ch
Feedback
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

前往频道在 Telegram

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
27 352
订阅者
-824 小时
-1057
-48530
帖子存档
4_6014939949579639090.mp35.74 KB
4_60146560522413729646.63 KB
01:33
视频不可用在 Telegram 中显示
🔖👉ሂንድ የሀምዛን ጉበት በላችው የሚባለው ቂሳ ቀጣፊዎች ያስቀመጡት ውሸት ነው። ምንም መሰረት የለውም። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
显示全部...
2.89 MB
🔖👉ነገ ጅሙአና ከነገ ወዳ ቅዳሜ የአሹራ ፃም መሆኑን አንዘንጋ። 🛑የአሹራ ቀን መጾም ያለፈውን የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል። የአላህ መልዕክተኛ እንዳሉት፦ «የዓሹራ ቀን ጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል እንዲያስምርልኝ አላህ ዘንድ እከጅላለሁ»። ብለዋል 📍ይህ ወንጀሉ ላሳሰበው ትልቅ ብስራት ነው። ይህንን ብስራት ለእናት አባቶቻችን፣ ለወንድም እህቶቻችን፣ ለዘመድ አዝማድና በዙሪያችን ላሉ ሁሉ በማስታወስ የመልካም ስራ ተቋዳሽ እንሁን። = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
显示全部...
🔖👉ሱፍይ፣ ተብሊግና አህባሾች ሆይ! በተለያየ ቦታ ወልዮች ናቸው እያላችሁ ሰውነታቸው እየዳበሳችሁ አልፎም የሞቱት ደግሞ የተቀበሩበትን አፈር በመውሰድ ሰውነታችሁ የምታሹት አልፎም የተለያየ ዛፍ፣ ድንጋይ፣ ዱላ እየወሰዳችሁ ሰውነታችሁ የምትቀቡትና የምትተሻሹት ከየት አገኛችሁት? ከማንስ ወሰዳችሁት? ለበረካ ነው እያላችሁ የምትፈፅሙት የተለያየ ቢድአ ከየትኛው ኪታብ አነበባችሁት? 📍እስቲ ይህንን ታላቁ የአህለሱና ወልጀማኣ ኢማም የሆኑት ኢማሙ አህመድ ኢብኑ ሀምበል ምን እንዳደረጉ ተመልከቱ! 🔖 አልይ አጠያልስይ:رحمه الله : እንዲህ ብሏል። «ከእለታት አንድ ቀን ኢማሙ አህመድ ላይ እጄ አበስኩ። ከዛ የኔን ሰውነት በዛ ላይ አበስኩ። ይህ ሳደርግ እየተመለከቱኝ ነበር። ወዲያው በጣም ከባድ ቁጣ ተቆጡ። እጃቸው እያራገፋ ይህ ከማን ነው የያዛችሁት? በማለት ከባድ የሆነ ማውገዝን አወገዙኝ።» 📚طبقات الحنابلة (١٣٨/٢). = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
显示全部...
01:24
视频不可用在 Telegram 中显示
📩ከውዱእ በኋላ ሽንት የተንጠናጠበ የሚመስለው ሰው ሁክሙ ምንድ ነው? 🎙فضيلة الشيخ صالح الفوزان
显示全部...
1.26 MB
خواتيم سورة الشعراء بصوت القارئ عمر بن ضياء الدين 🍃
显示全部...
بهدوءه_الشهير_يأسر_القلوب_خواتيم_سورة_الشعراء_بصوت_القارئ_عم.m4a4.22 MB
🔖 لا تشغل قلبك بما يؤلمه الله يدبر الامور !! « ልብህን በሚያሳምም ነገር ቢዚ አታድርጋት! «ነገሮች ሁሉ አላህ ያስተካክላል !» 🎙الشيخ عبد الرزاق البد =
显示全部...
لا_تشغل_قلبك_بما_يؤلمه_الله_يدبر_الامور_الشيخ_عبد_الرزاق_البدرM4A.m4a12.79 MB
🛑👉አላህን እያመፅከው ነገር ግን የምትወደውን ነገር ከዱንያ፣ ከጤና፣ ከልጅ ከሌላም ከሰጠህ ተጠንቀቅ አላህ እያዘናጋህ ነው። ሰምጠህ ስትገባ መጥፎ አያያዝና ከባድ ቅጣት ሊቀጣህ ነው ማለት ነው። ስለዚህ ጠንቀቅ በል። ከዝንጋቴህ ንቃ። 🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله-. = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
显示全部...
إحذر_أن_يستدرجك_الله_لفضيلة_الشيخ_عبدالرزاق_البدر_حفظه_الله.mp39.38 KB
وإن العبد يأتي بسيئات أمثال الجبال ، فيجد لسانه قد هدمها من كثرة ذكر الله.
الداء والدواء لابن القيم ص 175
"
显示全部...
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 110 سورة المائدة من الآية 8 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
显示全部...
تــلاوات_خاشعــة #وديــع_اليــمــني ∙
显示全部...
﴿_وَيْلٌ_لِّكُلِّ_أَفَّاكٍ_أَثِيمٍ.mp32.72 MB
•• قالَ الإِمامُ ابْنُ القَيِّمِ رَحِمَهُ الله : وَلِهذَا كانَ غَضُّ البَصَرِ عَنِ المَحارِمِ يُوجِبُ ثَلاثَ فَوائِدَ؛ عَظِيمَةَ الخَطَرِ؛ جَلِيلَةَ القَدْرِ: ከሀራም ነገሮች አይንን መስበር ❸ጥቅሞች አሉት። حَــلاوَةَ الإِيـمَانِ وَلَذَّتَـهُ، ② نُورَ القَـلْبِ، وَصِحَّــةَ فِراسَتِـهِ، ③ قُوَّةَ القَلْــبِ، وَثَباتَـهُ، وَشَجاعَتَـهُ.
‏‌‏⤶ إغاثَــــةُ اللَّهْفـــانِ (١/٧٦)
𝐓𝐞« t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
显示全部...
01:24
视频不可用在 Telegram 中显示
يا_من_تنام_عن_صلاة_الفجر_هل_لك_عذر..! አንተ ፈጅር ሶላት ላይ የምትተኛዉ ሆይ ለአንተ ምክንያት አለህን ? ማንቂያዎች ብዙ ናቸዉ በዘመናችን ! 🎙الشيخ_عبدالرزاق_البدر =
显示全部...
5.69 MB
00:21
视频不可用在 Telegram 中显示
ከማንም ምንም አትፈልግ ከሰዎች ተብቃቃ ! እነሱንም ከመጠየቅ!ስህን ቻል ! =
显示全部...
5.84 MB
" ቁርአንን ማዳመጥ ያለው ትልቅ ምንዳ !! 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
显示全部...
ቁርአንን ማዳመጥ.mp31.92 MB
照片不可用在 Telegram 中显示
" እውቀትን ሁሉ  በአንድ ጊዜ  ለመሰብሰብ የፈለገ ሰው በአንድ ጊዜ ከሱ ይወገድበታልእውቀት የሚወሰደውማ  ሌሊትና ቀናት ባለፉ ቁጥር (በእርጋታና በቀስታ) ነው "  = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
🔖 ሱፍያን ቢን ኡየይና አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏልሙእሚን ለሆነ ሰው ምግብና መጠጥ በሚፈልገው ልክ ሶብር (ትእግስት) ያስፈልገዋል።
الصبر لابن أبي الدنيا
= t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
显示全部...