ch
Feedback
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

前往频道在 Telegram

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
27 342
订阅者
-824 小时
-1057
-48530
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
🔖 ኡብኑል ቀይም رحمه الله እንዲህ ብለዋል:- በምድር ላይ የሸይጧን ምትኮች ማለትሰዎችን ዲናዊ እውቀት እና ግንዛቤን እንዳይማሩ  ወደ ኋላ የሚጎትቱ  አካላቶች ናቸው ። = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
አንድ ሰው ለዙሀይር ኢብኑ ኑዐይም:በሆነ ነገር ላይ ትመክረኛለህ አላቸው? ዙሀይር ረሂመሁላህ እንዲህ አሉት:- አዎ, አንተ በመዘንጋት ላይ ሁነህ አላህ እንዳይዝህ ተጠንቀቅ !! =
显示全部...
🔖 አያመ ተሽሪቅን መፃም አስመልክቶ በወር ሶስት ቀን (11,12,13) መፃምን ያስለመደ ሰው የአያመ ተሽሪቅ 13ኛውን ቀን መፃም ይፈቀድለታልን? 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14546
显示全部...
Record_2020-08-01_22-02-36.mp31.46 MB
01:47
视频不可用在 Telegram 中显示
ጣፋጭ ተክቢራ 〰〰〰〰〰〰 ◼️በዚህ ወቅት ምንም ኪሳራ የሌለው ትርፋማው ንግድህ ተክቢራ ላይ ነው። ሌላው እንኳን ቢያቅትህ በተክቢራ በርታ። በሌላ መልካም ስራ የቀደሙህን በተክቢራ ድረስባቸው። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
显示全部...
6.81 MB
👉ተክቢራ ኢድህ ያማረና የሰመረ ይሆን ዘንድ ከደስታህ ጎን ለጎን በኢባዳና በመልካም ስራ ጠንክር ! 《تقبل الله مني ومنكم 》 = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
显示全部...
تكبيرات_العيد_العفاسي_دقة_عالية_HD_128kbps_.m4a4.73 MB
👉ጣፋጭ ተክቢራ ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው 《تقبل الله مني ومنكم صالح الأعمال 》 =
显示全部...
የዒድ ተክቢራ.mp34.69 KB
ስለ ኢድ ሶላት ማብራሪያ ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12922 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12922 ይድረስ ኢድ ለሚወጡ እህቶች ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12915 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12915 ኢድ ማለትኮ አላህን መታዘዣ ነዉ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12918 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12918 ለኢድ ሶላት ሲወጣ መንገድ መቀያየቀር t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12921 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12921 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ =
显示全部...
ኢድን አስመልክቶ አጭር መልእክት " አላህን የታዘዝክበትና ያላመፅክበት ቀን ሁሉ ኢድህ ነው " 🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
显示全部...
0 mp33.02 MB
🔖 አቅም ኖሮህ ኡዱህያ ማረድ ያልቻልከው ወንድሜ ሆይ አትዘን❗️ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14539
显示全部...
0 mp31.30 MB
የኢድ ቀን ሱናዎችና ሙሐለፋቶች የኢድ ቀን የተወደዱ የመልእክተኛው ሱናዎች ! √ በኢድ ቀን የሚፈፀሙ የተለያዩ ቢድአዎችና ሙንከራቶች ! 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14538
显示全部...
የኢድ ቀን ሱናዎችና ሙሀለፋቶች.mp36.51 MB
🔖 የኢድ ሶላትና የጅሙአ ሶላት ∙ ኢድ የሰገደ ሰው ጅሙአ መስገድ ግዴታ ይሆንበታልን? ∙ኢድ የሰገደ ሰው ሶላተ ዝሁር ያብቃቃዋልን ∙ የኡለማዎች አቋም ከመረጃ ጋር የተዳሰሰበት ወቅታዊ ነጥብ ! 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ =
显示全部...
ጅሙአና ኢድ ሲሰባሰቡ.mp36.51 MB
" አቅሙ የቻለና ኡዝር የሌለው ነገ ቢፃም ኸይር ነው። ምክንያቱም ያለፈውንና የሚመጣውን የሁለት አመት ወንጀል የመማሪያ ሰበብ ነውና። ነገር ግን መፃም ያሰባችሁ ወንድም እህቶች ግን በቀልባችሁ እንደምትፃሙ ማሰብና ሌሊት ተነስታችሁ ስሁር መብላትን እንዳትረሱ ብዙ ሰው ግን በነዚህ ነገር ላይ ይዘናጋል።  قَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : تَسَحَّرُوا فَإِنَّ فِي السَّحُورِ بَرَكَةً  رواه البخاري (1923) ، ومسلم (1095) قال النبي صلى الله عليه وسلم :  فصل ما بين صيامنا وصيام أهل اكتاب أكلة السحور =
显示全部...
🔖 የአረፋን ቀን በምን አይነት መልኩ መጠቀም እንዳለብን የተዳሰሰበት ነሲሀ قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ . 🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14534
显示全部...
የአረፋ ቀንና ዱአ.mp33.57 MB
🔴👉የአረፋ ቀን መፃም ያለው ምንዳ የተዳሰሰበት ምክር قال الرسول ﷺ : " صيامُ يومِ عرفةَ ، أَحتسبُ على اللهِ أن يُكفِّرَ السنةَ التي قبلَه، والسنةَ التي بعده " 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14533
显示全部...
የአረፋ ቀን ፃም.mp33.70 MB
📣 ተክቢራን አስመልክቶ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ የተሰጠበት √ በጀመአ በአንድ ድምፅ ተክቢራ ማለት? √ ከሶላት በኋላ የሚባለው ተክቢራ ሁኔታ? √ ተክቢራ ሚጀመረውና ሚያልቀው መቼ ነው? 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14531
显示全部...
ሱናዊ ተክቢራ.mp34.04 MB
🛑👉 መሰረት የሌለው ግን ብዙዎች የሚያስተላልፋት ሀዲስ ማስጠንቀቂያ! =
显示全部...
5.36 KB