ch
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

前往频道在 Telegram

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
17 974
订阅者
-424 小时
-137
-9830
帖子存档
ምልማድ እንዘ ይብል ........ትብሉ በእንተ ክርስቶስ ።Anonymous voting
  • ማዕዜ
  • እፎ
  • ምንተ
  • አይቴ
0 votes
👍 22
መጠይቃዊ ቃላት ( WH-words )           መጠይቃን ቃላት የምንላቸው ነገሮችን በፈለግነው መንገድ እንድንጠይቅ የሚያረጉን ናቸው።   እነሱም (እሉኒ) የሚከተሉት ናቸው። መኑ ➾ ማን  | Who ምንት ➾ ምን  | What  ማእዜ ➾ መቼ  | When አይቴ ➾ የት  | Where አይ ➾ የቱ  | Which እፎ ➾ እንዴት  | How እስፍንቱ ➾ ስንት  | How much   #መጠይቃዊ_ቃሎች #መጀመሪያ     ◽️ መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ ◽️           @GeezEnemar
显示全部...
🙏 44👍 14
ዘጠኙ ፊደላት ባማርኛ እንደዚኽ ይጣፉ /በትረወርቅ ወልደሐና/ (ሀ ፣ ሐ ፣ ኀ ፣ ሠ ፣ ሰ ፣ አ ፣ ዐ ፣ ጸ ፣ ፀ) ስሕተቱ . . . . . . . . . . ትክክለኛው አጻጻፍ ሕብረት ባንክ ➜ ኅብረት ባንክ አፀደ ህፃናት  ➜ ዐጸደ ሕፃናት ባህር ዳር ➜ ባሕር ዳር ስጋ ቤት ➜ ሥጋ ቤት ንፁህ  ➜ ንጹሕ የፆም ምግብ ➜ የጾም ምግብ እንጨት ቤት ➜ ዕንጨት ቤት ሰናይት ግሮሰሪ ➜ ሠናይት ግሮሰሪ አሰሪና ሰራተኛ ➜ አሠሪና ሠራተኛ ህትመት ቤት ➜ ኅትመት ቤት የሠው ኃይል ➜ የሰው ኀይል ብሩክ የገበያ ማዕከል ➜ ቡሩክ የገበያ ማእከል ፅህፈት ቤት ➜ ጽሕፈት ቤት መኮንን ➜ መኰንን የወጣቶች ማህበር ➜ የወጣቶች ማኅበር ሠላም ባልትና ➜ ሰላም ባልትና አፅናፍ ➜ አጽናፍ ባሕል ➜ ባህል መንፈሣዊ ➜ መንፈሳዊ እየሩሳሌም ➜ ኢየሩሳሌም መሠረተ ግእዝ - Meserete Ge'ez https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g @MesereteGeez @MesereteGeez
显示全部...
👏 25🙏 18👍 6
ምልማድ “ተቀጸል ጽጌ" ማለት......... ማለት ነው ?Anonymous voting
  • አደይ አበባ
  • የአበባ ጊዜ
  • አበባን ተቀዳጅ
  • የአበባ ወር
0 votes
👍 26
05:06
视频不可用在 Telegram 中显示
12.39 MB
👍 6
👍 23🙏 5👏 1
01:57
视频不可用在 Telegram 中显示
31.26 MB
👏 19
አስተያየት መስጫ @MGeez202
显示全部...
መልመጃ የግእዝ ቋንቋ ፩ . እንደ አንድ ትምህርት አይነት በየትምህርት ቤቱ እንደሌሎች ቋንቋዎች መሰጠት አለበት ። ፪. ለቤተ ክርስቲያን ብቻ አገልግሎት እየሰጠ መቀጠል አለበት ። የግል አስተያየታችሁን ጻፉ Anonymous voting
  • ፩. በሀገር ደረጃ ለሁሉም
  • ፪. ለቤተ ክርስቲያን ብቻ
0 votes
👏 37
ስለ ግዕዝ ትንሽ ባልል ቋንቋው ራሱ እንደሰው ይታበዘኛል። ግዕዝ እንደ ማንኛውም ቋንቋ ራሱን የቻለ ቋንቋ ነው። እንዲያውም በጣም ከሰሉት ቋንቋዎች አንዱ ግዕዝ ነው። እስካሁንም በየሀገሩ ስዞር የምጎበኘው በፈረንሳይ፣ በቫቲካን፣ በጀርመን ሀገር ሳይቀር የግዕዝ መጻህፍትን ነው። እንግሊዝ እንኳ አፄ ቴዎድሮስ ከተሰው በኋላ፣ በአጋሰሱ ጭኖ የወጣው የግዕዝ መጻህፍትን ነበር። እስካሁንም ያረጁት የግዕዝ መጻህፍት በድብቅ ይሸጣሉ። የግዕዝ ቋንቋ ጠንካራ ርቢ ያለው እንደ እንግሊዝኛ፣ እንደ ዐረብኛ፣ እንደ ጀርመንኛ፣ እንደ አማርኛ፣ እንደ ኦሮምኛ... ያለ ቋንቋ። ግዕዝ አውቃለሁ። ኦሮምኛ አልተማርኩም። ምክንያቱም ፊደሉን የላቲን ፊደል ባያደርጉት ኖሮ ግን እሞክር ነበር። ቅኝ ያልተገዛነውን ሀገር ቅኝ እንደተገዛን አድርገው፣ የግዕዝ ፊደሉን እንኳ አለመጠቀማቸው አናደደኝ። ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ እያለሁ ኦሮምኛ የሚችሉ ብዙ ጓደኞች ነበሩኝ። ባልተወው ኖሮ ከጓደኞቼ እማር ነበር። በላቲን ፊደል ኦሮምኛ ከመጻፉ በፊት የሞቱት እንደነ አብዲሳ አጋ የመሳሰሉት ቢነሱ ይደነግጣሉ። ኢትዮጵያን አናስደፍርም ብለው የተፋለሙት የኦሮሞ ደጋግ ጀግኖች ቢነሱ ኦሮምኛ ይናገራሉ፣ ግን አያነቡም። ፊደሉ እንደሚያውቁት በግዕዝ ሳይሆን በላቲን ስላደረጉባቸው። ምናለ ቢነሱ እላለሁ አንዳንዴ። ምሁር ነኝ የሚሉትን አንቀው እያወጡ በሀገራችን ፊደል ያጽፉት ነበር። እርሱን ተከትሎ ሌሎችም ወደ ደቡብ ያሉት የላቲን ፊደል አደረጉት። እንደነ አብዲሳ አጋ ካልተነሱ ይህ ግን ቁጭት ብቻ ነው። ስለ ግዕዝ ቋንቋ ልመለስ። የአማርኛ ቋንቋ ፊደሉ ይቀነስልን ከሚሉ ሰዎች ውስጥ አንዱ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ናቸው። እርሳቸውን "ቢቢሲ አማርኛ" መጠየቁ እስካሁን እያስገረመኝ ነው። ያውም በአማርኛ ግጥም ይጽፋሉ። "ግዕዝ ቋንቋ የሞተ ቋንቋ ነው" ነበር ያሉት። ማነው የሞተው ልል ነበር ግን ተውኩት። እርሳስ ቢሆን ኖሮ አጠፋው ነበር። ስለ ግዕዝ ቋንቋ በደንብ የሚየውቁ ሰዎችን ተቶ ምንም የማያውቁ ሰዎችን ማስለፍለፍ ተገቢ አይደለም። ቋንቋው በህጻንነት ነው የሚገባው። የግዕዝ ቋንቋ መማር እድል ነው። ስንቱ አባቱ እንዳያገኘው ተሰዶ፣ ስሙን ሁሉ ቀይሮ፣ አኮ፣ ቀፎ... የማያገኘውን ትምህርት በቤተሰብ ስንቅ መማሩ በጣም ያስደስታል። በቤተሰብ ስንቅ ይሰመርበት። ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን " አኮ ቀፎ..." እንዲሉ። በሁሉም ክልሎች ቢሰጥ ጥሩ ነበር። ምክንያቱም ብሔር የሌለው ቋንቋ ግዕዝ ብቻ ይመስለኛል። ደራሲ ፦ ይስማዕከ ወርቁ
显示全部...
👏 15👍 6🙏 2
ምልማድ እገኒ ....... እግዚኦ በኩሉ ልብየ ። ወእነግር ........ስብሐቲከ ።Anonymous voting
  • ለኪ ፣ ኵልክሙ
  • ለክሙ ፣ ኵላ
  • ለክን ፣ ኵልነ
  • ለከ ፣ ኵሎ
0 votes
👍 11🙏 8
ምልማድ እግዚኦ ............ ኢትቅሥፈኒ ።Anonymous voting
  • በምሕረትከ
  • በመዓትከ
  • በምጽአትከ
  • በኃይልከ
0 votes
🙏 12👏 1
ምልማድ ከሚከተሉት ውስጥ “በገጸ አንበሳ" የሚመሰለው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ቅዱስ ማቴዎስ
  • ቅዱስ ማርቆስ
  • ቅዱስ ዮሐንስ
  • ቅዱስ ሉቃስ
0 votes
👏 20
የግእዝ ቋንቋ ትምህርት.pdf36.62 MB
👍 5🙏 3
Ge'ez Revisite both to historians and many Washingtonians — and helped get the course on the books. He believes that the language has been overlooked in academia for far too long. “There has been an implicit hierarchy of what corpuses of writing or languages or intellectual traditions are important in the humanities,” says Zafer. “Part of offering this class is to upend that, to point out that these hierarchies are embedded in a particularly Eurasia-centric understanding of high Classical learning. The class serves as a reminder that the West includes communities that have different hierarchies of knowledge and different visions of history.”
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
🙏 43👏 3👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
📔 መዝገበቃላት ፍቺፈለገ ግዮን ➠ የዐባይ ወንዝ - River of Gihon #መዝገበቃላት_ፍቺ #ተናባቢ_ቃሎች ✅ @MesereteGeez @MesereteGeez
显示全部...
🙏 14
照片不可用在 Telegram 中显示
📔 መዝገበቃላት ፍቺፈለገ ግዮን ➠ የዐባይ ወንዝ - River of Gihon #መዝገበቃላት_ፍቺ #ተናባቢ_ቃሎች ✅ Telegram.me/GeezEnemar Telegram.me/GeezEnemar
显示全部...