telebirr
前往频道在 Telegram
Easy, Fast, Convenient, and Secure. ✅One App for All your needs! ✅Download the telebirr SuperApp 📱 126 (SMS) 🌍 http://www.ethiotelecom.et/telebirr
显示更多2025 年数字统计

285 045
订阅者
+18224 小时
+1 0827 天
+4 97230 天
帖子存档
በ #ቴሌብር_ይቀበሉ_ይሸልሙ አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተረከቡ!!
ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉
የግራንድ አፍሪካ ሩጫን አስመልክቶ ሲካሔድ የነበረው በቴሌብር ይቀበሉ ይሸልሙ መርሐ ግብር ዛሬ ለዕድለኞች ሽልማታቸውን አበርክቷል፡፡
👉 አሁንም የገና እና የጥምቀት በዓልን በማስመልከት በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ገንዘብ በቴሌብር ሲቀበሉ 11% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ።
በተጨማሪ 200 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ
✈️ 💰 300ሺህ ብር አሜሪካ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት
💻 ላፕቶፕ ኮምፒተሮች
📲 የስልክ ቀፎዎች
🐏🛍 የበዓል በግ እና አስቤዛ
🌐 የብሮድባንድ ኢንተርኔት የ6 ወር ክፍያዎች
📶 ከ25,000 በላይ 1GB የሞባይል ዳታ ስጦታዎችን ለሚያሸልመው የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
ዕጣዎቹ ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ክፍት ይሆናሉ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 44👍 11🙏 6
01:44
视频不可用在 Telegram 中显示
የሰነዶች ማርጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎቶችን እንዴት በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ መመዝገብና ቀጠሮ መያዝ እንችላለን?
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Qetero V1.mp432.31 MB
👍 15❤ 7🙏 7👏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
የሬዲዮ መገናኛ አገልግሎት በሕፃናት አምባ!
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 23👍 19👌 5👏 2😍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
Warmest Wishes for a Merry Christmas!
May this Holiday be filled with happiness, gratitude, and treasured moments with your loved ones.
#MerryChristmas
#Ethiotelecom
👍 32❤ 20😘 3🙏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት 2026 ምክንያት በማድረግ በማርዮት ሆቴል፤ ረቡዕ ታኅሣሥ 22/2018 የተዘጋጀውን ኢሌጋንስ ኮንሰርት ትኬት ከቴሌብር በመግዛት አዲሱን ዓመት በደስታ እንቀበል !
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 40👍 16😁 9
照片不可用在 Telegram 中显示
የ2018 ታላቁ ሩጫ በደብረ ብርሃን ከባሕር ጠለል 2,840 ሜትር ከፍታ ላይ በምትገኘው ታሪካዊቷ ከተማ ጥር 03 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሔዳል!
የመግቢያ ትኬታችንን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ቆርጠን እንሳተፍ!
የመሮጫ ቲሸርት መረከብያ ቦታዎች
1. ኢትዮ ቴሌኮም ደብረ ብርሃን አገልግሎት መስጫ ማዕከል
2. ጌትቫ ሆቴል
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 27👍 13👌 4👏 3🔥 1😁 1
照片不可用在 Telegram 中显示
📸 በልዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎቻችን ዘና ይበሉ!!
ዘና እያሉ ቁምነገር የሚሸምቱባቸውን ልዩ የዳታ ጥቅሎች እንደምርጫዎ
❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!
በ *999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ከ10% ተጨማሪ ስጦታ ያገኟቸዋል።
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውዱ!
#SocialMediaPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 22👍 18👌 2😁 1
照片不可用在 Telegram 中显示
✨🚘 የመግቢያ ትኬቱ መኪና ያሸልማል!
በድምቀት እየተካሄደ በሚገኘው ህዳሴ ገበያ የገና ኤክስፖ 2018 ዓ.ም የመግቢያ ትኬት በቴሌብር ሲቆርጡ ከ5% ተመላሽ ጋር BYD ሴጉል የኤሌክትሪክ መኪና የሚያሸንፉበት የዕጣ ቁጥር ይደርስዎታል!
👉 በተጨማሪም እስከ ብር 2500 ለሚደርስ ግብይትዎ 10% ተመላሽ ያገኛሉ!
✅ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይቁረጡ!
🗓 እስከ ታኅሣሥ 28 ቀን 2018 ዓ.ም
📍በኤግዚቢሽን ማዕከል!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 16👍 16😢 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ዓለም አቀፍ የድምፅ ጥቅል!!
በርቀት ሳይገደቡ በዓለም አቀፍ የድምፅ ጥቅሎቻችን ባሕር ማዶ ማለትም
አሜሪካ ኖርዌይ
ካናዳ አውስትራሊያ
ቻይና ኩዌት
ከሚገኙ ወዳጆችዎና የስራ አጋሮችዎ ጋር በቀጥታ ይገናኙ!
❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!
በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp መግዛት ይችላሉ።
#InternationalPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 31👍 27👏 1👌 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ ያግኙ!!
ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 29👍 9🙏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
📢 We’re Hiring!
We’re seeking for passionate and driven individuals to join our company in:
💻🎨 Graphic designer
✨ 🧠 Creative content developer
📷 ✂️ Cameraman and video editor
How to Apply:
👉 Visit our website: https://bit.ly/4b1lzv5
Need help applying?
Watch this quick guide: youtu.be/6h-78lnmft8
#Vacancy
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 17👍 10🙏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ስንበሸበሽ እንዲህ ነን!
ቴሌብር ሱፐርአፕ አውርደን ስንጠቀም 500 ሜ.ባ፣ default pin ስንቀይር 15 ብር፤ ከ100 ብር በታች አየር ሰዓት ስንሞላ 15%፤ 100 ብር እና ከዚያ በላይ አየር ሰዓት ስንሞላ 25%፤ በቴሌብር ጥቅል ስንሞላ 10% ተጨማሪ ስጦታ በቀጥታ ወደ ስልካችን ይገባል።
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 34👍 7🙏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
🌟 የአሜሪካ ደርሶ መልስ ትኬት መግዣን ጨምሮ የተለያዩ አጓጊ ሸልማቶችን ከ11% የገንዘብ ስጦታ ጋር ይሸለሙ!!
የገና እና የጥምቀት በዓልን በማስመልከት ከታህሣሥ 12 ጀምሮ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ገንዘብ በቴሌብር ሲቀበሉ 11% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ።
በተጨማሪ 200 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ
✈️ 💰 300ሺህ ብር አሜሪካ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት
💻 ላፕቶፕ ኮምፒተሮች
📲 የስልክ ቀፎዎች
🐏🛍 የበዓል በግ እና አስቤዛ
🌐 የብሮድባንድ ኢንተርኔት የ6 ወር ክፍያዎች
📶 ከ25,000 በላይ 1GB የሞባይል ዳታ ስጦታዎችን ለሚያሸልመው የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
ዕጣዎቹ ከዛሬ ታህሣሥ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ክፍት ይሆናሉ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 31👍 22🤩 2👌 2
01:01
视频不可用在 Telegram 中显示
ቴሌብር ሱፐርአፕን በመጠቀም ገንዘብ ለቡድን እንዴት በቀላሉ መላክ እንችላለን?
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
13.27 MB
👍 28❤ 14👏 2👌 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🌍🛩 Stay Connected from the Moment You Land!
Whether it’s your first trip or a journey back home, start with the convenience of Our Visitors’ Plan!
📶 Instant Connectivity: Get online the moment you arrive.
🎁 Exclusive Visitor Deals: Special offers just for visitors.
💸 Save More: Big savings on local and international services.
💳 Flexible Payments: Pay in your preferred currency.
Read more: https://bit.ly/4cXi8Uv
📍 Available at Bole International Airport and all service centers.
#VisitorsPlan
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 21👏 11👍 9
照片不可用在 Telegram 中显示
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 34❤ 18🙏 10😁 4👏 1
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ የሞባይል ተጠቃሚ ደንበኞች ቁጥር 128 ሚሊዮን፣ የሞባይል አገልግሎት ስርጸትን 100% ፣ የ4G አገልግሎት ሽፋንን 99% እንዲሁም የ5G ሽፋንን በ100 ከተሞች፣ የኢንተርኔት አገልግሎት ስርጸትን 90% እንዲሁም የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎችን 85% ለማድረስ መታቀዱን እንዲሁም የዲጂታል ክፍያን ከአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት አንጻር አሁን ካለበት ከሰባት እጥፍ በላይ እንዲያድግ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ አብራርተዋል።
በመድረኩ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት የተቀረጸው የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን ለማሳካት ከተለመዱ አካሄዶች በላቀ ፍጥነት ለመተግበር ከመንግሰት ልዩ ትኩረት ባሻገር የባለድርሻ አካላትና የማኅበረሰቡ ከፍተኛ ተሳትፎ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል።
ኩባንያችን በመሰረታዊ የቴሌኮም እና የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ፣ በሞባይል ገንዘብ እና በዲጂታል ስነ ምህዳር ለተመዘገቡ ስኬቶች የመሪነት ሚናውን በመወጣቱ እንዲሁም ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 መሰረት በመጣሉ ከፍተኛ ኩራት ይሰማናል።
#DigitalEthiopia2030
#PMOEthiopia
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 53👍 32🙏 5🤩 4
ኢትዮጵያን ወደ ታሪካዊ ከፍታ ለማሸጋገር የሚያስችለው ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ይፋ ሆነ!
የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 የትግበራ ምዕራፍ ይፋዊ የማጠናቀቂያና ኢትዮጵያን ታሪካዊና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ወደሆነ ከፍታ የሚያሸጋግረው የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል። የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሁሉን አቀፍና አካታች የዲጂታል አገልግሎቶች አቅርቦትን አጠናክሮ ለመቀጠል የሚያስችል፣ ፈጠራ የሚያበረታታና ሰው ተኮር ስትራቴጂ መሆኑና ይህም ሙሉ የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን ለማምጣት ቁልፍ ሚና እንደሚኖረው በመርሀ ግብሩ ተገልጿል።
በመርሃ ግብሩ ላይ ገለጻ ያደረጉት ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ትግበራ ባለፉት አምስት ዓመታት መጠነ ሰፊ ትሩፋቶችን ማስገኘቱን ገልጸው በቴሌኮም ዘርፍ የሞባይል ደንበኞች ቁጥርን 97 ሚሊዮን ማድረስ መቻሉን፣ ከዚህም ውስጥ 57 ሚሊዮኑ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች መሆናቸውን፣ አንድ ሺህ ሰለሳ ከተሞችም የ4ጂ ኔትወርክ ተደራሽ መሆናቸውን ገልጸዋል። በዲጂታል ክፍያ መስክ ማሕበረሰባችንን ተጠቃሚ ለማድረግ በተከናወኑ መሰረታዊ የዲጂታል መደላድሎች እና የፓሊሲ ማሻሻያዎች የሞባይል መኒ አካውንት ቁጥርን 162.4 ሚሊዮን መድረሱን ገልጸው ይህም የፋይናስ አካታችነት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በእጅጉ ማገዙን አስገንዝበዋል….
❤ 26👍 12
照片不可用在 Telegram 中显示
በኤግዚቢሽን ማዕከል በድምቀት እየተካሄደ በሚገኘው ህዳሴ ገበያ የገና ኤክስፖ 2018 እስከ ታኅሣሥ 28/2018 ዓ.ም የመግቢያ ትኬት በቴሌብር ሲቆርጡ ከ5% ተመላሽ ጋር BYD ሴጉል መኪና የሚያሸልም ዕጣ ውስጥ ይካተታሉ!
በተጨማሪም እስከ ብር 2500 ለሚደርስ ግብይትዎ 10% ተመላሽ ያገኛሉ!
የመግቢያ ትኬቱን በ *127# ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 37👍 16😁 4🤩 3👌 2
