ch
Feedback
telebirr

telebirr

前往频道在 Telegram

Easy, Fast, Convenient, and Secure. ✅One App for All your needs! ✅Download the telebirr SuperApp 📱 126 (SMS) 🌍 http://www.ethiotelecom.et/telebirr

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
285 115
订阅者
+18224 小时
+1 0827
+4 97230
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
በቀን አንዴ ለየት ያለ ቦነስ! በቀን አንዴ ወደ ቴሌብር ሱፐርአፕ ጎራ ብለን የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ቦነስ ይጠብቀናል። 250 ብር ከሞላን ደግሞ ሌላ የ35% ቦነስ የግላችን ይሆናል። በቴሌብር ቦነስ በቦነስ ስንሆን እንዲህ ነን። ሌላ ተጨማሪ የአየር ሰዓት መሙላት ቢያስፈልገን ነባሩ ቦነስ ባለበት የሚቀጥል ይሆናል። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ቦነስ ስናገኝ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
显示全部...
👍 22 15👏 2😢 1👌 1💯 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🌟📱 ዘኔክሰስን ይያዙ፤ ከዓለም ጋር ይጓዙ!! እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረቡት ዘመናዊ የሞባይል ስልኮችን:- 🔆 ለተጠቃሚ ምቹ የሆኑ (keypad + touchscreen) 🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው 🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው 🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው 🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው። 📍በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን እና በዘመን ገበያ ያገኟቸዋል! #znexus #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
44👍 31😁 6
照片不可用在 Telegram 中显示
በተራዘመ ክፍያ ZTE Blade A55 5G ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ! 🗓🤝 በወር 1,163 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 2,233 ብር (ለ6 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ  የግልዎ ያድርጉ። 💁‍♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ! 👉ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ! ኢትዮ ቴሌኮም ከስንቄ ባንክ ጋር በአጋርነት #Ethiotelecom  #SiinqeeBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
47👍 18
照片不可用在 Telegram 中显示
ቴሌብርን ለመጀመሪያ ጊዜ ስናስጀምር የምናገኘው አዲሱን የዳታ ስጦታ መጠን ስንት እንደሆነ በትክክል የመለሰ የቴሌብር ደንበኛ አሪፍ ሽልማት ይሸለማል። ዕድለኞች 6 ጊ.ባ ይጠቀልላሉ፤ መልካም ዕድል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
显示全部...
48👍 27
照片不可用在 Telegram 中显示
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!! የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡ 👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ! 🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #DigitalID #Fayda #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
1
照片不可用在 Telegram 中显示
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 35 19🙏 7👏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
መልካም የእረፍት ቀን! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 47 34👏 7😍 6
照片不可用在 Telegram 中显示
የምስራች!! የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ LTE ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን 93 ከተሞች ማስጀመራችንን በደስታ እንገልጻለን፡፡ በከተሞቹ የምትገኙ ውድ ደንበኞቻችን ከፍተኛ ፍጥነት እና አስተማማኝ የዳታ አገልግሎት በማቅረብ ምርታማነትን ለማሳደግ እና ቢዝነስን ለማቀላጠፍ በሚያስችለው አዲሱ 4G LTE የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በፈጣኑ 4ጂ LTE የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎታችን እንድትደሰቱ እንጋብዛለን! የሚገለገሉበት ሲም ካርድ 4G የሚያስጠቅም ከሆነ የሞባይል ሴቲንግዎን ኔትወርክ ሞድ LTE/3G/2G (Auto connect) በማድረግ ወደ ላቀው ፍጥነት ይቀላቀሉ! ሲም ካርድዎ 4G የማያስጠቅም ከሆነ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከል በነጻ ማስቀየር የሚችሉ ሲሆን አዲስ የ4ጂ ሲም ካርድ በ60 ብር ከልዩ የጥቅል ስጦታ ጋር ያገኛሉ። እስከ 25% ቅናሽ በማድረግ ዘመናዊ ስማርት ስልኮችንም ያቀረበ ሲሆን ለአገልግሎቱ ማብሰሪያ ልዩ የዳታ ጥቅሎችንም ከ15% ስጦታ ጋር አዘጋጅቷል። በ4G የላቀ ፍጥነት የፍጥነቱን ዓለም ይቀላቀሉ! #ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ #4GLTE #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
61👍 16🙏 11👌 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ ያግኙ!! ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ! የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
42👍 17🙏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የዘመን ገበያ ማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ! ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ | ኤክስ/ትዊተር | #ZemenGEBEYA #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 20 16
照片不可用在 Telegram 中显示
አበዳሪ አይጥፋ! ቴሌብር ከሲንቄ ባንክ ጋር ባመቻቸው:- ወቢ አነስተኛ የብድር አገልግሎት፡- በ45 ቀናት ተመላሽ የሚደረግ እስከ 30 ሺህ ብር ብድር ያለማስያዣ! ወቢ የደሞዝ ብድር፡- በቴሌብር ደሞዝ ለሚቀበሉ የቀረበ ሲሆን እስከ 5 ወራት ደሞዝ በ14 ወራት ተመላሽ! ወቢ አነስተኛ ቁጠባ፡- በወለድና ያለወለድ የቁጠባ አገልግሎት ተጠቃሚ እንሁን! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንበደር እንዲህ ነን! #ስንበደር_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
显示全部...
78👍 28😁 10🙏 5
照片不可用在 Telegram 中显示
📸👍 ልዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅል!! ዘና እያሉ ቁምነገር የሚገበዩባቸውን የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች እንደምርጫዎ ❇️ በዕለታዊ ❇️ ሳምንታዊ እና ❇️ ወርኃዊ አማራጮች! በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp በልዩ ቅናሽ ይግዙ። #SocialMediaPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
25👍 18😢 5🙏 5😁 4👏 1
ሻሞ በሰኞ contest winners - Round 18.pdf9.44 KB
👍 29 14😁 4😢 4
照片不可用在 Telegram 中显示
የሻሞ በሰኞን ጥያቄ "ሻሞ" ከማለታችን ቀለብ አድርጋችሁ ለመለሳችሁ፤ ቴሌብር ላይ ለግብይት እና ለአየርሰዓት ክሬዲት ለማግኘት የሚያስችለን አገልግሎት እንደኪሴ ያላችሁ 6 ጊ.ባ ዳታ አሸንፋችኋል! ሁሌ በየሳምንቱ የሻሞ በሰኞ ጥያቄዎችን እየመለሳችሁ ሽልማቱን የግላችሁ አድርጉ! አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇 #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
显示全部...
29🙏 7👍 5😁 1👌 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ስጦታው ጨምሯል! ቴሌብር ሱፐርአፕ አውርደን ስንጠቀም 100 ሜ.ባ የነበረው ስጦታ ወደ 500 ሜ.ባ ከፍ ብሏል! default pin ስንቀይር የ15 ብር ስጦታ፤  ከ100 ብር በታች አየር ሰዓት ስንሞላ 15% ስጦታ፤ 100 ብር እና ከዚያ በላይ አየር ሰዓት ስንሞላ  25% ምርቃት፤ በቴሌብር ጥቅል ስንሞላ 10% ተጨማሪ ወደስልካችን በቀጥታ ይገባል! በቴሌብር ስንመረቅ እንዲህ ነን! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
显示全部...
30👍 21👌 5👏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ስንሳተፍ እንዲህ ነን! በሐሌን ሾው አቅራቢ የተዘጋጀው ኤግዚቢዥንና ባዛር፣ የፓናል ውይይቶች፣ የጤና ምርመራ፣ መዝናኛ፣ ስዕሎችና መጽሐፍት የሚቀርቡበት #ኢምፓወር_አዲስ መግቢያ ትኬቶቻችንን በቴሌብር ገዝተን እንሳተፍ! 🗓 ታኅሣሥ 4 እና 5 ከጠዋቱ 4፡00 እስከ ምሽት 2፡00 ሰዓት! 📍 በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንሳተፍ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
显示全部...
👍 32 30🤩 4🙏 4😢 3
🎉🎉 26ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!! ✅ አሁንም የኢትዮ ቴሌኮምን https://x.com/ethiotelecom እና ቴሌብር የትዊተር ገጾች https://x.com/telebirr በመከተል መልእክቶችን ላይክ፣ ኮሜንት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ! 📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልእክት (DM) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
39👍 15😁 6🙏 6👏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
በሱሉልታ ሳተላይት ጣብያ ባለሙያው በሥራ ላይ! 1976 ዓ.ም #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 33 28🙏 5😍 5🔥 4
照片不可用在 Telegram 中显示
በቴሌብር ሐዋላ ገንዘብ ስንቀበል ከቦነስ ጋር ነው! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን VISA, Dahabshiil, Western Union, Thunes, Onafriq, Taptap Send, CAC Bank, ሐabesha PAY  ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ የቴሌብር ሬሚት መተግበሪያን ይቀላቀሉ ወዳጆችዎም እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው   https://onelink.to/telebirr-remit #ስንቀበል_እንዲህ_ነን #ስንመነዝር_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
显示全部...
36👍 13👏 4🙏 4😁 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ስንላላክ እንዲህ ነን! በቴሌብር ለቡድን ገንዘብ ስንልክ ስም መርጠን እኩል እኩል ወይም እንደፍላጎታችን አካፍለን፤ አንድ አፍታ የፈጠነ መላክ እንችላለን! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ! #ስንላላክ_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
显示全部...
👍 30 23👏 8😍 5😁 4