ch
Feedback
telebirr

telebirr

前往频道在 Telegram

Easy, Fast, Convenient, and Secure. ✅One App for All your needs! ✅Download the telebirr SuperApp 📱 126 (SMS) 🌍 http://www.ethiotelecom.et/telebirr

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
285 136
订阅者
+14224 小时
+1 1287
+5 04030
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
የቮይስ ካስት አገልግሎታችንን በትውስታ ስንቃኝ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 23 15😁 2
照片不可用在 Telegram 中显示
በቴሌዊን ጨዋታዎች ዘና እያሉ ይሸለሙ!! እስከ 50ሺ ብር የሚደርስ ሽልማቶች በቴሌ ዊን ጌም  ያሸንፉ። 👉 *985# ላይ በመደወል ወይም በቴለብር ሱፐርአፕ ሚኒ መተግበርሪያ ይጫወቱ! #Telewingames #Ethiotelecom  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 18 16🙏 1
የሳይበር_ደኅንነት_ወር_ጥያቄና_መልስ_ዙር_4_አሸናፊዎች.pdf1.17 MB
🙏 26 18👌 5
照片不可用在 Telegram 中显示
🎉🎉  4ኛ ዙር የሳይበር ደኅንነት ወር አሸናፊዎች እነሆ!! በትክክል ከመለሳቹ ውስጥ በዕጣ ለተለያችሁ አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን። ✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋቹበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር 👇 #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
27👍 18😢 5👌 4🤩 1
01:31
视频不可用在 Telegram 中显示
ሕይወት የሚያቀለውን #ቴሌብር ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
telebirr_Phase_2_Product_Campaign_2025_Video.mp4115.17 MB
👍 23 18🙏 5🔥 2👌 2
照片不可用在 Telegram 中显示
💎 ለታማኝ ደንበኞች ምርጡ ይገባቸዋል! ለረጅም ጊዜ ጥቅል ደንበኞቻችን የገዙት ጥቅል ሊያልቅ አንድ ቀን ሲቀረው ከሚያሳውቅ የአጭር መልእክት ጋር ነጻ የዳታና ድምጽ ጥቅል አገልግሎት ማስጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ 👌 ያለምንም የአገልግሎት መቆራረጥና ያለተጨማሪ ክፍያ ⏳ ወዲያው በራሱ የሚጀምር 🌐📞 እንደገዙት የረጅም ጊዜ ጥቅል መጠን ለ3 ቀናት ነጻ የዳታና ድምጽ አገልግሎት 🔗 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/47D7pND #FreeTransitionService #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
30👍 22
照片不可用在 Telegram 中显示
🌟📚 መልካም ዜና ለአንባቢያን፤ የንባብ ዓለምን በአዲስ መልክ ይቃኙ!  አፍሮሪድ (AfroRead) የንባብ ዓለምን በእጅዎ ሊያደርግልዎ የሚወዷቸውን መጽሐፎች እንደምርጫዎ በኦዲዮ እና በኢ-ቡክ ይዞ ቀርቧል፡፡ 👉 በማንኛውም ጊዜና ቦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኙታል፡፡ አፍሮሪድ – የኪስዎ ቤተ-መጽሐፍት! 🔗 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://afroreadapp.com/ #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
34👍 15🙏 7👌 3
照片不可用在 Telegram 中显示
✨🏆 የሳይበር ደኅንነት ወርን በሚያሸልም ጥያቄና መልስ! 4ኛ ዙር ጥያቄ ❓ ከኢትዮ ቴሌኮም ነኝ የሚል አጠራጣሪ ሊንክ በጽሑፍ መልዕክት ወይም በኢሜል ከደረሰዎት ምን ማድረግ አለብዎት? ✍️ መልስዎን በፌስቡክ https://www.facebook.com/telebirr ወይም ትዊተር http://twitter.com/telebirr አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! #CyberSecurityContest #CyberSecurityMonth #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 25 13🤩 4
照片不可用在 Telegram 中显示
🌟📚 መልካም ዜና ለአንባቢያን፤ የንባብ ዓለምን በአዲስ መልክ ይቃኙ!  አፍሮሪድ (AfroRead) የንባብ ዓለምን በእጅዎ ሊያደርግልዎ የሚወዷቸውን መጽሐፎች እንደምርጫዎ በኦዲዮ እና በኢ-ቡክ ይዞ ቀርቧል፡፡ 👉 በማንኛውም ጊዜና ቦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኙታል፡፡ አፍሮሪድ – የኪስዎ ቤተ-መጽሐፍት! 🔗 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://afroreadapp.com/ #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ  የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ!! ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ! የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
29👌 5👍 2🤩 2🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🌟✨ ቴሌብር ሐዋላ ከዕለታዊ ምንዛሬ ላይ 9% ስጦታ ጨምሮ ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ያስረክባል!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን 💳 VISA                 💵 Dahabshiil 💸 Western Union    🔄 Thunes 🌍 Onafriq        📲 Taptap Send  🏦 CAC International Bank 👉 ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በ #ቴሌብር ሲቀበሉ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 🔗 #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉  https://onelink.to/telebirr-remit #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
39👍 17👌 6🔥 4😁 4👏 2😢 1🙏 1
#BackToCampus ካምፔይን በጅማ ዩኒቨርስቲ በድምቀት አካሂደናል!! የዘንድሮውን የመጀመሪያ መዳረሻችንን ጅማ ዩኒቨርስቲ በማድረግ በተለያዩ ዝግጅቶች ከተማሪዎች ጋር አዝናኝ የአብሮነት ጊዜ አሳልፈናል፡፡ አብራችሁን ለነበራችሁ የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን! ❓ቀጣይ የት እንምጣ ✍️ ጻፉልን #ConnectExperienceBelong #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
38👍 13👌 7😁 2🙏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 26 22🙏 7
照片不可用在 Telegram 中显示
መልካም የእረፍት ቀን! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 39 19👌 7💯 1
የልጆችን አካላዊና አእምሯዊ ብቃት በሚያዳብሩ ልዩ ጨዋታዎች  “ኑ ጭቃ እናቡካ፤ ከቴሌብር ጋር” አንድ ቀለም ፌስቲቫል በድምቀት ተካሄዷል።  የልጆቻችንን ደስታን እየተመለከትን ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈናል! ልጆቻችሁን ይዛችሁ በመገኘት ያደመቃችሁ ወላጆችን አመስግነናል 🙏 የዓመት ሰው ይበለን! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
64👍 15🙏 3😁 1👌 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በኪዶፒያ (Kidopia) ለልጅዎ አስተማሪ እና አስደሳች ጊዜ ይስጡ!! ከ100 በላይ እንደ ሚኪማውስ (Mickey Mouse)፣ ስመርፍስ (Smurfs)፣ ስኩፒዶ (Scoopy-Doo)፣ ስፖንጅ ባብ (SpongeBob)፣ ባግስ ባኒ (Bugs Bunny) እና ሌሎች ታዋቂ ባህሪያት ያካተቱ አስተማሪ እና አዝናኝ ጌሞችን ይዞ ቀርቧል፡፡ ✅ ለመመዝገብ ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B፣ ለወርኃዊ C ብለው ወደ 8117 ይላኩ! 👉 3 ቀን በነጻ፤ ከወደዱት ለዕለታዊ 3 ብር፣ ለሳምንታዊ 15 ብር፣ ለወርኃዊ 75 ብር ብቻ ይከፍላሉ! 🛑 ለማቋረጥ ሲፈልጉ Stop A፣ Stop B፣ Stop C ብለው 8117 ይላኩ፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
31👍 21
照片不可用在 Telegram 中显示
በቴሌብር ሃዋላ ገንዘብ ስናስልክ ከዋናው በተጨማሪ 9% ጭማሪ የእኛ ነው! ከአሜሪካ የተላከልንን ገንዘብ በቴሌብር ሃዋላ ስንቀበል ደግሞ ከ9% በተጨማሪ ሌሎችም የእድል ጨዋታዎች ይኖሩናል!  አሁኑኑ ገንዘብ እያስላክን ከጭማሪውም ከእድሉም እንጠቀም!  በሃዋላ ስንቀበል እንዲህ ነን! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
显示全部...
28👍 5🙏 4
🎉🎉 24ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!! ✅ አሁንም የኢትዮ ቴሌኮምን https://x.com/ethiotelecom እና ቴሌብር የትዊተር ገጾች https://x.com/telebirr በመከተል መልእክቶችን ላይክ፣ ኮሜንት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ! 📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልእክት (DM) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
显示全部...
👍 42 27😢 3🔥 1🤩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ቅዳሜ ሚሊኒየም አዳራሻ በተደገሰው የፓስታ ፌስት ድግስ የጣሊያን ምግቦችን እያጣጣምን ከቤተሰብ፣ ከወዳጅ ጋር ዘና ለማለት አሁኑኑ ትኬታችንን ከቴሌብር እንሸምት! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
显示全部...
29👍 9🤩 1
የፋይናንስ_ዕውቀት_ሳምንት_ጥያቄና_መልስ_አሸናፊዎች.pdf5.13 KB
👍 28 5😢 5👏 1