"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
Open in Telegram
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
Show more2025 year in numbers

71 522
Subscribers
+2524 hours
+1637 days
+36730 days
Posts Archive
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/280
🔆 የነቢዩ ﷺ ውዴታ ማረጋገጫ
እሁድ 19/ 3/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/ASbW9I
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐https://telegram.me/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
👍 14
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/242
🔸تفسير سورة الأحقاف
🔮 የሱረቱል አሕቃፍ ተፍሲር
ቁ/4 (ከ21-28 )
የዕለተ ጁሙዓ 17/3/1446 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/siM8
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegram.me/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
👍 1
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/263
ረቡዕ 15/ 3/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://urlz.fr/sfP1
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
▪️1/እናቴ የሀሙስ ቡና ታፈላለች ተይ ይሄ ነገር አይቻልም ብዬ ብነግራትም ልትሰማኝ ፈቃደኛ አይደለችም አላህ መሀሪነው እንደሰው አይደለም ትለኛለች ሁሌም ሀሙስ ማታ ታፈላለች ያፈላቺው ቡና መጠጣት እንዴት ይታያል ቡናው ከመቅዳትዋ በፊት በጣም ቡዙ ዱዓ ታደርጋለች አላህ ከዚህ ነገር እንዲያርቃት ዱዓ አድርጉላት እናቴንም ምከሩልኝ
▪️2/የማይሰግድ ሰዉ ኒካህ ማስተሳሰር አይችልም ሲባል ሰምቸ ነበር ግን በገጠሩ አብዘሀኛዉ ሰዉ አይሰግዱም እናም የዚና ልጂ ሊሆኑ ነዉ? የተወለዱት ልጆችስ?
▪️️3/ የረመዳን ቀዳ ነበረብኝ ከዛ ሸዋል ስድስቱ ቀን ካለፈ ቡሀላ ቀዳዬን ነይቼ ፆምኩኝ ከዛ ባለቤቴ በጣም አስገድዶ ፆሜን አስጠፋኝ ወላሂ ግን እኔ እምቢ ብዬዉ አስገድዶኝ ነዉ ማለቴ ግንኙነት አደረግን ማለቴ ነዉ እና ምን ላድርግ በቀኑ አጥፍቼ የማግስቱን ፆምኩኝ ከፋራስ አለብኝ ወይ?
▪️4/ከአሳሪዎቼ ጋር ወደ ሌላ ቦታ ተሳፍራን ነበር ሰላት አሳጥራሽ ስጋጂ አሉኝ ዙሁርን ከአስር መግሪብን ከኢሻ አጣምራሽ ስጋጂ አሉኝ መጃመሪያ አካባቢ እሺ ብዬ እሰግድ ነበር ግን ሲቆይ ተውኩት እኔ በሰአቱ መስጋድ ጀመርኩ እቤት ውስጥ ቁጭ ብዬ ሰአት እስኪያልፍ ከምጣብቅ ብሰግድስ ብዬ ነባር አሳሪዎች ግን ተቆጡኝ ዋንጃላኛ እሆነላውን? እኔ ያለሁት ሰው ሀገር ነው ወደ ሀጋር እስክመለስ ሰላትን ማሳጣር ይጣባቅብኝልን ?ጃዛኩም አላህ ኻይር
▪️5/በኦንላይን ወርቅ መግዛት እንደት ይታያል ሴትዮየ ሀራም ነዉ ብላኝ ነዉ ሌላዉ ድስካዉን አወርደዉ በዛስአት የገዛ ሰዉ በጣ ጊፍት ይደርሰዋል ይህስ እንደት ይታያል?
▪️6 /በህፃንነታቸው የሞቱ ልጆች ሁሉም የጀነት ናቸው? ማለት ምንም ወንጀል ሳይሰሩ ወደ አኼራ ስለሄዱ የካፊር ልጅ ቢሆኑስ?
▪️7/ባለቤቴ አርፍዶ ተኝቶ ለሱቢህ ሰላት አይነሳም ባነሳዉም አይነሳም ሁሌ መጨቃጨቅ ሰለቸኝ ዝም ልበለዉ ባላነሳዉ ወጀል ይሆንብኛል ያዉ አይነሳም በማለት ዝም እለዋለዉ ሁሌም ማሳት አለብኝ ወይ ?
▪️8/ ልጅ ሲወለድ የሚደረግለት ስነስርአት በሱናው መሰረት ምን ይመስላል? አዛን ማድረጉ በቀኝ ጆሮ ኢቃም በግራ የሚባለው ሱናውን መሰረት ያደረገ ነው ወይ ሌላም ተጨማሪ አደቦች ካሉ ያስረዱን ጀዛኩሙላህ በተጨማሪም የ አቂቃ አደራረግ ላይ ማብራሪያ ቢሰጡን የእርዱን ሁኔታ ስጋው ምንድነው መደረግ ያለበት ያለነው በምእራቡ አለም ነው አሳርደን ሰርተን መስጂድ ወስደን ሰው እንብላ ወይ አገር ልክን እንዴታረድ እናድርግ ጀዛኩሙላህ ኽይር
▪️9/ወንድሜ ሙቶብኛል የሞተውም ጎረቤት ሊረዳ በሄደበት ነበር በሀርዛፍ ሢቆረጥ እኛጋ በጭረት ይሥቡታል እና ወንድሜ ከ8ሠው መሀላ እሡን በሀርዛፉ ወደቀበት እናም ሂወቱ ብዙም ሣይቆይ አለፈ እና በአገር ሽማግሌ እርዳን ያሉት ሰዎች ካሣ ለኔ ቤተሠቦች ይገባቸዋል ብለው ፈረዱ እኔም በሰአቱ የአላህ ቀደር ነው እና ካሣ አትቀበሉ ብላቸውም ሊሠሙኝ አልቻሉም እናም ብሩን ተቀብለው አጠፉት ይህ በሸሪዓ እንዴት ይታያል ወንድሜ የሞተው ሥለቀደረበት ነው አልገፉትም ምንም አላደረጉትም እና ካሣ መክፈል ነበረባቸው ወይሥ የማይከፈልም ከሆነ ምን ላድርግ ቤተሠቦቸ መልሡ ብላቸውም እምቢ ብለው ነው ብሩን ያጠፉት እና እኔ የማይከፈል ከሆነ ለቤተሠቦቸ ሣልናገር ብራቸውን መመለሥ እችላለሁ?
▪️10/ጫት ለሚቅሙ ዘመዶቼ ወይም የባሌ ዘመዶች ወደኔ ቤት ጫት ይዘው ቢመጡ እና ለነሱ ቡና ወይም ሻሂ ባፈላላቸው እና ባሌ ቢያሰተናግዳቸው እኔ ለነሱ በማፍላቴ ተጠያቂ እሆናለሁን ? እሱስ ለነሱ ስላሰተናገዳቸው ተጠያቂ ያደርገዋልን? ወይስ በጭራሽ ለነሱ ማፍላትም ማሰተናገደም አይፈቀድም ስለተወዛከብኩነው በሰፊው እንዲያብራሩልኝ ምክንያቱም አንዳንድ ሰዎች አንቺ ከነሱጋ ተቀምጠሽ እስከላስተናገድሻቸው ድረስ ለነሱ ሻሂ ወይም ቡና ማፍላትሽ ችግር የለውም ስላሉኝ ነው ይሄንን ለመጠየቅ የቻልኩት ጀዛኩምአላህ ኸይር
~~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegram.me/ahmedadem
~
🌐https://t.me/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/279
🔆 የነቢዩን ﷺ ሱን'ና በጥርስህ
ነክሰህ ያዝ!
እሁድ 12/ 3/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/sbRS
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐https://telegram.me/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/241
🔸تفسير سورة الأحقاف
🔮 የሱረቱል አሕቃፍ ተፍሲር
ቁ/3 (ከ15-20 )
የዕለተ ጁሙዓ 10/3/1446 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/s9GP
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegram.me/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/262
ረቡዕ 8/ 3/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://urlz.fr/s7v4
~~~~~
▪️1/እህቶቼ ጋር በጋራ ለትርፍ ብለን ቤትገዝተን ነበር ሁለት አመት ሊሞላው ሁለት ወር ሲቀረው ተሼጠ ዘካ የሚዎጣለት የተገዛበትነው ወይሥ ትርፎም ይዎጣለታል ?ትርፎ 309ሽነው ዘካ ከለውስ ዘካውን በጋራ አውጥተን ነው የምንካፈለው?ቢያብራሩልን
▪️2/እኔ ገና የቁርአን ተማሪ ነኝ ጓደኛየ የኪታብ ተማሪ ናት እኔ፡አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ስል አይባልም ምስጋና የተገባው ነው እንጅ ይገባው ካልሽ ሰጠሽው ማለት ነው አለች ትክክል ነው ያብራሩልኝ
▪️3/የሞተው ወንድሜ በህልሜ መጥቾ አየሁት እና እንደት ነው?በዛውም ጠቅለል አድርገው ስለ ህልም ቢያብራሩልኝ እፈልጋለሁ
▪️4/እህቴ ከውጪ ሀገር አካውንትህን ስጠኝ ብር ላስገባ ነው ብላ አስገባች ከዛም በ2ኛው ወይም በ3ኛ ቀን በተመሳሳይ አካውንት እህቴ ባስገባችበት ሌላ ብር ገባ የ3ወይም የ4መቶ ብር ብልጫ አለው አንድ ቀን ቆይቼ እህቴን ስጠይቃት አላስገባሁም አለችኝ፣10 ቀን ቆይቼ ሰዎችን መጠየቅ ጀመርኩ ግን መልስ አላገኘሁም በጣም ከበደኝ የገባበትን አካውት ደውየ ሁለቴ ስጠይቅ፣አላስገባንም አለለ ሰውየው ሳያውቅ ልመልስ ብል አይሆንም ከዚያም ባንክ ሄጄ ጠየኩ የላከውን ስልክ ጠይቋችው አይቻልም አሉኝ አንድ ወር ሞላው አባቴን ነገርኩት እሱም ለሚስኪን ብንሰጥ እንኳ ባለቤቱ ከመጣ ምን እናደርጋለን አለኝ?ብሩ በዛ ያለ ነው (37400) ነው ወር አለፈው ምን ላድረገው? በጣም ከብዶኛል
▪️5/ጓደኛዬ ከኢትዮጵያ ስትመጣ በደላላ ነበር እና ያቺ ደላላ ስትቆይባት እኔ አልሄድም ብላ እንደገና እራሷ ከምትሰራበት ቢሮ ሌላ ሰው አገኘችና ከዛ ቢሮው ደግሞ አይከፈልም አላት እዚም ሳውዲም ደውላ ስትጠይቅ አይከፈልም አላት እና ያቺ የመጀመሪያ ደላላዋ መጀመርያ አፋ ብዬሻለሁ ብላት ነበር አሁን እስከ የዉመል ቂያማ አፉ አላልኩሽም አለቻት እሷ የሻይ አምስት ሺ እሰጥሻለሁ ስትላት እሷ ግን አስር ሺ አለች ባትከፍል ሀራም ይሆንባታል?
▪️7/ቁርአን በግራ እጅ ይዞ መቅራት እንዴት ይታያል?ቁርአን ሲቀመጥ ፋቲሀ ባለበት በኩል ማስቀመጥ አይቻልም ይላሉ ይህስ እንዴት ይታያል ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
▪️8/እኔ የምኖረው በስደት ነው እና ከሆነ ልጅጋ እናወራ ነበር ከዛ ተገናኝን አብረን አድረን በማግስቱ ኒካህ ታሰረ እኔ በሳአቱ ምንም አላውቅም ነበር አድስ ሰለምቴ ነኝ እሱም ብዙም አያውቅም ስለድኑ እና ኒካህ አለን? ወይስ የለንም? አሁን ባለመግባባት ምክኔት አናወራም እሱም ሌላ አግብቶ እየኖረ ነው እኔን እና ኒካህ የለንም ስለው እሱ አልፈታሁሽም ይለኝል ብታብራሩልኝ ብየ ነው ባረክ አላሁፊኩም
▪️9/ወንድሜ መኪና እየነዳ ባለማወቅ ውሻ ገጭቶ ገደለ ለውሻዉ ባለቤት መክፈል ፈልጎ ግን በሸሪያው ገዝቶ መቀየር ይቻላል ወይ?
▪️10/ እኔ ሴት ነኝ ከባለቤቴ ተራርቀን ነዉ እምንኖረዉ በስልክ ስናወራ ስሜት ቀስቃሽ ነገር ባይሆንም እንኳን ፈሳሽ ይፈሰኘል ከለሩ ዉሀ ይመስላል ብዙም ቀጭን አይደለም ይነጅሰል ወይ?
▪️11/አባቴ በጣም ሀይለኛ ሰው ነው እናታችን በልጅነታችን ነው የሞተችው ከማንም ጋር ሳያገናኝ አሳደገን የእናታችንን ቤተሰብም አናውቃቸው እኔም በጣም ያሰቃየኝ ስለነበር ወጥቼ ከሱ ቤተሰቦች ጋር ብሆንም ሁሉንም አስጠነቀቃቸው እኔን እንዲያስወጡኝ ስለሚፈሩት ወጥቼ መስራት ጀመርኩ ይሄኔም ትዳር መጥቶልኝ ሲጠየቅ እምቢ አለ ብሸምግልናም እምቢ አለ ወንድሙም ሲጠየቅ ኒካህ እንዲያዳስረኝ እሱን ፈርቶ እምቢ አለ ኦሮሚያ ሸሪኣ ፍርድ ቤትም አልፈቀዱልን እናም አዲስአበባ ሄደን አባትም አጎትም የለኝም ብየ ዋሽቼ ኒካህ ታሰረልኝ ከዚያ በፊትም አብረን እንኖር ነበር ባብዛኛው ይህ ኒካህ እንዴት ይታያል?እኔ የዲን እውቀት አልነበረኝም ኒካሁ መታደስ አለበት አሉኝ ያብራሩልኝ ፣በተያያዘም አረገዝኩ ባለቤቴም ስራ ስላልነበረው አስወርጂ ብሎ አስገደደኝ ምንም ምርጫ ስለሌለኝ የ3ወር አስወረድኩ ለዚህስ ከፋራው ምንድን ነው? ከዛ በኃላ ግን አረገዝኩ አሁንም።አስወርጅ ሲለኝ እምቢ ብየ ወልድኩና ወደ ዱባይ ሄድኩ ልጄስ የሀላል ልጅ ነው? ሁሉንም ያብራርሩልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
~~~~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegram.me/ahmedadem
~
🌐https://t.me/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
መውደድ ዒባዳህ ነው ❗
🔸ዲናችን ላይ አንድ ነገር "መልካምና ጥሩ" የሚባለው ቁርኣንና ሐዲሥ እንዲሁም የመጀመሪያው የኢስላም ትውልድ መልካም ነው ያለው ነገር ብቻ ነው።
በቁርኣንም ይሁን በሐዲሥ "መውሊድ አክብሩ" የሚል ትዕዛዝ አልተላለፈም፣ ሰሓባዎችም ይሁን ተከታዮቻቸው መውሊድን *አላከበሩም* ፣
አራቱም የዲን/የፊቅህ መሪዎች (እነ ኢማም አሽሻፊዒይ)ም ይሁን ስድስቱ የሐዲሥ ኪታቦች ጸሃፊዎች (እነ ቡኻሪይና ሙስሊም) መውሊድ ይከበር ብለው ያስተላለፉትና የተናገሩት ምንም ነገር የለም።ሰፊና ወይም ሚንሃጅ ላይ (ባቡል- ወይም ኪታቡል-መውሊድ የሚል ርእስ አለ እንዴ? ¡ )
🔹ይልቅ መውሊድ የተጀመረው ምርጡ እና የመጀመሪያው የኢስላም ትውልድ ካለፈ በኋላ አራተኛው ክፍለ-ዘመን ላይ ነው።መሰራጨት የጀመረውና በስፋት የታወቀውም ሰባተኛው ክፍለ-ዘመን ላይ ሲሆን ያሰራጩትና ያስፋፉት ሰሜን ዒራቅ አካባቢ የሚገኙ ክርስቲያኖች የዒሳን ልደት ሲያከብሩ ያዩ "ፋጢሚዩን" የሚባሉ ዲንን ለግል ዓላማቸው ይጠቀሙ የነበሩ፣ አንዴ እንኳ ሐጅ አድርገው መዲናንም ዘይረው የማያውቁ ከዲን የራቁ ባለስልጣኖችና ፖለቲከኞች ናቸው!። ይህም የታሪክ መጽሐፍት ላይ በሰፊው የተዳሰሰ ጉዳይ ነው!።
ስለዚህም መውሊድ የነቢዩ ﷺ ውዴታ መገለጫ ነው ብሎ ማመን ትልቅ ስህተት ነው።የነቢዩ.ﷺ ውዴታ ዒባደህ ከመሆኑ አንጻር ነቢን ﷺበዚህ መልኩ መውደድ ይቻላል ብሎ መናገርና ማመን ዲኑ ላይ ህግ ማውጣት ነው፤
🔸ኢስላም ላይ ደግሞ ያለ ግልጽ ማስረጃ ህግ ማውጣት አይቻልም።
ሲጀምርም ከእንደዚህ ዓይነት ነገሮች አንጻር ዲኑ ምሉእ ነው። እኛ ዲኑን መከተልና የተደነገጉ ነገሮችን መተግበር እንጂ አዲስ ህግ የማውጣት መብት የለንም።
ስለዚህ መውሊድ ሱንናህ እና ትክክለኛ የነቢዩ ﷺ ውዴታ መግለጫ ሊሆን አይችልም።
🔹"ደጋግ ቀደምቶች በሄዱበት ብቻ እንሂድ፣ ለነሱ የበቃቸው ለኛም ይብቃን፣ ከቆሙበት እንቁም፣ ባልዋሉበት አንዋል፣ ያላሉትን አንበል፣ እውነት የነቢዩﷺ ወዳጆች ከሆነን ልክ ሰሓባዎች ይወዷቸው በነበረው መልኩ እንውደዳቸው!፤ መቼም ከሰሓባዎች በላይ እኛ እርሳቸውን አንወድም! ታዲያ ሰሓባዎች ያላደረጉትን ነገር ለምን እናደርጋለን?!...?
ከነሱ የበለጠ እናውቃለን? ወይስ የኛና የነሱ መንገድ ይለያያል?!
🔅("አደራችሁን የእኔን መንገድ/ሱንናህ ተከተሉ፣ አላህ የመራቸው የቅን ተተኪዎቼንም መንገድ ተከተሉ... አዳዲስ መጤ ነገሮችን ተጠንቀቁ...")
ይህ የነቢያችንﷺምክር ነው።
ከልቡ እሳቸውን የሚወድ ምክራቸውን ይተገብራል፤ ሰሓባዎቻቸውን ይከተላል።
✍🏻ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም@ዛዱል መዓድ
12/3/1442ዓ.ሂ
-------------//--------------
🌐https://telegram.me/ahmedadem
~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
