Soccer Ethiopia
Open in Telegram
The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: ads@soccerethiopia.net
Show more2025 year in numbers

82 663
Subscribers
-2524 hours
-1407 days
+17430 days
Posts Archive
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ተስተካካይ የ 4:00 ሰዓት ጨዋታ
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል !
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 ሲዳማ ቡና
06' እሙሽ ዳንኤል
18' ንግሥት በቀለ
24' መሳይ ተመስገን
❤ 6👎 3
Repost from TgId: 1614230721
00:28
Video unavailableShow in Telegram
👌 አትልፉ ፤ የጎፈሬ ቲሸርት መቼም አይቀደድም! 👌
❤️ ጎፈሬ ❤️
@goferesportswear
12.83 MB
❤ 12😁 3
የ11ኛ ሳምንት መዝጊያ የነበረው እና በፈጣን ሽግግሮች የታጀበው የኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ፍልሚያ 1-1 ተጠናቋል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104391/
❤ 4
በ11ኛ ሳምንት የአዲስ አበባ የመጨረሻ ጨዋታ መቻል አዳማ ከተማን 3ለ1 በመርታት ወደ ድል ተመልሷል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104387/
❤ 9🫡 3
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል !
ኢትዮጵያ መድን 1 - 1 ሲዳማ ቡና
18' ረመዳን የሱፍ 29' ብርሀኑ በቀለ
👎 6❤ 4👍 3
80'
አዳማ ከተማ 0 - 2 መቻል
21' መሐመድ አበራ
45+3 በረከት ደስታ
63' መሐመድ አበራ
❤ 6🙏 1
