en
Feedback
Yenesport

Yenesport

Open in Telegram

The Right place for sport news

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
10 915
Subscribers
-824 hours
-357 days
-12730 days
Posts Archive
ግብፆች በ ማርሙሽ እና በሳላህ በኩል ጫና ለመፍጠር ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ
Show all...
ቸርነት መሐል ሜዳ አካባቢ ጥፋት ሰራ
Show all...
ኦኦ ግብፆች ያገኙትን እድል አልተጠቀሙበትም በረኛው አቡበከር ኑራ መልሶበታል
Show all...
18' ኢትዮጵያ 0 - 0 ግብፅ
Show all...
ግብፆች ወደ ጎል ሞክረው ነበር ወጣባቸው
Show all...
ኦኦ ከባድ ሙከራ በግብፅ በኩል
Show all...
ቅጣት ምት ለግብፅ
Show all...
12' ኢትዮጵያ 0 - 0 ግብፅ
Show all...
የማዕዘን ምት ለኢትዮጵያ
Show all...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኳስ ተቆጣጥሮ እየተጫወተ ይገኛል
Show all...
6' ኢትዮጵያ 0 - 0 ግብፅ
Show all...
ኦኦ ቆንጆ ሙከራ በኢትዮጵያ በኩል
Show all...
የእጅ ውርወራ ለኢትዮጵያ
Show all...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኳስ ተቆጣጥሮ ለመጫወት ጥረት እያደረገ ይገኛል
Show all...
1' ኢትዮጵያ 0 - 0 ግብፅ
Show all...
ተጀመረ
Show all...
የሁለቱም ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ወደ ሜዳ ገብተዋል
Show all...
የኔ ስፓርት የኢትዮጵያ እና የግብፅን ጨዋታ በቀጥታ ከ 6:00 ጀምሮ ያስመለክታችኋል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የግብፅ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ
Show all...
2