HaTrick sport 🇪🇹
Open in Telegram
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com
Show more2025 year in numbers

12 261
Subscribers
-524 hours
-327 days
-17230 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት
ሀዋሳ ከተማ 1-1 መቻል
68' ጌታነህ ከበደ | 38' ኮሊን ኮፊ (ፍ)
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
4 ደቂቃ ተጨምሯል!!
90' | ሀዋሳ ከተማ 1-1 መቻል
68' ጌታነህ ከበደ | 38' ኮሊን ኮፊ (ፍ)
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
79' | ሀዋሳ ከተማ 1-1 መቻል
68' ጌታነህ ከበደ | 38' ኮሊን ኮፊ (ፍ)
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላለፍ
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ነገሌ አርሲ
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/hjFdz
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል
46' | ሀዋሳ ከተማ 0-1 መቻል
38' ኮሊን ኮፊ (ፍ)
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤ 1
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
ሀዋሳ ከተማ 0-1 መቻል
38' ኮሊን ኮፊ (ፍ)
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
30' | ሀዋሳ ከተማ 0-0 መቻል
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል !
ሀዋሳ ከተማ 0-0 መቻል
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላለፍ
ሀዋሳ ከተማ ከ መቻል
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤ 4
Photo unavailableShow in Telegram
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የጨዋታ መርሀ ግብር !
ጨዋታዎቹ ስንት ለስንት ይጠናቀቃሉ ግምቶን ያስቀምጡ ?
Photo unavailableShow in Telegram
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የጨዋታ መርሀ ግብር !
ጨዋታዎቹ ስንት ለስንት ይጠናቀቃሉ ግምቶን ያስቀምጡ ?
የ12 አመቱ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ለእንግሊዙ የቻምፒየን ሺፕ ክለብ ሚል ወል ሲቲ በይፋ ፈረመ
ነዋሪነቱን በእንግሊዝ በማድረግ በእግር ኳስ ጋዜጠኝነት እንዲሁም በለንደን ከተማ ታዳጊ ወጣቶችን በእግር ኳሱ በማሰልጠን የሚታወቀው የሠለሞን ኩማ የአስራ ሁለት አመት ልጁ ከክሪስታል ፓላስ ጋር በቅንጅት ምልመላን በሚሰራው እና ከፕሪምየር ሊጉ ቀጥሎ ባለው ቻምፒየን ሺፕ ላይ የሚካፈለው ሚል ወል ሲቲ ክለብ የግራ መስመር ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ተጫዋች ኪሩቤል ሠለሞንን አስፈርሟል።
በሀዋሳ የተወለደው እንዲሁም ለኢትዮጵያ እግር ኳስ የሚጨነቀው ወላጅ አባቱ ሠለሞን ከረጅም አመታት ልፋቱ በኋላ ልጁን በታላቋ እንግሊዝ ልንመለከተው ነው። በጋዜጠኝነት ብሎም በአሰልጣኝነት የሚታወቀው የልብ ወዳጄ እና ጓደኛዬ ሠለሞን የኢትዮጵያ ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን በዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በመሆን ጭምርም ያገለግላል።
መረጃ 👉 ቴዎድሮስ ታከለ
❤ 14
Photo unavailableShow in Telegram
❤️❤️#ለቡድን_እና_ለቤተሰብ የሚሆኑ ሙሉ ቱታዎችን በጥራት፤ከኦሜጋ ጋርመንት!!❤️❤️
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆
#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች
"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"
አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment
❤️❤️#ለቡድን_እና_ለቤተሰብ የሚሆኑ ሙሉ ቱታዎችን በጥራት፤ከኦሜጋ ጋርመንት!!❤️❤️
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆
"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"
አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት
ሸገር ከተማ 3-1 ባህር ዳር ከተማ
42' ያሬድ መኮንን |34' ሔኖክ ይበልጣል
65' 73' አንተነህ ተፈራ
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Photo unavailableShow in Telegram
82' | ሸገር ከተማ 3-1 ባህር ዳር ከተማ
42' ያሬድ መኮንን |34' ሔኖክ ይበልጣል
65' 73' አንተነህ ተፈራ
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/a0mwW
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
