en
Feedback
Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

Open in Telegram

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
240 941
Subscribers
-19024 hours
-9407 days
-3 36030 days
Posts Archive
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Show all...
ይቀላቀሉ ✅
ተማሪ ነህ/ሽ?
Show all...
አው😳
አይ💀
👉 Online ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ join 💴 የተለያዩ የWebsite ስራዎችን ከፈለጋችሁ 💰
Show all...
👎 1
JOIN✅
Photo unavailableShow in Telegram
🔔M-PESA x EthioTele ✔️M-PESA Ethiopia ከ Ethio Telecom ጋር አለመስማማት ውጥ ገብተዋል። ይህ ነገር የተፈጠረው M-PESA Ethiopia M-PESA ለሁሉም የሚል መተግበርያ ከ 5 ቀናት በፊት ለደንበኞቹ አስተዋውቆ ነበር ነገር ግን ይሄ መተግበርያ ከተለቀቅ ከ 3 ቀናት በኋላ በ Ethio Telecom mobile Network እንዳይሰራ አድርገውታል።ይሄ ጉዳይ ሲፈጠር Ethio Telecom ለ M-PESA Ethiopia ሆነ አገልግሎቱን እየተጠቀሙ ላሉ ተጠቃሚዎች ምንም አይነት ማሳሰብያ ወይንም ጥንቃቄ መልዕክት ባለማሳወቁ አብዛኛው ተጠቃሚዎች አገልግሎት እንደተቋረጠባቸው M-PESA አሳውቋል።ይሄ ችግር በ Ethio Telecom SIM Card መተግበርያውን Register አድርገው ይጠቀሙ የነበሩ ደንበኞችን ይበልጥ Affect አድርጓል አንድ አንዱ ቀጥታ ከ Account Sign out እስደርጓል ገንዘብ አስገብትው የነበሩ ደንበኞችም አሁን ላይ ማንቀሳቀስ እንዳልቻሉ M-PESA Ethiopia ባወጡት መግለጫ አሳውቀዋል። ✔️ይሄ መተግበርያ ኢትዮጵያ ውስጥ ፍቃድ ባለው በየትኛውም Network አቅራቢ እንዲሰራ ታስቦ ነበር የተለቀቀው።
Show all...
20😭 5
Photo unavailableShow in Telegram
Jupiter ጨረቃ የሆነችው ዩሮፓ በበረዷማ ገጽዋ ስር ሰፊ ጨዋማ ውቅያኖስ አላት። ይህ ውቅያኖስ ምናልባትም ከመላው የምድር ውቅያኖሶች 🌊 ሁሉ ሊበልጥ ይችላል። ባለፈው አመት የተወነጨፈው 🚀 እና በ 2030 የሚደርሰው የናሳው Europa Clipper መንኩራኩር፣ ከዩሮፓ በላይ 25 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በመብረር፣ የሕይወት ምልክቶች መኖራቸውን በራዳር እና በካሜራዎች አማካኝነት ይፈልጋል። ሳይንቲስቶች ይህ በ Solar System ☀️ ውስጥ ከምድር ውጪ ሌላ ህይወት ያለው ነገር ለማግኘት ያለን ትልቁ ዕድል እንደሆነ ያምናሉ። Watch here 👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMDJdTy2N/ 🤖 @Ethio_Techs 🤖
Show all...
🔥 12 5👏 1🙈 1
Photo unavailableShow in Telegram
Switzerland 🇨🇭 በሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በተደረገው የኪነ ጥበብ ሙከራ፣ ሰዎች ወደ ንስሐ መቀበያ እንዲገቡና በኢየሱስ ክርስቶስ አምሳል ለተሰራው AI እንዲናዘዙ ተጋብዘው ነበር ይህም AI ከመጽሐፍ ቅዱስና Train ከተደረገበት DATA የተወሰዱ መልሶችን በማንኛውም ቋንቋ በስክሪን ላይ ያቀርብ ነበር። በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ከ1,000 በላይ ሰዎች የተሳተፉ ሲሆን፣ አንዳንዶች ሰላም እንደተሰማቸው ሲናገሩ ሌሎች ደግሞ AIዩ እውነተኛ ስሜት ወይም ነፍስ እንደጎደለው ተናግሯል፡፡ Watch Here 👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMD1vXprT/ 🤖@Ethio_Techs 🤖
Show all...
😡 42😁 14👎 10 5
👉 Online ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ join 💴 የተለያዩ የWebsite ስራዎችን ከፈለጋችሁ 💰
Show all...
JOIN✅
Photo unavailableShow in Telegram
የሚያማምሩ ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
Show all...
JOIN 🥶
ተማሪ ነህ/ሽ?
Show all...
አው😳
አይ💀
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል ከ አስቶኒቪላ የሚያደርጉትን ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታ በነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ!
Show all...
1
❗️LIVE❗️
👉 Online ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ join 💴 የተለያዩ የWebsite ስራዎችን ከፈለጋችሁ 💰
Show all...
JOIN✅
Photo unavailableShow in Telegram
🍀ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ስለ Exit Exam እና Special Diploma, Remedial Entrance Exam‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር ያለውን Link ይጫኑ👇👇
Show all...
📮 መሉ መግለጫውን ለማንበብ
📮 For remedial
❗️ሙሉ መረጃ ለማግኘት❗️
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Show all...
ይቀላቀሉ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
Show all...
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
ተማሪ ነህ/ሽ?
Show all...
አው😳
አይ💀