en
Feedback
🇪🇹ኢትዮ University

🇪🇹ኢትዮ University

Open in Telegram

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
155 471
Subscribers
-5824 hours
-3317 days
-27130 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
#DillaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ➫ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ አዳያኣ ግቢ፣ ➫ በማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ ሀሴደላ ግቢ። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
45👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
#WolaitaSodoUniversity ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ወደ ተቋሙ ለተመደቡ ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል። የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም እና በቦዲቲ ካምፓስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ጥር 01/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ➫ ስማችሁ ከ A-B የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ቦዲቲ ካምፓስ፣ ቦዲቲ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ C-R የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዋናው ግቢ፣ ወላይታ ሶዶ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ S-Z የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ፣ ታርጫ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ A-B የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቦዲቲ ካምፓስ፣ ቦዲቲ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ C-S የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዋናው ግቢ፣ ወላይታ ሶዶ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ T-Z የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ፣ ታርጫ ከተማ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 2 ኮፒ፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና 2 ኮፒ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ➫ ብርድ ልብስ፣አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
Show all...
45🤔 6😭 5👍 3🥰 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ArsiUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ 4 ፎቶግራፍ፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
54👎 4🙏 3🥰 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
#WachemoUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 15 እና 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ➫ ስማችሁ ከ A-H የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዋናው ግቢ፣ ሆሳዕና ከተማ ➫ ስማችሁ ከ I-Z የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዱራሜ ካምፓስ ፣ ዱራሜ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ A-L የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዋናው ግቢ፣ ሆሳዕና ከተማ ➫ ስማችሁ ከ M-Z የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዱራሜ ካምፓስ ፣ ዱራሜ ከተማ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ 8 ፎቶግራፍ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
Show all...
41🤔 3👎 2
Show all...
8🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
#BongaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ 6 ፎቶግራፍ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡
Show all...
47
Photo unavailableShow in Telegram
#ጥቆማ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ በኤክስቴንሽን እና በክረምት የትምህርት ፕሮግራሞች በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በሦስተኛ ዲግሪ በመደበኛ መርሐግብር የትምህርት ፕሮግራሞች ትምህርት ይሰጣል፡፡ በሁለተኛ ዲግሪ የሚሰጡ ፕሮግራሞች፦ ➫ Public Policy and Leadership ➫ Political Economy ➫ Project Management ➫ Peace and Development ➫ Law and Economics ➫ Urban Leadership በሦስተኛ ዲግሪ የሚሰጡ ፕሮግራሞች፦ ➫ Public Policy and Leadership ➫ Political Economy and Governance ➫ Peace and Security በ2018 የትምህርት ዘመን በ2ኛ ሴሚስተር ትምህርት ለመማር ፍላጎት ያላችሁና በትምህርት ሚኒሰቴር የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትናችሁ ያለፋችሁ በዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዩች ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 61 በመቅረብ ወይም በኦንላይን https://forms.gle/At98CD7A3bGjsriT9 እስከ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ለበለጠ መረጃ፦ 0918707648 / 0918231240 / 0918767516 ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
61👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
#AAU #GAT በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ የማመልከቻ ቀናት ከዛሬ ህዳር 30/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም እንደሚቆይ መገለፁ ይታወቃል፡፡ ➫ https://portal.aau.edu.et ይግቡ። ➫ 'Online Exams' የሚለውን ይጫኑ። ➫ Quick Links ከሚለው ስር 'Apply for GAT' የሚለውን ይጫኑ። ➫ 'Test Taker Registration' የሚለውን ቅፅ ይሙሉ። ➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ። ➫ 'Submit' የሚለውን ይጫኑ። ➫ ሲስተሙ የሚሰጠዎን የመለያ ቁጥር ይያዙ። ➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ 750 ብር ይክፈሉ። ➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው ይያዙ። የኦንላይን ማመልከቻችሁን ሞልታችሁ ካጠናቀቃችሁ በኋላ የትምህርት እና ሌሎች ሰነዶቻችሁን ሀርድ ኮፒ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ቅበላ ቢሮ፣ ሬጅስትራር ህንጻ ቢሮ ቁ. 203 ማስገባት ይጠበቅባችኋል፡፡ 🔔 የ'GAT' ፈተና በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን፤ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ የተወሰደ የ'GAT' ፈተና ውጤት ለዚህኛው ማመልከቻ ይሠራል ተብሏል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
62
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛው ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾችን በቀን መርሐግብር በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለማስተማር ዝግጅት ማጠናቀቁን አሳውቋል፡፡ በዩኒቨርሲቲዉ ድረ-ገጽ (www.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) የማመልከቻ ቀናት፦ ከህዳር 30 እስከ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም የGAT መፈተኛ ቀናት፦ ከታህሳስ 24-27/2018 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና ያለፉ አመልካቾች ውጤታችሁን https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus በማየት ከታህሳስ 28 እስከ ጥር 06/2018 ዓ.ም በ https://admission.aau.edu.et/GraduatePrograms ማመልከት ይችላላችሁ ተብሏል። በአካል በመገኘት የትምህርት ማስረጃ ማስረከቢያ ቦታ አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 መሆኑ ተገልጿል፡፡ (ለሁለተኛ ሴሚስተር የተዘረዘሩ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ከላይ ተያይዘዋል።) ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
26🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ካምፓሱ የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎችን በመቀበል በድጋሜ ሥራ አስጀምሯል። በርካቶች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ በላኩት መልዕክት የካምፓሱን የአዲስ አበባ አድራሻ ጠይቀዋል፡፡ የካምፓሱ አድራሻ፦ ካዛንቺስ፣ ከራዲሰን ብሉ ሆቴል ፊት ለፊት፣ የቀድሞው ዘመን ባንክ ዋና ቢሮ የነበረበት ስልክ ቁጥር 0978464748 / 0979464748 Email: info@alliance-academy.com ካምፓሱ በፕሮጀክት ማኔጅመንትና ፋይናንስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር እንዲሁም በሄልዝ ሞኒተሪንግ እና ኢቫሉዌሽን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
57👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ "የኒውክሊየር ኃይል ለዘላቂ ልማት በኢትዮጵያ" የሚል የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። መድረኩ በኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን፣ የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትብብር የተዘጋጀ ነው። የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሚካይል ቹዳኮቭ ገለጻውን የሚያቀርቡ ይሆናል። መድረኩ ነገ ህዳር 29/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ሰዓት በዋናው ግቢ የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ራስ መኮንን አዳራሽ ይካሔዳል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
35
Show all...
8🤔 1
በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች “የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት“ በ2018 ዓ.ም አስጀምረዋል፡፡ ፕሮጀክቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተግባራዊ ሆኖ ውጤታማ የሆነ ፕሮግራም ሲሆን፤ አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ተቋሙ ከሚገኝበት ከተማ ነዋሪዎች ጋር ጥብቅ ትስስር የሚፈጥሩበት ነው። ፕሮጀክቱን በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለማስጀመር ሰላም ሚኒስቴር እና ትምህርት ሚኒስቴር ስምምነት ማድረጋቸው ይታወሳል። ፕሮጀክቱን በዚህ ዓመት ካስጀመሩ በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል መቱ ዩኒቨርሲቲ አንዱ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው የአንደኛ ዓመት ተማሪዎችን ከቃልኪዳን ቤተሰቦቻቸው ጋር የማስተሳሰር መርሐግብር አካሒዷል። ተማሪዎቹ እና የቃልኪዳን ቤተሰቦቻቸውን በፊርማ እና በቃለ-መሃላ ማስተሳሰር ተችሏል። የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በሚሔዱ ተማሪዎች መካከል የባህልና የቋንቋ ትስስርን ለማጠናከር እንደሚያግዝ ይታመናል። ምስል፦ መቱ ዩኒቨርሲቲ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
113👍 4🔥 4😁 4
Show all...
9👍 3
ለአማራጭ መምህርነት ስልጠና ምዝገባ አድርገዋል? ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ አመልካቾች የአንድ ዓመት ስልጠና ለመስጠት ከህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ስልጠናው በተመረጡ ስድስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ ስልጠናውን በቀን መርሐግብር የሚወስዱ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል። ኦንላይን የመመዝገቢያ ሊንኮች፦ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et ➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms ➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9 ➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/Y7Hksp5Ymk7Nx7d9A ➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfQcnu1ThOSSsUp9d3XI80NszyyETOwtJPxWNRh68izA7Gd2A/viewform?usp=header ➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdRwj89yQ50AiUeZZeDe8tr8aJ5GQZO4B0IqUVJzJJCNJzWPQ/viewform 🔔 የተቀመጡት ሊንኮቹ ይሰራሉ፡፡ ካስቸገሩዎት ግን ቆየት ብለው በተለያዩ ሰዓታት ይሞክሯቸው፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
79😁 6🤔 3👎 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ጥቆማ #UnityUniversity ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ የትምህርት ዘርፉ የሚያገለግሉ በተለያዩ የሙያ መስኮች ብቃት ያላቸው መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ➤ የሥራ መደብ፦ አካዳሚክ አስተዳዳሪ፣ ረዳት ፕ/ር እና መምህራን ➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 24 ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ከሁለተኛ ዲግሪ ጀምሮ ➤ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና 5 ዓመት በላይ ➤ የሥራ ቦታ፦ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ (አዲስ አበባ፣ አዳማ እና ደሴ) የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው፦ ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉና ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ሲቪ እንዲሁም የትምህርት ማስረጃዎችን በመያዝ እስከ ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም ድረስ ማመልከት እንደምትችሉ ተገልል፡፡ (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው የዩኒቨርሲቲው ማስታወቂያ ይመልከቱ፡፡) ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
42👎 6👏 2🤔 2😁 1