🇪🇹ኢትዮ University
Open in Telegram
Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot
Show more2025 year in numbers

155 428
Subscribers
-5824 hours
-3317 days
-27130 days
Posts Archive
#TVTI
በ2018 የትምህርት ዓመት በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በደረጃ 6 (የመጀመሪያ ዲግሪ) ስልጠና ለመጀመር የተመዘገቡ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ወስደዋል፡፡
ኢንስቲትዩት በዚህ ዓመት በደረጃ 6 (የመጀመሪያ ዲግሪ) ሰባት አዳዲስ ፕሮግራሞች እንደሚከፍት መግለፁ ይታወሳል፡፡
ባዮሜዲካል ቲክኖሎጂ፣ ሳይበር ሴኩሪቲ ቴክኖሎጂ፣ አርቲፊሻል ኢንተሌጀንስ ቴክኖሎጂ፣ ሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ፣ ኒው ኢነርጂ ቪሄክል ቴክኖሎጂ፣ ፕላስቲክ ቴክኖሎጂ እና ሆርቲካልቸር በደረጃ 6 (የመጀመሪያ ዲግሪ) አዲስ የሚከፈቱት ፕሮግራሞች መሆናቸው ተገልጿል፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 54👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
12 ተፈትናቹ ውጤት ላልመጣላቹ 📣
🌟🌟መልካም ዜና 👇 🌟🌟
FAWE Ethiopia ከ Mastercard Foundation ጋር በመተባበር ሙሉ ወጪ ተሸፍኖ የምትማሩበትን እድል ይዞ መጥቷል
📠 ለበለጠ መረጃ 👇
🌐የTiKTok ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://www.tiktok.com/@olakenea?_t=ZM-90vZX3iRGtn&_r=1
🌐የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/olakenea6
❤ 17🥰 1
Repost from 🇪🇹ኢትዮ University
Photo unavailableShow in Telegram
12 ተፈትናቹ ውጤት ላልመጣላቹ 📣
🌟🌟መልካም ዜና 👇 🌟🌟
FAWE Ethiopia ከ Mastercard Foundation ጋር በመተባበር ሙሉ ወጪ ተሸፍኖ የምትማሩበትን እድል ይዞ መጥቷል
📠 ለበለጠ መረጃ 👇
🌐የTiKTok ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://www.tiktok.com/@olakenea?_t=ZM-90vZX3iRGtn&_r=1
🌐የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/olakenea6
Photo unavailableShow in Telegram
መጀመር የምትፈልጉ አሁን ተለቋል።
Kurulus Orhan 1 & 2 በትርጉም🔥🔥
የአለማችን ምርጡ ፍልም የሆነው Kurulus ጀምሯል👏👏👏☑️
በትርጉም ለመከታተል👏👉
https://t.me/+OlvgEz2hiEU4ZmU8
https://t.me/+OlvgEz2hiEU4ZmU8
❤ 16👍 5👎 5🥰 2🔥 1👏 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በ2018 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች ወደየተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡
የትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ብዙ ተማሪዎችን ተቀበሉ?
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 5,700 የፍሬሽማን ተማሪዎችን መቀበሉን አሳውቋል፡፡
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከ5,000 በላይ የፍሬሽማን ተማሪዎችን መቀበሉን ገልጿል፡፡
➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከ3,100 በላይ የፍሬሽማን ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎቹ በተጨማሪም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ የሪሚዲያል ተማሪዎችንም ተቀብለዋል፡፡
በተያያዘ ዜና፣ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ዛሬ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም መቀበል ጀምሯል፡፡
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወሰደው ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 52,279 እንደነበር አይዘነጋም፡፡ (የ2017 ዓ.ም እና የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎችን ሳይጨምር)
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 37👍 1🔥 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
💼 Got a LinkedIn account with 200+ connections? Your account can now earn you DAILY income.
We’ve just increased our payment rates, meaning you now make more than ever just by letting us use your LinkedIn for outreach.
🔒 Your account stays safe — password never changed
💰 Daily payouts (new increased rates!)
🛌 Fully passive — no work required
🚪 No commitments — stop anytime
📈 Over 200+ people already working with us and earning consistently.
DM @UnifiedBusiness
⚠️ Only 40 spots this month and they fill up fast.
📢 Join our channel → https://t.me/UnifiedBusinessChannel
❤ 11👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በ2018 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች ወደየተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡
የትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ብዙ ተማሪዎችን ተቀበሉ?
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 5,700 የፍሬሽማን ተማሪዎችን መቀበሉን አሳውቋል፡፡
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከ5,000 በላይ የፍሬሽማን ተማሪዎችን መቀበሉን ገልጿል፡፡
➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከ3,100 በላይ የፍሬሽማን ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎቹ በተጨማሪም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ የሪሚዲያል ተማሪዎችንም ተቀብለዋል፡፡
በተያያዘ ዜና፣ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ዛሬ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም መቀበል ጀምሯል፡፡
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወሰደው ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 52,279 እንደነበር አይዘነጋም፡፡ (የ2017 ዓ.ም እና የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎችን ሳይጨምር)
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
Photo unavailableShow in Telegram
💼 Got a LinkedIn account with 50+ connections? Make money from it. 💵
We’re paying people up to 1,000 Birr per day for letting us use their LinkedIn account for outreach (your account stays safe, password never changed).
✅ Daily Payments – Get paid every single day
✅ Passive Income
✅ No commitments – stop anytime
✅ Fully transparent – over 200+ users are working with us
💬 DM @UnifiedBusiness to see real earnings proof and secure your spot.
⚠️ We’re looking for accounts over 6 Months old. The more connections you have, the more you earn!
🕒 Limited to 30 spots this month – DM now before we’re full.
@UnifiedBusiness
Join our channel https://t.me/UnifiedBusinessChannel
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር የልዩ ፍላጎት/አካቶ ትምህርት ማስፈጸሚያ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቷል።
የትምህርት ማኅበረሰቡና ባለድርሻ አካላት ረቂቅ መመሪያን በማንበብ አስተያየት እንዲሰጡ ትምህርት ሚኒስቴር ጠይቋል፡፡
ይህን ሊንክ https://forms.gle/P1QYEtgch5nsQ932A በመጫንና በመቀጠል ‘ማስፈንጠሪያ/Link’ የሚለውን በመጫን ሰነዱን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ሰነዱን ካነበባችሁ በኋላ የተጠየቁ መረጃዎችንና አስተያየታችሁን ሞልታችሁ ̔Submit̔ የሚለውን በመጫን መረጃውን መላክ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 26
ጅግጅጋዎች የት አላችሁ?
የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ጥቅምት 20 (ሀሙስ) የካምፓስ ድምቀቱ ፋንታ ከእናንተ ጋር ነው!
በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ ከእራት ሰዓት በኋላ ፋንታ ሲኒማ ቱር አል-ሞቷል ፊልምን ከፋንታ ጣፋጭ መጠጦች ጋር የምታዩበትና የማይረሳ ጊዜ የምታሳልፉበትን ፊልም ይዞላችሁ መጥቷል!
🎫 መግቢያ ፋንታ ብቻ!
🫡 ሀረመያዎች ነገ ይጠብቁን!
ይህ እድል እንዳያመልጠዎት ለምትዎዶቸው ጓደኞቻችሁም ማጋራት እንዳትረሱ!
ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር!
ፈታ በፋንታ ሲኒማ
#fanta #fantacinematour #fantauniversitycinematour #fantawanta
❤ 22👍 5👏 1🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
'ChatGpt' በመተግበሪያው ላይ የፔይፓልን የክፍያ ስርዓት ሊያካትት ነው።
ፔይፓልና የሰው ሰራሽ አስተውህሎት መተግበሪያውን የሚያስተዳድረው ኦፕንኤአይ ከቀጣይ አመት (በፈረንጆቹ 2026) ጀምሮ በመተግበሪያው ላይ የፔይፓል ዋሌትን ለማካተት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል።
ይህም ሰዎች "ChatGpt"ን ተጠቅመው የሆነ ዕቃ በሚፈልጉበት ጊዜ ፔይፓልን ተጠቅመው ግዢ እንዲፈፅሙ የሚያስችል አማራጭን ያካትታል።
ፔይፓል ስምምነቱ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ዕቃዎች በሰው ሰራሽ አስተውህሎት መተግበሪያው በኩል እንዲሸጡ ያስችላል ብሏል።
'ChatGpt' በአሁኑ ጊዜ 800 ሚሊየን ንቁ ሳምንታዊ ተጠቃሚዎች አሉት ሲባል ከፔይፓል በተጨማሪን ሰዎች በካርድ ወይም በባንክ አካውንታቸው የሚከፍሉበት አማራጭም ይካተታል ተብሏል።
ከስምምነቱ በኋላ የፔይፓል የአክሲዮን ዋጋ በ10 በመቶ መጨመሩ ተነግሯል።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 32👍 7🤣 3🤬 2
Photo unavailableShow in Telegram
Kurulus Orhan ጀመረ 🔥🔥
የአለማችን ምርጡ ፍልም የሆነው Kurulus ጀምሯል👏👏👏☑️
በትርጉም ለመከታተል👏👉
https://t.me/+OlvgEz2hiEU4ZmU8
https://t.me/+OlvgEz2hiEU4ZmU8
❤ 20👍 6😁 4🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ ያለፋችሁና ጋምቤላ የተመደባችሁ ተማሪዎች ባላችሁበት ሆናችሁ በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት በኦንላይን እስከ ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም ድረስ ምዝገባ እንድታከናውኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 48🤔 3👏 2
ፋንታ ሲኒማ ቱር በዩኒቨርሲቲዎች ሊጀመር ነው!
ፋንታ ሲኒማ ቱር በዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ለአዲሱ የትምህርት ዘመን እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ከአስር በላይ በሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም ( በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀረር ጤና ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ሆሳዕና ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ፣ ወላይታ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ዲላ ዩኒቨርስቲ እና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ) ተወዳጁን “አል-ሞቷል" ፊልም በመያዝ ለተማሪዎች ከፋንታ ተወዳጅ ጣእም ጋር አሪፍ ጊዜ እንድታሳልፉ ይዞላችሁ መጥቷል።
ከጥቅምት 20 - ህዳር 03 ድረስ ከላይ በተጠቀሱት ዩኒቨርሲቲዎች የሚታይ ይሆናል::
ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር!
ፈታ በፋንታ ሲኒማ
#fanta #fantacinematour #fantauniversitycinematour #fantawanta
❤ 21🤔 4🥰 1🤩 1😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
12 ተፈትናቹ ውጤት ላልመጣላቹ 📣
🌟🌟መልካም ዜና 👇 🌟🌟
FAWE Ethiopia ከ Mastercard Foundation ጋር በመተባበር ሙሉ ወጪ ተሸፍኖ የምትማሩበትን እድል ይዞ መጥቷል
📠 ለበለጠ መረጃ 👇
🌐የTiKTok ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://www.tiktok.com/@olakenea?_t=ZM-90vZX3iRGtn&_r=1
🌐የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/olakenea6
❤ 13👍 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ተለቋል፡፡
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባቸው ዛሬ ይፋ ተደርጓል።
ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ተማሪዎች ምደባቸውን ማየት የሚችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
በድረ-ገፅ፦ https://student.ethernet.edu.et
በቴሌግራም ቦት፦ @moestudentbot
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 60🔥 9🤔 9👍 7🥰 2👏 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በህ/ተ/ም/ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ የትምህርት ዘርፉን በተመለከተ ከተናገሩት፦
"በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት የተዘጋጁ ከ43 ሚሊዮን በላይ የሁለተኛ ደረጃ መፅሐፍት ታትመውና ተከፋፍለው ለተማሪዎች አንድ ለአንድ ደርሰዋል።"
"ኢትዮጵያ ውስጥ 2.4 ሚሊዮን ወጣቶች ነጻ የኮዲንግ ስልጠና ወስደዋል።"
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 62👎 11🔥 6🤔 6🤣 4👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
12 ተፈትናቹ ውጤት ላልመጣላቹ 📣
🌟🌟መልካም ዜና 👇 🌟🌟
FAWE Ethiopia ከ Mastercard Foundation ጋር በመተባበር ሙሉ ወጪ ተሸፍኖ የምትማሩበትን እድል ይዞ መጥቷል
📠 ለበለጠ መረጃ 👇
🌐የTiKTok ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://www.tiktok.com/@olakenea?_t=ZM-90vZX3iRGtn&_r=1
🌐የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/olakenea6
❤ 11🥰 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#OldGroup #ጥንቃቄ
2024 እና ከዛ በፊት የተከፈቱ አሁን ላይ የማትጠቀሙባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍 ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one
ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one
በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot
በ ኢትዮ-ዩኒቨርስቲ ከላይ ባለው Username ለመሸጥ ስትመጡ ሙሉ Trust ሊኖራችሁ ይገባል ።
❤ 20
Photo unavailableShow in Telegram
"በ2036 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአፍሪካ አንደኛ ይሆናል "- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
ሌሎችን ወቅታዊ እና እውነተኛ መረጃ ለማግኘት
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
https://t.me/+esq-EEENtxlM2Q8
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
🤣 153👏 39❤ 33😁 22🙈 13👎 11🤔 7💔 5🔥 4
