Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
Open in Telegram
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Show more2025 year in numbers

228 769
Subscribers
-18824 hours
-1 0407 days
-4 59130 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም…
"…እኔ የምለው በነገራችን ታች… ከምስጋናው በኋላ አሁን ደግሞ በዚህ ሰዓት የብልጽግናው አገዛዝ ጨርሶ በፍጹም እንዲነሳበት የማይፈልገውን አጀንዳ አንስተን እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ በጨዋ ደንብ በግልጽ መወያየት ብንጀምር ምን ይመስላችኋል…? ኣ…?
• ዘመዴ ጀምረው፣ እንጀምር ብቻ በሉኝ።
Photo unavailableShow in Telegram
"…ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም። ማቴ 5፥13
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
Photo unavailableShow in Telegram
"…ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም። ማቴ 5፥13
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
• መልካም…!
"…ርእሰ አንቀጻችን ይህንን ይመስል ነበር። አንብባችሁ የተሰማችሁን ስሜትም ሆነ ቀረ የምትሉት ሓሳብ ካለ በጨዋ ደንብ በነፃነት ሓሳባችሁን ማስፈር መብታችሁ ነው። አስተያየታችሁን ሊቃውንተ ኢትዮጵያም ልቅም አድርገው እንደሚያነቡት ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ። ጻፉላቸው። ስህተት ነው የምትሉት ካለም በግልፅ አስቀምጡላቸው። ብቻ በጨዋ ደንብ ይሁን።
"…እኔ ግን ዛሬ ቀጠሮ ስላለኝ ወደ ቲክቶክ መንደሬ እሄዳለሁ። አዎ በቀጠሮአችን መሠረት ነጭ ነጯን እናወራም እንነጋገርም ዘንድ ዛሬ የግድ ወደ ቲክቶክ መንደራችን መሄድ አለብኝ። ወደዘያው ለመሄድም ኦቶቢስ እየጠበቅኩ ነው። ከዚያ እንደደረኩ እነግራችኋለሁ። …እናንተም እየሄዳችሁ። ወደ ስብሰባ አዳራሹ መግቢያ ባጅ መያዛችሁን እንዳትረሱ።
👉🏿 http://tiktok.com/@zemedkun.b በመጫን
ከፍታችሁ ገብታችሁ ጠብቁኝ።
"…በቴሌግራሙ በርእሰ አንቀጹ ላይ እያወጋችሁ ቆዩኝ። ሌሎቻችን በቲክቶክ መንደር እንገናኝ። ስደረስ እነግራችኋለሁ።
• ሻሎም… ! ሰላም…!
❤ 504🙏 136👍 117🕊 12😡 7🔥 4🤔 4🏆 3✍ 2🤯 2
• መልካም…!
"…ርእሰ አንቀጻችን ይህንን ይመስል ነበር። አንብባችሁ የተሰማችሁን ስሜትም ሆነ ቀረ የምትሉት ሓሳብ ካለ በጨዋ ደንብ በነፃነት ሓሳባችሁን ማስፈር መብታችሁ ነው። አስተያየታችሁን ሊቃውንተ ኢትዮጵያም ልቅም አድርገው እንደሚያነቡት ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ። ጻፉላቸው። ስህተት ነው የምትሉት ካለም በግልፅ አስቀምጡላቸው። ብቻ በጨዋ ደንብ ይሁን።
"…እኔ ግን ዛሬ ቀጠሮ ስላለኝ ወደ ቲክቶክ መንደሬ እሄዳለሁ። አዎ በቀጠሮአችን መሠረት ነጭ ነጯን እናወራም እንነጋገርም ዘንድ ዛሬ የግድ ወደ ቲክቶክ መንደራችን መሄድ አለብኝ። ወደዘያው ለመሄድም ኦቶቢስ እየጠበቅኩ ነው። ከዚያ እንደደረኩ እነግራችኋለሁ። …እናንተም እየሄዳችሁ። ወደ ስብሰባ አዳራሹ መግቢያ ባጅ መያዛችሁን እንዳትረሱ።
👉🏿 http://tiktok.com/@zemedkun.b በመጫን
ከፍታችሁ ገብታችሁ ጠብቁኝ።
"…በቴሌግራሙ በርእሰ አንቀጹ ላይ እያወጋችሁ ቆዩኝ። ሌሎቻችን በቲክቶክ መንደር እንገናኝ። ስደረስ እነግራችኋለሁ።
• ሻሎም… ! ሰላም…!
❤ 345🙏 107👍 83🏆 12🤔 3🤯 3👌 3🕊 3😱 2✍ 1
👆④✍✍✍ …አሳምነው ፅጌ በሰለጠነበት በወታደራዊ ሳይንስ ቋንቋ "ዐማራ ተከበሃል" በማለት በነብይነቱ ደግሞ ዐማራ ከ500 ዓመት በፊት ከገጠመው መጥፎ ታሪክ የዛሬው እንደሚከፋ ነግሮ፣ እንደ ፖለቲከኛ "ዐማራ ተደራጅ" ካልተደራጀህ ከግራኝ አሕመድ የከፋ ጠላት ነው የመጣብህ፣ በግራኝ ጊዜ ብቻዋን የመጣችብህ ቱርክ ዛሬም ለዳግማዊ ግራኝ አሕመድ በላይ በሰማይ ድሮንና ቦንብ፣ በምድር ጥይትና ገንዘብ፣ ብቻዋን ሳይሆን ዓረቡንና እስላሙን ሁሉ፣ ምዕራባውያኑንም አስከትላ ነው የምትመጣብህ እያለ ነበር አስቀድሞ እንደ ነቢያት ድምጹን ከፍ አድርጎ ያሰማው። ጄነራል አሳምነው ጽጌ ጿሚ፣ ጸሎተኛም ነበርና በመንፈሳዊ ሰውነቱም "እናንት የሃይማኖት አባቶች ብትችሉ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ሁኑ" በማለት ነበር የዛሬዎችን የጋጥ የበረታቸውን በጎች በተኩላ ለሚያስበሉት አባቶች ጥሪ ያቀረበው። ይሄን የመሰለ ፈርቀዳጅ የነፃነት ጮራ፣ ነቢይ ዐማራ ጆሮ ዳባ ልበስ አልማህም ብሎ ቁሞ አስገደለው። ቅዱስ እስጢፋኖስ በኢየሩሳሌም በድንጋይ ተወግሮ ሲገደል ቅዱስ ጳውሎስ የወጋሪዎቹን ልብስ ይጠብቅ ነበር። ዐማራ ቁሞ ያስገደልነውን ነቢይ ዛሬ ቁሞ እያለቀሰ ሳይሆን የማንቂያ ደወል ጥሪው እንቅልፍ ነስቶት ነፍጥ አንስቶ ዐማራው ለዐማራ ትንሣኤ እየተዋደቀ ነው። ትንሣኤው ጀምሯል። በዐማራ ፋኖ እየተመራም ይረጋገጣል። ይቀጥላል…
"…በቀጣይ… በቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት የዘረፋ ፕሮጀክት ዙሪያ ሊቃውንቱ ያስቀመጡትን ሓሳብ ይዤላችሁ እቀርባለሁ። ‼️ እስከዚያው ድረስ ከከበባው ለመውጣት በርትተህ ታገል። በሱዳን በኩል ከሚታየው ከበባ፣ በሶማሌ፣ በደቡብ ሱዳን በኩል ከሚታየው ከበባ ለመዳን፣ ሰብሮም ለመውጣት ጠንክረህ ሥራ። ራቡም፣ ጦርነቱም ከበባ ነው በሽታ፣ ድህነት፣ ችጋሩም ከበባ ነው። እየጨፍርክ፣ ሰግጥ፣ ፈምስ በሚል በካናዳዊ የትግሬ ተወላጅ መፈክር የትም አትደርስም። የትም አልኩህ። ለጊዜው ሰላማዊ የምትመስለው አዲስ አበባም በከበባ ውስጥ ናት። የተከበበ ሰው ከበባውን ሰብሮ ለመውጣት ይተጋል፣ ይሰለጥናል፣ ያስባል፣ ያንሰላስላል እንጂ እየሰገጠ ለመፈመስ ሲል ነውር ጌጡ አይሆንም። የርኩሰት ማራገፊያም አይሆንም። ቀድሞ የተዘጋጀ ብቻ ነው ከበባውን ሰብሮ የሚያመልጠው። እየጨፈሩ፣ እየደነሱ፣ ሰክረው ሲተፉ እያደሩ፣ እየገለሞቱ ከከበባው ሰብሮ ማምለጥ አይታሰብም። በግልሙትና፣ በጫት፣ በአምቡላ፣ በዝሙት መቅኔው፣ ጅስሙና ቅስሙ የተሰበረ ከከበባው አያመልጥም። አራት ነጥብ።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።
👆③✍✍✍ "…የዚህ ጥፋት ዋና አስፈጻሚዎች አንደኛ አቢይ አህመድ አሊ፣ ሁለተኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስና ትእዛዙን ተቀብለው የጥፋቱ ተባባሪ የሆኑ የሰበካ ጉባኤ አባላት ናቸው።
"…አቢይ አህመድ ሆይ እርምጃህ ከሕዝቡ የተሰወረ ይሆናል። ከእግዚአብሔር ግን አታመልጥም። የአቢይ አህመድን ሰይጣናዊ ሥራ ብንገልጠው ራሱ አቢይ በገሀድ የሚታይ ሰይጣን መሆኑን ያመላክታል። ለአብነት ለመጥቀስ ያህል አንደኛ ጅኒ ሳቢ ይጠቀማል። በአንድ ጎኑ ኢትዮጵያዊ በአንድ ጎኑ አረብ የሆነውን ጅኒ ሳቢ ይዘህ የምትሠራው ሥራ በእግዚአብሔር ዘንድ ግልጥ ነው። ሁለተኛ ፈረንሳያዊ፣ አሜሪካዊና እስራኤላዊ ከሆኑ የከርሰ ምድር አጥኚዎች ጋር የምትሠራውን ሥራ ሊቃውንተ ኢትዮጵያ እየተከታተልነው ነው። ቤተክርስቲያን ያለውን ብራናና ቅርስ ዲጂታላይዝ ለማድረግ፣ በከረሰ ምድር የተቀበረውን ሀብት ለማውጣት ገበታ ለሀገር እያልክ በጎርጎራ፣ በሐይቅ፣ በእንጦጦ፣ በጎንደር፣ በላሊበላ የምታካሂደው ቁፋሮም ስውር አይደለም።
"…ሀኪም አበበች፣ ሮዳስ ታደሰ፣ ሄኖክ ኃይሌ፣ ዳንኤል ክብረት ወዮላችሁ። የአውሬው አመቻች ኮሚቴዎች ሥራችሁ ነገ ለሕዝብ ይሰጣል፣ ይገለጣል። ሄኖክ ሃይሌ አሁንም በአሩሲ ይሄ ሁላ ኦርቶዶክሳዊ እየተጨፈጨ ሳለ በአዳነች አበቤ በጀት ዓለም አቀፍ ትኩረት የሳበውን የኦርቶዶክሳውያን ጭፍጨፋ ሐሰት እንደሆነ እና የእምነት ነፃነቱ የተከበረ ነው ለማስባል የዘንድሮውን የተለመደ የቦሌ መድኃኔዓለም ዝላይ፣ ጭፈራ ወደ መስቀል አደባባይ በማምጣት በብልፅግና ሚዲያዎች ፕሮፓጋንዳና በውጭ ኃይሎች ስፖሰነር አድራጊነት አጀንዳ ለማስቀየር የምትላላጠውንም መላላጥ በትኩረት እያየነው ነው። በዚህ ጉዳይ በሰፊው እንመለስበታለን። ሮዳስ ሆይ ታቦትን ከጣኦት፣ ኮከብ ቆጠራን ከተአምራት አዳብለህ የምትነግድ አንተም ወዮልህ። ቆም ብለህ አስብ። የአቢይ የገጽታ ግንባታ ሜካፕ ሆነህ የአውሬውን አካሄድ በትውልዱ ልቦና የምትዘራ፣ የሕሊና ድልድይ የምትዘረጋ፣ ቅርሶችን ከተቀበሩበት ከተሸሸገቡት አውጥተህ ለምዕራባውያን የምትቸበችበው ሮዳስ ሆይ ተደብቀህ አትቀርም፤ ይነጋል። ቤተክርስቲያን ቢቃጠል ደንታህ አይደለም። የምዕመናን ስደት ለአንተ ጉዳይህ አይደለም። ቤተ መንግሥት ገብተህ ምን እንደምትሠራ እናውቃለን። አንተ የአንጥያኮስ ገበሬ የሆንክ፣ እግዚአብሔር ብድርህን በቅርቡ ይከፍልሃል ይላሉ ሊቃውንተ ኢትዮጵያ።
"…ሊቃውንቱ ይቀጥሉና ሐኪም አበበች ለሞሳድ ምን እንደምትሠሪ እናውቃለን። የምዕራባውያንን እሳቤና ተንኮል አገር በቀል አድርገሽ ለማስረዳት የምትሄጂበት ርቀት ስውር አይደለም። ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ምን ተልዕኮ ይዘሽ እንደመጣሽ እናውቃለን። እርምጃሽን እንሰፍረዋለን። በቅርብ ርቀት ከኋላሽ ነን። እርምጃሽን አስተካክዪ። ዳንኤል ክብረት ሆይ በቅርቡ የፋኖ አመራሮችን ይገድላል ብለህ ያመጣኸው መጥቁል ምን እንደሆነ ታውቃለህ፤ ዐይተኻል። አሁን የት ነው ያለው? የፋኖ አመራሮችን መግደል ሲያቅተው ገደላችሁት። እመነኝ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ አለቃህ ከመጥቁሉ ጋር አብሮ ባይቀብርህ። የሥራህ ውጤት ነውና ቀንህን ጠብቅ። የሚያጠፋህ ራሱ አቢይ ነው። ያውም በመወገድህ የሚያዝንልህ አንድ ሰው እስክታጣ ነው የሚያዋርድህ። ሄኖክ ኃይሌ የአቢይ ቀኝ እጅ አባ ፍራንሲስ ምን እንዳሉህ፣ ምን አይነት ተልዕኮ እንደተሰጠህ እናውቃለን። ምን እንደቀቡህም ግልጽ ነው። ፍራንሲስ ሞቷል። አቢይም ይሞታል። አንተም በቅርቡ የቁም ሞት ትሞታለህ። አይዞህ አትቸኩል የእግዚአብሔር ጣት ምን እያደረገች እንዳለች አታውቅም።
"…የአረቡ ተወላጅ ጂኒ ሳቢ፣ የተቀበሩትን የምታወጣ በየሀገሩ የሠራኸው ጉድህ ይታወቃል። ኢትዮጵያ ሊብያ አይደለችም። የመንም አይደለችም። የጥንት የኢትዮጵያ ነገሥታት ጋዳፊ አይደሉም። ጋኔል ጠርተህ የሚወጣ የነገሥታት ቅርስ የለም። የነገሥታቱ ቅድስና ከጂኒ በላይ ነው። በሥርህ ካሉት ከአስሩ ጋሻ ጃግሬዎችህ ጋር በቅርቡ ያጋጠመህ ችግር ወደ ሲኦል ያወርድሃል። እብሊስንም በዚያው ትዘይረዋለህ። አየር ጴጥሮስ ሳቢ መንግሥትክሙ ደጋሚ ስሙ ለአብ ጎታቾች ፋኖን ለመከፋፈል መስተጻልእ የምትሠሩ፣ ለአቢይ ምትሐት የምታሳዩ፣ በእናንተ ቤት በልባችሁ ተደብቃችኋል። አቤት ዕውቀት። አቤት ጥበብ። የቅዱሳን አምላክ ፈርዶባችሁ አቢይ ራሱ ቀቅሎ ይበላችኋል። ናቡከደነጾር ፈርዖን በመተተኞቹ ላይ እንዳደረገው አቢይ በእናንተም ላይ እንዲሁ ያደርግባችኋል።
❗️⚠️ ማስጠንቀቂያ ⚠️❗️
1ኛ፦ ለአቢይ አህመድ
"…አቢይ አህመድ ሆይ! የተቀበረ ወርቅ፣ ማእድን እያወጣህ፣ ሕጻን እየሰዋህ፣ ወርቁን ለአረብ፣ መጻሕፍትን ለምዕራባውያን ለመስጠት፣ ጌቶችህን ለማስደሰት የምታደርገው አይበቃህም?! ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ላይ የምታደርገውን አቁም። ጽዋህ እስኪሞላ፣ መንገድ ጠራጊ ነሕና የሚተካካ የሚረከብህ እስኪመጣ ቆይ። የእግዚአብሔር የቁጣው ዱላ ነህና በደንብ አድርገህ ቅጣ። ሲኖዶሱንም ቀጥቅጠው፣ ምን ቀረህ። ያለ ጊዜ መቀሠፍ እንዳለ አትዘንጋ። ከፈረንሳይ ጋር የምታደርገውን የጥፋት ስምምነት አቋርጥ። ገንዘቡም ይበቃሃል። በላሊበላ ስም ስንት ድሮን፣ ታንክና ጀት እንደገዛህ ታውቃለህ። ይህ የመንፈሳዊ አባቶች ምክር ነው። ላንተ ሳይሆን አገራችንን የሚረከበው እስኪመጣ ለምጣዱ ሲባል አይጥ ነህና ተንሸራሸር። ከምጣዱ ለአፍታ ከወረድክ ግን ዙሪያህ ድመት ነው። መቼ እንደሚውጥህ አታውቀውም። እግዚአብሔር ዝም ሲልህ የሌለ አይምሰልህ፤ ሳኦልን ቤተ መንግሥት አስቀምጦ ዳዊትን ከበግ እረኝነት ቀብቶ የሚያነግሥ አምላክ ነው። የሳኦል ቤት እንዴት እያነሰ እንደሚሄድ፣ የዳዊት ቤት እንዴት እየበዛ እንደሚሄድ ያውቅበታል። ዳዊት ወደ ሳኦል ቤት እንዴት እንደገባ ሳዖልም ዳዊትም አያውቁም። ጠላት ከሩቅ አይመጣም። ይህን ጽሑፍ ስታነቡ ምስጢር የሚያወጣው ከጉያህ ይሆናል። ወይም አብሮህ የሚበላ የሚጠጣ፣ በቤተክርስቲያን መውደም ቂም የቋጠረ፣ ከሚኒስቴሮችህ አንዱ ይሆናል። ብዕሩን መርምረው። የጽሑፉን ዘይቤ ተመልከተው። የማን ይመስልሃል? እስኪ በደንብ አጢነው።
"…ቅዱስ ላሊበላ እንደ ሕወሓት ያለ አይደለም። በፕሪቶርያ ስምምነት አትሸውደውም። የቁጣውን መቅሠፍት አትችለውም። በኮማንድ ፖስት የጠረነፍኸው ሕዝቡን እንጂ ቅዱስ ላሊበላን አይደለም። አሁን አንተ የሞከርኸውን አፄ ኃይለ ሥላሴ ሞክረውታል። መጥፊያቸው ሆኗል። አሜሪካንን ጠይቅ ታስረዳሃለች። መለስ ዜናዊ ሞክሮታል። ደብረ ጽዮንን ጠይቀው ይነግርሃል። አሁን ደብረ ጽዮን የት ነው ያለው?
2ኛ፦ ዳንኤል ክብረት
"…ዳንኤል ክብረት ሆይ! ቅዱስ ላሊበላ ከአረጋ ከበደ ጋር ከአየር ስትወርድ በምን እንደተቀበለህ አይተኸዋል። እግዚአብሔር በጃውሳ ጥይት አስጠንቅቆሃል። ልብ ካልኸው ቅጣት ሲጀምር ከትንሹ ነው። ተልዕኮህን ስለሚያውቅ ነው። ለራስህ እወቅበት።
"…አዎ አሁን የምንገኘው የአምስት መቶ ዓመት የጥፋት ፍጻሜ የመጨረሻው ምዕራፍ እና የአምስት መቶ ዓመት የውድቀት ትንሣኤ የመጀመሪያው ምእራፍ ግብግብ ላይ ነው። የላስታው ደብር የቅዱስ ላሊበላው ዲያቆን ዐማራዊው ዲያቆን፣ ኢትዮጵያዊው ብርጋዴየር አሳምነው ጽጌ የዚህ ምዕራፍ መጀመሪያ ፊሽካውን የነፋ፣ ችቦውን የለኮሰ የፖለቲካው ነቢይ የተናገረውን አለመርሳት ነው።…👇③✍✍✍
❤ 609👍 171🙏 43🏆 13🕊 7🤯 6✍ 5🤔 3⚡ 2
👆② ✍✍✍ …ምሥጢራዊ መጻሕፍትን ያለምንም ድካም በእጇ አስገባች። የበርካታ ምስጢሮችና እውቀት ባለቤትም ሆነች። ይህንን ያዩት እነ ፈረንሳይ፣ አሜሪካ፣ ጣሊያን ሁሉም ምሥራቁም ዓረቦቹም ዓይናቸውን ወደ ኢትዮጵያ አደረጉ። ኢትዮጵያም ጓዳ ጎድጎዳዋ ተጠና።
"…በስለላ የተዘረፈው ሲያልቅ በወረራ፣ በወረራ አላስኬድ ሲል በዲፕሎማሲ፣ ድፕሎማሲው አላዋጣ ሲል በባንዳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከራሷ እስከ እግሯ ተመረመረች፤ ተቀዳ ተሰፋች። ይህ ሁሉ ሆኖ አልጠቅማቸው ሲል አፄ ኃይለሥላሴን፣ ደርግን፣ ሕወሓትን፣ አሁን ደግሞ አቢይን አህመድን እያስቀመጡ ይህንን ሁሉ ምስቅልቅል አመጡብን።
"…አሁን ኢትዮጵያ ሀገራችን የአምስት መቶ ዓመት የጥፋት ማጠናቀቂያ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ በ አቢይ አህመድ፣ የአምስት መቶ ዓመት የውድቀት ትንሣኤ መጀመሪያያውን በፋኖ ነው እየጀመረች ያለችው። ኢትዮጵያ ፈጽማ ከምትጠፋበት የመጨረሻው ጉድጓድ ወደፊት እንደ ንስር ታድሳ የምትራመድበት የእርምጃ መጀመሪያ ላይ ነው ያለችው። ከጥቂት ዓመታት በፊት የላስታው ተወላጅ ዐማራው ባለማዕተቡ ብርጋድየር ጀነራል አሳምነው ፅጌም ይሄ ታይቶት ነበር "የዐማራ ሕዝብ አሁን የገጠመው ፈተና ከ 500 ዓመት በፊት ገጥሞት ከነበረው ፈተና እጅግ የከፋ ነው። ይህ ትውልድ ይህንን ፈተና የመቀልበስ ታሪካዊ ሓላፊነት አለበት።" በማለት በአደባባይ የተናገሩት። የላስታ የቅዱስ ላሊበላው ዲያቆን እንደ ነቢይ ነበር "የዐማራ ልዩ ኃይልን" አሰልጥኖ ባስመረቀበት ዕለት ይህንን ኃይለቃል የተናገረው። "ይህ አሁን የገጠመን ፈተና በታሪካችን ወደኋላ ከተመለስን ከ500 ዓመት በፊት አባቶቻችን እንዲህ አይነት ፈተና ውስጥ ገብተው ነበር። ያንን ፈተና አልፈን ከዚህ ደርሰናል። አሁን ከዚያ ትንሽ ጠንከር ያለ ፈተና ገጥሞናል። ዙሪያችንን የመከበብ ስሜት አለ። ልዩ ኃይሎች ይሄን የታቃጣብንን ጥቃት ለመመከት የዚህ ኃይል የዚህ ትውልድ ሓላፊነት ነው በርቱ። በማለት ተናገረ። ይሄ ትንቢታዊ ንግግሩ በፀረ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ካምፕ ሁከትን አስነሣ። "ሕወሓትም፣ ኦነግም፣ ኦህዴድም፣ የውስጥ ባንዳው በድኑን ብአዴንም፣ አክራሪ የወሃቢያ እስላሞችንም፣ ብቻ በአንድ ጊዜ ሁሉም ተንጫጩ። ጃዋር መሀመድማ አበደ። አምባቸውና አሳምነው ጽጌ ላይ በጊዜ መፍትሄ ካልተገኘ ከሰርን አለ። አቢይ አሕመድም ምክረ ሃሳቡን ገዛው። ወደ ተግባርም ሄደ።
"…ይህን ብቻ ሳይሆን የጄነራሉ ንግግሮች በሙሉ ከያሉበት ተለቅመው እንዲከዘኑ፣ ተከዝነውም በጥልቀት እንዲተነተኑ ተደረጉ። የቀረም ካለው ብለው በየሚዲያዎቹ ላይ ቀርቦ በደንብ እንዲናገርና ስሜቱን እንዲገልጥም ቃለ መጠይቅ እንዲሰጥም ተደረገ። ከንግግሮቹም መሃል የሰውየውን ዐማራዊ መንፈስ በሚገባ ተረዱት። በተለይም…
• " እኔ ከዚህ በኋላላ የምኖረው ትርፍ ጊዜ ነው። ቀሪ ህይወቴን ለዐማራ ህዝብ ሰጥቻለው። ብሎ ቆራጥነቱን መናገሩ።
• የዐማራ ህዝብ ተከቧል ብሎ ስጋቱን መናገሩ።
• በዚህ ሰዓት በዘራችን ብቻ ጥቃት እየደረሰብን ነው። ብሎ እውነታውን መናገሩ።
• ባለፉት ዓመታት ዐማራን ለማጥፋት፣ ለማፈን ያልተሠራ ሥራ የለም። ዐማራ ካልተደራጀ፣ በአንድነትም ካልቆመ ታሪካዊ ስህተት ይፈፅማል ብሎ እርግጡን ማስቀመጡ…
• አባቶች እባካችሁ ከቻላችሁ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ሁኑ በማለት መገሰፁን።
• አሁን ወቅቱ እንደ ዐማራ መሥራት እና ማሰብ የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው ብሎ ሥራ እንጀምር ማለቱንና በጫት፣ በሴሰኝነት ደንዝዞ የተኛውን ዐማራ መቀስቀሱን።
• የሕወሓት ተላላኪ ወንበዴን እጁን እንቆርጣለን ማለቱን የሰሙ ብአዴኖች ጭምር ተቆጡ። ኣሃ " ይህቺ ባቄላ ካደረች… ወደሚለው ተረትም እነ ዐቢይ አሕመድንና ህወሓቶችን ወሰዳቸው። ሰውየው ከእነማን ጋር ነው የሚሠራው? የሚለውም በደንብ ተጠና። እነ ዶ/ር አምባቸው፣ አቶ እዘዝ ዋሴና እና አቶ ምግባሩ ከበደም አብረውት እንደሆኑ ተረጋገጠ… እነ ፋኖ አስቻለውም መኖራቸው ተረጋገጠ። ሁሉንም ቆርጥመው በሏቸው። የሆነው ሆኖ የጄነራሉ ጥሪ ባክኖ አልቀረም። ጥቂቶች ቢሆኑም መልእክቱን ገዝተው ተሰባሰቡ፣ መመከት ጀመሩ። ዐማራ ከጠቅላላ ጥፋት ዳነ። ነፃነቱ ከፊት የሚጠብቀው ቢሆንም ከትንሣኤው በፊት ህማማቱን መቀበል ግድ ሆኖበታል።
"…አሁን ላይ አብያተ ክርስቲያናት እንደ ጧፍ ቢነዱ፣ ካህናት በመሰውያው ፊት እንደ ዘካርያስ ቢታረዱ ማን ይሰማል? ሕወሓት እሾህ ሲወጋው የሚያስነጥሱ፣ አቢይ እንቅፋት ሲመታው ራስ ምታት የሚይዛቸው እነ ቢቢሲ፣ አልጀዚራ፣ ዘጋርድያን፣ ሲኤንኤን የተባሉት የአረቡና የምዕራቡ ዓለም ሚድያዎቻቸው አላዩም አልሰሙም። ሥራቸው በተግባር ሲገለጥ "አይዞህ አቢይ አንዘግብብህም፤ ዐማራው ይንጫጫ፤ ድንቅ አድርገሃል፤ ቶሎ ቶሎ አፋጥነው" እያሉት ነው። አሜሪካ የምትቆጣው አቢይ የጭካኔ በትሩ ሲላላ ነው፤ ያን ጊዜ ብድር አታገኝም ትለዋለች። የእነሱ ፍላጎት ስለሆነ አምስት መቶ ዓመት ምዕራባውያን ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሔዱበት መንገድ ብዙ መሥዋዕትነት አስከፍሏቸዋል። እንደዛም ሆኖ ታቦቶቻችንን፣ መስቀሎቻችንን፣ ቅርሶቻችንን፣ ብራናዎቻችንን በተቻላቸው መጠን ወስደዋል። አሁን የቀራቸውን ተቋራጩን፣ የእኛን ጳጳስ፣ የእኛን መሪ፣ በእኛው ሀገር የሚገኙ ጠንቋዮች፣ ጋኔን ሳቢ ሳይቀር ተጠቅመው "የሀገሩን ሠርዶ በሀገሩ በሬ" እያሉ የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ ናቸው።
"…የእኛን ታቦት፣ መስቀል፣ ብራና የሚመዘብሩት በዋናነት በሦስት ምክንያት ነው። አንደኛው ለቴክኖሎጂ፣ ለምርምር፣ ለሥልጣኔ ነው። ሁለተኛው ኢትዮጵያን ለማፈራረስ፣ ለማጥፋት፣ ማንነት አልባ፣ ዜሮ ለማድረግ ነው። ሦስተኛውና ዋነኛው ምክንያት ደግሞ ፍርሃት ነው። አሁን እነሱ ያሉበትን የሥልጣኔ ደረጃ በአንድ ጊዜ ዜሮ የሚያደርግ፣ የሚያወድም፣ ወደ ኋላ የሚመልስ፣ የመጠቀ ሰማያዊ ምስጢር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ስለሚገኝ፣ አጥንተው አግኝተው ሲሞክሩት እምቢ ስላላቸው በፍርሃት ተናውጠዋል። አሁን እነ አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ እና ሌሎችም የሚያስፈራቸው የኒውክሌር ጦርነት አይደለም። ኢትዮጵያ አንድ ቀን ወደ መለኮታዊው ዕውቀት የገባች እንደሆነ እያሉ ነው የሚቃዡት። የዘመን አቆጣጠራችን፣ የበዓል አከባበራችን፣ የአምልኮ ሥርዓታችን፣ የዜማ የምስጋናችን፣ የአዝማሪ ዘፈናችን፣ ሆታችን፣ እስክስታችን፣ እልልታችን ያቃዣቸዋል። በእነሱ እሳቤ ይህንን ሁሉ የመደምሰሻው የመጨረሻው ግብ ላይ ናቸው። የሚመጣው ትውልድ ዜሮ ሆኖ በዜሮ ተባዝቶ የእነሱ አሽከር መሆን እንዲችል፣ ተመራማሪ ተፈላሳፊ ትውልድ እንዳይነሳ፣ የብራና ጽሑፍ በኢትዮጵያ እንዳይኖር፣ ዲጂታል እንዲሆን፣ ዲጂታል ከሆነ በኋላ እንዲወድም፣ ለምልክት እንዳይገኝ ለማድረግ ወደ ፍጻሜው ላይ ናቸው። የቀረው ብራናና ቅርስ ሙሉ በሙሉ ከእነሱ እጅ ከገባ በኋላ የወረቀቱና በአካል የሚገኘው ቀስ በቀስ ይወድማል። ብራና የሚገኘው በኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ሳይሆን በአሜሪካ፣ በእንግሊዝ፣ በፈረንሳይ፣ ወዘተ ዩኒቨርሲቲዎች ይሆናል። ከዚያማ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ድርሽ አይሉም። የቅኔ፣ የዜማ፣ የቅዳሴ፣ የድጓ፣ የንብብ መምህራን እየታደኑ ይፈጃሉ። አሸባሪዎች ወይም ሕገ ወጥ ታጣቂዎች፣ ማንነታቸው የማይታወቁ ገደሏቸው እየተባለ ይለቀማሉ። የአብነት ትምህርት ቤቶች ይቃጠላሉ፣ ይወድማሉ፣ ክርስትና የሚያነሳ፣ የሚቀድስ ይጠፋል። አብያተ ክርስቲያናት የመሰብሰቢያ አዳራሽ እና ሙዚየም ይደረጋሉ። ይህ የምዕራባውያን እሳቤ ነው። የእግዚአብሔርን እናየዋለን።…👇②✍✍✍
❤ 548👍 151🙏 50💔 10🤯 8🏆 7🤔 6🕊 6✍ 4
"ርእሰ አንቀጽ"
"…የአምስት መቶ ዓመት የጥፋት ፍጻሜ የመጨረሻው ምዕራፍ ❌⛔️ እና የአምስት መቶ ዓመት የውድቀት ትንሣኤ የመጀመሪያው ምእራፍ ግብግብ ✝ ✅
"…ሀገራችን ኢትዮጵያ ከግራኝ ወረራ በፊት በነበረችበት ቁመና እንዳትራመድ ካደረጉት ምክንያቶች ዋና ዋናዎቹ የምዕራባውያን አሳሾችና ሚሽነሪዎች ሴራ፣ ኦቶማን ቱርክ በቀይ ባሕር ዙሪያ ያደረገው ወረራ፣ የአረቦች ሴራ፣ የጽዮናውያን እንቅስቃሴ፣ የውስጥ ችግር፣ በተለይ ፖርቹጋላዊው ሚሽነሪ ቄስ ፍራንሲስኮ አልባሬጽ ያደረገው ጥናትና ተግባር ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ዝቅጠት ተጠቃሾች ናቸው። በተለይ የአልባሬጽና የአፄ ልብነ ድንግል ውል ለግራኝ ወረራ በር እንዲከፍት ሆኗል። ፖርቹጋል ቀይ ባሕርን ለመቆጣጠር በነበራት ፍላጎት ኦቶማን ቱርክን ማስወገድ ነበረባት። ለዚህ ደግሞ ዋናው መፍትሔ አፄ ልብነ ድንግል ነበሩ። አፄ ልብነ ድንግል ከኢየሩሳሌም፣ ከሶርያ፣ ከግሪክ፣ ከሮማ ከፈለጉት የክርስቲያን ሀገራት ጋር ግንኙነት ለመፍጠር ቱርክን ከቀይ ባሕር ዞር ማድረግ ምኞታቸውና ፍላጎታቸው ስለነበር ከአምስት ዓመት ውይይት በኋላ ከአልባሬጽ ጋር ተስማሙ። ምጽዋ ላይ የፖርቹጋል የጦር ሰፈር እንዲመሠረት፣ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን እንዲታነጽ፤ በፖርቹጋል በኩል ሕክምና፣ ትምህርት፣ የመድፍ ሥራ፣ የባሩድ አመራረት፣ የጦር መሣሪያ ፋብሪካ በሽምብራ ኩሬ (በዛሬዋ ደብረዘይት) እና በእንጦጦ እንዲከፈቱ ተስማሙ። ነገር ግን አልባሬጽ አምስት ዓመት ሙሉ በኢትዮጵያ የስለላ ሥራውን ሲሠራ፣ ሴራውንም ሲያሴር፣ ከላይ እስከታች፣ ከቀኝ ወደ ግራ፣ በጠቅላለው ሲያጠናን፣ በዚያውምደ ንጉሡን ደጅ ሲጠና ከርሞ ወደ ሀገሩ ሲመለስ እሱን መልምሎ ወደ ኢትዮጵያ የላከው ንጉሥ ሞቶ አገኘው። ወራሴ መንግሥት የሆነው ልጁም አልባሬጽን ችላ አለው።
"…የልብነ ድንግልና የአልባሬጽ ውል ሾልኮ ቱርኮቹ ጆሮ ከደረሰ በኋላ ቱርክ ግራኝ አህመድን እስከ አፍንጫው ድረስ አስታጥቃ ዐፄ ልብነ ድንግልን በእጅ አዙር አጠቃች። አፄ ልብነ ድንግልም የአማካሪ ሽማግሌዎቸውን ምክር ሰምተው የትግራይ የጦር አዛዥ የነበረውን "ከእናቴ ጋር ወስልተሃል" በማለት በግዞት ራስ ዳሽን ላይ አግዘው ያለ ውኃ እና ያለ ምግብ አሰቃይተው ገደሉት። ዋና የጦር አዛዥ የነበረውን የላስታ ተወላጅ አበጋዝ ዓምደ ብርሃንንም "ደብተራዎች ለንጉሥ ቅኔ አያቅርቡ" ብለህ ተችተሃል ብለው አንገቱን በሰይፍ አስቀሉት። በዚህ ምክንያት አፄው ብቃት ያላቸውን አዋጊዎች በአንድ ጊዜ አጡ። የትግሬንና የላስታን የሕዝብ ድጋፍም ተነጠቁ። በመሃል ሀገር ብቻ ተወስነው ቀሩ። ለአንድ ሀገር በአጭር ጊዜ የካበተ የጦርም ሆነ የማንኛውም እውቀት ባለቤት የሆኑ ሰዎችን ማጣት ጉዳቱ ከፍ ያለ ነው። በፋሽስት ኢጣልያ የተጨፈጨፉት ሊቃውንተ ኢትዮጵያ፣ ቀጥሎ በመንግሥቱ ንዋይ እና በገርማሜ ነዋይ የተጨፈጨፉት፣ ደርግ ሲመጣ አጋድሞ ያረዳቸው፣ በነጭ ሽብር እና በቀይ ሽብር በሁለት ጎራ ተከፍለው የተጨፋጨፉት ምሁራን፣ ደርጎ መንግሥቴን ሊገለብጡ ነበር ብሎ የረሸናቸው ጀነራሎች ሀገሪቷን የተማራ በማሳጣት ዋጋ አስከፍሏታል። ወያኔና ሻአቢያ ወደ 4 ኪሎ ጉዞ የጀመሩት መንግሥቱ ኃይለማርያም የግንቦት መፈንቅለ መንግሥት አድራጊዎች ናቸው ያላቸውን በሙሉ ከረሸነ በኋላ ነው። ወያኔም ከጫካ እንደገባች 42 የዩኒቨርሲቲ ሊቃውንትን አባረረች። ከዚያ ወዲህ የትምህርት ጉዳይ በገነት ዘውዴና በደመቀ መኮንን ወዘተ እጅ ወድቆ አቢይ አሕመድን ወለደ። ይኸው ማይምነትን እንደ ካባ ለብሰን ድንቁርና ተስፋፍቶ ሀገር የውሪ መፈንጫ ሆና ቀረች።
"…አፄ ልብነ ድንግልን አማክረው ሁለቱን የጦር አዛዦች እንዲገደሉ ሴራ ያሴሩት ያፈረሱ ደብተራዎች ነበሩ። ንጉሡ ሕጻን ስለነበረ፣ በዚያ ላይ ዋዛ ፈዛዛ፣ ዘፈን ውዳሴ የሚወድ፣ ውዳሴ ከንቱ የሚያጠቃው ስለነበረ ካህናቱ እርሱን ከእስራኤሉ ንጉሥ ከጠቢቡ ሰሎሞን ጋር እያመሳሰሉ "ጦርነት አይመጣም፣ አንተ የሰላም ንጉሥ ነህ" እያሉ በግጥም በቅኔ እያሞጋገሱ ድርጓቸውን እያሳደጉ ተንደላቀው ይኖሩ ነበር። የጦር አዛዦቹ ግን መካሪ ካህናቱን በማስጠንቀቅ ንጉሡን ሳይሆን ፈጣሪን አመስግኑ፣ ንጉሡን አታስንፉ፣ ሀገር ያለ ጠላት አይኖርምና ለማንኛውም ለጦርነት ይዘጋጅ ብለው በመናገራቸው ደባትራኑ ተከፍተው፣ ጥቅማቸውን የሚያስቀርባቸው ስለመሰላቸው አሲረው የጦር አዛዦቹን በሙሉ አስገደሏቸው። ይሄን ምቹ አጋጣሚ ያገኘውና በኦቶማን ቱርክ ሙሉ ድጋፍ የተጥለቀለቀው ግራኝ አሕመድም በሰፊው ወረራውን ፈጸመ። በዓለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ ውድመትም በኢትዮጵያ ላይ ደረሰ። በሀገሩ የሚመክት ወንድ ጠፋ። አፄ ልብነ ድንግልም የግራኝን የጦር ስልት የሚያውቁ፣ ልምድ ያላቸው አዋጊዎችን በመግደሉ እሱም ሕጻን በመሆኑ አስራ አምስት ዓመት ሙሉ ጫካ ለጫካ እየተንከራተተ ውድመቱ ቀጠለ። ካህናቱም የራሳቸውን ስሕተት ለንጉሡ በማሸከም አንተ ጠቢቡ ሰሎሞን ነህ እያሉ በውዳሴ ከንቱ አደንዝዘው ሽባ አድርገው እንዳላስቀመጡ መልሰው "ንጉሡ ጦር አውርድ እያለ መሬትን ገርፏል፣ ግድግዳ በጦር ወግቷል፣ መገበሪያ ስንዴ፣ ጫን ዕጣን ለገዳማት እየላከ ፈጣሪ ጸሎታችንን ሰምቶ ጦር እንዲያወርድ ጸልዩልን ብሏል፣ ጠላት በማጣታችን ጀግንነታችንን የምንፈትንበት ጦርነት አጣን፣ ሰባን፣ ቦካን፣ ወፈርን፣ መንቀሳቀስ አቃተን " በማለት ፈጣሪን ጦር አውርድ ብሎ ወትውቷል እያሉ ንጉሣቸውን ወቅሰው ግራኝን አዛዝኤል አድርገው አግንነው ጻፉ።
"…ፖርቹጋሎችም ኢትዮጵያ በደንብ መውደሟን ሲያዩና ንጉሡ አማራጭ እንዳጣ ሲረዱ እርዳታቸውን ለገሱ። ምጽዋ ላይ ያሰቡትን የካቶሊክ ቤተክርስቲያን የመሥራት እቅድ አሳድገው ሙላውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በካቶሊክ ለመተካት ሞከሩ። በዚህም ምክንያት በአፄ ሱስንዮስ ዘመን ኑጉሡ ራሳቸው ኮትልከው በዐዋጅ " የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ትፍረስ፣ የሮም ካቶሊክ ትንገሥ" በማለት ዐወጁ። ዐዋጁንም ተከትሎ ዐዋጁን የተቃወሙ 8 ሺ ካህናትና ምእመናን ጎንደር ደንቀዝ በተባለ ስፍራ ብቻ 8 ሺ የተዋሕዶ ልጆች ዝቅ ብሎ ባታቸውን፣ ከፍ ብሎ አንገታቸውን ቆርጦ፣ ሰይፎ ጨፈጨፋቸው። ልጁ አፄ ፋሲል ነግሦ የቀደመው ዐዋጅ እስኪሻር ድረስ ኦርቶዶክሳውያን በፍዳ የመከራ ዘመንን አሳለፉ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሕዝብን በመነጣጠል እስከ አፄ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት ድረስ ቀጠሉበት። አፄ ቴዎድሮስ እንደ ምንም ኢትዮጵያን አንድ አደረጉ። ቆይቶ በኋላም የእንግሊዝ ሚሽነሪዎች ለአፄ ቴዎድሮስ አማካሪ ሆነው ቀርበው የካህናቱን ርስት እንዲነቅሉ፣ ወይዛዝርቱን፣ መኳንንቱን እንዲንቁ፣ ርስት ጉልታቸውን እንዲነቅሉ፣ ዘመናዊ የጦር አደረጃጀት እንዲመሠርቱ፣ የተደበቁ ብራናዎችን በገዳም በአድባራት ያሉትን በሙሉ አሰባስበው መቅደላ አምባ ላይ በአንድ ቦታ እንዲሰበስቡ አሳሰቡአቸው። የእኛ ሀገር ያደገችው እንደዚህ ባለ ሥርዓት ነው አሉአቸው። እርሳቸውም የሏቸውን በሙሉ ፈጸሙ። የቤተክርስቲያንን ደወል፣ ቃጭል፣ መስቀል በሙሉ ለመድፍ ሥራ ሰብስቡ አሉ። ከካህናቱ ጋር በዚህ ተቆራራጡ። ይህ ድርጊታቸው ውግዘትን አከናነባቸው። አፄ ቴዎድሮስም ያለ አማካሪና ያለ ደጋፊ ብቻቸውን ቀሩ። የእንግሊዝን ሴራ የተረዱት ተኳሹን የገደለ መድፍ ሠርተው ሲያሳዩአቸው ነው። ንጉሡም ሴራቸውን አውቀው አሰሯቸው። እንግሊዝም በዕቅዷ መሠረት በቀላሉ አፄ ቴዎድሮስን ብቻቸውን ስታገኛቸው አፄ ዮሐንስን መንገድ መሪ አድርጋ በጦርነቱም ንጉሡ ራሳቸውን አጥፍተው ጠላትም መቅደላ አምባ ላይ ከሀገሪቱ የተሰበሰቡትን በርካታ…👇①✍✍✍
❤ 520👍 135🙏 28💔 8🤯 7🤔 5🕊 5✍ 2🔥 2🏆 2
01:12
Video unavailableShow in Telegram
መልካም…
"…በመቀጠል ወደ ርእሰ አንቀጻችን ነው የምንሄደው።
• ዝግጁ…?
1.59 MB
Photo unavailableShow in Telegram
"…የማርበርግ ቫይረስ መኖሩ የሚነገረውማ ታሕሳስ ገብርኤል ሲቃረብ፣ የልደት በዓል ሲመጣ፣ በዓለ ጥምቀት ሲደርስ ነው። ወዳጄ
"…መስማትን ትሰማላችሁና አታስተውሉም፥ ማየትንም ታያላችሁና አትመለከቱም፤ በዓይናቸው እንዳያዩ በጆሮአቸው እንዳይሰሙ በልባቸውም እንዳያስተውሉ ተመልሰውም እንዳልፈውሳቸው፥ የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኖአል ጆሮአቸውም ደንቁሮአል ዓይናቸውንም ጨፍነዋል…የሐዋ 28፥ 26-27 ተብሎ የተጻፈውን አንብ እንጂ…! ለማንኛውም…
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
"…ካናዳዊው የትግሬ ሰው ወዴት ወዴት…? በፍጹም በእመቤታችን ስር ተደብቆ፣ ተሸሽጎ ልቅ መሆን፣ መደዴነትን፣ ጋጠወጥነትን፣ ድድብናን፣ ግልሙትናን፣ ሥርዓተ ቢስነትን፣ ነውርን፣ ወንዳ ገረድነትን ትውልድ ላይ መዝራት አይቻልም። ይሄ ኢትዮጵያ ነው።
"…ሰግጦ እንዳንተ ከፈመሰ፣ በድድብና ማስተርሱን ይዞ የደቡብ ሕዝብን ሳር ከሚያስግጠው፣ ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ ዐማራ 50 አለቃ ኢዩ ጩፋ ጋር መሰገጥ መሰጋገጥ ትችላለህ።
"…ኢዩ ጩፋም እንዳንተው ነው። የንጉሥ ኑሮ የሚኖረው። አይሠራ፣ አይዘራ፣ አያጭድ ይሄን ኤርትራዊ፣ የደቡብ የዋህ ጴንጤና በእግሩ ከከምታ ተነሥቶ ደቡብ አፍሪካ የገባን፣ ቀበቶ ሽጦ ጥቂት ራንድ የያዘን ምስኪን እየገፈፈ፣ እየዘረፈ ፏሿ እያለ የሚኖር ሰገጤ ይዘህ እዚያው በፀበልህ።
"…የትግሬ ቲክቶከሮች ኢትዮጵያ ላይ ልታራግፉ የፈለጋችሁት የነውር፣ የጋጠወጥነት፣ የኢተርኔት ላይ ግልሙትና በዚያም ተባለ በዚህ የግዱን ይቆማል። የግዱን አልኩህ። የኦሮሞዎቹ እና የደቡቦቹ ቀላል ነው።
"…ዐማራ ዋና ሥራው ማጨብጨብ ነው። ለትግሬና ለኦሮሞ ቲክታከሮች መገረድ ነው። አንበሳ እያወረደላቸው፣ አበባና ኮፍያ እየሰጣቸው፣ እየገበረላቸው ከቂጥ፣ ከቂጣቸው ከስር ከስር ማሶክሶክ ነው። ቲክቶክ ላይ ሙሉ ዐማራ ሆኖ ጋጠወጥ፣ ነውረኛ፣ ወሴ፣ ሉጢ፣ ወንዳገረድ፣ ወንድኛም፣ ሴተኛ አዳሪም አላየሁም። ካለ አሳዩኝ። እታረማለሁ።
"…ሞጣ ፀረ ዐማራ ፀረ ኦርቶዶክስ ቅባቴ ነው። አልማዝ ባለጭራ የወለጋ ኦሮሞ አገው ሸንጎ ናት። ቴምር ወሎ ያደገች የወሀቡያ እስላም ግማሽ ትግሬ ናት። መማር በአባቷ ኦሮሞ፣ በእናቷ የአዲስ ዘመን ዐማራ ናት ጎንደር። ዮኒ ማኛ አገው ሸንጎ ፀረ ዐማራ ጴንጤ ነው። የዐማራ ነውረኛ እገሌ ነው ብላችሁ አሳዩኝ። ጠቁሙኝ።
"…የዐማራ ቲክቶከር ደርባባ፣ ከውዳሴ ከንቱ የራቀ፣ ልታይ ልታይ የማይል ነው ልክ እንደ ባላደራው ሥነ ጊዮርጊስ የባሕርዳሩ ልጅ ማለት ነው። ሙሉ ዐማራ ሆኖ ትውልድ በሚያጠፋ የኢንተርኔት ላይ ሽርሙጥና ወንድኛ አዳሪነት የሚሳተፍ ሰው እገሌ ነው በሉኝ። በሉኝና ልደነቅ። ልገረም። ከምር እውነቴን ነው።
"…የማንንም ፈቃድ አልፈልግም። ይሄንን ነውር ለመጋፈጥ የማንንም ድጋፍ አልሻም። ስሙ የዐማራ፣ የሚያወራው በአማርኛ ስለሆነ ብቻ ዐማራ ነው ማለት አይደለም። ዐማርኛ ቋንቋ የለማኙም እንጀራው ነው። አማርኛ ቋንቋ አቢይ አሕመድን፣ አዳነች አቤቤን፣ ሽመልስ አብዲሳን፣ ጃዋር መሀመድን እንጀራ ያበላ፣ ክብር ያሰጣቸው ቋንቋ ነው። እና አማርኛ የተናገረ ሁላ ዐማራ ነው ማለት አይደለም። ትክክለኛ ዐማራ ሀገርን፣ ማኅበረሰብን በሚያዋርድ ተግባር ላይ አይሳተፍም። ከተሳተፈም ዲቃላው ነው። አከተመ።
"…ዓይናችን እያየማ ትውልድ አይጠፋም። የማንም እከካም፣ ራብተኛ፣ ዘማዊ፣ ሀሺሻም፣ ጋለሞታ ዘማዊ ትውልድ ሲያጠፋ ቆሜ አላይም። ሚልዮኖችን ማዳን ባልችል ሦስት ሰው ካነቃሁ፣ አንድ ሰው ካተረፍኩ በቂዬ ነው። ይሄን በመጀመሬ ቀጥሎ ከሚመጣው ስድብ፣ ርግማን፣ ቁጣ፣ ዛቻና መወብራት ኬሬዳሽ።
"…ጳጳሱም፣ ሼኩም፣ ቄሱም፣ ፓስተሩም፣ አርቲስቱም፣ ቲክቶከሩም፣ ሴቱም፣ ወንዱም ለምን ብሎ ጓ ሊልብኝ ይችላል። መብታችሁ ነው። ለሉጢ፣ ለነውረኞች፣ ለጋለሞቶች ጥብቅና መቆም መብታችሁ ነው። መረጫጨት ከተጀመረ ግን ያው እከለብስባችኋለሁ። ከተቃራኒ ቡድን ጋር ተሰልፎ የቦክስ ሪንጉ ውስጥ ሊጋጠመኝ የሚገባ ጳጳስ፣ ሼክ፣ ቄስ፣ ሰባኪ፣ ኡስታዝ፣ ፓስተርና አክተርስ ካለ እገባለታለሁ። ድዱን ብዬ ነው ተብታባ የማደርገው። አላጋዋለሁ። ከተልባ ጋር የተገኘን ሰሊጥ አብሬ ነው የምወቅጠው። መብታቸው ነው። መብቴም ነው።
"…ነገ ከምስጋና በኋላ ርእሰ አንቀጹ ይቀርባል። ማታ ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ በቲክቶክ ተገናኝተን በዚህ ጉዳይ ላይ ተገናኝተን በሰፊው እናወራለን። ነጭ ነጯን ነው የምናወራው።
"…የኢንተርኔት ላይ ሴተኛ አዳሪዎች፣ ጋለሞቶች፣ ወንድኛ አዳሪ ሉጢዎች መስቀላችሁን፣ ማዕተባችሁን አውልቃችሁ፣ ኦርቶዶክሰ ተዋሕዶ ሃይማኖቴን ማሰደብ፣ ማስነቀፍ እስክታቆሙ ድረስ ፍልሚያችን ይቀጥላል። ምድረ ጋለሞታ ሁላ ከነድራግህ እዚያው በለመድክበት።
• የጀመርኩትን ለዐማራ ፋኖ ትግል ድምጽ መሆን እና ለአሩሲ ክርስቲያኖች ጭፍጨፋ ድምጽ መሆኔን ሳላቋርጥ ከዚሁ ጎን ለጎን እንደ አሸን ከየት እንደ መጡ የማይታወቁና እንደ ግሪሳ ወፍ በላያችን ላይ የፈሰሱብንን የኢንተርኔት የቲክቶክ ላይ ወንድኛ አዳሪና ሴትኛ አዳሪ ጋለሞቶችን በመፋለም ክብሩ የሆነውን ኢትዮጵያዊ ማንነት እና ትውልድ እንዲሁም ሐዋርያዊት፣ ቀኖናዊት፣ ጥንታዊት፣ ቀኖናዊት ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማኖቴን ለማስከበር አምላኬን ይዤ ብቻዬን መፋለም እጀምራለሁ።
• ደግሞ ለሰገጤ… !
2.16 MB
1.12 MB
"…ካናዳዊው የትግሬ ሰው ወዴት ወዴት…? በፍጹም በእመቤታችን ስር ተደብቆ፣ ተሸሽጎ ልቅ መሆን፣ መደዴነትን፣ ጋጠወጥነትን፣ ድድብናን፣ ግልሙትናን፣ ሥርዓተ ቢስነትን፣ ነውርን፣ ወንዳ ገረድነትን ትውልድ ላይ መዝራት አይቻልም። ይሄ ኢትዮጵያ ነው።
"…ሰግጦ እንዳንተ ከፈመሰ፣ በድድብና ማስተርሱን ይዞ የደቡብ ሕዝብን ሳር ከሚያስግጠው፣ ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ ዐማራ 50 አለቃ ኢዩ ጩፋ ጋር መሰገጥ መሰጋገጥ ትችላለህ።
"…ኢዩ ጩፋም እንዳንተው ነው። የንጉሥ ኑሮ የሚኖረው። አይሠራ፣ አይዘራ፣ አያጭድ ይሄን ኤርትራዊ፣ የደቡብ የዋህ ጴንጤና በእግሩ ከከምታ ተነሥቶ ደቡብ አፍሪካ የገባን፣ ቀበቶ ሽጦ ጥቂት ራንድ የያዘን ምስኪን እየገፈፈ፣ እየዘረፈ ፏሿ እያለ የሚኖር ሰገጤ ይዘህ እዚያው በፀበልህ።
"…የትግሬ ቲክቶከሮች ኢትዮጵያ ላይ ልታራግፉ የፈለጋችሁት የነውር፣ የጋጠወጥነት፣ የኢተርኔት ላይ ግልሙትና በዚያም ተባለ በዚህ የግዱን ይቆማል። የግዱን አልኩህ። የኦሮሞዎቹ እና የደቡቦቹ ቀላል ነው።
"…ዐማራ ዋና ሥራው ማጨብጨብ ነው። ለትግሬና ለኦሮሞ ቲክታከሮች መገረድ ነው። አንበሳ እያወረደላቸው፣ አበባና ኮፍያ እየሰጣቸው፣ እየገበረላቸው ከቂጥ፣ ከቂጣቸው ከስር ከስር ማሶክሶክ ነው። ቲክቶክ ላይ ሙሉ ዐማራ ሆኖ ጋጠወጥ፣ ነውረኛ፣ ወሴ፣ ሉጢ፣ ወንዳገረድ፣ ወንድኛም፣ ሴተኛ አዳሪም አላየሁም። ካለ አሳዩኝ። እታረማለሁ።
"…ሞጣ ፀረ ዐማራ ፀረ ኦርቶዶክስ ቅባቴ ነው። አልማዝ ባለጭራ የወለጋ ኦሮሞ አገው ሸንጎ ናት። ቴምር ወሎ ያደገች የወሀቡያ እስላም ግማሽ ትግሬ ናት። መማር በአባቷ ኦሮሞ፣ በእናቷ የአዲስ ዘመን ዐማራ ናት ጎንደር። ዮኒ ማኛ አገው ሸንጎ ፀረ ዐማራ ጴንጤ ነው። የዐማራ ነውረኛ እገሌ ነው ብላችሁ አሳዩኝ። ጠቁሙኝ።
"…የዐማራ ቲክቶከር ደርባባ፣ ከውዳሴ ከንቱ የራቀ፣ ልታይ ልታይ የማይል ነው ልክ እንደ ባላደራው ሥነ ጊዮርጊስ የባሕርዳሩ ልጅ ማለት ነው። ሙሉ ዐማራ ሆኖ ትውልድ በሚያጠፋ የኢንተርኔት ላይ ሽርሙጥና ወንድኛ አዳሪነት የሚሳተፍ ሰው እገሌ ነው በሉኝ። በሉኝና ልደነቅ። ልገረም። ከምር እውነቴን ነው።
"…የማንንም ፈቃድ አልፈልግም። ይሄንን ነውር ለመጋፈጥ የማንንም ድጋፍ አልሻም። ስሙ የዐማራ፣ የሚያወራው በአማርኛ ስለሆነ ብቻ ዐማራ ነው ማለት አይደለም። ዐማርኛ ቋንቋ የለማኙም እንጀራው ነው። አማርኛ ቋንቋ አቢይ አሕመድን፣ አዳነች አቤቤን፣ ሽመልስ አብዲሳን፣ ጃዋር መሀመድን እንጀራ ያበላ፣ ክብር ያሰጣቸው ቋንቋ ነው። እና አማርኛ የተናገረ ሁላ ዐማራ ነው ማለት አይደለም። ትክክለኛ ዐማራ ሀገርን፣ ማኅበረሰብን በሚያዋርድ ተግባር ላይ አይሳተፍም። ከተሳተፈም ዲቃላው ነው። አከተመ።
"…ዓይናችን እያየማ ትውልድ አይጠፋም። የማንም እከካም፣ ራብተኛ፣ ዘማዊ፣ ሀሺሻም፣ ጋለሞታ ዘማዊ ትውልድ ሲያጠፋ ቆሜ አላይም። ሚልዮኖችን ማዳን ባልችል ሦስት ሰው ካነቃሁ፣ አንድ ሰው ካተረፍኩ በቂዬ ነው። ይሄን በመጀመሬ ቀጥሎ ከሚመጣው ስድብ፣ ርግማን፣ ቁጣ፣ ዛቻና መወብራት ኬሬዳሽ።
"…ጳጳሱም፣ ሼኩም፣ ቄሱም፣ ፓስተሩም፣ አርቲስቱም፣ ቲክቶከሩም፣ ሴቱም፣ ወንዱም ለምን ብሎ ጓ ሊልብኝ ይችላል። መብታችሁ ነው። ለሉጢ፣ ለነውረኞች፣ ለጋለሞቶች ጥብቅና መቆም መብታችሁ ነው። መረጫጨት ከተጀመረ ግን ያው እከለብስባችኋለሁ። ከተቃራኒ ቡድን ጋር ተሰልፎ የቦክስ ሪንጉ ውስጥ ሊጋጠመኝ የሚገባ ጳጳስ፣ ሼክ፣ ቄስ፣ ሰባኪ፣ ኡስታዝ፣ ፓስተርና አክተርስ ካለ እገባለታለሁ። ድዱን ብዬ ነው ተብታባ የማደርገው። አላጋዋለሁ። ከተልባ ጋር የተገኘን ሰሊጥ አብሬ ነው የምወቅጠው። መብታቸው ነው። መብቴም ነው።
"…ነገ ከምስጋና በኋላ ርእሰ አንቀጹ ይቀርባል። ማታ ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ በቲክቶክ ተገናኝተን በዚህ ጉዳይ ላይ ተገናኝተን በሰፊው እናወራለን። ነጭ ነጯን ነው የምናወራው።
"…የኢንተርኔት ላይ ሴተኛ አዳሪዎች፣ ጋለሞቶች፣ ወንድኛ አዳሪ ሉጢዎች መስቀላችሁን፣ ማዕተባችሁን አውልቃችሁ፣ ኦርቶዶክሰ ተዋሕዶ ሃይማኖቴን ማሰደብ፣ ማስነቀፍ እስክታቆሙ ድረስ ፍልሚያችን ይቀጥላል። ምድረ ጋለሞታ ሁላ ከነድራግህ እዚያው በለመድክበት።
• የጀመርኩትን ለዐማራ ፋኖ ትግል ድምጽ መሆን እና ለአሩሲ ክርስቲያኖች ጭፍጨፋ ድምጽ መሆኔን ሳላቋርጥ ከዚሁ ጎን ለጎን እንደ አሸን ከየት እንደ መጡ የማይታወቁና እንደ ግሪሳ ወፍ በላያችን ላይ የፈሰሱብንን የኢንተርኔት የቲክቶክ ላይ ወንድኛ አዳሪና ሴትኛ አዳሪ ጋለሞቶችን በመፋለም ክብሩ የሆነውን ኢትዮጵያዊ ማንነት እና ትውልድ እንዲሁም ሐዋርያዊት፣ ቀኖናዊት፣ ጥንታዊት፣ ቀኖናዊት ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማኖቴን ለማስከበር አምላኬን ይዤ ብቻዬን መፋለም እጀምራለሁ።
• ደግሞ ለሰገጤ… !
2.16 MB
1.12 MB
Photo unavailableShow in Telegram
"…በመጨረሻም ዐማራ ናቸው የሚባሉትን ፎቶ ለመላክ 5 ደቂቃ በቂ ነው። ከዚያ የፎቶ መላኪያ ሰንዱቁ ይዘጋል። ዋናው ጨዋታም ይጀምራል።
Photo unavailableShow in Telegram
"…ብዙ አይመስሉኝም አሁን ተራው የደቡቦች ነው። 10 ደቂቃ አላቸው። የጤነኛ ቲክቶከር ፎቶ አትላኩልኝ። ፍጠኑ
❤ 233👍 100🙏 28✍ 6🏆 3🤯 2🕊 2
Photo unavailableShow in Telegram
"…ብዙ አይመስሉኝም አሁን ተራው የደቡቦች ነው። 10 ደቂቃ አላቸው። የጤነኛ ቲክቶከር ፎቶ አትላኩልኝ። ፍጠኑ
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም…
"…ሁለተኛ የወጡትን የኦሮሞ እስላምና የኦሮሞ ጴንጤ ቲክታከሮችን ፎቶ ላኩልኝ። 20 ደቂቃ አላችሁ።
👨🦱👩🦰
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም…
"…ማኅበራዊ ሚዲያን ለውይይት፣ ለለውጥ መጠቀም ማለት እንደዚህ ነው። ነገ በሰፊው በራሱ በቲክቶክ እመጣበት እና እንወያይበታለን። አሁን ግን በጀመርነው እንቀጥል። ወዴት ወዴት እየሄድኩ እንደሆነ የሚገባችሁ የእኔዎቹ ይገባችኋል። ቀልድ የለም። ዐማራ ሳይሆን የዐማራ ስም ይዞ በዐማራ መሸቀጥ አይቻልም። ነውርም፣ ወንጀልም፣ ኃጢአትም ነው። አለቀ። ኦርቶዶክስ ነኝ ባዩም እንደዚያው።
"…በጠየቅኩት ጥያቄ መሠረት እናንተ የመለሳችሁትን መልስ አይቻለሁ። ሁላችሁም አይታችኋል። በዚህ መሠረት የቲክቶክ ፕላት ፎርምን የሚመሩት በቀጥር አንድ ትግሬዎቹ መሆናቸው መልሳችሁ ይናገራል። ትግሬ ኦርቶዶክስ። ትግሬ ጴንጤ፣ ትግሬ እስላም አላየሁም። ሁለተኛ የኦሮሞ ጴንጤና እስላም፣ ሦስተኛ የደቡብ ጴንጤና እስላም። አራተኛ ዐማራው መሆኑንም መልሳችኋል። መቼም የዐማራው አልማዝ ባለጭራዋ፣ መማር አለባቸው፣ ቤታዮ እና ሞጣ ተቆጥረው ነው አይደል? ግን እነሱ ዐማራ ናቸው? ግማሽ ግማሽ። ለማንኛውም…
1ኛ፥ ትግሬ
2ኛ፥ ኦሮሞ
3ኛ፥ ደቡብ
4ኛ፦ ዐማራ።
"…ቀጥሎ የማዝዛችሁ ተራ በተራ ሙሉ ስማቸው ከነፎቶአቸው ጭምር ትልኩልኝ ዘንድ ነው የምጠይቀው። ይሄን ሀሺሽ አደንዛዥ የሆነ መንጋማ አልፋታውም። ወንድ ለወንድ እንዴት እንደሚያደርጋቸው፣ ሴት ለሴት እንዴት እንደሚሆኑ እኮ ለጉድ ነው። ያውም መስቀል ደረቱ ላይ አድርጎ፣ አድርጋ። አሳይሻለሁ። አሳይሃለሁ። ያበጠው ይፈነዳታል።
"…ለዛሬ ለ20 ደቂቃ ያህል የፎቶ መላኪያ ሰንደቁን እከፍትላችኋለሁ። እናንተ የምታደርጉልኝ ምንድነው? ቀላል ነው። መጀመሪያ…
• ፎቶውን፣ ፎቶው ስር
• ሙሉ ስሙን፣
• ብሔሩን፣
• ሃይማኖቱን… አለቀ።
"…ደፈር በሉ። ሁሉን ነገር በመጋፈጥ ነው ማጥራት የሚቻለው። ማስተካከል የሚቻለው።
• መጀመሪያ አንደኛ የወጡትን የትግሬ ቲክቶከር መንጋዎችን ላኩልኝ። ኦሮሞ ከ20 ደቂቃ በኋላ፣ ደቡብ ከ20 ደቂቃ በኋላ፣ ዐማራ ከ20 ደቂቃ በኋላ።
• ጀምሩ… 👨🦱👩🦰
• ጀምሩ…
Photo unavailableShow in Telegram
መጠየቅ ጀመርኩ…!
"…በኢትዮጵያ የቲክቶክ ፕላትፎርምን በመጠቀም ግንባር ቀደም የሆኑት ከየትኛው ነገድ ወይም ብሔር የመጡቱ ናቸው? በደረጃ አስቀምጡልኝ። ወላይታ፣ ዶርዜ፣ አፋር፣ ዐማራ፣ ስልጤ ሲዳማ ኦሮሞ፣ ጉራጌ፣ ሀዲያ፣ ሐረሪ፣ ትግሬ ወዘተ በብሔር አስቀምጡልኝ።
"…ከዚያ ስለ ነውሩ፣ ስለ ቀላጩ፣ ስለ ወሴው፣ ስለ አውሬው፣ ስለ ሰዶማዊው እናወራለን። መጀመሪያ ከየትኛው ብሔር የመጡ ናቸው ፕላትፎርሙን የተቆጣጠሩት? አሱን ስንመልስ ወደ ቀጣዩ ጉዳይ እንገባለን።
"…እገሌ እገሌ እንት ነው በሉኝ። ደፍራችሁ ጻፉት። እገሊት ነገድ ብሔሯ ይሄ ነው በሉኝ ከዚያ ውጤቱን አብረን ማየት እንጀምራለን።
• ሃይማኖትም አብሮ ይጠቀስ። ማርያምን፣ ገብርኤልን፣ ወላሂ፣ በኢየሱስ ስም ብሎ መደበቅ የለም።
"…እንትና እንትና ብሔሩ እንትን ነው። ሃይማኖቱ እንትን ነው ብላችሁ ጻፉልኝ። የ100 ሰዎችን ኮመንት ካነበብን በኋላ ወደቀጣዩ መርሀ ግብራችን እንሄዳለን። ይመራል ግን እንዋጠው።
• ጀምሩ… ✍✍✍
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም…
"…ምሽታችንን በጥያቄ ነው መጀመር የፈለግኩት። ለጥያቄው ፈቃደኛ ከሆናችሁ ጥያቄዬን አስከትልና መልሱን ከእናንተ አጠብቃለሁ ማለት ነው።
"…ጥያቄው ያው የታወቀ ነው። ነጭ ነጯን ነው። መደንገጥ የለም መጋፈጥ እንጂ። ደፈር፣ ቆፍጠን ብላችሁ ነው የምትመልሱልኝ። እንደማታሳፍሩኝም ተስፋ አደርጋለሁ።
• ልጠይቅ ነኝ።
