en
Feedback
Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Open in Telegram

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
228 668
Subscribers
-14224 hours
-1 0407 days
-4 59630 days
Posts Archive
• ነኣ…‼ "…ዓይናችን እያየ፣ ጆሮአችን እየሰማ ሳንሞት በሕይወት እያለን ፀረ ሕዝብ፣ ፀረ ሐገር፣ ፀረ ሰው፣ ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ ኢትዮጵያ፣ ፀረ ዐማራ ግለሰቦች፣ የክፋት፣ የመርዝ ብልቃጦች ተከታትለው ወደማይመለሱበት ሲሄዱ እያየሁ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለው። እድሜ ዘመናቸውን ከነጩም፣ ከጥቁሩም ሀገር ተሰደው፣ ከዓረቡም ቤት ተቀጥረው ሀገር እነሱ አንሰው ሀገር ለማሳነስ፣ በሕዝብ መካከል የጥርጣሬና የልዩነት መርዝ በመርጨት፣ በእስላምና በጴንጤ፣ በካቶሊኮችም ዘንድ ለመወደድ ሲሉ ዐማራና ኦርቶዶክስን በመሰዋት ሲታትሩ፣ ሲላላጡ የኖሩ የትውልድ ነቀርሳዎች ቀስበቀስ በሜንጦ፣ በወረንጦ እየተለቀሙ ወደማይመለሱበት እየሄዱ ነው። ነኣ…‼ "…ከዋነኞቹ ነቀርሳዎች ከትግሬ ጽንፈኞች መካከል ዋነኛው ፀረ ኢትዮጵያ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ የሆነው፣ ዐማራ ዐማራ፣ ዐማራ፣ ሚኒልክ፣ ሚኒልክ እንዳለ፣ እንደለፈለፈ፣ እንደቃዠ፣ አንጀቱ አርሮ፣ ጨጓራው ሸትቶ ወደማይመለስበት ከሄዱት መካከል አንደኛው ኦቦይ መምር ገብረ ኪዳን ደስታ የተባለው የእንጨት ሽበት የሆነ ከንቱ ሰው ነበር። የባንዳ፣ የእንቁላል ቀቃይ፣ የገንጣይ አስገንጣይ ወንበዴዎችን ልጆች ላማስደሰት፣ ለማስጨብጨብ ሲል ከፋፋይ መርዝ ሓሳቡን ትግሬን ሲግት ኖሮ፣ በሚንቀው፣ ሞኝ ነው፣ ወንድሞቼ በሚላቸው በኦሮሞዎች መንግሥት እጅ ሚልዮኖችን አስፈጅቶ እሱ ሄደ። ሄደ ወደ ጉድጓድ ወረደ። ጦስ ጥንቡሳሱን ለትግራይና ለትግሬ ትቶ፣ አውርሶ እሱ ወደማይመለስበት ሄደ። ኢትዮጵያም፣ ኦርቶዶክስም፣ ዐማራም ግን እንዳሉ አሉ። ነኣ…‼ "…የትግሬ ፅንፈኛውን የመርዝ ብልቃጥ ተከትሎ የኦሮሞው ፅንፈኛ ጃል ሊበን ዋቆ ኢትዮጵያን መበታተን ነው ያለብን፣ የተበታተነች ኢትዮጵያ ናት ለኦሮሞ ጤና የምትሰጠው በማለት ለኢትዮጵያ መበታተን ሌት ተቀን ዕድሜ ዘመኑን ሲደክም የኖረው ኦቦ በትኔ ኢትዮጵያ ስትበታተን ቆሞ በሕይወት ሳያይ የኢትዮጵያ አምላክ እሱን ቀድሞ በተነው፣ ከአፈር ቀላቅሎ የምስጥ ምሳና እራት አደረገው። በመጨረሻ እሱም ወደማይመለስበት ሄደ፣ ሄደ ወደማይቀርበት ሄደ። ኢትዮጵያ ግን እስከአሁንም አለች። ነኣ…! "…በመጨረሻም ሰሞኑን ሌላኛው ፀረ ኦርቶዶክሱ፣ ፀረ ኢትዮጵያው፣ ፀረ ዐማራው በበታችኝነት ስሜት ሲሰቃይ የኖረው እና ለጥፋት ከሰለጠነበት ከአሜሪካ የደርግን የእናት ሀገር ጥሪ ተቀብሎ በመምጣት ዐማራና ኦርቶዶክስ ጨካኝ ናቸው በማለት በሚችለው ሁሉ ሁለቱን ዐማራና ኦርቶዶክስን በአፍም በመጽሐፍም በታሪክ ባለሙያ ስም ሲታገል የኖረው ላጲሶ ጌታቸው ዴሌቦም ወደማይቀርበት ሰሞኑን ተጠርቶ ሄደ። መንግሥቱ ኃይለማርያም ራሱ ከየት የመጣ ፕሮፌሰርነት ነው እያለ ይሳለቅበት የነበረው፣ አንዴ እስላም ነኝ፣ አንዴ ጴንጤ ነኝ እያለ እኛን ኦርቶዶክሳውያንን በአገኘው መድረክ ሁሉ ሲቀጠቅጠን የኖረው ላጲሶ ጌዴልቦም ሄደ ዳግም ወደማይመለስበት እንደተንጨረጨረ፣ እንዳረረ ሄዷል። አይናችን እያየም በካቶሊኮች መካነ መቃብርም ተቀብሯል። ከነትፋቱ ነው የተቀበረው። ነኣ…!! "…ኢትዮጵያ ግን የምትገርም ሀገር ነች። ተአምረኛ ሀገር ነች። ለሆዳቸው፣ ለከርሳቸው ሲሉ ሞት ላይቀር በሕይወት ሳሉ የሌለ ታሪክ ፈጥረው በሕዝብ ላይ ቅርሻታቸውን ሲያቀረሹ፣ ሲያስመልሱና ሲያስታውኩ የኖሩ በሙሉ የኢትዮጵያን ጥፋቷንም፣ ትንሣኤዋንም ሳያዩ እንደበገኑ ወደ መቃብር ማውረዷ ገራሚ ነው። እነዚህ የሀገር ነቀርሳዎች በበታችኝነት ስሜት የሚሰቃዩ ሰቀቀናሞች በመጨረሻ የሚጠሏት ኦርቶዶክስ፣ የሚፀየፉት ዐማራ፣ በምላሳቸውና በብዕራቸው ሲነድፏቸው የኖሩት ኢትዮጵያ እና ሕዝቧ ከነመከራና ችግራቸው ሲቀጥሉ እነርሱ ግን ከመሬቷ በታች ይቀበራሉ። ኢትዮጵያም ሊቀብሯት የደከሙት በሙሉ እየቀበረች እንዳለች አለች። "…ኤርትራዊ ሆነው ኢትዮጵያ ላይ መርዝ ሲረጩ፣ የኢትዮጵያን ሊቃውንት በሴራ ሲያስገድሉ፣ የኢትዮጵያን መፍረስ፣ ባዶ ኦና መሆን ሲመኙ የኖሩ በሙሉ ዛሬ ላይ ጸሎት ልመናቸው፣ ድካም ልፋታቸው ተገልብጦ አረረም፣ መረረም ኢትዮጵያ ከነችግሯ ቀለም ተቀብታም ቢሆን ፈገግ ብላ እያለቀሰችም ቢሆን ስትኖር እነሱ ግን ምጽዋ ወደባቸው፣ አሰብ ወደባቸው፣ የኤርትራ ከተሞቻቸው፣ ኦና፣ ሰው አልባ፣ የባለቤት አልባ ውሾች መፈንጫ፣ በአጠቃላይ ጎስት ሲቲ ነው ሆነው የተገኙት። ኢትዮጵያ ላይ መርዛቸውን ሲተፉ የኖሩ ሁላ ከኤርትራ ተሰደው በአውሮጳና በአማሪካ፣ በካናዳና በአውስትራልያ በስደት ሀገር አልባ ሆነው ይቆዝማሉ። የኢትዮጵያ አምላክ ልዩ ነው የምለው በምክንያት ነው። "…ኢትዮጵያን አኮስሰው፣ በዐማራና በትግሬ መካከል የጥላቻ ግንብ ገንብተው፣ በኦሮሞና በዐማራ መካከል የጥላቻ ሀውልት ተክለው፣ እነሱ ለምተው፣ አብበው፣ የተቀረው ኢትዮጵያዊ ተባልቶ ይኖራል፣ እኛም መቶ ሁለት መቶ ዓመት ረግጠን እንገዛዋለን ብለው ኢትዮጵያን እንደ አፓርታይድ ረግጠው ገዝተው የነበሩት የትግሬ ነፃ አውጪዎችም በመጨረሻ የኢትዮጵያ አምላክ ዋጋቸውን ነው የሰጣቸው። የእጃቸውን ነው የከፈላቸው። በሰፈሩት ቁና ነው የተሰፈረላቸው። ኤርትራን ይዘው ኢትዮጵያን ያወደሙ የትግሬ ገንጣይ አስገንጣዮች ባሳደጉት እባብ በኦሮሙማው ዘንዶ ነው የተዋጡት። ኦሮሙማው ኤርትራን ይዞ አወደማቸው። ገሚሱን በበረሃ ረሸኖ፣ ገሚሱን እንዳይላወስ ሽባ አድርጎ፣ እንደ አሜባ በታትኖ፣ እንደ ባቢሎናውያን ግንበኞች እንዳይግባቡ ቋንቋቸውን ደበላልቆ ነው የሚያሳርፍ ነው ነው ያስነሳባቸው። "…ደፍረን እንናገር አንሽኮርመም የኢትዮጵያ አምላክ ልዩ ነው። አንልሞስሞስ፣ ዓይናችን እያየ፣ ጆሮአችን እየሰማ አንሸፋፍነው። የኢትዮጵያ ጠላቶች የሀገር ውስጥም፣ የውጭ ሀገሩም አፈር ደቼ ነው የሚበሉት። ጠላቶቻ አመድ ነው የሚቅሙት። 27 ዓመት ትግሬን ተንከባክቦ ቀሪውን ኢትዮጵያዊ ሲያተራምስ፣ በተለይ ዐማራን ለገዳዮች መለማመጃ ሲያደርግ የነበረው የትግሬ ነፃ አውጪ የነበረው ሕወሓት በመጨረሻ በሁለት ዓመት 1 ሚልዮን ትግሬ ነው ያስፈጀው። ዛሬ ትግሬ በር ተዘግቶበት፣ መውጫ መግቢያ አጥቶ በስጋት እንዲኖር፣ ከዛሬ ነገ ጦርነት ተጀመረ ወይ ብሎ እንቅልፍ አጥቶ እንዲኖር ያደረገው ወያኔ ነው። የሌላውን ብርሃን ለማጥፋት ስትላላጥ ጨለማ ነው የሚወርስህ። ይሄን ማወቅ አለብህ። የኢትዮጵያ አምላክ ሲባል ጌታቸው ረዳ ከሶሪያ፣ ከሊቢያ በምን ይለያል ብሎ እንዳላገጠው አይደለም። የኢትዮጵያ አምላክ የተለየ ነው። በቁምህ ነው የሚያዋርድህ። ድንክ ባልከው አቢይ አሕመድ የጫማው ሶል ስር ደፍቶ ነው የሚያዋርድህ። የኢትዮጵያ አምላክ የዋዛ አይምሰልህ አባቴ። "…የኢትዮጵያን አምላክ በጃዋር መሀመድ፣ በሚሊኬሳ፣ በበቀለ ገርባም ላይ የሠራውን ተአምር ተመልከት እንጂ። የእነ ሕዝቅኤል ጋቢሳን ትዕቢት ያፈረሰ፣ ያሰከነ፣ የእነ እስታሊንን ጉራ፣ ቀረርቶና ሽለላ የሸከፈ፣ ትፋቱን መልሶ ያስዋጠ፣ ዐማራና ኢትዮጵያ ላይ አፋቸውን ሲያላቅቁ የከረሙትን በሙሉ አሁንም መርዛቸው ባይጠፋም እንኳ የዐማራና የኢትዮጵያ ጠበቃ፣ ተከራካሪ አድርጎ እንዲገለጡ ያደረገ ነው የኢትዮጵያ አምላክ። • ተረኛ የኢትዮጵያና የሕዝቧ፣ የኦርቶዶክስና የዐማራ ጠላቶች ሆይ ከአፈር የምትቀላቀሉበትን፣ ወደማትመለሱበት የምትሄደቡትን ቀን ያሳጥርላችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው። • ዘመዴ የታሪክ ምሑሩ አረፈ እኮ ይለኛል እንዴ? ሆሆይ በሉ ክፉ አታናግሩኝ። ነኣ ‼
Show all...
1.79 MB
2.11 MB
2.07 MB
1.54 MB
2.61 MB
917👍 272🙏 90🏆 23🤔 15 11😡 10👌 6🕊 5🔥 3😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም… "…በመቀጠል ደግሞ የራሴን ምልከታ ልለጥፍላችሁ ነኝ። • አላችሁ አይደል…?
Show all...
star reaction 2👍 480 115🙏 49🏆 9 7😱 4🕊 4😡 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
"…እናንት በራሳችሁ አባቶች የተካዳችሁ፣ ከእናንተ ወተቱንና ሥጋችሁን እንጂ ከአውሬ፣ ከነጣቂ የማያስጥሉ እረኛና አባት የሞላችሁ። የሀገሬው መንግሥት እንደ ጠላት፣ እንደ ታዳኝ አውሬ እንጂ እንደ ዜጋ የማያውቃችሁ፣ ፖሊስ፣ ሚሊሻ፣ ወታደር የማይጠብቃችሁ፣ ፍርድ ቤት ፍትሕ ማግኘት የተከለከላችሁ። በአደባባይ መሰደብ፣ በአደባባይ መታረድ ዕጣ ፈንታችሁ፣ የ40 ቀን ዕድላችሁ ነው የተባላችሁ። እንደ ቆሻሻ፣ እንደ ጥራጊ የተቆጠራችሁ፣ መጨፍጨፋችሁን፣ ሞታችሁን ጭምር መስቀል በጨበጡ፣ ቀድሰው ባቆረቧችሁ፣ ወንጌል ባስተማሯችሁ በራሳችሁ እረኞች አንደበት የተካዳችሁ፣ ሲያርዷችሁ የማትንፈራገጡ፣ የማትጮሁ፣ ላለመሞት እንኳ የማትሞክሩ፣ ድረሱልኝ ብትሉም የሚደርስላችሁ የሌለ፣ መሄጃ፣ መሸሺያ፣ መጠለያ የሌላችሁ፣ የመሞቻ፣ የመታረጃ ቀናችሁን በስጋት የምትጠባበቁ ሆይ…! "…እንደምን አደራችሁ? "…እንደምን አረፈዳችሁ? "…እንደምን ዋላችሁ? "…እንደምን አመሻችሁ?
Show all...
star reaction 3🙏 914💔 328 245👍 82😱 17🕊 16🤔 13🔥 7 6😡 3 2
መልካም… … "…አሁን ደግሞ የእናንተ አስተያየት የሚደመጥበት፣ የሚነበብት ሰዓት ነው። የእኔ ምልከታ ያነበባችሁትን ይመስላል። የእናንተን ምልከታ፣ እይታ ደግሞ እንስማ፣ እናንብብ እስቲ። • ጀምሩ… ✍✍✍
Show all...
7.72 KB
1.68 MB
17.62 MB
481👍 232🔥 30💔 26🙏 23🤔 14😡 8🤯 7🏆 6 4🕊 3
👆②✍✍✍ "…ቆይ ምኑ ነው የሚያስፈራው? ምኑ እንዳይቀርብህ ነው? ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ብዬ ነው የምትልም አለህ? ኢትዮጵያ አንተን አፍርሳ ነው እንዴ መኖር ያለባት? አንተን ሀብት፣ ንብረት አሳጥታህ፣ ዘርህን በጠራራ ፀሐይ ሙልጭ አድርጋ አስጨፍጭፋ ነው መቀጠል ያለባት? ምኑ ነው ያስፈራህ? መግደል መሸነፍ ነው ብሎ አቢይ አያጃጅልህ። አሸናፊው ገዳይ ነው። እስራኤልን ተመልከት። ከሞትክ ሞትክ ነው። የምን ማሸነፍ ነው? እሱ አንተን ገድሎ ከአራት ሴት አርባ ልጅ ይወልዳል አከተመ። ምኑ ነው ያንቦቆቦቀህ? መከላከያው ካልጠበቀህ፣ ሚሊሻው፣ ፖሊሱ ካልጠበቀህ፣ የመኖር ዋስትና ካልተሰጠህ፣ እንደ ዜጋ ካልተቆጠርክ፣ ፍትሕ ከፍርድ ቤት ካላገኘህ ምንአባህ ነው የፈለግከው? ምን እንዲባልልህ ነው የፈለግከው? አንተ ብልጡ፣ ራስ ወዳዱ የምትፈልገውን መች አጣሁት እና። አንተ የምይፈልገው መድኃኒትም አዳኝም ከሌላ ቦታ፣ ከሌላ ስፍራ እንዲመጣልህ ነው። የደሀ ልጆች ሞተው አንተ ነፃ እንድትወጣ ነው የምትፈልገው። ብልጦ። የአንተን ለቅሶ ሌላ እንዲያለቅስልህ ነው የምትፈልገው። እንደ እነሱ አንተም ጨካኝ፣ አረመኔ ካልሆንክ አትድንም። ሬሳህን ትቆጥራለህ። ሰበር ዜና ሲሠራ፣ ዋሽንግተን የሻማ ማብራት ሲበራልህ ትኖራለህ። "…መጀመሪያ እመን ፈሪ ነህ፣ ራስ ወዳድ ነህ አቃጣሪ፣ መስሎ አዳሪ ነህ። እመን አልኩህ አፈ ጸዳቅ ነህ። ጠዋት ታቦት ማታ ጣኦት ነህ። እመሳይ፣ ጨካኝ፣ ከአህዛብ የባስክ፣ የምትበልጥም ጋለሞታ ነህ። ቆራጥነት ይቀርሃል። በአፄ ቴዎድሮስ፣ በአጼ ሚኒሊክ፣ በበላይ ዘለቀ እየፎከርክ፣ እየሸለልክ መኖር የምትፈልግ አስመሳይ ወሽካታ ነህ። እመን በአደባባይ ኡኡ ኧረ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ ኧረ አፄ ምኒልክ ተነሥታችሁ ዳግም ተዋግታችሁ አድኑኝ የምትል ስልብ ነህ። መከራ በልተው ሀገር ያቀኑልህን የቀደሙ አባቶች አፅማቸው እረፍት እንዳያገኝ መቃብራቸው ላይ ቆመህ እየዬ እያልክ ሞተው እንኳ የማታሳርፋቸው ከንቱ ነህ። እመን መጀመሪያ። ሐሞትህም፣ ቅስምህም፣ ጅስምህም እንደፈሰሰ። ወኔህ እንደሟሸሸ። በሽለላና በፉከራ ብቻ እንደምትኖር እመን። እመን አልኩህ አንተ ጥላወጊ። አንት ሟርተኛ አስማተኛ። ታጋይ ቢነሣ እወደድ ብለህ ጠቁመህ የምታሲይዝ ባንዳ ይሁዳነትህን መጀመሪያ እመን። የአዞ እንባ የምታፈስ፣ መከራ ቤትህ ካልገባ ትንፍሽ የማትል፣ እስስት ነህ እመን። ፈሪ ቦቅቧቃ የማይገልጽህ። ጅብ ጉልበት አለው። ልብ ነው ያጣው አሉ። ልብ እንዳለው ቢያውቅ አንበሳው ሁላ አይችለውም ነበር የሚሉ አሉ። እመን አልኩህ። "…ቃለመጠይቅህ የአሩሲን ክርስቲያኖች አያድንም። አይታደግም። ጦማርህ ምንም አይጠቅማቸውም። ሰላማዊ ሰልፍህ፣ የሻማ ማብራትህ ጠብ የሚል ነገር አያመጣላቸውም። የቲክቶክ ውይይት፣ የፌስቡክ ቻሌንጅ ለሚታረደው የአሩሲ ምስኪን አማኝ ምንም ጠብ የሚል ነገር አያመጣለትም። ዓረብ ሀገር የማዳም ቤት የምትጠርግ እስላም፣ ግመል የሚጠብቅ የአሩሲ እስላም እዚያ ሆኖ ሰይፍና ገጀራ መግዢያ እየላከ በሚያስጨፈጭፍበት ዓለም አንተ እዚያ ቻሌንጅ ትልልኛለህ። ያውም ጌም እየተጫወትክ። ጋይስ አንድ አንድ አበባ፣ ደብል ታብ ብሊስ ጋይስ እያልክ እንደነ ፈለገ አትናቴዎስ በሞቱ ሰዎች ቢዝነስ ትሠራለህ። ወሬ ተውና የእስላሞቹን መንገድ ተከተል። መከበር በከንፈር ነው ወዳጄ። አነሰም በዛም ዐማራ አሁን የተከበረው ነፍጥ በማንሳቱ ነው። ራስህን ለመከላከል ፍጠን። "…እንደ እርባታ ዶሮ ጥሬ በተበተንልህ ስፍራ ሁሉ ግርር አትበል። በተፈጠረልህ አጀንዳ ላይ ሁላ ግርር ብለህ አትስፈር። አንዱን ያዝ። ያንኑ አድምተህ ውጤት አምጣ። ጫጫታው፣ እሪታው ሲበዛ ዓለም ዛሬ ስለ አሩሲ መናገር ጀምሯል። የአርመንያ ፓትርያርክ እና የተወሰኑ ፈረንጆች፣ የግብጽ ኮፕቶች ስለአሩሲ ሲናገሩ አይቻለሁ። የእኛዎቹ አልተናገሩም ብለህ ዝም አትበል። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ትግሬ አልሞተባቸው ምን ብለው ይናገሩ? አቡነ ጎርጎሬዎስ ትግሬ አልሞተባቸው ምን ብለው ይናገሩ? ሌሎቹስ ቢናገሩ ምን ሊያመጡ ብላችሁ ነው? ቀሲስ ታጋይን እኮ ወክላ ወደ ሃይማኖት ጉባኤ ተቋም የላከችው ቤተ ክህነቷ ነች። እና መልሶ ሲያቆስልህ መቻል ነው እንጂ የምን ማለቃቀስ ነው? ስቡን ለማቅለጥ ዳንኤል ክብረት ባስፈቀደለት ካዛንቺስ በሚገኝ ሆቴል በነፃ ጂም የሚሠራውን ታጋይን ሚልዮን ጊዜ እያነሡ ዋይዋይ ማለቱ አይጠቅምም። "…ኢቲቪ ሞትህን አይዘግበውም። ፋና መታረድህን አያወራም። ብልፅግና ገዳይህ ነው። ሌላው ቢቀር ሰሞኑን ብልፅግና ላይ ዐመጽ እያስነሳ የሚመስለው ጃዋር አባ ሜንጫ እንኳ በትውልድ ሀገሩ የእናቱ ዘመዶች ኦርቶዶክሳውያኑ ሲጨፈጨፉ እያየ ትንፍሽ አላለም። አይልምም። ወዳጄ የትኛው የትግሬ አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ነው የሚዘግበው? ሰሞኑን አፋር ውስጥ ድሮን ተጣለ ሲባል የእንግሊዝ ፓርላማ፣ የአሜሪካ ኪንግረስ እኮ ነው ስብሰባ የተቀመጠው። ወያኔ በምላሷም፣ በጉልበቷም በአካባቢዋ ጉንፋን ሲያስነጥሳት እንኳ ኒውዮርክ፣ ዋሽንግተን ዲሲና ሎንዶን ናቸው ይማርሽ የሚሏት። በቃ ራስህን ማስከበሩ የራስህ ጉዳይ ነው። ጸልይ፣ ፈጣሪህን ያዝ፣ በቀጥታ ወደተግባር ግባ። እንዴት ልደራጅ፣ እንዴት ጀግና ልውለድ? በየትና በየት በኩል ወዘተረፈ አትበለኝ። እሱ የራስህ ጉዳይ ነው። ደፋርና ጭስ መውጪያ አያጣም እያልክ ተረት ስትተርትብኝ ከርመህ አሁን መጥተህ እኚኝ ብትልብኝ አልሰማህም። እንደየትም፣ እንደምንም ብለህ ራስህን አደራጅተህ ተከላከል። አለቀ። "…እኔ አጀንዳዬን አልቀይርም። መፍትሄውንም አልስትም። መፍትሄው የኢራቅ ክርስቲያኖችን መንገድ ብቻ ነው። በዚህ አልታሳሳትኩም። አራሚም አልፈልግም። ራስን መከላከል በየትኛውም ሀገር ሕገ መንግሥት ሕጋዊ ነው። በየትኛውም ሃይማኖት የተፈቀደ ሃላል ነው። ገነት መንግሥተ ሰማያት ከሚያስገቡ የጽድቅ መንገዶች አንዱ ራስን መከላከል ነው። መምህር ዘበነ ሀገሩ አሩሲ ሆኖ ምነው ዝም አለ? ምንአጋበህ? እሱ ከተመቸው አንተ ስለሱ ምንአገባህ? አደጋው ካሰጋህ ራስህን አድን። አንዳንዱ የገዳይ ዘመድ፣ ተጠቃሚም ሊሆን ይችላል። አንዳንዱ ይፈራ ይሆናል። እናም ራስህን ችለህ ራስህን አድን። ይሄን አልክ ብለህ ቅር የሚልህ ካለህ በአናትህ ተተከል። ሰደብከን በል አሉህ ደግሞ። • ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።
Show all...
star reaction 3 674👍 219🙏 100🏆 23🤔 6👌 6 5🕊 4😱 3 2🤯 2
• አጀንዳዬን አልቀይርም…! "…የኦሮሙማው አራጅ አሩሲ ውስጥ ኦርቶዶክሳውያኑን የጨፈጨፈው፣ አሁንም እየጨፈጨፈ ያለው የዐማራ ፋኖ ነው ብሎ በራሷ በሟቿ ቄስ በኩል ነጠላ አስደግድጎ በስብከተ ወንጌል መምሪያው በዳዊት ያሬድ በኩል ሪፖርት ሲያቀርብልህ ያንጊዜ እኮ ነው አንተ ምንም ማብራሪያና ተጨማሪ ሐተታ ሳያስፈልግህ፣ ገዳይ፣ ጨፍጫፊው ራሱ አቢይ አሕመድ መሆኑን አምነህ ተቀብለህ ለችግርህ፣ እየወረደብህ ላለው በላ በፍጥነት፣ በአስቸኳይ መፍትሔ ወደ መፈለግ መግባት ያለብህ እንጂ በየቦታው እንደ ጅብራ ቆመህ ሺ ጊዜ መዶስኮር፣ ቀሲስ ታጋይ፣ መልአከ ሰላም ዳዊት፣ ዳንኤል ክብረት፣ ያያ ዘልደታ፣ ዘማሪ ቴዎድሮስ እንዲህ አሉ፣ እንዲያ ተናገሩ እያልክ ችክ በለህ መዘብዘብ የሌለብህ። ዝብዘባ አሁን ላይ ምንም። አይጠቅምህም። ውኃ ቢወቅጡት እምቦጭ ነገር አትሁን። እየነገርኩህ ነው መሞት ከሰለቸህ፣ ሞት እንዲቀርልህ ከፈለግክ፣ ቀሲስ ታጋይና የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት እንዳያላግጡብህ፣ እንዳያሾፉብህ ከፈለግክ ኮስተር፣ ኮምጨጭ ብለህ እንደ ኢራቅ ክርስቲያኖች ራስህን አደራጅተህ አይሲስን ወደ መመከት የሚያስገባህን መንገድ በፍጥነት መከተል ጀምር። እንደዚያ ማድረግ ብቻ ነው ከአጠቃላይ መጥፋት የሚታደግህ። "…ሲጀመር ከመቼ ወዲህ ነው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠሩ ግጭቶችን፣ ግድያና ጭፍጨፋዎችን እንዲያጣራ መብትና ሥልጣን የተሰጠው? በሚንስትሮች ምክርቤት ነው? በፌዴሬሽን ምክርቤት ነው? በፓርላማው ጸድቆለት ነው ግጭት እንዲያጣራ ሥልጣን የተሰጠው? በሌለው ሥልጣን ወመኔዎች፣ በቆብ ሥር፣ በሃይማኖት ካባ የተሸፈኑ አረመኔዎች ተሰብስበው የሚዘበዝቡትን ዝብዘባና ቅርሻት ሁሉ መልሰህ እየዘበዘብክ ስታላዝን ውለህ የምታድረው ምን ሆነህ ንው? ኧረ ተንቀሳቀስ። ስለ ቄስ ታጋይ ይሄን ሁሉ ዓመት እየተፈራረቅን ኢኚኝ አልን። አይበቃም? አይደብርህም እንዴ? ዳንኤል ክብረት በቃ ሾርት ሚሞሪያም መሆናችንን ዐውቆ ምንም እንደማናመጠም ተረድቶ በአናትህ ላይ ተረት ሲተርት እየዋለ ሲያድር ከመስማት እና ከማየት በቀር ምን አመጣህ? ለወሬ የለውም ፍሬ። "…እነ ቄስ ታጋይ እኮ መግለጫ እየሰጡ ሳለ በዚያው ዕለት በዚያው በአሩሲ ሦስት ኦርቶዶክሳውያንን አራጆቹ እዚያው አሩሲ ውስጥ አጋድመው አርደዋል። ምንአልባትም ታራጆቹን እንዲታረዱ ትእዛዝ የሰጡት እነ መልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ እና እነ ቀሲስ ታጋይ ሁላ ሊሆኑ ይችላሉ። ከዚህ በፊት በመልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ ጉዳይ ስፅፍ ጓ ያሉብኝ በሙሉ ዛሬ ከዓመታት በኋላ ነቅተው ዳዊትን ሲያወግዙ ሳይ እኔ በሳቅ። በሳቅ ነው ፍርፍር የምበላው። ብላክ ሜል የተደረገ ቀላጭ በሙሉ ገና ጨርቃችሁን ነው የሚያስጥሉት። ወደ መፍትሄው ግባ አልኩህ። መፍትሄው ሬሳ መቁጠር፣ በሰበር ዜና ዛሬ ደግሞ ይሄን ያህል ክርስቲያኖች ታረዱ ብሎ ማለቃቀስ አይደለም። ራስህን ወደመከላከል ግባ። ፍጠን። "…ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ይድረሱልኝ አትበል። ብፁዕነታቸው ሊደርሱልህ አይችሉም። እሳቸው ለአንተ ድምፅ እሆናለሁ ብለው በጵጵስና ጉልበታቸው፣ በስንት ውጣ ውረድ ያፈሩትን ንብረት እንዲያጡልህ ነው? የተቋረጠው የልጆቻቸው ክስ በይፋ እንዲቀጥል ነው። ከእማሆይ አስካለ ጋር የገቡት የልጅ እና የአባት ክርክር ዳግሞ ዳንኤል ክብረት በፍርድ ቤት እንዲያንቀሰቅስባቸው ነው? አያደርጓትም አልኩህ። ሳይጠሯቸው አቤት፣ ሳይልኳቸው ወዴት ከማለት በቀር ሌላ ምርጫ የላቸውም። ኦሮሙማው አቡነ ጴጥሮስን አስሮ፣ ከሀገርም አባሮ አቡነ ዲዮስቆሮስን ሲሾም እኮ እንዲሁ ዝም ብሎ አይደለም ወዳጄ። ሰምተሃል አይደል? አዎ እንደዚያ ነው። አቡነ ሳዊሮስ እኮ ፀረ ኦርቶዶክስ አልነበሩም። የቀደሙ ስብከቶቻቸውን ወደ ኋላ ሄዳችሁ ተመልከቱ። ዛሬ ዋነኛ የቤተ ክርስቲያኒቱ ማፍረሻ ዲጂኖና ደማሚት ከመሆናቸው በፊት ቤተ ክርስቲያኒቱ በኦሮሚያ እየመጣባት ያለውን አደጋ በዐውደ ምህረት በግልፅ የሰበኩ ነበሩ እኮ። ከዚያ በፊት በማኅበረ ቅዱሳኑ በእነ ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ በደጀ ሰላም ሚዲያ ላይ የተጻፉባቸውንም እዩ። ደጀ ሰላም እኮ በዳንኤል ክብረት እና በእነ ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ የሚመራ ሚዲያ ነበር። እናስ አቡነ ሳዊሮስ ሰው እንደገደሉ፣ ልጃቸው ግሩሜ  ኬኒያ ናይሮቢ ወላጅ አባቱ ብፁዕነታቸው አቡነ ሳዊሮስ ልከውት በዚያ እንደቀጠሩት አብረን አይደለም እንዴ የሰማነው። ወዳጄ ብላክ ሜይል ቀላል መስሎሃል? ቁምነገሩ ይሄም አይደለም። የሚያድንህ ተደራጅተህ እንደ ኢራቅ ክርስቲያኖች ራስህን በነፍጥ ስትከላከል ብቻ ነው። ንፍጣምን የሚያስቆመው ነፍጥ ብቻ ነው። ቴዲዬ ደግሞ ይህቺንም አንብበው ነግረውህ ጳጳስ ሰደብክ በለኝ አሉህ? ብላክ ሜይል እኮ ክፉ ነገር ነው። ከምር። "…ምንድነው ዜና መደጋገም? ቃላት አሳምረህ ሺ ጊዜ ስለ ቀሲስ ታጋይ፣ ስለቤተ ክህነቱ መዘብዘቡስ ምን ጥቅም አለው? የምን እንደ አዝማሪ ግጥም ከሕዝብ ሰብስቦ ሙሾ ማውረድ ነው? በቃ ሰማን፣ አየን፣ አደመጥን ወደ ተግባር ግባ። የአገዳደል አይነት፣ የአስተራረድ አይነት አቢይ አሕመድ እኮ አሳየህ። እሱ አሩሲ ጨፍጭፎህ ጎንደር ሄዶ የሚስቴ ዘመዶች ሰላም ናችሁ እስቲ ካባ ሸልሙኝ እያለ አጀንዳ ሲያስቀይር አንተ እሱን ተከትለህ ጎንደር ገብተህ ትዘበዝባለህ። ኧረ ሼም ነው። እነሱ መሬት ረግጠው እየሠሩ ነው። እቅዳቸውንም በሚገባ በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እያከናወኑ ነው። አንተ በየቀኑ የሚላክልህን ሬሳ እየቆጠርክ እዬዬ፣ እኚኚ ብቻ። እግዚአብሔር ይፍረድ፣ ደማቸው ይፈርዳል፣ ፈጣሪ ዝም አይልም እያልክ ጥቅስ መደርደር ብቻ። ኧረ ምንሼ? ማንአባህ እንዲሰማህ ነው ሺ ሚልዮን ጊዜ ድምጻችን ይሰማ የምትለው? ማንም አይሰማህም። አውቆ የተኛን ብትጠራው አይሰማህም። ጆሮ ግንዱን ስታጮለው ነው የሚነቃው። ከልቡ የተኛ ሰው ኮሽ ሲል ብንን ነው የሚለው። ዐውቆ የተኛን አቢይ አሕመድን ስማኝ ብትለው አይሰማህም። ጭራሽ አሩሲ ዐማሮችን የጨፈጨፈው ፋኖ ነው ብሎ ነው የሚሳለቅብህ። "…በአሩሲ ሕንፃ የነበራቸው ክርስቲያኖች፣ ቤት ንብረት፣ ከብትና እርሻ፣ ወፍጮ ቤት የነበራቸው በሙሉ በተጠና መልኩ እንዲጸዱ ተደርገዋል። ዲሞግራፊው በኦሮሞ እስላም በሚገባ ተቀይሯል። የእነ ጁነዲን ሳዶ ዓላማና ዕቅድ በሚገባ ተተግብሯል። የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ከአሩሲ ፀድተዋል ነው የምልህ። ከብቶቻቸው ተዘርፈዋል። ቤተሰብ ተበትኗል። ብዙዎች በአንድ ጀንበር ንብረታቸውን በግፍ አጥተው፣ ቤተሰቦቻቸው ታርደው፣ ታግተው፣ ብርም ከፍለው ታርደው አስከሬናቸው ተመልሶላቸው ጨርቃቸውን ጥለው አብደዋል። በአሩሲ መፍትሄ ከማጣቱ  የተነሣ ራሱን ያጠፋው ዐማራና ኦሮቶዶክስ ኦነግ ሸኔ ከገደለው በቁጥር ይበልጣል። በአሩሲ እንጨት ቤት የነበራቸው፣ አነስተኛ ኢንዱስትሪ ያላቸው በሙሉ በኦሮሞ ፅንፈኛ እስላሞች ተወርሰዋል። አስከሬናቸው እዚህ አይቀበርም ተብለው በአገዛዙ አስገዳጅነት ከሞተ በቃ ሞተ ነው በቃ ይቀበር ተብሎ መንገድ የጀመረ አስከሬን ተመልሶ የተቀበረው በአሩሲ ነው። በአሩሲ የጠሉትን ዐማራ ፋኖን ይደግፋል በማለት ብቻ ከመግደል እስከ ሽባ ማድረግ መብት ነው ያለው ኦሮሞው ብልፅግና። እና ምን ያስለቅስሃል? ሺ ሚሊዮን ጊዜ የምን ኢዬዬ ነው?…👇①✍✍✍
Show all...
star reaction 3 556👍 165🙏 37👌 12🤔 11🏆 7🤯 3 2😱 2🕊 2
መልካም… "…ዛሬ እንኳ ምንም መጻፍ አልፈለግኩም ነበር። ሆኖም ግን የሆነ እየዬ ሲበዛ ጊዜ  አላስችል አለኝና የሆነች አጭሬ ርእሰ አንቀጽ ልለጥፍላችሁ ወደድኩ። • አላችሁ አይደል…?
Show all...
7.72 KB
1.68 MB
17.62 MB
star reaction 2🙏 565👍 228 127 26🕊 9😡 9🤯 4🏆 3
Photo unavailableShow in Telegram
"…እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት፡— ሥራህ ግሩም ነው፤ ኃይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ዋሹብህ። መዝ 66፥3 …ለሰውም ቤተ ሰዎቹ ጠላቶች ይሆኑበታል። ማቴ 10፥36 • እንደምን አደራችሁ? • እንደምን አረፈዳችሁ? • እንደምን ዋላችሁ? • እንደምን አመሻችሁ? • መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
Show all...
star reaction 2🙏 956 228👍 117🕊 22💔 22🏆 9😡 9🤔 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
• ወደ መፍትሄው…!! "…ትናንት ምሽት በዘመድ ቴቪ በነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር በተሰኘው መርሀ ግብሬ ላይ የነገርኳችሁ ነው ዛሬ  የተፈጸመው። ምንም አዲስ ነገር የለም። አዲሱ ነገር ስምን መልአክ ያወጣዋል እንዲሉ ቀሲስ ታጋይ በአሩሲ የተጨፈጨፉት ንፁሐን የተዋሕዶ ልጆች የተጨፈጨፉት በፋኖ ኃይሎች ነው ማለቱ ብቻ ነው። እንጂ ሌላው ሌላው ሁሉ ከኦሮሙማው የሚጠበቅ ነበር። "…መፍትሔው ያው ትናንት የነገርኳችሁ ነው። መፍትሔው በብላሽ ከመሞት ታጥቆ፣ ተደራጅቶ፣ ራስን ተከላክሎ፣ መመከት፣ ማነከት ብቻ ነው። ሌላ መፍትሔ የለም። የለም፣ የለም። ኦርቶዶክሳዊ የተዋሕዶ ሠራዊት ብቻ ነው መፍትሄው። አለቀ። ገዳይ አራጅህ ስታለቅስ ሶፍት ነው የሚያቀብልህ፣ ያውም አዝኖልህ አይደለም ሶፍት የሚያቀብልህ፣ ፊቱ ቆመህ ስትነፋረቅ፣ ንፍጥህ፣ ለሀጭህ ሲዝረከረክ ስለምትዘጋው፣ ስለምትቀፈው ነው ሶፍቱን የሚሰጥህ። "…ለመከበር ከፈለግህ ለቅሶውን አቁመህ እምቢየ አልሞትም ያልክ እንደሆን ብቻ ነው። እምቢ በል። ራስን መከላከል ጽድቅ ነው። ሚስትህን፣ ልጆችህን፣ አባት እናትህን፣ ወንድም እህትህን አጋድሞ የሚያርድን ኃይል መመከት፣ ራስህን ተከላክለህ በአፍጢሙ መድፋት ጽድቅ ነው። ብትሞት እንኳ ከመልአከ እግዚአብሔርም፣ ከዲያብሎስ ከሳጥናኤልም ምንም ጥያቄ የለብህም። በቀጥታ መንግሥተ ሰማያት ነው አባቴ። አታልቅስ አልኩህ። ስታለቅስ ገዳዮችህ፣ አራጆችህ ራሱ ይንቁሃል። እንዲህ ዓይነት ቅዘናም፣ ፈሪ፣ በጭባጫ ናቸው እንዴ ይሉሃል። አታልቅስ ሞትህን በአደባባይ ነው እንዲህ እንደ ታጋይ የሚክዱት። • እንደምንም ብለህ አምጠህ ጀግና ውለድ።
Show all...
star reaction 2 1 047👍 416🙏 94🏆 37👌 27🔥 12🤔 12🕊 9🤯 8😱 4 2
• አጀንዳዬን አልቀይርም…‼ "…እግዚአብሔርን የምትረሱ እናንተ፥ ይህን አስተውሉ፤ አለዚያ ግን ይነጥቃል የሚያድንም የለም። መዝ 50፥22 • እንደምን አደራችሁ? • እንደምን አረፈዳችሁ? • እንደምን ዋላችሁ? • እንደምን አመሻችሁ? • መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
Show all...
star reaction 5🙏 982 224💔 181👍 69🕊 13😱 10😡 6 2🤔 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር "…በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት ልክ 2:00 ሲሆን በዘመድ ቴቪ መርሀ ግብሩ ይጀምራል። እንደተለመደው ገባ ገባ በሉና ጠብቁን። • ቲክቶክ 👉 http://tiktok.com/@zemedkun.b • ZemedTv 👉 zemedtv.com/live.html • በትዊተር (×) 👉 x.com/i/broadcasts/1YqxolWwaYaKv • በራምብል 👉 rumble.com/v71gh4w--zemede-november-09-2025.html?e9s=src_v1_cbl%2Csrc_v1_upp_a • በሳታላይት ቴሌቭዥን 👉 Yahsat 52.5° East                       11977 H 27500 • ላይ ይከታተሉን። "…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ። 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል። • ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁን…!
Show all...
star reaction 1👍 351 178🙏 26🏆 14😱 7🔥 5🤔 3😡 3🤯 2🕊 2
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
• ከነጭ ነጯን በፊት… "…ሰሞኑን በምሥራቅ ጎጃም በባሕርዳር ከተማ የሚኖሩና ፋኖን አክማችኋል ተብለው በመንግሥት የታፈኑ ሐኪሞች አሉ። እናም ዘመዴ ድምፅ ሁናቸው የሚሉ መልእክቶች በተደጋጋሚ ሲደርሱኝ ከርመዋል። "…አሜን ሆስፒታል እኮ ገና የእግዚአብሔር ፍርድ አለበት። ገና የአምላክ ቁጣ ይጠብቀዋል። የጎንደሩ የፖለቲካ ቅማንት የትግሬ ዲቃላው ስከዛድ እና የጎጃሙ አገው ሸንጎ ሸኔ ከኦሮሙማውና ከወያኒቲቲ ደጋፊ አክቲቪስቶ ጋር በመሆን በሕጻን ፌቨን አሟሟት ጉዳይ ታላቅ ድራማ በመሥራት ግፍ የሠራ ድርጅት እኮ ነው። በዚያ ግፍ ላይ የተሳተፉ በሙሉ የቀን፣ የጊዜ ጉዳይ እንጂ እገሌ ወእገሌ ሳይባል የእግዚአብሔር ፍርድ ይጠብቃቸዋል። "…አሁን ከታሠሩት ከአሜን ሆስፒታል ሀኪሞች ውስጥ ሦስቱን ዐላውቃቸውም። አራተኛው ስሙ የተጠቀሰው ዶር ዘላለም ስመኘው የተባለውና በአሜን ሆስፒታል የጠቅላላ ቀዶ ጥገና ህክምና ስፔሻሊስት ተብሎ ስሙ ተጠቅሶ ዋይ ዋይ የሚባልለት ግለሰብ የፌቨን እናት ሲስተር አበቅየለሽ በምትሠራበት በአሜን ሆስፒታል በወቅቱ የሟች ህፃንን አስከሬን ያለሙያው ነካክቶ፣ መረጃውንም አዛብቶ ያቀረበውና በእሱ ምክንያት በደቦ የልጅቷ ጎረቤት የሆነው ገዳይ ደፋሪ ተብሎ የተፈረደበት ሰው እንባ ያለበት ሰው ነው። "…በዚያች ምስኪን ሕፃን ጉዳይ ዐውቀውም ሆነ ሳያውቁ በዚያውም የጎጃምን ዐማራ ለማዋረድ፣ ለመስደብ፣ ለመክሰስ ሲሉ የተንቀዠቀዡ በሙሉ ተራ በተራ ተዋርዳዋል። እግዚአብሔር ፈራጅ ነው። ቲክቶከር ጆን ዳንኤል ሲዋረድ ወራት አልፈጀበትም። እነ ዮኒ ማኛ በል፣ እነ መማር አለባቸው ዘጭ ሲሉ ቀናት አልፈጀባቸውም። ከሁሉ ከሁሉ ደግሞ የህፃኗን እናት ሲስተር አበቅየለሽን በቲክቲክ ይዞ ዋይዋይ ሲል የነበረው ኢንጂነር አማኑኤል ነኝ ብሎ ሲሸቅጥ የነበረውና መንፈሳዊ ካባ አጥልቆ ለያዥ ለገናዥም፣ ለገራዥም አስቸግሮ የነበረው የሀረር ሰንጋ የመሰለ ጉጉፍቱ የሆነ ድልብ ሰውም ብዙ አልቆየ እግዚአብሔር ጥፍሩ ውስጥ መደበቂያ ሲያሳጣው። ኢንዴዢያ ኖ…! "…በወቅቱ የጎንደሩ ስኳድ የአሜን ሆስፒታል ኃላፊ ነገር የነበረው አንተነህ በላይም የእግዚአብሔር ፍርድ ከፊትህ ነው… ወዳጄ ብቻዬን ለፍትሕ የጮህኩለት ጉዳይ ይዘገይ ይሆናል እንጂ ፍጻሜማ ሳያገኝ አይቀርም። ማርያምን፣ እመቤቴን፣ አዛኝቷን ስልህ ሾተላይ፣ ሴረኛው ሁሉ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ገና ሁሉም የፍርድ ተራውን ይጠብቃል። እግዚአብሔር ፈራጅ ነው። "…ለምሽቱ ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር የሳታላይት ተለቭዥን መርሀ ግብራችን እየተዘጋጀን ነው። • ስለ መጥቁላውያን በሰፊው እንነጋገራለን። • ለአርበኛ ሳሙኤል ባለ ድል የጥንቃቄ መልእክት እናስተላልፋለን። • በጎጃም በጎንደርና በጎጃም መካከል ጦር እንዳይሰበቅ ምክር እንለግሳለን። የሽማግሌዎቹንም ሂደት እናበረታታለን። • በሌሎችም ርእሰ ጉዳዮች ላይ ነጭ ነጯን እናወጋለን። • ይኸው ነው።
Show all...
708🙏 199👍 145 16😡 10🕊 9💔 8🏆 5👌 4 3🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
"…አቤቱ፥ መንገድህ በመቅደስ ውስጥ ነው፤ እንደ አምላካችን ያለ ታላቅ አምላክ ማን ነው? መዝ 77፥13 • እንደምን አደራችሁ? • እንደምን አረፈዳችሁ? • እንደምን ዋላችሁ? • እንደምን አመሻችሁ? • መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
Show all...
star reaction 1🙏 998 236👍 96🕊 21🔥 7🏆 7🤔 3😡 2 1👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም… "…የዛሬው ርእሰ አንቀጽ ለብዙዎች የማንቂያ ደወል የሆነ ያህል ነው የተሰማኝ። አንድ ርእሰ አንቀጽ በጻፍኩ ቁጥር ርእሰ አንቀጹ የሚሸነቁጠው አካል ነበር እስከዛሬ በውስጥ መስመር እየመጣ የሚያጓራብኝ። የተለመደ ስለሆነ እኔም ይባስ እንዲያጓራ በላይ በላዩ እየጨመርኩበት ማስጓራት መዝናኛዬ ነበር። የዛሬው ግን ይለያል። በጣም ይለያል። ይሄ የመጥቁላውያን ጉዳይ ሀገር ምድሩን እንደሞላው ነው ከጫጫታው የተረዳሁት። በዚህ ልምምድ ውስጥ የገቡ የፋኖ አባላት መኖራቸው አስደንግጦኛል። የመድኃኔዓለም ያለህ። "…ዘመዴ ንገረን ሰሞኑን በድሮን ተመትተው የሞቱት እና የቆሰሉት እነማናቸው ብላችሁ ጠይቃችሁኛል። እኔ ስማቸውን አልጠቅስም። ነገር ግን የሞቱት ሞተዋል፣ ቆስለው የተረፉት ግን አሁንም ጥንቃቄ ካላደረጉ፣ የተያዘው ትግል የኅልውና ትግል መሆኑ ያልገባቸው፣ ዓለምአቀፍ ኃያላን የሚሳተፉበት፣ በገንዘብና በቴክኖሎጂ የሚመራ፣ ከሁሉም በላይ የመንፈስ ውጊያ መሆኑ ያልገባቸው በሙሉ በአጭር እንደሚቀጩ ሊያውቁት ይገባል። ለሽምግልና ጠርተዋችሁ በተባለው ቦታ ላይ እናንተ ተገኝታችሁ እነሱ ካልተገኙ፣ ስልካቸውን አጥፍተው ዝም ጭጭ ካሉ አንተ ምንአባህ ነው የሚያፈዝህ? አጉል ትሁት፣ አጉል ታማኝ፣ አጉል መንፈሳዊ መንፈሳዊ ስትጫወት እንዲህ ያደባዩኃል። ዐፋብኃዎች ተጠንቀቁ ኋላ እንዳታልቁ። ተናግሬአለሁ። "…መጥቁላውያን ቤተ መንግሥት ወስደው አንድ ሰው ለሙከራ በጥላ ወጊነት እስቲ ገድለህ አሳየን ያሉት ጥላወጊ ተሳክቶለት አንድ ሰው ወግቶ አሳይቷቸዋል። ጥላ ወጊ ሲባል በመሰረቱ አደገኛ የመተት ዓነት ሲሆን  ተመቻችተህ ከተገኘህለት ከአልጋ ቁራኛ እስከሞት ድረስ የሚያደርስ መጥቁል ነው። በጥላ ወጊነት ሰይጣናዊ ተግባር የሚሳተፉት ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የክህነት ሥልጣናቸውን ያፈረሱ፣ እግዚአብሔርን ክደው በዲያብሎስ የሚያመልኩ የእውነተኛውን የመቅደስ አገልጋይ ደብተራ ስም ቀምተው በስሙ የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ደብተሮች፣ ጠንቋዮች፣ ዛር አምላኪዎች እንዲሆም በእስልምና እምነት ያሉ በዚህ ተግባር የሰለጠኑ ሼኾች በአጠቃላይ መንፈስን ተዋርሰው ወይንም ቤተሰብ አድርገው የሚኖሩናቸው። "…ጥላ ወጊዎች የሚወጉትን ሰው ሙሉ ስም። ሰውየው በቅርብ ካለ ጥላውን፣ በቅርብ የሌለ ከሆነ ደግሞ ስሙን በማንሳት፣ ፎቶውም ከተገኘ ፎቶውን በመውጋት፣ በመርዝ ዘንግ፣ በምስሮች ዘንግ ጫፍ፣ የጃርት እሾኽ፣ ወይም የመዳብ መርፌ እና የመሳሰሉትን በመሰካት የሚፈለገውን ሰው ጥላ በመውጋት እስከሞት ድረስ የሚያደርስ አጋንንታዊ ተግባር ነው። በዚህ ሁኔታ ከእነዚህ ዘንድ በሚላክ ርኩስ መንፈስ አማካኝነት የአንድን ሰው ጥላ በመውጋት ከህመም እስከ ሞት የሚያደርስ ድርጊት ሊፈጽሙበት ይችላሉ። "…የዚህ ሁሉ አጋንንታዊ አሠራር ማክሸፊያው ደግሞ ጸሎት ነው። ዳዊትህን እንዳትጥል። መስቀልህን እንዳትሸፍን። እነ ፓስተር ምስጋናው አንዷለምን፣ እነ ፓስተር ተሰማን፣ እነ ፓስተር ዳዊት መሐሪን፣ እነ አስረስ መዓረይን እንዳትሰማ። ለዚህ ነው ዛሬ በጠዋት ተነሥቼ  "…ኃያሉንም፥ ተዋጊውንም፥ ፈራጁንም፥ ነቢዩንም፥ ምዋርተኛውንም፥ ሽማግሌውንም፥ የአምሳ አለቃውንም፥ ከበርቴውንም፥ አማካሪውንም፥ ብልሁንም ሠራተኛ፥ አስማት አዋቂውንም ይነቅላል። አለቆቻቸው እንዲሆኑ ብላቴኖችን አስነሣባቸዋለሁ፥ ሕፃናቶችም ይገዙአቸዋል።  ኢሳ ፣ 3፥ 2-3   “…በያዕቆብ ላይ አስማት የለም፥ በእስራኤልም ላይ ምዋርት የለም፤ በጊዜው ስለ ያዕቆብና ስለ እስራኤል፦ እግዚአብሔር ምን አደረገ! ይባላል።” ዘኍ 23፥23 ብዬ የእግዚአብሔርን ቃል የጠቀስኩልህ። • መጥቁልም፣ መጥቁላውያንም ይሸነፋሉ።
Show all...
star reaction 1 929👍 333🙏 145🏆 38🕊 12😡 11 6🤔 6 4🔥 4👌 3
👆③✍✍✍ "…ፋኖዎች ዳዊታችሁን እንዳትጥሉ። ዳዊት መድገም፣ ጸሎት መጸለይ እንዳታቋርጡ። እስላም ፋኖዎችም ሆናችሁ ክርስቲያኖች እንደየሃይማኖታችሁ ጸልዩ። እናንተ መጸለይ ያቆመችሁ ዕለት ግን ያነዜ ያበቃላችኋል። የመጠቁል ልጆች ይወቁአችኋል። አሁን ላይ የእነ ፓስተር ምስጋናው አንዱዓለምን፣ የእነ አያሌው መንበርን፣ የእነ ፓስተር ተሰማን፣ የእነ ፓስተር ዳዊት መሃሪን፣ የእነ ጠበቃ አስረስ መዓረይን ስድብ፣ ቁጣ፣ ትችት ፈርታችሁ፣ ሞዓ ተዋሕዶ እባላለሁ፣ ሃይማኖተኛ፣ ኦርቶዶክስም እባላለሁ፣ የጥንታዊው እስልምና አማኝ ነኝ፣ በሀጂ ሙፍቲ መንገድ ነው የምትሄደው ብለው ይከስሱኛል፣ ይሰድቡኛል፣ የብልፅግና ወንጌሉ ጴንጤና የወሀቢይ እስላም ያሸማቅቁኛል ብለህ ጸሎትህን አታቋርጥ። ዳዊትህን ድገም፣ ጸልይ፣ መስቀልህን ከደረትህ ላይ እንዳትለይ። ወንድምዓለም ውጊያው ከመንፈስም ጋር ጭምር ነውና አጥብቀህ ፈጣሪህን የሙጥኝ ብለህ ተፋለመው። ከባዶ እጅ አንሥቶ እንዲህ እንድትፈራ፣ የአፍሪካ እስራኤል እንድትሆን ያደረገህ አማኝ መሆንህ መሆኑንም እንዳትዘነጋ። እንዳትረሳም። እመነኝ እግዚአብሔርን የያዘን ሰይጣን ዲያብሎስ  አያሸንፈውም። "…መጽሐፍ "…አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው። መዝ 74፣ 14። የሚለው በአባቶችህ መንገድ ሄደህ ዘንዶውን የቀጠቀጥክ እንደሁ ብቻ ነው። ዘንዶው በጸሎትም ጭምር ነው የሚቀጠቀጠው። ለኢትዮጵያውያን የተሰጠው ምግብ ደግሞ ጤፍ ነው። ዘንዶው እሱን በስንዴ ቀይሮ የመድኃኒት አምራች ኩባንያዎች የኪኒን ማራገፊያ ሊያደርግህ እንደሆነም ዕወቅበት። ደግሞም አይደለም በምድር በሰማይ "…በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም፥" ነው ተብሎ የተጻፈው። እነ ቅዱስ ሚካኤል መጀመሪያ በዘንዶው የተሸነፉት ምልክቱን ስላልያዙ ነበር። ያሸነፉት፣ ዘንዶውን ወደ ምድር የጣሉት ግን ፓስተር ምስጋናው አንዷለም የዐማራ ፋኖ ለምን ይይዘዋል ብሎ በደነፋበት የመስቀል ምልክት ነው። ሼም የለም እስላም ነህ እስላም ነህ። ኦርቶዶክስ ነህ ኦርቶዶክስ ነህ። ማዕተብ በጥስ፣ ዳዊትህን አትጸልይ፣ መስቀልም አትያዝ የሚልህን እንዳትሰማው። • መጥቁል ይሸነፋል ፋኖ አሳምሮ፣ አሳምኖም ያሸንፋል!! • ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ…!
Show all...
star reaction 2 888👍 319🙏 120🏆 25🕊 19😡 12🤔 11🔥 4👌 4🤯 1😱 1
👆②✍✍✍ …ተመርጠው የሚገደሉት በአሩሲ የሸዋ ዐማሮች እና ኦርቶዶክሳውያን ሲሆኑ ከሸዋ መንፈሱን ለማደስ ከሸዋ በተለይ ከሰሜን ሸዋ ከደብረ ብርሃን እና ዙሪያው የሚሄዱት ዐማራ መሆናቸው አስገራሚ ነው። በአሩሲ ለፈረቃሳ ከሚገበሩት ኦርቶዶክሶች 99% የሸዋ ዐማሮች ናቸው። በዚህ ምክንያት ከአሩሲ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የፀዱባቸው፣ ከክርስቲያን ነፃ የተደረጉ ወረዳዎች ስለበዙ ግብሩን ለመገበር ምንአልባትም ወደ ላይ ከፍ ሳይሉ አይቀሩም ነው የሚባለውው። "…እነ አቢይ አሕመድ አሁን የወርቅ እና የከበሩ የመዓድናት ሽያጭ ላይ መሆናቸው ነው የሚሰማው። ለዚህም ሲባል ግማሽ አረብ፣ ግማሽ ኢትዮጵያዊ የሆነውና ልምምዱን ከአረብ ይዞ እንደመጣ የሚነገርለትን የመጥቁል ልጅ የሆነ ግለሰብ የሚፈለገውን ግብር እያቀረቡለት ሥራውን እንደሚሠራላቸውም ይነገራል። የአራት ኪሎው ቤተ መንግሥት የዘንዶ ነው፣ አዲስ የሚሠራው ቤተ መንግሥት ሲያልቅ ኢትዮጵያ ትንሣኤዋ ይሆናል በማለት መንጋውን ጴንጤም እንዲያደነዝዙ እነ ፓስተር ሱራፌል በአደባባይ በድፍረት መናገር መጀመራቸውም ያለ ምክንያት አይደለም። አሁን ላይ አዲስ ከሚሠራው ቤተ መንግሥት አካባቢና ከእንግሊዝ ኤምባሲ በስተጀርባ ይላሉ የመረጃው ምንጮች። ስፍር ቁጥር የሌላቸው መዓድናት እየወጡ ወደ ተባበሩት ኤምሬትስ በገፈወ እየተጋዙ ነው ይላሉ። የቅዱስት ሥላሴ ካቴድራል ሲታደስም ተከፍቶ የማያውቀው የምድር ቤት ሲከፈት የተገኘውን ግምቱ የማይታወቅ ቅርስ ቤተ ክህነቱ ሳይሆን ቀጥታ ሪፖርቱ ለዳንኤል ክብረት እንዲቀርብ በታዘዘው መሠረት ሪፖርቱ ቀርቦለት፣ ከዚያ በኋላ ቅርሱ የት እንደደረሰ፣ ምን ይሁን ምን፣ የት ይግባ የት የሚያውቅ እንደሌለ ነው የሚሰማው። ብቻ ነገሩ ከባድ ነው። "…የመጥቁልን ታሪክ በነገረ ማርያም በየዓመቱ ስንሰማ በአይሁድና በመጥቁል እንስቅ እንገረም እንደ ነበር ታስታውሳላችሁ። የዘመናችን ተረፈ አይሁድ አቢይ አህመድ እና የዘመኑ መጥቁላውያንን ድርጊት ሲያሳየን ከመሳቅና ከመገረም አልፎ ያሳዝነናል ይላሉ ሊቃውንተ ኢትዮጵያ። አቢይ አህመድ እንደ ዋዛ ሰተት ብሎ በገባበት ዐማራውን በማጥፋት ጦርነት አሁን ላይ የሚይዘውን የሚጨብጠውን ስላሳጣው እንዳበደ ውሻ ያገኘውን እየለከፈ የማሸነፊያ መንገድ ነው ተብሎ  የተነገረውን ሁሉ እየሞከረ እንደሚገኝም ነው የሚነገረው። "…ከአረብ እና ከሱዳን ሀገራት ያስመጣቸው ጂኒ ወንድምና እህት አለን የሚሉ ቃልቾች በሠሩት መተት የሰው አጽም ተፈጭቶ፣ ያውም የክርስቲያን አጽም አያፈዝም አያደነግዝም ተብሎ የሙስሊሞች አጽም ተፈጭቶ በዐማራ ከተሞች ላይ በአውሮፕላን መረጨቱም ነው የሚነገረው። የአገር ውስጥ ደባትራን ነን ባዮች በየቦታው አርደው፣ አንቀው፣ በሕይወት ጭምር ያልቀበሩት ሕጻን፣ ያልቀበሩት ጥቁር አህያ የለምም ይባላል። ፋኖን ለማጥፋት ያልተደገመ ጥላ ወጊ፣ ያልተደገመ መልክዐ ሳጥናኤል የለም። ከአዲአርቃይ እስከ ናይጄሪያ የጴንጤም የእስላምም መጥቁላውያን በብዙ ቢደክሙ፣ ቢጥሩም ጥንቆላና አስማቱ ፋኖን እንኳን ሊያጠፋው እንዲያውም ፋኖ በየጊዜው እንደ አሸን እየተፈለፈለ፣ እየሰፋ፣ እየበዛ፣ እየጠነከረ፣ በድል ላይ ድል እየደረበ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተገዳዳሪ ኃይል ሆኖ በመውጣት አሁን ካለበት ደርሷል። ፋኖን ሕዝብ እንዲጠላው ቀን እንዲጨልምበት ያልተሞከረ ነገር፣ ያልተሠራ ፕሮፓጋንዳም የለም። በውጤቱ ፋኖ አገር አቀፍ ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፍ ሆኖ ነው ያረፈው። "…የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ነውና፣ አቢይ አሕመድ  ሲጨንቀው በጦር ያላሳካውን ድል፣ ጀትና ድሮኑ አላዋጣው ሲል፣ የመጨረሻ ዕድል የተባለውን ሙከራ በማከናወን ላይ እንደሚገኝ ሊቃውንተ ኢትዮጵያ ይናገራሉ። በመጥቁል ልጅ በዳንኤል ክስረት አቅራቢነትና በአቢይ አህመድ ፈታኝነት፣ ለተወለደበት አካባቢ እና ቤተ እምነት ባለን ክብር እና ሌላውን ሰው ተስፋ ላለማስቆረጥ ሲባል ለጊዜው ስሙን የማንጠራው ደቂቀ መጥቁል፣ እንደ ማሳያ በሞከረው ሙከራ አንድ ግለሰብን በመግደል ውጤታማ ሆኖ በመገኘቱ አቢይ አህመድን አስደስቷል። በዚህም ለጊዜው አስር ሚልዮን ብር ተሰጥቶት በቀጣይ ዋና ዋና የፋኖ አመራር የሆኑትን ምሬ ወዳጆን፣ ሄኖክ አዲሴን፣ አበበ ፈንታውን፣ ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋን፣ ዳግማዊን፣ ቡሩክን፣ ሀብቴ ወልዴን፣ ዮሐንስ ንጉሡን፣ አሸናፊን እና ሳሙኤል ባለ ዕድል የተባሉ የፋኖ አመራሮችን በጥላ ወጊ ከገደልክ አዲስ አበባ ውስጥ ቤትና መኪና ይሰጥሃል ተብሎ ሥራውን በደስታ መጀመሩ ነው የተሰማው። "…በዚህ ጥላወጊ አርበኛ ዘመነ ካሴ በይደር እንደተተወ፣ እስክንድር ነጋ፣ አስረስ ማረ፣ አበበ ሙላት፣ መከታው ማሞ፣ ጌታ አስራደ፣ ሰሎሞን አጠና ለዚህ እንዳልታጩ፣ ደረጄ በላይም ቢሆን ሰሞኑን አንድነት አንድነት በማለቱ መጨረሻውን እንይ በሚል ቀን ተቆርጦለት ለይደር መቀመጡ ነው የተሰማው። ሰሞኑን ተዉ ሲባሉ እምቢ ብለው ከፋሕፍዴንና ከአሕፋድ ጋር ዙጥ ዙጥ ሲሉ የነበሩ ስማቸውን የማልጠቅሰው የፋኖ አመራሮች አጃቢዎቻቸው ሲሞቱ ዋናዎቹ ቆስለው የተኙት ምክር ካለመስማት የመጣ ነው። ለእርቅ ብሎ ከጠራህ በኋላ የጠራህ አካል በጠራህ ቦታ ካልተገኘ አንተ ምንአባህ ትሠራለህ? አጉል መንፈሳዊነት፣ አጉል ጨዋነት፣ አጉል ትህትና አፈር ከደቼ ነው የሚያበላህ። ሰምተሃል አዳሜ። "…የጨነቀው አቢይ አህመድ እረኛውን ምታው በጎቹ ይበተናሉ የሚለውን የመጽሐፍ ዘይቤ ይዞ ፋኖን በጦር ሳይሆን በጥላ ወጊ በትኖ፣ ከነእስክንድርና ከነአስረስ መዓረይ ጋር ተደራደርኩ በማለት አሞኝቶ፣ ሕወሓትንና ሻዕቢያን አሸንፎ "ሺ ዓመት ብትዋጉን አታሸንፉንም" እያለ እየዋሸ የምሥራች ለማለት ቀን እየቆጠረ ነው። ነቢዩ ዳዊት "ሐለሙ ሕልመ ወአልቦ ዘረከቡ" ሕልምን "አለሙ ያገኙት ግን የለም" እንዳለው፣ ታልማለህ ግን የምታገኘው የለም። ወደድህም ጠላህም ፋኖ እየጎተተ እንደ ጋዳፊ ከአራት ኪሎ ያስወጣሃል። የደቂቀ መጥቁል ችሎታ ምን ያህል እንደሆነ ታውቃለህ፤ መተት ፋኖ ላይ አይሠራም። ፋኖ ግብረ ሰዶም አይደለም። በእግዚአብሔርና በአላህ የሚያምን ነው። ፈጣሪ ከእርሱ ጋር ነው። እግዚአብሔር አንተን እስካሁን የታገሰህ የግፍህ ጽዋ ሞልቶ እስኪፈስ ድረስ ነው። ለዚህ ነው ፋኖን ያስነሳብህ። "…ደቂቀ መጥቁል ሆይ! አስር ሚልዮን ብር ተቀብለህ ሊሳካልህ? በፍጹም አይሳካም! አቢይ ቢምርህ ፋኖ አይምርህም። የት እንዳለህ ይታወቃል፤ ከጫማ ቁጥርህ እስከ ባንክ አካውንትህ ያለው መረጃ በፋኖ እጅ ነው። የእጅህን ታገኛለህ። ትቀጣለህም ይሉታል ሊቃውንተ ኢትዮጵያ ሟርተኛ፣ መጥቁሉን አስማተኛ። "…ተረፈ አይሁድ የሆንከው እቡይ አህመድ ሆይ! ከእንቅልፍ የሚያስባንንህን ይህን መረጃ ያወጣነው የደቂቀ መጥቁል ሥራ ከእግዚአብሔር የተሰወረ እንዳልሆነና በፋኖም የሚታወቅ መሆኑን እንድታውቀው ነው። የፋኖ የደኅንነት አባል የት እንዳለ አታውቅም። የምትበላው፣ የምትጠጣው ከፋኖ የንስር ዓይን የተሰወረ አይደለም፤ የትም አታመልጥም። በብር የገዛኻቸው ጀነራሎችህና አማካሪዎችህ ከማን ጋር እንደሚሠሩ አታውቅም። ልክ አንተ ሕወሓትን ስትሰልል እንደነበረው፣ መቼ ገፍትረው እንደሚጥሉህ እያመቻቹህ እንደሆነም አታውቅም። ሙሴ ያለውን አትርሳ። አንተ በፈርኦን ቤት ባሪያ ሆነህ ስትገዛ እንደነበር አትርሳ። በተመሳሳይ ያንተን ግብር ሌላውም ይፈጽመዋል፤ ይገለብጥህማል። ጠብቅ። ይኸው ነው! አከተመ! በማለት ሊቃውንተ ኢትዮጵያ የሟርተኞችና የመጥቁላውያንን ሥራ የሚያፈርሰውን መልእክታቸውን ፈጽመዋል።…👇②✍✍✍
Show all...
star reaction 1 619👍 164🙏 53🏆 19👌 7😡 7🤔 5🤯 3🕊 3🔥 2
"ርእሰ አንቀጽ" "…የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን የሚያውጠነጥነው በመጥቁላውያን ዙሪያ ነው። ፈረንጆቹ መጥቁላውያኑን ሲያንቆለጳጵሱ የሚጠሯቸው "በሪሞት ቪው የተሰወረን ማየት፣ ከሰው ልጅ አእምሮ በላይ የሆነን ተግባር የማድረግ ችሎታ ያላቸው በማለት ነው። ለመጥቁላውያን መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ እንደሚባለው ዘመናዊ እና ሳይንሳዊ የሆነ ስም በመስጠት ሳይኪክ፣ ሳይኪክኮች ወዘተ እያሉ በመጥራት አሁን ላይ የክብር ዙፋን በምድራችን ተጎናጽፈው ከመንግሥታት፣ ከሃይማኖት አባቶችና ከባለሀብቶች ጋር ጭምር በጋራ ስለሚሠሩና ለዚህም ተግባራቸው በሚልዮን የሚቆጠር ሀብት ስለሚያጋብሱት መጥቁላውያን ይሆናል። "…ታስታውሱ እንደሆነ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሲአይኤ ባወጣው አንድ ዶክመንት ላይ ታቦተ ጽዮን የት እንደምትገኝ ዐውቀናል፣ ደርሰንበታልም፣ ይሄንንም ያወቅነው በሬሞት ቪው የተሰወረን፣ የተደበቀን ገልጠው በሚያዩ ሳይኪኮች አማካኝነት ነው ብለው እንደነበር ይታወሳል። እነዚያ ሳይኪክ የተባሉት ሌላ አይደሉም ጠንቋዮች ናቸው። ከፈርኦን ቤት የማይጠፉ፣ ከሙሴ ጋር የሚፎካከሩ፣ በትራቸው በሙሴ በትር ይዋጥባቸዋል እንጂ እንደ ሙሴ በትራቸውን ወደ እባብ መቀየር የሚችሉ። መጥቁላውያን፣ ኢያኔስና ኢያብሬሳውያን ማለት ነው። አሁን በምድራችን ላይ እንደ አሸን ፈልተው እንደ ጉንዳን እየተርመሰመሱ ነው። "…መጥቁላውያን ለሥራቸው ግብር ይገበርላቸዋል። የንጹሐን ደም። የሕጻናት ደም፣ ነፍሰ ጡሮች፣ ታዳጊ ሴት ሕጻናት እየታደኑ፣ እየተፈለጉ ይታረዱላቸዋል። ይሰዉላቸዋል። በኢትዮጵያም በተለይ አቢይ አሕመድ ሥልጣን ላይ ከወጣ ወዲህ መጥቁላውያን እና የመጥቁላውያን ልጆች የታላቋን ኢትዮጵያ መንበር በሙሉ ኃይላቸው ከተቆጣጠሩ ወዲህ በዚህ በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ይሆናል ተብሎ የማይታሰብ የንፁሐን መጨፍጨፍ ተፈጽሟል። በመካከለኛው ምሥራቅ እና ጽንፈኞች በተቆጣጠሯቸው ሀገራት ላይ አላህ ወአክበር እያሉ ሲፈጸሙ ካየናቸው ዘግናኝ ግድያዎች የከፋ ግድያ የታየው ይሄ የብልፅግና ኃይል ሥልጣን ከያዘ ወዲህ ነው። ለመጥቁላውያን ተቃራኒው መንፈስ የክርስትናው መንፈስ ነው። በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ መንፈስ። የዚህች ሐዋርያዊት፣ ቀኖናዊት፣ ዶግማዊት ቤተ ክርስቲያን መንፈስ ዘንዶውን በሥፋት እና በጥልቀት እንዲሠራ አላደርገውም። ለዚህም ነው አቢይ ከመጣ ጊዜ ጀምሮ ለመጥቁላውያን ግብር ሲባል በመላ ሀገሪቷ ከጳጳሳት በቀር የኦርቶዶክሳውያን ካህናት እና ምእመናን ደም በከንቱ እየፈሰሰ የሚገኘው። እንዲያም ሆኖ ግን መጥቁላውያን እና የመጥቁል ልጆች የኢትዮጵያን መንፈስ መስበር፣ ማሸነፍ፣ ፀጥ ማሰኘትም አልተቻላቸውም። "…ጣልያን ከኢትዮጵያ ሲወጣ በድንገት ስለሆነ የወጣው አርበኞች ሳይደርሱበት ከሀገሪቱ በተለይም ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን የዘረፋቸውን ውድና ብርቅ በከበሩ መዓድናት የበለፀጉና የተንቆጠቆጡ ቅርሶችን፣ በብራና የተጻፉ ድንቅና ድንቅ ዶክመንቶችን እየቀበረ ይሄድ እንደነበር በሕይወት ያሉ አርበኞች ዘወትር የሚመሰክሩት ጉዳይ ነው። አንዳንዶቹ ቦታዎች ላይ ምልክት በማድረግ፣ ሌላ ቦታ ላይ ደግሞ ጫካ ውስጥ፣ ሰው በማይኖርበት በረሃ ላይ ሳይቀር የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በመትከል እንደወጣ ነው የሚነገረው። ቅርሶቹን ቆፍረው እንዲቀብሩ የተደረጉት ኢትዮጵያውያን በሙሉ ምስጢር እንዳያወጡ መገደላቸውም ነው የሚነገረው። የሚገርመው ነገር እነዚያን የከበሩ ማዕድናት መልሶ ለማውጣት ግን መጥቁላውያን የግድ እንደሚያስፈልጉ ነው ነው የሚነገረው። የሦስት ሺ ዘመን የዕድሜ ባለፀጋ የሆነች ሀገር ያላትን ቅርስ የደበቀችው የት እንደሆነ ለማወቅም መጥቁላውያን ጠንቋይ አጋንንት ሳቢዎች ከያሉበት ተጠርተው በመምጣት ሲረባረቡ እንደሚታዩ ነው የሚነገረው። በተለይ ኢትዮጵያ በሱዳን፣ በአውሮጳ፣ በእስያ፣ በናይጄሪያ፣ በዓረብ ጠንቋዮች የመሞላቷ ምስጢርም ይኸው ነው የሚሉ መተርጉማንም አሉ። "…የአጋንንት፣ የሰይጣን አምልኮ በኢትዮጵያ ሕጋዊ ፈቃድ ያገኘው በዘመነ አቢይ አሕመድ ነው። በድብቅ፣ በፍርሃት ይመለክ የነበረው አጋንንት በመንግሥት ደረጃ ዕውቅና ተሰጥቶት፣ ባጀትና ስፖንሰር ተመድቦለት፣ በይፋ፣ በአደባባይ በካሜራ ፊት መመለክ የጀመረው በዘመነ አቢይ አሕመድ ነው። የኢትዮጵያን ሀገረ እግዚአብሔርነት ለመስበር የሄደበትን ርቀት ስንመለከት ያስደነግጣል። ካልጠፋ ጊዜ በታላቁ የመስቀል በዓል ላይ መስቀል በዋለ በሳምንቱ፣ ስመ እግዚአብሔር በተጠራበት አደባባይ ላይ፣ የመስቀሉ ደመራ በተደመረመበት ስፍራ ላይ ዋቃ ጉራቻ፣ የማይታየውን የጥልቁን መንፈስ የሚያመልኩ ምስኪኖችን ከያሉበት ጭኖ አምጥቶ በስፍራው ላይ በመዘርገፍ ከመስቀለ ክርስቶስ ጋር የሚፎካከር የአጋንንት አምልኮ በዓል ፈጥሯል። እንግዲህ ሰይጣን በአደባባይ መመለክ ከጀመረ ዘመኑን ቁጠሩት። በወይራ ጢስ ጥንቆላ ትንቢት የተገኘው አቢይ አሕመድም በዙሪያው የሰበሰባቸው ባለሥልጣናት በሙሉ ማለት በሚያስችል መልኩ ውሉደ መጥቁላውያን ማሆናቸው ብዙ ጊዜ ተነግሯል። የብልጽግና ሰዎች ሲሾሙም በዘራቸው ይሄ ልምምድ ያላቸው ሰዎች ተፈልገው እንደሆነም ነው የሚነገረው። መሰረቱን የጣለችው ወያኔ ብትሆንም ለጥንቆላና ለጠንቋይ ለአጋንንትም ክብርና ዙፋን የሰጠው ግን አቢይ አሕመድ ነው። ደመቀ መኮንን ቤተሰቦቹ አስመላኪ ናቸው። ዶር ይልቃል ዐማራን ውጋልኝ ብሎ ፈርሞ አቢይ ዐማራን እንዲወጋ የጋበዘው ሶዬ እናቱ ከመሞቷ በፊት የታወቀች መጥቁሊት ነበረች። አሁን ያለው የዐማራ ገዢ እንዲሆን የተሾመው አረጋ ከበደ ወንድሙ በጎጃም ዋነኛ አስገባሪ መጥቁል እንደሆነ ነው የሚነገረው። አይደለም የብልጽግና ሰዎች በዘመነ ብልፅግና የጰነጠጡት እነ አቶ በጋሻው በእናቱ በወሮ አበበች አጋንንት ሳቢ ባለ አውልያ ናቸው። ከባድ ነው አባቴ። "…አዲስ አበባ በየጊዜው የሚሰረቁት ሕፃናት ከጥቂት ቀናት በኋላ የት ነው የሚገኙት? እንዴት ሆነው ነው የሚገኙት? ጌጡ ተመስገን እና ጉርሻ የተባለ የፌስ ቡክ ሚዲያ መጀመሪያ ሕፃናቱ ሲሰወሩ ዜና እንዲሠሩ ይደረጋል። የሕፃናቱ የሚያምር ፎቶ ተመርጦ በፌስቡክ ገፅ ይለጠፋል። ሀገር በሙሉ ያዝናል። ቆይቶ ግን ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን እና የጉርሻ የፌስቡክ ፔጆች ሕፃኑ ወይም ሕፃኗ አንገታቸው ታርዶ፣ ጥቁር ጨርቅ በአንገታቸው ተስሮ፣ ቱቦ ውስጥ፣ ወይም አደባባይ ላይ፣ አልያም ወንዝ ውስጥ ተገኘ ብለው ያወራሉ። የአቢይ አሕመድ የንስሐ አባት ፓስተር ዮናታን በቴሌቭዥን ያቀረባትና ያስመሰከራት ልጅ መስዋእት የምንጠቀመው የታረዱ ሕፃናት ደም ነው ያለችው ያለምንም ሰቀቀን እና ፍርሃት ነው። እየሆነ ያለውም ይሄው ነው። "…በተለይ መስከረም አጋማሽ ጀምሮ እስከ ጥቅምት ወር መጨረሻ ድረስ በአሩሲ ክፍለ ሀገር ፈረቃሳ የሚባል የባዕድ አምልኮ በአል ይከበራል። ሰይጣን የሚመለክበት የዛር መንፈስ የሚታደስበት፣ መንፈሱን ወደ ህፃናቱ የሚያዋርሱበት ወቅት ነው። በርካታ የእስላም ዛር ያለባቸው ጠንቋዮች፣ ከመላዋ ኢትዮጵያ ጠቅልለው በዚያ ይከትማሉ። ከዐማራ ክልልም ከደሴና ከደብረ ብርሃን፣ ከጅማም፣ ከጉምዝም ወደ አሩሲ ይጎርፋሉ። ጉዞው ልክ ኦርቶዶክሳውያን ግሸን፣ አክሱም፣ ላሊበላ፣ ጻድቃኔና ቁልቢ እንደሚሄዱት ነው ወደ ፈረቀሳ የሚሄዱትም የሚሄዱት። ድንኳን ጥለው፣ እንደ ሱባኤ ተቀምጠው ነው ዛሩን አድሰው፣ ለህፃናት ልጆቻቸውም ዛሩን አውርሰው የሚመለሱት። ለዚህ ደግሞ የፈረቃሳ ዛር ለአምልኮው ግብር አብዝቶ የሚፈልገው የኦርቶዶክሳውያንን ደም ነው። በተለየ ሁኔታ…👇①✍✍
Show all...
star reaction 1 568👍 148💔 59🤔 19🙏 13👌 8🤯 5😡 4🕊 3🔥 1🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም… "… አመስጋኙ አንድ ሺ ሞልቷል። አልፏልም። ዘወትር ከምስጋና በኋላ እንደምናደርገው የቴሌግራም ገጻችንን እንደ ተለቭዥን መርሀ ግብር የሚታይ፣ የሚያዝናና፣ የሚያስተምር፣ የሚያስቆጭ፣ የሚያስቅ፣ የሚያነጋግር፣ የሚያወያይ፣ የሚያከራክር ከፀያፍ ሰድብ በቀር ወደሚያጨቃጭቀው ተወዳጅ መርሀ ግብራችን እንገባለን። "…በቀጠሮአችን መሠረት ዛሬ በቀጥታ የምናመራው ትናንት መቅረብ የነበረበትን እና ለዛሬ ይቀርብ ዘንድ በይደር ወዳቆየነው ርእሰ አንቀጻችን ንባብ ነው። ስለ መጠንቁል እና መጠንቁላውያን ነው ዛሬ ከሊቃውንተ ኢትዮጵያ ጋር በነበረን ውይይት ወቅት የተያዘው ማስታወሻና የላኩት መልእክት በርእሰ አንቀጽ መልክ የሚቀርበው። • እህሳ ጎበዝ ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ…?
Show all...
star reaction 1 539👍 263🙏 60🏆 13😡 8 4🤯 3🤔 2🕊 2
Photo unavailableShow in Telegram
"…ኃያሉንም፥ ተዋጊውንም፥ ፈራጁንም፥ ነቢዩንም፥ ምዋርተኛውንም፥ ሽማግሌውንም፥ የአምሳ አለቃውንም፥ ከበርቴውንም፥ አማካሪውንም፥ ብልሁንም ሠራተኛ፥ አስማት አዋቂውንም ይነቅላል። አለቆቻቸው እንዲሆኑ ብላቴኖችን አስነሣባቸዋለሁ፥ ሕፃናቶችም ይገዙአቸዋል።  ኢሳ ፣ 3፥ 2-3   “…በያዕቆብ ላይ አስማት የለም፥ በእስራኤልም ላይ ምዋርት የለም፤ በጊዜው ስለ ያዕቆብና ስለ እስራኤል፦ እግዚአብሔር ምን አደረገ! ይባላል።” ዘኍ 23፥23 • እንደምን አደራችሁ? • እንደምን አረፈዳችሁ? • እንደምን ዋላችሁ? • እንደምን አመሻችሁ? • መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
Show all...
star reaction 1🙏 925 268👍 109🕊 15💔 11 4🔥 4🤔 4😡 3🤯 1🏆 1