en
Feedback
Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Open in Telegram

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
228 702
Subscribers
-18824 hours
-1 0407 days
-4 59130 days
Posts Archive
• ስሙልኝማ ይሄን መርዛም ፀረ ዐማራ "…በአሩሲ ኦርቶዶክሳውያኑ ከቀበሌ፣ ከወረዳ፣ ከዞኖች እና ከገጠር ከተሞች በዘመዶቹ አማካኝነት ሙልጭ ተደርገው፣ ተጨፍጭፈው መጥፋታቸውን ይናገራል። በገዛ አፉም ይመሰክራል። እዚያው ላይ ግን ጅምላ ግድያ ነው እንጂ ይሄ ጄኖሳይድ ተብሎ አይጠራም። እኔም ጄኖሳይድ ብዬ አልጠራውም ይላል። አያችሁ፣ አያችሁ ተንኮሉን፣ Stop Amhara Genocide ‼ Stop Orthodox Genocide ‼ በሚለው መፈክር ላይ ቀጥቃዛ ውኃ ሲቸልስ? ድፍረቱ ግን አስገራሚ ነው። ኤፍሬም እሸቴ ኦሮሞ ነው። አጎቱ የኦነግ መስራች የሆነ ኦሮሞ ነው። በኦርቶዶክስ ካባ ተጠልሎ ዐማራና ኦርቶዶክስን ሽባ ለማድረግ በማኅበረ ቅዱሳን ውስጥ ሓላፊነት ተሰጥቶት ማኅበረ ቅዱሳንን ከፖለቲካው ዓለም አርቆ እንደ ፅዋ ገንቦ በነጠላ ጀቡኖ ትውልዱን አሸብሻቢ፣ አጨብጫቢ፣ ቅልስልስ፣ ፈሪ፣ ሽባ ዘማሪ ብቻ ሆኖ እንዲቀር ያደረገ መሰሪ ሰው ነው። ፓርላማው በሌሎች ሲሞላ እኛ ከዳር ቆመን ፖለቲካና ኮረንቲን በሩቁ ነው እያስባለ የበዪ ተመልካች ሆነን እንድንቀር ሲያስደርግ የኖረ መሰሪ ክፉ ሰው ነው። እግዚአብሔርም ይሄን ክፋቱን አይቶ በቁሙ መብረቅ እንደመታው ልምላሜም እንደራቀው ዛፍ ክው ክችች አድርጎ ያስቀረው። "…ይታያችሁ ይሄ ክፉ መሰሪ ሰው ተኝቶ ተኝቶ ከርሞ፣ አደባባይ ብሎ የከፈተውን ሚዲያውንም ቆልፎባት፣ አሽጎባት ከርሞ፣ ልክ አሁን የአሩሲው ጭፍጨፋ፣ የዘር ማጥፋት አጀንዳ ሆኖ ዓለም መመስከር፣ መክሰስም ሲጀምር አጅሬው የእሱ ዘር የሆነው ኦሮሞ በጨፍጫፊነት፣ በጄኖሳይደርነት እንዳይከሰስበት በፌክ ቅስናው በማኅበረ ቅዱሳን ተከልሎ ወደ አደባባይ በመምጣት በቀደም ከኦነጉ ከሞገስ ጋር ኦርቶዶክሳውያን መደረጃት የለባቸውም ሲል ቆይቶ ዛሬ ደግሞ ከአንጋፋው ኦርቶዶክሳዊ ማኅሌታዊ ጋዜጠኛ በአቶ አዲሱ አበበ ሚዲያ ላይ ቀርቦ በድፍረት በአሩሲም ሆነ በሌሎች ስፍራ ኦሮሞዎቹ ዘመዶቼ በጅምላ ገደሉ እንጂ፣  የጅምላ ጭፍጨፋ ፈጸሙ እንጂ፣ ከዞን፣ ከወረዳ፣ ከቀበሌ ኦርቶዶክሱን አጸዱት እንጂ ጄኖሳይድ አልፈጸሙም" በማለት ሽንጡን ገትሮ ሲከራከር ይታያል። "…ደግሞ እኮ እንዲህ የሚለው ኦሮሙማው ኤፍሬም እሸቴ ብቻ አይደለም። በጎጃም የዐማራ ሕዝብን ነፃ ለማውጣት ጫካ ገባሁ የሚለው ቅባታሙ የአገው ሸንጎው ፀረ ዐማራው ማርሸት ፀሐዩም ጭምር ነው። ማርሸት በዐማራ ላይ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም ብሎ ለወ/ሮ ሕይወት ቃሉን የሰጠው ባለፈው ዓመት ነው። ይኸው ሰሞኑን ደግሞ ይሄ የደቡብ እና የኦሮሞ ድቅል ማንነት ያለው ፀረ ዐማራ የማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ዋነኛ ሰው በድፍረት አደባባይ ወጥቶ የራሱን የኦሮሞ ዘሩን ከወንጀሉ ነፃ ለማድረግና ከመከሰስ ለማዳን በአሩሲ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም በማለት ዓይኑን በጨው ታጥቦ በድፍረት ይናገራል። የሚያስቀው ይሄን ፌክ ፀረ ዐማራ ቄስ ገንዘብ እያዋጣ ደሞዝ የሚከፍለው ደግሞ ዐማራው መሆኑ ነው። ከምር ዐማራው ግን ያሳዝናል። "…የዛሬው ኦሮሞ የሚለው ስም ጥንት "ጋላ" ተብሎ ነበር የሚጠራው። የሚታወቀውም። በኢትዮጵያ እንጂ በኬንያ ያሉት ኦሮሞዎች አሁንም ድረስ ጋላ ተብለው ነው የሚጠሩት። ደርግ ነው በይፋ ጋላ ተብለው መጠራት የለባቸውም በማለት ጀርመናዊው ቄስ ባወጣላቸው አዲስ ስም ኦሮሞ ተብለው እንዲጠሩ ያደረገው የሚሉም መተርጉማን አሉ። ከዚያ በኋላ ነው ጋላ የሚለው ስም እየቀረ በኦሮምኛ ምንም ትርጉም የማይሰጠው ኦሮሞ በሚለው ስም መጠራት የጀመሩት። ጋላ የሚለው ስም እንዲቀየር በዋነኝነት የተፈለገው፣ በ16ኛው ክፍለዘመን በነበረው ወረራ የጋላ ነገድ ስም ከአረመኔነት፣ ከአራጅነት፣ ከጨፍጫፊነት እና ከጄኖሳይደርነት ጋር የተያያዘ ስም ስለነበር ይሄን መጥፎ ጠባሳ በሀገር ላይ የጣለን፣ ይሄን በወረራ የኢትዮጵያ ብዙ ነገዶችን ከምድረ ገፅ ያጠፋውን ስም ጀርመናዊው ቄስ ከጋላነት ወደ ኦሮሞነት ቀይሮ ወንጀለኛ ስሙን በትርጉም አልባ ዘመናዊ ስም የሸፈነለት። ታሪኩ ይሄ ነው። "…በታሪክ አጋጣሚ ትግሬ እና ኦሮሞ በኢትዮጵያ መንበረ ሥልጣኑን አግኝተው ያውቃሉ። በታሪክ አጋጣሚ ግን ሁለቱም ሥልጣን ባገኙ ዘመን በቅድሚያ የሚያጠፉት፣ የሚጨፈጭፉት ዐማራውን ነው። ይሄን ከጥንት ጊዜ ጀምሮ ማየት ይቻላል። ኦሮሞዎቹ ጎንደር ቤተ መንግሥት የገቡ ጊዜ፣ እነሱን ተከትሎ ትግሬዎቹ እነ ስሁል ሚካኤል ጎንደር ቤተ መንግሥት በገቡ ጊዜ፣ ዐፄ ዮሐንስ በነገሡ ጊዜ፣ በአብዛኛው ኦሮሞ ይመራ የነበረው ደርግ በነገሠ ጊዜ፣ ከመቶ ሃምሳ ዓመት በኋላ ትግሬዎቹ ወያኔ ነን ብለው በነገሡ ጊዜ፣ እናም ትግሬዎቹ የሚዘውሩት የወላይታው ጴንጤ ፓስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ በነገሠ ጊዜ፣ እና አሁን ኦሮሙማው አቢይ አሕመድ በነገሠ ጊዜ ተመርጦ፣ ተለቅሞ የሚሰዋው፣ የሚጨፈጨፈው ዐማራው ነው። እደግመዋለሁ አሁንም ኦሮሞ ሥልጣን ከወጣ በኋላ ነው በኢትዮጵያ ዜጎች በተለይ ከነገድ ዐማራው፣ ከሃይማኖት ኦርቶዶክሱ ጄኖሳይድ እየተፈጸመበት ያለው። መለስ ዜናዊ ወያኔው የዓድዋ ነቀርሳ አስምሮ በሰጣቸው የኦሮሞ ክልል ውስጥ በኦሮሞ ፖሊሶች፣ በኦሮሞ ሚሊሻዎች፣ በኦሮሞ ቄሮዎች፣ በኦሮሞ ነፃ አውጪዎች አሁንም የዘር ጭፍጨፋ እየተፈጸመ ነው። ዓለምም እየመሰከረ ነው። የጦሩ አዛዥ ኦሮሞ ነው። የፖሊስ አዛዡ ኦሮሞ ነው። ሸኔም፣ ኦነግም፣ ኦህዴድም ኦሮሞን ነው የሚወክሉት። በኦሮሚያም በሀገር ደረጃም የሌሎች ዘር እየጠፋ ነው ማለት ነው። "…የዘር ጭፍጨፋው በኦሮሚያ ብቻ አይደለም። በማረድ፣ በመጨፍጨፍ፣ በመረሸን ብቻ አይደለም። በዐማራ ክልል የዐማራን ሴቶች የኦሮሙማው የብርሃኑ ጁላ፣ የአቢይ አሕመድ ወታደሮች አስገድደው በመድፈር ከጥቅም ውጪ እያወጧቸው ነው። የዐማራ ሴቶችን ትግሬ ሀገር ይመራ በነበረ ጊዜ መርፌ እየወጋ መሀን ያደርጋቸው የነበረ ሲሆን ይሄኛው ደግሞ ኤድስን ጨምሮ በአባላዘር በሽታ የተጠቁ ወታደሮችን አሰማርቶ የዐማራን ሴቶች ከሕፃናት እስከ አረጋውያን ድረስ አስገድዶ በመድፈር ዘር እያጠፋ መሆኑን ነው ቢቢሲ ትናንት ለዓለም ሕዝብ ይፋ ያወጣው። ዐማራ በዚህ መጠን ዘሩ እየጠፋ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም የሚል የዐማራ ፋኖ መሪና የኦሮሞ ፌካም ቄስ እንደማየት የሚያስጠላ ነገር የለም። • አጀንዳችንን አንቀይርም። • የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን ለምዳቸውን መግፈፋችንንም አናቋርጥም። • Stop Orthodox Genocide ‼ • Stop Amhara Genocide ‼ "…ኦርቶዶክሳውያኑን ሙልጭ አድርገው አጽደተዋቸዋል ነገር ግን ጄኖሳይድ አይደለም ማለት ምን ማለት ነው? እስኪ የገባችሁ አስረዱን? ማኅበረ ቅዱሳንም እንዲሁ እንደ ፌካሙ ቄስ ይሆን የሚያምነው?
Show all...
10.26 MB
58.95 MB
star reaction 6 709👍 226💔 55🙏 21🤔 14🔥 12👌 8🏆 7🤯 3🕊 1
• ስሙልኝማ ይሄን መርዛም ፀረ ዐማራ "…በአሩሲ ኦርቶዶክሳውያኑ ከቀበሌ፣ ከወረዳ፣ ከዞኖች እና ከገጠር ከተሞች በዘመዶቹ አማካኝነት ሙልጭ ተደርገው፣ ተጨፍጭፈው መጥፋታቸውን ይናገራል። በገዛ አፉም ይመሰክራል። እዚያው ላይ ግን ጅምላ ግድያ ነው እንጂ ይሄ ጄኖሳይድ ተብሎ አይጠራም። እኔም ጄኖሳይድ ብዬ አልጠራውም ይላል። አያችሁ፣ አያችሁ ተንኮሉን፣ Stop Amhara Genocide ‼ Stop Orthodox Genocide ‼ በሚለው መፈክር ላይ ቀጥቃዛ ውኃ ሲቸልስ? ድፍረቱ ግን አስገራሚ ነው። ኤፍሬም እሸቴ ኦሮሞ ነው። አጎቱ የኦነግ መስራች የሆነ ኦሮሞ ነው። በኦርቶዶክስ ካባ ተጠልሎ ዐማራና ኦርቶዶክስን ሽባ ለማድረግ በማኅበረ ቅዱሳን ውስጥ ሓላፊነት ተሰጥቶት ማኅበረ ቅዱሳንን ከፖለቲካው ዓለም አርቆ እንደ ፅዋ ገንቦ በነጠላ ጀቡኖ ትውልዱን አሸብሻቢ፣ አጨብጫቢ፣ ቅልስልስ፣ ፈሪ፣ ሽባ ዘማሪ ብቻ ሆኖ እንዲቀር ያደረገ መሰሪ ሰው ነው። ፓርላማው በሌሎች ሲሞላ እኛ ከዳር ቆመን ፖለቲካና ኮረንቲን በሩቁ ነው እያስባለ የበዪ ተመልካች ሆነን እንድንቀር ሲያስደርግ የኖረ መሰሪ ክፉ ሰው ነው። እግዚአብሔርም ይሄን ክፋቱን አይቶ በቁሙ መብረቅ እንደመታው ልምላሜም እንደራቀው ዛፍ ክው ክችች አድርጎ ያስቀረው። "…ይታያችሁ ይሄ ክፉ መሰሪ ሰው ተኝቶ ተኝቶ ከርሞ፣ አደባባይ ብሎ የከፈተውን ሚዲያውንም ቆልፎባት፣ አሽጎባት ከርሞ፣ ልክ አሁን የአሩሲው ጭፍጨፋ፣ የዘር ማጥፋት አጀንዳ ሆኖ ዓለም መመስከር፣ መክሰስም ሲጀምር አጅሬው የእሱ ዘር የሆነው ኦሮሞ በጨፍጫፊነት፣ በጄኖሳይደርነት እንዳይከሰስበት በፌክ ቅስናው በማኅበረ ቅዱሳን ተከልሎ ወደ አደባባይ በመምጣት በቀደም ከኦነጉ ከሞገስ ጋር ኦርቶዶክሳውያን መደረጃት የለባቸውም ሲል ቆይቶ ዛሬ ደግሞ ከአንጋፋው ኦርቶዶክሳዊ ማኅሌታዊ ጋዜጠኛ በአቶ አዲሱ አበበ ሚዲያ ላይ ቀርቦ በድፍረት በአሩሲም ሆነ በሌሎች ስፍራ ኦሮሞዎቹ ዘመዶቼ በጅምላ ገደሉ እንጂ፣  የጅምላ ጭፍጨፋ ፈጸሙ እንጂ፣ ከዞን፣ ከወረዳ፣ ከቀበሌ ኦርቶዶክሱን አጸዱት እንጂ ጄኖሳይድ አልፈጸሙም" በማለት ሽንጡን ገትሮ ሲከራከር ይታያል። "…ደግሞ እኮ እንዲህ የሚለው ኦሮሙማው ኤፍሬም እሸቴ ብቻ አይደለም። በጎጃም የዐማራ ሕዝብን ነፃ ለማውጣት ጫካ ገባሁ የሚለው ቅባታሙ የአገው ሸንጎው ፀረ ዐማራው ማርሸት ፀሐዩም ጭምር ነው። ማርሸት በዐማራ ላይ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም ብሎ ለወ/ሮ ሕይወት ቃሉን የሰጠው ባለፈው ዓመት ነው። ይኸው ሰሞኑን ደግሞ ይሄ የደቡብ እና የኦሮሞ ድቅል ማንነት ያለው ፀረ ዐማራ የማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ዋነኛ ሰው በድፍረት አደባባይ ወጥቶ የራሱን የኦሮሞ ዘሩን ከወንጀሉ ነፃ ለማድረግና ከመከሰስ ለማዳን በአሩሲ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም በማለት ዓይኑን በጨው ታጥቦ በድፍረት ይናገራል። የሚያስቀው ይሄን ፌክ ፀረ ዐማራ ቄስ ገንዘብ እያዋጣ ደሞዝ የሚከፍለው ደግሞ ዐማራው መሆኑ ነው። ከምር ዐማራው ግን ያሳዝናል። "…የዛሬው ኦሮሞ የሚለው ስም ጥንት "ጋላ" ተብሎ ነበር የሚጠራው። የሚታወቀውም። በኢትዮጵያ እንጂ በኬንያ ያሉት ኦሮሞዎች አሁንም ድረስ ጋላ ተብለው ነው የሚጠሩት። ደርግ ነው በይፋ ጋላ ተብለው መጠራት የለባቸውም በማለት ጀርመናዊው ቄስ ባወጣላቸው አዲስ ስም ኦሮሞ ተብለው እንዲጠሩ ያደረገው የሚሉም መተርጉማን አሉ። ከዚያ በኋላ ነው ጋላ የሚለው ስም እየቀረ በኦሮምኛ ምንም ትርጉም የማይሰጠው ኦሮሞ በሚለው ስም መጠራት የጀመሩት። ጋላ የሚለው ስም እንዲቀየር በዋነኝነት የተፈለገው፣ በ16ኛው ክፍለዘመን በነበረው ወረራ የጋላ ነገድ ስም ከአረመኔነት፣ ከአራጅነት፣ ከጨፍጫፊነት እና ከጄኖሳይደርነት ጋር የተያያዘ ስም ስለነበር ይሄን መጥፎ ጠባሳ በሀገር ላይ የጣለን፣ ይሄን በወረራ የኢትዮጵያ ብዙ ነገዶችን ከምድረ ገፅ ያጠፋውን ስም ጀርመናዊው ቄስ ከጋላነት ወደ ኦሮሞነት ቀይሮ ወንጀለኛ ስሙን በትርጉም አልባ ዘመናዊ ስም የሸፈነለት። ታሪኩ ይሄ ነው። "…በታሪክ አጋጣሚ ትግሬ እና ኦሮሞ በኢትዮጵያ መንበረ ሥልጣኑን አግኝተው ያውቃሉ። በታሪክ አጋጣሚ ግን ሁለቱም ሥልጣን ባገኙ ዘመን በቅድሚያ የሚያጠፉት፣ የሚጨፈጭፉት ዐማራውን ነው። ይሄን ከጥንት ጊዜ ጀምሮ ማየት ይቻላል። ኦሮሞዎቹ ጎንደር ቤተ መንግሥት የገቡ ጊዜ፣ እነሱን ተከትሎ ትግሬዎቹ እነ ስሁል ሚካኤል ጎንደር ቤተ መንግሥት በገቡ ጊዜ፣ ዐፄ ዮሐንስ በነገሡ ጊዜ፣ በአብዛኛው ኦሮሞ ይመራ የነበረው ደርግ በነገሠ ጊዜ፣ ከመቶ ሃምሳ ዓመት በኋላ ትግሬዎቹ ወያኔ ነን ብለው በነገሡ ጊዜ፣ እናም ትግሬዎቹ የሚዘውሩት የወላይታው ጴንጤ ፓስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ በነገሠ ጊዜ፣ እና አሁን ኦሮሙማው አቢይ አሕመድ በነገሠ ጊዜ ተመርጦ፣ ተለቅሞ የሚሰዋው፣ የሚጨፈጨፈው ዐማራው ነው። እደግመዋለሁ አሁንም ኦሮሞ ሥልጣን ከወጣ በኋላ ነው በኢትዮጵያ ዜጎች በተለይ ከነገድ ዐማራው፣ ከሃይማኖት ኦርቶዶክሱ ጄኖሳይድ እየተፈጸመበት ያለው። መለስ ዜናዊ ወያኔው የዓድዋ ነቀርሳ አስምሮ በሰጣቸው የኦሮሞ ክልል ውስጥ በኦሮሞ ፖሊሶች፣ በኦሮሞ ሚሊሻዎች፣ በኦሮሞ ቄሮዎች፣ በኦሮሞ ነፃ አውጪዎች አሁንም የዘር ጭፍጨፋ እየተፈጸመ ነው። ዓለምም እየመሰከረ ነው። የጦሩ አዛዥ ኦሮሞ ነው። የፖሊስ አዛዡ ኦሮሞ ነው። ሸኔም፣ ኦነግም፣ ኦህዴድም ኦሮሞን ነው የሚወክሉት። በኦሮሚያም በሀገር ደረጃም የሌሎች ዘር እየጠፋ ነው ማለት ነው። "…የዘር ጭፍጨፋው በኦሮሚያ ብቻ አይደለም። በማረድ፣ በመጨፍጨፍ፣ በመረሸን ብቻ አይደለም። በዐማራ ክልል የዐማራን ሴቶች የኦሮሙማው የብርሃኑ ጁላ፣ የአቢይ አሕመድ ወታደሮች አስገድደው በመድፈር ከጥቅም ውጪ እያወጧቸው ነው። የዐማራ ሴቶችን ትግሬ ሀገር ይመራ በነበረ ጊዜ መርፌ እየወጋ መሀን ያደርጋቸው የነበረ ሲሆን ይሄኛው ደግሞ ኤድስን ጨምሮ በአባላዘር በሽታ የተጠቁ ወታደሮችን አሰማርቶ የዐማራን ሴቶች ከሕፃናት እስከ አረጋውያን ድረስ አስገድዶ በመድፈር ዘር እያጠፋ መሆኑን ነው ቢቢሲ ትናንት ለዓለም ሕዝብ ይፋ ያወጣው። ዐማራ በዚህ መጠን ዘሩ እየጠፋ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም የሚል የዐማራ ፋኖ መሪና የኦሮሞ ፌካም ቄስ እንደማየት የሚያስጠላ ነገር የለም። • አጀንዳችንን አንቀይርም። • የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን ለምዳቸውን መግፈፋችንንም አናቋርጥም። • Stop Orthodox Genocide ‼ • Stop Amhara Genocide ‼ "…ኦርቶዶክሳውያኑን ሙልጭ አድርገው አጽደተዋቸዋል ነገር ግን ጄኖሳይድ አይደለም ማለት ምን ማለት ነው? እስኪ የገባችሁ አስረዱን? ማኅበረ ቅዱሳንም እንዲሁ እንደ ፌካሙ ቄስ ይሆን የሚያምነው?
Show all...
10.26 MB
17.90 MB
Photo unavailableShow in Telegram
"…ክፉዎችን በክፉ ያጠፋቸዋል፥ ማቴ 21፥41 • እንደምን አደራችሁ? • እንደምን አረፈዳችሁ? • እንደምን ዋላችሁ? • እንደምን አመሻችሁ?
Show all...
star reaction 3🙏 834 201👍 99🕊 9🏆 7🔥 4 1🤔 1
• ደግሜ እላለሁ…! "…ወዳጄ ልቤ ሆይ…! የአሩሲውን የኦርቶዶክሳውያን ጭፍጨፋ ለማረሳሳት ሲባል ከተደበቀበት፣ ከተሸሸገበት የአሜሪካ ዋሻው ብቅ ብሎ አርባ ቦታ እየረገጠ የሚዘበዝበውንና ቀልቡንና ለምዱን የገፈፍኩትን ኦነጉንና የቁጩ ፌክ ቄስ፣ የማኅበረ ቅዱሳኑን የአማሪካ ሓላፊም የሆነውን የኤፍሬም እሸቴንም እኔ ደስ ስለማይለኝ አትደራጁ የሚለውን ቅርሻት አትስማ። ነገርኩህ። "…ኤፍሬምን ብቻ አይደለም የመጅሊሱን ሊቀመንበር የኦነጉን የሀጂ ኢብራሂም ቱፋን ብራኑ ነጋ የዐጼውን ሥርዓት መሰለኝ ዲስኩርም ቆመህ እያዳመጥክ አትዘናጋ። ተንቀሳቀስ። "…አባው…  አቢይ አሕመድ ከኤርትራም፣ ከትግሬም ጋር ይዋጋል፣ አሰብና ምጽዋን፣ ወደብና ቀይባህርን ሊያመጣ ነው ብለህም ጆሮ አትስጣቸው። አቢይ አሕመድ ያለ ዐማራ እንኳን ከኤርትራ ከወያኔም ጋር አይታኮሳትም። ቀደዳው ሁላ ይበርዳል። ድንፋታው ሁሉ ይሰክናል። ልክም ይገባል። በዚህም ጆሮ ሰጥተህ አትዘናጋ። "…አሰብ ያልዘመተ፣ ለወደብ ያልዘመተ ባንዳ ነው ብለው በቲክቶክ ጭምር ዋይ ዋይ ሲሉ፣ ሲዘበዝቡን የነበሩት በሙሉ ፍሬቻ ሳያሳዩን 180 ፍጥነት ታጥፈው ፍራኦል ኢቲቻ፣ ዮኒ ማኛ፣ ቴምር ጉልቻ ወዘተ እያሉ ተሸብልለዋል። ነገርኩህ አጀንዳህን እንዳትቀይር። "…እነሱ በኃይለኛው እየተዘጋጁ ነው። እየሰለጠኑ ነው። በአሩሲ የሚያርድህ ለአዲስ አበባም እየተዘጋጀ ነው። አቢይ አሕመድ በአንድ ቀን መቶ ሺ ሊታረድ ይችላል ያለው እየቀለደ እንዳይመስልህ። በኃይለኛው ነው እየተዘጋጁ ያሉት። "…ደስ የሚለው ግን ይሄ አራጅ የወሀቢያ ቡድን ተሳክቶለት ቢመጣ እንደ ኢቦላ ቫይረስ ነው የሚፈጀው። አቡነ እገሌን አይተውም። ፓስተር እገሌን አይምርም። ጥርግ ነው ከላይ እስከታች። ገበሬ፣ ሴቶችና ሕፃናት ብቻ በቫይረስ ወሀቢያ ተለይተው አይሞቱም። ብፁዕ አቡነ እገሌ፣ አባ እገሌም በቫይረሱ ደም ተፍተው ይወገዳሉ። አዲስ አበባ ነኝ። አደጋው አሩሲ ነው እኔን አይነካኝም ብለው ዛሬ ዝም ጭጭ ያሉ አስመሳይ የሃይማኖት መሪዎችም ቆባቸውን አውልቀው ካልሰለሙና በቃ ማሩን ካላሉ በቀር አይቀርላቸውም። ቃሌ ነው መዝግቡልኝ። "…ዐማራ ክልል የገባው የኦሮሙማ ጦር እንዴት የዐማራን ሴቶች ኦርቶዶክሳውያኑን እያነወረ፣ እየደፈረ እንደሆነ የዛሬውን የቢቢሲ ዘግናኝ ዘገባ ማንበቡ ብቻ በቂ ነው። ኤድስን ጨምሮ የአባላዘር በሽታ ያለባቸውን የኦሮሙማው አገዛዝ ወታደሮች ወደ ዐማራ ክልል በመላክ የዐማራን ሴቶች ልጆቻቸው ፊት እየደፈሩ የበሽታ ማራገፊያ እያደረጉ እንደሆነ ያስነበበን በዛሬው ዕለት ነው። ዛሬ ይሄ ግፍ ሲፈጸም ቆሞ የሚያየው ሆዳም በሙሉ እግዚአብሔር ቀን ጠብቆ መበቀሉ እንደሁ አይቀርም። እናም ወዳጄ አትዘናጋ። "…አየህ እነርሱ እንዴት እየሰለጠኑ፣ እየተዘጋጁ እንዳሉ? ቪድዮውን ተመልከተው። ለአጠቃላይ ጂሃድ እየተዘጋጁ ነው። ሰበብ እየፈለጉ ነው። ሂጃብ፣ ኒቃብ፣ መስጊድ ምንትስዬ የሚሉት የጦስ ዶሮ ፍለጋ ነው። በየመስጊዱ ስልጠናው፣ ገጀራው የተከማቸው የመውሊድ በግ ለማረድ አይደለም። አሩሲ ላይ የጀመሩትን፣ የሞከሩትን፣ ወደ ሀረርጌ፣ ጅማና ደቡብ በማሸጋገር፣ ከዚያም አጠቃላይ ጅሃድ እስኪያውጁ ድረስ ነው። አሰልጣኙ አረቡ ነው። • ሳይመሽ ቀኑ ሳያልፍ በቶሎ ተሰባሰብ፣ ምከር፣ ዘክር፣ ሰልጥን፣ ሊያርድህ፣ ሊጨፈጭፍህ የሚመጣውን አራጅ ፅንፈኛ ሁላ መክት፣ አንክት። ለወሃቢያና ለተናካሽ ውሻ አይሮጥም። ሽመል ራሱ በቂ ነው። ወሀቢያ ፈሪ፣ ቅዘናም ነው። በጭባጫ ፈሪ ስለሆነም ነው አራስ ሴት፣ ጨቅላ ሕጻን ሳይቀር የሚያርደው። ለዚህ ፈሪ መድኃኒቱ ተደራጅቶ፣ ሰልጥኖ መመከት ብቻ ነው። • ጎዶልያስ…!!
Show all...
227.82 MB
7.48 MB
star reaction 1🙏 850 485👍 250🏆 29🤔 22🔥 18💔 16👌 8🕊 7😱 6🤯 5
"…በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ ያለውን እናውቃለንና፤ ደግሞም፡— ጌታ በሕዝቡ ይፈርዳል። በሕያው እግዚአብሔር እጅ መውደቅ የሚያስፈራ ነው። ዕብ 10፥ 30-31 "…እንደምን አደራችሁ? "…እንደምን አረፈዳችሁ? "…እንደምን ዋላችሁ? "…እንደምን አመሻችሁ?
Show all...
star reaction 3🙏 838 201👍 75💔 49🕊 22 6🔥 4🤔 4
"…በሉ አጀንዳዬን አልቀይርም…! "…ሂጃብ፣ ዳውን ዳውን መላጣ፣ አሰብ ቀይ ባሕር፣ ወያኔ ሻአቢያ ላይ እናንተ ሂዱበት። የአሩሲን የኦርቶዶክሳውያን ጭፍጨፋ በዳውን ዳውን መላጣ አልቀይረውም። • ሰምታችኋል ኣ…?
Show all...
8.94 MB
star reaction 9 751👍 354💔 92🙏 27👌 12🔥 11 8🕊 5🏆 4🤯 3🤔 2
መልካም…! "…ውርውር የምትለዋ የዳውን ዳውን መላጣ ግርግር  የተጀመረውን የዐማራን ሕዝብ የፋኖን ትግል ለመጥለፍ ነው እንጂ ሌላ ዓላማ የላትም ባይ ነኝ ነው ያልኩት።  የዐማራ ፋኖ ወደ አንድ እንዳይመጣ የጎጃሙ ቡድን፣ የሸንጎ እና ቅባታሙ ቡድን፣ በጎንደር አንዳንድ የቅማንት ኮሚቴ  እና በእነ አበበ በለው በኩል የሚደግፉ ፋኖዎች፣ በወሎም የሸንጎ እና የትግሬ ዲቃሎች፣ በሸዋም የትግሬ እና የኦነግ ሰዎች የዐማራ ፋኖ ወደ አንድ እንዳይመጣ እየሠሩ፣ እየደከሙ በጎን ደግሞ የተጀመረውን የዐማራ ፋኖን ትግል አደብዝዞ በሕዝብ ተቃውሞ ስም ትግሉን ለመጥለፍ ነው ውርውር የሚሉት። ነገር ግን አይሳካም። "…አረመኔው አብይ አህመድ በተቋውሞ፣ በሰላማዊ ትግል፣ በሰልፍ፣ በምርጫ አይሸነፍም። አይሸነፍም አልኩህ አይሸነፍም። ጴንጤዎቹና የኦሮሞ የወሀቢያ እስላሞቹ ተዘጋጅተውበት ነው የመጡት። አቢይ ከፈለገ በአንድ ቀን ከአንድ ሺ ተማሪ በላይ ይረሸናል። ከፈለገ ደግሞ ዩኒቨርስቲውን ጥርቅም አድርጎ ይዘጋዋል። እንደውም ተገላገለ ማለት ነው። አብይ አህመድ አረመኔ ነው። ጨካኝም ነው። አብይ በሕይወት እዚያ ሀገር እያለ ምንም ንቅንቅ አይልልህም። አብይ አሕመድ የሚሸነፈው፣ ከቤተ መንግሥቱም የሚወጣውም፣ ከሥልጣኑም የምታወርደው በዐማራ ፋኖ ነፍጥ ብቻ ነው። በዚያ ካልሆነ አብይን በሕዝብ ተቃውሞ ደንግጦ ሥልጣን ይለቃል ማለት ዘበት ነው ያልኩት። "…አብይ ተማሪዎች አመፁ ብሎ የእነ ልደቱን፣ የእነ ዘመነን ካሴን፣ የእነ ጃዋርና ነአምን ዘለቀን ሓሳብ ቀድሞ ራሱ አጨናግፎ ለማሳየት ሲል ነው የኦሮሞ ተማሪዎችን ብርሃኑ ነጋን ሰድበው ሰልፍ እንዲወጡ የሚያስደርገው። እንጂማ አሁን ላይ ቄሮና ጃዋር መች ይደማመጡና ነው? ነገርኩህ ለአብይ አህመድ ከተማሪዎች ተቃውሞ ይልቅ የፋኖ ትግል ነው ለእሱ ከባዱ፣ የፋኖ ትግል እኮ ነው አብይን ከጎረቤት ሀገራት ጋር እያናከሰው ያለው፣ የብልጽግናን ሜክአፕ ድራሹን ያጠፋው፣ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ቅጥ አንባሩን ያጠፋው፣ 1 ዶለር በ190 ብር እንዲዘረዘር አስደርጎ እላይ ሰማይ ላይ የሰቀለው፣ ነዳጅ ሊትሩ 120 ብር፣ ደረቅ እንጀራ 40 ብር እንዲሸጥ፣ የከተማ አውቶቡስ መጓጓዣ ዋጋው የተቆለለው እኮ ዐማራ ነፍጡን ስላነሳ ነው። የተማሪ ሰልፍ ድሮ የተበላበት ነው። ፋሽኑ አልፎበታል። ለሚታረዱ ሕጻናት፣ ለሚጨፈጨፉ ዜጎች፣ ለሚወድም ሀገር አምባገነኑን አቢይ አሕመድን ሳይቃወም በገበሬ ግብር በተገኘ ዕድል እየተማረ፣ ሆዱን ወጥቆ እየኖረ ትንፍሽ ያላለ ሆዳም ማይም ተማሪ ዛሬ ደርሶ መጥቶ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን መላጣ ዳውን ዳውን ስላለ ጆሮዬንም አልሰጠው። ድንቄም ተማሪ። ተማሪ እና የተቃውሞ ሰልፍማ ድሮ ቀረ። "…የሆነው ሆኖም ግን ዐማራ ነገርየውን በንቃት ተከታተለው። እንደ ሓሳብ ነው ያነሳሁት። እናንተ ደግሞ የምትሉትን ለመስማት ዝግጁ ነኝ። ራሱ ብልጽግና እንደሚያከሽፈው እያወቀ በጥቅሴ የሚመራውን ሰልፍ እና ተቋውሞ በአይነ ቁራኛ ማየት ብልህነት ነው። ወዳጄ በሰልፉም፣ በጦርነቱም ባታልቅ እሱ እንደሆነ በኢቦላ ታናሽ ወንድም በአፍ በአፍንጫህ ደም እያስተፋ ሊፈጅህ እየተቁነጠነጠ ነው። • ይኸው ነው።
Show all...
1.21 MB
2.37 MB
star reaction 1 683👍 253🙏 53🏆 14🔥 11🤔 11 9👌 8🤯 5🕊 3
በሀጂ ኢብራሂም ተፋ በኩል እነ አህመዲን ጀበል በሚያረቅቁት ጽሑፍ፣ እነ ሙጂብ አሚኖን ዋይ ዋይ እያሰኙ ወደፊት ብቅ ብቅ እያሉ ነው። የሆነው ሆኖ ግን አሁን ያለው ዐማራ የሚሸወድ አይመስለኝም። "…ቢያንስ ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ፣ ጎጃምም የገቡ፣ ዐማራ ነን ብለው ትግል የጀመሩ የዐማራ ፋኖዎች አሉ። ከነ ችግራቸው፣ ከነ ፈተናቸው እንደ ቀደመው ጊዜ ባዶ እጃቸውን የመጣ የሄደው የማያንበረክካቸው፣ መቱን ደርድሮ የማይፈጃቸው ዐማሮች ተፈጥረዋል። እናም ግርግሩ እንዳለ ሆኖ ዐማራው ቁማሩን በደንብ መከታተልና ማክሸፍ አለበት። አሁን ዘመኑ 1966 ትም፣ 1983 ትም፣ 1997 ትም፣ 2010 ም አይደለም። አሁን 21ኛው መቶ ክፍለዘመን ነው። ቁም፣ እጅህን ወደላይ፣ ተንበርከክ፣ ወደ ግድግዳው ዙር ተብሎ በብላሽ የሚረሸን ዐማራ ያለ አይመስለኝም። አሁን ላይ እየተፈጠረ ያለው ዐማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልክ እንኳን ልታርደው ብትዘፍንለት እንኳ አይሰማህም። ያቅረዋል። አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ እያሳየህ ልትሸውደው አይቻልህም። አንድ ብትገድልበት በእጥፍ የሚበቀልህ ነው እየተፈጠረ ያለው። አስፈሪ ዐማራ ነው እየተፈጠረ ያለው። በሚሊሻ፣ በቦሊስ አይደለም በመከላከያና በኮማንዶ የማይቆም። ክፍለጦር የሚደመስስ ዐማራ ነው የተፈጠረው። ይሸወዳል ብዬ አላምንም። ነገር ግን የእነ ግንቦቴዎችን፣ ተረፈ ብአዴኖችን፣ ወያኔና የወያኔ አሽከሮችን ትግሉን ለመጥለፍ ማሰፍሰፍ ሳይ መስጋቴ አልቀረም። "…በመጨረሻም ማስተላለፍ የምፈልገው በተለይ ግሩም የሆነ የትምህርት ውጤት ያላችሁና በኦሮሚያ ዩኒቨርስቲዎች የምትማሩ የዐማራ ልጆች ከተቻለ ግርግሩ ካለበት ለቅቃችሁ ዞር ብትሉ መልካም ነው። በግርግር እንዳይበሏችሁ። የስም ዝርዝር ይዘው በሚመጡ ፎሊስ ተብዬ ፈሽስቶች እንዳትቀጠፉ። የለሁበትም ብትሉም ዐማራ ስለሆናችሁ ከፎቅ ሊወረውሯችሁ። አናታችሁን ሊበረቅሱ። እጅ እግራችሁን፣ ወገባችሁን ሊቆምጡ፣ ሽባ ሊያደርጓችሁ። ዓይናችሁን ሊያጠፉ፣ ጥርሳችሁን ሊያረግፉ፣ ጆሮግንዳችሁን ብለው ሊያደነቁሩአችሁ ይችላሉ። ኩላሊታችሁን ሊያፈርጡት፣ ሴቶች ማኅጸናችሁን፣ ወንዶች የዘር ፍሬአችሁን አፍርጠው ሊጎዷችሁ ይችላሉ። ኦሮሞ ኦሮሞን አይጎዳውም ይሄንን ዕወቁ። ለእናንተ የሚደርስላችሁም፣ የሚጮህላችሁም የለምና ከሁከቱ ቦታ ገሸሽ ብትሉ እመክራለሁ። "…ወዳጄ በዚህ ዘመን የዐማራ መታገያው ነፍጡን አንሥቶ በረሃ፣ ጫካ ነው። ሰላማዊ ትግል ለመስከረም አበራ፣ ለክርስቲያን ታደለም አልበጀም። ዐማራ ስትሆን ሀሳብ ስለሰጠህ እንደ ዮሐንስ ቧ ያለው ቂሊንጦ ትበሰብሳለህ። ትግሬ ስትሆን እንደ ጌታቸው ረዳ ጥንብ ርኩሱን አውጥተህ የጠቅላዩ አማካሪ ተደርገህ ትሾማለህ። እናም ከግንቦቴዎች፣ ከኦሮሙማውና ከሁለቱ ትግሬዎች ቁማር ዐማራው ቢርቅ ብዬ እመክራለሁ። ራቅ በሉ ማለት ግን ትግሉን አሳልፈህ ስጥ ማለት እንዳይደለ ግን ከወዲሁ ይታወቅልኝ። እንዲህ ዓይነቱ አጋንንት በነፍጥ ነው የሚለቀው። • ካጠፋው ደግ አደረግኩ። እኔ የታየኝን ነው የዘበዘብኩት። • ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።   
Show all...
star reaction 1 813👍 248🙏 35 28👌 16🏆 14🕊 10🔥 9🤔 7🤯 3
• ለምን ኦሮሞዎቹ ብቻ…?      መጠርጠር ደግ ነው። "…ሰሞኑን በኦሮሚያ በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የሚማሩ የኦሮሞ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ብቻ በተለየ ሁኔታ ትምሕርት ሚኒስቴር ያወጣውን መመሪያ በመቃወም ሌት ተቀን የተቃውሞ ሰልፍ እያደረጉ ይገኛሉ። ዳውን ዳውን ብርሃኑ፣ ዳውን ዳውን መላጣ ሁላ ብለው ነው እየተሳደቡ የተቃውሞ ሰልፉን እያስኬዱ ያሉት። እንዲያውም መጀመሪያ ላይ ዳውን ዳውን ብራኑ ሲሉ የአባት ስም ስለማይጠቅሱ ፊልድ ማረሻ ብራኑ ጁላን መስሎኝ ነበር። ብራኑ ጁላን እንዳልሆነ ግን የገባኝ መላጣ የሚለውን የስድብ ቃል ጨምረው ሲፈክሩ ባየሁ ጊዜ ነው። ለምን ብራኑ ብቻውን ተለይቶ መውቀጥ ተፈለገ? የተባለ እንደሆን እንጃለቱ ይሆናል መልሴ። "…የህወሓት ልጅ ኦሮሙማው ኦህዴድ እንኳን አሁን ኦነግና ኦፌኮ አጋሩ ሆነውለት አጠገቡ ሆነው ይቅርና ያነዜ በድኑ ብአዴን አጠገቡ በነበረ ጊዜ እንኳን ከውስጥ ሆኖ ወያኔን ቁማር ተጫውቶ የበላ ድርጅት ነው። ሽመልስ አብዲሳ እንዳለው በማስተር ፕላኑ የተነሣ የኦሮሞ ተማሪዎችን ለሰልፍ የሚጠራው በድብቅ ራሱ ነበር። ለሰልፍ የወጡትን ተማሪዎች አናት አናታቸውን በስናይፐር እየጠበሰ ይጥል የነበረውም ራሱ እንደነበር፣ የኦሮሞ ተማሪዎችን ሬሳ ለጃዋር መሀመድ እየላከ ድፍን ኦሮሞንም ያስለቅስ የነበረው ራሱ እንደነበር በአፉ ነው የመሰከረው። እናም አሁንም መጠርጠር ብልህነት ነው። "…ከኦሮሞ ተማሪዎች ዳውን ዳውን ብራኑ ዐመጽ ቀደም ብሎ አብሮነት የተባለው በእነ አቶ ልደቱ አያሌው፣ ጃዋር መሀመድ፣ ሕዝቅኤል ገቢሳ እና ገዱ አንዳርጋቸው ወዘተ የሚመራው አድፋጭ ቡድን ከፋኖ የብረት ትግል በተጨማሪ በየከተሞቹ የሚኖረው ሕዝብ በተለይ ወጣቱ እንደ ማይማር፣ እንደ ማዳጋስካር ወዘተ ቀውጢ ፈጥሮ በሕዝባዊ አመጽ ሥርዓቱን ማስወገድ አለበት ይሄንንም ሕዝባዊ ዐመጽ እኛ ራሳችን እናስተባብረዋለን፣ እንመራዋለንም ሲሉም ተሰምተዋል። የአሁኑ የዩኒቨርስቲ የኦሮሞ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ ተሰላፊ ዐማጽያን  የእነ ጃዋር ልደቱን ጥሪ ሰምተው ይሁን አይሁን የማውቀው ነገር የለም። ተመረቃችሁ በኋላ የመምህርነት ስልጠና ወስዳችሁ ለአንድ ዓመት ታስተምራላችሁ ስለተባሉ እና በተለይ ሴት ተማሪዎቹ ዕድሜያችን ገፋ፣ ዘመን እያለፈብን ነው ስለዚህ ከተመረቅን በኋላ በቀጥታ ወደ ሥራ መግባት ነው እንጂ ወደ አስተማሪነት መሄድ አይገባንም እንዳሉ ነው ከቪድዮዎቻቸው የተረዳሁት። ዳውን ዳውን መላጣ የወንዶቹን የተቃውሞ ምክንያት ግን እንጃ። "…የግንቦት ሰባት ቡድንም የከተማ ዐመጹ የግድ አስፈላጊ እንደሆነ ነው ዘወትር የሚናገሩት። የቀድሞዎቹ የግንቦት 7 ጋዜጠኞች እነ መሳይ መኮንን፣ ፋሲል የእኔዓለም ወዘተ ከታጋዮች የዐፋብኃ የቴዎድሮስ ዕዙ መሪ አርበኛ ዘመነ ካሤም ጭምር የከተማ ዐመጽ አሁኑኑ እያሉ ነው። ወያኔም፣ ሻአቢያም፣ ግንቦት ሰባትም፣ ኦሮምቲቻዎቹም እነ ጃዋርና ሕዝቅኤልም፣ የሰላማዊ ትግል አራማጆቹም እነ ልደቱና ኢንጅነር ይልቃል ወዘተም ከእነ በቀለ ገርባ ጋር ሆነው ጄኔሬሽን ዚ አሁኑኑ እያሉ ነው። ግንቦት 7ቶችም አንድም አምስትም ሆነው እያየሁአቸው ነው። የብልፅግና ሚንስትር የሆነ ግንቦቴ አለ። አንድ በሉ። ኢዜማ የሆነ ግንቦቴ አለ። ሁለት በሉ። ፋኖ የሆነ ግንቦቴ አለ። ሦስት በሉ። ብአዴን የሆነ ግንቦቴ አለ። አራት አላችሁ። ሻአቢያ የሆነ ግንቦቴ አለ። አምስት። ግራ የሚያጋባ ነገር ነው እኮ የገጠመን ጎበዝ። ታማኝ በየነ ኤርትራዊው ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነው የሸአቢያ አዝማሪ በረከት የሚባል ሲሞት ለቅሶ ካልደረስኩ ሞቼ እገኛለሁ ብሎ ሄዶ ሲያለቅስ ሳየው ጦርነት አይኖርም እንጂ ጦርነት እንኳ ቢኖር እንዴት ነው በዚህ ሁኔታ ከሸአቢያ ተዋግቶ ኦሮሙማው የሚያሸንፈው ብዬ ራሴን እጠይቃለሁ። "…ለማንኛውም ነገር ሁሉ ሲጠናቀቅ እንደ ከዚህ በፊቱ ዐማራው ሆዬ አሁንም በግርግር ቁማሩን እንዳትበላ ንቃ። ቅደም፣ ፍጠን ለማለት እፈልጋለሁ። አሁንም በኤርትራ ትግሬና በኢትዮጵያው ትግሬ በጥቅሴ ቁማሩን እንዳትበላ ተጠንቀቅ። የኢትዮጵያው ተገንጣይ የኤርትራው ሻአቢያ የወያኔ የልጅልጅ የሆነው የኦሮሞው ኦህዴድና ኦነግም ቀላል ቁማርተኞች መስለውህ እንዳትዘናጋ እመክርሃለሁ። አሳስብህሃለሁም። በኦሮሞና በትግሬ ተማሪዎች ቅስቀሳ የዐማራ ተማሪዎች ከፊት ሆነው በአባቶቻቸው ላይ ያቀጣጠሉት የ1966ቱ አብዮት መጀመሪያ ወላጆቻቸውን፣ ቀጥሎ ደርጉ ሥልጣን ላይ ሲወጣ ለቅሞ ቀይ ሽብር እያለ የበላው ራሳቸውን የዐማራ ወጣቶች ነው። ደርጉ የኦሮሙማ አባት መንግሥቱ ኃይለማርያም የፈጀውም የዐማራን ልጅ ዐማራውን ነው በየተራ ሰብስቦ የፈጃቸው። "…ሌላው ቢቀር ከከተማ ሸሽቶ፣ ነፃ መሬት ይዤ ከደርጉ ጋር እዋጋለሁ ብሎ ትግሬን አምኖ ትግራይ ገብቶ ከዚያ ሆኜ እታገላለሁ ብሎ የሄደውን የዐማራ ወጣት ወያኔ ድግስ ደግሳ፣ በሬ ሰንጋ አርዳ፣ ጠጅና ጠላ አጠጥታ፣ አስክራ አስተኝታ በተኙበት ነው እርድ፣ ጭፍጭፍ አድርጋ ድራሽ አባቱን ያጠፋችው ዐማራውን። የቀረው ዐማራ በኦሮሙማው ደርግ በግድ እየታፈሰ ኤርትራ በረሃ ድረስ እንደ በግ እየተነዳ በሻአቢያ ታረደ፣ ተጨፈጨፈ። የተቀረውም በትግራይ ምድር እንደ ቅጠል ረገፈ። አቤት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ። ዐማራ ማለት ተአምረኛ የሆነ ሕዝብ እኮ ነው። ይገርመኛል፣ ይደንቀኛል እንዲህ እየተጨፈጨፈ ዘሩ ከምድር አለመጥፋቱ። እሱም መጨፍጨፍ ሰለች ብሎ አለመንቃቱ ይደንቀኛል። ዝሆን የሆነ ነገድ፣ ለተመልካች የሚከብደው እሱ እንደ ትንኝ የሚቆጥረው ነገርም ይደንቀኛል። እያረድከው ኢትዮጵያ ስትለው ፈገግ የሚለው ነገርም ይደንቀኛል። "…ወያኔና ሸአቢያ ኦሮሙማውን ደርግ ጥለው አሸንፈው አራት ኪሎ ምኒልክ ቤተ መንግሥት እንደገቡም እነ ኦነግ፣ እነ ወያኔና ሻአቢያ ዐማራውን የለሰቀቀን አጨዱት። በወለጋ፣ በአሶሳ፣ ቤት ዘግተው በእሳት አቃጠሉት። በሀረርጌ፣ በአሩሲ፣ ከነሕይወቱ ገደል ጨምረው ጨፈጨፉት። በአሰቦት ቆዳውን ገፈፉት። የዐማራን ሊቃውንት ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን ጨምሮ ሺ ምንተሺው ዐማራ ተለቅሞ በወያኔ ታረደ። በወልቃይት፣ በራያ የነበረው ዐማራ እንደ ጉድ ተፈጀ። በጎጃም ከአፄ ዮሐንስ ጭፍጨፋ የተረፉት የጎጃም ገበሬ ተጨፈጨፈ። በሸዋ ሽፍታ ለማጥፋት በሚል ሰበብ የሸዋ ወንድ መቱን ተለቅሞ አለቀ። የመድኃኔዓለም ያለህ። አሁንም ለውጥ ተብሎ ሲመጣ መጠንቀቅ ነው የሚያስፈልገው። "…ለውጥ ሲመጣ እንደ አልቅት፣ እንደ እስስት ተለውጠው በለውጡ የሚጠቀሙ ነፍ ናቸው። የትየለሌ ናቸው። እነሱን መጠንቀቅ ይገባል። ደርግ ሲመጣ የወሀቢይ እስላሞቹ ደርግ ነው የሆኑት። ወያኔም ሲመጣ አላመነቱም ወያኔ ነው የሆኑት። ወያኔ በካልቾ ተጠልዛ ወደ ደደቢት ስትጣል የወሀቢይ እስላም ብልፅግና መሆን ሳይሆን የብልፅግና ካድሬ ለመሆን ሰከንድ አልፈጀበትም። ባለበት ገግሞ እንደ ዐለት ዘፍ ብሎ የተቀመጠው ዐማራውና ኦርቶዶክሱ ብቻ ነው። አሁንም ጴንጤው በጎጃም፣ በሸዋና በጎንደር ፋኖ ውስጥ ተሰግስጎ ቦታ ይዟል። ጴንጤ አሁን የወሀቢይ እስላምን እየተለማመጠ መንግሥትም ነው። የወሀቢይ እስላም ግን የሆነ ለውጥ እንደሚመጣ፣ ለውጡ አይቀሬ መሆኑ ገብቶታል። ደርሶበታልም። እናም ሰሞኑን ምንአልባት ብልፅግና ከወደቀ በማለት ቄሮ፣ ቄሮ መጫወት ጀምሯል። ብራኑ ነጋ ጉራጌና ኦሮሞ ነው። ፀረ ዐማራ ነው። ምክትሉ አቶ ሳሙኤል የኤርትራ ይሁን የኢትዮጵያ በግማሽ ትግሬ ነው። እነ ነገሪ ሌንጮ ኦሮሞዎች ናቸው። እናም በተማሪዎቹ ዐመጽ፣ በግርግሩ ተጠቅመው አጀንዳቸውን በኃይል፣ በጩኸት፣ በግርግር ሊጭኑብህ
Show all...
star reaction 1 622👍 151🙏 30🏆 12🤔 7👌 6🕊 5 4🔥 2🤯 2😡 2
"…በዚህ የኦሮሞ ተማሪዎች ዳውን ዳውን መላጣ ጉዳይ የሆነች ነገር ልጽፍ ፈልጌ ነበር።
Show all...
1.25 MB
1.21 MB
star reaction 1 415👍 233🙏 50 24🤯 2🏆 2😡 2🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
"…ለክፉዎች ሰላም የላቸውም ይላል አምላኬ። ኢሳ 57፥21 "…እንደምን አደራችሁ? "…እንደምን አረፈዳችሁ? "…እንደምን ዋላችሁ? "…እንደምን አመሻችሁ?
Show all...
star reaction 1🙏 917 254👍 128🕊 18🤔 7 3🤯 3
Photo unavailableShow in Telegram
• ቅዱስነታቸውን በተመለከተ የሚሰማው ምንድነው? "…ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ በቅዱስነታቸው ጤንነት ዙሪያ እንዲህና እንዲያ ሆነ እያተባሉ የሚወሩ ወሬዎችን በሰማሁ ጊዜ በቀጥታ ወደ ወፎቼ ነው የደወልኩት። ወፎቼም እዚያና እዚህ ገብተው አገኘነው ያሉትን መረጃ እነሆ ጀባ ብያችኋለሁ። • የሆነው እንዲህ ነው ይላሉ ወፎቼ… "…የጥንታዊቷ፣ የቀኖናዊት፣ ሐዋርያዊቷና ብሔራዊቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስድስተኛው ፓትርያርክ የሆኑት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በገጠማቸው ድንገተኛ አደጋ ምክንያት በሕክምና ላይ እንደሚገኙ ታማኝ የመረጃ ምንጮቼ የሆኑት ወፎቼ ከአዲስ አበባ መረጃውን አድርሰውኛል። "…ቅዱስነታቸውን ለሕክምና ያበቃቸውም ጉዳይ የመረጃ ምንጮቼ እንደነገሩኝ ከሆነ "በማረፊያ ክፍላቸው ዎክ ሲያደርጉ የታጠፈ የመሬት ምንጣፍ ጠልፎ ስለጣላቸው በድንገት ወድቀው" እንደሆነ እና በዚህም ምክንያት ድንጋጤ ተጨምሮበት በአደጋው በአንደኛው እግራቸው ዳሌ ላይ ስብራት እንደረሰባቸውና በዚህም ምክንያት በሀኪሞች በተደረገላቸው ከፍተኛ ርብርብ ቀዶ ጥገና ተደርጎላቸው ሕክምና እየተከታተሉ መሆናቸውን ነው የመረጃ ምንጮቼ የሚገልፁት። በአደጋው ወቅት በተጨማሪ የአልጋ ጠርዝም ሆነ ሌላ አደጋውን ከፍ የሚያደርግ ተጨማሪ ምት ስላልገጠማቸውና ሙሉ ለሙሉ ከመሬቱ ላይ ብቻ በመውደቃቸው የደረሰባቸው አደጋ ቀላል ባይባልም ነገር ግን ለክፉ የማይሰጥ በመሆኑ በዚህ ሁለትና ሦስት ቀናት ውስጥ ወደ መንበረ ፓትርያርክ ማረፊያ ቤታቸው እንደሚመለሱም ነው የወፎቼ መረጃ የሚያመለክተው። "…አረጋዊው አባትና ስድስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በተለይም ባለፉት ጥቂት ዓመታት እጅግ ከባድ ፈተና የገጠማቸው ሲሆን "በሀገሪቱ በተፈጠረው የፖለቲካ ግጭት ምክንያት "በላይ እሳት፣ በታች እሳት ሲነድባቸው፣ በአላፊ አግዳሚው ሲሰደቡ፣ ሲገፉ መኖራቸውም በሁሉ ዘንድ ይታወቃል። በተለይም በዘመነ ብልፅግና በዳንኤል ክብረት የሚመራው የሚዲያ ሠራዊት አፉን ሲከፍትባቸው፣ እነ ታዬ ቦጋለ፣ እነ ስዩም ተሾመ፣ እነ ዘሪሁን ሙላት፣ ኢሳቶች፣ ጌትነት አልማውና ሌሎች ገሚሶቹ በሚዲያ፣ የቤተ ክህነቱ ሰዎች ደግሞ በመንበረ ፕትርክናቸው በጽሕፈት ቤታቸው ድረስ በመገኘት ቢሰድቧቸውና ቢያዋርዷቸውም እሳቸው ግን መንበሩን ለአውሬ፣ ትቼ የትም አልሄድም በማለት በመንበራቸው ጸንተው፣ ፈተናውን ሁሉ ተቋቁመው በሚያስደንቅ ትእግስት በቤተ ክርስቲያንም ሆነ በራሳቸው ላይ የመጣውን ፈተና በድል አሸንፈው እያሳለፉ የሚገኙ ቅዱስ ፓትርያርክ ናቸው። "…ቅዱስነታቸው በዘመነ ፕትርክናቸው ካሳኩአቸው ትልቁ ስኬቶች መካከል ከእርሳቸው ዘመነ ፕትርክና በፊት በዘመነ ኢህአዴግ ከሁለት ከተከፍሎ የነበረውን ሲኖዶስ ወደ አንድ በማምጣት፣ በአሜሪካ ስደተኛ ተብሎ ይጠራና በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ይመራ የነበረውን ሲኖዶስ ከነ ፓትርያርኩ ወደ ሀገር ቤት በመጡ፣ በተመለሱም ጊዜ በፍቅር ተቀብለው አብረው ቡራኬ በመስጠት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ በእረፍተ ሥጋ ሲለዩም ቆመው አልቅሰው ቀብረው የቤተ ክርስቲያንን አንድነት ተጠብቆ እንዲቆይ በባለጌዎች እየተሰደቡ፣ ለቡራኬ ሁላ ማይክራፎን እየተከለከሉ፣ የፓትርያርክ መንበር፣ ሀገረ ስበከታቸው የሆነችውን አዲስ አበባንም በእግታና ከሕገ ቤተ ክርስቲያን ውጪ በጉልበት ተነጥቀው በዚያም ሳያኮርፉ፣ ሳይሸማቀቁም፣ ቂም ሳይዙ እርሳቸው ለእኛና ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንደ ሻማ ቀልጠው አንድነታችንን አስጠብቀው ያስቀጠሉ አባት ናቸው። ለዚህም ታሪክም፣ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም አይረሷቸውም። ዘላለም ሲዘከሩም ይኖራሉ። "…ቅዱስነተቻው በፍጥነት በቶሎም ድነው ወደ ተለመደው የቀደመ አገልግሎታቸው ይመለሱ ዘንድ የሁላችን ጸሎት ነው።  •  አግዚአብሔር ይማርልን።  አሜን።🙏 • ''ጸልዩ በእንተ ሊቅነ አባ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘሀገር ዓባይ ኢትዮጵያ'' (ሥርዓተ ቅዳሴ)
Show all...
star reaction 1🙏 1 499 658👍 179💔 61🏆 14🕊 10🤔 5😱 5😡 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
አጀንዳዬን አልቀይርም “…የክርስቲያኖች ቄራ በደም ምድሯ ኦሮሚያ፥ የሚኖሩና ከለላ፣ አጋዥ፣ ጠባቂ የሌላቸው፣ እንደዜጋም የማይቆጠሩ፣ የአራጆች ካራ መለማመጃ የሆኑት ኦርቶዶክሳውያን የተዋሕዶ ልጆች እንዴት አድረው ይሆን? • እንደምን አደራችሁ? • እንደምን አረፈዳችሁ? • እንደምን ዋላችሁ? • እንደምን አመሻችሁ?
Show all...
star reaction 2🙏 1 064 232👍 136💔 101🔥 15🤔 9 8🕊 8😱 6
Photo unavailableShow in Telegram
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር "…በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት ልክ 2:00 ሲሆን በዘመድ ቴቪ መርሀ ግብሩ ይጀምራል። እንደተለመደው ገባ ገባ በሉና ጠብቁን። • ቲክቶክ 👉 http://tiktok.com/@zemedkun.b • ZemedTv 👉 zemedtv.com/live.html • በትዊተር (×) 👉 x.com/i/broadcasts/1ynJOMjjpNWKR • በራምብል 👉 rumble.com/v71sifi--zemede-november-16-2025.html?e9s=src_v1_cbl%2Csrc_v1_upp_a • በሳታላይት ቴሌቭዥን 👉 Yahsat 52.5° East                       11977 H 27500 • ላይ ይከታተሉን። "…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ። 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል። • ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁን…!
Show all...
367👍 140🙏 42🔥 8🏆 7🕊 6😡 5🤔 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
"…እለተ ሰንበትም አይደል…? አዎ ዛሬ ቤተ ክርስቲያን ውለን ወደ ቤት መጥተን፣ አረፍ ብለን መነሣታችን ነው? ሀገር ምድሩ፣ ቀዬው ሰፈሩ እንደምን ዋለ? የእኔን መንደር ሳያው "እግዚአብሔር ይመስገን" ሲል ነው ውሎ ያመሸው። ደስስ ሲል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን። "…በተረፈ ትናንት እንዳልኳችሁ አንድ ሀገር ምርጥዬ አሸናፊ የሆነ፣ ዋንጫ የሚበላ ብሔራዊ ቡድን ሊኖረው የሚችለው ሀገርየዋ ከታች ጀምሮ ሕፃናት ላይ ስትሠራ ብቻ ነው። ሕፃናት አብረው ሲያድጉ፣ አብረው ሲሠለጥኑ፣ አብረው ውለው ሲያድሩ ኋላ ላይ አድገው ለዋናው ቡድን ሲሰለፉ እንብዛም አይቸገሩም። እርስ በርስ ስለሚተዋወቁ፣ ስለሚግባቡና ስለሚናበቡ ተቃራኒ ቡድን ላይ ጎል ለማስቆጠር ብዙም አይቸገሩም። "…የሦስት ወር ቡድን ከዚያም ከዚህም ለቅመህ አምጥተህ፣ ሆቴል አስቀምጠህ ና ተሰለፍና ተጫውተህ ጎል አስቆጥረህ ዋንጫ አምጣ ብትለው አይሆንም። አብሮ ያላደገ፣ አብሮ ያልሰለጠነ፣ መንገደኛ፣ ደካማና ጠንካራ ጎኑ የማይታወቅ፣ ቁምጣና ታኬታ ስለጠለቀ ብቻ ተጫዋች ነው ሊባል እኮ አይችልም። እንደ ባርሳ፣ እንደ ማድሪድ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ኮትኩተህ አሳድገህ ይዘህ ያመጣሃቸው ተጫዋቾች አያሳፍሩህም። በመሃላቸው ነፋስ አይገባም። አሸናፊዎችም ናቸው። "…ከታዳጊ ማዕከል ጀምረህ ያሳደግከው ተጫዋች ኋላ ላይ ሀገሩን በሙሉ ይመራል። ግብራናውን በሚንስትርነት ያቀላጥፋል፣ ሲፈልግ ከንቲባ፣ ሲፈልግ የወርቁም፣ የብሩም፣ የአልማዙም፣ የነዳጁም አምበል ይሆናል። ሲፈልግ እንደ ባቡር ፈጣን ሁላ ሊሆን ይችላል። ሀገሩም፣ ክልሉም በእነሱ ጫዋታ ይሞላል። "…ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ ምሽት 2:00 ሰዓት ሲሆን በዘመድ የሳታላይት ተለቭዥን የተለመደው ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር የተሰኘው መርሀ ግብራችን ሰዓቱን ጠብቆ በቀጥታ ስርጭት አየር ላይ ይውላል። ጠብቁን ለማለት ያህል ነው። • ገባችሁ ኣ…?
Show all...
star reaction 1 583🙏 141👍 139🏆 18🤔 9🕊 5😡 3 2😱 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
"…ከዚህ ዘመን ይልቅ ያለፈው ዘመን ለምን ተሻለ? መክ 7፥10 • እንደምን አደራችሁ? • እንደምን አረፈዳችሁ? • እንደምን ዋላችሁ? • እንደምን አመሻችሁ?
Show all...
star reaction 2🙏 849 210👍 89🕊 16🏆 11👌 10🔥 5 4🤯 2🤔 1
ለዛር መንፈሱ ሰዉት። "…ይኸውልህ ዘመዴ ትናንት ህዳር 5/2018 ዓም ዛሬ ዜና ለተሠራለት ለከሚሴ ከተማው ለእነ አቢይ አሕመድ፣ ተመስገን ጥሩነህ፣ አረጋ ከበደ እና ዳንኤል ክብረት የዛር መንፈስ አንድ የዐማራ ሳይንት ተወላጅ ስሙም አንዳርጌ ጫኔ የተባለ የተከበረ ትዳር ያለው፣ የሦስት ወንድ እና የአንድ ሴት ልጅ አባት የሆነ በከተማውም ሕዝብ ዘንድ የተወደደ ቅን የሆነ ሰው በመንግሥት ወታደሮች ተሰውቶ አስከሬኑም ሳይነሣ ለሦስት ሰዓት ያሕል ተቀምጦ፣ ዛሬ ሕዳር 6/2018 ዓም ሥርዓተ ቀብሩ ተፈጽሟል። "…ኦሮሞና እስላሞቹ ከአቢይ ጋር ጮቤ ረግጠው ሲውሉ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖቹ በለቅሶ ቤተ ክርስቲያን ሲላቀሱ መዋላቸው ነው የተሰማው። የሚገርመው ነገር አቢይ ወደ ከሚሴ ከመምጣቱ በፊት የእነ መከታው ጦር በማጀቴ የሚገኙ ፋኖዎችን በመግደል፣ ዛሬም በጣርማ በር አካባቢ በእነ መከታው ጦር ትንኮሳ በመፍጠር ፋኖ በውስጥ ጉዳዩና ችግሩ ራሱን ቢዚ እንዲያደርግ በማድረግ ለከሚሴ ሕዝበ ክርስቲያን ኀዘን፣ ለኦሮሞ የወሀቢያ እስላሙ ደስታና ጮቤ በመፍጠር ተመልሰዋል ተብሏል። • ዝርዝሩን ነገ በዘመድ ሚዲያ ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር እንመለከተዋለን። ከሞቱ አሟሟቱ ይላል የሀገሬ ሰው። ነፍስ ይማር። ለከሚሴም ክርስቲያኖች መጽናናትን ይስጣቸው። አሜን።
Show all...
star reaction 2💔 617 241🙏 121👍 86🔥 10😡 10 7🏆 6🤔 5🤯 3🕊 2
• ወሎ ኮምቦልቻ…! • እናም እላችኋለሁ ነገርየው እንደዚህ ነው እየሆነ ያለው። • አንተስ…?
Show all...
2.59 MB
2.05 MB
star reaction 1 522🤔 151👍 134🙏 49😱 23😡 20 8🏆 7🕊 5🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
"…ኀጥእ በመጣ ጊዜ ንቀት ደግሞ ይመጣል፥ ነውርም ከስድብ ጋር።  ምሳ 18፥3 "…እንደምን አደራችሁ? "…እንደምን አረፈዳችሁ? "…እንደምን ዋላችሁ? "…እንደምን አመሻችሁ?
Show all...
star reaction 3🙏 823 189👍 90🕊 15💔 14🏆 13🤔 4🔥 3 2🤯 1
መልካም… "…ርእሰ አንቀጹ ያነበባችሁትን ይመስላል። የማኅበሬ መሪ ተነካ ብለህ ለመንጫጫት ወደ ቤቴ የምትመጣ ወልጋዳ ባንዳ የባንደ ልጅ ተጠንቀቅ። በስሱ ያነሳሁትን የዚህን አስመሳይ፣ የክብር ቄስ ጉዳይ በሌላ ዓይን፣ በሌላ መልኩ ቢታይ ብላችሁ የተለየ ሓሳብ የምታንፀባርቁ ካላችሁ መድረኩ ክፍት ነው። "…ይሄን አጎቱ የመሰረተው ኦነግ የሚፈጀው ሕዝብ ሳይሆን የክርስቲያኖች ራሳችንን ለመከላከል እንደራጃለን ማለት ጆሮዬ ጭው እስኪል ደነገጥኩ የሚልን ኮብራ ኦነግ ጀመርኩት እንጂ፣ በስሱ ነካሁት እንጂ አላርፍ ካለ፣ አልደበቅ ካለ፣ ከእሱ ጋር ሚዲያው ላይ ቀርበው የሚዘበዝቡት ዋቴ ጭንብላም ገተት ኦነጎች እንደማልፋታቸው ከወዲሁ ይወቁ። ተናግሬአለሁ። "…ሄኖክ ተነካብን፣ አቡነ አብርሃም ተተቹብን፣ ምህረተ አብ ተወቀሰብን፣ ኤፍሬም እሸቴ ተገመገመብን፣ ተጋለጠብን ብለህ ለመዘብዘብ የምትመጣ ነግሬሃለሁ አልሰማህም። ግፋ ቢል መስደብ ነው በቤትህ ስደበኝ እንጂ በቤቴ እንድትሰድበኝ አልፈቅድልህም። ሰምተሃል። • በተረፋ አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው። ቀረ የምትሉት የጎደለ ካለ ጨምሩበት። በዛ የምትሉት ካለም ቀንሳችሁ ኃሳባችሁን እስከ ነገ ረፋድ ድረስ ማስፈር ትችላላችሁ። • ጀምሩ…✍✍✍
Show all...
43.24 MB
319.86 MB
star reaction 2 647👍 253🏆 27🙏 21🔥 9😱 6🕊 6🤯 5 3🤔 2👌 2