en
Feedback
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

Open in Telegram

ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን! Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf! Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
163 162
Subscribers
+5124 hours
+1507 days
+42430 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
Merry Christmas to our global family. A season that reminds us: kindness travels farther than borders, and hope is something we build together. - Abiy Ahmed (PhD), Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia
Show all...
ዛሬ የኬንያ ፕሬዝደንት ዊልያም ሳሞይ ሩቶን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ጉብኝቱ በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለውን ጥልቅ፣ ታሪካዊ እና ወንድማዊ ግንኙነት የሚያንፀባርቅ ነው። በውይይታችን የሁለትዮሽ ግንኚኙነታችንን በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ የተለዋወጥን ሲሆን ይኽም በሰላም እና መረጋጋት፣ ንግግር ብሎም በአፍሪካ መር መፍትሔዎች ላይ ያለንን የወል ጽኑ አቋም የሚያሳይ ነበር። Today, I welcomed President William Samoei Ruto of Kenya for a one-day working visit, reflecting the deep, historic, and brotherly relations between our two nations. During our meeting, we focused on strengthening bilateral relations and exchanged views on regional peace and security in the Horn of Africa, reaffirming our shared commitment to stability, dialogue, and African-led solutions.
Show all...
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 - የእሳት ዳር ወግ https://youtu.be/buC1-gn6rPw?si=2IonXAwUpqUzeI_a
Show all...
04:26
Video unavailableShow in Telegram
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የተቀመጡ ግቦች እንዲሳኩ ሁለት መሠረታዊ አስቻይ ጉዳዮች አሉ። አንደኛው የኤሌክትሪክ ተደራሽነት ነው። የኤሌክትሪክ ተደራሽነት የዲጂታል ቴክኖሎጂ ምግብ ነው ብሎ መውሰድ ይቻላል። የምንጠቀምባቸው የቴክኖሎጂ ጋጄቶች ኤሌክትሪክ ይፈልጋሉ። በመሆኑን በሁሉም አማራጮች የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ማስፋት አለብን። ሁለተኛው የኢንተርኔት ትስስር ነው። በርካታ ከተሞች የኢንተርኔት ትስስር ተጠቃሚ ሆነዋል። ነገር ግን በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ይህን ትስስር በሁሉም አካባቢዎች ሙሉ ለሙሉ ተደራሽ ማድረግ ይገባል። ይህ እንደሚቻል አምነን በመስራት ለዜጎቻችን እኩል እድል መፍጠር አለብን።
Show all...
12.25 MB
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የታለመለትን ግብ አሳክቶ ተጠናቋል። በዛሬው እለትም ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 በይፋ አስጀምረናል። ተደራሽነትን ማስፋት፣ ለዜጎች እኩል እድል መፍጠር እንዲሁም በዜጎችና ተቋማት መካከል መተማመንን ማጎልበት ደግሞ የስትራቴጂው ቁልፍ መሰረታዊ ትልሞች ናቸው። እነዚህ ትልሞች እንዲሳኩም በተለይ የህዝብ ዲጂታል መሠረተ ልማት ማስፋት ላይ ትልቅ ስራ የሚከናወን ሲሆን፣ ይህም ዲጂታል ቴክኖሎጂ ሰው ተኮር ሆኖ የዜጎችን ኑሮ እንዲያሻሽል ትልቅ አቅም ይፈጥራል። በአጠቃላይ በዲጂታል ኢትዮጵያ የሚከናወኑ ስራዎች የመደመር መንግስት በቀለለ ቢሮክራሲ ታላላቅ ስትራቴጂዎችን እውን ለማድረግ ከያዘው ግብ ጋር የተሳሰሩ ናቸው።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼኽ መሐሙድን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ባለፈው አንድ አመት እየሰራንባቸው የቆየነውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ውይይቶች በመቀጠል ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። የሃሳብ ልውውጣችን የወል የቅድሚያ ጉዳዮቻችንን ለመከወን ብሎም ለጠንካራ ግንኙነት፣ ቀጠናዊ መረጋጋት እና ልማት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያፀና ነበር። Received H.E. Hassan Sheikh Mohamud, President of the Federal Republic of Somalia, for a one-day working visit. We held a productive working lunch, continuing the discussions held over the past year and building on the progress made in strengthening our bilateral cooperation. Our exchange focused on advancing shared priorities and reaffirmed our mutual commitment to deeper partnership, regional stability, and development.
Show all...
ዛሬ ከሰዓት በኋላ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ህብረት አፍሪካን በሚገባ የሚወክል ኮፕ 32 ለማዘጋጀት እንዴት ተቀራርበው መስራት እንደሚችሉ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እና ከቡድናቸው ጋር ተወያይቻለሁ። በክቡር ማህሙድ አሊ የሱፍ መሪነት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን COP32ን የተሳካ ለማድረግ የኢትዮጵያ ቁልፍ አጋር ለመሆን ቁርጠኛ መሆናቸውን ተገንዝብያለው። This afternoon, I held discussions with the AUC Chairperson and his team on how Ethiopia and the AU can work in close collaboration to deliver a truly African COP. I am pleased to note that, under the leadership of H.E. Mahmoud Ali Youssouf, the AUC is committed to being a key partner of Ethiopia in making COP32 a great success.
Show all...
प्रधानमंत्री नरेंद्र मोदी जी, पुनः भेंट का अवसर अवश्य मिलेगा ,इस उम्मीद के साथ |हमारे राष्ट्र ऐतिहासिक, सांस्कृतिक और राजनयिक संबंधों से सदैव जुड़े रहेंगे। Narendra Modi
Show all...
05:59
Video unavailableShow in Telegram
प्रधानमंत्री मोदी जी आपकी इथियोपिया यात्रा व भारत और इथियोपिया के संबंधों को मजबूत करने के आपके निरंतर प्रयास के लिए आपका धन्यवाद । हमारे बढ़ते रणनीतिक संबंध एक महत्वपूर्ण पड़ाव है और हमारे दोनों देशों के बीच और गहरे संबंधों और प्रगति का नया अध्याय प्रारम्भ कर रहे हैं । Narendra Modi
Show all...
18.98 MB
05:59
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ኢትዮጵያን በመጎብኘትዎ እና የኢትዮጵያ እና ህንድን ግንኙነቶች እንዲጠናከሩ ለሚያደርጉት ጥረት ምስጋና አቀርባለሁ። ትስስራችንን ወደ ስትራቴጂያዊ ደረጃ ከፍ ለማድረግ የተወሰነው ውሳኔም በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ትብብራችንን ለማላቅ እና የጋራ እድገትን ለመተለም አዲስ ምዕራፍ መከፈቱን የሚያመለክት ታሪካዊ እጥፋት ነው። Thank you, Prime Minister Narendra Modi , for your visit to Ethiopia and for your continued efforts to strengthen India–Ethiopia relations. Our elevated ties to a strategic level marks an important milestone and opens a new chapter of deeper cooperation and shared progress between our two countries.
Show all...
18.98 MB
ለህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በብሔራዊ ቤተመንግሥት ይፋዊ አቀባበል ሥነሥርዓት አድርገናል። ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት ካደረግን በኋላ ከልዑካን ቡድኖቻችን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል። በውይይታችን በኢትዮጵያ እና ህንድ መካከል እያደገ የመጣውን ትብብር እና የወል ቅድሚያዎች የሚያንፀባርቁ አዳዲስ የትብብር መስኮችን ቃኘተናል። በሁለቱ ሀገራት መካከል በጉምሩክ የጋራ አስተዳደር ድጋፍ፣ በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳታ ማዕከል ምስረታ የመግባቢያ ሥምምነቶችን እንዲሁም በአለምአቀፍ የሰላም ማስከበር ላይ ያለንን ቁርጠኝነት የሚያሳይ እና የሚያጠናክረውን የተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ሥራ የመግባቢያ ሥምምነት የፊርማ ሥነሥርዓት ላይም ተገኝተናል። ህንድ የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ አጋር ስትሆን የዛሬዎቹ ውይይቶች እና ሥምምነቶችም ለጋራ ጥቅም በተለያዩ ዘርፎች ያሉንን ትብብሮች ለማስፋት ያለንን የጋራ ቁርጠኛ አቋም ያሳያሉ።
Show all...
የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲን ለይፋዊ ጉብኝት በመቀበሌ ደስታ ተሰምቶኛል። የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል እያደገ የመጣውን ትስስር የሚያመለክት ሲሆን ውይይቶቻችን በጋራ የቅድሚያ ጉዳዮቻችን ላይ ትብብሮቻችንን የበለጠ የምናጠናክርበት እንደሚሆን እምነቴ ነው። It is my great pleasure to receive Prime Minister Narendra Modi of India for his official visit. His presence underscores the growing ties between our two countries, and I look forward to meaningful engagements that will further deepen our cooperation across shared priorities.
Show all...
06:49
Video unavailableShow in Telegram
የአንዳችን ለሌላችን ውበት፤ የአንዳችን ለሌላችን ክብር የሆንባትን ሀገር ኢትዮጵያ፤ አንዱ ዝቅ ሌላው ከፍ ብሎ ሳይሆን ሁላችን እኩል ሆነን በወንድማማች ዐይን ተያይተን በመደመር እሳቤ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን ማሻገር አለብን። በአባቶቻችን ደም የወረስነውን ነጻነት የኢትዮጵያን ብልጽግና በማረጋገጥ ማጽናት ከዚህ ትውልድ የሚጠበቅ ተግባር ነው።
Show all...
28.17 MB
16:37
Video unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ በሕብር ቀለም የተሳለች፣ ሕብር ቋንቋ የሚነገርባት፤ በሕብር ደም የተገነባች እንዲሁም በሕብር ጥበብ የምትሻገር ሀገር ናት። ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት የነበሩ፣ የሚኖሩና ጸንተው የሚቀጥሉ ናቸው። እኛ ኢትዮጵያዊያን ሕብረ ብሔራዊነትን በማጠናከር በገዥ ትርክት ተሸምነን ተቋማዊ ለውጥን እያጠናከርንና ብሔራዊ ጥቅማችንን እያሳካን ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ አለብን።
Show all...
38.05 MB
ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሃፊ ክላቨር ጋቴቴ ጋር እ.ኤ.አ በ2027 አፍሪካን በሚገባ የሚወክል ኮፕ 32 በማዘጋጀት ረገድ በጋራ ስለምንሰራባቸው መንገዶች ተወያይተናል። የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ብሎም ዋና ፀሃፊው ከቡድናቸው ጋር በመሆን ኮፕ 32 ስኬታማ እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚያበረክቱ እተማመናለሁ። I had a fruitful discussion with the Executive Secretary of UN ECA Claver Gatete on the needs and modalities of working together to deliver a truly African COP in 2027. I am confident that the Economic Commission for Africa with the ES and his team will contribute immensely in making COP 32 a remarkable success for Africa.
Show all...
በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ ክፍል ሁለት https://youtu.be/nZJ5ZO69mTA
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ጠዋት የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ እዝ አዘዥ ጄነራል ዳግቪን አር ኤም አንደርሰንን አግኝቼ በቀጠናዊ የጸጥታ እና የበለጠ ትብብር ለማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል። I welcomed General Dagvin R. M. Anderson, Commander of the U.S. Africa Command, this morning for a constructive exchange on regional security and opportunities for enhanced cooperation.
Show all...