en
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

Open in Telegram

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
207 918
Subscribers
-6324 hours
-2697 days
-86930 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮ ቴሌኮም የኢንዱስትሪ ምርቶችን በዘመን ገበያ ለሸማቾች ማቅረብ የሚያስችል አሰራር ይፋ አደረገ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር በዘመን ገበያ የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል አዲስ አሰራር ይፋ አድርጓል። አገልግሎቱ የኢንዱስትሪ ምርቶች በዘመን ገበያ የዲጂታል ግብይት ስርዓት አማካኝነት ለተጠቃሚዎች የሚቀርቡበት ነው። ሁለቱ ተቋማት በኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚገኙ አምራቾችን ወደ ዘመን ገበያ በማስገባት ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን… https://www.fanamc.com/archives/306532
Show all...
23👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለዘላቂ የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገት የተሰጠው ትኩረት ውጤት እያመጣ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪና የአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ካውንስል ሰብሳቢ አምባሳደር ግርማ ብሩ ለዘላቂ የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገት አስቻይ ሁኔታዎችን በመፍጠርና ቅንጅታዊ አሠራርን በማጠናከር ተጨባጭ ውጤት ተገኝቷል አሉ። የመደመር መንግሥት ለኢንዱስትሪያዊነት ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠርና በቅንጅት በመሥራት ዘላቂና ውጤታማ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ዕድገት ማምጣት ላይ ትኩረት አድርጓል። የአምራች… https://www.fanamc.com/archives/306529
Show all...
24👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባ ምንጭ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የማሸነፊያ ግቦች አዲስ ግደይ (2) እና ሳይመን ፒተር አስቆጥረዋል፡፡ አርባምንጭ ከተማን ከሽንፈት ያልታደግችውን… https://www.fanamc.com/archives/306526
Show all...
20👍 6
01:01
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ መሐሙድን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብለዋል። #PMOEthiopia
Show all...
AQPPjkOYspNsptur24RfK1eIMx8pwf4AAjvVdPqpK9ZlrEd7PS0QFxKm_VY7C5I.mp411.27 MB
24🥰 2👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
በመዲናዋ የሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ባለሥልጣኑ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ ዘርፎች በሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ አዲስ አበባ አሁን ላይ ዓለም አቀፍ ደረጃን በጠበቀ መልኩ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ሁነቶችን የማስተናገድ አቅም… https://www.fanamc.com/archives/306523
Show all...
22👍 10👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
በኦሮሚያ ክልል በተኪ ምርት ከ850 ሚሊየን ዶላር በላይ ማስቀረት ተቻለ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ በክልሉ ባለፉት አምስት ወራት በተኪ ምርት 856 ሚሊየን ዶላር ማስቀረት ተችሏል አለ። በቢሮው የማኑፋክቸሪንግ ክትትል፣ ድጋፍ እና ቁጥጥር ዳይሬክተር ቦንቱ ተሾመ (ኢ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች ለመተካት ልዩ ጥረት እየተደረገ ነው። ከዚህ ቀደም በውጭ… https://www.fanamc.com/archives/306512
Show all...
19👏 5😱 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮ-ህንድ ግንኙነት በስትራቴጂክ አጋርነት አዲስ ከፍታ ላይ ደርሷል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ እና ህንድ ግንኙነት በስትራቴጂክ አጋርነት አዲስ ከፍታ ላይ ደርሷል አሉ፡፡ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በዚህ ሳምንት የሁለቱን ሀገራት ትብብር ለማጠናከር በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ማድረጋቸው ይታወቃል። ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ያደረጉትን… https://www.fanamc.com/archives/306509
Show all...
14👍 7👏 3😱 1
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ባለፈው አንድ አመት እየሰራንባቸው የቆየነውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ውይይቶች በመቀጠል ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። የሃሳብ ልውውጣችን የወል የቅድሚያ ጉዳዮቻችንን ለመከወን ብሎም ለጠንካራ ግንኙነት፣ ቀጠናዊ መረጋጋት እና ልማት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያፀና ነበር።
Show all...
35👍 14👏 7
Photo unavailableShow in Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ! ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Show all...
12👏 4😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያን የእስልምና ጉዞ ከመነሻ እስካሁን የሚያሳይ ሙዝዬም ያደራጀው ቢላሉል ሐበሺ… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መካኒሳ አካባቢ የሚገኘውን ቢላሉል ሐበሺ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳሉት ÷ ቢላሉል ሐበሺ የኢትዮጵያ ታሪክ አካል የሆነውን የኢትዮጵያን የእስልምና ጉዞ ከመነሻ እስካሁን የሚያሳይ ሙዚዬም አደራጅቷል። በሀገራችን የእስልምና ታሪካችንን የሚዘክሩ ሙዚዬሞች በጣት የሚቆጠሩ በመሆናቸው… https://www.fanamc.com/archives/306503
Show all...
20👍 7👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል የዓሣ ኃብት ልማት ሽፋንን ለማሳደግ እየተሰራ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል እንሰሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ በክልሉ የዓሣ ኃብት ልማት ሽፋንን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ። በቢሮው የዓሣ ቴክኖሎጂ ባለሙያ አበበ ፋንታሁን እንዳሉት፤ ክልሉ ለዓሣ ኃብት ልማት ምቹ የከርሰ ምድርና ገጸ ምድር ውሃ መገኛ ነው። አሁን ላይ በክልሉ ዓመታዊ የዓሣ ምርት ከ40 ሺህ ቶን… https://www.fanamc.com/archives/306500
Show all...
22👍 2🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
የወል ትርክቶችን መገንባት የሚያስችሉ ፕላትፎርሞች ተቀርጸው ወደ ሥራ ገብተዋል – የሰላም ማኒስቴር አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፋፋይ ትርክቶችን በማስወገድ የጋራ ትርክቶችን መገንባት የሚያስችሉ ፕላትፎርሞች ተቀርጸው ወደ ሥራ ገብተዋል አለ የሰላም ማኒስቴር። “የትምህርት ማሕበረሰብ ለሰላም “በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። በሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታ ዴስክ ሃላፊ አቶ ወንድወሰን መኮንን በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ኢትዮጵያ የምትመራበትን የሰላም ፖሊሲ ረቂቅ ከማዘጋጀት… https://www.fanamc.com/archives/306493
Show all...
11👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አማራ ባንክና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ምዝገባ ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አማራ ባንክ እና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ምዝገባ ላይ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ወቅት እንዳሉት÷ ዘመናዊና የተማከለ የካፒታል ገበያ መቋቋሙ ተጨማሪ እድሎችን ለመጠቀምና በዘርፉ ንቁ ተሳትፎ ለማድረግ እድል ፈጥሯል። በስምምነቱ… https://www.fanamc.com/archives/306487
Show all...
12💩 5👍 1😁 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
በኦሮሚያ ክልል የአምራች ነጋዴ የገበያ ትስስርን ለማሳለጥ … አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ በክልሉ በአምራቾች እና በነጋዴዎች መካከል ያለውን የገበያ ትስስር ለማሳለጥ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አንዷለም አበበ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ በግብርና፣ በኢንዱስትሪ እና ሌሎች ምርቶች ላይ ዘላቂ የዋጋ መረጋጋትን ለመፍጠር የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዚህም መሰረት አምራቾች ምርታቸውን በተገቢ… https://www.fanamc.com/archives/306484
Show all...
9👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
በባህርዳር ሰባት አዲዲስ ኢንዱስትሪዎች ስራ ጀምረዋል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህርዳር ከተማ በ2018 በጀት ዓመት ብቻ ሰባት አዲዲስ ኢንዱስትሪዎች ስራ መጀመራቸው ተመላከተ። የአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ አማካሪ ኮሚቴ በከተማዋ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን የስራ እንቅስቃሴ እየጎበኘ ነው። ጉብኝቱ የአማካሪ ኮሚቴው ሰብሳቢ አምባሳደር ግርማ ብሩ የተመራ ሲሆን፤ የአማራ ክልል ርዕሰ መስዳድር አረጋ ከበደ ተገኝተዋል። እንዲሁም የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ… https://www.fanamc.com/archives/306476
Show all...
👍 10 5😁 2
00:31
Video unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ በሸሪዓ፡ መርህዎች፡ ላይ የተመሰረተዉን ሲንቄ ባንክ የተሟላ እና ዘርፈ ብዙ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቶት ሲንቄ እህሳንን ይጠቀሙ! ባንካችን የሸሪዓ መርህን መሰረት ያደረገ የቁጠባ እና የፋይናንስ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ • ወዲዓህ/የተቀማጭ ሂሣብ/ • አማና/በቼክ/ ተንቀሣቃሽ ሂሳብ፣ • የሙዷራባህ ቁጠባ ሂሳብ፤ • ሙዷራባህ የኢንቨስትመንት የግዜ ገደብ ተቀማጭ ሂሣብ፤ • ሙራባሃ ፋይናንሲንግ እና ከወለድ ነጻ የማይክሮፋያናንስ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ሲንቄ እህሳን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቶት ፣ #Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #EMPOWERED_TOGETHER
Show all...
video_2025-12-19_10-29-04.mp44.17 MB
10💩 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ተነጥሎ መኖር አይችልም – አቶ ኩመራ ዋቅጅራ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ተነጥሎ መኖር አይችልም አሉ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ኩመራ ዋቅጅራ። አቶ ኩመራ ዋቅጅራ በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ከ30 ዓመታት በላይ በባለሙያነትና በአመራርነት አገልግለዋል። በዘንድሮው የልዑል ዊልያም የአፍሪካ የአከባቢ ጥበቃ ሽልማት አሸናፊ ናቸው። ለዘርፉ ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ ነው በለንደን የልዑል… https://www.fanamc.com/archives/306473
Show all...
16👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በ 30% ታላቅ ቅናሽ እና ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል። ባለ 1 መኝታ - 72,98 ካሬ ባለ 2 መኝታ - 125,134 ካሬ ባለ 3 መኝታ - 145,154 ካሬ ባለ 4 መኝታ - 161-295 ካሬ ✅ 10% ቅድመ ክፍያ ✅ 40/60% የባንክ ብድር በ DMC የተመቻቸላቸው። ☎️ +2519-08-54-34-54 ☎️ +2519-44-40-08-08 Telegram : @Bekemos 📍location : ለቡ መብራት ኃይል. የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይመዝገቡ። DMC Real Estate - Joy Starts Here! ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል! #dmcrealestatedeals #Realestate
Show all...
10👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ አባይ ሆምስ 12,000 ካሬ ሜትር ባረፈው ይዞታው ላይ 3B+G+30 የሆነ ግዙፍ እና በርካታ አገልግሎቶችን የያዘ ቅይጥ የንግድ እና የመኖሪያ ህንፃ በሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት ጎረቤት በልዩ ቅናሽ እየሸጠ ይገኛል! ለበለጠ መረጃ በ0989777711 ይደውሉ
Show all...
6👍 1👏 1💩 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Show all...
14👍 4🤔 2