en
Feedback
ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

Open in Telegram

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
221 181
Subscribers
-9624 hours
-6127 days
-2 66330 days
Posts Archive
00:40
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው  90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate 👉 ከ 623,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👆  የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።   ✔️ በ 4ወር እና በ 1ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው 👉  ባለ1 መኝታ  80 ካሬ 👉  ባለ2 መኝት  110 ,118,128, ካሬ 👉  ባለ 3  መኝታ 135,148 ካሬ  👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ። ቤቶቹን  ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ☎️ በ 0984323293 ወይም ☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ። ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
Show all...
11.23 MB
❤ 37👏 5👍 4😁 2
ትናንት ነሐሴ 2/2017 ዓ.ም አርብ ለቅዳሜ አጥቢያ ከለሊቱ 7:19 አካባቢ በሬክተር ስኬል 4.6 የተመዘገበ በመላው አዲስ አበባና በሌሎች አካባቢዎች ከበድ ያለ የመሬት መንቀጠጥቀጥ ተከስቷል‼️ የመሬት መንቀጥቀጥ መነሻ(Epicenter) ቦታው በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከደብረሲና ከተማ ደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ 54  ኪሎሜትር ርቀት ላይ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ይህን ተከትሎ በሸዋሮቢት፣ በደብረሲና፣በደብረብርሃን፣በአጣዬ፣ በመላው አዲስ አበባ በጅጅጋ እንዲሁም በሌሎች አካባቢዎች ንዝረቱ እንደተሰማቸው ከአካባቢው ነዋሪዎች የደረሰን ጥቆማ ያመላክታል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
❤ 218😱 53👍 25🕊 18🙏 11👏 8😁 6
00:40
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው  90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate 👉 ከ 623,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👆  የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።   ✔️ በ 4ወር እና በ 1ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው 👉  ባለ1 መኝታ  80 ካሬ 👉  ባለ2 መኝት  110 ,118,128, ካሬ 👉  ባለ 3  መኝታ 135,148 ካሬ  👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ። ቤቶቹን  ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ☎️ በ 0984323293 ወይም ☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ። ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
Show all...
11.23 MB
star reaction 3❤ 34👍 3😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፍርድ ቤቶች ከነሀሴ 1 ጀምሮ በከፊል ዝግ ሆነዋል‼️ በ2017 ዓ.ም በፌደራል ፍርድ ቤቶች በርካታ አፈጻጸሞች የተመዘገቡበት እንዲሁም ከመዝገብ አፈጻጸም አኳያ በዓመቱ ለ187ሺህ 55 መዛግብት ዕልባት ለመስጠት በዕቅድ ተይዞ ለ109 ሺህ 347 መዛግብት ዕልባት በመስጠት የዓመቱ አፈጻጸም 101.7 በመቶ መድረሱ ተገልፆል። ይህ አፈጻጸም ለፍርድ ቤቶች ተይዘው ከነበሩ ዕቅዶች አንጻር ሲታይ በጠቅላይ ፍ/ቤት 22,690 መዛግብት ታቅደው 18ሺህ951 መዛግብት ዕልባት በማግኘታቸው አፈጻጸሙ 83.5% ፣ ለከፍተኛ ፍ/ቤት 23ሺህ165 መዛግብት ታቅደው 25ሺህ 987 መዛግብት ዕልባት በማግኘታቸው አፈጻጸሙ 112.1%፣ ለ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 141ሺህ 200 መዛግብት ታቅደው ለ145ሺህ 409 ዕልባት በመስጠት አፈጻጸሙ 103% መድረሱ ተገልጿል። የፌደራል ፍርድ ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀፅ 38 መሰረት ዳኞች የሚሰጡት የዳኝነት አገልግሎት ክብደትና ዉስብስብነትን ግምት ውስጥ በማስገባት በቂ እረፍት እንደሚያስፈልጋቸው ታምኖበት በየዓመቱ መጨረሻ ለተከታታይ ለ2ወራት ማለትም ከነሐሴ 1 ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 30 በከፊል ዝግ እንደሚሆኑ በተደነገገው መሰረት ከነሐሴ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በከፊል ዝግ ይሆናሉ፡፡ ፍርድ ቤቶቹ በከፊል ዝግ ሆነው በሚቆዩበት የሁለት ወራት ጊዜ በባህሪያቸዉ አስቸኳይ የሆኑና ጊዜ የማይሰጡ በዜጎች መብትና በሀገር ልማት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ የሚያሳድሩትን አቤቱታዎች እንዲሁም ለዉሳኔ የደረሱ መዛግብትን መርምሮ ውሣኔ የመስጠት አገልግሎቶች የሚቀጥሉ ይሆናል ። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
❤ 167👍 27😁 13🎉 6
00:40
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው  90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate 👉 ከ 553,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👆  የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።   ✔️ በ 4ወር እና በ 1ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው 👉  ባለ1 መኝታ  80 ካሬ 👉  ባለ2 መኝት  110 ,118,128, ካሬ 👉  ባለ 3  መኝታ 135,148 ካሬ  👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ። ቤቶቹን  ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ☎️ በ 0984323293 ወይም ☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ። ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!

❤ 23👍 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የተከዜ ግድብ ሲሞላ ውሃ ስለሚለቀቅ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል‼️ 🗣የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የተከዜ ግድብ ውሃ በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት ውስጥ እንደሚለቀቅ አስታውቋል። ስለሆነም በግድቡ ግራና ቀኝ የሚገኙ ነዋሪዎች ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው ብሏል። ከኤጀንሲው  ደብዳቤ እንደመለከትነው ነዋሪዎቹ የመጓጓዣ ድልድይ እንዲጠቀሙ መክሯል። ይህ የቅድመ ጥንቃቄ መልዕክት ውሃው በሚለቀቅበት ጊዜ ከግድቡ በታች ባሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የተከዜን ግድብ የሚያቋርጡ እንስሳትና ሰዎች እንዲሁም በግድቡ ዙሪያ በመስኖ ልማት ሾል ላይ የተሰማሩ አርሶ አደሮች ውሃው በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት ውስጥ የሚለቀቅ በመሆኑ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
❤ 234👍 64🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
🎁ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች 🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት 💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር 💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር 💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር 💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ - ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው -እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው ይደውሉልን የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ! ☎️0900025097 #telegram (@SamuelDMCRealtor) #whatsapp
Show all...
❤ 32
Photo unavailableShow in Telegram
ከፍተኛ የግብር ጫና ዜጎችን ከመደበኛ ሥራ እያራቃቸው ነው ሲል አይኤምኤፍ አስጠነቀቀ‼️ በኢትዮጵያ ያለው የግብር ስርዓት፣ በተለይም በዝቅተኛ ገቢ ላይ ባሉ ግብር ከፋዮች ላይ የሚጣለው ከፍተኛ የግብር ተመን፣ ዜጎች ወደ መደበኛ የስራ ዘርፍ እንዳይገቡ ተስፋ እያስቆረጣቸው መሆኑን የአይኤምኤፍ ሪፖርት አመለከተ። የአለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ ) ባወጣው የቅርብ ጊዜ የግብር ግምገማ ላይ እንዳመለከተው፣ የኢትዮጵያ የግብር ስርዓት አወቃቀር በዝቅተኛ የገቢ ደረጃ ላይ ባሉ ዜጎች ላይ ከፍተኛ የግብር ተመን የሚጥል ሲሆን፣ ይህም ድርጅቶችና ሰራተኞች መደበኛ ባልሆነው የንግድ መስክ ውስጥ እንዲቆዩ ሊያደርግ ይችላል። ይህ ደግሞ ለልማት የሚውለውን የግብር ገቢ እንዲቀንስ ያደርጋል። ሪፖርቱ አክሎም፣ ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ጠንካራ የኢኮኖሚ እድገት እያሳየች ብትሆንም፣ የግብር አሰባሰቧ ከሰሃራ በታች ካሉ አገሮች ጋር ሲነጻጸር ዝቅተኛ መሆኑን ጠቅሷል። ከገቢና ትርፍ የሚገኘው የግብር ገቢም ቢሆን ደካማ መሆኑ ተጠቁሟል። ካፒታል የተመለከተዉ የአይኤምኤፍ ዘገባ እንደሚያሳየው፣ ኢትዮጵያ በብቃት የግብር ስርዓቷን ብታስተካክል ከጠቅላላ ሀገራዊ ምርቷ (GDP) እስከ 17% የሚደርስ ገቢ ማግኘት ትችል ነበር፤ አሁን የምታገኘው ግን 8% ብቻ ነው። ይህ ደግሞ በገንዘብ አሰባሰብ እና አጠቃቀም ላይ ትልቅ ክፍተት መኖሩን ያሳያል። ሪፖርቱ ይህንን ችግር ለመቅረፍ የግብር አሰባሰብ መሰረትን በማስፋፋት፣ ከአላስፈላጊ የግብር ነጻነቶች በመውጣትና የግብር አክባሪነትን በማሻሻል ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገትን ማስቀጠል እንደሚቻል አሳስቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
❤ 303👍 71👏 48😭 35👌 12😁 4🤝 1
Photo unavailableShow in Telegram
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየመን ጀልባ መስጠም አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን የተሰማውን ሃዘን ገለጸ‼️ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየመን በደረሰው የጀልባ መስጠም አደጋ በኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ በደረሰው የሞት አደጋ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ገልጿል፡፡ሚኒስቴሩ የደረሰውን አደጋ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን እያጣራ መሆኑን ለፋና ዲጂታል አስታውቋል፡፡ በደረሰው የጀልባ መስጠም አደጋ ለሕልፈት ለተዳረጉ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ቤተሰቦችም መጽናናትን ተመኝቷል፡፡መንግሥት ዜጎች በተለያዩ ሀገራት በሕጋዊ መንገድ ተንቀሳቅሰው መሥራት እንዲችሉ ለማድረግ የተለያዩ ጥረቶችን በማከናወን በርካታ ዜጎችን የዕድሉ ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ሚኒስቴሩ ዜጎች በሕጋዊ መንገድ ብቻ የውጭ ሀገራት የሥራ ሥምሪት ተጠቃሚ እንዲሆኑ እና ከሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁም አሳስቧል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
😭 211❤ 147😁 34👍 24💔 24😡 2
ጀልባ ተገልብጦ 68 ኢትዮጵያዊያን በየመን አቅራቢያ ህይወታቸው አለፈ‼️ 154 ሰዎችን ጭና ቀይ ባህርን እያቋረቀጠች የነበረች ጀልባ ተገልብጣ 68ቱ ሲሞቱ የተቀሩትም እስካሁን አልተገኙም። እንደ ዶቸ ቨለ ዘገባ በጀልባዋ ላይ የነበሩት ሁሉም ኢትዮጲያዊያን ዜጎች የነበሩ ሲሆን ፍለጋው አሁንም እንደቀጠለ ነው። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
😭 458❤ 117💔 66😱 19😁 11
Photo unavailableShow in Telegram
🎁ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች 🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት 💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር 💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር 💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር 💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ - ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው -እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው ይደውሉልን የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ! ☎️0900025097 #telegram (@SamuelDMCRealtor) #whatsapp
Show all...
❤ 56
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ በማዕድን ኢንቨስትመንት ማራኪነት በአለም የመጨረሻ ደረጃ ላይ ተቀመጠች‼️ በካናዳው "Fraser Institute" የተዘጋጀው የ2024 ዓመታዊ የማዕድን ኩባንያዎች ጥናት፣ ኢትዮጵያ በማዕድን ኢንቨስትመንት ማራኪነት ደረጃ ከአለም መጨረሻ ላይ መቀመጧን አመላክቷል። ጥናቱ 82 ሀገራትን ገምግሞ ለኢንቨስትመንት ማራኪ የሚያደርጉ የፖሊሲ መረጋጋት እና ግልጽነት ላይ ችግሮች እንዳሉ በመጠቆም ኢትዮጵያን ከሁሉም በታች አስቀምጧታል። የኢንቨስትመንት ማራኪነት ደረጃው የሀገሪቱን የጂኦሎጂካል አቅም ከመንግስት የፖሊሲ ማዕቀፎች ጋር በማጣመር የሚሰላ ነው።ምንም እንኳን ኢትዮጵያ በሀብት የበለፀገች ብትሆንም፣ ደካማ የፖሊሲ አሰራር ኢንቨስተሮችን እያራቀ መሆኑን ጥናቱ ያሳያል። ጥናቱ እንደ የግብር አወሳሰን፣ የህግ ስርዓት እና የፖለቲካ መረጋጋት ያሉ የፖሊሲ ጉዳዮችን የሚገመግም ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በዚህ ምድብ ውስጥ ካሉ 10 ዝቅተኛ ደረጃ ከተሰጣቸው ሀገራት ውስጥ አንዷ ነች። የጥናቱ ተሳታፊዎች እንደገለጹት፣ የማዕድን ሀብት መሠረታዊ ቢሆንም፣ 40% ያህሉ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎች የሚወሰኑት በፖሊሲ አሰራር ላይ ነው። ይህም ግልፅ ደንቦች፣ የፖለቲካ መረጋጋት እና ፍትሃዊ የህግ ማዕቀፎች የማዕድን ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ምን ያህል ወሳኝ እንደሆኑ ያመለክታል።ሪፖርቱ ኢትዮጵያ የፖሊሲ ክፍተቶቿን ካልሞላች፣ ኢንቨስትመንቶች ግልጽ እና ባለሀብት ወዳድ ወደሆኑ ሀገራት ሊዞሩ እንደሚችሉ አስጠንቅቋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
😁 216❤ 179😭 53👏 19💔 16😡 7🕊 4
Photo unavailableShow in Telegram
🎁ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች 🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት 💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር 💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር 💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር 💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ - ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው -እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው ይደውሉልን የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ! ☎️0900025097 #telegram (@SamuelDMCRealtor) #whatsapp
Show all...
❤ 35
Photo unavailableShow in Telegram
ሶማሊያ ከ34 ዓመት በኋላ አየር መንገዷን ወደ ስራ ልትመልስ መሆኗን አስታወቀች‼️ ሶማሊያ ከ34 አመታት በኋላ አየር መንገዷ ወደ ስራ ሊመለስ መሆኗን ስትገልፅ ሁለት የኤይርባስ A320 አውሮፕላኖችንም መግዛቷን አስታውቃለች። የሃገሪቱ የትራንስፖርት እና ሲቪል አቪየሽን ሚኒስትር መሐመድ ፋራህ የአውሮፕላን ግዢው መፈፀሙን አረጋግጠው በቀጣይ ሁለት ወራት ወደ ስራ ይገባሉ ብለዋል። ሚኒስትሩ አክለውም"ከ34 አመታት በፊት ስራ ያቆመውን የሶማሊ አየር መንገድን መልሰነዋል፤ ዛሬ በሁለት አውሮፕላን የጀመርነው ሶስት እያለ እየጨመረ ይሄዳል" ሲሉ ተደምጠዋል። ሚኒስትሩ" በመላው አለም ያሉ የሶማሊ ማህበረሰብ የሌሎችን አየር መንገድ በመጠቀም ገንዘብ ያወጣሉ" ሲሉ የስራ ዕድል በመፍጠር እና በውጪ ሃገራት አየር መንገዶች ላይ ያለውን ጥገኝነት በመቀነስ የሶማሊያን ኢኮኖሚ ያግዛል ብለዋል። የሶማሊያ አየር መንገድ ምስረታውን በ1964 ያደረገ ሲሆን በ1991 በሃገሪቱ የእርስ በእርስ ጦርነት ከተከሰተ በኋላ ስራውን አቁሟል። የሶማሊያ አየር መንገድ ዳግም ወደ ስራ መመልስም በጦርነት የላሸቀውን ኢኮኖሚ እንዲያንሰራራ ከማገዙ በተጨማሪ የፈረሱ ብሔራዊ ተቋማት ወደ ስራ በመመለስ ረገድ የተጀመረውን ስራ የሚያጠናክር ነው ተብሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
❤ 217😁 60👍 44👏 11🔥 10😱 2🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎁ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች 🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት 💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር 💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር 💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር 💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ - ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው -እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው ይደውሉልን የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ! ☎️0900025097 #telegram (@SamuelDMCRealtor) #whatsapp
Show all...
❤ 29👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
በአንጎላ የነዳጅ ጭማሬ ምክንያት በተነሳው የአደባባይ ተቃውሞ ቢያንስ 22 ሰዎች ተገደሉ‼️ በአንጎላ የነዳጅ ጭማሬ ምክንያት በተነሳው የአደባባይ ተቃውሞ አንድ ፖሊስን ጨምሮ 22 ሰዎች ሲገደሉ 200 ግለሰቦች መቁሰላቸውን የአገር ውስጥ ሚኒስትር ማኑኤል ሆመም ገልጸዋል። በአገሪቱ የተደረገው የነዳጅ ጭማሬ ጋር ተያይዞ ሰኞ በተቀሰቀሰው ተቃውሞ 1 ሺሀ 200 ተቃዋሚዎች መታሰራቸውን ፖሊስ አስታወቋል። በታክሲ አሽከርካሪዎች አነሳሽነት የተጀመረው የአደባባይ ተቃውሞ በመላው አገሪቱ የተዛመተ ሲሆን አገሪቱም በቅርብ ዓመታት ውስጥ ካየችው ከፍተኛው እንደሆነ ተገልጿል። በአገሪቱ ያሉ ትልልቅ የንግድ አንቅስቃሴዎች የቆሙ ሲሆን ትልልቅ የመገበያያ መደብሮች ተዘግተዋል፤ እንዲሁም በርካቶች በቤታቸው ተወስነዋል። በዋና ከተማዋ ሉዋንዳ በሚገኙ የመንግሥት ሆስፒታሎች የሚሰሩ እና ስማቸውን እንዳይጠቀስ የጠየቁ ዶክተሮች በባለፉት 24 ሰዓታት የድንገተኛ አደጋ አገልግሎት ተጨናንቋል ብለዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
❤ 195👍 37💔 17👏 14🕊 7🔥 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎁ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች 🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት 💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር 💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር 💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር 💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ - ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው -እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው ይደውሉልን የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ! ☎️0900025097 #telegram (@SamuelDMCRealtor) #whatsapp
Show all...
❤ 24
Photo unavailableShow in Telegram
በምስራቃዊ ኮንጎ በሚገኝ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ላይ በተፈፀመ ጥቃት ከ40 በላይ ሰዎች ተገደሉ‼️ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ ኮማንዳ ከተማ በሚገኝ ቤተክርስቲያን በተፈፀመ የሽብር ጥቃት ከ40 በላይ ሰዎች ሲገደሉ ሃላፊነቱንም እስላሚክ ስቴት (ISIS) ወስዷል። ጥቃቱን የፈፀመው እራሱን ADF ብሎ የሚጠራው እና በአይ ኤስ አይ ኤስ የሚደገፈው ቡድን መሆኑ ሲሆን ከቤተክርስቲያኒቱ በተጨማሪ በዙሪያው ባሉ ቤቶች እና ሱቆች ላይም ጥቃት አድርሷል ADF በ1990ዎቹ በኡጋንዳው ፕረዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የተበሳጩ ሰዎች የመሰረቱት ድርጅት የነበረ ቢሆንም በኡጋንዳ የፀጥታ ኃይሎች ጥቃት ሲበዛበት እራሱን በ2002 ወደ ኮንጎ ያስገባ ቡድን ነበር። የኮንጎ የፀጥታ ኃይሎች ታጣቂውን ለማጥፋት ቢሞክሩም ከ2019 ጀምሮ ከISIS ጋር አጋርነት በመፍጠር የሺዎችን ህይወት ነጥቋል። ጥቃቱ የተፈፀመው አማኞቹ ለፀሎት በተሰበሰቡበት ሰዓት ሲሆን ከተገደሉት ሰዎች መካከል ዘጠኙ ህፃናት ናቸው ተብሏል። ከ130 በላይ ታጣቂ ቡድኖች ይገኙባታል በምትባለዋ ኮንጎ የሽብር ጥቃቶች በተደጋጋሚ የሚፈፀሙ ሲሆን ባለፈው የካቲት በተፈፀመ ጥቃትም 23 ሰዎች ተገድለዋል። በአሁኑ ጥቃት የተገደሉ ሰዎች ከመቃጠላቸው የተነሳ ከጥቂቶቹ በስተቀር ማንነታቸው እንዳልተለየና ሥርዓተ ቀብራቸውን በጋራ ተፈጽሟል። በውድ ማዕድናት ኃብት የበለፀገችው ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ በቅርቡ በሩዋንዳ ከሚደገፉት የM23 ታጣቂዎች ጋር ውጊያ ውስጥ እንደነበረች ይታወሳል። በተደጋጋሚ በሚገጥማትም የእርስ በእርስ ግጭተ የተነሳ ውድ ኃብቷን ሳትጠቀም ዜጎቿ በሰላም እጦት እና በችግር መኖራቸውን ቀጥለዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
❤ 236😭 85😡 18🕊 14👏 12💔 11🔥 8