en
Feedback
Natnael Mekonnen

Natnael Mekonnen

Open in Telegram

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
180 617
Subscribers
-12224 hours
-7527 days
-2 16730 days
Posts Archive
00:34
Video unavailableShow in Telegram
ከትናት ወዲያ በሠላም እጅ የሰጠው ፋኖ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ “ፅምዶ” ለከብት ነው። ለሰብዓዊ ፍጡር አይመጥንም ሲል ተናገረ 🤔
Show all...
IMG_1866.MP412.22 MB
Congratulations 🫡
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! 0945570269 0951656916 Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
Show all...
በእሳት አደጋ የሶስት ህፃናት ህይወት አለፈ‼ በስልጤ ዞን በሚቶ ወረዳ በሰሶ ቀበሌ በቀጠና ሁለት ልዩ ስሙ አበልቾ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በትላንትናው እለት 10:30 የእሳት አደጋ ደርሷል። የሚቶ ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ሀላፊ እና ህዝብ ግንኙነት ተወካይ ረዳት ኢንስፔክተር ነጅሙዲን ዋበላ ከብስራት ሬድዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለፁት ህፃናቶቹ በቆርቆሮ ቤት ውስጥ እየተጫወቱ በነበረበት ሰዓት በቦታው የነበረ ገለባ በእሳት በመያያዙ በውስጡ የነበሩ የ6 ዓመት ሁለት ወንድ እና ሴት መንታ ልጆች እና የ2 ዓመት ሴት ህፃን ወዲያውኑ ህይወታቸው ማለፉን ተናግረዋል። ህይወታቸው ያለፉት ህፃናቶች የታናሽ እና የታላቅ እህትማማች ልጆች ሲሆኑ በአያታቸው መኖሪያ ቤት ይኖራሉ። የሁለቱ መንታ ልጆች እናት ህይወቷ ያለፈ ሲሆን የ2 ዓመቱ ህፃን እናት ደግሞ ለስራ ከሀገር ውጭ በመኖሯ ህፃናቶቹ በአያታቸው ቤት እንደሚኖሩ ነው ኢንስፔክተር ነጅሙዲን ዋበላ የገለፁት። የአደጋው መንስኤ ለጊዜው ምክንያቱ ባለመታወቁ ፖሊስ እያጣራ ሲሆን የህፃናቶቹ አስከሬን ለምርመራ ወደ ሚኒሊክ ሆስፒታል ተልኳል። ወቅቱ በጋ እና ነፋሻማ በመሆኑ ድንገተኛ የእሳት አደጋዎች ሊያጋጥሙ ስለሚችሉ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ሁሉ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል ሲሉ ኢንስፔክተር ነጅሙዲን ዋበላ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።
Show all...
በጎንደር በኩል ሲንቀሳቀሱ የነበሩት የፋኖ ቡድን አባላት ለመከላኪያ ሰራዊት በሰላም እጃቸውን ከነትጥቃቸው ሰጥተዋል::
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
☎️☎️📞 0923427106 ሜሪት ፕሮፐርቲስ በውቢቱ መሃል ፒያሳ አራዳ ፖርክ ፊትለፊት  ከ ባለ 1መኝታ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል  ለተወሰኑ ቤቶች በወጣ የማስታወቂያ ቅናሽ በካሬ ከ90,000 ብር ጅምሮ 100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለ በ10% ቅድመ ክፍያ ባለ አንድ መኝታ 49ካሬ  ከ 414 ሺብር ባለ ሁለት መኝታ 95 ካሬ ከ 850 ሺብር ባለ ሶስት መኝታ 130 ካሬ ከ 1.1ሚሊየን ብር ጃምሮ ተመራጭ የሚያደርገን   ለከፍተኛ የመንግስት ና የ ግል ተቋማት እንዲሁም የተለያዩ ትልልቅ ሆቴሎች  ሽራተን ሆቴል፣ኤሊያና ሆቴል በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ  ከፍተኛ ና መካከለኛ ትምህርት ቤቶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ፤ እንድ ሊሴ ገብረማሪያም፣ካቴድራል የመሳሰሉ ትምህርት ቤቶች እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠቃሽ ነው።  ንባብ ለሚያዘወትሩ አብርሆት ቤተመጽሃፍት እንዲሁ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል።  በ 4ቱም አቅጥቅጫ እጅግ የተዋበ እይታ ያላቸው መኖሪያ ቤቶች ልዮ ከሆነ ዲዛይን እና የቦታ አጠቃቀም ጋር። ☎️☎️ 0923427106   ልብ ይበሉ ይኸ ቅናሽ የሚቆየው ለ10ቀናት ብቻ ነው ለበለጠ መረጃ ሰክሪኑ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
Show all...
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ዛሬ በጎንደር ከተማ እና በዞኖቹ ለሚገኙ ለስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች እና ለት/ቤቶች ከ 6 ሚሊዩን ብር በላይ የሚገመት የተለያዩ የስፖርት ቁሳቁሶች የሚኒ ሚዲያ መሳሪያዎች የትምህርት እና ስልጠና ቁሳቁሶች እና ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው አካል ጉዳተኞች ዊልቸሮችን በስጦታ ለግሷል፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ እየተገበራቸው ከሚገኙት ፕሮግራሞች ውስጥ ተማሪዎች ስኬታማ ሆነው ራሳቸውን ብሎም ሀገራቸውን እንዲጠቅሙ ለማስቻል ለተማሪዎች እና ለትምህርት ቤቶች የሚያደርገው የተለያዩ ድጋፎች የሚጠቀስ ሲሆን በዛሬው እለትም በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለተገነቡት ለደባርቅ ብርሃን ፣ለማሰሮ ብርሃን እና በዞኖቹ ለሚገኙት ትምህርት ቤቶች የተደረገው ይኽ የሚኒ ሚዲያ፣የስልጠና እና የስፖርት ቁሳቁሶች ድጋፍ በሌሎች የሀገራችን ክፍሎች ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr. Location  :; መስቀል ፍላወር (villa verde)   2B+G+12 📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ   ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::       🔻 የካሬ አማራጮች 🔻 ስቱዲዮ  እስከ ባለ ሶስት  መኝታ       ስቱዲዮ;   52 ካሬ      ባለ1መኝታ;  85 ካሬ      ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ      ባለ3  መኝታ;  152&162 ካሬ       ⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ አገልግሎቶች ⚡️ 💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው 💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator) 💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B 💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ 💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace / 💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ 💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት:: Five house holds per floor. 50%  የባንክ ብድር የተመቻቸለት DownPayment; 10%  ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ከአዲስ አበባ የግብር አሰባሰብና የገቢዎች አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ማንኛዉም አይነት ቅሬታ መፍታት የሚያስችል አዲስ አሰራር በከንቲባ ፅ/ቤት ስር ተዋቅሯል ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገቢዎች ቢሮ ስር የተዘረጋዉ የቅሬታ አፈታት ስርዓት እንደተጠበቀ ሆኖ ባዛ ያልረካ ግብር ከፋይ ከንቲባ ፅ/ቤት ማንኛዉንም አይነት ከገቢ አሰባሰብ ፣ ከሰራተኞች ስነምግባር እና አገልግሎት አሰጣጥ ጋር የሚነሱ የግብር ከፋዮች ቅሬታዎችን ለመፍታት ዘወትር ሐሙስ ኃላፊዎች በተገኙበት የሚደመጥ እና ተጣርቶ ምላሽ የሚሰጥበትን አሰራር ዘርግቷል ። ሁልጊዜም የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል የሚተጋዉ እና ህዝብን አዳምጦ ምላሽ መስጠትን የትኩረት ማእከሉ ያደረገዉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከንቲባ ፅ/ቤት በሚስጥር ጥቆማ የሚሰጥበትን ነፃ የጥሪ ማእከል 9977 ፣ የሚስጥር ሳጥንን ጨምሮ በተጨባጭ ቅሬታዉን በአካል ለበላይ አመራር ማቅረብ የሚችልበትን አሰራር የፊታችን ሐሙስ ጀምሮ ወደ ተግባር ይገባል ። በመሆኑም ከመጪዉ ሐሙስ ህዳር 25/2018 ጀምሮ ጠዋት ከ 2 ሰአት እስከ 7 ሰአት ድረስ ከገቢዎች ጋር ብቻ የተያያዘን ቅሬታ አመራሩ ተቀብሎ የሚስተናግድ መሆኑን በመረዳት በከንቲባ ፅ/ቤት ተጨባጭ ቅሬታ ያላችሁ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን የከተማዉ አስተዳደር ያሳዉቃል ። አስተዳደራችን ለቀልጣፋ እና ፍትኃዊ አገልግሎት ይተጋል !
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr. Location  :; መስቀል ፍላወር (villa verde)   2B+G+12 📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ   ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::       🔻 የካሬ አማራጮች 🔻 ስቱዲዮ  እስከ ባለ ሶስት  መኝታ       ስቱዲዮ;   52 ካሬ      ባለ1መኝታ;  85 ካሬ      ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ      ባለ3  መኝታ;  152&162 ካሬ       ⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ አገልግሎቶች ⚡️ 💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው 💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator) 💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B 💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ 💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace / 💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ 💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት:: Five house holds per floor. 50%  የባንክ ብድር የተመቻቸለት DownPayment; 10%  ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
Show all...
መቀመጫውን በካናዳ ያደረገውና በኢትዮጵያ የወርቅ ማዕድን ማውጫዎችን በባለቤትነት የሚያስተዳድረው አላያድ ጎልድ በምዕራብ ኢትዮጵያ ኩርሙክ ፕሮጀክቱ ባደረገው አዲስ ቁፋሮ ቢያንስ አምስት አዳዲስ የወርቅ ማዕድን ቀጠናዎችን መለየቱን አስታወቀ። ይህ ግኝት ከፍተኛ መጠን ያለው የወርቅ ማምረቻ ሥራ የማቋቋም እቅዱን የሚያጠናክር መሆኑን የጠቀሰው ተቋሙ በቁፋሮ ከተገኙት ውጤቶች መካከል በጸንጌ-ሂካፕ ሂል ዞን የተገኘው አንዱ ነውም ብሏል። ከ43 ሜትር ጥልቀት ጀምሮ በ16 ነጥብ 4 ሜትር ርቀት ላይ በአንድ ቶን አፈር 13 ግራም ወርቅ ተገኝቷልም ነው ያለው። ከአውሮፓውያኑ 2024 አጋማሽ ጀምሮ 193 ጉድጓዶችን የቆፈረው ኩባንያው በኢትዮጵያ ፕሮጀክቱ በቅርቡ ወርቅ የማምረት ስራ ይጀምራል ተብሎም ይጠበቃል። ተቋሙ ይሄንን ይፋ ማድረጉን ተከትሎም የአላያድ ጎልድ አክሲዮን በአንድ አክሲዮን 30 ዶላር በመድረስ ከአውሮፓውያኑ 2023 በገበያ ላይ ከዋለ ወዲህ ከፍተኛውን ዋጋ መመዝገቡም ነው የተጠቆመው፡፡ የኩባንያው አጠቃላይ የገበያ ዋጋም 2 ነጥብ 6 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር መድረሱም ተገልጿል፡፡
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
☎️☎️📞 0923427106 ሜሪት ፕሮፐርቲስ በውቢቱ መሃል ፒያሳ አራዳ ፖርክ ፊትለፊት  ከ ባለ 1መኝታ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል  ለተወሰኑ ቤቶች በወጣ የማስታወቂያ ቅናሽ በካሬ ከ90,000 ብር ጅምሮ 100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለ በ10% ቅድመ ክፍያ ባለ አንድ መኝታ 49ካሬ  ከ 414 ሺብር ባለ ሁለት መኝታ 95 ካሬ ከ 850 ሺብር ባለ ሶስት መኝታ 130 ካሬ ከ 1.1ሚሊየን ብር ጃምሮ ተመራጭ የሚያደርገን   ለከፍተኛ የመንግስት ና የ ግል ተቋማት እንዲሁም የተለያዩ ትልልቅ ሆቴሎች  ሽራተን ሆቴል፣ኤሊያና ሆቴል በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ  ከፍተኛ ና መካከለኛ ትምህርት ቤቶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ፤ እንድ ሊሴ ገብረማሪያም፣ካቴድራል የመሳሰሉ ትምህርት ቤቶች እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠቃሽ ነው።  ንባብ ለሚያዘወትሩ አብርሆት ቤተመጽሃፍት እንዲሁ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል።  በ 4ቱም አቅጥቅጫ እጅግ የተዋበ እይታ ያላቸው መኖሪያ ቤቶች ልዮ ከሆነ ዲዛይን እና የቦታ አጠቃቀም ጋር። ☎️☎️ 0923427106   ልብ ይበሉ ይኸ ቅናሽ የሚቆየው ለ10ቀናት ብቻ ነው ለበለጠ መረጃ ሰክሪኑ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
Show all...
አሞራችን በመቀሌ ሰማይ ስር አሞራችን የመቀሌን ሰማዮች ስትቃኝ ቆይታለች። በህውሀት የታገተው የትግራይ ህዝባችን መቼ ነው ከነዚህ ሰዎች የምትገላግሉን የሚል ይመስላል። ፊቱ ላይ ተስፋና መረበሽ ይነበባል። በአንፃሩ የወያኔን ቀንበር ሊሸከሙ የወሰኑ የፋኖ አመራሮች ለ 9 ቀናት መቀሌ እንደሰነበቱ ታዝበናል። ምቹ አልጋ ላይ ተኝተዋል። እህሉ በገፍ ቀርቦላቸዋል። መጠጡም እንደጉድ ቀርቦላቸዋል። ሌላም ሌላም ነገር ቀርቦላቸዋል። ከህውሀትና ከሻእቢያ ሰዎችጋም ተነጋግረዋል። የፋኖ አመራሮች ምእራብ ትግራይ ለትግራይ እንዲመለስ ተስማምተዋል። ይሁን እንጂ ይሄን ሃሳብ ለግዜው ታች ያለው ታጣቂ ላይቀበለው ስለሚችል እላይ ባሉት አመራሮች ደረጃ እንዲቀር ወስነዋል። በተጨማሪም በህውሀትና በፋኖ መሃከል ያለው ግንኙነት ይፋ እንዲደረግ ጠይቀዋል። በሌላ በኩል ደግሞ በሁለት ቢላ የሚበላው የአንጃው መሪ ታደሠ ወረደን የትግራይ ሰራዊት መሪ እንዳይኖረውና ሰራዊቱ እንዲዳከም አድርገሃል በማለት ክፉኛ ወቅሰውት እሱም ይቅርታ ጠይቆና መዘግየቱን አምኖ ቶሎ እንደሚመድብ ቃል ገብቷል። ሌላው ወደውጊያ ሊመልሱን ነው ብሎ እያንገራገረ ያለውን ሰራዊታቸውን በተለያየ መንገድ ሞራሉን ከፍ ለማድረግ እየሞከሩ ይገኛሉ። የአየር መቃወሚያ ክፍል በወታደራዊ ኮማንድ የሚገኙ የሰራዊት አባላትን ሰብስበው የአየር ጥቃት ለመከላከል የሚያስችል ጉድጓድ እንዲቆፉሩ ኦረንቴሽን መሰጠታቸውን አይተናል። ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ይላሉ አበው። አሞራችን ብዙ ነገር ይዛልን መጥታለች። ወያኔ ትግራይ ሕዝብ ላይ ጆኖሳይድ ተፈፅሞብናል እያልን ከፍተኛ ጩኸት ያለበት ፕሮፓጋንዳ እንስራ በሚል አዲስ የሚዲያ አቅጣጫ ሰጥታለች። ያው ሂደቱ የትግራይን ሪፐብሊክ ዝግጅት ያግዛል ብለው ነው ሚያስቡት። ከዚህ በፊት ስለ ትግራይ ነፃነት ማዋለድ የምትናገር ቁራጭ ሰነድ አዘጋጅተው የነበረ ሲሆን (ሰነዷንም አይተናታል) አሁን ባለው መከፋፈል ምክኒያት ለጊዜው ይፋ እንዳትወጣ ወስነዋል። አሞራችን ብዙ የመከላከያ ሬንጀር የሚመስል ልብስ የተከማቸበትን ቦታም አሳይታናለች። ጦርነት ሲነሳ የራሳቸውን ታጣቂ ሬንጀር አልብሰው የትግራይን ሕዝብ በመጨፍጨፍ ፌዴራል መንግስት ሁለኛ ጄኖሳይድ ፈፀመብን በማለት ለጦርነት አልነሳሳ ያለውን የትግራይ ሕዝብ ተገዶ ወደ ጦርነት እንዲገባ እናደርጋለን ዓለም አቀፍ ማህበረሰብም ከኛ ጎን እንዲሰለፍ እናደርጋለን ብለው ነው ይህንን ሁሉ የመከላከያ ሬንጀር ያዘጋጁት። ሁሉም ነገር ከነመረጃው እጃችን አለ። ጦርነቱን ትግራይ መሬት ላይ ለማድረግ ያቀደው ሻዕቢያም ባሰቡት ደረጃ ሊያስታጥቃቸው ስላልቻለ ከፍቷቸዋል። አሮጌና የተወሰነ ጥይት ብቻ እየሰጠ የሚጠገን ንብረት አምጡና ልጠግንላችሁ እያላቸው ስላለ ቅሬታ እየተሰማቸው መጥቷል። ለሠራዊቱ ቃል የገቡት የመሬት ዕደላና የደሞዝ ማስተካከያ ክፍያንም መፈፀም ባለመቻላቸው ሠራዊቱ ለማመፅ እየተዘጋጀ ሲሆን ወያኔ አመፁን ለማስቀረት እየተሯሯጠች ነው። አመራሩ በቢሊየን የሚቆጠር ዶላር ወርቅ በኤርትራ በኩል እያጋዘ ዱባይ፣ ኡጋንዳ፣ አዲስ አበባና ሌሎች አውሮፓ ሐገራት ዘር ማንዘሩን አንደላቆ እያኖረ ምስኪኑን የትግራይ ወጣት "ጦርነት ሊመጣብህ ነው" እያለ መሳሪያ አስታቅፎ በድህነት እንዲኖር ፈርዶበታል። የትግራይ ወጣት በተለይም ታጣቂው ይሄ ነገር ይበቃል እያለ ነው። አሞራችን እነዚህንና ሌሎች እዚህ የማይነገሩ ቅኝቶችን አድርጋ በሰላም ወደቤቷ ተመልሳለች።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! 0945570269 0951656916 Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! 0945570269 0951656916 Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
Show all...
Welcome.: አማራ ክልል ከመንግስት ጋር መሳሪያ አንስተው ግጭት ውስጥ ከገቡ የፋኖ መሪዎች መካከል ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ እና ቡድኑ ትናንት ምሽት እጅቸው ለመንግስት የፀጥታ ኃይሎች መስጠታቸው ታውቋል በፋኖ መዋቅር ራሱን የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት/አፋህድ) በማለት የሚጠራው አደረጃጀት ትናንት ምሽት ባወጣው መግለጫ ማስረሻ ሰጤ እና መሥፍን አባተ (መስፍን ከፈለኝን) ከአመራርነት ማገዱን አሳውቆ ነበር። በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው ግጭት ሶስት አመት ሊሆነው ወራት ቀርተውታል።በግጭቱ በርካታ የክልሉ ነዋሪዎች ህይወታቸውንና ኃብት ንብረታቸው አጥተዋል።ጉዳቱ በትውልዶች የመማር ማስተማር ሂደት ከፍተኛ ኪሳራን ማድረሱ ሲዘገብ መቆየቱ ይታወሳል።
Show all...
Good afternoon Ethiopiaዬ : ታሪክ እየተሰራ ነው። አዲስ ነገር ለመስማት ሻይ ቡና እያላችሁ ጠብቁኝ! ገራሚ ታሪክ እየተፈፀመ ነው። Have a good Sunday. ምንግዜም ኢትዮጵያ!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በርካቶቻቹ የምታውቁት ተወዳጁ ኮሜዲያን ወንደሠን አውራሪስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ለብዙ ዓመታት በሳቅ ሲያስቀን የኖረው ወንደሠን፣ በድንገተኛ የልብ ህመም ምክንያት ሕይወቱ ማለፉን ተሰምቷል። ለወንድማችን ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹ፣ ለጓደኞቹ፣ ለአድናቂዎቹ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።
Show all...