en
Feedback
ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

Open in Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ ስንክሳር፣ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም አስተያየት @Zimaredawitmessanger ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል። ስለሚሰጡን ገንቢ ሃሳብ እናመሰግናለን። YouTube Page - https://bit.ly/2O1Z3d8 Facebook Page - https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
166 299
Subscribers
-4924 hours
+677 days
No data30 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '25
December '25
+757
in 0 channels
November '25
+1 048
in 0 channels
Get PRO
October '25
+609
in 0 channels
Get PRO
September '25
+737
in 0 channels
Get PRO
August '25
+1 286
in 0 channels
Get PRO
July '25
+877
in 0 channels
Get PRO
June '25
+937
in 0 channels
Get PRO
May '25
+886
in 0 channels
Get PRO
April '25
+2 001
in 0 channels
Get PRO
March '25
+2 526
in 0 channels
Get PRO
February '25
+13 310
in 0 channels
Get PRO
January '25
+2 432
in 0 channels
Get PRO
December '24
+2 324
in 0 channels
Get PRO
November '24
+2 277
in 0 channels
Get PRO
October '24
+2 412
in 0 channels
Get PRO
September '24
+8 151
in 0 channels
Get PRO
August '24
+790
in 0 channels
Get PRO
July '24
+424
in 0 channels
Get PRO
June '24
+351
in 0 channels
Get PRO
May '24
+1 202
in 0 channels
Get PRO
April '24
+1 635
in 0 channels
Get PRO
March '24
+1 421
in 1 channels
Get PRO
February '24
+335
in 1 channels
Get PRO
January '24
+978
in 1 channels
Get PRO
December '23
+1 344
in 1 channels
Get PRO
November '23
+708
in 0 channels
Get PRO
October '23
+243
in 0 channels
Get PRO
September '23
+1 332
in 3 channels
Get PRO
August '23
+257
in 0 channels
Get PRO
July '23
+287
in 1 channels
Get PRO
June '23
+4
in 0 channels
Get PRO
May '23
+761
in 1 channels
Get PRO
April '23
+802
in 0 channels
Get PRO
March '23
+293
in 0 channels
Get PRO
February '23
+158
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '220
in 0 channels
Get PRO
October '22
+27
in 0 channels
Get PRO
September '22
+276
in 0 channels
Get PRO
August '22
+721
in 0 channels
Get PRO
July '22
+295
in 0 channels
Get PRO
June '22
+196
in 0 channels
Get PRO
May '22
+157
in 0 channels
Get PRO
April '22
+1 474
in 0 channels
Get PRO
March '22
+348
in 0 channels
Get PRO
February '22
+170 908
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
26 December+12
25 December+11
24 December+30
23 December+30
22 December+36
21 December+66
20 December+37
19 December+47
18 December+21
17 December+18
16 December+23
15 December+6
14 December+41
13 December+23
12 December+38
11 December+32
10 December+32
09 December+28
08 December+24
07 December+30
06 December+13
05 December+29
04 December+32
03 December+36
02 December+26
01 December+36
Channel Posts
ማስታወቂያ! የ2018 አዳዲስ ዲዛይኖቻችንን ለእናንተ ለውድ ደንበኞቻችን ውብ በሆነ መልኩ ሰርተን በማቅረብ ላይ እንገኛለን። ከፊታችን ለሚመጣው የጥምቀት በዓልም ለእናንተ በጣም በቅናሽ ለማድረስ እየ
ማስታወቂያ! የ2018 አዳዲስ ዲዛይኖቻችንን ለእናንተ ለውድ ደንበኞቻችን ውብ በሆነ መልኩ ሰርተን በማቅረብ ላይ እንገኛለን። ከፊታችን ለሚመጣው የጥምቀት በዓልም ለእናንተ በጣም በቅናሽ ለማድረስ እየሰራን እንገኛለን፡፡ ዲዛይነሮቻችንም እናንተን ለማስደሰት እየሰሩ ይገኛሉ፡፡  ትዕዛዝ መቀበል ጀምረናል፡፡ ማዘዝ የምትፈልጉ ማህበራት ለእናንተ ልዩ ቅናሽ (Package) አዘጋጅተናል፡፡ ከእናንተ የሚጠበቀው ቀደም ብላቹ ማዘዝ ብቻ ነው፡፡ ክፍለ ሀገር የምትገኙ ደንበኞቻችን እንደ ከዚህ ቀደሙ ትዕዛዝ የሚቀበሉ ሰዎችን ስለመደብን ለአገልግሎት ጥራትና ለተደራሽነት ዝግጁ ሆነን እየሰራን ነው፡፡  KABA Digital Print 0965875219 / 0922501999 Join አድርጉ 👇👇👇 https://t.me/KABAPrint https://t.me/KABAPrint

4 86421

2
እግዚአብሔር የሚከብርበትን ስራ በእግዚአብሔር እረዳትነት ሰራን። የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። ከፈጣሪ በታች በእናንተ በዝማሬ ዳዊት ቤተሰቦች እገዛ ይህ ከላይ የምትመለከቱትን ሁለት መጎናጸፊ+5
እግዚአብሔር የሚከብርበትን ስራ በእግዚአብሔር እረዳትነት ሰራን። የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። ከፈጣሪ በታች በእናንተ በዝማሬ ዳዊት ቤተሰቦች እገዛ ይህ ከላይ የምትመለከቱትን ሁለት መጎናጸፊያ ከነቀጸላው እና ሦስት የግሪክ ጽንሐሕ ገዝተን በዛሬው እለት ለገጠር አብያተ ክርስቲያን ልከናል። በዚህ አገልግሎት ከጎናችን ለነበራችሁ፤ በገንዘባችሁ ለረዳችሁን፤ በጸሎት ላሰባችሁን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በስውር የሰጣችሁት በግልጥ ይመልስላችሁ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለዐቢይ ጾም እንዲሁ በጋራ አንድ የበረከት ስራ እንሰራለን። የዛ ሰው ይበለን።
5 513
3
ምዝገባ ጀ መ ረ የ1 ሳምንት የምዝገባ ጊዜ ብቻ በአጭር ጊዜ እጅግ በማይገመት ፍጥነት ተወዳጅ የሆኑት ኮርሶቻችንን በጥቂት ወራት 6 ዙሮችን አሳክተን 7ኛውን ዙር ደግሞ ታኅሣሥ 26 ቀን 10፡00 ል
ምዝገባ ጀ መ ረ የ1 ሳምንት የምዝገባ ጊዜ ብቻ በአጭር ጊዜ እጅግ በማይገመት ፍጥነት ተወዳጅ የሆኑት ኮርሶቻችንን በጥቂት ወራት 6 ዙሮችን አሳክተን 7ኛውን ዙር ደግሞ ታኅሣሥ 26 ቀን 10፡00 ልንጀምር ነው ቤታቹ ሆናቹ በ300 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ (4500 ጠቅላላ ክፍያ ) ~ 2 ወር ምን ተአምር ሊሠራበት እንደሚችል ገብታችሁ እዩ ፣ « ካልወደዳችሁት ደግሞ ገንዘባችሁን የማስመለስ ምርጫቹ የናንተ ነው » ሌላ የምሥራች 🎉 በዚህ ዙር አሸናፊውን የቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ በነጻ ልንሸልም ነው🤭 መስፈርቱን የምታሟሉ ብቻ አሁኑኑ እዚህ ላይ ተመዝገቡ @Greenbirdtechnology @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
6 195
4
አማኑኤል_ተመስገን_ሊቀመዘምራን_ይልማ_ኃይሉ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ_ኅ.mp3
8 758
5
ታሕሳስ ፲፯ /17/ በዚች ቀን የቅዱስ ሉቃስ ዘዓምድ የሥጋው ፍልሰት ሆነ። እርሱም ከፋርስ አገር ነው በመጀመሪያ በመቶ ጭፍራ ላይ መኰንን ሁኖ ተሹሞ ነበር ከዚህም በኋላ ሹመቱን ትቶ የምንኵስና ልብ
ታሕሳስ ፲፯ /17/ በዚች ቀን የቅዱስ ሉቃስ ዘዓምድ የሥጋው ፍልሰት ሆነ። እርሱም ከፋርስ አገር ነው በመጀመሪያ በመቶ ጭፍራ ላይ መኰንን ሁኖ ተሹሞ ነበር ከዚህም በኋላ ሹመቱን ትቶ የምንኵስና ልብስን ለበሰ። በአንድ ገዳም ውስጥ ገብቶ በብዙ መጋደል ጀመረ በዚያም ቅስና ተሾመ። ከዚህም በኋላ ከዓምድ ላይ ወጥቶ በላዩ ሦስት ዓመት ቆመ በስሙም መልአክ ጠርቶት ከአንድ ገዳም አደረሰው። ከዚህም በኋላ የማይናገር ሆነ ከሰው ጋር ከቶ እንዳይናገር ከአፉ ውስጥ ደንጊያ ጐረሰ ዳግመኛም ወደ ቊስጥንጥንያ አገር ዳርቻ ይሔድ ዘንድ መልአክ አዘዘው። ለእርሷም አቅራቢያ ወደ ሆነች ወደ አንዲት ቦታ ሔደ ከምሰሶ ላይም ወጥቶ ታላቅ ተጋድሎን እየተጋደለ በላዩ አርባ አምስት ዓመት ኖረ እግዚአብሔርም የመፈወስን ሀብት ሰጠው አስደናቂዎች ተአምራትን በማድረግ ወደርሱ የሚመጡትን ብዙዎች በሽተኞችን ፈወሳቸው። እግዚአብሔርም ከዚህ ዓለም ድካም ሊአሳርፈው በፈቀደ ጊዜ በዚህ ወር በዐሥራ አምስተኛው ቀን አረፈ የሚያገለግለውም ረድ ለጳጳሳት አለቆችና ለካህናት አለቆች ስለ ዕረፍቱ ነገራቸው እነርሱም መስቀሎችን፣ ጽንሐዎችን፣ መብራቶችን ከመያዝ ጋር በዚያን ጊዜ ተነሥተው ወደ መኖሪያው ሔዱ በላዩም ጸልየው ተሸክመው ወደ ቊስጥንጥንያ ከተማ ወሰዱት። በአረፈ በሦስተኛው ቀን ታኅሣሥ ዐሥራ ሰባት በዚች ቀን አደረሱት ወደ ቤተ መቅደስም አስገብተው የከበረ ሥጋው በአለበት እንደ ሚገባ ጸሎትን ፈጸሙ። ከእርሱም ተባረኩ የተሰበሰቡትም ሁሉ ተባረኩ ከዚህም በኋላ ከእርሱ አስቀድሞ የቅዱሳን ሥጋቸው ወዳለበት ሣጥን ውስጥ ጨመሩት። የቅዱሳን በረከታቸው ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ፦  መጽሐፈ ስንክሳር 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
10 109
6
ተወልደ_ኢየሱስ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ_ኅብረ_ዝማሬ_የተዘመረ.mp3
9 512
7
እግዚአብሔር ይመስገን። 🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ። ለአንድ የገጠር ቤተ ክርስቲያን የሚሆን የሶስት ጽንሐሕ እና የሁለት መጎናጸፊያ መግዣ ብር ሰብስበን ጨርሰናል። ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ማስገባት አቁሙ። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ዛሬ 10 ሰዓት ላይ ለመግዛት ወስነናል። በስውር የሰጣችሁን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ በግልጥ ይመልስላችሁ።
12 671
8
4 ሺህ ብር ብቻ ቀርቶናል። በጣም ትንሽ ብር ናት። የቀረን ቀን ዛሬ ብቻ ነው። እግዚአብሄር የፈቀደላችሁ አቅማችሁ የፈቀደ በቀረችን ጥቂት ግዜ እንድናሳካው አግዙን።
12 096
9
7 ሺህ ብር ብቻ ቀርቶናል። በጣም ትንሽ ብር ናት። የቀረን ቀን ዛሬ ብቻ ነው። እግዚአብሄር የፈቀደላችሁ አቅማችሁ የፈቀደ በቀረችን ጥቂት ግዜ እንድናሳካው አግዙን።
11 870
10
9 ሺህ ብር ብቻ ቀርቶናል። በጣም ትንሽ ብር ናት። እግዚአብሄር የፈቀደላችሁ አቅማችሁ የፈቀደ በቀረችን ጥቂት ግዜ እንድናሳካው አግዙን።
1 447
11
ዛሬን ብቻ ነው የምንሰበስበው። የደረስንበት 107,723 ብር የሚያስፈልገን 119,000 ብር የቀረን 11,227 ብር ብቻ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 ሁላችሁም በቀረችን ቀ
ዛሬን ብቻ ነው የምንሰበስበው። የደረስንበት 107,723 ብር የሚያስፈልገን 119,000 ብር የቀረን 11,227 ብር ብቻ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 ሁላችሁም በቀረችን ቀን በመረባረብ የአቅማችሁን እንድትለግሱ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
6 933
12
ታሕሳስ ፲፮ /16/ በዚች ቀን ከእስራኤል መሳፍንት አንዱ ጌዴዎን አረፈ። እግዚአብሔርም ወደ ጌድዮን መልአኩን ልኮ ሕዝበ እስራኤልን ከምድያም እንደሚያድናቸው ለጌድዮን ነገረው። እርሱም መልአኩ ከእግ
ታሕሳስ ፲፮ /16/ በዚች ቀን ከእስራኤል መሳፍንት አንዱ ጌዴዎን አረፈ። እግዚአብሔርም ወደ ጌድዮን መልአኩን ልኮ ሕዝበ እስራኤልን ከምድያም እንደሚያድናቸው ለጌድዮን ነገረው። እርሱም መልአኩ ከእግዚአብሔር  ዘንድ እንደተላከ ፈተነውና አወቀ።ከዚህም በኋላ ጌድዮን ብዙ ሰዎችን ሰበሰበ። እግዚአብሔርም ጌዴዎንን እንዲህ አለው ከእናንተ የሚፈራ የሚደነግጥ ሰው ከሕዝቡ ተለይቶ ይመለስ ብለህ ለሕዝቡ ንገራቸው። ሕዝቡም ከገለዓድ ተመለሱ ከሕዝቡም ሁለት እልፍ ከሁለት ሽህ ተመልሰው እልፍ ሰዎች ቀሩ። እግዚአብሔርም ጌዴዎንን ገና ብዙ ሕዝብ አሉ ወደ ውኃ አውርደህ በዚያ ፈትናቸው እኔ ይሒዱ የምልህ ሰዎች እነሳቸው ካንተ ጋር ይሒዱ አለው ሕዝቡንም ወደ ውኃ አወረዳቸው ። እግዚአብሔር ጌዴዎንን እንደ ውሻ የሚጠጣውን ለብቻው አቁመው ተንበርክከው በእጃቸው የሚጠጡትን ሁሉ ለብቻው አቁመው አለው። እግዚአብሔርም ጌዴዎንን እንደዚህ በእጃቸው ውኃን በጠጡት በሦስት መቶ ሰዎች አድናችኋለሁ አለው። በዚያችም ሌሊት እሊያ ሦስት መቶ ሰዎች መለከትን ነፉ ይህ የእግዚአብሔር ኃይልና የጌዴዎን ጦር ነው ብለው ጮኹ። የምድያምም ሰዎች የመለከቱን ድምፅ በሰሙ ጊዜ እግዚአብሔር በልባቸው ፍርሀትን አሳድሮባቸው ደንግጠው ሸሹ እግዚአብሔርም ያንዱን ሰይፍ ወዳንዱ ወደ ጓደኛው መለሰ በሠራዊቶቻቸው ሁሉ እርስበርስ መተላለቅ ሆነ መኳንንቶቻቸውን ኄሬብንና ዜብን ነገሥቶቻቸው ዛብሄልንና ስልማናንም ገደሏቸው ከምድያምም ሠራዊት ፈረሰኞችና ጦረኞችን አንድ መቶ ሁለት ሽህ ገደሉ። በጌዴዎንም ዘመን ምድር አርባ ዘመን አረፈች። ከዚህም በኋላ በሰላም በፍቅር አረፈ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ፦  መጽሐፈ ስንክሳር 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
12 133
13
14 ሺህ ብር ብቻ ቀርቶናል። በጣም ትንሽ ብር ናት። እግዚአብሄር የፈቀደላችሁ አቅማችሁ የፈቀደ በቀረችን ጥቂት ግዜ እንድናሳካው አግዙን።
11 958
14
15 ሺህ ብር ብቻ ቀርቶናል። በጣም ትንሽ ብር ናት። እግዚአብሄር የፈቀደላችሁ አቅማችሁ የፈቀደ በቀረችን ጥቂት ግዜ እንድናሳካው አግዙን።
12 350
15
19 ሺህ ብር ብቻ ቀርቶናል። በጣም ትንሽ ብር ናት። እግዚአብሄር የፈቀደላችሁ አቅማችሁ የፈቀደ በቀረችን ጥቂት ግዜ እንድናሳካው አግዙን።
1 426
16
20 ሺህ ብር ብቻ ቀርቶናል። አቅማችሁ የፈቀደ በቀረችን ጥቂት ግዜ እንድናሳካው አግዙን።
12 436
17
አንድ ቀን ብቻ ቀረን! የደረስንበት 95,623 ብር የሚያስፈልገን 119,000 ብር ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 ሁላችሁም በቀረችን ቀን በመረባረብ የአቅማችሁን እንድትለግሱ
አንድ ቀን ብቻ ቀረን! የደረስንበት 95,623 ብር የሚያስፈልገን 119,000 ብር ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 ሁላችሁም በቀረችን ቀን በመረባረብ የአቅማችሁን እንድትለግሱ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
13 265
18
ታሕሳስ ፲፭ /15/ በዚች ቀን ያለ ደም መፍሰስ ሰማዕት የሆነ የአርማንያ ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ጎርጎርዮስ አረፈ። ይህንንም ቅዱስ ለንጉሡ አማልክት አልሠዋም ስላለ የአርማንያ ንጉሥ ድርጣድስ ደረቅ ጒድጓድ ውስጥ ጨመረውና በዚያ 15 ዓመት ኖረ። አንዲት ሴትም በድብቅ ምግቡን ታመጣለት ነበር። ድርጣድስም ቅድስት አርሴማን ሊአገባት ሽቶ ነበርና በእርሷ ምክንያት ደናግሎችን ገደላቸው። ሥጋቸውም በተራራ ወድቆ ቀረ። ንጉሡም ስለ ገደላቸው ደናግል ይልቁንም ስለ ቅድስት አርሴማ አብዝቶ የሚያዝን ሆነ። ከዚህም በኋላ ወገኖቹ እንዲህም አሉት አውሬ ታድን ዘንድ ወደ ዱር እንውጣ የልብህም ኀዘን ይወገድልሃል። እርሱም ወደ ዱር ወጣ ። ወዲያውኑ ሰይጣን አደረበትና እንደ እሪያ አደረገው። የንጉሡ እኅት ግን ጎርጎርዮስን ከጒድጓድ ካላወጡ እንደማይድኑ በራዕይ አየችና ነገረቻቸው። ጎርጎርዮስም ከዚያ አውጥተው ወደ ቤተ መንግሥት አደረሱት። በዚያንም ጊዜ ንጉሱ ያስገደላቸውን የደናግሉን ስጋ ሰብስቦ በክብር አኖረው። ቅዱስ ጎርጎርዮስ ጸለየ ከንጉሡም ላይ በእሪያ አምሳል የነበረውን ሰይጣንን አስወጣው። ዳግመኛ እንዳይታበይ ከእግሩ ላይ የእሪያ ጥፍር አስቀረ ከዚህ በኋላም የቤተ መንግሥት ሰዎችን ሁሉንም አዳናቸው ከላያቸውም አጋንንትን አስወጥቶ ሰደዳቸው። ከዚህም በኋላ ያጠምቋቸው ዘንድ ወደ አርማንያ ሊቀ ጳጳስ መልክተኞችን ልኮ አጠመቃቸው ዳግመኛም ሊቀ ጳጳሳቱ የአርማንያ አገር ሊቀ ጳጳሳት ይሆን ዘንድ ቅዱስ ጎርጎርዮስን ሾመው። በዚያም መልካም ጎዞውን ፈጸሞ በሰላም አረፈ። በረከታቸውም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ፦  መጽሐፈ ስንክሳር 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
15 564
19
ማስታወቂያ! የ2018 አዳዲስ ዲዛይኖቻችንን ለእናንተ ለውድ ደንበኞቻችን ውብ በሆነ መልኩ ሰርተን በማቅረብ ላይ እንገኛለን። ከፊታችን ለሚመጣው የጥምቀት በዓልም ለእናንተ በጣም በቅናሽ ለማድረስ እየ+2
ማስታወቂያ! የ2018 አዳዲስ ዲዛይኖቻችንን ለእናንተ ለውድ ደንበኞቻችን ውብ በሆነ መልኩ ሰርተን በማቅረብ ላይ እንገኛለን። ከፊታችን ለሚመጣው የጥምቀት በዓልም ለእናንተ በጣም በቅናሽ ለማድረስ እየሰራን እንገኛለን፡፡ ዲዛይነሮቻችንም እናንተን ለማስደሰት እየሰሩ ይገኛሉ፡፡  ትዕዛዝ መቀበል ጀምረናል፡፡ ማዘዝ የምትፈልጉ ማህበራት ለእናንተ ልዩ ቅናሽ (Package) አዘጋጅተናል፡፡ ከእናንተ የሚጠበቀው ቀደም ብላቹ ማዘዝ ብቻ ነው፡፡ ክፍለ ሀገር የምትገኙ ደንበኞቻችን እንደ ከዚህ ቀደሙ ትዕዛዝ የሚቀበሉ ሰዎችን ስለመደብን ለአገልግሎት ጥራትና ለተደራሽነት ዝግጁ ሆነን እየሰራን ነው፡፡  KABA Digital Print 0965875219 / 0922501999 Join አድርጉ 👇👇👇 https://t.me/KABAPrint https://t.me/KABAPrint
13 788
20
ሁለት ቀን ብቻ ቀረን! የደረስንበት 94,723 ብር የሚያስፈልገን 119,000 ብር የቀረን 24,277 ብር ብቻ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 ሁላችሁም በቀረችን ቀን በመረባ
ሁለት ቀን ብቻ ቀረን! የደረስንበት 94,723 ብር የሚያስፈልገን 119,000 ብር የቀረን 24,277 ብር ብቻ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 ሁላችሁም በቀረችን ቀን በመረባረብ የአቅማችሁን እንድትለግሱ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
14 399