መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿
Open in Telegram
☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ። ☑ አድራሻ ቁጥር 1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ቁጥር 2 አ/አ አየር ጤና እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን 📞#0918834904 📞#0915310455 መልዕክት ካለዎት @merigetaamedeberhan
Show more2025 year in numbers

118 446
Subscribers
-16024 hours
-1 0107 days
-4 57830 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
የብዙዎቻቻችው ጥያቄ ውላጅ አብሮ የተወለደን አይነ ጥላን እንዴት ማራቅ እንችላለን ነው በጣም በርካታ ሰው ይህንን እንዳቀርብ ጠይቆኛል አሱ በጊዜው ግልፅ የማረግላችሁ ሆናል በትግዕስት መጠበቅ ነው በቅርቡ ዘላቂ መፍቴሄ የምነግራችሁ ይሆናል።
እና ከዛ በፊት ቤየ ቤታቸው በድግምት በወረቀት በእንሳት በማስደገም በብዙዎች ቤት በመቅብር ለህመም ለትዳር መበተን እራስን አስከ ማጥፋት የሚያደረስ መተት በየ ቤታቸው ግቢያቸው ጠላት ወይም ክፋት ያሰበ ሰው ቀብሮባቸው ከቤታቸው ሰላም ያጡ አሉ ። እናም ይሄን የተቀበረ መድሐኒት እንዴት ነው አውጥተን የምንጥለው የት እንደተቀበረ በምን እናወቃለን ብላችሁኛል። ቀደምት ሊህቃን የኢትዮጵያ አባቶች ይሄን ጥበብ በብራናዎቻቸው ከትበው ተተውልን አልፈዋል ምስጋናዬን ለቀደምት ሊሂቀን እያቀረብኩ ወደ መፍትሔው ገባለው :-
መድሐኒት ከቤቱ ለተቀበረ ሰው መክስት
የጠለንጅ ስር ምሰህ (ቆፍረህ) ላም አድርገህ ሰልቀህ ላም አድርገህ አልመህ በጤፍ እንጀራ ፈትፍተህ ፫ቱ ን ፍጡነ ረድኤትን የጊወርጊስ ዕለት ደግምህ እንጀራውን ለነጭ ዶሮ አብላው እንጃራውን ካበላኸው ቦሀላ ምርሐኒ ምርሐኒ እያልክ ደሮውን ትከተለዋለህ ያሣይሀል እንደመጫር ያረገበት ቦታ ብትቆፍር የተቀበረውን ታገኘዋለህ ።
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::
☎️#0918834904
☎️#0915310455
✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@merigetaamedeberhan
✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@merigeta_amedebrhan
✅ፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/profile.php?id=100076378898155
✅የቴሌ ግራም ቻናላችን
https://t.me/mergeta_amdebrhan
✅የቴሌ ግራም ቻናላችን
t.me/mergeta_amdebrhane
✳️የቲክቶክ ቻናላችን
http://tiktok.com/@mergetaamdebrhan
✅YouTube ገፃችን
https://www.youtube.com/@merigetaa
👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራና ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል
‼#የሰው ፅሁፍ ኮፒ እያደረጉ ከሚያጭበረብሩ ሌቦች እራሳቹህን ጠብቁ ሰው እየዘረፉ ነው‼
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የግርማሞገስ እና የጠላት መጠበቅያ ገቢር!
በ መአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጽሎት በእንተ ዓቃቤ ርእስ ወግርማ ሞገስ ሓሩራኤል ኢያኤል ኢዩኤል ጉሐኤል ቴዳኤል ታዳኤል ጭርዋቅ የውጣ ቤጣ ድዮናጥ አልፋ ዎዖ ህርምድር ክኤል ዴግ ወቤግ ወዲድርሙኒ አስሙናኤል አላሶሙ ሽቤር ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ህያው ሀበኒ ክብረ ወሞገሰ ሲሳየ ወብዕለ ወዕቀበኒ እምጸላእትየ ወሰውረኒ እምአጋንንት ወአርሕቅ እምኔየ ወእምቤትየ ጸብዓ ወጽልአ ለገብርከ........እከሌ
ገቢር፦ የቀጠጥና ሥር ከ፫ ቦታ ቆርጠህ በ ቅብዓ ሜሮን አንግሰህ ( ለውሰህ) እላይ ያለው አስማት በቀይ ቀለም ጽፈህ እጽዋቷን በወረቀቱ ጠቅልለህ በቀይ ሀር ከትበህ በቦርሳህ ያዝ።
ፍቱን ነው! ሰው ሁሉ ያከብርሀል ብርም አይባክንም ገበያ ይገባልሀል ከሥራይ ይጠብቃል።
ማየት ማመን ነው!
❤ 4
Photo unavailableShow in Telegram
#መካንነትን_እንዴት_ማወቅ_ይቻላል
ባል ወይም ሚስት መውለድ ሳይችሉ ሲቀሩ ችግሩ ከማነው የሚለውን ማወቅ ከፈለጉ አልያም በግለሰብም አንድ ሰው እድሜው ሲጨምር ሲያረጅ መውለድ እችላለሁ አልችልም ብሎ ማወቅ ቢፈልግ
በቅድሚያ አንድ እፉኝ ስንዴ
አዘጋጅቶ,ሽንቱን ከስንዴው ላይ በመሽናት እንደ ብቅል ማዘጋጀት ።
#ከበቀለ መውለድ ይችላሉ የዘር ፍሬ አላቸው ✅
#ካለበቀለ ግን መውለድ አይችሉም ለመውለድ የሚያስችል መፍትሔም የለውም ❎
🫱🏽ይሄ የአባቶቻችን ድንቅ የምርምር ውጤት ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
👍 7
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት አመሻችሁ የጥበብ ወዳጆቼ
#ለገበያ
ለሆቴሎች
ለግሮሰሪ
ለከፍተኛ ሱቅ
ንግድ ቦታ ያላችሁ ለ3 ቀን ስራ ቦታ የሚረጭ ገበያ የሚስብ ትክክለኛ ትክክለኛ ትክክለኛ የሚሰራ መድሀኒት አለኝ ።
ያሉበት ቦታ እልካችኋለሁ
0918834904
አጠቃቀም
ከላይ የምትመለከቱት እፅ ከ8 በላይ እፅዋቾች ቀምመን ያዘጋጀነው መድሀኒት ሲሆን
በቅድሚያ በንፁህ ሳፋ ሁለት ሌትር ውሀ አድርጎ ከእፅዋቱ 7 ማንኪያ ሰፍሮ መጨመር ከዚያም በስራ ቦታ ላይ ማሳደር
ሲቀጥል የስራ ቦታው ባለቤት በሌሊት ተነስቶ ያደረ ሽንቱን ትንሽ ጠብ ያድርግበት
በመቀጠል ለ3 ቀን ጠዋት ጠዋት ውስጡን እና ውጩን መርጨት ነው ።
በጥበብ ላመናችሁ እመኑኝ ወስዳችሁ ተጠቀሙበት
❤ 1
ላል፡፡
ቅዱስ ዳዊት "ጽዮንን ክበቧት እቀፏትም" በማለት እንደተናገረው በበዓላት ቀናት ቤተክርስቲያንን ከቦ ማደር የተለመደ ነው፡፡ በአንድ ወቅት ለበዓል ወደ ቤተክርስቲያን ከመጡት ሰዎች መካከል ጥቂቶቹ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተኝተው ሳለ "ሕልመ ሌሊተ" ታይቷቸዋል፡፡ በዚህ ጊዜ መልዐከ እግዚአብሔር ከእንቅልፋቸው ሳይነቁ ከቤተክርስቲያን አውጥቶ አርቆ ከውጭ አስተኝቷቸዋል፡፡ ሰዎቹም በነቁ ጊዜ "ሕልመ ሌሊት" እንደ መታቸው ከቤተ ክርስ
ቲያንም የእግዚአብሔር መልዐክ እንዳወጣቸው አስተዋሉ፡፡ ይህ ታሪክ በእመቤታችን የተአምር መጽሐፍ ተጽፎ የሚገኝ ሲሆን "ህልመ ሌሊት" ያገኘው ሰው ወደ ቤተመቅደስ መግባት እንደሌለበት ተግባራዊ ትምህርትን ያስተላልፋል፡፡ በተጨማሪም በመኝታ ወቅት ሕልመ ሌሊትን ጨምሮ ልዩ ልዩ ነገሮች ሊከሰቱ ስለሚችሉ በቤተመቅደስ መኝታ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
የፍትህ መንፈሳዊ አንድምታ መጽሐፍ ስለ ጸሎት በተናገረበት አንቀጽ ከመኝታ ተነስተው ስለሚፈጸሙ ጸሎተ ነግህ(ጠዋት 12ሰዓት) እና ጸሎተ መንፈቀ ሌሊት(ለሊት 6ሰዓት) እንዲህ ብሏል፡፡ "የነግሁንና (የንጋቱንና) የመንፈቀ ሌሊቱን ጸሎት እጃቸውን ከታጠቡ በሁዋላ ይጸልዩ በዚያ ሰዓት ውኃ ባያገኙ እፍ ብለው በአፋቸው በሚወጣው ምራቅ እጃቸውን አሽሽተው ያማትቡ" ማለት ነው፡፡
ፍትሐ ነገስት መንፈሳዊ ከመኝታ ተነስተው ስለሚፈጸሙ ሁለቱ የጸሎት ጊዜያት መተጣጠብ ያም ባይሳካ ምራቅን እንትፍ ብሎ መተሻሸት አስፈላጊ የሆነበትን ምክንያት ሲያትት፦ "ሰው ከተኛ ዝንየት አይጠፋምና" በማለት ይገልጻል፡፡ ምናልባት ዝንየት ሊያገኘው ይችላል ተብሎ ሰው ሁሉ ከመኝታው በሁዋላ የሚያደርገውን ጸሎት ተጣጥቦ እንዲጸልይ ከታዘዘ ዝንየት እንዳገኘው እርግጠኛ የሆነ ሰው እንዴት የግድ መተጣጠብ ያስፈልገው ይሆን? አንዳንድ መምህራንና አባቶች በመኝታ ልብስ ጸሎት እንዳናደርግ የሚከላከሉትም በዚሁ ምክንያት ነው፡፡
"ሕልመ ሌሊት" መፍትሔ አለው??
ብዙ ሰዎች ተግቶ ለመጸለይ፣ ለማስቀደስና ለመቁረብ በወሰኑ ጊዜ ሕልመ ሌሊት እንቅፋት እየሆነ ይፈተኑበታል፡፡ በእርግጥ መብላትና መጠጣት ሳያቆሙ ሙሉ ለሙሉ ከሕልመ ሌሊት መለየት አስቸጋሪ ከመሆኑም በላይ የሚቻል ነገር አይደለም፡፡ ለተአምራት ያህል ከሕልመ ሌሊት ፈጽሞ የተለዩ አንዳንዶች ነበሩ፡፡ ለምሳሌ፦ በተአምረ ማርያም ላይ በልጅነቱ የመነኮሰ አንድ ሕፃን ነበር፡፡ ወደ ወጣትነትም በሚሸጋገርበት ጊዜ ለመጀመሪያ ጊዜ ድቀት አገኘው(ህልመ ለሊት)፤ ድቀቱም በሕልሙ ነበር፡፡ ዝንየት መታው ማለት ነው፡፡ ከመኝታውም በነቃ ጊዜ ግን ነብሱን "የፍትወትን ጣዕም ዛሬ ቀምሰሻልና ወዮልሽ" እያለ ይወቅሳት ጀመረ፡፡ ስለ መጪው ዘመኑ ወደ እመቤታችን በፍርሃት እየጸለየ ማለደ እንጂ በገጠመው ነገር ተደንቆ ደሰ ስላልተሰኘ፣ ስላልፈለገው በእመቤታችን አማላጅነት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሕልመ ሌሊትን ሳያይ ኖረ፡፡
ሀ.አባ ኢሳይያስ የተባለ መነኩሴ በመጽሐፈ መነኮሳት ስለ ሕልመ ሌሊት እንዲህ ብሏል፡፡ "ሌሊት በሕልም ከሴት ጋር የተገናኘህ መስሎህ ዘር ቢወርድብህ በቀን አታስባት"፡፡ እንዲህ ማድረግህ ደግሞ በሕልም የተመለከትከውን በእውን እያሰብከው ደስታ ከማድረግ ይጠብቅሃል፡፡ ሕልምህን ደስ እየተሰኘህበት መላልሰህ ብታስበው ግን በነቢብና በገቢር ወደ መፈጸሞ ያደርስሃል፡፡ ስለዚህ ከሕልመ ሌሊት ፈተና ለመዳን አንዱ መፍትሔ ያዩት ሕልምን በእውን ደስ እየተሰኙ መላልሶ አለማሰብ ነው፡፡
ለ.፨ ህልመ ሌሊት በምታይበት ጊዜ ከነቃህ ቸል ብለህ ተመልሰህ አትተኛ "አላ ተንሰእ ፍጡነ" "ፈጥኘህ ተነስ እንጂ" ፈጥነህ ተነሳና ተጣጥበህ ጸሎት አድርስ፡፡ ከተቻለህ ስገድ ባይቻልህ ግን የባሕሪህን ድካም ፈጣሪህ ያውቀዋልና ይቅር በለኝ፣ እርዳኝ፣ አድነኝ እያልክ ወደ እግዚአብሔር ለምን፡፡ እንዲህ በማድረግህ የሰይጣንን መንገድ ትዘጋበታለህ፡፡ ቸል ብለህ ብትተኛ ግን አንድ ጊዜ መንገድ ሰብሮ የሄደ ውሃ ካልዘጉበት በቀር በመጣ ቁጥር በዚያው እንደሚመላለስ አንተንም ሰይጣን እንዲሁ መላልሶ በሕልመ ሌሊት ያጠቃሃል፡፡
ሐ.፨ ሌላው ከሕልመ ሌሊት ለመዳን ዋነኛው መፍትሔ ውኃ በብዛት አለመጠጣት ነው፡፡ ይህን መንገድ መከተል ጥሩ መፍትሔ መሆኑን መጽሐፈ መነኮሳት ሲመሰክር "እንደ ውሃ ጥም አካልን የሚያደርቅ፣ ከሕልመ ሌሊትና ከዘር መፍሰስ የሚከለክል፣ በመዓልት ሐልዮ ኃጢአትን የሚያጠፋ የለም፡፡" ማለት ነው፡፡ (ፊልክ.ክፍ.፫ተስእ.፴፰)
መ.፨ በሕልመ ሌሊት በተደጋጋሚ እንዳትጠቃ ወደ ዝሙት ከሚያመራ ማናቸውም ነገር ሽሽ፡፡ የምታያቸውን ፊልሞች፣ ንባቦች፣ ሌሎችንም ነገሮች በጥንቃቄ መርምረህ ለፍትወት የሚያጋልጡትን ሽሻቸው፡፡ ዝሙት ቀስቃሽ ነገሮችን አለማየት፣ አለመስማት፣ አለማንበብ። ከዚያ ይልቅ ደጋግ መንፈሳዊ መጻሕፍቶችን ለማንበብ ትጋ፡፡ ጠንክሮ መጸለይን አትተው እንዲህ በማድረግህ ከእግዚአብሔር ዘንድ ረድኤትን ታገኛለህ፡፡
ሠ.፨ ከመኝታህ በፊት ጠግቦ ላለመብላት ሞክር፡፡ ትኩስና የሞቁ ነገሮችን ላለመውሰድ ተጣጣር፡፡ እንዲህ ያደረክ እንደሆነ ቅዱስ ዳዊት "በሰላም እተኛለው አንቀላፋለው"ለ እንዳለ አንተም የሰላም እንቅልፍ ትተኛለህ፡፡
ረ.፨ ከመንፈሳዊ መምህራን አበው ካህናት ጋር እየተማከሩ በሚያቀርቡት የመፍትሔ ሐሳብ መጓዝ ነው፡፡ ነገር ግን በዚህ ጊዜ ሊጠነቀቁበት የሚገባ አንድ ነገር አለ፡፡ ይኸውም የምናማክረው ሰው ምሥጢራችንን ለመያዝ የታመነና በምንነግረውም ነገር ራሱ ወደ ፈተና ሊገባ የማይችል በሕይወቱ ብዙ ተሞክሮ ያለው መሆን ይኖርበታል፡፡
👍 1
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
# ህልመ ሌሊት
በአፍላ የጉልምስና ወቅት አባለ ዘርዕ ወደ ሙሉ የዕድገት ደረጃ መድረስ ብቻ ሳይሆን መሥራትም ይጀምራል፡፡
በዚህ ወቅት ከኃፍረተ አካል ዘርዓ ብእሲ የተባለ ፈሳሽ ነገር ይወጣል፡፡ የወንድ ወጣቶች ሰውነት ይነስም ይብዛ በየጊዜው "ዘርዓ ብእሲ" ወይም "የወንድ ዘር" ተብሎ የተጠቀሰውን ፈሳሽ ንጥረ ነገር ያስወጣል፡፡ ለዘር የበቁ ወጣቶች ዘር የሚከፍሉት ወይም የሚወጣቸው በልዩ ልዩ መንገድ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ግን ተኝተው ሳለ በጠለቀ እንቅልፍ ሆነው ሕልም በሚያልሙበት ወቅት ነው፡፡ የዚህ አይነቱን ሕልም መጽሐፈ መነኮሳት በአንድ ስፍራ "ሕልመ ጽምረት" በሌላ ቦታ ደግሞ "መስቆርርት ሕልም" ሲለው ይገኛል፡፡ ሕልሙን ያየው ሰው ደግሞ "ዝንየት መታኝ" ወይም "ሕልመ ሌሊት አገኘኝ" ይላል፡፡
"ሕልመ ሌሊት" ኃጢአት ነውን?
በጠለቀ እንቅልፍ ላይ ሳሉ የሚከሠት ሕልመ ሌሊትን እንደ ኃጢአት እንዲቆጠርና እንዳይቆጠር የሚያደርጉ የተለያዩ ሁኔታዎች አሉ፡፡ ስለዚህ ህልመ ሌሊትን በጥቅሉ ኃጢአት ነው ወይም አይደለም ማለት አይቻልም፡፡ ነገር ግን እንደ ኃጢአት እንዲቆጠር የሚያደርጉ ሁኔታዎችን በመጠኑ መዘርዘር ይቻላል፡፡
1/ አጋንንት የሰው ልጆችን በልዩ ልዩ መንገድ ክፉኛ ይዋጓቸዋል፡፡ የሰው ልጆች ሲያንቀላፉ አጋንንት ግን ለቅጽበት እንኳን አያሸልቡም፡፡ ያንቀላፋው ሰው እስኪነቃ ድረስ እንኳን አይጠብቁትም፡፡ አጋንንት የሰውን ልጅ በተኛበት ክፉ ክፉ ሕልም በማሳየት ይፈትኑታል፡፡ አንድ ጊዜ የተራቆተ የሴት ገላ በሌላ ጊዜ ደግሞ እንደ ወንድና ሴት አለሌና ባዝራ እየሆኑ ሲጨዋወቱ በምትሐት ያሳዩታል፡፡ በዚህ ጊዜ እርሱም በዝሙት ሐሳብ ይሳብና በሕልሙ ዝሙት ሲፈጽም ያድራል፡፡ በዚህ መልኩ የተከሰተ ሕልመ ሌሊት "ጸዋግ" ወይም "ኅሡም" ሕልም ይባላል፡፡ ክፉ ወይም ጥፉ ሕልም ማለት ነው፡፡ በዚህ መልኩ አጋንንት ሰውን እንደሚዋጉት በመጽሐፈ መነኮሳት እንዲህ ተጽፏል፡፡ "ሰይጣናት የሰውን ልጅ ቀን ቀን ክፉ ሐሳብ በማሳሰብና በማሰራት በሌሊት ደግሞ ዝሙት የሞላበት አስጸያፊ ሕልም በማሳየት ይዋጉታል" ማለት ነው፡፡
★በዚህ መልኩ ሰይጣናት ያቀረቡለትን ረቂቅ ፈተና ከመቃወም ይልቅ ደስ እያለው የሚያጣጥም ማለትም ከመጸጸትና ከመቆጨት ይልቅ በደስታ ስለ ዝሙት የሚያሰላስል፣ የሚዳራ፣ የሚዛለል፣ ወደ ዝሙት ከሚያመሩ ማናቸውም ነገሮች የማይሸሽ ሰው እነዚህ ነቅቶ ሳለ ያልተቃወማቸውን ተግባራት በሕልሙ በሚፈጽማቸው ጊዜ በተግባር እንደፈጸማቸው ያህል ኃጢአት ሆነው ይቆጠሩበታል፡፡ ይህንን የሚያስረዳ እንዲህ የሚል የመጻሕፍት ቃል ይገኛል፡፡ "በቀን ነቅቶ ሳለ ኃጢአትን ወዶ የሚቀበልና ገልጾ የማይናዘዛት ለዚያ ሰው የረከሰች ሐሳቡ፣ ሕልሙ ኃጢአት ሆና ትቆጠርበታለች፡፡" ማለት ነው፡፡
በተጨማሪም "በንሥሐ ሥራ የማይደክም (ንሰሐ የማይገባ)፣ በቀደመው ኃጢአቱ እግዚአብሔር ይቅር በለኝ የማይለው ለዚያ ሰው የሚያጸይፉ ሕልሞቹ ዕዳ ሆነው ይቆጠሩበታል፡፡" ማለት ሲሆን ይህ የሆነበት ምክንያት ሰውየው የነዚህ ሥራዎች ተቃዋሚ ባለመሆኑ ነው፡፡ ይህም ንስሐ ባለመግባቱ ይታወቃል፡፡ እነዚህን ኃጢአቶች የማይቃወም ሰው ደጋፊ ስለሆነ በነዚህ ኃጢአቶች ለምን እጠየቃለው ለማለት አይችልም፡፡
ከስራ ብዛት ሕልም እንደሚታይ ጠቢቡ ሰሎሞን "ሕልም በሥራ ብዛት ይታያል" በማለት የተናገረው ቃል ያስረዳል/መክ፭:፫/። እንደዚሁም ሁሉ ከምኞት ብዛትም ሕልም ሊከሰት ይችላል፡፡ ክፉ ምኞት በሕልምም ቢሆን ማርከሱ አይቀርም፡፡ ሐዋርያው ይሁዳ "እያለሙ ሥጋቸውን ያረክሳሉ" በማለት የጻፈው መልእክት እዚህ ቦታ ላይ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ /ይሁ.፩:፰/ እንደሚታወቀው ነፍስ እንደ ሥጋ አትተኛም እንቅልፍም በእርሷ ዘንድ የለም፡፡ ስለዚህ ነፍስ በእንቅልፍ ልቤ ነው በማለት ማመካኘት አትችልም፡፡ ነፍሳችን በረከሰ ሕልም ምክንያት ከተጠያቂነት ነፃ መሆን የምትችለው ከእንቅልፍ ባልወሰደን ባልተኛንበት ጊዜ ተግባረ ዝሙትን በመቃወምና በመጥላት ከእግዚአብሔር ጋር መሆኗን ስታስመሰክር ብቻ ነው፡፡ ይህም በሀዘንንና በፀፀት ከንስሀ አባት ዘንድ በመቅረብና በመናዘዝ ይገለጣል፡፡
★ሌላው ሕልመ ሌሊትን እንደ ኃጢአት የሚያስቆጥረው ሁኔታ አብዝቶ መመገብ ነው፡፡ ጾም ለጽድቅ ሥራ ሁሉ መሠረት እንደሆነ እንደዚሁ አብዝቶ መመገብም የኃጢአት ሁሉ መሠረት ነው፡፡ "እህልም ጉልበትን ያጠነክራል" ተብሏልና፡፡ ሰው ሁሉ ለቁመተ ሥጋ ያህል መመገብ ያሻዋል፡፡ መዝ.፻፫:፲፭ ሆኖም ለልዩ ልዩ የምግብ ዓይነቶች መጎምጀትና ከዚያም አልፎ አብዝቶ መመገብ ነፍስን ለስጋ ማስገዛት ነው፡፡ ይህ ደግሞ ገዢዋን ተገዥ ማድረግ በመሆኑ ግፍ ነው፡፡ ንጉስ ለወታደር እንደመገዛት ነውና፡፡
ለሥጋ/ለሰውነት/ መገዛት የሚያሻውን ሁሉ ጥሮ ግሮ ማቅረብ የገዛ ሰውነትን ማምለክ ነው፡፡ ሐዋርያው "ሆዳቸው አምላካቸው ነው፡፡" በማለት የተናገረው "እንብላ እንጠጣ ነገ እንሞታለን" በማለት ከሞት በኋላ ተከትሎ የሚመጣባቸውን ወቀሳና ፍርድ ችላ ላሉ ሰዎች ነው፡፡ በአዳምና በሔዋን ሊነገር የማይችል ውርደትና ጉስቁልና ያመጣባቸው ለሆዳቸው መገዛታቸው ወይም ለመብል መሳሳታቸው መሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ ፊልጵ.፫:፲፱፡ ፩ቆሮ፲፭፥፴፪ ዘፍ.፫፥፩-፳፬
ወጣቶች ይልቁንም በዝሙት ሥራና ሐሳብ በእጅጉ የሚፈተኑ ሰዎች በሚገባ መጾም አለባቸው፡፡ በሰውነት ላይ የዝሙት ፆር ጸንቶ ሳለ አብዝቶ መመገብ የሚቃጠል እንጨት ላይ ጋዝ እንደማርከፍከፍ ነው፡፡ ጋዙ እንጨቱን የበለጠ እንደሚያቀጣጥለው አብዝቶ መመገብም የዝሙት ፍላጎትን የበለጠ እንዲበረታ
ያደርገዋል፡፡ አንድ ሰው በንቁ ልቡና ሳለ (ባልተኛበት ሰዓት) ወደ ኃጢአት የሚመሩትን ነገሮች ተግቶ እየተቃወመ ነገር ግን በተኛና ባንቀላፋ ጊዜ ዝንየት(ህልመ ሌሊት) ቢያገኘው በተራክቦ ዘር በማፍሰስ ያያት ሕልሙ ዕዳ ሆና አትቆጠርበትም፡፡ መሐሪ የሆነ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰውየው ተቃወማት እንጂ ወዶ ወደ እሷ እንዳልተሳበ ያውቃልና፡፡ አንቀላፍቶ ሳለ ዘሩ ቢወርድ ፈልጎ አላመጣውምና ዕዳ አይሆንበትም፡፡ ነገር ግን ተቃውሞ ማራቅ አልተቻለውም፡፡
★ "ዝንየትና" መንፈሳዊ ሥርየቱ
በየትኛውም ሁኔታ ዝንየት ያገኘው ሰው በዚያው እለት ሥጋ ወደሙ በቀበል (መቁረብ) አይችልም፡፡ አንድ ሰው ለሌሎች ለቁርባን የሚደረጉ ዝግጅቶችን ያሟላ ቢሆንም ሕልመ ሌሊትን በማየቱ ብቻ ቅዱስ ቁርባንን ለመቀበል ብቁ አይሆንም፡፡
በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለ የሚከለከለው ከቅዱስ ቁርባን ብቻ አይደለም፡፡ ወደ ቤተ ክርስቲያን ከመግባትም ይከለከላል፡፡ ለመግባትም የሚፈቀድለት ልብሱን ካጠበ ወይም ከቀየረና ገላውን ከታጠበ በኃላ በማግስቱ ነው፡፡ (ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ገጽ ፳፬) ወደ ቤተ መቅደስ መግባት አይቻልም ማለት ስለ ወር አበባ በሚያትተው አንቀጽ እንደተገለጸው ወደ ቤተ መቅደስ አይግባ እንጂ የመጀመሪያውን ቅጽረ ቤተክርስቲያን ዘልቆ በመግባት ጸሎት፣ ትምህርትና የመሳሰሉትን መንፈሳዊ ተግባራት በዕለቱም ቢሆን ማከናወን ይችላል።
✅መርጌታ አምደ ብርሃን የባህል ህክምና ✅
ℹℹℹℹℹℹℹℹℹℹℹℹℹ
ድንገታዊ ሀዘን ድብርት ተስፋ መቁረጥ መረበሽ የተለያዩ የህይወት ቀውስ ህመም ድህነት መነጫነጭ የትዳር መበላሸት አልያም በሰዎች ዘንድ ተቀባይነት አለማግኘት በስራችን አለመርካት ብራችን አለመባረክ ፍርሀት ፍርሀት ማለት አለመረጋጋት መቃዠት የአእምሮ ጭንቀት የበታችነት ስሜት መሰማት የትዳር አጋር ማጣት እጣፈንታን መበላሸት
እነዚህ እና የመሳሰሉት ቀውሶች በክፉ መናፍስት አማካኝነት የሚመጡ ችግሮች ናቸው።
✔እኛ ማድረግ ያለብን _ በጸሎት ማሸነፍ
✔️ እኛ ማድረግ ያለብን __ በጸሎት መዋጋት
✔እኛ ማድረግ ያለብን_ በጸሎት መከላከል
✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴
ክፉ መናፍስትን ማራቅ ካለብን ለፈጣሪየችን ከልብ በሙሉ እምነት በሙሉ ንጽህና መለመን ዋነኛው መፍትሔ ነው።
እምነታችን ጠንካራ ሆነ ማለት በእምነት የገነባነው የክፉ ክፉ መናፍስትን መከላከያ አጥር ጥሶ የሚገባ አንድም ክፉ መንፈስ አይኖርም ማለት ነው።
🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
ከዚ ሁሉ ርቀን በፈተና የወደቅን እንደሆነ ግን ክፉ መናፍስቶች ያስጨነቁን እንደሆነ ግን ! የመውጭያ ቀዳዳ ክፉ መናፍስቶች የቆለፉብን እንደሆነ ግን! መላው ቅጡ ጠፍቶብን አማራጭ ሲጠፋብን ግን ወደ ተሻለው መፍትሔ መሔድ አማራጫችን እናድርግ።
✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔
አንደኛው እና ዋነኛው መፍትሔ በየእምነታችን ያሉ የእምነት ትቋሞች በመሔድ እውነተኛው መፍትሔ ምናገኝበት መንገድ መጥረግ ይኖርብናል።
ሁለተኛው በየ ቤታችን የጸሎት መጻሕፍቶችን በመጠቀም ክፉ መናፍስትን ማስጨነቅ እና እንዲርቁን ማድረግ በጸሎት በስግደት ለፈጣሪያችን በመማጸን ማሰወገድ።
➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕
ሦስተኛው እና የመጨረሻው አማራጭ ደግሞ ይህ ሁሉ ነገር አድርጋቹ አልሳካ ቢላችሁም ቅሉ ፈጣሪ በሰጣቸው ጸጋ እና ጥበብ በፈጣሪ ሀይል እና በዕጽዋት ቅመማ የክፉ መናፍስት ጸር ወይንም መትሔ ወደሆኑ ለእውነት ያደሩ ጥበባኞች ጋር በመሔድ ሙሉ መፍትሔውን መውሰድ ትችላላቹ።
እውቀቱ የእግዚአብሔር ነው
መፍትሔው የእግዚአብሔር ነው
ጥበቡ የእግዚአብሔር ነው
ከእግዚአብሔር ኃይል እና ጥበብ ውጭ ችግሮችን ማንም ሊፈታ አይችላም።
የከበዱ እና በሳይንሱ ዓለም መፍትሔ የላቸውም ተብለው ህዝቡ ሁሉ ተስፋ የቆረጠባቸው ችግሮች በሙሉ የእግዚአብሔር ጥበብ ይፈታቸዋል።
በሳይንሱ ዓለም እጽዋቶች እየተቀመሙ ለመድሓኒትነት ውለው በክኒን መልኩ እንድሚፈውሱ ሁሉ
አባቶች መሥሠረት አድርገው ያቆዩል በባህል ህክምና እና በጥበብ ተክነው በተለያዩ ዕጽዋቶች እና ልዩ የፈጣሪ ጥበብን በመጠቀም ሙሉ መፍትሔ የመስጠት ዓቅም አላቸው።
ጥበብን እናከብራት ዘንድ የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔር መፍራት ነው። እንደተባለው
💚ሰላም 💛ፍቅር ❤️ጤና ከሁላችን ቤት ይግባ።
ኢትዮጵያን ከነህዝቦችዋ ፈጣሪ ይባርካት።
መርጌታ አምደ ብርሃን !!!
👍 3🔥 1
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
❤️ወደ ውጭ ሀገር ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️
❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓
✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።
✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።
✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።
✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።
✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።
✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።
✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ
📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
📌ጽንስ ማቋረጥ
📌ትዳር ማቋረጥ
📌ተስፋ ማጨለም
📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል
📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት
📌መነጫነጭ
📌ራስ ምታት
📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ
📌ሀብት መገርገር
📌ስራ መገርገር
📌ጭንቀት መፍጠር
📌ለአደጋ መዳረግ
📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን
📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
📌በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል
📌ልጅ መከልከል
📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
📌ፍርሃት.....
✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።
✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ።
✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ
ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም)
✅አሰራሩ✅
መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ።
እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ።
ልዩ ውጤት ያገኙበታል።
✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት።
❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!
✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!
✝የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
☎️#0918834904
☎️#0915310455
✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@merigetaamedeberhan
✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@merigeta_amedebrhan
✅ፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/profile.php?id=100076378898155
✅የቴሌ ግራም ቻናላችን
https://t.me/mergeta_amdebrhan
✅የቴሌ ግራም ቻናላችን
t.me/mergeta_amdebrhane
✳️የቲክቶክ ቻናላችን
http://tiktok.com/@mergetaamdebrhan
✅YouTube ገፃችን
https://www.youtube.com/@merigetaa
👍 4❤ 3😱 1
❤️ሰላም ለክሙ
አፍቃርያነ ❤ጥበብ
እንደምን ናችሁ የጥበብ አፍቃርያን የእግዚአብሔር ሰላም ይበዛልን ዘንድ እመኛለሁ ዛሬ አንድ ከቀደምት የኢትዮጵያ አያቶች የተገረምኩበትን አንድ ድንቅ ጥበብ ላካፍላችሁ ነው ምንድው ሸለመጥማጥ ውስጥ ወርቅ ይገኛል እናም ይህንን ወርቅ ከ አውሬው ለመውሰድ እጅግ በጣም ፈጣን ስለሆነ ይከብዳል ወደ ገጠር የምትኖሩ ታውቁታላችሁ ነገር ግን ሸለመጥማጥ ከመሞቱ በፊት በክንድ ከስንዝር ፍየለ ፈጅ ለብቅ ከተመታች ከውስጧ አለ የሚባለው ወርቅ ይገኛል።
በእርግጥ ይንን ለማድረግ ይከብዳል እንስሳዋ ፈጣን ስለሆነች ግን ማወቅ አይከፋምን ታውቁት ዘንዳ አካፍያችኋለው ምስሏን ከታች አኖርላችኋለው ሸለመጥማጥን ለማታውቁ።
👇👇
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
🌿 ዕፀ-ሕይወት🌿
ወይንም ጅልዋት ይሏታል ::
አንድ ወዳጄ ነው የላከልኝ።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
በብዛት የምትገኝበት አከባቢ ወደ ባህርዳር ዙርያ ሐሙሲት ሚካኤል ቤተክርስትያን ጀርባ ከዓመታት በፊት አግኝተናት ነበር።
👉በጣም ለየት የሚያደርጋት ነገር ደቃቅ ሐረግ መሳይ ስትሆን የሥሯ ድንች እጅግ በጣም ግዙፍ ከዓመት ዓመት የማይደርቅ ለዘመናት የማይጠወልግ ዕፅ ነው::
በጣም ካደገ በአንድ ሰው ሸክሙ እስከ አለመነሳት የሚደርስ ንፁህ በጣም ነጭ ዕፅ ነው::
🌿ተግባሩም ለተሐድሶ ፣ለዕድሜ፣ለመቅሰፍት መከላከያ፣ለመፍትሔ ሃብት እና ለመንስኤ እስኪት ሲጠቀሙበት ይስተዋላል።
👉👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::
አምደ ብርሃን !
መልእክት ለማስቀመጥ
@merigetaamedeberhan
☎️0918834904
☎️0915310455
👍 2
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#የአጋንንት !
#የዓይነ ጥላ!
#የዛር መንፈስ! መራቅያ የብራና አስማተ ቅዱስ ሚካኤል ጸሎት ይህ ነው::
#ይህ ጸሎተ ሚካኤል በቀደምቶቹ በብራና ላይ ተከትቦ ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ቆይቶ ይሄው እኛ ዘንድ ደርሷል::
በድርሳኑ እንደሚለው ለቅዱስ ሚካኤል የተሰጠ ልዩ እና ኅቡዓት አስማት ዲያብሎስን ድል መንሻ ነውና ልብ ይበሉ::
#እኛ እኮ በብዙ መንገድ የታደልን ግን ደግሞ በአጉል ፍርጃ ማንነታችን ያጣን ሰዎች ሆንን እንጂ የተሰጠን እና ያለን ነገር ብዙ ነው::
#ለረዥም ጊዜ በዚሁ ቤት አዲስ ነገር መላክ እና ማስተላለፍ ካቆምኩኝ ቆየሁ ይህ የሆነበት ምክንያትም ከአሁን በፊቱ በተሻለ መልኩ እውቀትን ለማቀበል በማሰብ ነውና ይቅር በሉኝ::
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቶሎ ቶሎ እውቀቶችን ለማስተላለፍ እሞክራለሁ::ወዳጆቼም እንዲሁም ቤተሰቦቼ እንደበፊቱ በአጋንንት ወጥመድ ውስጥ ላሉ ይደርስ ዘንድ እንዲሁም በጸሎተ ሚካኤል በቤታቸው ከችግራቸው ይላቀቁ ዘንድ!
መልእክቱን ለወዳጆቻችሁ አጋሩ!
ገቢሩም:
#በንጽህና ጧት ጧት 3 ወይም 7 ጊዜ በውኃ ላይ ማድረስ
#በቅብዓ ቅዱስ ላይ ጸሎት በማድረስ የታመመው አካላችን መቀባት
#ስራ ባይሳካልን ጧት በባዶ ሆድ ጸሎቱን አድርሰን መሄድ
#እንዲሁም ለማንኛውም ችግራችን አስማተ ሚካኤል በቀይ ቀልም በልሙጥ ወረቀት ከነጠልሰሙ ጽፈን አክብረን ብንይዘው ይሆንልናል::
✝️የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን!
👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::
☎️#0918834904
☎️#0915310455
✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@merigetaamedeberhan
✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@merigeta_amedebrhan
✅ፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/profile.php?id=100076378898155
✅የቴሌ ግራም ቻናላችን
https://t.me/mergeta_amdebrhan
✅የቴሌ ግራም ቻናላችን
t.me/mergeta_amdebrhane
✳️የቲክቶክ ቻናላችን
http://tiktok.com/@mergetaamdebrhan
✅YouTube ገፃችን
https://www.youtube.com/@merigetaa
👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራና ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል
‼#የሰው ፅሁፍ ኮፒ እያደረጉ ከሚያጭበረብሩ ሌቦች እራሳቹህን ጠብቁ ሰው እየዘረፉ ነው‼
👍 4❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
👉ይህ መልካም ምክር ጥበብን እንደዋዛ ለተመለከቷት እንዲሁም ጥበብ ለሸሸቻቸው የሰው ልጆች በሞላ ይሁን
"ዓለማችን ዛሬ እጅ እግሯ በመከራ ቁስል የተመታችውና የፈረሰችው ጥበብ በሌላቸው ጥበበኞች ስለ ተሞላች ነው።
~ ግዛት የሚጸናው በጥበብ ነው
~ ሀብት የሚሰበሰበው በጥበብ ነው
~ ንግግር የሚጣፍጠው በጥበብ ነው
~ ድንግልና የሚጠበቀው በጥበብ ነው
~ ዓለምን ጥሎ መመነን የሚቻለው በጥበብ ነው
~ ፍርድ የሚጠነቀቀው በጥበብ ነው
~ ዕውቀት የሚመላው በጥበብ ነው
~ ደም ግባት የሚያምረው በጥበብ ነው
~ ክህነት የሚሠምረው በጥበብ ነው
~ ድርሰት የሚፈጸመው በጥበብ ነው
~ ወዳጅነት የሚጸናው በጥበብ ነው
~ መከራን መሻገር የሚቻለው በጥበብ ነው
~ እድሜም ጥበብ ያስፈልግዋል
~ ያለ ጥበብ ግርብትናም ቢኾን አይጸናም
~ ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ለመስጠትም ጥበብ ያስፈልገዋል
~ በክርስቶስ ቀኝ ለመቆም የሚያበቃም ጥበብ ነው
~ 'ጥበበኞቹ ከሙሽራው ጋር ገቡ' ተብሎ ተጽፏልና
~ እንዲህ ከሆነ ምን ማለታችን ነው?
~ እንኳን ለመኖር መሞትም በጥበብ ነው ብለን መደምደም እንችላለን
እናም ወዳጆቼ ሆይ አንድን መልካም ነገር ለመፈጸም በተነሳን ጊዜ መልካምነቱን ብቻ አይተን ለመፈጸም ከመቸኮል ይልቅ እንዴት እንደምንፈጽመው ጥበቡ አለን ወይ? ብለን መጠየቅ ተቀዳሚ ተግባራችን ይሆን ዘንድ እማልዳችኋለሁ።
ያለወራቱ የመጣ ዝናም ከብትንም ሰውንም አዝመራንም እንደሚያጠፋ ያለ ጥበብ የሚደረግ እንኳን ክፉ ነገር ይቅርና መልካሙ ነገርም መልካምነቱ በእኩይነት ተለውጦ ያጠፋልና"
ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
"መጽሐፈ ወግሪስ" ገጽ 9
👍 6😢 2
