መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿
Open in Telegram
☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ። ☑ አድራሻ ቁጥር 1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ቁጥር 2 አ/አ አየር ጤና እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን 📞#0918834904 📞#0915310455 መልዕክት ካለዎት @merigetaamedeberhan
Show more2025 year in numbers

118 315
Subscribers
-13124 hours
-9867 days
-4 53730 days
Posts Archive
♥ሰላም
♥ፍቅር
♥ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው ዓለም ይሁን።
#የጡት ካንሰር
♥የጡት ካንሰር በጡት ላይ ያሉ ህዋሶች ከልክ በላይ ማደግ ሲሆን በሴቶች ላይ ከሚፈጠሩ ዋና ዋና የካንሰር ይነቶች የሚመደብ ነው ፡፡ የጡት ካንሰር በሁለቱም ጾታ የሚፈጠር ቢሆንም ሴቶች ላይ ግን በአመዛኙ ይስተዋላል፡፡
#ለጡት ካንሰር ተጋላጭነት የሚጨምሩ ሁኔታዎች!
#እድሜ: - በጡት ካንሰር የመጠቃት እድል በእያንዳንዱ 10 ዓመት የህይወት ዘመን በእጥፍ የሚጨምር ሲሆን በአብዛኛው ከ50 ዓመት በላይ በሆኑ ሴቶች ላይ ይከሰታል፡፡
#በዘር: - ይህ የካንሰር አይነት በዘር የመተላለፍ ባህሪ ያለው ሲሆን በካንስር ህመሙ
የተጠቃው የቤተሰብ አባል እናት ፣ እህት ወይንም ሴት አያት ከሆኑ የመተላለፍ እድሉ ከፍተኛ ይሆናል፡፡
#ከዚህ ቀደም የጡት ካንሰር ህመም የነበረባቸው ሰዎች!
#ልጅ ያልወለዱ ሴቶች ወይም የመጀመሪያ ልጃቸውን እድሜያቸው ከ30 ዓመት በላይ ከሆኑ በኋላ የወለዱ ሴቶች!
#ጡት ያለማጥባት!
#ደረታቸው ለብዙ ግዜ ለጨረር የተጋለጡ ሴቶች!
#ከፍተኛ የአልኮል መጠን ያላቸውን መጠጦች ማዘውተር፣ ሲጋራ ማጨስ!
♥የጡት ካንሰር ህመም ምልክቶች
#በጡት ላይ እና በጡት አካባቢ የሚወጣ እባጭ አብዘኛውን ጊዜ የጡት ካንሰር ህመም ምልክት የሚሆነው ህመም የለሽ የሆነ እባጭ ነው፡፡ ይህ እባጭ አብዛኛውን ግዜ ወደ ሰውነት የሚሰራጭ የካንሰር አይነት ላይሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ ማረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡
#የጡት መጠን እና ቅርጽ መለያየት፡- አንዱን ጡት ከሌላኛው ጋር በማነጻጸር የቅርጽ እና የመጠን ልዩነት ካስተዋሉ!
#በተወሰነ የጡት ቆዳ ላይ የመጠንከር ስሜት መከሰት!
#የጡት ጫፍ ወደ ውስጥ መገልበጥ!
#የህመም ስሜት አልፎ አልፎ በጡት አካባቢ የህመም ስሜት ሊኖር ይችላል ፡፡ ነገር ግን የጡት አካባቢ ህመም በአብዛኛው የካንሰር ህመም ቀዳሚ መገለጫ ወይም ምልክት ብቻ አይደለም!
#የጡት ካንሰር ህመም የሚሰራጭባቸው ቦታዎችን የሚከተል የህመም ምልክት ሊኖረው ይችላል፡፡ ቀድሞ የሚሰራጨው ወደ ብብታችን ስር በሚገኘው(Lymphnode ) በተላበው አካባቢ ሲሆን ይህም የብብት ስር እብጠትን ሊስከትል ይችላል፡፡
♥በዘመናዊ ህክምና የሚታዘዙ መፍትሔዎች!
🔹 በቀዶ ህክምና እባጩን ማስወገድ
🔹የተጠቃውን ጡት በቀዶ ህክምና ማስወገድ
🔹 የጨረር ህክምና
🔹 የኬሞቴራፒ ህክምና
🔹 የሆርሞን ህክምና የመሳሰሉት ናቸው።
#ይህ ከላይ የተቀስኩት የሳይንሱ ዓለም በጥናት ያረጋገጠው ምልክት እና መፍትሔ ሲሆን!
አበው እንዲህ ይላሉ ከዘር የሚተላለፍ ማንኛውም በሽታ የአጋንንት እጅ አለበት ብለው ያምናሉ።
በእርግጥም በሽታ ከአጋንንት ነው።
♦የሾተላይ መንፈስ የማህፀን እንዲሁም የጡት ካንሰር እንዲከሰት ያደርጋል።
♦የቤተሰብ የዛር መንፈስም ይህ በሽታ እንዲከሰት ያደርጋል።
♦የተላከ የመተት ስራም ይህ ችግር እንዲከሰት ያደርጋል።
#ስለዚህ የዚህን ዓይነት ችግር የገጠማችሁ እንደሆነ ውድ እናቶች ፣እህቶች አስቀድሞ ያልሆነ ውሳኔ ከመወሰን በእምነት ቦታዎች በፀበል፡በእምነት፣ እንዲሁም በአበው ጥበብ የተለያዩ መፍትሔዎችን ለመጠቀም ይሞክሩ።
♥የጡት ካንሰር በሽታን ለመከላከል እንዲሁም ለመቅረፍ
#የጭቁኝ ቅጠል አንድ የሾርባ ማንኪያ
#የጊዜዋ ሥር አንድ የሻይ ማንኪያ
#የጊዜዋ ፍሬ ፲፬ ፍሬ
#ቀስተንቻ/የሴት ቀስት አንድ የሾርባ ማንኪያ
♦እነዚህን ለየብቻ አድርቀው አንድ ላይ በማቀላቀል ማታ ከእራት በኃላ በአንድ ሌትር ንፁህ ውኃ በማፍላት ቀዝቀዝ ሲል አንድ የሻይ ብርጭቆ ጠጥተው መተኛት።
♦ይህ ድርጊት አንድ ቀን እየዘለሉ ለ 3 ሳምንታት ይጠቀሙ።
#ከወር በኃላ ሕክምና ሂደው ያረጋግጡ።ውጤቱንም ለማወቅ ይሞክሩ ቅሬታ ካለው በድጋሚ ለአንድ ሳምንት ያክል ይጠቀሙ።
×××የሚከለከሉ
አልኮል መጠጥ
ሲጋራ
♥ከወደዱት ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድግረ ያጋሩ።
#አምደብርሃን የባህል ህክምና
#የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
#0918487073
#0920253444
@mergetaam
ቴሌግራም ቻናሌ
https://t.me/mergeta_amdebrhan
✝ሳዶር✝አላዶር✝ዳናት✝አዴራ✝ሮዳስ✝
📖ለጸሎት እንነሳ📖
✔️የዓይነ-ጥላ መናፍስቶችን ድል እንንሳ♥
♣ዓይነ -ጥላ በሳይንሳዊ አባባል የስነልቦና ችግር ይሉታል።
#ዓይነ -ጥላ ከልጅነት ጀምሮ እስከ እውቀት ስነ ልቦናዊ፣ማሕበራዊ፣እንዲሁም አካላዊ ችግሮችን መፍጠር የሚችል በአብዛኛው ሰው የሚገኝ በሽታ ነው።
# ዓይነ-ጥላ የሚባለው ችግር በተለያዩ ሰዎች ቁራኛ ሁነው ለማሰቃየት የተዘጋጁ ፣ህይወትን የሚያጨልሙ፣ በክፉ መናፍስቶች የሚከሰት በሽታ ነው።
#ዓይነ-ጥላ የአጋንንት ሴራ እንዲሁም የክፉ መናፍስት ተንኮል ከሰው ዘንዳ ያላቸው ቅናት እና ተንኮል የሚያንጸባርቁበት እንዲሁም የምያሸማቁቅበት ክስተት ነው።
#የዓይነ ጥላ ምልክቶች፦ብዙ ጊዜ አጋንንት በቅናት መንፈስ ሰዎችን በመተናኮል በየትኛውም መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቻችን የዘወትር ፈተናዎች የሆኑት ጥንተ ጠላቶቻችን ውግያቸው እጅግ በረቀቀ ስልታቸው ከሰዎች ዘንዳ በመላመድ የየእለት ተግባራችንን በመላመድ እንዳናስተውላቸው ወጥመዳቸውን በማጥመድ ለብዙ ፈተናዎች ይዳርጉናል።
♣ከዚህም የተነሳ የዓይነ ጥላ መናፍስቶች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ከስር በትንሹ አስቀምጫቸዋለሁ።
#ትዳር መገርገር/ትዳር መበተን
#የበታችነት ስሜት /ጭንቀት
#ተስፋ መቁረጥ/ራስን ማጥፋት
#ብሶተኛ መሆን/መነጫነጭ
#ግለ ወሲብ/ሕልመ ለሊት መከሰት
#ብቸኝነት/ዝሙት/ሴሰኝነት
#እድል መዘጋጋት/ንብረት መውደም
#የወር አበባ ሕመም/ሾተላይ/ጽንስ ማስወረድ
#ሆድ መንፋት/ጋዝ መብዛት
#ከቤተሰብ አለመስማማት
#ማይግሬን/ራስምታት
#ፍርሐት/ድንጋጤ/መርበትበት
#የስራ ስኬት ማጣት/ብር ማባከን
#ቅዠት/ጥርስ ሟፋጨት
ጥያቄ?
በዓይነ ጥላ የተያዘ ሰው በሳሳይኮሎጂስት፣እና በሳይካትሪስት ባለሙያዎች ይድናል ወይስ አይድንም?
♣ምናልባት በዚህ ችግር ተጠቅታችሁ የተለያዩ መፍትሔዎች የሞከራችሁ እስኪ ይሄን ጥበብ ሞክሩት ታመሰግኑኛላችሁ
📖ለጸሎት እንነሳ📖
♥በስመ፡ አብ፡ ወወልድ፡ ወመንፈስ:ቅዱስ፡ ፩ ፡አምላክ፡ ጸሎት፡ በእንተ፡ ዓይነ- ጥላ ፡ወዓይነ- ወርቅ ፡ሰላም፡ ለዓእይንቲከ፡ ለድንግል፡ በኩራ፡ ሳዳር፡ እለ: ርዕያ፡ በትዕግሥት፡ መሥተራትዓተ፡ ሐራ፡ አላዶር፡ ወሞዓቶሙ፡ ለቤተ፡ አይሁድ፡ ማህበራ፡ ዳናት፡ ወትርዕድ፡ እምግርማከ፡ ሶበ፡ ትኔጽር፡ አዴራ፡ አዕይንቲከ፡ ፍሡሐት፡ ሕማማተ፡ መስቀል፡ ፆራ፡ ሮዳስ፡ ክርስቶስ፡ ጻድቅ፡ ወብርሃን፡ ዘበምራቅከ፡ ከሠትከ፡ አዕይንተ፡ ዕውራን፡ ወበቃልከ፡ ይትፌወሱ፡ ዱያን፡ ዛቲ፡ ነፍስ፡ ሕምምት፡ ወጥውቅት፡ ይእቲ፡ ትርከብ፡ ፈውሰ፡ እምገቦከ ፡በከመ፡ ፈትሐ፡ ኤርምያስ፡ እንተ፡ ኮክኅ፡ ክድንት፡ ይእቲ፡ በደመና፡ሰማይ፡ ከማሃ ፡አሕልፋ፡ ወአሰስላ፡ ለሕማመ፡ ዓይነ፡ ጥላ ፡ወዓይነ ፡ወርቅ፡ ወገርጋሪ ፡ዓይነ፡ ቡዳ፡ ወቁመኛ፡ ወተያዥ፡ ሊተ፡ ለእከሌ፡(የራስ ሙሉ ስም)
እስመ ፡አልቦ፡ ነገር፡ ዘይሰአኖ፡ ለእግዚአብሔር፡ ወአልቦ ፡ዘይሰአነከ፡ ወኩሉ፡ ይትከሃለከ፡ ትሰፍሕ፡ የማነከ፡ወታጸግብ፡ ለኩሉ፡ እምበረከትከ፡ ኦ እግዚእየ፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶስ፡ በዝ፡ ቃለ ፡መለኮትከ፡ ዕቀበኒ ፡ወአድኅነኒ ፡እመከራ ፡ሥጋ፡ ወነፍስ፡ ሊተ፡ ለገብርከ፡ እከሌ፡
(የራስ መጠርያ ሙሉ ስም ይግባ)
✔️ጧት ጧት ሰባት ሰባት ጊዜ በንፁህ ውኃ እየጸለዩ ይጠጡ።
ከቻሉ ማታ ማታም እየጸለዩ ይተኙ መልካም ራእይ ያያሉ።
✔️ትልቅ ጸሎት ነው አበው ይመስክሩ በምትፈልጉት አባት አስመርምሩ ፈውስ ታገኙበታልችሁ ልዩ የፈጣሪ ቅንዋተ መስቀልን እያስተዛዘለ የሚሄድ ጸሎት ነው።
✔️ሼር እናድርግ ሃሳብም እንስጥበት በዚህ ችግር ያልተጎዳ ቤት ከቶም አይኖርምና ለጸሎት እንትጋ በጸሎት የሃገራችን ሰላም እናስጠብቅ::
#አምደብርሃን ይትባረክ የባህል ህክምና
✝️ የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
☎️0918487073
☎️0920253444
መልእክት ለማስቀመጥ
@mergetaam
የቴሌግራም ቻናል ቤተሰብ ለመሆን
https://t.me/mergeta_amdebrhan
👍 9
🙏በእንተ ዓቃቤ መከራ
🙏በእንተ ዓቃቤ መቅሰፍት
🙏በእንተ ዓቃቤ ምንዳቤ
‼️የጠበብት ሊቃውንት አባቶች መልእክት ነው¶ ሼር¶ በማድረግ ለዓለም ሁሉ እናዳርስ!
ጸሎት:በእንተ :ዓቃቤ :መከራ :ወመቅሰፍት:ወምዳቤ
ኦ :ገብርኤል: ሊቀ :መላእክት: ዘትቀውም: በቅድመ: እግዚአብሔር: ነዓ :ኃቤየ: ርድአኒ :ወአድኅነኒ: እመከራ: ስጋ: ወነፍስ: ወኩነኒ: ዓቃቤ :በዕለተ: ምንዳቤ: ለገብረ እግዚአብሔር ( ለእከሌ)
ዓሊኢመቱ:ኦ:ገብርኤል:ጀነቱ:ኦ :ገብርኤል:ኸይሩን:ኦ :ገብርኤል::አዚዙን :ኦ :ገብርኤል:ሸሸሞን:ኦ :ገብርኤል:ጰርጋሞን:ኦ :ገብርኤል:አንሁን:ኦ :ገብርኤል:ጥራያስዳሚ:ኦ :ገብርኤል:አዛርያንዮን:ኦ :ገብርኤል:ሸምዱር:ኦ :ገብርኤል:ነበል:ኦ :ገብርኤል:ያሙጅጅ:ኦ :ገብርኤል:ያሙጅብ:ኦ :ገብርኤል:አጅብ:ኦ :ገብርኤል:አልጀባር:ኦ :ገብርኤል:ሮን:ኦ :ገብርኤል:አዝዮስ:ኦ :ገብርኤል:አጴርሞዮን:ኦ :ገብርኤል:ሶሙናኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አዝኤል::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ኩራማናሺት::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ዲርጣርዮን::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አጵሮን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አርሞን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አሉማኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ኤክሎግ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አዲቃዴር:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አዕልሙቴዴር:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ያአላህ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ጅብራኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ጅብርኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:መጅብራኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ቀጥጥርሎስ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሡርቆሺ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ጀርቃጥር:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ይርማሉን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አርሙን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሒዞ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ተዘኪሮቱ:ኦ :
ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሆመን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሾአ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ተዘከዘ:ኦ:ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አለረቢህ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሳቢላ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አስአሊ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ይልአዟም::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አላህ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ያመነዩፍ::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አልፋአልፋኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ዘትቀውም:በቅድመ:እግዚአብሔር:ነዓ:ኃቤየ:ርድአኒ:ወአድኅነኒ:እመከራ:ሥጋ:ወነፍስ:ወኩነኒ:ዓቃቤ:በዕለተ:ምንዳቤ:በኃይለ:ዝንቱ:አስማቲከ:ወበእሎንቱ:ቃላቲከ::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ወአብሳሬ:ትስብእት:ርድአኒ:ወአድኅነኒ:እመከራ:ሥጋ:ወነፍስ:ዘይወርድ:እምሰማይ:ወዘይወጽእ:እምድር:ሊተ:ለገብረ እግዚአብሔር (እከሌ)
🙏ይህ ጸሎት እጅግ ልዩ ጸሎት ነው::
¶ጸሎቱ በመከራ ጊዜ:በመቅሰፍት ጊዜ: በረሃብ ጊዜ:በጦርነት ጊዜ: የሚጸለይ ልዩ ጸሎት ነው::
🙏ከዓረብኛ ቃላት ጋር ተቀናጅቶ ክርስትያን ፣ሙስሊም ሳይል የሰው ልጅ በሞላ ከመቅሰፍት የሚሰውር ጸሎት ነው::
¶ ሰርክ ጧት አንድ ጊዜ ቢጸልዩት ከአደጋ ይጋርዳል።
¶ ጽፈው ከትበው ቢይዙት ለራእይ እንዲሁም ከመቅሰፍት ይሰውራል።
¶ በፈራን በተጨነቅን ጊዜ በጧት ሶስት ጊዜ ብንጸልየው ብርታት ይሰጠናል::
🙏ስንጸልየው በንጽህና ይሁን::
❤️አበው ይመስክሩ ስለዚህ ድንቅ ጸሎት! ❤️
👉ማስታወሻ!
የአንበጣ መቅሰፍት በመጣ ጊዜ የላኩላችሁ መልእክት በትክክል እግዚአብሔር ስራውን እንደሰራበት ሁሉ!
👉ይህ መልእክትም በያንዳንዳችን ቤት ቢጸለይ ከራሳችን አልፎ ዓለምን ከመከራ የመታደግ አቅም አለውና ችላ አንበለው::
#አምደብርሃን ይትባረክ የባህል ህክምና
👉የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ::
#0918487073
#0920253444
መልእክት ለማስቀመጥ
@mergetaam
የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰብ ለመሆን
https://t.me/mergeta_amdebrhan
👍 4
ማይግሬን እና ጨለማ ለምን ተዋደዱ?
🌿ሽነጥ/ሽነት🌿
፫-ማይግሬን (Migraine Headache)
🙏🏾ይህ በሽታ የዓለማችን 12%የሚሆነው ህዝብ ያጠቃል።አብዛኛው የዚህ በሽታ ተጠቂዎች ሴቶች ሲሆኑ በሽታው (ከቤተሰብም ሊወረስ ይችላል)👈🏿ይህ ማለት ከቤተሰብ በወረደ የዛር መናፍስ ሐረግ ወደ ልጅ ልጅ ይወርዳል ማለት ነው::
🙏🏾የማይግሬን በሽታ መነሻ ምክንያት ይህ ነው ተብሎ አይታወቅም።(ይህ ማለት የሳይንሱ ዓለም አይታወቅም ካለ የአጋንንት ስራ መሆኑን እርግጠኛ ሁኑ::
👉🏾ለበሽታው ተጋላጭ የሚያደርጉ ነገሮች ይልና:-
#ጭንቀት
#አነቃቂ ነገሮች (caffeine)
#የተወሰኑ የምግብ ዓይነቶች ማለትም እንደ አይብና አልኮል መጠጦች
#የአየር መለወጥ
#ምግብ አለመመገብ
#የእንቅልፍ መዛባት
#በሴቶች በኩል የወር አበባ ኡደትን ተከትለው የሚጨምሩና የሚቀንሱ የሴት ሆርሞኖች በሽታውን ያባብሱታል።
❌ራስ ምታቱ በሚጀምር ሰዓት ህመምተኛ መድሀኒት በመውሰድ ፀጥ እና ጨለም ያለ ቦታ እረፍት ማድረግ፣የሚለውን ሃሳብ አልስማማበትም!❌
🙏ምክንያቱም ጨለማን ሳይሆን ብርሃንን እንቀዳጅ ዘንድ ፍላጎቴ ነውና::
🙏ጨለማ ተፈጥሮአዊ ክዋኔ ቢሆንም ጨለማ ብርሃንን በምንም አይተካም::
❤️የማይግሬን በሽታ ምልክቶች!
#መነጫነጭ
#እረፍት ማጣት
#የድካም ስሜት መኖር
#የትኩረት ማጣት
#የደረት ላይ ህመም
#የራስ ምታት
#የትንፋሽ መቆራረጥ
#ማቅለሽለሽ
#የምግብ አለመፈጨት
#የእንቅልፍ ማጣት
#የአፍ መድረቅ
#የሰውነት ላብ መብዛት....ይቀጥላል
🙏አንድ የተረሳ ነገር አለ!
ዳሩ ግን የዛር መፍናስቶች፤የዓይነ ጥላ መናፍስቶች፤የመተት መናፍስቶች፤የዘመኑ ሰዶማውያን መናፍስቶች የዚህ ችግር ምክንያት መሆናቸውን የተረዳን ስንቶቻችን ናቸው::።
#የነቃ ትውልድ ያለ እንደሆነ ምክሬን ያድምጥ።ፀበል እንጠጣ፤ እንጠመቅ፤እንጸልይ፤ጥበብን እንጠቀም ጨለማ ውስጥ ከመደበቅ እንውጣ፤
🌿የማይግሬን ፈውስ ሰጪ እጽ
#ሽነት/ሽነጥ ይባላል::
🙏🏾ይህ እጽ የግንዱ አልያም የሥሩ ቅርፊት በንፅህና አድርቀው ፈጭተው የማይግሬን በሽታ ሲነሳብዎት በአውራ እና በሌባ ጣትዎ በመቆንጠር በአፍንጫዎት መሳብ ነው::10 ደቂቃ ሳይሞላ ፈውስ ያገኛሉ::
ይህ ድርጊት እስኪድኑ ድረስ ይጠቀሙ::
🌱በበሽታው የተጠቃ ወዳጅ ዘመድ ይድን ዘንድ ቢሹ የአንድ ሰከንድ ስራ የሆነችው ሼር ማድረግዎን አይርሱ!
🔶ስር ነቀል መፍትሔ ነው::
🌿የተቸገረ ሰው ቢኖር በአድራሻየ መሰረት ብቅ ብሎ እፁን በነፃ መውሰድ ይችላል::
⏩ የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
ለበጠ መረጃ
📞0918487073
📞0920253444
መልእክት ለማስቀመጥ
@mergetaam
የቴልግራም ቻናል ቤተሰብ ለመሆን
https://t.me/mergeta_amdebrhan
👍 4
#ዕፀ-መናሄ
#ሹታራ
#ሰንገኖ የአንድ ተክል ስም ናቸው::
#መካንነት ወይስ የዛር መንፈስ!
#በዛር መንፈስ ምክንያት የፈጣሪ ልዩ የሆነው የሕይወት ጣዕም ልጅ መውለድን ላልቻሉ ሴት እህቶቻችን ይደርስ ዘንድ!መረጃውን እናካፍል::
❇️ያለ ዕድሜ የሚመጣ መካንነት ወይም የሾተላይ መንፈስ፣ ልጅ የሚያስወርዳቸው፣ጽንሱ ልጅ ሁኖ እድገት ውስንነት ስያስከትል: ለሴት እህቶቻችን የሚሆን መፍትሔ።
#መካንነት አልያም የሾተላይ መንፈስ :ልጅ ማስወረድ በብዙ እንስት እህቶቻችን የሚከሰት የዛር መንፈስ ጥላቻ ሲሆን።በአብዛኛው ጊዜ ከ 22-45 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴት እህቶቻችን የሚያጠቃ የዛር መንፈስ ሲሆን!
🙏🏾አብዛኛው የመካንነት የችግር መባባስ ምክንያቶች ከስር እንድተቀመጡ ቢሆንም ቅሉ ብዙ ሴቶች ያልተፈለገ እርግዝና ብለው የሚሉት ግን ፈጣሪ ፈልጎት የተረገዘ ልጅን ያለ አግባብ በተደጋጋሚ በተለያየ መንገድ ከሁለት ሶስት አራት ጊዜ በላይ ስያስወርዱ የሚፈጠር ችግር ነው::
የመካንነት እና የሾተላይ መንፈስ ምልክቶች
#👉የወር አበ ባ መጥቆር፣መዘግየት፣መብዛት
#👉የማህጸን ፈሳሽ መብዛት
#👉የማህጸን ውስጥ ዕጢ
#👉የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
#👉ህልመ ለሊት(በህልም ከወንዶች ጋር ግኑኝነት)፣
#👉በህልም የሚያንቅ፣ የሚደፍር የዛር መንፈስ ካለ፣
#👉ትዳር መገርገር፣የወሲብ ጥላቻ፣
#👉የማህጸን ጫፍ ቁስለት፣ እና እብጠት፣ማሳከክ፣
#👉የጭን ቁርጥማት፣ልጅ ማስወረድ፣ከማህጸን ውጭ እርግዝና፣
#👉🏾በቀኝ ወገብ የመውጋት ስሜት
#👉🏾የወሲብ ጥላቻ
#👉🏾ከእንብርት በታች የህመም ስሜት
👆እነዚህ እና የመሳሰሉት ችግሮች ሴት ልጅ ላይ መካንነት የመፍጠር እድላቸው እጅግ በጣም ሰፊ ነው።
80% ከቤተሰብ በዘር አልያም በዛር አማካኝነት የመውረድ ዕድል አለው::
#🔷የመካንነት እና ለሾተላይ ፣ልጅ የሚያስወርድ መፍትሔ🔷
🌿የዕጸ መናሂ /ሰንገኖ፣ሸተራ /ይባላል።
👉ዕፀ መናሄ
#በደቡብ ጋሞ፣በወላይታ፣በሰሜን ጎጃም፣በሸዋ መርሐ ቤቴ፣አውራጃ ውስጥ፣በቅሎ ይገኛል።
በሰሜን ትግራይ በሽሬ አውራጃም ይገኛል።ተክሉ መጠነኛ ቁመት ያለው ዛፍ ሲሆን።ቅጠሉ ወደ ባህርዛፍ የሚሄድ አነስ ያለ ቅጠል ያለው ዕፅ ነው።
👉ይህ ዕጽ በርካታ መፍትሔዎች የያዘ ዕጽ ሲሆን ለሆድ በሽታ፣ለነቀርሳ፣ለአስም፣ለራስ ህመም፣ለቆዳ በሽታ፣ ለመሳሰሉት መፍትሔ የሚሆን ዕጽ ነው።
❤️አጠቃቀም❤️
#የዕፀ መናሄ የሥሩ ቅርፊት በንጽህና በማዘጋጀት አድርቀው ወቅጠው በወንፊት በመንፋት ጧት በባዶ ሆድ በሾርባ ማንኪያ ደምድመው አንድ በመለካት ጧት በባዶ ሆድ በግማሽ ሊትር ወተት በደንብ አፍልተው ቀዝቀዝ ሲል መጠጣት።
ይህ ድርጊት ለ 3 ቀን ይከውኑ::
👉ጾም እስከ 7 ሰዓት ከዛ ምግብ ይመገቡ።
👉የአልኮል መጠጥ፣ተልባ፣ጥሬ ስጋ ይከለክላል።
👉የሚቆረጥበት ቀን ማክሰኞ ጧት ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ነው።
እሙን መፍትሔ ነው ይጠቀሙበት።
❤️የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ::
☎️0918487073
☎️0920253444
መልእክት የምቀበልበት
@mergetaam
ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/mergeta_amdebrhan
ምስክርነት
ለረዳህ ሁሉ ምስጋናን አትንፈገው ሮሜ 8÷28
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህ ድንቅ የፈውስ ምስክርነት ከድንግል ማርያም እና ከልጇ ውጭ ማንም አይከውነውም::
☝🏿እኒህ ከላይ የምትመለከትዋቸው የፈውስ ምስክሮች ከብዙ በጥቂቱ ወደ ቴሌግራም ጎራ በማለት ዳሰስ ዳሰስ አድርጌ ፈውስን ከተቀናጁከአንዳንድ ሰዎች ላይ የተወሰደ በቅንነት የተላኩ መልእክቶች ናቸው::
🙏የጥበብ አምልክ ክብር ምስጋና ይገባዋል::
ብዙ ፈተናዎች አልፈናል ብዙ ደጋግ ቤተሰቦችንም አፍርተናል ብዙ እውቀትም ገብይተናል::
🙏ረቂቁ እና በሰፊው ያልዳሰስነው የአምላካችን ጥበብም በተጨማሪ እንማማር ዘንድ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን::
🙏🏾ብዙ ሃገር በቀል እፅዋቶችም እስከነ ጥቅማቸው ዳስስናል::
🙏አያሌ ጥበበኞችም ይነቁ ዘንድ ይከተሉንም ዘንድ በሶሻል ሚድያ ቀደምት ሁነን ድምፅ ሁነናል::
🙏ብዙዎች ሰዎች ፈውስ ያገኙ ዘንድ ምክንያት ሁነናል::ፈዋሹ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ቢሆንም ቅሉ!
🙏🏾የመጨረሻ ምክሬ 👉🏾የምትከተሉትን የጥበብ ሰው አልያም የጥበብ ቻናል መርጣችሁ ተከተሉ መርምሩ:: ብዙ ተመሳሳይ እውቀት አልባ እና ለማጭበርበር ብቻ የተዘጋጁ ፈሪሃ እግዚአብሔር የጎደለባቸው አሉና::
🙏🏾አክብራችሁኝ እውቀትን ሽታችሁ ስለተከተላችሁኝ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይከተላችሁ::
👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::
አድራሻችን~
ቁ ፩ ምዕራብ ጎጃም ቡሬ
ቁ ፪ አ/አ አየር ጤና
መልእክት የምቀበልበት
@mergetaam
የቴሌግራም ቻናልን ቤተሰብ ለመሆን
https://t.me/mergeta_amdebrhan
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ይደውሉልን::
☎️#0918487073
☎️#0920253444
👍 2😢 1
የሴት ቀስት/ ቀስተንቻ/ሰርቲ/
♥በምዕራቡ ዓለም ለምግብነት እና ለመድኃኒትነት/
እኛው ዘንዳ ለቤት አጥር አውለን ዝቅ ያደረግናት ድንቅ ዕጽ።
#የሴት ቀስት
♦የሴት ቀስት በወይና ደጋ፤ በደጋ ፤እንዲሁም በቆላማ ፤አከባቢ በብዛት የሚገኝ ቁጥቋጦ መሳይ ቀጫጭን ቅጠል ያለው እንዲሁም በትንሹ እሾህ ያላት ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላት እጽ ናት።
♥ለፊንጢጣ ኪንታሮት ፦
#የሴት ቀስት ሥር እና ቅጠሏ ሰብስበው በማድረቅ በብረት ምጣድ አድርገው በእሳት እስኪ ከስል ድረስ ማቆየት ከዛ በኃላ እፅዋቷ ተቃጥላ ከከሰለች በኃላ አውጥቶ በማቀዝቀዝ 25 ግራም አልያም በሾርባ ማንኪያ 4 በመለካት በፀጉር ቅቤ በደንብ አድርገው የከሰለው ዕጽ መለወስ!(በድጋሚ የተለጠፈ)
♥ለድክመተ ወሲብ፦
#የሴት ቀስት ገና ሳያድግ ሙሽራውን በመልቀም አዘውትረው ልክ እንደ ፎሰልያ ጥብስ ቀንበጥ ቀንበጡን በወይራ ዘይት እንዲሁም ከማንኛውም የምግብ አትክልት ጋ አቀላቅለው በመጥበስ እንደምግብነት ቢጠቀሙ ፍትወት ያዘገያል እንዲሁም ያጸናል።
♥ሀብቱ ለተልከሰከሰ፦
#የሴት ቀስት፣፩በቀል ፍየለ ፈጅ፣ሞይደር፣በወርቀ ዘቦ ሰፍተህ አስቀምጥ እንዲሁም ያዝ!
♥ለማይድን ቁስል፦
#የሴት ቀስት ቅጠሏን አድርቀህ በቁስሉ ላይ በየቀኑ እያፀዳህ ነስንስበት ከሳልስት ጀምሮ ይደርቃል።
♥ለማንኛውም የሆድ ህመም፦ቁርጠት/መንፋት/ተቅማጥ/ይሆናል።
#የሴት ቀስ ቅጠል ወቅጠህ በሾርባ ማንኪያ አንድ በመለካት በአንድ ሊትር ንፁህ ውኃ በጥብጠው በሻሽ በደንብ አጥለው ጧት በባዶ ሆድ አንድ ቀን ይጠጡ።ፍቱን ነው።
♥ለዓይነ ጥላ/ለሴት ዛር መንፈስ፦
#የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ ሰባት ቀናት ያክል ማታ ማታ መታጠን ሕልመ ለሊትም ያቆማል።
♥ለስራ አጥ/አልያም ስራ አልሳካ ላለው፦
#የሴት ቀስት ሥር፤የሞይደር ሥር ፣ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ጧት ጧት እየታጠነ ይሂድ ይሳካለታል።
♥ለቋቁቻ/ለባርሌ/
#የሴት ቀስት፣የመቅሞቆ የሥሩ ቅርፊት በንፅህና አዘጋጅተው አንድ የሾርባ ማንኪያ የቀስተንቻ የስሩ ቅርፊት አንድ የሾርባ ማንኪያ የመቅሞቆ ሥር ለክተው በአንድ ስኒ የጸጉር ቅቤ ለውሰው ለ 3 ቀን ይቀቡ ጧት ተቀብተው ለ7 ሰዓታት ኣቆይተው ይታጠቡ ፍፁም ያድናል።ፍቱን።
♥ለሽንት ማጥ፦
#የሴት ቀስት ሥር አሁንም በንጽህና አዘጋጅተው አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ የሴት ቀስት የተፈጨ ሥር በመለካት ለ 7 ቀናት በግማሽ በግማሽ ሊትር ውኃ በሻይ መልኩ እያፈሉ ቀዝቀዝ አድርገው ይጠጡ።ፍቱን
♥ለሪህ በሽታ፦
#የሴት ቀስት ሥር አድርቀው ፈጭተው አንድ ኪሎ ገደማ ያዘጋጁ!ከዛ በመቀጠል ጧት ጧት አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ከ ሴት ዕሬት ጁስ ጋር በማቀላቀል ለ 20 ቀን ያለ ስኳር ቢጠጡ እጅጉን ድንቅ ፈውስ ያገኙበታል።
ማሳሰብያ፦
#ያለ እውቀት በድፍረት እንዲሁም የእጽዋቱ ማንነት ሳይረዱ በይሆናል ማንኛውም ነገር ወደ ሆድ ውስጥ እንዳይወስዱ።
ሼር በማድርግ ለወዳጅዎ የእጽዋት ፈዋሽነትን ማድረስዎ እንዳይረሱ!!
♥የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
ለበለጠ መረጃ
0918487073
0920253444
መልእክት ለማስቀመጥ 👇👇👇👇
@mergetaam
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን
https://t.me/mergeta_amdebrhan
❤ 4👍 1
📌በየሊቃውንቱ፤ በየአከባቢው፤ ብዙ የአስርኩሽ ገቢር ይኖራል።
መልካም እና ቅን እሳቤ ያለው ሰው ያለ እንደሆነ በ inbox ተጨማሪ ገቢሯን እንድታሳውቁኝ እሻለሁ
አድራሻ 1/አዲስ አበባ አየር ጤና
አድራሻ 2/ ምዕራብ ጎጃም ቡሬ
#ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ሰዓት ደውለው ያማክሩን።
☎️0918487073
☎️0920253444
መልእክት ለማስቀመጥ 👇👇👇👇
@mergetaam
