en
Feedback
"ኡማ ቲቪ " Tv

"ኡማ ቲቪ " Tv

Open in Telegram

ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
46 261
Subscribers
-1424 hours
-827 days
-52630 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
የሐጅ ተጓዦች በምዝገባ ወቅት ምን ምን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል? የዘንድሮው ሐጅ ምዝገባ መስፈርቶች ✅ የአገልግሎት ጊዜው ከ1 ዓመት ያላነሰ ጊዜ ያለው ፓስፓርት፤ ✅ ማንነትን የሚገልፅ መታወቂያ ✅ በቡድን(በጀምዓ) መጓዝ የሚፈልጉ ሙህሪም ወይም ተጣማሪ ቤተሰብ ማስከተል፤ በጉዞ ሂደት እንዳይነጣጠሉ አስቀድሞ መረጃውን በማሟላት አንድላይ መመዝገብ፤ ✅ የሳውዲ አረቢያ ሐጅ ሚኒስቴር ያወጣውን የጤና ምርመራ ማረጋገጫ ሰርትፊኬት እና የቢጫ ወባ ክትባት ካርድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የአዲስ አበባ መጅሊስ ጦርኃይሎች በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያው ሑጃጆችን እያስተናገደ ይገኛል።
Show all...
19
Photo unavailableShow in Telegram
የዚህ ዓመት የአረህማን አንግዶች ምዝገባ በሁሉም የምዝገባ ጣቢያዎች ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ። ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ታህሳስ 3፣2018 ዓ.ል| ጁማደል አል-ሳኒ 21፣1447 ዓ.ሒ بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ              •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• አዲስ አባባ | የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ1447 የሐጅ ምዝገባ መጀመሩን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የአል ራህማን እንግዶች በሁሉም የምዝገባ ጣቢያዎች መመዝገብ መጀመራቸውን የጠቅላይ ምክር ቤቱ የሐጅና ዑምራ ዘርፍ የኦፕሬሽን ከፍተኛ ባለሙያ ሸይኽ ኢስሐቅ አደም ተናገሩ። የምዝገባ ሂደቱ በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ እንደሆነ የጠቀሱት ሸይኽ ኢስሀቅ ሁሉም የምዝገባ ጣቢያዎች እሁድን ጨምሮ ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸውን አንስተዋል። የምዝገባ ሂደቱ ሙሉ በሙሉ በቴክኖሎጂ የታገዘ መሆኑን በማንሳትም አስፈላጊውን መስፈርት አሟልቶ የተገኘ ተመዝጋቢ በአስራ አምስት ደቂቃ ውስጥ ምዝገባውን አጠናቆ ወደ ጉዳዩ መመለስ እንደሚችልም ሼይኽ ኢስሀቅ ገልጸዋል። የሳውዲ አረቢያ ሐጅ ሚኒስቴር ባስቀመጠው የሐጅ ምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ምዝገባው ጥር 18/2018 ይጠናቀቃል። ••••••••••••••••
Show all...
10🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
አላህ ሆይ! ግራ ቀኜን በሰላም አካብልኝ፤ ከክፉ ተናጋሪነት፤ ከክፉም አናጋሪነት፤ በእዝነትህ ብጠብቀኝ ! ምላሴን ከወለምታ፤ ነፍሴን ከሸር አንተው ጠብቅልኝ! ቀኑንም፤ ቁርኣን በመቅራትና በሰለዋት የምንደምቅበት፤ ዱዓችንን የምትቀበልበት፤ መልካም ጁምዓ አድርግልን!
Show all...
75👍 22💯 1
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራቹህ #የዳሩር ኡማ ቤተሰቦች በሙሉ የአላህ ሰላምና እዝነት በእናንተ ላይ ይስፈን ። እንደሚታወቀው በየዓመቱ የተለያዩ መልካም ስራወችን ከእናንተ ጋር በመሆን እያከናወን እንገኛለን አልሀምዱሊላህ በቋሚነት ከምንሰራቸው ፕሮጀክቶች በዋናነት ከሚጠቀሱት የመስጅድ ምንጣፍ ድጋፍ ይገኝበታል ። ላለፉት ሁለት አመታት በተለያየ ቦታ ከላይ የምትመለከቶቸውን ምንጣፎች አንጥፈን የአላህ ባሪያወች እየሰገዱበት ይገኛል ። በአላህ ፍቃድ በእናንተ እገዛ ሰሞኑን #ለ3ተኛ ዙር የመስጅድ ምንጣፍ ለማንጠፍ የገቢ ማሰባሰቢያ እናደርጋለን በደንብ ተዘጋጁ ። ዘንድሮ የተለያዩ መስጅዶች ላይ የምንጣፍ ችግር አለ ። ከሁሉም የባሰበትን ዘንድሮ የምናነጥፍ ይሆናል ። ምናልባት ይሆናል ብለን ያሰብነው መስጅድ የባሰበት ካለ ሀሳብ ስለሚቀየር የገቢ ማሰባሰቢያው ዕለት ከመከናወኑ በፊት ጥቆማ መስጠት ይቻላል ። ጥቆማና ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት @faysul ማሳሰቢያ ጥቆማ ስሰጡ የባሰበት ምንጣፍ የሌለው ➙ጁመዓ የሚሰገድበት➙የሀገሩ ትልቁ መስጅድ መሆን አለበት➙የአከባቢው ማህበረሰብ ደካማ መሆንም አለባቸው ።
Show all...
27💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
«ከሀገራችን ባህልና ወግ ባፈነገጠ መልኩ የማህበራዊ ሚዲያን ሲጠቀሙ ነበር» ተብሎ ቲክቶከሮች ሁሉ እየተለቀሙ። ይህ ጋጥ ወጥና እስልምናን ተሰ ዳቢ እሰካሁን ለምን በቁጥጥር ስር አለመደረጉ ሊገባኝ አልቻለም። ወይስ እስልምናን መሰደብ ከሀገራችን ባህልና ወግ የሚሄድ ሆኖ ነው? Ethiopian Federal Police
Show all...
😡 86👍 53 27
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ  አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አር-ሪሳላህ የቁርዐን ማዕከል ለሙስሊሙ ኡማ አስደሳች ዜናን ይዞ መጥቷል ። በየትኛውም የእድሜ ክልል ላይ ለሚገኙ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ኢስላማዊ እውቀትን ከመሰረቱ በማስተማር ከዳር እስከ ዳር ተደራሽ ለማድረግ በእምነቱ ጠንካራ የሆነን ማህበረሰብ ለመፍጠር ዝግጅቱን ጨርሷል ። በአማርኛ በኦሮመኛ በጉራጌኛ በስልጢኛ እና በእንግሊዝኛ  ቋንቋዎች በኦንላይን  ለማስተማር በምዝገባ ላይ ይገኛል። በማዕከሉ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች                                📌 ቃኢደቱ ኑራኒያህ ለጀማሪዎች   📌 የቁርዐንን እያዩ ለማንበብ  ከመሰረታዊ የተጅዊድ ትምህርት ጋር 📌 ቁርአን ሂፍዝ ከተሟላ ሙራጅአ ጋር 📌የተርቢያ (የመልካም ስነምግባር ) ግንባታ እና ክትትል 📌 አጫጭር የአቂዳ የፊቂህ እና የ ሃዲስ ኪታቦች ይሰጣሉ የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ በመረጡት የሶሻል ሚድያ አማራጮች - በዙም - በቴሌግራም - በዋትስ አፕ - በኢሞ እንዲሁም በሌሎች አማራጮች ባሉበት ሁነው የእጅ ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የሚሰጥ ይሆናል። የቂርአት ሰአቶች በሳምንት 6 ቀን ከ ፈጅር ብኋላ እስከ 1:00 ሰአት ከ 2:00 -6:00 ከ8:00 - አሱር ከ አሱር ብኋላ እስከ መግሪብ ከ ምሽቱ 2:00 - 6:00 ☎️ ለበለጥ መረጃ እና ለምዝገባ በ 0914696797 ወይም በ 0717189395 ይደውሉ 📱በቴሌግራም ለማናገር @A_Abuyasmin
Show all...
13👍 1
- የነፃ ስልጠና መርኀ ግብር ጥቆማ! ታላቅ የስልጠና ፕሮግራም ለወጣቶች በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው በተወዳጅ ኡስታዞች በኡስታዝ ሱፊያን ዑስማን (self-development) በኡስታዝ አህመዲን ጀበል ( impact- making) በኡስታዝ ሺሀአቡዲን ኑራ (fundamental- leadership) ከእነዚህ ،ኡስታዞች በተጨማሪ በሌሎች ታላላቅ ኡስታዞች በሳምንት ሁለት ቀን ማክሰኞ እና ሐሙስ ከ ምሽቱ 2፡40 ጀምሮ በሀላል አርአያ ወጣቶች የወቅፍና የበጎ አድራጎት ማህበር የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት የስልጠናው ቻናል እሄን ሊንክ በመጫን ወደ ስልጠናው ይቀላቀሉ https://t.me/HalalArayaWetatochChannel የመጀመሪው ስልጠና ዛሬ ሐሙስ ማታ በኡስታዝ ሱፊያን ዑስማን (self-development) 2:40 ጀምሮ ሰዓት ማክበር ኢስላማዋ ግዴታችን ነው! ለበለጠ መረጃ ስልነው 0930491946 Telegram:- t.me/HalalArayaWetatochgroup ፈጥነው ይመዝገቡ ! ምንም ዓይነት ክፍያ የለውም! ከእኛ የሚጠበቀው ተምረን ሰልጥነን እራሳችንን፤ዲናችንና ሀገራችንን ማበልፀግ ነው ። © በሀላል አርአያ ወጣቶች የወቅፍና የበጎ አድራጎት ማህበር የተዘጋጀ
Show all...
18🥰 4💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
በጥቅምት ወር ብቻ ከ11 ሺሕ በላይ ሶማሊያውያን ወደ ኢትዮጵያ ተሰደዋል - ዓለም አቀፍ የፍልስተኞች ድርጅት ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት 11 ሺሕ 627 ሶማሊያውያን ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል ያለው እ.አ.አ በ2025 ጥቅምት ወር ብቻ ነው። የስደተኞች ድርጅቱ ይህን ያስታወቀው አዲስ ባወጣው ሪፖርት ነው። ድርጅቱ በሪፖርቱ በተጠቀሰው ወር 19 ሺሕ 184 የሱማሊያ ዜጎች ሀገሪቱን ለቀው መውጣታቸውን አመልክቷል። በመረጃው መሠረት 51 በመቶ የሚሆኑት በፍቃደኝነት የወጡ ሲሆን፣ 45 በመቶ ያህሉ በአስገዳጅ ምክንያት እንደሆነ ጠቁሟል። ከእነዚህም 52 በመቶ ወንዶች፣ ቀሪው ደግሞ ሴቶች ናቸው። ከሠገራቸው ለመውጣት በዋነኛነት እንደ ምክንያት ከተጠቀሱት ውስጥ የኢኮኖሚ ችግር፣ አደጋና ረሐብ ናቸው። ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ወደ ሳዑዲ ዐረቢያ እና ኬንያ የተሰደዱ መኖራቸውንም ሪፖርት ይጠቁማል። የሶማሊያ የአደጋ ኤጀንሲ እንዳሳወቀው፤ ከፍተኛ የድርቅ አደጋ የተጋረጠባት ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ክምችት ተሟጧል። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ማሕሙድ ዓብዱሌ የሶማሊያ መንግሥት ሕዝቡን መርዳት የማይችልበት ደረጃ መድረሱን በመግለጽ፤ ሶማሊያውያንን ሊረዳቸው የሚችለው አላህ ብቻ ነው ሲሉ ተደምጠዋል። ዳይሬክተሩ የሃይማኖት አባቶች ድጋፍ እንዲደረግ ማህበረሰቡን እንዲቀሰቅሱ ጠይቀዋል። ቻይና በዚህ ሣምንት ሶማሊያ ድርቅን እንድትቋቋም የአንድ ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ሰጥታለች።
Show all...
21😭 5
Photo unavailableShow in Telegram
አውስትራሊያ ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ቲክቶክን ጨምሮ ሁሉንም የማህበራዊ ሚዲያዎች አንዳይጠቀሙ በይፋ አግዳለች።
Show all...
55👍 24
Photo unavailableShow in Telegram
::::::::::ታላቅ የመፅሐፍ ምረቃ!::::::::::::: አውኑ ረህማን የተሰኘው የሸይኽ ሰዒድ አራጌ መፅሐፍ የፊታችን እሁድ ታህሳስ 5 ቀን 2018 ዓ.ል ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 ሰዓት በአወሊያ መመረቂያ አዳራሽ በድምቀት ይመረቃል። እርሶም በዚህ የመፅሐፍ ምረቃ ፕሮግራም ላይ እንዲገኙልን ስንጋብዞ በታላቅ ደስታ ነው። °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
Show all...
👍 10 7😭 6
Photo unavailableShow in Telegram
ጉድ በል‼ ======== ቻይና ውስጥ በአንድ የ art school የመግቢያ ፈተና ላይ ሚሊኒየምን በሚያህል አዳራሽ 80,000 ተወዳዳሪዎች ስዕል መሳያ ቁሳቁሳቸውን ይዘው እየተራኮቱ ይታያሉ። ተቋሙ የሚቀበለው ግና 1600 ብቻ መሆኑም ተወስቷል‼
Show all...
14😢 12😁 3👍 1😭 1
#ማሻ_አላህ #ሳዑዲያዊው_ነጋዴ ለ26 ዓመታት በካምፓኒው ሲሰራ የነበረ ግብፃዊ ሰራተኛ በታማኝነቱ ፣ በመልካም ባህሪውና ከካንፓኒው ደንበኞች ጋር ባለው መልካም ግንኙነት በስሙ #መስጅድ ሰርቶ በስጦታ መልክ አበርክቷል።
Show all...
👍 80 39
Photo unavailableShow in Telegram
46 ቀናት ቀሩት
Show all...
👍 11 6
Photo unavailableShow in Telegram
ብርዱ ከበድ ብሎል ያ አላህ ቤታችን ውስጥ ሁነን ሁለት ጊዜ ያንቀጠቅጠናል የመጀመሪያው በቅዝቃዜው ሲሆን ሁለተኛው በዳስ ውስጥ ያሉ የፍሊስጢን ወገኖቻችን አስበን ..💔 اللهُمَّ ربَّ المطر والبرد والرّيح هوِّنها عليهم برحمتك 💔
Show all...
😢 159 56🙏 14
Photo unavailableShow in Telegram
ለገንዘብ ሲሉ ኢስላምን እስከ መሸጥ ድረስ? 💥💥💥🍎🍎🍎💢💢💢🍎🍎💥💥 ሰዎች «የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው» የሚል ፈለግ ተከትለው ገንዘብን በየትኛው መንገድ የማግኘት ዝግጁነት ላይ ከደረሱ እጅግ አደገኛ ደረጃ ላይ ናቸው። አሁን ያለንበት ዘመን ሰዎች ለገንዘብ ሲሉ የማይሆኑት ነገር የሌለበት ደረጃ ደርሰው እያየን ነው። ሰዎች በቂላቂልነትም፥ በጋጠወጥነትም ፥ ኢስላምን በመቃረንም፥ የሰዎችን ስም በማጥፋትም ሆነ ግጭት በመፍጠር ገንዘብ መስራት አለብን የሚሉበት ሁኔታ ተፈጥሯል። በመሰል ሁኔታ ዉስጥ ሰምጦ አልያም በመሰል ሰዎች ተከቦ ያለሰው ሃይማኖቱ ራሱ አሳሰቢ ነው። ሙስሊም ነው ሲባል ሙስሊም የማይሰራውን ስራ ሲሰራ ይታያል። ጠዋት ደህና ሰው ነው ሲባል ማታ ሌላ ሆኖ ይገኛል። እንዴት በሚከተለው ኢስላም(ዲኑ) ላይ እንዲወስን አደረገው ብለን ልንገረም እንችላለን። ነገር ግን ይህን መሰል ሁኔታ ከአቡ ሁረይራ(ረዐ) እንደተላለፈው ዘገባ ነቢያችን(ሰዐወ) እንዲህ በማለት አስጠንቅቀውናል፦ "بادروا بالأعمال، فتناً كقطع الليل المظلم، يصبح الرجل فيها مؤمناً، ويمسي كافراً، أو يمسي مؤمناً ويصبح كافراً، يبيع دينه بعرض من الدنيا" رواه مسلم والترمذي وأحمد «በመልካም ስራ ላይ ተሽቀዳደሙ። ከፊታችሁ እንደ ቁራጭ ሌሊት አይነት የጨለመ ፈተና አለ። አንድ ሰው አማኝ ሆኖ አንግቶ ከሃዲ ሆኖ ያመሻል፤ ወይም አማኝ ሆኖ ያመሽና ከሃዲ ሆኖ ያነጋል። ዲኑን (እምነቱን) በዱኒያዊ (ዓለማዊ) ጥቅማ ጥቅም ይሸጣል ።» (ሙስሊም፥ቲርሚዚና አሕመድ ዘግበውታል)
Show all...
59💯 4
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ  አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አር-ሪሳላህ የቁርዐን ማዕከል ለሙስሊሙ ኡማ አስደሳች ዜናን ይዞ መጥቷል ። በየትኛውም የእድሜ ክልል ላይ ለሚገኙ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ኢስላማዊ እውቀትን ከመሰረቱ በማስተማር ከዳር እስከ ዳር ተደራሽ ለማድረግ በእምነቱ ጠንካራ የሆነን ማህበረሰብ ለመፍጠር ዝግጅቱን ጨርሷል ። በአማርኛ በኦሮመኛ በጉራጌኛ በስልጢኛ እና በእንግሊዝኛ  ቋንቋዎች በኦንላይን  ለማስተማር በምዝገባ ላይ ይገኛል። በማዕከሉ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች                                📌 ቃኢደቱ ኑራኒያህ ለጀማሪዎች   📌 የቁርዐንን እያዩ ለማንበብ  ከመሰረታዊ የተጅዊድ ትምህርት ጋር 📌 ቁርአን ሂፍዝ ከተሟላ ሙራጅአ ጋር 📌የተርቢያ (የመልካም ስነምግባር ) ግንባታ እና ክትትል 📌 አጫጭር የአቂዳ የፊቂህ እና የ ሃዲስ ኪታቦች ይሰጣሉ የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ በመረጡት የሶሻል ሚድያ አማራጮች - በዙም - በቴሌግራም - በዋትስ አፕ - በኢሞ እንዲሁም በሌሎች አማራጮች ባሉበት ሁነው የእጅ ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የሚሰጥ ይሆናል። የቂርአት ሰአቶች በሳምንት 6 ቀን ከ ፈጅር ብኋላ እስከ 1:00 ሰአት ከ 2:00 -6:00 ከ8:00 - አሱር ከ አሱር ብኋላ እስከ መግሪብ ከ ምሽቱ 2:00 - 6:00 ☎️ ለበለጥ መረጃ እና ለምዝገባ በ 0914696797 ወይም በ 0717189395 ይደውሉ 📱በቴሌግራም ለማናገር @A_Abuyasmin
Show all...
13
00:32
Video unavailableShow in Telegram
#ጄዳና ዝናብ ========= ትላንት በሳውዲ አረቢያ የጣለው ከባድ ዝናብ በርካታ መንገዶችን ያጥለቀለቀ እና በጎርፍ ክምችት ምክንያትም በርካታ መኪኖች ላይ ጉዳት አድርሷል።ሰሞኑን በተከታታይ ቀናት ከፍተኛ የዝናብ መጠን እንደምኖርም ዘገባዎች ያመለክታሉ።
Show all...
1.12 MB
35🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ንብረቶን በስልኮ የትም ሆነዉ ይከታተሉ! 🎖አስተማማኝ የደህንነት ካሜራ የምታገኙበት ቦታ ልጠቁማቹ። @falakit ✅ለመኖሪያ ቤት፣ ለሱቅ፣ ለፋብሪካ፣ ለመጋዘን፣ ለፋርማሲ የሚሆኑ የደህንነት ካሜራዎችን ✔️በሲም ካርድ የሚሰራ፣ ✔️በ ዋይፋይ የሚሰራ፣ ✔️ባለ ገመድ ✔️Indoor(ለዉስጥ) ✔️Outdoor (ለዉጭ) 📱የተለያዩ አይነት የትም ሆነው ንብረቶን በስልክ መከታተል የሚያስችሉ ካሜራዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ 7500 ብር ጀምሮ 🪜ከነፃ ገጠማ አገልግሎት ጋር ያገኛሉ:: አሁኑኑ ያናግሩን! ☎️ 0929541267 Inbox @Abuki7mu የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ  https://t.me/falakit
Show all...
👍 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
::::::::::ታላቅ የመፅሐፍ ምረቃ!::::::::::::: አውኑ ረህማን የተሰኘው የሸይኽ ሰዒድ አራጌ መፅሐፍ የፊታችን እሁድ ታህሳስ 5 ቀን 2018 ዓ.ል ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 ሰዓት በአወሊያ መመረቂያ አዳራሽ በድምቀት ይመረቃል። እርሶም በዚህ የመፅሐፍ ምረቃ ፕሮግራም ላይ እንዲገኙልን ስንጋብዞ በታላቅ ደስታ ነው። °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
Show all...
🙏 13 5
00:38
Video unavailableShow in Telegram
በካፌወችና በሬስቶራንት እንዲሁም በሆቴል ዘርፍ ላይ የተሰማራቹህ ቤተሰቦቻችን ይህንን እንደ ዘመኑ ዝምን ያለ ያለ ቴክኖሎጂ ለድርጅታቹህ መጠቀም ከፈለጋቹህ ከኛ ጋር ታገኛላቹህ ። - OIL PRESS MACHINE - COFFEE PRINTER - DABO KOLO MACHINE - COOKS MACHINE - PEANUT BUTTER MACHINE By Kitchen Power Brand 0904032200 0990900909 091183 6029 የተለያዩ እቃወች ለማገኘት የቴሌግራም አድራሻ ይመልከቱ ።                  https://t.me/kitchenpowerr
Show all...
7.52 MB
7