Bank of Abyssinia
Open in Telegram
Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates
Show more2025 year in numbers

183 019
Subscribers
+4724 hours
+7487 days
+4 55830 days
Posts Archive
ቀደም ባሉት ጊዜያት የምንፈልገውን ዕቃ ለመግዛት ብዙ ስፍራዎችን ማዳረስ ይጠበቅብን ነበር። አሁን ላይ ግን ባለንበት ስፍራ ሆነን የምንሸምትበት የበይነ መረብ ግብይት ወይም ኢ-ኮሜርስ ፕላትፎርሞች ተፈጥረዋል።
በዚህ ፕላትፎርም ሻጮች ዕቃቸውን በድረ-ገጾቻቸው ላይ የሚያስተዋውቁ ሲሆን ገዢዎችም በሚመቻቸው የክፍያ ስርዓት ተጠቅመው ይከፍላሉ። ባንካችንም ለዚህ የተለያዩ የክፍያ ስርዓቶችን በማስተዋወቅ ፈር-ቀዳጅ እንደሆነ የሚታወቅ ሲሆን በቅርቡም የባንካችን የስራ ሃላፊና ሌሎች ባለሙያዎች በአርትስ ቲቪ ስለጉዳዩ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። እኛም እንድትከታተሉት በአክብሮት ጋብዘናችኋል። https://youtu.be/TCaWcQbLk4Q?si=B79DOmOMHMT9Yg-q
👍 54👏 11❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 25🔥 16😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 59❤ 8😱 6🔥 4🤩 3
Photo unavailableShow in Telegram
አሚን በእጃችሁ!
ከምንግዜም በላቀ በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት የምንደምቅበት ታላቁ ወር ረመዷን፤ መንፈሳዊ ከፍታን ያላብሰናል። እኛም ይህን አስጠብቀንና ውጤታማ ሆነን ለመገኘት በዕለት ተዕለት የህይወት እንቅስቃሴያችን አሚን እንላለን!
አሚን ...
አንድም ለዱዓችን፤ አንድም ለሥራችን!!
ጁሙዐ ሙባረክ!
አቢሲንያ አሚን
ዕሴትዎን ያከበረ!
👍 44❤ 33😁 10
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
❤ 18👍 13🤔 3
ባንካችን አቢሲንያ ከጥቂት ወራት በፊት ነበር የባንክ አገልግሎት በካፌ የሚሰጠውን ማዕከል ከጫካ ቡና ጋር በመተባበር ያስጀመረው፡፡
በዚህ ማዕከል የኢንተርአክቲቭ ቴለር ማሽኖች (ITM) እና የራስ አገዝ አገልግሎት መስጠት በሚችሉ ታብሌቶች አማካኝነት ደንበኞች ከቅርንጫፎች ማግኘት የሚችሉትን የባንክ አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ ሲሆን፣ በተጨማሪም በማዕከሉ ውስጥ በሚሰጠው የካፌና የሬስቶራንት አገልግሎት ከጥሬ ገንዘብና ከወረቀት ንክኪ ነጻ (Cashless and Paperless) መልኩ በተለያዩ የዲጅታል አማራጮች የአገልግሎት ክፍያ እየተስተናገደ ይገኛል፡፡
የዚህን ማዕከል እንቅስቃሴና ገጽታ አርትስ ቲቪ እንደሚከተለው አቅርቦታል። ይጋበዙ!
https://youtu.be/7wdBdlqQ598?si=Jt5JBElD7qLUREDd
#BankOfAbysinia #Chakacoffee #contactless #DigitalPayments #CashlessTransactions
#BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 71🤩 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 14❤ 8👏 2👌 1
00:06
Video unavailableShow in Telegram
ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ
ክቡራን ደንበኞቻችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባንካችን በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቃቸውን ማስታወቂያዎች አንዳንዶች ለራሳቸው የማጭበርበር ተግባር እየተጠቀሙበት እንደሚገኙ ደርሰንበታል። ከነዚህም መካከል አንዱ ከታች በምስሉ ላይ የ x ምልክት የተደረገበት ሲሆን ትክክለኛው በባንካችን የተሰራጨው መረጃ ግን ከታች በ √ ምልክት የተቀመጠውና “አሁኑኑ እስከ 375 ሺ ብር ድረስ በመበደር ንግድዎን ያቀላጥፉ!” የሚለው ነው። ዉድ ደንበኞቻችን ለወደፊቱም ከተመሳሳይ አሳሳች የማጭበርበር ተግባራት ራስዎን ይጠብቁ።
የአቢሲንያ ባንክ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾች:
Website: https://www.bankofabyssinia.com/
Telegram: https://t.me/BoAEth
Facebook: https://www.facebook.com/BoAeth/
Instagram: https://www.instagram.com/abyssinia_bank/
Twitter: https://twitter.com/abyssiniabank
TikTok: https://www.tiktok.com/@abyssinia_bank
YouTube: https://www.youtube.com/@abyssinia_bank
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
Mesmer (7).mp410.90 MB
👍 53❤ 15🤩 4🤔 2😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 26🤩 3🤔 2
ደም_በመለገስ ህይወትእናድን !
ባንካችን አቢሲንያ በየዓመቱ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 አስመልክቶ ለ4ተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የ”እችላለሁ!” መርሐ ግብር ካዘጋጃችው የተለያዩየተሰጥኦ ውድድሮች በተጨማሪ ማኅበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አንጻር የሚሰሩ ስራዎችም ያሉት ሲሆን፣ ከነዚህም አንዱ ለአንድ ሳምንት የሚቆየውና በአስሩም የባንካችን ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች የሚካሄድ የደም
ልገሳ ፕሮግራምነው፡፡
የደም ልገሳ ፕሮገራሙ ዛሬ በይፋ የተጀመረ ሲሆን
በርካቶች ለተጎዱ ወገኖቻቸው የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማድረግ ሲረባረቡ ታይተዋል። እነዚህን ደም የለገሱ ወገኖቻችን ደም በመለገስ ለታመሙ፣ ለተጎዱና ህይወታቸው አደጋ ላይ ለወደቀ ዜጎቻቸውብርሃን የሆኑ ጀግኖች ናቸው።
አንድ ጊዜ ደም በመለገስ እስከ ሶስት የሚደርሱ ሰዎችን ህይወት ማዳን ይቻላል። እናንተም ይህን መልካም ተግባር በመቀላቀል የህይወት አድን ጀግና ሁኑ። በመሆኑም በአቅራቢያችሁ ወደሚገኙ የአቢሲንያ ባንክ ዲስትሪክት
ጽ/ቤቶች እና ዋና መስሪያ ቤት በመሄድ ደም በመለገስለወገኖቻችሁ የበኩላችሁን አስተወጽኦ አድርጉ ።
👍 73❤ 13🤩 7👏 6😱 3👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 29❤ 5👏 2😱 2🤩 2
03:55
Video unavailableShow in Telegram
የእህቶቻችንን ህልም ያሳካ ብድር
#የመጀመሪያ_ክፍል
ሴት እህቶቻችን የፋይናንስ ድጋፍ ካገኙ ህልማቸውን ከማሳካት ወደ ኋላ የሚያስቀራቸውአንዳችም ነገር የለም።
ዛሬ ለዚህ ጥሩ አብነት የሆኑና በባንካችን የሶስተኛ ዙር የሴቶች የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ “በስራ ፈጠራ“ ዘርፍ አሸናፊ ከነበሩ በርካታ ስኬታማ ሴቶች መካከል የትዝታን የምስክርነት ቪዲዮ እንከታተል።
ትዝታ መንበሩና በርካታ ለሌሎች አርአያ የሚሆኑ እንስቶች በአቢሲንያ የገንዘብ ድጋፍ ታግዘው አሁን ላይ ህልማቸውን ወደ ትልቅ ቢዝነስ ቀይረዋል።
ትዝታና በርካታ ስኬታማ ሴቶች ከአቢሲንያ ባንክ በወሰዱት ብድር የጀመሩትን ቢዝነስ በማስፋፋትና ለሌሎች ወገኖቻቸው የስራ ዕድል በመፍጠር፣ ሴቶች ድጋፍ ካገኙ የማያሳኩት ነገር እንደሌለ አስመስክረዋል።
ለዛሬ ከእነዚህ ስኬታማ ሴቶች መካከል የትዝታን የምስክርነት ቪዲዮ እንከታተል።
Tezta edi IMG_0005.MP484.87 MB
👍 85❤ 12👌 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
❤ 25👍 16😁 1🤔 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) አደረሳችሁ!
ባንካችን 4ኛ ዙር እችላለሁ መርሃ ግብርን በይፋ ጀምሯል!
እ.አ.አ ከማርች 3 - 31 ቀን 2025 ድረስ በሚቆየው የሴቶች የሥራ ፈጠራ፣ የሙዚቃና የቲክቶክ ቪዲዮ ውድድር ላይ ተሳተፉ! ተሸለሙ !
1) የሙዚቃ ተሰጥዖ ውድድር
ባንካችን የሙዚቃ ተሰጥኦ ያላቸውን ሴት ተሳታፊዎችን በማወዳደር በባለሙያና በማህበራዊ ሚዲያ በሚሰጥ የህዝብ ድምጽ አሸናፊዎችን ይሸልማል፡፡ ሽልማቱ 1ኛ ብር 100,000፣ 2ኛ ብር 75,000 እና 3ኛ ብር 50,000 ይሆናል፡፡
በሙዚቃው ዘርፍ ተሰጥኦ አለን የምትሉት ከ 3ደቂቃ ያልበለጠ የሙዚቃ ሥራ ያለ ሙዚቃ መሣሪያና የድምፅ ማዳመጫ (Earphone) በቪዲዮ ሰርታችሁ በቴሌግራም አድራሻ --- 0919- 85 73 73 ላኩልን፡፡
2) የቲክቶክ ቪዲዮ ተሰጥዖ ውድድር
በተመረጡ ቲክቶከሮች መካከል ለሴት ደንበኞቻችን ያዘጋጀናቸውን የአደይና ዘህራ የቁጠባ ሂሳቦች በተለየ መንገድ የማስተዋወቅ ውድድር ይካሄዳል፡፡በዚህም ውድድር ሽልማቱ 1ኛብር 100,000፣ 2ኛ ብር 75,000 እና 3ኛብር 50,000 ይሆናል፡፡
3) የሥራ ፈጠራ ውድድር
የሴት ሥራ ፈጣሪዎችን ለማበረታት ባንኩ ባሉት ዲስትሪክቶች የሥራ ፈጣሪ ሴቶችን በመምረጥ በአነስተኛ የወለድ ምጣኔ ካለመያዣ እስከ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብድር ለመስጠት ይፈልጋል፡፡ መስፈርቶችን የምታሟሉ አቅራቢያችሁ ባሉ ቅርንጫፎችና የዲስትሪክት ፅ/ቤቶች በመቅረብ ከየካቲት 19 እስከ መጋቢት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት በጽሑፍ ጥያቄያችሁን አቅርቡ፡፡
መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች አስቀድማችሁ የፌስቡክ ገጻችንን https://www.facebook.com/BoAeth/ ተቀላቀሉ
የመወዳደሪያ መስፈርቶችን ለማግኘት ሊንኩን ይጠቀሙ፡፡ https://t.me/BoAEth
👍 95❤ 17🤔 6🔥 5🤩 5👌 5😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 17🤔 4🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ወጣትነት በዘህራህ ልዩ ከወለድ ነጻ የሴቶች ቁጠባ ሒሳብ ሲታገዝ፣ የስኬት ጉዞ ከመቼውም ይልቅ ይፋጠናል!
አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!
#AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #አቢሲኒያአሚን
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#ዘህራ #የሴቶችቁጠባ #አቢሲንያአሚን
👍 38❤ 16🤔 7🤩 3
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 34❤ 7🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 47❤ 7🤔 6🔥 3🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአቢሲንያ ባንክን አፖሎ አካውንት ከፍተዋል?
ካልከፈቱ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ በመክፈት ወይም የአፖሎን መተግበርያ ለሌሎች በማጋራት እንዲሁም ገንዘብ ተቀማጭ በማድረግ የባንኮክ ጉዞን ጨምሮ በተለያዩ ሽልማቶች ይንበሽበሹ! መልካም ዕድል !
የመርሃ ግብሩን ዝርዝር መረጃ ከዚህ ያግኙ፡፡
https://t.me/BoAEth/1525
አፖሎን በማውረድ ተሳታፊ ይሁኑ፡
ለአንድሮይድ ስልኮች: https://play.google.com/store/apps/details...
ለአፕል ስልኮች: https://apps.apple.com/eg/app/apollo-digital/id1601224628
ለህዋዌ ስልኮች ፡https://appgallery.huawei.com/app/C108966741
#መጣሁልሽ #አምሮኛል_መጣሁልሽ #ApolloWinBig #DepositAndWin #JoinApolloGetRewarded
👍 52❤ 8😱 3🤩 2👌 1
