en
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

Open in Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
182 960
Subscribers
+4424 hours
+8987 days
+4 55230 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Show all...
27👏 4👍 3

37👍 7👌 1
አቢሲንያ ባንክ በአዲስ ጎዳና ባንካችን አቢሲንያ ነጃሺ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር በቅርቡ የጀመርነውን የወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት በተመለከተ የባንካችን ከወለድ ነፃ ባንክ ዋና ኦፊሰር ከሆኑት አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን ጋር የተደረገውን ቃለመጠይቅ በሚከተለው የዩቲዩብ ሊንክ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። መልካም ቆይታ ! https://www.youtube.com/watch?app=desktop&v=Iy7UQN7sEyk&t=12s #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel
Show all...
👍 25 17👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Show all...
27👍 2👌 2

37👍 6

35😁 11👍 5👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ወረቀት ጡረታ ወጣ ፣ የደንበኞች ህይወት ቀለለ ! ባንካችን አቢሲንያ በሁሉም ቅርንጫፎቹ ወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስመልክቶ ስለአገልግሎቱ ከኢቢኤስ (EBS) ቴሌቭዥን ጣቢያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀነውን ፕሮግራም ከታች የተቀመጠውን የዩቲዩብ ሊንክ በመጠቀም እንድትመለከቱት እንጋብዛለን። https://www.youtube.com/watch?v=6FTXVTzpxLE #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel
Show all...
49🔥 30👍 12👏 9🤔 6
Photo unavailableShow in Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Show all...
37👍 6🤩 2😱 1
ባንካችን አቢሲንያ በሁሉም ቅርንጫፎቹ ወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ባንካችን አቢሲንያ በዛሬው ዕለት በአዲስ መልክ በተዋቀረው የባንካችን ራስ ልዩ ቅርንጫፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ፣ የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ፣ የበላይ የሥራ አመራሮችና ሠራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎቱን በይፋ አስመርቆ ስራ አስጀምሯል። ይህ አዲስ አሠራር ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ጥሬ ገንዘብ ማስገባትና ማውጣት፣ ሒሳብ መክፈትና ሌሎች በቅርንጫፍ በኩል የሚሰጡ ማናቸውንም አገልግሎቶች በራስ አገዝ ወይም በሠራተኞች በመታገዝ ደህንነቱ በተጠበቀና ፈጣን በሆነ መልኩ ለመስጠት የሚያስችል ነው፡፡ አገልግሎቱ ስማርት ኪዮስኮችንና ታብሌቶችን እንዲሁም የጣት አሻራንና የፊት ገጽን እንደ መለያ የሚጠቀም ሲሆን፣ ጊዜ የሚወስዱ የአሠራር ሂደቶችን በማስወገድ የባንካችንን የአገልግሎት ደረጃ ፈጣን፣ አስተማማኝና ግልጽ ከማድረግ አኳያ ጉልህ ለውጥ የሚያመጣ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ደንበኞች ወረፋ መጠበቅ ሳያስፈልጋቸው ፈጣን አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ የጥሬ ገንዘብ መቀበያና መክፈያ /Recyclers/ እና በመጠኑ ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ ለመቀበል የሚያስችሉ ማሽኖች /Bulk Deposit Machines/ በተመረጡ ቅርንጫፎች የተዘጋጁ ሲሆን፣ በቀጣይም በሁሉም ቅርንጫፎች ተደራሽ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡ አገልግሎቱ የእንግሊዝኛ ቋንቋን ጨምሮ በተለያዩ ሃገራዊ የቋንቋ አማራጮች ማለትም በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ፣ በሱማሊኛ፣ በትግሪኛ፣ በአፋርኛና በሲዳምኛ የቀረበ ሲሆን፣ ሁሉንም ደንበኞች ማዕከል ባደረገ መልኩ የዕድሜ፣ የትምህርት ደረጃ ወይም ሰዎች ለቴክኖሎጂ ባላቸው የክህሎት መጠን የማይገደብ፣ ቀላል፣ አመቺና ተስማሚ ተደርጎ የቀረበ ነው፡፡
Show all...
179👍 30🥰 8🤩 6🤔 2👏 1
01:02
Video unavailableShow in Telegram
የአቢሲንያ ባንክ ከወረቀት ንክኪ ነጻ  ሞዴል ቅርንጫፍ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ቀጥታ ስርጭት ባንካችን አቢሲንያ ከወረቀት ንክኪ ነጻ ሞዴል ቅርንጫፉን  ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት በታላቅ ድምቀት እያስመረቀ ይገኛል። እንኳን ደስ አላችሁ ! እንኳን ደስ አለን! እያልን የቀጥታ ስርጭቱን በፌስቡክ እና በኢንስታግራም እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። መልካም ቀን! ON FACE BOOK : https://www.facebook.com/share/v/1CWt4zrgsW/ ON INSTAGRAM: https://www.instagram.com/abyssinia_bank/
Show all...
MAIN.mp423.35 MB
54👏 16👍 2😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Show all...
27👍 1😱 1
ባንካችን አቢሲንያ የ2024/25 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሥራ አመራር ጉባዔውን አካሄደ አቢሲንያ ባንክ የተጠናቀቀውን የ2024/25 ዓ.ም በጀት ዓመት የሥራ አመራር ጉባኤ ሐምሌ 17 እና 18 ቀን 2017 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ሲያካሂድ ቆይቶ፣ ሊበረታቱና ሊሻሻሉ የሚገባቸውን የሥራ አፈፃፀሞች በመለየት የባንኩን ቀጣይ ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች በማስቀመጥ በስኬት ተጠናቅቋል። በስብሰባው ላይ በዋና ዋና ቁልፍ መለኪያዎች አፈፃፀም ከዕቅድ አንፃር የተሠሩ ሥራዎች በዲስትሪክቶች በሰፊው የተነሱ ሲሆን አፈጻፀማቸው ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት አንፃር የበለጠ የተሳካበት ዓመት እንደነበረ ተገልጿል። የዲጂታል ዘርፉን ለማሳደግ በባንካችን እየተተገበረ በሚገኘው እና ባንካችን የሚታወቅበትን የኢንዱስትሪው መሪነቱን ባረጋገጠበት የዲጂታል አSራሮችን የበለጠ በማሳደግ ለዘርፉም አዳዲስ የቴክኖሎጂ አሰራርን በመተግበር ከዚህ ቀደም ከተመዘገቡት የላቀ አፈፃፀም ማምጣት ይቻል ዘንድ ሁሉም ዲስትሪክት እንዲሁም በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኙ የሥራ ክፍሎች ሥራቸው የተገመገመበት ስብሰባ ነበር፡፡ በጉባኤው በአፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶች የምስጋና እና የሰርተፊኬት ማበረታቻ የተሰጣቸው ሲሆን ሽልማታቸውንም ከባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ መኮንን ማንያዘዋል እና ከባንካችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ የተረከቡ ተረክበዋል፡፡ በዚህም መሠረት የሃዋሳ ዲስትሪክት የአንደኝነትን ደረጃ ሲቀዳጅ በሁለተኝነት የምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት እንዲሁም የመካከለኛው ዲስትሪክት በ3ተኛነት ደረጃ አጠናቀዋል፡፡ በተጨማሪም በዓመቱ አፈፃፅም ልዩ ተሸላሚና ዕውቅና የተሰጠው በተለይም የዓመቱን ተጨማሪ የተቀማጭ ሂሳብ ዕድገት አፈፃፅም ከተከታታይ ሩብ ዓመታት አንፃር በመጨረሻዎቹ ሩብ ዓመታት በከፍተኛ መሻሻል /Great Come Back/ አበረታች ዉጤት ላስመዘገበው የጂማ ዲሰትረክት የዕውቅና ስርተፍኬት ተሰጥቶታል:: ለሁለት ቀናት በተካሄደው በዚሁ ዓመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔ ላይ የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ አመራር አባላት፣ የባንኩ ሥራ አመራር አባላት፣ የዋናው መ/ቤት እና የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች እንዲሁም የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
Show all...
100👍 26👏 7🤔 6🔥 3🤩 2😱 1
ባንካችን አቢሲንያ የ2024/25 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሥራ አመራር ጉባኤ አካሄደ አቢሲንያ ባንክ የተጠናቀቀውን የ2024/25 ዓ.ም በጀት ዓመት የሥራ አመራር ጉባኤ ሐምሌ 17 እና 18 ቀን 2017 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ሲያካሂድ ቆይቶ፣ ሊበረታቱና ሊሻሻሉ የሚገባቸውን የሥራ አፈፃፀሞች በመለየት የባንኩን ቀጣይ ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች በማስቀመጥ በስኬት ተጠናቅቋል። በስብሰባው ላይ በዋና ዋና ቁልፍ መለኪያዎች አፈፃፀም ከዕቅድ አንፃር የተሠሩ ሥራዎች በዲስትሪክቶች በሰፊው የተነሱ ሲሆን አፈጻፀማቸው ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት አንፃር የበለጠ የተሳካበት ዓመት እንደነበረ ተገልጿል። የደንበኞች አገልግሎትን እንዲሁም የዲጂታል ዘርፉን የበለጠ ለማሳደግ በባንካችን እየተተገበሩ የሚገኙትን አሠራሮች በመተግበር ከዚህ ቀደም ከተመዘገቡት የላቀ አፈፃፀም ማምጣት ይቻል ዘንድ በሚደረገው ጥረት የዳይሬክተሮች ቦርድ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ተጠቅሷል፡፡ በጉባዔው ላይ በ2024/2025 የላቀ የሥራ አፈፃፀም የነበራቸው ዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎች ተሸልመዋል፡፡ ለሁለት ቀናት በተካሄደው በዚሁ ዓመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔ ላይ የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ አመራር አባላት፣ የባንኩ ሥራ አመራር አባላት፣ የዋናው መ/ቤት እና የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች እንዲሁም የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
Show all...
65👍 21🤔 5
Photo unavailableShow in Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Show all...
33👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ሲመገቡ፥ ሲጠጡ፥ ሲሸምቱ ለክፍያ “ በአቢሲንያ ባንክ ይሁንልኝ በሉ ! ” ሽልማቶችን ያግኙ #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Show all...
40👍 15👏 4

28👍 4

38👍 8🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
እርስዎ ይጠይቁን እኛ እንመልሳለን #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Show all...
👏 21 17👍 6👌 3

33👍 8