es
Feedback
Yenesport

Yenesport

Ir al canal en Telegram

The Right place for sport news

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
10 915
Suscriptores
-824 horas
-357 días
-12730 días
Archivo de publicaciones
አቡበከር ኑራ ተቆጣጥሮታል
Mostrar todo...
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ
Mostrar todo...
45' ኢትዮጵያ 0 - 2 ግብፅ                     ሳላህ 32' ዚዞ 40'
Mostrar todo...
እኛ ኳሱን ይዘን ለመጫወት እንሞክራለን እነሱ በአንድ ኳስ ጎል ያገባሉ
Mostrar todo...
በምንም መልኩ ልንመጣጠን አልቻልንም
Mostrar todo...
ዚዞ ሁለተኛውን ጎል ለግብፅ
Mostrar todo...
ሳላህ ምን አይነት ኳስ ነው ያቀበለው
Mostrar todo...
ጎል ግብፅ
Mostrar todo...
ሳላህን ሊቋቋሙት አልቻሉም
Mostrar todo...
ሳላህ ምን አይነት ያለቀለት ኳስ ነበር የሰጠው
Mostrar todo...
ከባድ ኳስ ተስተናል
Mostrar todo...
ግብፃች ጎሉን ካስቆጠሩ ቡኃላ እያጠቁ ይገኛሉ
Mostrar todo...
ግብፃች እያጠቁ ይገኛሉ
Mostrar todo...
34' ኢትዮጵያ 0 - 1 ግብፅ ሳላህ 32
Mostrar todo...
👏 1
ደካማ መከላከል
Mostrar todo...
ሳላህ ለግብፅ የመጀመሪያውን ጎል አስገኝቷል
Mostrar todo...
ግብፅ ጎል
Mostrar todo...
28' ኢትዮጵያ 0 - 0 ግብፅ
Mostrar todo...
አስቻለው ጥሩ መከላከል ከሳላህ እግር ላይ ኳስ አስጥሏል
Mostrar todo...
ኦኦኦ አቡበከር ኑራ አሁንም ከባድ ኳስ አድኗል
Mostrar todo...