es
Feedback
HaTrick sport 🇪🇹

HaTrick sport 🇪🇹

Ir al canal en Telegram

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
12 267
Suscriptores
-724 horas
-317 días
-17230 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላለፍ መቐለ 70 እንደርታሀዲያ ሆሳዕና #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-1 አርባምንጭ ከተማ 5' (ፍ) 88' አዲስ ግደይ | 52' ቡታቃ ሸመና 76' ሲሞን ፒተር #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ! 88' አዲስ ግደይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-1 አርባምንጭ ከተማ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት ምድረ ገነት ሽረ 0-0 ባህር ዳር ከተማ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ! 76' ሲሞን ፒተር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-1 አርባምንጭ ከተማ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል አርባምንጭ ከተማ ! 52' ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-1 አርባምንጭ ከተማ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል 46' | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 አርባምንጭ ከተማ 5' አዲስ ግደይ (ፍ) #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል 46' | ምድረ ገነት ሽረ 0-0 ባህር ዳር ከተማ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 አርባምንጭ ከተማ 5' አዲስ ግደይ (ፍ) #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት ምድረ ገነት ሽረ 0-0 ባህር ዳር ከተማ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
32' | ምድረ ገነት ሽረ 0-0 ባህር ዳር ከተማ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
2
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ! 5' ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 አርባምንጭ ከተማ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል ! ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-0 አርባምንጭ ከተማ ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/0PsoN #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል ! ምድረ ገነት ሽረ 0-0 ባህር ዳር ከተማ ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/Vq4Ub #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
9:00 ምድረ ገነት ሽረ ባህር ዳር ከተማ ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/Vq4Ub #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላለፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክአርባምንጭ ከተማ ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/0PsoN #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላለፍ ምድረ ገነት ሽረ ባህር ዳር ከተማ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
Mostrar todo...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማኅበር የ2026 ኢንተርናሽናል ዳኞችን ዝርዝር አሳውቋል። በዚህ መሰረት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለፊፋ ከወራት በፊት የ22 እጩዎች ዝርዝር አሳውቆ የነበረ ሲሆን ሁሉም የጨዋታ አመራሮች በፊፋ ፀድቀዋል። በተጨማሪም ለ5 ዓመታት ተቀንሶ የቆየው የአንድ የረዳት ዳኛ ኮታ እንዲመለስ ፌዴሬሽናችን ለፊፋ ያቀረበው ተደጋጋሚ ጥያቄ እና የማሳመን ሥራ ተቀባይነት አግኝቶ ከ2026 ጀምሮ የወንድ ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኞቻችን ቁጥር ወደ 7 መመለስ ችሏል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በዳኞች ልማት ላይ ለውጥ ለማምጣት እያከናወነ ባለው ስራ አዳዲስ ብቁ ዳኞችን ወደ ዓለም አቀፍ መድረክ ለማምጣት ባደረገው ጥረት በዘንድሮው የፊፋ ዳኞች ዝርዝር 43% የጨዋታ አመራሮች በአዲስ ተተክተዋል። በፊፋ በፀደቀው አዲሱ የኢንተርናሽናል ዳኞች ዝርዝር በወንዶች አራት ዳኞች (ዳንኤል ይታገሱ፣ ሄኖክ አበበ፣ ሃይማኖት አዳነ እና ባህሩ ተካ) በሴት አንድ ዳኛ (ዮርዳኖስ ሙሉጌታ) ፣ በወንድ ረዳት ዳኛ አራት (ሲራጅ ኑርበገን፣ ዘመኑ ሲሳይነው፣ አማን ሞላ እና ኤልያስ መኮንን) እንዲሁም በሴት ረዳት አንድ (መቅደስ ብርሃኑ) በአጠቃላይ 10 የጨዋታ አመራሮች በአዲስ መልክ ተካተዋል።
Mostrar todo...
2
Photo unavailableShow in Telegram
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስረኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የጨዋታ መርሀ ግብር ! ጨዋታዎቹ ስንት ለስንት ይጠናቀቃሉ ግምቶን ያስቀምጡ ?
Mostrar todo...
3👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
💥💥ጥራትና ውበት፤ከአሸናፊዎቹ ቤት💥💥 🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆 #ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች "ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!" አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ። ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa #Omega_Garment #Hawassa_Sidaama_Ethiopia ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
Mostrar todo...