🇪🇹ኢትዮ University
Ir al canal en Telegram
Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot
Mostrar más2025 año en números

155 428
Suscriptores
-5824 horas
-3317 días
-27130 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
#ETA
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በቅድመ-ምረቃ እና በድኅረ-ምረቃ መርሐግብር ተመዝጋቢዎችን ሲቀበሉ የመግቢያ መስፈርቶችን ማሟላታቸውን ሊያረጋግጡ እንደሚገባ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አሳስቧል፡፡
በዚህም አመልካቾች፦
➫ የትምህርት ሚኒስቴር ለትምህርት ዓመቱ ያስቀመጠውን የከፍተኛ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ አሟልተው መገኘት አለባቸው፡፡
➫ ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የተመረቁ ባለሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ለመመዝገብ በሰለጠኑበት የሙያ መስክ በደረጃ 4 ወይም በቀድሞ 10+3 ወይም 12+2 ዲፕሎማ ያጠናቀቁ ሆነው በሙያው ደረጃ 4 የብቃት ማረጋገጫ ምዘና (COC level 4) ተፈትነው ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
➫ ለሁለተኛ ዲግሪ ተመዝጋቢዎች በባለሥልጣኑ ህጋዊነቱ የተረጋገጠ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ እንዲሁም የድኅረ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና የማለፊያ ውጤት ያላቸው ሊሆኑ ይገባል፡፡
➫ ከውጭ ሀገር የተገኘ የትምህርት ማስረጃ ለመግቢያ መስፈርት የሚያገለግለው በባለሥልጣኑ የአቻ ግምት ሲሰራለት ብቻ ይሆናል፡፡
ከላይ ከተጠቀሱት መመሪያዎች ውጪ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው የሚማሩ በሙሉ ኃላፊነቱ የተመዝጋቢዎቹ እና የተቋማቱ ብቻ መሆኑን ባለሥልጣን መስሪያቤቱ አሳስቧል፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 29
አቦ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ይመቻቹ እንወዳቹሀለን!!
አርቲስት እንግዳሰዉ ሀብቴ (ቴዲ) በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በመገኝት ተማሪዎቹን ሰርፕራይዝ አድርጓቸዋል በፋንታ ሲኒማ ቱር ቆይታችን ከተማሪዎች ጋር የማይረሳ ደስ የሚል ቆይታ አሳልፈናል እንዲሁም የአል-ሞቷል ፊልሙ ደራሲ እና ዳይሬክተር ፍፁም ክብረት ተገኝቷል፤ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ እናመሰግናለን።
በሰዓቱ በነበሩ አዝናኝ ጨዋታዎች ተማሪዎች የስማርት ዋች፣ የቲሸርት እና የፋንታ መጠጦች ተሸላሚ ሆነዋል።
ቀጣይ ጉዞ ወደ ሐረማያ እና ሐረር ፣ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ሰኞ ጥቅምት-24 እንዲሁም ነገ ማክሰኞ ጥቅምት-25 ሐረር ጤና ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ካምፖስ ጠብቁን።
ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር!
ፈታ በፋንታ ሲኒማ
#fanta #fantacinematour #fantauniversitycinematour #fantawanta
❤ 23👍 3🥰 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#FellowshipOpportunity
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የህጻናት ትምህርት ክፍል አመልካቾችን በማወዳደር ለ2018 ዓ.ም Pediatric Pulmonary & Critical Care Fellowship ፕሮግራም አንድ ብቁ አመልካች መቀበል ይፈልጋል።
የቅበላ መስፈርቶች
➫ የNGAT ፈተና ውጤት ያለፈ/ያለፈች፣
➫ ከታወቀ የህክምና ትምህርት ቤት በህክምና ዲግሪ የተመረቀ/የተመረቀችና በህጻናት ህክምና ስፔሻሊቲ ያለው/ያላት፣
➫ በመንግሥት ተቋም የሁለት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣
➫ ከመንግሥት ተቋም የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ የሚያቀርብ/የምታቀርብ፣
➫ የህጻናት ህክምና ለመስጠት ፈቃድ ያለው/ያላት፣
➫ ጥሩ አዕምሯዊና አካላዊ ጤና ያላት/ያለው፣
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
ህዳር 06/2018 ዓ.ም
አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ፦
➫ የማመልከቻ ደብዳቤ
➫ የቅርብ ጊዜ CV
➫ የድጋፍ ደብዳቤ (ቢያንስ 2)
➫ የድኅረ ምረቃ ፈተና ውጤት
➫ የትምህርት ማስረጃዎች
➫ የፍላጎት መግለጫ ከ500 ቃላት ያልበለጠ
ማመልከቻዎን በኮሌጁ የህጻናት ትምህርት ክፍል በአካል ማስገባት ይችላሉ ወይም በኢሜይል አድራሻ pedinfo@sphmmc.edu.et መላክ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፦
ዶ/ር አባተ የሺድንበር 0911993975 ወይም abate.yeshidinber@sphmmc.edu.et
❤ 45🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
💼 Got a LinkedIn account with 200+ connections? Your account can now earn you DAILY income.
We’ve just increased our payment rates, meaning you now make more than ever just by letting us use your LinkedIn for outreach.
🔒 Your account stays safe — password never changed
💰 Daily payouts (new increased rates!)
🛌 Fully passive — no work required
🚪 No commitments — stop anytime
📈 Over 200+ people already working with us and earning consistently.
DM @UnifiedBusiness
⚠️ Only 40 spots this month and they fill up fast.
📢 Join our channel → https://t.me/UnifiedBusinessChannel
❤ 16
Photo unavailableShow in Telegram
#JigjigaUniversity
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የምዝገባ ጊዜን እስከ ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም አራዝሟል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
➫ የNGAT ማለፊያ ውጤት
➫ የመጀመሪያ ዲግሪ ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው
➫ አራት የቅርብ ጊዜ ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 25🔥 1
Repost from TgId: 2292711506
03:06
Video unavailableShow in Telegram
1ኛ አመት Freshman እያለሁ ምነው ይሄን App ባወቁት😭
Appun ለማውረድ 👉 https://t.me/unifresh1/138
❓ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ 🏃♂️👉@unifreshsupport
30.09 MB
❤ 7🔥 2🤔 2
03:06
Video unavailableShow in Telegram
1ኛ አመት Freshman እያለሁ ምነው ይሄን App ባወቁት😭
Appun ለማውረድ 👉 https://t.me/unifresh1/138
❓ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ 🏃♂️👉@unifreshsupport
30.09 MB
Photo unavailableShow in Telegram
12 ተፈትናቹ ውጤት ላልመጣላቹ 📣
🌟🌟መልካም ዜና 👇 🌟🌟
FAWE Ethiopia ከ Mastercard Foundation ጋር በመተባበር ሙሉ ወጪ ተሸፍኖ የምትማሩበትን እድል ይዞ መጥቷል
📠 ለበለጠ መረጃ 👇
🌐የTiKTok ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://www.tiktok.com/@olakenea?_t=ZM-90vZX3iRGtn&_r=1
🌐የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/olakenea6
❤ 8
የመቱ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ በድንገት ህይወቱ ላለፈው ተማሪ ታረቀኝ ታፈሰ ዎሬሳ የሻማ ማብራት ስነ-ስርዓት አካሒዷል።
ወጣት ታረቀኝ ታፈሰ በመቱ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ ዓመት የኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል ተማሪ ነበር።
በተማሪው ድንገተኛ ህልፈተ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን የገለፀው ዩኒቨርሲቲው፤ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹ እንዲሁም ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ መጽናናትን ተመኝቷል። ነፍስ ይማር! 😭
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
😭 83❤ 50🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
📢ለሁሉም 1ኛ አመት Freshman ተማሪዎች በሙሉ!
1ኛ አመት Freshman በደንብ መስራት ያላባችሁ አመት ነው! በዙ ሰው regret ሚያርገውን ነገር ምነው ፍሬሽ በሰራው እያለ ነው ምክንያቱም Department ምትገቡት በፍሬሽ ውጤት ስለሆነ
እናም Uni Fresh App ለእናንተ Freshman ተማሪዎች ፣ በወስጡ
✅ Maths_Ns ✅ Applied Math I ✅ Physics ✅ Psychology ✅ English ✅ Geography ✅ Logic ✅ Civics ✅ Anthropology ✅ Emerging Technology ✅ Entrepreneurship ✅ History ✅ Inclusiveness ✅ Global Trendsለእያንዳንዱ Courses ✅የብዙ University ያለፉት Mid እና Final ፈተናዎች ✅የምዕራፍ ጥያቄዎች ከማብራሪያ ጋር ✅ማጥኛ Videos ✅ Freshman Course Module, Lecture Notes,ላንዳንዱ Teacher Guide ጨምሮ አካቷል:: እናም አሁን ላይ በ ትልቅ ቅናሽ Almost በነፃ ሁሉንም 14 Courses 💸በ 199ብር ብቻ ማግኘት ይችላሉ፣ ይሄ ቅናሽ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ይሄ ዕድል ሳያመልጣችሁ፣ አሁኑኑ Appun አወርደው ይጠቀሙ👇 Appun ለማውረድ 👉 https://t.me/unifresh1/138 ❓ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ 🏃♂️👉@unifreshsupport OR 📞 0918860540 ይደውሉ::
❤ 45👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
12 ተፈትናቹ ውጤት ላልመጣላቹ 📣
🌟🌟መልካም ዜና 👇 🌟🌟
FAWE Ethiopia ከ Mastercard Foundation ጋር በመተባበር ሙሉ ወጪ ተሸፍኖ የምትማሩበትን እድል ይዞ መጥቷል
📠 ለበለጠ መረጃ 👇
🌐የTiKTok ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://www.tiktok.com/@olakenea?_t=ZM-90vZX3iRGtn&_r=1
🌐የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/olakenea6
❤ 11
Photo unavailableShow in Telegram
💼 Got a LinkedIn account with 200+ connections? Your account can now earn you DAILY income.
We’ve just increased our payment rates, meaning you now make more than ever just by letting us use your LinkedIn for outreach.
🔒 Your account stays safe — password never changed
💰 Daily payouts (new increased rates!)
🛌 Fully passive — no work required
🚪 No commitments — stop anytime
📈 Over 200+ people already working with us and earning consistently.
DM @UnifiedBusiness
⚠️ Only 40 spots this month and they fill up fast.
📢 Join our channel → https://t.me/UnifiedBusinessChannel
❤ 10
Photo unavailableShow in Telegram
#SamaraUniversity
በ2018 ዓ.ም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በሁለተኛ ዲግሪ በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሐግብር እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ በኤክስቴንሽን መርሐግብር ለመማር ያመለከታችሁ ምዝገባ ከጥቅምት 25-27/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ቅዳሜ ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም ትምህርት ይጀምራል ተብሏል።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 33
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ይመቻችሁ እናመሰግናለን!
በፋንታ ሲኒማ ቱር ቆይታችን ከጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር የማይረሳ ደስ የሚል ቆይታ ፋንታን እየተጉነጨን የማይረሳ ጊዜ አሳልፈናል መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ እናመሰግናለን።
በሰዓቱ በነበሩ አዝናኝ ጨዋታዎች ተማሪዎች የስማርት ዋች፣ የቲሸርት እና የፋንታ መጠጦች ተሸላሚ ሁነዋል።
ቀጣይ ጉዞ ወደ ድሬ እና ሐረማያ፣ የድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ነገ እሁድ ጥቅምት-23 እንዲሁም ሐረማያዎች ሰኞ ጥቅምት-24 ጠብቁን።
ደስ የሚል ጣፋጭ ስሜት ከፋንታ ጋር!
ፈታ በፋንታ ሲኒማ
#fanta #fantacinematour #fantauniversitycinematour #fantawanta
❤ 27🥰 2🔥 1

#WolloUniversity
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል፡፡
በዚህም፤ የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት በመደበኛ መርሐግብር እንዲሁም የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሐግብሮች ለመከታተል የምትፈልጉ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ እስከ ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት በኤክስቴንሽን እና በርቀት መርሐግብሮች ለመከታተል የምትፈልጉ አመልካቾች የተራዘመውን የምዝገባ ጊዜ መጠቀም ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ለድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች የዶርም አገልግሎት፣ የተሟላ የቤተ-ሙከራ፣ የቤተ-መፅሐፍት እና የኢንተርኔት አገልግሎቶች እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው የምርምር ፕሮጀክቶች እንዲሳተፉ እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡
በዩኒቨርሲቲው ሦስቱም ካምፓሶች ሬጅስትራር ቢሮ በአካል በመገኘት ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 50😁 2🥰 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
📢ለሁሉም 1ኛ አመት Freshman ተማሪዎች በሙሉ!
1ኛ አመት Freshman በደንብ መስራት ያላባችሁ አመት ነው! በዙ ሰው regret ሚያርገውን ነገር ምነው ፍሬሽ በሰራው እያለ ነው ምክንያቱም Department ምትገቡት በፍሬሽ ውጤት ስለሆነ
እናም Uni Fresh App ለእናንተ Freshman ተማሪዎች ፣ በወስጡ
✅ Maths_Ns ✅ Applied Math I ✅ Physics ✅ Psychology ✅ English ✅ Geography ✅ Logic ✅ Civics ✅ Anthropology ✅ Emerging Technology ✅ Entrepreneurship ✅ History ✅ Inclusiveness ✅ Global Trendsለእያንዳንዱ Courses ✅የብዙ University ያለፉት Mid እና Final ፈተናዎች ✅የምዕራፍ ጥያቄዎች ከማብራሪያ ጋር ✅ማጥኛ Videos ✅ Freshman Course Module, Lecture Notes,ላንዳንዱ Teacher Guide ጨምሮ አካቷል:: እናም አሁን ላይ በ ትልቅ ቅናሽ Almost በነፃ ሁሉንም 14 Courses 💸በ 199ብር ብቻ ማግኘት ይችላሉ፣ ይሄ ቅናሽ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ይሄ ዕድል ሳያመልጣችሁ፣ አሁኑኑ Appun አወርደው ይጠቀሙ👇 Appun ለማውረድ 👉 https://t.me/unifresh1/138 ❓ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ 🏃♂️👉@unifreshsupport OR 📞 0918860540 ይደውሉ::
❤ 18👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ #ነጻ ስልጠናን ይከታተሉ!
የስልጠና ኮርሶች፦
► ዌብ ፕሮግራሚንግ
► አንድሮይድ ማበልፀግ
► ዳታ ሳይንስ
► አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ፋንዳሜንታልስ
ስልጠናው የሚሰጠው ዓለም አቀፍ የዲጂታል ክህሎቶችን በኦንላይን በማስተማር ከሚታወቀው ዩዳሲቲ ተቋም ጋር በመተባበር ነው፡፡
ለመመዝገብ 👇
https://www.ethiocoders.et/
ስልጠናውን በስምንት ሳምንት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
❤ 11
Photo unavailableShow in Telegram
💼 Got a LinkedIn account with 200+ connections? Your account can now earn you DAILY income.
We’ve just increased our payment rates, meaning you now make more than ever just by letting us use your LinkedIn for outreach.
🔒 Your account stays safe — password never changed
💰 Daily payouts (new increased rates!)
🛌 Fully passive — no work required
🚪 No commitments — stop anytime
📈 Over 200+ people already working with us and earning consistently.
DM @UnifiedBusiness
⚠️ Only 40 spots this month and they fill up fast.
📢 Join our channel → https://t.me/UnifiedBusinessChannel
❤ 6

❤ 12👎 1