es
Feedback
Ethio telecom

Ethio telecom

Ir al canal en Telegram

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
306 692
Suscriptores
-6324 horas
-347 días
-1 24430 días
Archivo de publicaciones
🎉🎉 25ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!! ✅ አሁንም የኢትዮ ቴሌኮምን https://x.com/ethiotelecom እና ቴሌብር የትዊተር ገጾች https://x.com/telebirr በመከተል መልእክቶችን ላይክ፣ ኮሜንት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ! 📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልእክት (DM) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
42👍 34🤩 2
ኩባንያችን በዛሬው ዕለት ሦስተኛውን እጅግ ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ አገልግሎት በአዲስ አበባ አስጀመረ! ዛሬ ሰሚት ፍየል ቤት አካባቢ ስራ የጀመረው ሦስተኛው ጣቢያ በአንድ ጊዜ 16 እጅግ በጣም ፈጣን መሙያዎችን ያካተተ ሲሆን፣ ይህም ያሉንን የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ ጣቢያዎች የማስተናገድ አቅም በእጅጉ ከፍ ለማድረግ ያስችላል፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚያችን “ይህ ኢኒሼቲቭ፤ ሀገራችን በዲጂታል ጉዞ እያደረገች ያለውን ሁለገብ ለውጥ፣ በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገርና ዘላቂነት ያለው አረንጓዴ ኢኮኖሚን በመገንባት በኩል ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ያላትን ተምሳሌትነት ያሳየንበት ነው“ ብለዋል፡፡ አክለውም “በሀገራችን የኤሌክትሪክ መኪኖች በሰፊው እየተለመዱ መምጣታቸውን ተከትሎ ስነ-ምህዳሩንም በአረንጓዴ መሰረተ ልማት መደገፍ አስፈላጊ በመሆኑ፣ እነዚህን የኤሌክትሪክ ኃይል መሙያ ጣቢያዎች በአጭር ጊዜ ገንብተን ስራ ላይ እንዲውሉ አድርገናል” ብለዋል፡፡ ጣቢያው እጅግ ፈጣን፤ ኃይል ቆጣቢ፣ ከፍተኛ ፍጥነት ያለውና በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚሰራ በመሆኑ፣ ባትሪዎች በሚችሉት ፍጥነት ዘላቂነት ባረጋገጠ መልክ ቻርጅ ያደርጋል፡፡ ኩባንያችን ቀደም ሲል በአንድ ጊዜ 32 መኪኖችን ማስተናገድ የሚችሉ ጣቢያዎችን ወደ ስራ ያስገባ ሲሆን፣ ከየካቲት 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ165 ሺህ የኤሌክትሪክ መኪኖች፣ 4,349,761.54 ኪሎዋት ኃይል መሙላት ችሏል፡፡ ይህም 6,081,447.62 ኪ.ግ ካርቦን ዳይኦክሳይድ ወደ ከባቢ አየር እንዳይለቀቅ ማድረግ የቻለ ሲሆን፣ ከ30,444 በላይ ዛፎችን ከመትከል ጋር ይነጻጸራል። ኩባንያችን የሀገራችንን የዲጂታል ኢኮኖሚ በአረንጓዴ ቴክኖሎጂዎች በመደገፍ ለዘላቂ እድገት ቁልፍ ሚና መጫወቱን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ ለበለጠ፡ https://bit.ly/48qMU7h
Mostrar todo...
72👍 26👏 7😡 6🙏 4
Back to Campus contest winners 3.pdf6.17 KB
18👍 18
Photo unavailableShow in Telegram
🎉🎉#BackToCampus ካምፔይን የዚህ ዓመት የመጨረሻ ዙር  አሸናፊዎች!! ሁላችሁንም ለነበራችሁ ተሳትፎ ከልብ እያመሰገንን አንዱን ወይም ሁለቱንም በትክክል ቀድማቹ ለመለሳችሁት 100 አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን። 🙏 መልካም የትምህርት ዘመን፤ የዓመት ሰው ይበለን! ✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር 👇 #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 22 17😢 1😡 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቅንጡ ስማርት ስልክ፤ በተራዘመ ክፍያ የግልዎ ያድርጉ!! 🗓🤝  በ20% ወይም 30% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ! ቀሪውን በወር 1,079 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 2,072 ብር (ለ6 ወራት) እየከፈሉ ይጠቀሙ። 💁‍♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ! 👉 ማሳሰቢያ: የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ! ኢትዮ ቴሌኮም ከሲንቄ ባንክ ጋር በአጋርነት #Ethiotelecom #SiinqeeBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 35 28🥰 3😁 1
በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ የተመራ የኩባንያችን ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ፣ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና መሥሪያ ቤትን ጎበኘ፡፡ ልዑኩ በኢንስቲትዩቱ የሚገኙትን የኤ.አይ (AI) እና ሌሎች ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን ተዘዋውሮ የተመለከተ ሲሆን፤ ተቋሙ በገነባው የቴክኖሎጂ አቅም እንዲሁም በተፈጠረው ምቹ የሥራ ከባቢ መደነቃቸውን ገልጸዋል፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን በጉብኝቱ ወቅት፤ ኢንስቲትዩቱ ሀገራችንን ብሎም አፍሪካን በዘርፉ ተጠቃሚ ለማድረግ የጀመራቸውን ተስፋ ሰጪ ስራዎች እና የአዲሱ ህንጻ ግንባታ በአጭር ጊዜ ተጠናቆ ለስራ መብቃቱን አድንቀዋል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)፤ በአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ቴክኖሎጂ ስለተገነባው ግዙፍ አቅም ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን፣ ኢንስቲትዩቱ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ኢትዮ ቴሌኮም ላደረገው ያልተቆጠበ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን በበኩላቸው፤ ኩባንያችን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ያለውን ተሞክሮ በማብራራት፣ ሀገራችንን በዘርፉ ተወዳዳሪ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ከኢንስቲትዩቱ ጋር ያለውን አጋርነት አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡ ሁለቱ ተቋማት፤ የህብረተሰቡን ህይወት የሚያሻሽሉ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን መሰረት ያደረጉ ችግር ፈቺ መፍትሄዎችን በአጋርነት ለማቅረብ በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ በመምከር የጋራ መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡
Mostrar todo...
57👍 16👏 2🏆 2🥰 1😡 1
00:53
Video unavailableShow in Telegram
በቴሌብር የሚከናወን የገንዘብ እንቅስቃሴ አጭር የሂሳብ መግለጫ እንዴት ማግኘት እንችላለን? Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
How to get telebirr transaction statement 1_1.mp434.55 MB
👍 24 10
Photo unavailableShow in Telegram
ለምርቃትማ ማን እንደቴሌብር በቴሌብር መተግበሪያ ገብተን 100 ብር እና ከዚያ በላይ የአየርሰዓት ስንሞላ 25% ምርቃት አለን። *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ምርቃት ስናገኝ እንዲህ ነን! #ስንመርቅ_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Mostrar todo...
👍 24 17🙏 5😁 1😡 1
Photo unavailableShow in Telegram
ራስዎን ዘና የሚያደርጉበት #ኩኩሉ ጌም ከቅኔ ጌሞች! 🏆 የአፕስ አፍሪካን ሽልማት ያሸነፈውን #ኩኩሉ ሀገርኛ ጌሞችን ወደ 9871 ok ብለዉ በመላክ ይመዝገቡ። ጨዋታውን በኪነት ስቶር https://www.kinet.store ላይ ያገኙታል፡፡ 🎮 3 ቀን በነጻ፤ ከወደዱት በቀን 2 ብር ብቻ ይከፍላሉ 🛑 ለማቋረጥ ሲፈልጉ Stop ብለው 9871 ይላኩ፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
23👍 23
Photo unavailableShow in Telegram
#BackToCampus ካምፔይን ይገምቱ ይሸለሙ!! ከጥቅምት 21 ጀምሮ #ConnectExperienceBelong በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በአዝናኝ ዝግጅቶች ማሳለፋችን ይታወቃል። ❓በቀጣይ ከኅዳር 19 ጀምሮ የሚኖሩን የመጨረሻ የዝግጅቶቻችን መዳረሻ ዩኒቨርሲቲዎች ማን እና ማን ናቸው? በመገመት ይሸለሙ! 👉 ቀድመው በትክክል ለሚገምቱ 100 አሸናፊዎች ወርኃዊ የተማሪ ጥቅል እንሸልማለን! ✍️ በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች! #ConnectExperienceBelong #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
28👍 27
Photo unavailableShow in Telegram
ሌላ ቦነስ ሌላ ጭማሪ ወደ ስልካችን እየገባ ነው! በቀን አንዴ ወደ ቴሌብር ሱፐርአፕ ጎራ ብለን የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ቦነስ ይጠብቀናል። 250 ብር ከሞላን ደግሞ የ35% ቦነስ የግላችን ይሆናል። በቴሌብር ቦነስ በቦነስ ስንሆን እንዲህ ነን። በዕለቱ ተጨማሪ የአየር ሰዓት መሙላት ቢያስፈልገን ነባሩ ቦነስ ባለበት የሚቀጥል ይሆናል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ቦነስ ስናገኝ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Mostrar todo...
👍 29 26
Photo unavailableShow in Telegram
ሌላ ቦነስ ሌላ ጭማሪ ወደ ስልካችን እየገባ ነው! በቀን አንዴ ወደ ቴሌብር ሱፐርአፕ ጎራ ብለን የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ቦነስ ይጠብቀናል። 250 ብር ከሞላን ደግሞ የ35% ቦነስ የግላችን ይሆናል። በቴሌብር ቦነስ በቦነስ ስንሆን እንዲህ ነን። በዕለቱ ተጨማሪ የአየር ሰዓት መሙላት ቢያስፈልገን ነባሩ ቦነስ ባለበት የሚቀጥል ይሆናል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ቦነስ ስናገኝ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ያለቦነስ ምን ያደርግልናል? ከባህር ማዶ ምንዛሬ የፈጠነ በቴሌብር ስንቀበል 9% ስጦታ አለን!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን VISA, Dahabshiil, Western Union, Thunes, Onafriq, Taptap Send, CAC Bank, ሐabesha PAY  ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ የቴሌብር ሬሚትን ይቀላቀሉ ወዳጆችዎም እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው፡ https://onelink.to/telebirr-remit #ስንቀበል_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Mostrar todo...
31👍 14🤔 1
✨📱 አዲሱን የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎታችንን ምን ያህል ያውቁታል? የስማርት ስልክ ባለቤትነትን ከምንግዜውም በላይ ቀላል እና ተደራሽ የሚያደርግ አዲስ አገልግሎት ይዘን ቀርበናል! 🗓🤝 በ6 እና 12 ወራት የተራዘመ ክፍያ 🌍🔗 እንደ ስልኩ ዓይነት በ20% ወይም 30% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ ከዓለም ጋር የሚያገናኝ 💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ‘’ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲግ’’ በሚል ሚኒ መተግበሪያ ወይም በ *127# ያገኟቸዋል! #Ethiotelecom #AwashBank #SiinqeeBank #NextHorizon #DigitalInclusion #DeviceFinancing #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia''
Mostrar todo...
50👍 10🙏 4🤝 4❤‍🔥 3🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
✨🎁 ከውጭ አገራት አየር ሰአትና ጥቅል ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!! ከውጭ ሀገራት በአጋሮቻችን ✅ Ethio remit        ✅ EZECALL ✅ Prepaynation    ✅ ding ✅ reloady              ✅ Omnivas ✅ Boss በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:- 💁‍♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ የበዓል ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡ ደንብና ሁኔታዎች 👉 https://bit.ly/4j7iOcI #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 27 18
Photo unavailableShow in Telegram
💰 በዚህ ዘመን ገንዘብ ያለዋስትና ማን ያበድራል! ከአዋሽ ባንክ ጋር በመተባበር የቀረበውን "ጥላ" አዲስ የዲጂታል ብድር አገልግሎት በመጠቀም ገንዘብ ያለ ማስያዣ መበደር ይችላሉ፡፡ 💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ! #የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #Ethiotelecom #AwashBank #telebirr #telebirrSuperApp #FinancialService #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 21 14🙏 5
Photo unavailableShow in Telegram
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!! የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡ 👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ! 🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #DigitalID #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
28👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 40 21🥰 3
02:48
Video unavailableShow in Telegram
25ኛውን ታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ በማይረሳና በሚናፈቅ ድባብ፣ በደማቅ ሁኔታ አሳልፈናል፤ የዓመት ሰው ይበለን! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2018 #telebirr #telebirrSuperApp #zemenGEBEYA
Mostrar todo...
IMG_5807.MP414.59 MB
48👍 26❤‍🔥 1
የ2018 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ አጋር በመሆን በመሳተፋችን ደስታ ይሰማናል! አንድ ቀለም ለብሰን በጎዳና ላይ ፈሰን አብረን የምንሮጥበት አብረን የምንገዝፍበት አንዱ የአብሮነታችን መገለጫ ታላቁ ሩጫ የ2018_ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ_የቴክኖሎጂ_አጋር! #Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2025 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 48 41🥰 1