Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
Ir al canal en Telegram
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Mostrar más2025 año en números

228 627
Suscriptores
-14224 horas
-1 0407 días
-4 59630 días
Archivo de publicaciones
መልካም…
"…ለዛሬ ለዕለተ አርብ ተዘጋጅቶ የነበረው ርእሰ አንቀጽ ከሊቃውንተ ኢትዮጵያ ጋር በነበረን ውይይት ወቅት ጥብቅ የሆነ እና በአስቸኳይም ለሕዝብ ይደርስ ዘንድ የተወሰነም ውይይት ነበር በርእሰ አንቀጽ መልክ ያዘጋጀሁላችሁ። ነገርየውን ሳየው ግን ከባድ ደግሞም ረቀቅ ያለ አስደማሚም፣ አይን ገላጭም ሆኖ ስላገኘሁት በፍጥነት አካልቤ ለእናንተ ከማቀርበው ለምን ዛሬን አላድርበትም እና ነገ በጠዋት አልለጥፍላችሁም ብዬ በራሴ ሥልጣን ወስኜ ለነገ ጠዋት በዕለተ ቀዳሚት ሰንበት ከእግዚአብሔር ምስጋና በኋላ ልለጥፍላችሁ ወደድሁ።
"…ርእሰ አንቀጹ ስለ መጥቁል ነው የሚያወሳው። መጥቁልና መጥቁላውያን ምድራችንን ወርሰው እንዴት እየፋነኑ እንዳለ ነው የሚያትተው። በመጥቁል ታርጌት የተደረጉና በስም ዝርዝር የተጠቀሱ የፋኖ አለቆች ይጠነቀቁም ዘንድ ርእሰ አንቀጹ ያሳስባል፣ ይወተውታልም። አንደኛው መጥቁል በስም ከነ አድራሻው፣ ከነተቀበለው ሚልዮን ብር፣ ከነገደለው ሰው ተደርሶበታል። ስለ እሱም ሊቃውንተ ኢትዮጵያ የሚሉት አላቸው። የመጥቁልን ጉዳይ በርዕሰ አንቀጽ ብቻ ሳይሆን በእሑድ ምሽቱ በዘመድ ቴቪ በሚቀርበው ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋርም በሰፊው እንሄድበታለን።
"…እስከዚያው ለዛሬ ለአሩሲው የንጹሃን ጭፍጨፋ እንደ ድሮው ማዘኗ እንኳን ቢቀር፣ በአማቺዝም እሳቤ ባልተጠበቀና አስደንጋጭ በሆነ መልኩ ለጨፍጫፊው ዋና ተጠያቂ አራጅ ቀይ በቀይ ደም የመሰለ ካባ ከነ ጦሩ በሸለመችው ጎንደር አምሹ። በባህርዳርም ሆነ በጎንደር የተፈጸመው ነውር ሁለቱንም ሕዝቦች እንደማይመለከት ከወዲሁ ይታወቅ። ሸላሚዎቹ እነ "ቅስሽብብ" ናቸው።
• ግን ደኅና ናችሁ አይደል…?
6.61 MB
19.67 MB
Photo unavailableShow in Telegram
"…አንተ ታካች፥ እስከ መቼ ትተኛለህ? ከእንቅልፍህስ መቼ ትነሣለህ? ጥቂት ትተኛለህ፥ ጥቂት ታንቀላፋለህ፥ ትተኛም ዘንድ ጥቂት እጅህን ታጥፋለህ፤ እንግዲህ ድህነትህ እንደ ወንበዴ፥ ችጋርህም ሰይፍ እንደ ታጠቀ ሰው ይመጣብሃል። ምሳ 6፥ 9-11
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
አይ ብፁዕነትዎ…
"…ከምዕራብ ሸዋ ያሰደድዎት እኮ በቃ፣ ይበቃል መገደል፣ መቃጠል ስላሉ ነው። ቀጥሎ ሲኖዶሱ ሻሸመኔ ሲመድብዎት አቡነ ናትናኤል ወደ ከተማችን ተመድበው ከመጡ 3ተኛው የዓለም ጦርነት ነው የሚነሳው፣ እንገድላቸዋለን ብለው በግልጽ ዛቻ ፈጽመውቦት ሲኖዶሱ ቢጨንቀው አሜሪካ ሚኒሶታ ለመመደብ የተገደደው እኮ በዚህ ሐዋርያዊ አቋምዎ ምክንያት ነው። ከኦሮሞ ቤተሰብ መወለድዎ ስለ ኢትዮጵያ ሰላም ስለ ሕዝቦቿ ደኅንነት በድፍረት መስበክ ጠላት ነው ያፈራልዎ። አሁንም ግን ከእውነት ጋር ቆመው ከብፁዕ አቡነ ሉቃስ፣ ከብፁዕ አቡነ ሔኖክ፣ ከብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ቀጥሎ እርስዎ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል አደባባይ ወጥተው ሰሚ ተገኘ አልተገኘ ለበግዎችዎ ድምጽዎን በማሰማትዎ ቃለ ሕይወት ያሰማዎ። ረጅም የአገልግሎት ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
• ብፁዕ አባታችን ሆይ…!
"…ሰሚ የለም። ተናንቀናል። ንቀውናል፣ ተጠይፈውናል። ከመግለጫ፣ ከጩኸት፣ ከልቅሶ በቀር ምንም አባታቸው አያመጡም ብለው ንቀውናል። ግፋ ቢል ሻማ ቢያበሩ ነው። ግፋ ቢል መግለጫ ቢያወጡ ነው። ግፋ ቢል አሜሪካ ሰልፍ ቢወጡ ነው፣ ግፋ ቢል የትዊተር ዘመቻ ቢጀምሩ ነው እንጂ ምንም አያመጡም ብለው ንቀውናል። ፈሪ ናቸው፣ ቦቅቧቃ ናቸው፣ ሽንታም፣ ቅዘናም ናቸው ብለው ንቀውናል። እውነቱ ይሄው ነው።
"…ይብቃ ነው ያሉት አባታችን። ወይ ይብቃ። እነሱ አይበቃቸውም። አይጠገቡም። አይረኩምም። ሃይማኖታቸው ነው የሚያዛቸው። መጽሐፋቸው ነው የሚያዛቸው። በቤተ አምልኮአቸው መምህራኖቻቸው ናቸው የሚያዙአቸው። ጭራሽ አሟሟታችን እንዴት መሆን እንዳለበት ነው የሚያስተምሩት። እንደ አቢይ አሕመድ ዓይነት ያለ የአፍ ክርስቲያን የልብ የወሀቢይ እስላም በሚመራት ሀገር ኦርቶዶክሳዊነት ዕጣ ፈንታው ከታች እንዳለው ንፁሐን የተዋሕዶ ልጆች ያለ ነው። እናም በስብከት፣ በጩኸት፣ በልቅሶ፣ በልመና በፍጹም አይቆምም። በጭራሽ።
"…ለእንደዚህ ዓይነቱ አራጅ መድኃኒቱ እንደ እስራኤል ያለ መንግሥት ያለው ሕዝብ ነው። አንድ ዜጋው በከንቱ ሲሞትበት በእጥፍ የሚበቀል፣ እንደ አሜሪካ፣ እንደ ሩሲያ ያለ አንድ ዜጋው ሲታረድበት በእጥፍ የሚበቀል መንግሥት ሲኖር ብቻ ነው የሚያበቃው። ያለበለዚያ ከንቱ ድካም ነው። ከንቱ ጩኸት።
"…ምህላ አያስፈልግም አልልም ያስፈልጋል። ንስሀ አያስፈልግም አልልም ያስፈልጋል። ስብከት አያስፈልግምም አልልም ያስፈልጋል። ከሰዎች ሁሉ ጋር በፍቅር መኖር አያስፈልግም አልልም የኖርንበት ነው። በተለይ ኢትዮጵያ ከመካ መዲና የተሰደዱ እስላሞችን፣ ያውም የነቢያቸው የመሀመድን ቤተሰብ፣ ዘመዳ አዝማድ ተቀብላ፣ ከገዳዮች ሸሽጋ የተቀበለች ሀገር ናት። ቤተ ክርስቲያን፣ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ናት የተቀበለቻቸው። እናም በሰለም አብሮ መኖርን ከእኛ በላይ ላሳር ነው። ይሄ መከራም ስለበዛ እግዚአብሔር የለም አንልም። እግዚአብሔርማ አለ። ነገር ግን ለእንደዚህ አይነት የማያቋርጥ ጭፍጨፋ ከምህላው፣ ከጸሎቱ ጋር እስራኤልን መሆን ግድ ነው። መመከት፣ ራስን መከላከል አምላካዊ ትእዛዝም ነው።
"…እነርሱ ጽንፈኞቹ ለኢትዮጵያዊው ነባር እስላምም አይመለሱም። አስከሬን አውጥተው የሚያቃጥሉ ልቡሳነ ሥጋ አጋንንት ናቸው። መንግሥታዊ ድጋፍ፣ ገንዘብ ጭምር ያላቸው ናቸው። በመከላከያው፣ በፖሊሱ፣ ከቀበሌ እስከ ክልል፣ ፓርላማውን በሙሉ የሞሉት እነርሱ ናቸው። ጨካኝ፣ አረመኔ አይገልጻቸውም። ኢቲቪ፣ ኢቢሲ፣ ፋና፣ ኦቢኤን፣ አሚኮ፣ ዋልታ፣ ኢትዮጵያ ራዲዮን በሙሉ አንቀው የያዙት እነርሱ ናቸው። ቀድመው በዓላማ፣ በዕቅድ ነው ሁሉን ጠርንፈው የያዙት። እናም ወደየትም ቢጮሁ በምድር የሚሰማዎት ምድራዊ የሕግ ተቋም የለም።
"…ከጥቅምት 22 እስከ 24 ከታረዱት 25 ንፁሐን በተጨማሪ አንዱ በቀደም፣ ዛሬ ደግሞ ዘጠኙ ታርደው ተጥለዋል። የክልሉ መንግሥት መተንፈስ አይቻልም። ልማታችን አይደናቀፍም። የሞተም፣ የተገደለም የለም ብሎ እርፍ ብሏል። እና ወደማን ነው የሚጮኸው? ወደማነው የሚለቀሰው? አቤቱታ ወደማን ይቀርባል? የለም ብፁዕነትዎ።
"…እየሞትን ማነስ፣ መጥፋት እንጂ መብዛት ብሎ ነገር የለም። በሳምንት 45 ቤተሰብ እየተጨፈጨፈ በየት በኩል ነው የምንበዛው? እንዲህ እየጨፈጨፉንም እኮ ኦርቶዶክስ ቁጥሯ እየቀነሰ ነው ብለው ነው የሚያላግጡብን። እነሱ ከ4 ሚስት አርባ አምስት ልጅ እየወለዱ እኛ ከአንዲቷ ሚስት በጭንቅ፣ በመከራ የተወለዱ ሕፃናትን ሳይቀር ለዘር ሳያስቀሩ እየጨፈጨፉ እኮ ነው የሚያላግጡብን። እዚያው አሩሲ 8 ቤተሰብ የታረደው በዚህ ሰሞን ነው። በወለጋ 21 ቤተሰብ ተጨፍጭፎበት አንድ በቦታው ባለመኖሩ ተርፎ የቀወሰን ሰው የሰማነውም ባለፉት ዓመታት ነው። እየሞቱ መብዛት የለም።
"…አራጅ ፈሪ ነው። ሽንታም ነው። ቅዘናም ነው። አራጅ ልብ የለውም። ለዚህ መድኃኒቱ ሱሪ የታጠቀ ወንድ ነው። ልክ እንደ እስራኤል የገባበት ገብቶ በቋንቋው የሚያናግረው ወንድ። ጉድጓድ ቢገባ፣ ከምድር በታች ቢደበቅ የገባበት ገብቶ የሚያናግረው ወንድ ነው የሚፈልገው። አራጅን እግዚአብሔር ያውቃል ብሎ በመታረድ ማጥፋት፣ ማስቆምም አይቻልም። የመንግሥት ከለላ፣ ጥበቃ፣ ራሱ አገዛዙ አቢይ አህመድ የሚመራው ሚሽን ስለሆነ ጭፍጨፋው አይቆምም። ብቸኛው የማቆሚያው መንገድ ጥሎ መውደቅ ብቻ ነው። ለሃይማኖትህ፣ ለሚስትህ፣ ለእናትህ፣ ለልጆችህ፣ ለአባትና እናትህ፣ ለእህትህና ለወንድሞችህ ስትል እነዚህን አውሬዎች የገቡበት ገብተህ ተበቀል። ተፋለም። ተጋደል ብላችሁ እንደ ዓድዋ ጦርነት ጊዜ፣ እንደ ጣሉያን ወረራ ጊዜ፣ ምእመኑን ባርካችሁ፣ እግዚአብሔር ይፍታህ ብላችሁ ራሱን እንዲከላከል መርቆ መሸኘት ነው የሚያዋጣው። ሕዝብ ታጥቆ ራሱን መጠበቅ ነው ያለበት።
"…በሸዋ ብቻ ከ300 በላይ አብያተ ክርስቲያናት ተዘግተዋል። የአሩሲና የባሌ፣ የሀረርጌና የጅማ እስላም ሸዋ መጥቶ ከንቲባ፣ ፖሊስ፣ ዳኛ ሆኗል። ለሸዋ ኦርቶዶክስ አለቃው የአሩሲ እስላም ሆኗል። እነ ጫልቱ ሳኒ ከሀረርጌ መጥተው ቤተ ክርስቲያን ያፈረሱት፣ ታቦት በኮንቴነር ያስቀመጡት ሸዋ መጥተው ነው። በሸዋ የአሩሲ እስላም በኦነግ ሸኔ ስም ሰፍሮ ክርስቲያኑን እያረደ፣ ቤተ ክርስቲያን እያቃጠለ፣ ቄስና ዲያቆን እየገደለ ነው ያለው። ኦርቶዶክሱ ዐማራና ኦሮሞም ተለቅሞ እየታገተ የሚዘረፈውም በዚሁ ከአሩሲና፣ ከባሌ፣ ከጅማና ከሀረርጌ በኦሮሞ ስም ነፃ አውጪ ሆኖ የሸዋን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት በጴንጤ እስላሙ አቢይ አሕመድ፣ በጴንጤው ሽመልስ አብዲሳ መልካም ፈቃድ ሸዋ የከተመው የወሃቢያ እስላም ነው። ይሄ አራጅ ቡድን ለጊዜው እንጂ ቀጥሎ የሚበላው ራሱ ጴንጤውን ነው። ጴንጤው ለጊዜው ኦርቶዶክስ እየታረደች ስለሆነ በእነ በጋሻው በኩል ጮቤ እየረገጠ ቢሆንም ቆይቶ ለእነሱም አይቀርላቸውም።
• ብፁዕ አባታችን ሆይ መጸለይ፣ አቤት አቤት ማለቱ እንዳለ ሆኖ በእኔ እይታ ግን መፍትሄው ታጥቆ መመከት ብቻ ነው። ቢያንስ ጥሎ መውደቅ። አከተመ።
4.14 MB
4.46 KB
3.00 MB
8.94 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ጀምረናል…
ገባ ገባ በሉማ…
አላችሁ አይደል…?
• መጥተናል ገባ ገባ በሉማ…!
"…ዘወትር በየሳምንቱ በእለተ ሐሙስ በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የምናቀርብላችሁ ሳምንታዊ መርሀ ግብራችን አሁን ጀምሯል።
"…በዛሬው ዝግጅታችን በአርሲ ዞን ከጥቅምት 22 እስከ ጥቅምት 24 2018 ዓም በነበረው ጭፍጨፋ ከተገደሉት 28 ሰዎች በተጨማሪ በወቅቱ አፍነው ከወሰዷቸው 16 ኦርቶዶክሳውያን መካካከል በዛሬው ዕለት 9 ባለማዕተቦችን ገድለው ሬሳቸውን ጥለው ተገኝቷል። አሁን 6 ንፁሐን ዜጎች በገዳዮቹ እጅ ይገኛሉ፡፡ከመስከረም 2016 ዓም እስከ 2017 ዓም ብቻ የተገደሉትን 137 ኦርቶዶክሳውያን ቁጥር ሳይጨምር በዚህ ሳምንት ብቻ የታረዱ ኦርቶዶክሳውያን ቁጥር 43 ደርሷል።
• እናም የዛሬውን ዝግጅታችን
👉በዩቱብ /YouTube
♦ https://www.youtube.com/live/Mvv-OmWy0IY?si=rN43l-YEP5GCkNXR ተከታተሉት።
"…ሻሎም ! ሰላም !
8.94 MB
3.00 MB
❤ 265💔 141👍 64🙏 14😡 7🔥 5🏆 5😱 2👌 1
👆②✍✍✍ "…ዐቢይ አሕመድ ወያኔን አቁስሎ ሳይገድላት፣ ገድሎም ሳይቀብራት ለሌላ ቁማር አዘጋጃት። ኤርትራን ሳያማክር ከወያኔ ጋር ታረቀ። እዚህ ጋር ተበላ። በእሱ ሂሳብ የቆሰለች ወያኔን ይዞ፣ ሻአቢያም በዐማራ ላይ በቀል አይጠፋውም ብሎ በማሰብ ሁለቱን ትግሬዎች አንድ ላይ ይዞ ዐማራን አፈር ከደቼ ማብላት ነበር የፈለገው። ሻአቢያ ግን ባነነ፣ ነቃ። ነቃና በዐማራ ጉዳይ አልተባበርህም አለው። በወያኔም ጉዳይ ክደኸኛል አለው። አቢይ ሻአቢያን ትቶ ከወያኔ ጋር ተላልሶ ዐማራን ለሁለት ለመቀጥቀጥ ቋምጦ የነበረ ቢሆንም ወያኔም እምቢኝ፣ እምቢዮ አለችው።
"…በመሃል የቁማሩ አኬር ተበላ። የዳያስጶራ ደጋፊዎቹ በሙሉ ስብሃት ነጋን ፈትቶ ሲለቀው እግርህን ብላ ብለው ተለዩት። ዐማራም ልበ ብርሃን ነውና አስቀድሞ ይሄ እንደሚመጣ ዐውቆ ጫካ ገብቶ ይመክተው፣ ያነክተው ጀመር። ዐማራ ነፍጡን በአቢይ አገዛዝ ላይ ደፍሮ ባያነሣ ኖሮ እስከአሁን ኤርትራም ኬኛነት አይቀርላትም ነበር። ጉራጌም ተውጦ፣ ሱማሌም ወርሞ ነበር። ዐማራ ግን ሁሉን አከሸፈው። ጭራሽ ኦሮሙማን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ያዘፍነው ጀመር። በሳቅ።
"…አቢይ አሕመድ ቆይ ረጋ በሉ ምስሉን አሁን አውርድ፣ አቃጥል፣ ደምስስ አትበሉኝ፣ አትቸኩሉ "ቤተ መንግሥቱን ሳድሰው ምስሎቹ በሙሉ ይወርዳሉ" እንዳለ አሁንም አትቸኩሉ በአንደዜ ሁለቱን ትግሬዎች፣ ዐማራን፣ ሱማሌን ወግተን ማስገበር አንችልም። ተራ በተራ ነው እንዲያ ማድረግ፣ ማስገበር ብሎ ነው እየሠራላቸው ያለው። ኦነግ እንኳ የሚጠላትን ኢትዮጵያን እናት ሀገሬ ማለት ሲጀምር ስታይ 9 ነኛው ሺ እንደገባ መጠርጠር አለብህ። ኦነጉ አቢይ በኢትዮጵያ ስም ትግሬን፣ ኤርትራንና ፋኖን ልወጋ ነኝ ብሎ ያቀደው ዕቅድ በሙ በዐማራ ፋኖ ነፍጥ ነው የከሸፈው። ከሸፈ ነው የምላችሁ።
"…አንዴ ሶማሌላንድ፣ ሌላ ጊዜ አሰብ፣ ወደብ፣ ግድብ ቀይ ባህር ቢል የሚሰማው ጠፋ። ሻአቢያን ከመግጠሜ በፊት ወያኔን ላነክታት ብሎም ያሰበ ይመስላል። የዐማራ ፋኖን የጎጃሙ የእነ አስረስ ቡድን፣ የእነ ደረጄና ጌታ አስረደው የፋፍዴን አፋሕድ ቡድን፣ የእነ እስክንድርና መከታው ቡድን ወጥሮ ስለያዘልኝ ኤርትራ ብዘምት አልሰጋም ነበር። ነገር ግን ከወያኔ ካልጀመርኩ ዘው ብዬ ኤርትራ ብገባ የሚከተለኝ አጣለሁ ብሎ በመስጋት ነው አሁን ከወያኔ ጋር መግጠም የፈለገው የሚሉ መተርጉማንም አሉ። አቢይ አሕመድ ትግራይ ቢዘምት ከጎንደር የእነ ደረጄው አፋሕድ ፋፍዴን፣ የእነ ኮሎኔል ደመቀው የተከዜ ዘብ፣ የሸዋው እስክንድርና የእነ መከታው ቡድን አብሮት እንደሚዘምት እርግጠኛ ነው። አፋሕድን ሲሳደቡ፣ ሲራገሙም የሚውሉት እነ አያሌው መንበርም ከወዲሁ ከመከላከያ ጎን ነን ማለት የጀመሩት ወደው አይምሰልህ። ክፋቱ ግን ከተከዜ ዘብ በቀር ከዐማራ እንደ ድሮው የሚመኩበት ማጣታቸው ያስደምማል። ምንአልባት ሰሞኑን አቢይ አማቾቹ ሀገር ጎንደር ሄዶ ግጥም እየገጠመ እንደ አዝማሪ ሊያስጨፍራቸውም ይችላል። የሚያስቀው ነገር ግን ፋፍዴንና አሕፋድ ከብልጽግናና ከሻአቢያ እኩል ጥይት መቀበላቸው ነው። 😂
"…አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ስለአቢይ አህመድ የተናገረውን ምንግዜም አልረሳም። አቢይን አትጨቅጭቁት፣ አታወክቡት፣ አቢይ ማለት ልክ እንደ 16ኛው ክፍለ ዘመን የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት የኦሮሞን ክብር ለመመለስ የመጣ ሰው ነው። እንደ ጃዋር ዛሬውኑ አትበሉ። በጥበብ ነው እየሄደ ያለው እናግዘው ነበር ሲል የሰማሁት። እውነቱን ነው አቢይ ሞኝ መስሎ፣ አዘናግቶ ኢትዮጵያን እንኩትኩቷን እያወጣት ነው። ታላቋን ኦርቶዶክስን ለማፍረስ ጦር ማዝመት አልተጠበቀበትም። አንድ ያፈረሰ ዲያቆን እንደ ይሁዳ በ30 ዲናር ገዝቶ በእሱ መዶሻነት አናት አናቷን ቀጠቀጣት። ኦሮሞው፣ እስላም ጴንጤው ሁላ ይሄን ደብተራ ከአጠገብህ አርቀው እያሉ ቢሉት ቢሠረቱ አቢይ አልሰማቸውም። ለሚያፈርሳት ሀገር ዳንኤል ክብረት ምን አይነት መዶሻ እንደሆነ የሚያውቀው አቢይ በእንቢታው ጸና። ቆይቶ ግን ወሀቢ የስልጤ እስላሙም፣ ጴንጤውም ሁሉ "ከዳንኤል ጎን ነን" በማለት እኛኑ ቀምተው የራሳቸው አድርገውት አረፉት።
"…አሁን የሌላው ድጋፍ ሲሳሳበት ኦሮሞን ከጎኑ ለማሰለፍ ሲል "ድሬደዋ የኦሮሞ ናት" በማለት ከች ብሏል አባው። ኦሮሞ በሙሉ ድሬደዋ ብቻ አይደለም ጅጅጋም፣ ሐረርም የኦሮሞ ነው ብለው ቀውጢ መፍጠር ጀምረዋል። ኦነጉም፣ ኦፌኮውም፣ ኦህዴዱም በአንድነት በዚህ ምክንያት ከጎኑ ተሰልፈዋል። በእንግሊዝ የተደራጀው ሱማሌም ጓ ብሏል። ጦስና ዳፋው ለሌሎች እንዳይተርፍ መጠንቀቅ ነው እንጂ በዚያም ውጥረት አንግሧል አቢይ አሕመድ። በሉ በኋላ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ላይ እንገናኝ። እስከዚያው መልካም ንባብ።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።
❤ 604👍 231🏆 41🙏 31🤔 8🕊 7😡 5🔥 4✍ 3🤯 1👌 1
• ደጋግማችሁ ስሙት።
• የላይኛው የቪድዮ ግርድፍ ትርጉም… የሳትኩት ካለ ኦሮሞዎቹ አግዙኝ። አማርኛ፣ ግእዝ፣ እንግሊዝኛ፣ አሁን ደግሞ በስተእርጅና ጀርመንኛ እየሰማሁ ስለተወዛገብኩ በትርጉሙ አግዙኝ። አሁን በቀጥታ ወደ ቪድዮ ንግግሩ የእኔ ትርጉም በስለሺ እንሂድ…
"…አንድ ነገር ልብበሉ ወይም አስታውሱ። ጠቅላይ ሚንስቴር ሆኜ ቢሮ የገባሁ ዕለት፣ በግቢው ውስጥ የሆነ ምስል ሞልቶት ነበር። የእኛ ልጆች መጡና (የእኛ ልጆች የሚለው ኦሮሞዎቹን ነው) የእኛ ልጆች መጡና እኛ ምስሎቹን አውርድና ሰባብረው፣ አውድመውም አሉኝ። እኔም አልኳቸው።
"…እነዚህን ምስሎች አላወርድም አልኳቸው። እነዚህ ምስሎች ሥርዓት ሕግ አላቸውና አላወረዳቸውም አልኳቸው። ለምን ሲሉኝ? ይሄ ቤት ግን መታደስ አለበት። አዲስ መሆን አለበት አልኳቸው። "ጭብ 👏👏👏👏ጨባ" ቤቱን አደስኩት። ቤቱ ታድሶ ሲያልቅ ግን አንድም ምስል በዚያ ግቢ አልነበረም። (ጭብ 👏👏👏👏 ጨባ) አሁን እኛ የምናደርገው ነገር የቸገረን በስሜት አስቦ በስሜት መሥራት ነው። እኔ ደግሞ በስሜት ሳይሆን በስሌት ነው መሥራት የምፈልገው። (ጭብ 👏👏👏ጨባ) በግርድፉ ነው የተረጎምኩት።
"…አቢይ አሕመድ ማለት ይሄ ነው። አልተማረም? አዎ አልተማረም። ወረቀት ምን ትርጉም አለው? የተማሩትን በሙሉ እነ አንዳርጋቸው ጽጌን፣ እነ ብርሃኑ ነጋን፣ እነ ጌታቸው ረዳን፣ እነ ለማ መገርሳንም የሸወደው፣ ስንቱን ብልጥ፣ በሰው ትከሻ ላይ ተረማምዶ ሥልጣንና ሀብት ለማጋበስ የቋመጠውን ሁሉ ያነሆለለው፣ ያደነዘዘው ያልተማረ፣ ያልተመራመረ ማይም መስሎ አቅርቦ ነው። ይሄን ጩጬ ማይምማ ተጠግተን ቢያንስ ምላስ አለው በምላሱ ተከልለን ሥልጣንም ሀብትም እናጋብሳለን ብለው ሰፍ በማለት ብልጥ ብልጥ ለመጫወት አቅደው ወስነው ሀገር ቤት የገቡትን የፊት ጥርስ የሌላቸውን የድሮ ሆዳሞች በሙሉ የበሻሻው አራዳ የቄራ ሠራተኛው አራጁ አብይ አህመድን የተጠጉትን በሙሉ ነው አቅርቦ የፈጃቸው፣ ያቃጠላቸው፣ ያዋረዳቸው። በዚህ አድናቂው ነኝ። አቢይ አሕመድ የስንቱን ቀጣፊ ሰው መሳይ በሸንጎ ጭንብል ገለጠ መሰላችሁ። የስንቱን ፌክ ኢትዮጵያኒስት ለምድ ገፈፈ መሰላችሁ። አቢይ ማለት ለእኔ ኦርጅናልና ፌክ መለያ ማሽን ማለት ነው። ስንቱን ገልጦ አሳየን አቢይ አህመድ።
"…አቢይ አሕመድ በግብር ሰይጣን የዲያብሎስ ታናሽ ወንድሞች የሆኑ መካሪ፣ አማካሪዎች ያሉት ሰው ነው። እሱም ቢሆን ሼምለስ፣ ዋሾ፣ ቀጣፊ የሆነ ሰው ነው። ነገር ግን የሰለጠኑ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር አማካሪዎች አሉት። ሁሉንም ነገር የሚሠራው በተጠና መንገድ ነው። ሲያስለቅስህ ቆይቶ ጮቤ የሚያስግጥበትን አጀንዳ አዘጋጅቶ ነው። ሾርት ሚሞሪያም ያለህ እኮ ለዚያ ነው። የአንድ አሮጊት ቤት እያደሰ በቴሌቭዥን ያሳይህና በጓሮ በር የመቶ ሺ እናቶችን ቤት በግሬደር ይንድልሃል። አንተ በቲቪ የታደሰውን የአንዷን እናት ቤት ደጋግመህ እንድታይና በዚያ አንጀትህን ሲበላ፣ በጀርባ መቶ ሺ እናቶችን ደም እንባ ቢያስለቅስ ማን ሰምቶት። ጭራሽ እናቶች ስለ አቢይ ክፉ ብታነሳባቸው በማማሰያ ነው የሚቀነድቡህ። ቤተ መንግሥት መቶ አቅመ ደካሞችን ጠርቶ ምሳ ይጋብዛል፣ 10 ኪሎ ዱቄት፣ ሁለት ኪሎ መኮሮኒ፣ ሁለት ሊትር ዘይት ደርድሮ ያድላቸዋል። ሕዝቤ የተባረከ፣ ደግ እያለ ጮቤ ይረግጣል። እሱን በቴሌቭዥን እያሳየህ እሱ በጓሮ በር በኩል መቶ ሺ እናቶችን ገሚሱን አርዶ፣ በድሮን ጨፍጭፎ፣ አፈናቅሎ ድባቅ ይመታሃል። የሚታየው የቴሌቭዥኑ ነው። እልቂቱ አይዘገብም።
"…አቢይ ከላይ በቪድዮው ላይ እንዳለው ነው ሀገሪቷን እያጸዳት ያለው። ልክ ቤተመንግሥቱን እንዳጸዳው ማለት ነው። ኦሮሞዎቹ ቸኩለው ቶሎ ቶሎ አፍርስ ሲሉት ምን አላቸው። አትቸኩሉ፣ ረጋ በሉ። ለማፍረስ መጀመሪያ ማደስ ያስፈልጋል አላቸው። ያደረገውም እሱን ነው።
• ቤተ መንግሥቱን ካደሰው በኋላ አንበሳውን አውርዶ በፒኮክ ተካው። ዘውዱን በኦዳ ዛፍ እና በዘንዶ ተካው።
• የአጼ ምኒልክን ሃውልት በኢሉሚናቲ ተካው።
• የአጼ ኃይለ ሥላሴን ሃውልት ቤተ መንግሥቱን ለማደስ ገንዘብ ረዱኝ ባላቸው በኤምሬቱ ሼህ ምስል ተካው። ካላመናችሁኝ ሃውልቶቹን ልብ ብላችሁ እዩአቸው።
• ታላቁ የምኒሊክ ቤተ መንግሥት ይባል የነበረውን ገናና የቤተ መንግሥት ስም በአንደዜ ወደ ፓርክነት ቀይሮ አንድነት ፓርክ ብሎ ሰይሞ እንዘጭ አደረገው። በስሌት ነው የሚሠራው የምልህ ለዚያ ነው። ሰይጣን የሚያስንቁ መካሪዎች ናቸው ያሉት።
"…ዐማሮች የሞሉበትን የአዲስ አበባን ሰፈሮች እንደ ለገጣፎ አፍርሰን፣ አቃጥለን እናፈናቅላቸው ሲሉት አይደለም፣ እንደዚያ አይሆንም። በለገጣፎው የተነሳብንን ተቃውሞ ታውቃላችሁ። እናም ስህተትን አንደግምም ዐማሮቹ የሚጸዱት በዘዴ ነው አለና የወንዝ ዳር ፕሮጀክት፣ የኮሪደር ልማት የሚል የዐማሮች፣ የነባር ኢትዮጵያንን ይዞታ ቀምቶ የሚያጸዳ የማጽጃ ማሽን የሆነና አረቦቹ ፋይናንስ ያደረጉበትን ፕሮጀክት አምጥቶ ሙልጭ አድርጎ ያለምንም ኮሽታ፣ ያለምንም ተቃውሞ ከአዲስ አበባ ጠርጎ ጠራርጎ አስወጣቸው።
"…አራዳ ጊዮርጊስን፣ ቅድስተ ማርያምን፣ ቁስቋም ማርያምን፣ ሽሮሜዳ ሥላሴን፣ ምስካየ ሕዙናን፣ ግቢ ገብርኤል፣ እስጢፋኖስ፣ በዓታ ለማርያምን እና ቅድስት ሥላሴ ካቴድራልን ማፍረስ አይጠበቅብንም በማለት ሕዝቡን፣ ምዕመናኑን ሙልጭ በማድረግ አጽድቶ ዛሬ ቤተ ክርስቲያን በገቢ እጥረት እንድትቃስት አድርጓት አረፈው። አከተመ።
"…ይሄ ብቻም አይደለም። ለሥልጣኑ የሚያሰጉት ሰሜነኞቹ ናቸው። ኤርትራን ጨምሮ፣ ትግሬና ዐማራ። ሱማሌም ስጋቱ ነው። ግን በአንድ ጊዜ ሁሉንም መግጠም ልክ አይመጣም አለና ተራ በተራ አቅርቦ፣ ተሻሽቶ፣ አወድሶ፣ አሞግሶ አደቀቃቸው። አወደማቸው፣ ሽባም አደረጋቸው።
• መጀመሪያ ~ ህወሓትን አበሳጭቶ መቀሌ አስገባት። ከዚያ ኃጢአቷን በዶክመንተሪ ፊልም እየሠራ በሁሉም ዜጋ እንድትጠላ አደረጋት። ድሮም ድሮ ነው አሁን ሕዝቡ የባሰ በወያኔ መበሳጨቱን ሲያይ ደግሞ በመጨረሻ ሰሜን ዕዝን አፈር ከደቼ አስበልቶ የሕዝቡን ቁጣ ጣሪያ ላይ ሰቀለው። ቀጠለናም በወለጋ ቶሌ ቀበሌ ላይ ዐማሮቹን አሳርዶ ሲያበቃ ለመጀመሪያ ጊዜ በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን እንዲታይ በማድረግ፣ በፋናና በኢቲቪ ዘገባ ሕዝቡን ከቆሰቆሰ በኋላ ወዲያው ከዚያች ቀን ወዲህ ያልታዩትን የብአዴን የፓርላማ አባላትን በፓርላማ ጥቁር አልብሶ በተለይ ከደሴ የመጣች ቶፋ ወፍራም ጥቁር ሴትዮን በአራት መንታ ጉንጯ ላይ እንባዋን እንድታፈስስ አስደርጎ፣ ሕዝቡ ሁሉ ምን እስክንሆን ነው የምንጠብቀው አስብሎ ወደ ትግሬ ምድር ክተት ዐወጀ።
"…የውጪው ሲኖዶስ ጳጳሳት፣ እነ ታማኝ በየነ፣ ኢሳቶች ገንዘብ ሰብሳቢዎቹ ሆኑ፣ ለዚሁ ወጥመድ ቀደም ብሎ ያዘጋጃትን ኤርትራን ከዓለም መድረክ እንድትገለል ያደረጓትን ወያኔዎች ትበቀል ዘንድም ጋበዘ። እሱም ለተባበሩት መንግሥታት ደብዳቤ ጽፎ ኤርትራ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሡ አደረገ። ኤርትራም ለበቀል፣ ዐማራም በወያኔ የተያዘበትን ወልቃይትና ራያን ለማስመለስ፣ ቤርቤረሰቦችም ሁሉም ተከትለውት ትግራይ ዘምተው ወያኔን አደቀቋት፣ ትግሬንም ፀጥ ለጥ አድርጉት።…👇①✍✍✍
00:54
Video unavailableShow in Telegram
"…ይህቺን እያዳመጣችሁ ጠብቁኝ። በ5 ደቂቃ ውስጥ እመለሳለሁ። ኦሮሚኛ የማትችሉ አስተርጉሙአት። እኔም በግርድፉ ተርጉሜያታለሁ። ወሳኝ ቪድዮ ናት። ጃዋርን ልታስገድለው ነው ብለው ኦሮሞዎቹ ባስጨነቁት ጊዜ ሀረርጌ ሄዶ ኦሮሞዎቹ ፊት የተናገራት ወሳኝ ቪዲዮ ናት።
• አላችሁ አይደል…?
1.33 MB
Photo unavailableShow in Telegram
“…አንተ ግን ወገብህን ታጠቅ፥ ተነሥም፥ ያዘዝሁህንም ሁሉ ንገራቸው፤ በፊታቸው እንዳላስፈራህ አትፍራቸው።… ከአንተ ጋር ይዋጋሉ፥ ነገር ግን አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና ድል አይነሡህም፥ ይላል እግዚአብሔር። ኤር 1፥ 17-19
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
❤ 686🙏 508👍 105🕊 21🏆 12🔥 8😡 3🤔 2✍ 1
Photo unavailableShow in Telegram
በእንቅርት ላይ…
"…ሰሞኑን ከፓርላማው ውሎ ጀምሮ በአቢይ አሕመድ ሲጎሰም የከረመው የጦርነት ነጋሪት የተጀመረ ይመስላል። ምሽቱን እስከ አሁን በጉዳዩ ላይ ምንም ባትልም በአፋር በኩል በኩል ግን ህወሓት ወረረችኝ በማለት መግለጫ አውጥቷል። የፌደራል መንግሥቱም ጣልቃ ገብቶ "ሕግ እንዲያስከብር" መጠየቁም ነው የተሰማው። እናም ጦርነት ይኖራል ማለት ነው።
• ሌላው በዚያው ባለፈው ሳምንት ለየት ያለ ንግግሩ "ድሬደዋ የኦሮሚያ ናት" በማለት መናገሩ የኢትዮጵያ ሱማሌዎችን አስቆጥቶ ጠቅላይ ሚንስትሩ በአደባባይ ይቅርታ ይጠይቅ የሚል ቃል የሱማሌ ሽማግሌዎች በድሬደዋ ተሰብስበው መናገራቸውን ተከትሎ በምሥራቅ ኢትዮጵያ በኦሮሞና በሱማሌ መሃል ውጥረት ተፈጥሯል። በተለይ የጃዋር መሀመዱ OMN አይደለም ድሬደዋ ጅጅጋም፣ ሐረርም የኦሮሞ ናት የሚል አደገኛ ካርድ መዝዞ በእሳቱ ላይ ቤንዚን ማርከፍከፉን ተያይዞታል። "መንግሥትን መጠበቅ ትቶ ኦሮሞ ሁሉ ለማይቀረው ጦርነት ይዘጋጅም" የሚል የውይይት መድረክ በቴሌቭዥን ሲያሰራጭ ታይቷል።
• በመላ ኦሮሚያ እንደ አዲስ የሚሊሻ ምልመላና ሥልጠና የተጀመረ ሲሆን ወጣቶችም ለፊንፊኔ ፖሊስ በሚል ማስታወቂያ በገፍ ምዝገባና ምልመላ መጀመሩም ታይቷል። በተለይም በጅማ ዞን እንደ ጉድ ዝግጅቱ መጧጧፉ ነው የታየው።
• የቀይ ባሕር ዘመቻውም በኦሮሞ በኩል የማይቀር ነው የሚለው ፉከራ እንደቀጠለ ሲሆን ለምን ኦሮሞዎቹ ብቻ በዚህ በወደብ ጉዳይ ካለፈው ወር ወዲህ እንደዚህ እንዳጮሁት ፈጣሪ ይወቅ።
• አገዛዙ የኦሮሚያ ብልፅግና ከሱማሊያ፣ ከጅቡቲ፣ ከኬኒያ፣ ከደቡብ ሱዳን፣ ከሰሜን ሱዳን፣ አሁን ደግሞ ከኤርትራ ጋር በአንድ ጊዜ ለምን መናቆር እንደፈለገ የሚያውቀው እሱ ራሱ ብቻ ነው። በሀገር ውስጥ ከኦነግ ጋር የቤተሰብ ፀብ የጤና ቡድን ግጥሚያ፣ ከዐማራ ፋኖ ጋር ግን የምር ለዋንጫ እየተፋለጠ ነው። በዚህ ላይ በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ላለው ሕዝብ ሌላ የኑሮ ውድነቱን ጨረቃ ላይ የሚሰቅል ጦርነት ከወያኔ ጋር ሲጨመር ነገር ሁሉ በዚያ ያበቃል።
• አሁን ከአቢይ አሕመድ አገዛዝ ጎን እንደ ዘመነ ጁንታው የሚቆም ኃይል የለም። ዳያስጶራውን አቢይ አሕመድ አበሳጭቶ ከአጠገቡ አርቆታል። የዐማራ ፋኖ ከፋፍዴንና ከአሕፋድ እንዲሁም ከተከዜ ዘብ በቀር ከጎኑ የሚቆም ሌላ የፋኖ አደረጃጀት ያለ አይመስልም።
• በነገራችን ላይ ተዉ፣ ተጠንቀቁ ስትባሉ ችላ ብላችሁ በመዘናጋታችሁ ምክንያት ከፋፍዴን ጋር ያለ ኮንዶም፣ ያለጓንት አሸሸ ገዳዬ ስትሉ በአብይ አሕመድ ድሮን ተለይታችሁ የሞታችሁ ነፍሳችሁን ይማር። የቆሰላችሁትንም አመራሮች ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላችሁ። አሁንም ደግሜ እነግራችኋለሁ ከአፋሕድ እና ከፋፍዴን፣ እንዲሁም ከጎጃሙ የእነ አስረስ ቡድን ጋር ስትገናኙ በድሮን እንደምትደመሰሱ አምናችሁ ተንቀሳቀሱ። አልሰማ ካልክ ይበልህ። በለው አቢይ። አልሰማ ያለውን ውቃው።
• የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ፋይናንሱንና ቦንቡን በደንብ ካቀረበች አቢይ አሕመድ የሟች እጥረት የለበትም። ሃሚቲ በሱዳን ወደፊት ከገፋ በመተማ በኩል ወደ ጎንደር ጎራ ሳይል አይቀርም የሚሉም አሉ። ብቻ ነገሩ ከባድ ይመስላል።
"…በዚህ መሃል ሰይፍ፣ ገጀራ፣ ጥይትና ቦንብ እስከ አፍንጫው የታጠቀው የወሃቢያ እስላም በቁጥቁጥ የጀመረውን ጭፍጨፋ ወደ ሩዋንዳነት ሊቀይረው እንደሚችልም እየተነገረ ነው። እንዲያውም ከአሁኑ እነ አብዱል ጀሊል "በኦሮሚያ ኦርቶዶክሶች መገደላቸው ለእኛ ለዐማራ እስላሞች መልካም አይሆንልንም፣ ምክንያቱም ለበቀል በዐማራ ክልል የሚኖሩ አስላሞች ይጠቃሉ። ለዚህም ደግሞ ይኸው በጎንደር ዛሬ አንድ ሙስሊም ተገድሏል በማለት ጽፏል። እንግዲህ ነገሩን ለማመቻመች በዐማራ ክልል በፋኖ የሚሳበብ ትንኮሳ ይኖር ይሆናልና መጠንቀቁ አይከፋም። በኦሮሚያ ግን በደንብ ጨፍጭፎ አጽድቶህ ሲያበቃ እንደ ሩዋንዳ "በቃ እርቅ ይፈጠር" በማለት የዘር ጭፍጨፋ ከፈጠሩ በኋላ ፋይሉን በመዝጋት ለማዘናጋት መታቀዱም ነው የሚነገረው።
"…የሚያስቀው ነገር ባለፈው የጁንታው ጦርነት ወቅት የጁንታው ቃል አቀባይ ሆኖ ከበረሀ በመሆን የትግራይ ወጣቶችን ግፋ በለው እያለ ወደ ጦርነት ሲማግድ የነበረው እና አቢይ አሕመድንና ሻአቢያን፣ የዐማራ ኃይሎችን፣ መከላከያውን ሲሳደብ የነበረው አቶ ጌታቸው ረዳ ማልያ ቀይሮ ከአቢይ አህመድ ጎን በመሰለፍ በጠቅላይ ሚንስትሩ አማካሪነት ስም ለዛሬው የቀድሞ ክለቡ የአፋር ትንኮሳ ምላሽና ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ ታይቷል። አቢይ አሕመድ ግን ሆዳምን መጋለብ ቀላል ይችልበታል? በዚህ በኩል አድናቂው ነኝ።
• የኦሮሞ ቄሮና የትግሬ ወየንቲዎች በየመን በስደት በተጠለሉበት ጫካ ክላሽ ታጥቀው የጦር ልምምድ ሲያደርጉ መታየታቸው ሌላው አስገራሚ ዜና ሆኗል በዓረቡ ዓለም። ጉድ እኮ ነው። በሱዳንም የኦሮሞና የትግሬ ወጣቶች ለሃሚቲና ለአልቡህራን ተቀጥረው በሰው ሀገር በጦርነት መሳተፋቸውም አነጋጋሪ ሆኗል። በዚህ የተነሣም የመን ስደተኛውን በሙሉ ጠራርጋ ለማስወጣት እንደ ከብት ወደ በረት እየነዳችው ታይቷል። ቪድዮዎቹን ብታዩ ትደነቃላችሁ። በኢትዮጵያ የለመዱትን እገታ በየመንና በሳዑዲም አስቀጥለው መሳቂያ ነው ያደረጉን። ምን ጉድ ነው?
• የተኛችሁ ንቁ።
• ደግሜ ልንገርህ ስማኝማ…!
"…የትዊተር ዘመቻው ጥሩ ነው። ዓለም ሕዝብ ሆይ እኛ ኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች በጽንፈኛ የወሀቢይ እስላሞች መገደላችንን፣ መታረዳችንን፣ መፈናቀላችንን ዕወቁልን ብሎ በተገኘው አጋጣሚ ሁላ መጮሁ፣ ማመልከቱ፣ ምስክር መጥራቱ ጥሩ ነው አልነቅፈውም። በርቱ ነው የምለው።
"…ነገር ግን የገጠመን ጠላት የትዊተር ዘመቻ አያስደነግጠውም። አያስፈራውም፣ መቶ ሺ መግለጫም አያስደነብረውም። ሚልዮን ሆነህ ሰልፍ ብትወጣ እሱ ደንታው አይደለም።
"…አራጁ ወሀቢያ መንግሥት ሆኗል። የሚደገፈው አንተ ስሙን፣ ድረሱልን በምትላቸው ኃያላን ጭምር ነው። እነርሱ ራሳቸው ስጋት ላይ ናቸው። ጣልያን ሰሞኑን ኢማሙን ከሀገራ ያባረረችው እዚያው ጣልያን ሆኖ ጅሀድ ስላወጀባት ነው። እንግሊዝ ተበብራለች፣ አሜሪካ ኒውዮርክ እየሆነ ያለውን መታዘብ ነው።
"…ነገርኩህ መጽሐፍ ቅዱስም የሚለው "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች" መዝ 68፥ 31 እንጂ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ አሜሪካ፣ አውሮጳና፣ ራሺያ፣ ቱርክና ቻይና አይልም። ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ ከውስጥ የተነሣን አራጅም ሆነ ከውጭ የመጣባትን ወራሪ ያደባየችው እጆቿን ወደ ሰማይ ወደ እግዚአብሔር ዘርግታ ነው። ዓድዋ እንዴት እንደዘመተች፣ ማንን ይዛ እንደዘመተችም ጠይቅ።
"…እነሱ በሰፊው እየተዘጋጁ ነው። እኛ በሰፊው እያወራን፣ እየተንዶቆዶቅን ነው። እነሱ እንደ ሕፃን በሆነው፣ ባልሆነው እሪሪ ኡኡ ብለው እየጮሁ ወሳኙን ሥልጣን ሁላ ተቆጣጥረው ይዘውታል። ባንኩም ታንኩም በእነርሱ እጅ ነው።
"…የሀገሪቱ መሪ የአፍ ጴንጤ የልብ የወሀቢይ እስላም ነው። የሀገሪቱ የደህንነት ሚንስትር የስልጤ ወሀቢይ ነው። እነሱ መረጃ አላቸው። ገንዘብ አላቸው። ወታደር፣ ፖሊስ ማዘዝ ይችላሉ። ፍርድቤቱም በእጃቸው ነው። ታንኩንና ባንኩን የሚያዝዝ ኃይል አላቸው።
"…ዝም ብለው በአንድ ጀንበር ከዚህ አልደረሱም። መሬት ረግጠው ሠርተው፣ ለፍተው ነው። የረጅም፣ የመካከለኛና የአጭር ጊዜም ዕቅድ አውጥተው ነው። ነገርኩህ በቴሌግራም ጦማር፣ በቲክቶክ ውይይት፣ በትዊተር ዘመቻ አታስቆማቸውም። አታስቆማቸውም አልኩህ አለቀ።
"…በአንድ ሀገር ውስጥ ኖረህ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ዜግነት ከተሰጠህ፣ ሞትህ፣ መታረድህ፣ መገደል መፈናቀልህ የሚያስደነግጠው መንግሥት ካለ፣ ጥበቃ፣ ከለላ የማይሰጥህ መንግሥት ካለ መፍትሄው አንተው ራስህን አደራጅተህ መንግሥት ለመሆን መፋለም ነው። አለቀ።
"…አንዳንዶች እንዴት እንደራጅ? እንዴት እንታገል? እንዴት እንሰባሰብ? እንዴት? እንዴት? እንዴት የሚል ጥያቄ ያበዛሉ። መልሴ ግን ቀላልና ግልጽ ነው። እንጃባክ? ምናአባክ ዐውቅልሃለሁ። ሲርብህ፣ ሲጠማህ እንዴት ነው የሆድህን ረሃብ የምታስታግሰው? ገዳይህ ሲፎክርብህ እንዴት ነው ከገዳይህ እጅ ላለመውደቅ የምትላላጠው? በሕይወት ለመቆየትና ለመኖር እንዴት ነው የምትደክመው? የምትለፋው? እንጃባክ አልኩህ? ደግሞ እሱንም በአደባባይ እንዲህና እንዲያ ሆነህ ተደራጅ እንድትባል ትፈልጋለህ እንዴ?
"…እንጃባክ አልኩህ። መሬቱ አለ አይደል? መረሻ ወገል፣ ሞፈር ቀንበር፣ በሬም ምርጥ ዘርም አለህ አይደል? ምን ላድርገው በለኝ አሉህ? እንጃባህ? ምንአባህ ዐውቄልህ? ታረሰ፣ ተዘራ፣ ታረመ፣ ተወቃ፣ ጎተራ ገባ፣ ተፈጨ፣ ተቦከ፣ ተጋግሮ ቀረበልህ አይደል? እና እንዴት ላድርገው፣ እንዴት ልብላው ነው ያልከኝ? እንጃባህ? ምንአባክ ዐውቅልሃለሁ።
"…አንት ሽንታም፣ ቦቅቧቃ ደግሞ ናና ኃጢአታችን በዝቶ፣ ንስሀ እንግባ በለኝ አሉህ። ማንአባህ ንስሀ እንዳትገባ ከለከለህ? ራስህን ቻል? ለፍርሃትህ፣ ለቦቁባቃነትህ፣ ለሽንታምነትህ፣ ለበጭባጫነትህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አትፈልግልኝ። በእግዚአብሔር ስም ፍርሃትህን አትሸሽገው፣ የጦስ ዶሮ አትፈልግ። ንስሀ ግባ ማንአባህ ከለከለህ? ምንኢላል ይሄ።
"…ወሬም፣ ሰበር ዜናም አያድንህም። ስትሞትም አትበዛም ቁርጥህን ዕወቅ። እሱ አራት ሚስት አግብቶ አርባ ልጅ እየወለደ፣ እየተራባ አንተ አንዷን ሚስትህንና ሁለቱን ልጆችህን ገድሎ ዘርህን አጥፍቶ አትበዛም። ነገርኩህ አትበዛም። እና ምንን እናድርግ አትበለኘወ አልኩህ። እንጃባህ ምን እንደምታደርግ። ከጨነቀህ መላ አታጣም። ካልጨነቀህ የራስህ ጉዳይ አልኩህ።
"…ኦሮሚያ አሩሲ አርደው፣ ከሞት የተረፈው ሕጻን ዛሬ እግሩን መቆረጡ ተሰምቷል። ትናንትም አንድ ሰው መግደላቸው ተነግሯል። እነሱ አሁን በፕሮፓጋንዳ ይገለብጡሃል። ጠብቅ። በቀደም መግለጫ ሲሰጡ ጥቆማ አድርገው ነበር። ከእኛም ሰው ተገድሎብናል ብለው። ወፍ ግን የለም። አሁን ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወይ ወሎ ላይ እስላም ገድለው ሰማይ ምድሩን ሲደበላልቁት ታያለህ።
"…ነገርኩህ ሁሌ ሰበር ዜና አዝነናል፣ እንባችን ይቁም፣ ደማችን አይፍሰስ? መንግሥት ሆይ ከወዴት አለህ? ሲኖዶሱ፣ ጳጳሱ ብትል ከመሞት፣ ከመጥፋት የሚታደግህ የለም። መፍትሄው ራስህን አስታጥቀህ በብላሽ ሊገድልህ የሚመጣውን ጥለህ በክብር መውደቅ ብቻ ነው። ሌላ መፍትሄ የለም። ይሄን አልክ ብለህ ደግሞ ተንጫጫብኝ አሉህ!
• ኬሬዳሽ፣ ለደንታህ ነው።
14.48 MB
19.67 MB
• ጴንጤና እስላም አፍልቷል።
~ የጤና ያድርግላችሁ
"…ጊዜ የሰጠው ድንጋይ ሰባሪ ቅል ሁላ በኢትዮጵያ ሰው አርዶ ከመቅበር አልፎ አሁን ደግሞ በሕጋዊ መንገድ በላባቸው ለፍተው የሚያድሩ ዜጎችን በማቆርቆዝ በኢኮኖሚ አድቅቆና ገድሎ ወደመቅበር እየተሸጋገሩ ነው።
"…በሕጋዊ መንገድ የሀገሪቱ ሕግ በሚፈቅደው መንግድ ፈቃድ አውጥተው፣ ድርጅት ሆቴል ከፍተው የሚነግዱ፣ ግብርም የሚገብሩ፣ በውስጣቸው ሠራተኛ ቀጥረው የሚያስተዳድሩ ዜጎችን ከሕግ አግባብ ውጪ እኛ ጴንጤ ወይም እስላም ስለሆንን በእኛ ሀገር ቢራና አረቄ፣ ጠላና ጠጅ አትነግዱም በማለት በማንአለብኝነት ከየሆቴላቸው የዜጎችን ንብረት በጉልበት እያወጡ በምታዩት መልኩ እያወደሙ ይገኛሉ።
"…ጴንጤውም ጠጅ ጠምቆ መሸጥ፣ ጠላም፣ አረቄም፣ ቢራም መሸጥ አይቻልም እያለ ነው። የውጭ ሀገር ምርት የሆኑትን ፔፕሲ፣ ኮካ፣ ሚሪንዳና ወዘተ ካልሆነ በቀር መሸጥ ክልክል ነው እያለ ነው። ቀሪቦ ጠጡ፣ ኢየሱስ ጌታ ነው። ሃሌሉያ በማለት በየንግድ ድርጅቱ ላይ እየዞረ ሁከት በመፍጠር እየረበሸም ነው። በስፕራይት ቆርቆሮ ቢራውን በስትሮ ሲመጥ የሚያድረው፣ በአንድ አዳር 20 ሴቶችን ነፍሰ ጡር ሲያደርግ፣ ጌታ ፈቅዶልኛል እያለ ካገኘው ጋር ሲጋደም የሚያድረው አለሌ ጋለሞታው ሁላ ከመሬት ተነሥቶ ጠጅ አይጠጣም፣ ቢራ መሸጥ አትችልም እያለ በሆቴል ንግድ ላይ የተሰማሩትን በሙሉ በማስጨነቅና በማደህየት፣ በማስፈራራትም ጌታን ተቀበል እያለ ይወበራል።
"…እስላሙም ቢሆን የሀሺሽ ታናሽ ወንድም የሆነውን አቦ ሚስማር የተባለ መቃብር ላይ የሚበቅል ጫት በግራም እንደወርቅ እየሸጠ፣ የጫት አምራች ገበሬዎቹን እስላሞች እያበረታታ ክርስቲያኖች በራሳቸው ኬሚስትሪ አዘጋጅተው የሚሸጡትንና ከእህል እና ከማር የሚሠሩትን ጠጅና ጠላ መሸጥ አይቻልም ብለው ወስነው በምታዩት መልኩ ከሕግ በላይ ሆነው ንብረት ማውደም ጀምረዋል። አፍጋኒስታን ዋነኛ ምርቷ ሀሺሽ ነው። አልኮል ሲጠጣ የተገኘ ሰው ግን በስቅላት ትቀጣለች። አቤት ሃይማኖት?
"…አረቄ ፋብሪካው የመንግሥት ነው። ቢራ ፋብሪካዎችም አብዛኛዎቹ የመንግሥት ናቸው። እንዲያው በቅርቡ የኦሮሚያው መንግሥት ኦቦ ሽመልስ ኬኛ ቢራ የሚል ከፍተው ሲመርቁም ታይቷል። እናስ እነሱ ጴንጤ ሆነው ቢራ ፋብሪካና አረቄ ፋብሪካ ከከፈቱ፣ ከእነሱ ምርቱን ተቀብለው የሚሸጡ ሕጋዊ ነጋዴዎች ምንተዳቸው ሆኖ ነው ሆቴላቸው ተሰብሮ በጉልበት እየገባ ምድረ አራጅ ወሀቢይ " አላህ ወአክበር" እያለ የዜጎችን ንብረት የሚያወድመው?
"…የአቢይ አሕመድ ወላጅ እናት ወሮ ትዝታ ወልዴ ከአቶ አሕመድ አሊ ጋር ከተፋቱ በኋላ በበሻሻ የከፈቱት ጠጅ ቤት ነው። የአቢይ አሕመድ እናት ጠጅ፣ አረቄ ሽጠው ነው ልጆቻቸውን ያሳደጉት። ብዙ የኢትዮጵያ እናቶች ሲቸገሩና የሚያደርጉት ሲያጡ፣ ሲጨንቃቸው ጉልበት ካላቸው በየመንደሩ እየዞሩ ልብስ ያጥባሉ፣ እንጀራ ይጋግራሉ፣ አልያም በመኖሪያ ቤታቸው ጠላ ጠምቀው በመሸጥ ድህነትን ይፋለማሉ። በዚህ መንገድ ሂደው ጠላ ጠምቀውና ሽጠው ልጆቻቸውን አስተምረው ለቁምነገር ያደረሱ ጀግና እናቶችን ቤት ይቁጠራቸው።
"…አገዛዙ ሀገሪቷን ምን ሊያደርጋት እንደሰበ ፈጣሪ ይወቅ። እንደ ጴንጤ ያደርገዋል። ቆይቶ እንደ እስላም። በመሃል በሁሉ ነገር እየደቀቀ ያለው ሕዝብና ሀገር ነው። ነግዶ መኖር ካልተቻለ፣ ሁሉም ንግድ ፈቃዱን ከመለሰ እንዴት ተሁኖ ሊከረም ነው?
"…ከዘጉስ፣ ካቃጠሉስ፣ ከደፉስ አይቀር ዋነኛዎቹ የሙስና መቀባበያ የውስኪ ቤቶችን ትቶ በአነስተኛ ሆቴሎች ቢራ ከመንግሥት ተቀብለው የሚቸረችሩትን ጠመንጃና ሥልጣን እጃችን ገባ ብሎ እንዲህ ማዋከብ ተገቢ ነው ወይ…? የሸሪአ ሕጉን እስኪያውጁት ለምን እንዲህ እንደተንቀዠቀዡ ነው ያልገባኝ። ጉድ እኮ ነው።
• ባለ ሆቴሎች እግዚአብሔር ይሁናችሁ።
6.92 MB
3.93 MB
Photo unavailableShow in Telegram
"…ደግሜ ደጋግሜ እነግራችኋለሁ። በመፈክር፣ በጥቅስ፣ በስብሰባ፣ በሽምግልና እና በመግለጫ የሚቆም ጭፍጨፋ የለም። አይኖርምም። ይልቁንስ ሳይረፍድ፣ ነገርም ሳይከብድ ራስህን ተከላከል። መክት። ደግሞም "…አትፍሩአቸው፤ ታላቁንና የተፈራውን ጌታ አስቡ፥ ስለ ወንድሞቻችሁም ስለ ወንዶችና ስለ ሴቶች ልጆቻችሁም ስለ ሚስቶቻችሁም ስለ ቤቶቻችሁም ተዋጉ…። ነህ 4፥14
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
Photo unavailableShow in Telegram
"…በመፈክር፣ በጥቅስ፣ በመግለጫ የሚቆም ጭፍጨፋ የለም። ይልቁንስ "…አትፍሩአቸው፤ ታላቁንና የተፈራውን ጌታ አስቡ፥ ስለ ወንድሞቻችሁም ስለ ወንዶችና ስለ ሴቶች ልጆቻችሁም ስለ ሚስቶቻችሁም ስለ ቤቶቻችሁም ተዋጉ…። ነህ 4፥14
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
መልካም…
"…ይሄ ደግሞ የትናንቱ የአሩሲው ጭፈጫፋን የሚያሳይ በአጨዳ ሥራ ላይ የነበሩና በወሀቢይ እስላም ኦሮሞዎች የተጨፈጨፉ የኦርቶዶክሳውያን የቀብር ሥነ ሥርዓት ነው።
"…የወሀቢ እስላም ኦሮሞዎቹ ዐማሮችና ኦርቶዶክስ ኦሮሞዎችን ጭምር የመግደልና የመጨፍጨፍ፣ የማረድም ሕጋዊ የሚመስል ያልተጸፈ ፈቃድ የተሰጣቸው ይመስላል። ሽመልስ አብዲሳም፣ አቢይ አሕመድም፣ ብርሃኑ ጁላም፣ ደመላሽ ገብረ ሚካኤልም ስለነዚህ ስለሚጨፈጨፉ ዜጎች አያገባቸውም። አይመለከታቸውምም። ትንፍሽም አይሉም። ጭራሽ የአሰብ ወደብ፣ ቀይ ባህር እያለ ያደነቁርሃል።
"…የኦርቶዶክሳውያኑን ጭፍጨፋ፣ ለቅሶ፣ የቀብር ሥነ ሥርዓት በቪድዮ መቅረጽ፣ በፎቶ ማስቀረትም በኦሮሚያ በሕግ የተከለከለ ነው። ቢታይ፣ ሀገር ቢያየው የሚፈሩት ነገር ኖሮ አይደለም። እንዲያው አለ አይደል ይደብራቸዋል።
"…በአሩሲ በአጠቃላይ በኦሮሚያ ዐማሮቹና ኦርቶዶክሳውያኑ በዝምታ፣ እየጸዱ ነው። የሚደርስላቸው ወገን የለም። ፓርላማው የረሳቸው፣ መከላከያ ውስጥ ያሉ ኦርቶዶክሳውያን፣ ፖሊሶችም ይሄ ነገር ምንድነው ብለው መጠየቅ አይችሉም። ቢጠይቁም በፍጥነት ይወገዳሉ።
"…ኢቲቪም፣ ፋናም፣ ዋልታም፣ አዲስ ዘመንም፣ ኢትዮጵያ ራድዮም የዐማሮቹንና የኦርቶዶክሳውያኑን ጽዳት፣ መጨፍጨፍ መዘገብ አይችሉም። የሰብአዊ መብት ድርጅቶችም ሰልችቷቸው ትተውታል። ነገሩ ውስብስብ ያልሆነ ግልጽ ነው። የሀገሪቱ የደህንነት ሚንስትሩ የስልጤ ወሀቢ እስላሙ ሬድዋን ሁሴን ነው። አለቃው ሲሳይ ቶላ ሬድዋንን እንደ ኮንዶም እየተጠቀመ ሥራውን እየሠራ ነው።
"…የጎንደር የፖለቲካ ቅማንት የትግሬው ዲቃላ ስኳድ፣ የጎጃም ቅባታም አገው ሸኔ፣ ወሎ እና ሸዋ ያለ የኦሮሞ ስብስብ ፀረ ዐማራው ብአዴን በዐማሮቹ ዕልቂት ትንፍሽ አይሏትም። ኦቦ ለገሰ ቱሉ የዐማራ ክልል ተወካይ እኮ ነው። ኦሮሞ ነው አይተነፍሳትም። አክቲቪስቱ፣ ጋዜጠኛውም ዝም ጭጭ ነው። ዳንኤል ክብረት ጮጋ ብሏል። በጋሻው ደሳለኝ ብቻ ነው በጭፍጨፋው ጮቤ እየረገጠ ያለው። እሱም ጴንጤ ስለሆነ የጴንጤው መንግሥት ጥበቃ ያደርግለታል እንጂ ምነው ብሎ አይጠይቀውም።
"…በቤተ ክህነት የኦሮሙማው ጳጳስ አቡነ ሳዊሮስ የሚመሩት የኢትዮጵያው ቅዱስ ሲኖዶስ ያንኑ የተለመደ መግለጫም ቢሆን እስከአሁን አላወጣም። በሙዳየ ምጽዋት ገንዘብ የተቋቋመው የቤተ ክህነቱ ሚዲያም ትንፍሽ አላለም። ጴንጤዎቹም፣ እስላሞቹም እስከአሁን ያንኑ አብሻቂ አናዳጅ መግለጫ አላወጡም። የሃይማኖት ጉባኤውም ወይ ሰልችቶታል፣ ወይ ደብሮታል፣ አልያም አንድ ላይ በርከት ያለ ጭፍጨፋ ሲጨፈጨፍ አንደኛዬን ማዘኔን ገልጬ መግለጫ በማውጣት አላግጣለሁ ብሎ ነው መሰል እስከአሁን ምንም ትንፍሽ አላለም።
"…ጥቂት ልጆች በቲክቶክ ዋይ ዋይ እያሉ ነው። ሌላው ወጣት ከቲክቶከሮቹ ኦሮሞዋ ዩቲ እና ከትግሬው አዶናይ ማነው የሚያሸንፈው? ጎንደሬው ሰይፉ ፋንታሁን ትግሬውን አዶናይ ማስተርቤሽኑን ለመጣል ኦሮሞዋን ዩቲን ኢንተርቪ አድርጎ በዘዴ ድምጽ ሰበሰበላት ብለው ትግሬና ኦሮሞ ጎራ ለይቶ እየተጠዛጠዘ ነው። ዐማራው ከዳር ሆኖ ያቃጥራል። ሌላው ደግሞ ጀዝቧል። ባጫና ጁላ እያጃጃሉት ነው።
"…ድሮ አሩሲ ያሉት ዐማሮች ሲጠቁ የቡልጋው አስማረ ዳኜ ብቻውን ገብቶ ልክ አስገብቶ ይወጣ ነበር። አሁን የሸዋው ፋኖ ይሄን ማድረግ አይቻለውም። እስክንድር መከታውን አስሮ፣ ወያኔው ሰለሞን ወልደ ገሪማ ደግሞ እነ ደሳለኝን አስረው በየት በኩል። የሸዋ ፋኖ በወያኔ እየተመራ በየት በኩል ለአሩሲ ዐማሮች ይድረስ? ለራሱም አጣብቂኝ ውስጥ ነው። ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው?
"…እናስ ጓዶች ይሄን ነገር በቲክቶክ ውይይት፣ በመፈክር፣ በማለቃቀስ፣ በተደጋጋሚ መግለጫ ብቻ ማስቆም ይቻላልን? እየታረዱ ማልቀስ መለማመድ መልካም ልምምድ አይመስለኝም። ግራ ጉንጭህን ለመታህ ቀኝ ጉንጭህን ስጠው የሚለው፣ በሀገር፣ በሚስትና በነፍስ አይሠራም። ከአንድ ቤት ሁለት ወንድማማቾችን በአንድ ቀን በአንድ ጉድጓድ እየቀበርክ እንዴት ትዘልቀዋለህ…? እስከመቼ?
• ወሬ፣ ለቅሶ፣ የሚያድንህን ከሌላ ስፍራ መጠበቁን አቁምና ራስህን አድን፣ ጨክን፣ ቁረጥ፣ ወስን፣ ተሰብሰብ፣ መክት፣ አንክት። ይሄ የእኔ ምክር ነው። ራስን መከላከል ደግሞ መጽሐፍ ቅዱሳዊም ሕገ መንግሥታዊም መብት ነው።
• ይሄ የእነ አመለካከት ነው። እናንተስ…?
19.67 MB
4.15 MB
2.37 MB
1.20 MB
2.37 MB
1.02 MB
አስመሳይ፣ አፈ ጻድቅ፣ የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ መሆንህ ነው። ወሬ ብቻ፣ እየዬ፣ ዋይዋይ፣ ባዶ ጩኸት፣ ከንቱ ጩኸት እሪሪ ብቻ መሆንህ ነው ተሸናፊ የሚያደርግህ። ቅባታሙ አስረስ መዓረይ፣ እነ ፓስተር ተሰማና ዳዊት መሃሪንም አዝለህ ሞት፣ ግድያ ይቀርልኛል ብለህም እንዳታስብ። እንዳትጠብቅም። የፈለገ ይሁን ሰው እንዴት በብላሽ፣ በነፃ በየቀኑ ታርዶ ይሞታል?
• ይሄን ጻፈ ብላችሁ ደግሞ ስደቡኝ አሏችሁ።
• ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።
ስለተቃጠለ ነው። ኦርቶዶክሳውያን የሚጨፈጨፉት አባቶቻቸው በሠሩት ግፍ ምክንያት ነው። በማለት ያለ ሰቀቀን፣ ያለ ፍርሃት በአደባባይ፣ በሚዲያ በድፍረት ሲናገር የሚሰማው። ኦርቶዶክሱና ዐማራው በመታረዱ የወሀቢ እስላሙና የብልፅግና ወንጌሉ ጴንጤ እስይ ስለቴ ሰመረ፣ ለአቢይ አሕመድ ነግሬው ነበረ ብሎ በጭንቅላቱ ቆሞ ነው ምስጋናውን የሚያቀርበው።
"…መፍትሄው አንድና አንድ ብቻ ነው። መታጠቅ፣ መታገል። መመከት። ማነከት። አለቀ። የፈለግከውን በለኝ፣ እንደፈለግክ ስደበኝ መፍትሄው ራስን መከላከል ብቻ ነው። መሞትህ ካልቀረ በብላሽ ከምትሞት ታጥቀህ፣ ሰልጥነህ፣ ጥለህ ብትወድቅ ነው መፍትሄ የምታገኘው። ከዚያ ውጪ አንዳች ነገር እንዳትጠብቅ። ምንም አባክ አታመጣም ነው የምልህ። የአንተ አስደማሚ ጦማር፣ የአንተ ሺ ሰው የሚመለከተው የቲክቶክ ጫጫታ፣ የዩቲዩብ ቀረርቶ አራጁን ነቅነቅ አያደርገውም። እንደ ኢራቅ ክርስቲያኖች ከላይ እስከታች ታጥቀህ በነፍጥህ ነው የምትከበረው። ከዚያ ውጪ ወደ ውጪ። ሬሳ ስትቆጥር፣ አስከሬን ስትደረድር፣ ለቅሶህን በሰበር ዜና እያሳየህ ፅንፋኛ አራጁን የወሃቢያ እስላምና ተብልፅግና ወንጌል ቤንጤ ጮቤ ስታስረግጥ፣ እሰይ፣ አንጀቴ ነው ቅቤ የጠጣው ስታስብል ከመዋልና ከማደር በቀር ምንም አባህ አታመጣም። የሚያስከብርህ ቀሚስ ለብሶ ሙሾ ሳይሆን የሚያስከብርህ ሱሪ ለብሰህ ቆፍጠን ስትል ነው።
"…መምህር ዘበነ ለማን ተመልከተው። አሩሲ ነው። እያለቁ ያሉት ዘመዶቹ ናቸው። እሱ ግን አንዳች ነገር ትንፍሽ አይላትም። የቴዲ አፍሮ ሚስት ጋር ሄዶ የራሱን የግል ስብእና ለመገንባት ሲላላጥ፣ ሰይፉ ፋንታሁን ጋር በመሄድ እንደ ሊቅ፣ እንደ ተራራ ራሱን ሲቆልል ነው የምታየው። እንኳን በትግራይ፣ በዐማራ ለሚገደሉ፣ ለሚጨፈጨፉ ምስኪኖች ታዋቂነቱን፣ ዝናውን ተጠቅሞ ድምጽ ሊያሰማ ይቅርና ዘመዶቹም እያለቁ አዲስ አበባ መመላለሱ እንዳይቀርበት፣ እንደነ አቡነ ጴጥሮስ እዚህ ድርሽ እንዳትል ተብሎ እንዳይከለከል ትንፍሽ አይላትም። በአሜሪካና በአውሮጳ የሚኖሩ ካህናትና መምህራንም ትንፍሽ አይሉም። እና አደጋውን በወሬ፣ በቲክቶክ አትከላከለውም፣ አታስቀረውም። የምታስቀረው ተደራጅተህ፣ መሬት ረግጠህ ስትንቀሳቀስ ብቻ ነው።
"…ለምሳሌ እንመልከት። ሰሞኑን እዚያው አሩሲ ውስጥ 25 ኦርቶዶክሳውያን ታረዱ፣ ተጨፈጨፉ። አቢይ አሕመድ አላየሁም፣ አልሰማሁም አለ። እነ ፓስተር በጋሻው እሰይ፣ ደግ አደረጉ እንኳንም ሞቱ።ገና ይሞታሉ ብሎ ሳይፈራ በአደባባይ ተናገረ። ማንን ፈርቶ? የትኛው የአዲስ አበባ ልጅ ምን እንዳይለው ፈርቶ። እንዲያውም በጋሻውን ሲያየው የሚደነግጥ፣ የሚርበተበት፣ አሁንም መምህር የሚለው ኦርቶዶክሳዊ እኮ ነው ያለው። ድሮ ድሮ የተክልዬ፣ የራጉኤል፣ የአማኑኤልና የጎላ ሚካኤል ልጆች ሃይማኖታቸው ሲደፈር በሕግ ይጠይቁ ነበር። አሁን የሉም። በሊቢያ በረሃ አውሮጳ ገብተው፣ በኬንያ ተሰደው፣ የቀረው ሽንታም ነው። እናም የሚፈሩት የለም። የሙጂብ አሚኖን ያህል እንኳ የሚፈራ የለም። እናም ሰሞኑን ለተጨፈጨፉት ክርስቲያኖች ሲኖዶሱም በስንት ጉትጎታ የተለመደውን መግለጫ ለ999 ነኛ ጊዜ እያማጠ፣ እያቃሰተ አወጣ። ገዳዮቹም ሰሙ።
"…መሸ፣ ነጋ፣ አምስተኛም ቀን ሆነ። እናም ትናንት
ጥቅምት 24/2018 ዓም ያለፉትን ሁለት ዓመታት ተረስቶ፣ ደብዝዞ የነበረውን የሰሜን ዕዝ ጭፍጨፋን ምክንያት ሸማድረግ ብርሃኑ ጁላ ከመከላከያ፣ ባጫ ደበሌ ከኬኒያ ዋይ ዋይ ያዙን ልቀቁን በሚሉበት ዕለት ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላየረ በዚያው በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ከአቦምሳ ከተማ 12 ኪሜ ርቀት ላይ በእህል አጨዳ ላይ የነበሩ 5 ኦርቶዶክሳውያን ኦሮሞዎቹ ታጣቂዎች በግፍ አርደዋቸው ኮራ ዘና ብለው መሄዳቸው ነው የተዘገበው።
የተገደሉት ኦርቶዶክሳውያን ስም ዝርዝርም
1.ይርጋ ሲሳይ
2.የሺጥላ ሲሳይ
3.ጥበቡ ዝቅአርጋቸው
4.አሞኜ ኃይልዬ
5.ንጉሤ ከበደ… የተባሉ ምስኪኖች መሆናቸውን መንክር ሚዲያ በፎቶግራፍ አስደግፎ መረጃውን አጋርቷል።
"…እና ይሄ ጭፍጨፋ በመግለጫ ይቆማል ወይ? በፍፁም አይቆምም። ይሄ የሚቆመው ራስን በመከላከል ብቻ ነው። እናም ጠንካራ አደረጃጀት መፍጠር፣ በእሱ ዙሪያ መነጋገር። ከዚያ ጥለህ መውደቅ። እሱ አንተን እየገደለ 5 ሴት አግብቶ 30 ልጅ ይወልዳል። አንተን ዘርህን ቆጥሮ 8 ቤተሰብህን አጋድሞ ያርዳል። እሱ እየሰፋ፣ እየበዛ ይሄዳል። አንተ እያወራህ፣ እየጫጨህ፣ እያነስክ ትሄዳለህ። ይሄን ለመናገር እንኳ ትሽኮረመማለህ። እኔ ስናገረው ደግሞ እብድ፣ በጥባጭ ብለህ ከአራጁ በላይ ስትሰድበኝ ውለህ ታድራለህ። ይሄ በምንም አግባብ ፌር አይደለም። እንዲህ ስል ጫጫታ ይበዛል አዎ ይበዛል። ግን ለደንታህ ነው። ኬሬዳሽ።
"…የአሜሪካው ፕሬዘዳንት በናይጄሪያ በአክራሪና ፅንፈኛ እስላሞች የሚገደሉትን ክርስቲያኖች እታደጋለሁ ማለትን ተከትሎ ክርስቲያን መሳዩ ፅንፈኛው የኦሮሞ ወሀቢያው አቢይ አሕመድ ለሕዳር አሕያው የተሰጠውን ሁሉ ለሚጫነው ለሽመልስ አብዲሳ ተነግሮት ይሄ ነገር ወደ እኛም ሊመጣ ይችላል እና ዐማራና ኦርቶዶክሱን ብቻ ሳይሆን ከካቶሊኩም፣ ከእስላሙም፣ ከጴንጤው ደፋ ደፋ፣ ገደል ገደል፣ ጨፍጨፍ አድርጉና አቻችሉት። ይኸው የሚሞተው፣ የሚገደለው ዐማራና ኦርቶዶክሱ ብቻ አይደለም። ሁሉንም ነው የማይታወቁት ኃይሎች የሚገድሉት ለማስባል እንቅስቃሴ መጀመሩ ነው ነው የሚነገረው። በዚህም ምክንያት ሀረርጌ ውስጥ ዕጣው የወደቀባች ጥቂት ምስኪን የካቶሊክ አማኞች መታረዳቸው እየተሰማ ነው። በጊዜ ካልመከትክ ለማንህም አይቀርልህም።
"…ቀይ ባህር፣ አሰብ፣ ወደብ ምናምኑ ማደናገሪያ ነው። ማጨናበሪያ ነው። እነ ሁሉም ኬኛ በበጥባጩ አቢይ አሕመድ ምክንያት ድሬደዋ ኬኛ፣ ጅጅጋም ኬኛ ብለው መምጣታቸው በሱማሌና በኦሮሞ መካከል ውጥረቱ አይሏል። አደሬም በቅርቡ ይበሉታል። በመሃል የሚጨፈጨፈው ግን ዐማራውና ኦርቶዶክሱ ነው። ለዚህ ደግሞ ወሬ ቀንሶ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመር ነው። ቲክቶክ ላይ ተጥዳችሁ ሙሾ ስታስወርዱ የምትውሉ ቆምጨጭ በሉ። ደፈር በሉ። ከመደራጀትና፣ ታጥቆ፣ ሰልጥኖ ራስን ከመከላከል ውጪ ሌላ ምንም መፍትሄ የለውም። ሰላምን ለማያውቅ አራጅ የምን ሰላምን መስበክ ነው? አሸባሪን እንደ እስራኤል የገባበት ገብተህ ማደባየት፣ መደምሰስ ብቻ ነው። ስብከቱን እንደ ፕሮፓጋንዳ ተጠቀምበት፣ ጸሎትንም እንደወኔ መስጫ ተጠቀምበት። ነገር ግን ፍርሃትህን፣ ሽንታምነትህን፣ ቦቅቧቃነትህን "በሃይማኖተኛ መሳይ አጭበርባሪ የቀበሮ ባሕታዊነት አትደብቀው፣ አትሸፍነው" ከፈራህ ዝም በል። ከደፈርክ ደግሞ ቆፍጠን ብለህ፣ ወንድ ሆነህ፣ ለመመከት፣ ለማነከት ተዘጋጅ። ዓለም የጉልበተኞች ናት። አልቃሻ መሳቂያ ነው። እንዲህ በየሳምንቱ ተሰብስበህ መግለጫ እያወጣህ ስትነፋረቀወ ሲያይህ ሽመልስ አብዲሳ እንደሆነ ሶፍት አቀብሉት ያልቅስ፣ ይነፋረቅ ነው የሚልህ። ትንሿ እስራኤልን ያስከበራት ወንድ ወንድ መሽተቷ ነው። አለቀ።
"…የዛሬ ዜናዎች እያነበብኩ ነበረ። የእስልምና መጅሊሱ ከትርክ ኤምባሴ ጋር ተወያዩ የሚል። ቱርክ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኩዌት፣ ኳታር፣ ግብፅ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ወዘተረፈ ከአንተ ጋር አይደሉም። አንተ ገንዘብም ባንክም የለህም። እነሱ ባንክም ገንዘብም አላቸው። ይሄን ሁሉ ኖሯቸው ያሸንፉሃል ማለት አይደለም። አንተን የሚየሸብርህ፣ የሚያሸንፍህ መሽለጥለጥህ፣ በእምነትህም፣ በሃገርህም ጉዳይ ደካማ፣ ቀሽም፣ ባዶ መሆንህ፣ አንተ ኖረህ ሌላው ሞቶልህ ነፃ እንዲያወጣህ መጠበቅህ፣
❤ 534👍 171🙏 35🏆 12🤔 4✍ 3👌 3⚡ 2🔥 2🕊 2
"ርእሰ አንቀጽ"
• ዛሬም እጠይቃለሁ… ! እስከመቼ…?
• የኦርቶዶክሳውያን በኦሮሚያ በኦሮሞ መጨፍጨፍ በተመለከተ…
"…ገዳዮቹ ሕጋዊ ከለላ አላቸው። ሕጋዊ ጥበቃ አላቸው። ዘና፣ ፈታ ብለው ያለመጨናነቅ ነው በፈለጉት ሰዓት እና በፈለጉት ጊዜ ኦርቶዶክሳውያኑን እንደ በግ፣ እንደ ዶሮ ሰብስበው የሚያርዱት። ከሳሽ፣ ተቆጪ፣ ገልማጭ የለባቸውም። ባለቤታቸውን ስለሚተማመኑ ላታቸውን ከበረቱ ውጪ ያለሰቀቀን፣ ያለ ሥጋት ነው የሚያሳድሩት።
"…እንደ መንግሥት ጠቅላይ ሚንስትርነቱን፣ መከላከያውን፣ ፌደራል ፖሊሱን፣ የክልሉን ካቢኔ፣ ሚሊሻና ፖሊስ በቁጥጥራቸው ስር ያዋሉ ሕጋዊ ሆነው የሚንቀሳቀሱ ናቸው። ሻሸመኔ ላይ ያን ሁሉ ዐማራና ኦርቶዶክስ የጨፈጨፈን ግለሰብ ለሕግ አቅርቦ ፍትሕን እንደማስከበር ጭራሽ የተሻለ ማዕረግና ሥልጣን ተሰጥቶት ወደ ዐማራና ኦርቶዶክስ ቄራዋ አሩሲ ነው እንዲዘዋወር የተደረገው። የሚያርድህ መንግሥት ተብዬው ነው ማለት ነው።
"…የሚታረደው ሕዝብ፣ በእድሜ፣ በፆታ፣ በቦታ፣ በሃይማኖት ተለይቶ በአገዛዙ ሕጋዊ የቀበሌ፣ የወረዳና የክልል መዝገብ ውስጥ የሰፈረ ነው። ተጨፍጫፊዎቹ ከመጨፍጨፋቸው በፊት ሕጋዊ የመንግሥትነት ካባ የተጎናጸፈው የኦሮሚያው ገዢ ቡድን ኦህዴድ ኦነግ ብልፅግና ወደታራጆቹ መንደር በመምጣት ሕጋዊ ራስን መጠበቂያ የግልም ሆነ መንግሥት ያስታጠቃቸውን የጦር መሳሪያ ገፍፎ ይወስዳል። ከዚያ የሚጠበቀው መቼ እንደሚታረዱ ብቻ ነው። አራጆቹ በሚሰጣቸው መዝገብ መሠረት ቤት ለቤት እየዞሩ ኦርቶዶክሳውያኑን እና ዐማሮቹን ለቅመው ሰብስበው አላህ ወአክበር እያሉ በሚዘገንን መልኩ ይፈጇቸዋል። ይጨፈጭፏቸዋል። ከብታቸውን ዘርፈው፣ ቤታቸውን አቃጥለውም ይሄዳሉ።
"…ተጨፍጫፊው ኦርቶዶክስ ኧረ አለቅን፣ ኧረ ተጨፈጨፍን ብሎ ለአካባቢው ቀሸሌ፣ ፖሊስ፣ ወረዳና ዞን ቢጮህ ሰሚ የለም። ስልካቸው ይጠፋል፣ ቢሮአቸውን ዘግተው ለስብሰባ አዳማ፣ ፌደራል ሄደዋል ይባላል። አየሕ የሚገድልህ ራሱ አቢይ አሕመድና ሽመልስ አቢዲሳ ናቸው። አንተ ሬሳህን ሰብስበህ ለቅመህ አልቅሰህ ትቀብራለህ፣ የቆሰሉትን ደግሞ ሃኪም ቤት አስገብተህ ብር እየለመንክ ታሳክማለህ። ያውም ከዳኑልህ ነው። ከተረፉልህ ነው።
"…ሕክምና ላይ ራሱ የሚቀፍ ነገር ነው የምትሰሙት። የኦሮሞዎቹ ሀኪሞች፣ ፅንፈኛ የሆኑቱ፣ በፀረ ዐማራ፣ በፀረ ኦርቶዶክስ ትርክት ተግተው ያደጉቱ፣ ቆስለው የሚመጡ ዐማሮችና ኦርቶዶክሶችን ለማከም ይጠየፋሉ፣ በሕክምና ሰበብም እስከማስወገድ ይደርሳሉ ነው የሚባለው። አሁን አሁን ከሞት የተረፉት ከኦሮሚያ ወጥተው አዲስ አበባ፣ ወይ ወላይታ ድረስ ሄደው እንደሚታከሙ ነው የሚሰማው። ይሄ ጭፍጨፋ የተካሄደበት ስፍራ ዋና አስተዳዳሪው ወይ እስላም ነው፣ ወይ ጴንጤ ነው። ሲጠየቅ በፍጹም የተመታም፣ የተገደለም የለም። የጠላት ወሬ ነው ብሎ ለሌላ ግድያ፣ ጭፍጨፋ ይዘጋጃል።
"…በሁኔታው ከመንግሥት ተብዬው ድጋፍ የሚደረገው ከላይ በዘረዘርኩት መንገድ ብቻ አይደለም። ከግድያው በኋላ ስለ ጭፍጨፋው መንግሥታዊ ሚዲያዎች፣ ቲክቶከሮችና አክቲቪስቶችም ቢቻል እንዳይዘግቡት፣ ከዘገቡም እንዳያጯጩሁት ቀጭን መመሪያ ይሰጣቸዋል። ይሄን መመሪያ ጥሶ ጓ የሚል ሚዲያ ወይ ጋዜጠኛ በሕይወቱ የፈረደ ነው። አልያም ቲክቶከርም ከሆነ ይሾቃታል። ግብር ሲገብር ወገቡ ላይ ቆመው መተንፈስ እንዳይችል አድርገው ያደቅቁታል። አለቀ። ዜናው አይዘገብም።
"…ሌላው ግፋ ቢል የሚሰማው የተቋማት መግለጫ ነው። የአቢይ አሕመዱ የሃይማኖት ተቋማት መግለጫ፣ የኦርቶዶክስ፣ የጴንጤና የእስላሞች መግለጫ ነው። ካቶሊክ ብልጥ ናት እዚህ ላይ አትቸኩልም። አረርቲ ላይ መሰላል ተንዶ ሰው ሲሞት ነው ቀድማ የምትወጣው። በጅምላ ጭፍጨፋ ወቅት ጨፍጫፊውን በኢትዮጵያም፣ በሩዋንዳም ማስቀየም አትፈልግም። ዝም ነው የምትል። ገዳዮቹ መግለጫ አይፈሩም። መግለጫው አየር የሚይዘው ለሰዓታት ነው። ከዚያ በቃ ይረሳል።
"…ከመግለጫው በኋላ የሚከተለው የእኔ የዘመዴ ጫጫጫታ ነው። እኔ እንኳን አሁን ጩኸቴን የሚቀሙኝ፣ የሚያግዙኝ ስላገኘሁ እንደበፊቱ እምብዛም አልጮህም። ላንቃዬ እስኪሰነጠቅ፣ እንጥሌ እስኪወርድ፣ ጉሮሮዬ እስኪደርቅ፣ ልብ ድካም እስኪይዘኝ፣ መተንፈስ እስኪያቅተኝ እሪሪሪ ማለቱን ቀንሼአለሁ። በአደባባይ እሪሪሪ ብዬ ማልቀሴም በራሱ በዐማራውና በኦርቶዶክሱ እንደ እብድ፣ እንደ በሽተኛ ስላስቆጠረኝ በአደባባይ ለቅሶም ትቻለሁ። ምክንያቱም ያኔ እኔ ብቻዬን ስጮህ፣ ሳለቅስ እኔን ከገዳዮቹ ጋር እየደበለ ይከሰኝ የነበረው መንጋ፣ በወቅቱ ከአገዛዙ ጋር የጫጉላ ሽርሽር ላይ የነበረ ስለሆነ አገዛዙዝን ለማስደሰት ሲል እኔኑ ይወቅጠኝ ስለነበረ ነው።
"…ዛሬ ግን የጫጉላ ሽርሽሩም፣ ያለአቻ ጋብቻውም ስለፈረሰ አገዛዙን ለመበቀል ሲሉ እንኳን በገሀድ የተጨፈጨፈ ይቅርና በምናብ ሁላ ፈጥረው ሙሾ የሚያወርዱ ግሪሳዎችን ነው የማየው። እነ መሳይ መኮንን፣ ኧረ ስንቱን ጠርቼ እዘልቀዋለሁ? በቃ ዛሬ እንደምታዩት ጯሂው፣ ድምጽ የሚሆነው ስፍር ቁጥር የለውም። ቴሌግራሙ፣ ፌስቡኩ፣ ዩቲዩቡ ሁላ ሰበር ዜና በሰበር ዜና ነው። ቲክቶኩ ድብልቅልቁ ነው የሚወጣው፣ ቪው ይጨምራል፣ ሰብስክራይበሩ ይጨምራል፣ ወሬው፣ ለቅሶው ይደራል አለቀ። በተግባር የታገዘ ሥራ ስለሌለው ባክኖ፣ ተንኖ ይቀራል። አራጆቹም አብረው ኢንጆይ ነው የሚያደርጉት። የሆነ የቀይ ባህር አጀንዳ፣ ወይ የድሮን ጭፍጨፋ፣ ወይም የእገታ ድራማ መጥቶ መንጋው የያዘውን ሳይጨርስ ግርር ብሎ ቁራጭ ስጋ እንደተጣለለት ዘመሚት፣ ጉንዳን፣ ቁጫጭ እስኪሰፍርበት ድረስ ነው ከዳር ቆሞ የሚንጫጫው። ከዚያ ባለአደራውና መንገደኛው ስነ የሆኑ ሽማግሌ ብር በሉ ተብሎ አጀንዳ ይፈጠርና መንጋው የምን አሩሲ፣ የምን ጭፍጨፋ ጎራ ለይቶ ይራኮትልሃል። ጨፍጫፊዎቹም እፎይ ይሉና ለሌላ ጭፍጨፋ ይዘጋጃሉ።
"…ሰሞኑን እነ አማኑ፣ እነ ቴዶ ዘሩፋኤል፣ እነ ቢንያም ሽታዬ መልካም ነገር ጀምረዋል። እኔም ደጋፊያቸው ነኝ። በኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚደርሰውን እርድና ጭፍጨፋ ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ለማሳወቅ ዘመቻ ጀምረዋል። በእውነት ደስስ የሚል ነገር ነው። ነገር ግን ያን ጥሪ ተቀብሎ የመጣ ሰው የለም ማለት ይቻላል። የአገዛዙ ቅጥረኞች እነ መናፍቁ ፈለገ አትናቴዎስ ከጠፉበት ብቅ ብለው ቲክቶካቸውን ከፍተው አበባ ሲለቅሙ ነው የታዩት። ዛሬም ማርያም ታማልዳለች ወይስ አታማልድም ብለው መንጋውን በወሬ እነ አኬ ይዘው ያፈዙታል። ለሚሞተው፣ ለሚታረደው ኦርቶዶክሳዊ ደንታም የላቸው። የሆነው ሆኖ የእነ አማኑ ጅማሮ እጅግ የሚደገፍ፣ የሚበረታታም ነው። በዚያ በኩል ምላሽ ይኖራል ብዬ ባላምንም ግን ቢያንስ ሙከራው የሚነቀፍ አይደለም። በርቱ።
"…እኔ ግን እላለሁ የኦሮሞው ወሀቢይና የብልፅግና ወንጌል የዐማራና የኦርቶዶክሳውያን ጭፍጨፋ በመግለጫም፣ በማኅበራዊ ሚዲያም ዘመቻ አይቆምም። ብትከስ፣ ፖሊሱ ገዳይ ነው። ፍርድቤቱ የገዳዩ ነው። ሚዲያው የገዳዩ ነው። ምንም አይነት ተስፋም፣ አማራጭም፣ ሕጋዊ መንገድም የለም። የሚሞተው፣ የሚታረደው ኦርቶዶክስና ዐማራ ስለሆነ፣ ኦርቶዶክስና ዐማራ ደግሞ በዚህ በዘመነ ኦሮሞ ብልጽግና እንደ እድገት ፀር፣ እንደ ቆሻሻ፣ እንደ ጥራጊ የሚቆጠር ስለሆነ መጠረግ አለበት ብለው ወስነው ነው እየሰሩ ያሉት። ለዚህ ነው ፓስተራቸው በጋሻው ደሳለኝ "ካህናት የሚታረዱት፣ ዲያቆናት የሚታረዱት፣ ምዕመናን ገበሬዎቹ የሚጨፈጨፉት፣ አብያተ ክርስቲያናቱ የሚቃጠሉት ሻሸመኔ የወደመችው የበጋሻው፣ የትዝታው፣ የዘርፌ እና የአሰግድ ሲዲና ካሴት
መልካም…
"…አጠር ያለች ርእሰ አንቀጽ ይኖረናል። ለማንበብ ብቻ ሳይሆን ደፍሮ ለመወያየትም ዝግጁ ናችሁ…?
1.40 MB
1.02 MB
33.72 MB
መልካም…
"…አጠር ያለች ርእሰ አንቀጽ ይኖረናል። ለማንበብ ብቻ ሳይሆን ደፍሮ ለመወያየትም ዝግጁ ናችሁ…?
1.40 MB
1.02 MB
33.72 MB
👍 439❤ 107🙏 50🤔 8✍ 5🔥 3🏆 3🕊 2
