352 798
Suscriptores
-4824 horas
+967 días
+1 45930 días
Archivo de publicaciones
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር ለፌደራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተወዳድረው ያለፉ መምህራንን ስም ዝርዝር እና የተመደቡበትበትን ተቋም ይፋ አድርጓል።
የተመረጡ መምህራን በየተመደቡበት የፌደራል ልዩ 2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ባሉባቸው ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ህዳር 22/2018 ዓ.ም ድረስ ሪፖርት አድርጉ ተብሏል።
ከስር በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች አማካኝነት የልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮችን በማግኘት ተጨማሪ መረጃ መውሰድ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡
➫ ጋምቤላ - 0911590938
➫ አምቦ - 0920189695 / 0989123320
➫ ጅግጅጋ - 0922648636
➫ ወልቂጤ - 0943165470
➫ ቦንጋ - 0913192165
@tikvahuniversity
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉💵
ሰኞ ህዳር 15/2018 ዓ.ም 13ኛው ዙር ዕድለኞች ዕጣ አወጣጥ በቲክቶክ እና በፌስቡክ ገፃችን ላይ በቀጥታ ስናስተላልፍ በነበረው መሰረት የ1,000,000 ብር ዕድለኛ ደብረ ብርሃን ሆኗል።
ማን ያውቃል ቀጣይ እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ! የበሽ ጥቅል እየገዛን እንንበሽበሽ! 🥳🎉🎉
ሌሎች የ100 ብር አሸናፊዎች #Besh100Winner በመጠቀም ኮሜንት ላይ ወይም Story ላይ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ታግ በማድረግ ያሳውቁን።
📲 የM-PESA መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ፦ https://onelink.to/ewsb22
የቴሌግራም ቦታችን 👉🏽 https://t.me/official_safaricomet_bot
ወደ *777*0# ይደውሉ ወይም በM-PESA የበሽ ጥቅል ይግዙ!
#SafaricomEthiopia
#MPESASafaricom
#furtheraheadtogether
#Besh100Winner
❤ 42
Photo unavailableShow in Telegram
#WerabeUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 02 እና 03/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➫ መጠኑ 3×4 የሆነ ሁለት ፎቶግራፍ፣
➫ ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda)፣
➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
ከህዳር 21 እስከ ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም ድረስ registrar.wru.edu.et የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የተጠየቁ መረጃዎችን እንድትሞሉ ይጠበቅባችኋል።
@tikvahuniversity
❤ 165👎 30👍 16😢 10🥰 7
Photo unavailableShow in Telegram
#MoH
ጤና ሚኒስቴር ቀጣይ ዙር የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገልጿል።
የተፈታኞች ምዝገባ በቅርብ ቀን ይጀምራል ተብሏል።
🔔 ተፈታኞች ለብቃት ምዘናው ምዝገባ ለማድረግ የብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ግዴታ እንደሚያስፈልጋቸው ጤና ሚኒስቴር አሳስቧል።
@tikvahuniversity
👎 90❤ 81🙏 14😱 10😢 7👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ሊሰጥ ነው፡፡
ስልጠናው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡
የምዝገባ መስፈርት፦
በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶች እና ተዛማጅነት ባላቸው የትምህርት መስኮች በመምህርነት ሙያ መሰልጠን የሚፈልጉ
የምዝገባ ጊዜ
ከዛሬ ህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት
የምዝገባ ቦታ
ከስር በተገለፁ በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች በኦንላይን
በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን ዝርዝር ለማግኘት https://shorturl.at/N8e0s ላይ በመግባት “አማራጭ የመምህራን ስልጠና ትምህርት አይነቶች” የሚለውን በማውረድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንኮች፦
➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/JZG12devyUvDe3v6
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/.../1FAIpQLSfQcnu1ThO.../viewform...
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et
➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9
የስልጠና ፕሮግራሙ በአንድ ዓመት የሚጠናቀቅ ሲሆን፤ በቀን መርሐግብር የሚማሩ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል።
@tikvahuniversity
👎 221❤ 210👍 66👏 5😢 4
Photo unavailableShow in Telegram
የፊታችን ሰኞ ህዳር 22/2018 ዓ.ም 71ኛ ዙር የግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ሞሽን ግራፊክ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና በፒያሣ ካምፓስ ይጀመራል።
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 Advanced Graphic + Video Editing + Motion Graphic + Digital Marketing በአንድ ላይ
👉 ከ50 በላይ ፕሮጀክቶች ያሉት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥
Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
❤ 60🥰 6👎 5👏 2😢 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#UniversityOfGondar
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 29 እና 30/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ትምህርት የሚጀምረው ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
የምዝገባ ቦታ፦
የሁሉም ተማሪዎች ምዝገባ በአጼ ፋሲል ግቢ ይከናወናል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ መጠኑ 3×4 የሆነ ሁለት ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ፡፡
@tikvahuniversity
❤ 165👎 28👍 16😢 6👏 5🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
#SamaraUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 25 እና 26/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ መጠኑ 3×4 የሆነ ስምንት ፎቶግራፍ፣
➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣
➫ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
@tikvahuniversity
❤ 71👎 14🙏 6👍 3🥰 3👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
#WoldiaUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ትምህርት የሚጀምረው ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ መጠኑ 3×4 የሆነ የቅርብ ጊዜ አራት ፎቶግራፍ፣
➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣
➫ ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda)፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
@tikvahuniversity
❤ 79👎 77👍 15🙏 9👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ቅዳሜ ህዳር 20/2018 ዓ.ም 5ኛ ዙር የኮምፒውተር፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የሞባይል ጥገና እና ኔትዎርኪንግ (Computer, Office Machine and Mobile Maintenance and Networking) ስልጠና በመገናኛ ካምፓስ ይጀመራል።
👉 ንድፈ ሀሳብን ከተግባር ጋር በማዛመድ የሚሰጥ ስልጠና
👉 የሶፍትዌር ላይ ጥገናን አካቶ የሚሰጥ
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥
Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
❤ 62😢 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ጥቆማ
ጤና ሚኒስቴር የማርበርግ ቫይረስ ዝግጁነት #የኦንላይን ትምህርት ለጤና ባለሙያዎች መስጠት ጀምሯል።
ይመዝገቡ 👇
https://cpd.moh.gov.et/cpd/course/view.php?id=112
የኦንላይን ስልጠናውን ይውሰዱ! ዝግጁነትዎን ይጨምሩ!
@tikvahuniversity
❤ 123😱 27👎 6👍 5👏 4🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ጥቆማ
ከ 1.7 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የ 5 ሚሊዮን ኢትዮ ኮደርስ ስልጠናን በማጠናቀቅ የምስክር ወረቀት ወስደዋል፡፡
እርስዎም ስልጠናውን በነጻ በመውሰድ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ይቀበሉ።
የስልጠና ዘርፎች፦
🌐 ዌብ ፕሮግራሚንግ
🤖 አንድሮይድ ማበልፀግ
📊 ዳታ ሳይንስ
🧠 አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ
ይመዝገቡ 👇
https://www.ethiocoders.et/
በ 8 ሳምንታት ውስጥ ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ፥ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ያገኛሉ።
@tikvahuniversity
❤ 108👍 19👎 16😢 6🥰 5👏 2🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
#TVTI
ለ2018 የትምህርት ዘመን በደረጃ VII (የሁለተኛ ዲግሪ) እና በደረጃ VI (የመጀመሪያ ዲግሪ) ትምህርት በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት እንድትሰለጥኑ በክልሎች ተመልምላችሁ ስም ዝርዝራችሁ የተላከ ሰልጣኞች ምዝገባ ከህዳር 15-17/2018 ዓ.ም መሆኑን ኢንስቲትዩቱ አሳውቋል።
@tikvahuniversity
❤ 106👍 14
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ የማበልፀጊያ ማዕከላት ጥምረት (Ethiopian University Incubation Center Alliance - EUICA) ተመስርቷል።
የዩኒቨርሲቲዎች የማበፀጊያ ማዕከላት በግብርና፣ በዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በማኑፋክቸሪንግ፣ በጤና፣ በቱሪዝም፣ በአየር ንብረት እና በሌሎችም የፈጠራ ሥራዎች አበርክቷቸውን ለማሳደግ የጥምረቱ መመስረት ጉልህ ድርሻ ይኖረዋል ተብሏል።
@tikvahuniversity
❤ 47👎 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
#DebreTaborUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 25 እና 26/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት መጠኑ 3×4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣
➫ ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda)፣
➫ የሌሊት አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
@tikvahuniversity
❤ 102👍 13🙏 8👎 3😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
Entrepreneurship, Marketing, Leadership, Human Resource Management & Business Management ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!
👉 የሽያጭ መንገዶችን እና ቢዝነስ ፕሮፖዛል አዘገጃጀት ብቃትን የሚያገኙበት
👉 ዲጂታል ማርኬቲንግ በተግባር የሚሰጥበት
👉 በተጨማሪነት የቢዝነስ አመራር እና ስራ ፈጠራ ስልጠናን በውስጡ አካቷል
👉 ለመክፈት የሚያስቡትን ቢዝነስ ከስልጠና እስከ ማማከር አካቶ የሚሰጥ
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥
Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
❤ 57
#ጥቆማ
የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በ2018 ዓ.ም በማታ እና በቅዳሜና እሑድ የትምህርትና ስልጠና ፕሮግራሞች አዲስ የሚገቡ ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜን አራዝሟል።
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
ህዳር 17/2018 ዓ.ም
የሚሰጡ ኮርሶች፦
➫ Event Management: Degree
➫ Tourism Management: Degree
➫ Hotel Management: Degree
➫ Culinary Art: Degree
➫ Tour Operation: Level 5
➫ Culinary Art: Level 4
➫ Pastry & Bakery Production:
Level 4
➫ Tour Guiding: Level 4
➫ Front Office: Level 4
➫ Food & Beverage Control: Level 4
ለተጨማሪ መረጃ፦
0936970374 / 0982516013
@tikvahuniversity
❤ 153👍 6👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
#Digital_ID
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የምትወስዱ ተማሪዎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ እንድታወጡ ይጠበቃል።
ማንኛውም ተማሪ የመልቀቂያ ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖረው እንደሚገባ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ ይታወሳል።
በመሆኑም በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ የሆናችሁ ተማሪዎች በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ማውጫ ማዕከል በመመዝገብ መታወቂያውን ማውጣት ይኖርባችኋል።
@tikvahuniversity
❤ 38👎 12👍 8
የበሽ ሽልማት ስነ-ስርዓት በዓዲ ሽሙድሕን እና በቢሾፍቱ ከተሞች የተከናወነ ሲሆን፤ የ1,000,000 ብር አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተቀብለዋል። እንኳን ደስ አላችሁ!
ዛሬ ነገ ሳይሉ እድልዎን ይሞክሩ! ቀጣይ ዕድለኛ እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ!
📲 የM-PESA መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ፦ https://onelink.to/ewsb22
ወደ *777*0# ይደውሉ ወይም በ M-PESA የበሽ ጥቅል ይግዙ!
#SafaricomEthiopia
#MPESAsafaricom
#furtheraheadtogether
#besh
❤ 24

