es
Feedback
Tikvah-University

Tikvah-University

Ir al canal en Telegram
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
352 743
Suscriptores
-9324 horas
+37 días
+1 19630 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
በ2018 ዓ.ም በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስ ፋኩልቲ በመደበኛ እና በማታ መርሐግብር የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርት ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች ምዝገባ ጥቅምት 24 እና 25/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። @tikvahuniversity
Mostrar todo...
13
Photo unavailableShow in Telegram
ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የበርካታ ዓመታት የማስተማር ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሐኪሞች የተመሰረተ ኮሌጅ! 🔔 ለ2018 ዓ.ም ምዝገባ ጀምረናል! በዲግሪ የጤና መርሐግብሮች ➫ ነርሲንግ ፐብሊክ ሄልዝ ፋርማሲ ሚድዋይፈሪ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ በዲግሪ የቢዝነስ መርሐግብሮች (በቀን እና በማታ) አካውንቲንግና ፋይናንስ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ቢዝነስ ማኔጅመንት ሰው ሀብት አስተዳደር በጤና በደረጃ-4 መርሐግብሮች ➫ በፋርማሲበላብራቶሪበነርሲንግበሚድዋይፈሪበሜዲካል ራዲዮሎጂ በቢዝነስ በደረጃ-4 መርሐግብሮች ➫ በአካውንቲንግና ፋይናንስበማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት በሪሚዲያል መርሐግብር ፈጥነው ይመዝገቡ! አድራሻ፡- አዲስ አበባ፣ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን፣ ከባቡር ትኬት መቁረጫው ፊት ለፊት ☎️ 0982373737 / 0965686819
Mostrar todo...
24
Photo unavailableShow in Telegram
የፎቶግራፊ፣ ቪዲዮግራፊ እና ሲኒማቶግራፊ ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና 👉 Photography, Videography, Cinematography, Graphic Design & Video Editing በአንድ ላይ 👉 ፕሮጀክቶችን በስቱዲዮ እና በመስክ በመስራት የሚሰጥ ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Mostrar todo...
56
Photo unavailableShow in Telegram
5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ #ነጻ ስልጠናን ይከታተሉ! የስልጠና ኮርሶች፦ ► ዌብ ፕሮግራሚንግ ► አንድሮይድ ማበልፀግ ► ዳታ ሳይንስ ► አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ፋንዳሜንታልስ ስልጠናው የሚሰጠው ዓለም አቀፍ የዲጂታል ክህሎቶችን በኦንላይን በማስተማር ከሚታወቀው ዩዳሲቲ ተቋም ጋር በመተባበር ነው፡፡ ለመመዝገብ 👇 https://www.ethiocoders.et/ ስልጠናውን በስምንት ሳምንት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል። @tikvahuniversity
Mostrar todo...
139👍 51👎 34😱 6🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
3 ቀን ብቻ ቀረው! ቀጣይ ሚሊዬነር ማን ይሆን? 🏆💚 ዛሬውኑ የበሽ ጥቅልን ይግዙ! ሚሊዬነር የመሆን እድሎን ያስፉ! 📲 የM-PESA መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ 👇🏽 https://onelink.to/ewsb22 የቴሌግራም ቦታችን 👇🏽 https://t.me/official_safaricomet_bot ወደ *777*0# ይደውሉ ወይም በM-PESA የበሽ ጥቅል ይግዙ! #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #furtheraheadtogether #Besh
Mostrar todo...
32👎 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
#WolloUniversity ወሎ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል፡፡ በዚህም፤ የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት በመደበኛ መርሐግብር እንዲሁም የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሐግብሮች ለመከታተል የምትፈልጉ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ እስከ ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት በኤክስቴንሽን እና በርቀት መርሐግብሮች ለመከታተል የምትፈልጉ አመልካቾች የተራዘመውን የምዝገባ ጊዜ መጠቀም ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች የዶርም አገልግሎት፣ የተሟላ የቤተ-ሙከራ፣ የቤተ-መፅሐፍት እና የኢንተርኔት አገልግሎቶች እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው የምርምር ፕሮጀክቶች እንዲሳተፉ እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡ በዩኒቨርሲቲው ሦስቱም ካምፓሶች ሬጅስትራር ቢሮ በአካል በመገኘት ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡ @tikvahuniversity
Mostrar todo...
105👏 10😢 7🙏 6
Photo unavailableShow in Telegram
#KUE በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታችሁን በኤክስቴንሽን መርሐግብር ለመማር ያመለከታችሁና ያለፋችሁ አመልካቾች ምዝገባ ከጥቅምት 21-28/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ በሥራ ቀናት ከተቋሙ ሬጅስትራር የ'Online' መመዝገቢያ 'User Name' እና 'Password' በመውሰድ እንድትመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡ አመልካቾች በፊት የዲፕሎማ ትምህርታችሁን ከተማራችሁበት ተቋም 'Official Transcript' እጅግ ቢዘገይ በሦስት ወር ውስጥ ወደ ዩኒቨርሲቲው ማስመጣት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን፤ ለዚህም የተዘጋጀውን የስምምነት ውል መፈረም ይጠበቅባችኋል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ የፋይዳ መታወቂያ ኮፒ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ @tikvahuniversity
Mostrar todo...
45👎 8
Photo unavailableShow in Telegram
#AAEB በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርታችሁን በመከታተል ላይ የምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ የፋይዳ መታወቂያ ማውጣት ይጠበቅባችኋል። የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ ያላደረጋችሁ ተማሪዎች ቅዳሜ እና እሑድ በሁሉም ጣቢያዎች በመገኘትና ምዝገባ በማድረግ መታወቂያውን መውሰድ እንደምትችሉ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል። @tikvahuniversity
Mostrar todo...
16👎 14👍 2😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
#AASTU የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የኤ.አይ. እና ሮቦቲክስ የልህቀት ማዕከል በ2018 ዓ.ም የፒ.ኤች.ዲ. (ሦስተኛ ዲግሪ) ትምህርታቸውን ለመከታተል ካመለከቱ መካከል አምስት አመልካቾችን መቀበሉን ገልጿል፡፡ 52 አማልካቾች ያመለከቱ ቢሆንም ጥልቅ የሆነ የሰነድ፣ ብቃት እና ሲኖፕሲስ ግምገማ ካደረገ በኋላ ለአምስት የፒ.ኤች.ዲ. አመልካቾች ቅበላ ማድረጉ ተጠቁሟል፡፡ የተመረጡት አመልካቾች የፕሮፖሳላቸው ጭብጥ ከልህቀት ማዕከሉ ትኩረትና ከከአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የምርምር ትኩረቶች ጋር ተዛማጅ እንደሆኑ ተገልጿል፡፡ የልህቀት ማዕከሉ እና የኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ ባለሙያዎች የአመልካቾቹን ግምገማ ማድረጋቸው ተመላክቷል፡፡ @tikvahuniversity
Mostrar todo...
31🙏 4😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
ፓዩኒየር ኮሌጅ (ጀርመን አደባባይ ካምፓስ) ⭐️ የእውቅና ፈቃድ ያለው! 🔔 ምዝገባ ላይ ነን! በዲግሪ ፕሮግራም ➢ በሜዲስን ➢ በዴንታል ሜዲስን ➢ በፋርማሲ ➢ በሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ በሪሚዲያል ፕሮግራም ➢ በተፈጥሮ ሳይንስ ፕሮግራሞች በCPD እና ሌሎች አጫጭር ስልጠናዎች አድራሻ፦ ከጀርመን አደባባይ ወደ ለቡ መብራት በሚወስደው መንገድ በግራ በኩል 550 ሜትር እንደተጓዙ ያገኙናል ለበለጠ መረጃ፦ 0902443344 / 0902442244 / 0903222233
Mostrar todo...
20👍 2👎 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
25ኛ እና 26ኛ ዙር የድረ-ገፅ እና ሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (Full-Stack Website and Mobile Application Development) ስልጠና የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም ይጀመራል።    👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና 👉 ፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ 👉 Front-end እና Back-end በአንድ ላይ እስከ Deployment ያካተተ 👉 በተግባር ድረ-ገጾችን እና ሞባይል መተግበሪያዎችን እያበለፀጉ የሚሰለጥኑበት ☎️   0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Mostrar todo...
43👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ETA ማንኛውም ፈቃድ የሚጠይቅ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም በዝቅተኛ ደረጃ ሊያሟላቸው የሚገቡ ስታንዳርዶች፦ ➫ የተቋሙ አመራር እና አደረጃጀት፣ ➫ አስተዳደራዊ ሰነዶች፣ መመሪያዎችና ደንቦች፣ ➫ የስርዓተ ትምህርት መስፈርቶች፣ ➫ የሰው ሃብት፣ ➫ የማሰልጠኛ ተቋማት ሕንፃዎች ከባቢያዊ ሁኔታና የቦታ ስፋት መለኪያዎች፤ ➫ የመማሪያ ክፍሎች ስፋትና ተፈላጊ ቁሳቁሶች፣ ➫ ቢሮዎችና የተቋሙ ፊዚካል ግብዓቶች፣ ➫ የሰርቶ ማሳያ ክፍሎች ስፋት እና ግብአቶች፣ ➫ የቤተ-መፅሐፍት ስፋትና ይዘት፣ ➫ የተማሪ ቅበላና ሬጂስትራር፣ ➫ የጥራት ማረጋገጥ ስርዓት፤ ➫ የጥናት እና ምርምር፣ የፕሮጀክት ኢንዳስትሪያል ኤክስቴንሽን እና የማህበረሰብ አገልግሎት #የትምህርትና_ስልጠና_ባለሥልጣን @tikvahuniversity
Mostrar todo...
125😱 10👍 4
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በራስ አቅም ያመረታቸውን ተኪ የቴክኖሎጂ ምርቶች አስተዋውቋል። የማሽን አንቀሳቃሽ ሞተር (Induction Motor)፣ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር እና ስማርት የመብራት ፖል የፈጠራ ቴክኖሎጂዎች ተዋውቀዋል፡፡ በተጨማሪም ስድስት የበለፀጉ ሶፍትዌሮች ተመርቀዋል። የቴክኖሎጂ ምርቶቹ በኢንስቲትዩቱ፣ በተቋሙ ኢንተርፕራይዝ፣ በግሉ ዘርፍ እና በስታርታፖች ተቀናጅተው የፈጠሯቸው እንደሆኑ ተገልጿል፡፡ @tikvahuniversity
Mostrar todo...
34👍 4👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
😲 እስቲ አስቡት ስልካችሁን ስትከፍቱት የበሽ 1 ሚሊዮን እንዳሸነፋችሁ ብታውቁ! 🎉🎉🎉 ዛሬውኑ በሽ ይግዙ ቀጣዩ ሚሊዬነር ሊሆኑ ይችላሉ! ወደ *777*0# ይደውሉ ወይም በM-PESA የበሽ ጥቅል ይግዙ! 📲 የM-PESA መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ 👇🏽 https://onelink.to/ewsb22 የቴሌግራም ቦታችን 👇🏽 https://t.me/official_safaricomet_bot #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #furtheraheadtogether #Besh
Mostrar todo...
28👎 2🙏 1
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር የልዩ ፍላጎት/አካቶ ትምህርት ማስፈጸሚያ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቷል። የትምህርት ማኅበረሰቡና ባለድርሻ አካላት ረቂቅ መመሪያን በማንበብ አስተያየት እንዲሰጡ ትምህርት ሚኒስቴር ጠይቋል፡፡ ይህን ሊንክ https://forms.gle/P1QYEtgch5nsQ932A በመጫንና በመቀጠል ‘ማስፈንጠሪያ/Link’ የሚለውን በመጫን ሰነዱን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ሰነዱን ካነበባችሁ በኋላ የተጠየቁ መረጃዎችንና አስተያየታችሁን ሞልታችሁ ̔Submit̔ የሚለውን በመጫን መረጃውን መላክ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ @tikvahuniversity
Mostrar todo...
114👏 5👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
በ2018 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች ወደየተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡ የትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ብዙ ተማሪዎችን ተቀበሉ? ➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 5,700 የፍሬሽማን ተማሪዎችን መቀበሉን አሳውቋል፡፡ ➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከ5,000 በላይ የፍሬሽማን ተማሪዎችን መቀበሉን ገልጿል፡፡ ➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከ3,100 በላይ የፍሬሽማን ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ በተጨማሪም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ የሪሚዲያል ተማሪዎችንም ተቀብለዋል፡፡ በተያያዘ ዜና፣ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ዛሬ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም መቀበል ጀምሯል፡፡ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወሰደው ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 52,279 እንደነበር አይዘነጋም፡፡ (የ2017 ዓ.ም እና የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎችን ሳይጨምር) ምስል፦ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ @tikvahuniversity
Mostrar todo...
90👍 11🙏 3👎 1🥰 1
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት 2ኛ ዓመት ተማሪ የነበረችው ዳናይት ወልደሰላሴ በደረሰባት የመኪና አደጋ ህይወቷማለፉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ በተማሪዋ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን የገለፀው ዩኒቨርሲቲው፤ ለቤተሰቦቿ እና ወዳጅ ዘመዶቿ መጽናናትን ተመኝቷል። ነፍስ ይማር! 😭 @tikvahuniversity
Mostrar todo...
😢 296 39😱 11
Photo unavailableShow in Telegram
#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ጀምሯል❗️ BSc Fields of Study: → Doctor of Medicine → Doctor of Dental Medicine → Bachelor of Dental Science → Nursing TVET Programs: → Dental Therapy → Nursing → Medical Laboratory → Pharmacy → Radiography CPD ማዕከል አገልግሎት ☎️ 0913398780 / 0911596059 አድራሻ፦ CMC አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ ከ ICMC ጠቅላላ ሆስፒታል አጠገብ Addis Ababa, CMC square, Behind Tsehay Real Estate, next to ICMC General Hospital Facebook: https://www.facebook.com/Lorcanmedicalcollege
Mostrar todo...
21
Photo unavailableShow in Telegram
10ኛ ዙር የጋዜጠኝነት ስልጠና ቅዳሜ ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም ይጀመራል፡፡ ስልጠናው ያካተታቸው፦ 👉 መሠረታዊ የጋዜጠኝነት መርሆች 👉 የመዝናኛ ፕሮግራም ጋዜጠኝነት፣ የፕሮግራም ዝግጅት እና የዶክመንተሪ ዝግጅት 👉 የሞባይል ጋዜጠኝነት እና YouTube Journalism አካቷል፡፡ ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Mostrar todo...
53👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ተለቋል፡፡ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት 👇 በድረ-ገፅ፦ https://student.ethernet.edu.et በቴሌግራም ቦት፦ @moestudentbot @tikvahuniversity
Mostrar todo...
403👎 122👍 65🙏 42👏 35😢 33😱 10