es
Feedback
ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

Ir al canal en Telegram

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
221 270
Suscriptores
-14824 horas
-6057 días
-2 63230 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
መኪናዎን #በአስቸኳይ መሸጥ ከፈለጉ ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች 👇👇ሞልተው     ☎️🦈🏌🏽‍♀  0911407105  🔫 ላይ ደውለዉ ያሳውቁን። ስለመረጡን እናመሰግናለን👏 ➕የመኪናው ዓይነት___ 🔤የመኪናው ሞዴል___ ➕ትራንስሚሽን___ 🔤የዞረ/ያልዞረ___ 🧮የተነዳው ኪ.ሜ___ 🧮ስለመኪናው አቋም አጭር ማብራሪያ___ 🔤በተለያየ አቅጣጫ የተነሳ ፎቶ___ 🔤የመሸጫ ዋጋ___ 🔤የባለቤት ስልክ___ 🎱 0911407105   🔫  ይደውሉልን ➧ቻናላችንን በመቀላቀል የተለያዩ አዳድስና ያገለገሉ መኪኖችን ማግኘት 🫴 Link ይችላሉ !!!   https://t.me/Poppycarmarket
Mostrar todo...
13👍 1
ሩሲያ በአዘርባጃን ተከስቶ ለነበረው አውሮፕላን አደጋ ምክንያት መሆኗን አመነች‼️ ባለፈው ዓመት ታህሳስ ወር ከባኩ ተነስቶ ወደ ግሮዝኒ በረራ ላይ የነበረ የአዘርባጃን አየር መንገድ አውሮፕላን ተከስክሶ 38 ሰዎች መሞታቸው ይታወሳል። ከሰሞኑ ፕሬዚዳንት ፑቲ፥ የአዘርባጃንን ፕሬዚዳንት ኢልሀም አሊዬቭ ባገኙበት ወቅት የአውሮፕላኑ መከስከስ ሀገራቸው የዩክሬን ድሮንን ኢላማ አድርጎ በተኮሰው ሚሳኤል ምክንያት የተከሰተ መሆኑን አምነዋል። ፑቲን ለተፈጠረው ነገር ይቅርታ ጠይቀው ነገሩ በደንብ እንደሚጣራና አስፈላጊው ማከካሻ እንደሚደረግ አስታውቀዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
223👏 22😱 13😭 11🔥 9😁 5👍 3
10

6
Photo unavailableShow in Telegram
🔥በመሀል ፒያሳ ከአራዳ ፓርክ ትይዩ ከወዳጅነት ፓርክ እንዲሁም አብርሆት ቤተ መፅሀፍት በቅርብ ርቀት ላይ 🌟ለ15 ቤቶች ብቻ በማስታወቅያ ዋጋ ቅንጡ አፓርትመንቶች ቀረበልዎት 🏡ከባለ አንድ እስከ ባለ ሶስት መኝታ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን ዘና ብለው የሚከፍሉት 💎 ባለ 1 መኝታ በ 441,000 ብር 💎ባለ 2 መኝታ በ 855,000 ሺ ብር 💎ባለ 3 መኝታ በ 1,170,000 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ለ 15 ቤቶች ብቻ❗️ - ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 30% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው ይደውሉልን የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ! ☎️0900025097 #telegram (@SamuelMERITRealtor) #whatsapp
Mostrar todo...
21
የእስራኤል ካቢኔ የጋዛን የሰላም ስምምነት አፀደቀ‼️ የእስራኤል መንግሥት ካቢኔ ከሃማስ ጋር የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ማፅደቁን የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። ዛሬ ማለዳ የእስራኤል ካቢኔ ያፀደቀው የሰላም ስምምነት በጋዛ በ24 ሰዓታት ውስጥ ጦርነቱ ቆሞ፤ የተያዙት እስራኤላውያን ምርኮኞች በ72 ሰዓታት ውስጥ እንዲፈቱ የሚያስችል ነው ተብሏል። የተኩስ አቁም ስምምነቱ የታወጀው ትላንት ሲሆን፣ በስምምነቱ መሰረት በጋዛ የተያዙ እስራኤላውያን እና በእስራኤል እስር ቤቶች ያሉ ፍልስጤማውያን እስረኞች የሚለቀቁ ይሆናል ሲሉ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጦርነቱን ለማስቆም ያቀረቡት ባለ 20 ነጥብ እቅድ የመጀመሪያ ምዕራፍ የሆነው ስምምነቱ እስራኤል ወታደሮቿን ከግጭት ቀጣናው ወደኋላ እንድትመልስ የሚያስችል መሆኑ ተጠቅሷል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
232👍 88👏 23👌 15🔥 6😡 4💔 3
Photo unavailableShow in Telegram
🔥በመሀል ፒያሳ ከአራዳ ፓርክ ትይዩ ከወዳጅነት ፓርክ እንዲሁም አብርሆት ቤተ መፅሀፍት በቅርብ ርቀት ላይ 🌟ለ15 ቤቶች ብቻ በማስታወቅያ ዋጋ ቅንጡ አፓርትመንቶች ቀረበልዎት 🏡ከባለ አንድ እስከ ባለ ሶስት መኝታ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን ዘና ብለው የሚከፍሉት 💎 ባለ 1 መኝታ በ 441,000 ብር 💎ባለ 2 መኝታ በ 855,000 ሺ ብር 💎ባለ 3 መኝታ በ 1,170,000 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ለ 15 ቤቶች ብቻ❗️ - ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 30% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው ይደውሉልን የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ! ☎️0900025097 #telegram (@SamuelMERITRealtor) #whatsapp
Mostrar todo...
21
Photo unavailableShow in Telegram
መኪናዎን #በአስቸኳይ መሸጥ ከፈለጉ ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች 👇👇ሞልተው     ☎️🦈🏌🏽‍♀  0911407105  🔫 ላይ ደውለዉ ያሳውቁን። ስለመረጡን እናመሰግናለን👏 ➕የመኪናው ዓይነት___ 🔤የመኪናው ሞዴል___ ➕ትራንስሚሽን___ 🔤የዞረ/ያልዞረ___ 🧮የተነዳው ኪ.ሜ___ 🧮ስለመኪናው አቋም አጭር ማብራሪያ___ 🔤በተለያየ አቅጣጫ የተነሳ ፎቶ___ 🔤የመሸጫ ዋጋ___ 🔤የባለቤት ስልክ___ 🎱 0911407105   🔫  ይደውሉልን ➧ቻናላችንን በመቀላቀል የተለያዩ አዳድስና ያገለገሉ መኪኖችን ማግኘት 🫴 Link ይችላሉ !!!   https://t.me/Poppycarmarket
Mostrar todo...
15
Photo unavailableShow in Telegram
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ለምዝገባ የ1 ዶላር የአገልግሎት ክፍያ ሊያስከፍል ነው‼️ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ለዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ሎተሪ ምዝገባ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ ዶላር የአገልግሎት ክፍያ እንደሚጠይቅ አስታውቋል።ይህ የማይመለስ ክፍያ ከDV-2027 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ሲሆን፣ መሥሪያ ቤቱ ይህን ለውጥ ያመጣው የሎተሪውን የማስተዳደር ወጪ ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ለመከፋፈል ታስቦ እንደሆነ አስረድቷል። ቀደም ሲል የ330 ዶላር የኢሚግሬሽን ቪዛ ክፍያ የሚከፍሉት የተመረጡት ብቻ ሲሆኑ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ያልተሳኩ አመልካቾች ምንም ሳይከፍሉ ይቆዩ ነበር።አሁን ባለው አሰራር ግን በግምት 25 ሚሊዮን የሚሆኑ ዓመታዊ ተመዝጋቢዎች እያንዳንዳቸው 1 ዶላር በመክፈል፣ ወጪው በ55,000 አሸናፊዎች ላይ ብቻ ከመውደቅ ይልቅ በእኩል እንዲሰራጭ ያግዛል ተብሏል። ክፍያው የሚሰበሰበው የስርዓት ማሻሻያዎችን ለመደጎም፣ የሳይበር ደህንነትን ለማሳደግ እና የሐሰተኛና በብዛት የሚቀርቡ ማጭበርበራዊ ማመልከቻዎችን ለመቀነስ ያለመ ነው።የምዝገባው ጊዜ እንደተለመደው በተያዘዉ በጥቅምት ወር የሚጀምር ሲሆን፣ ክፍያው የሚፈጸመው በኦፊሴላዊው ድረ-ገጽ አማካኝነት በኤሌክትሮኒክ ካርዶች ብቻ መሆኑን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ አስታውቋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
173😁 30👍 24😭 20
Photo unavailableShow in Telegram
ዶናልድ ትራምፕ እስራኤልና ሃማስ በጋዛ የመጀመሪያ ዙር የሰላም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ‼️ ትራምፕ " ሁሉም ታጋቾች ይለቀቃሉ፤ እስራኤልም በስምምነቱ  መሰረት ጦሯን ታስወጣለች" ብለዋል። ሃማስ ስምምነቱ መፈፀሙን አስታውቆ እስራኤል የምትለቃቸውን እስረኞችን ዝርዝር አለማወቁን ገልጿል። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኔያሁ " ቀኑ ለእስራኤል ታላቅ ቀን ነው " ብለዋል። የተኩስ አቁም የእስራኤል መንግስት ስምምነቱን ካፀደቀው በኋላ ወደ ተግባር ይገባል ሲባል ኔታኔያሁ መንግስታቸው ስምምነቱን እንዲያፀድቅ እንደሚሰሩ ገልፀዋል። የእስራኤል ሃማስ ጦርነት ከተጀመረ ድፍን ሁለት አመት ሲያልፈው በጥቅምት 7, 2023 ሃማስ እስራኤል ላይ ጥቃት ፈፅሞ 1200 እስራኤላውያንን ከገደለ በኋላ ጦርነቱ ወደ ቀጣናው ሰፍቶ ነበር። እስራኤል በጋዛ በፈፀመችው ጥቃት ከ67 ሺህ በላይ ሰዎችን ገድላለች። ስምምነቱን ተከትሎ በጋዛ ደስታ ሞልቷል ሲባል እስራኤል ስምምነቱን ባፀደቀች በ24 ሰዓት ውስጥ ጦሯን ከጋዛ ታስወጣለች ተብሏል። እስራኤል ጦሯን ባስወጣች በ72 ሰዓት ውስጥም ሃማስ የያዛቸውን ታጋቾች ይለቃል። በተጨማሪ ወደ ጋዛ እርዳታ እንዲገባ ይደረጋል ተብሏል። በታጋቾቹ ምትክም እስራኤል የያዘቻቸውን የፍልስጤም ታሳሪዎችን ትለቃለች። የእስራኤል ጦርም ስምምነቱን በበጎ እንደሚቀበለው አስታውቋል። በስምምነቱ የሃማስ ትጥቅ መፍታትን እና የጋዛ ቀጣይ አስተዳደርን በተመለከተ የተደረሰ ስምምነት ስለመኖሩ አልተገለፀም። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
182👍 34😁 6👏 5🎉 4😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
መኪናዎን #በአስቸኳይ መሸጥ ከፈለጉ ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች 👇👇ሞልተው     ☎️🦈🏌🏽‍♀  0911407105  🔫 ላይ ደውለዉ ያሳውቁን። ስለመረጡን እናመሰግናለን👏 ➕የመኪናው ዓይነት___ 🔤የመኪናው ሞዴል___ ➕ትራንስሚሽን___ 🔤የዞረ/ያልዞረ___ 🧮የተነዳው ኪ.ሜ___ 🧮ስለመኪናው አቋም አጭር ማብራሪያ___ 🔤በተለያየ አቅጣጫ የተነሳ ፎቶ___ 🔤የመሸጫ ዋጋ___ 🔤የባለቤት ስልክ___ 🎱 0911407105   🔫  ይደውሉልን ➧ቻናላችንን በመቀላቀል የተለያዩ አዳድስና ያገለገሉ መኪኖችን ማግኘት 🫴 Link ይችላሉ !!!   https://t.me/Poppycarmarket
Mostrar todo...
10
Photo unavailableShow in Telegram
🔥በመሀል ፒያሳ ከአራዳ ፓርክ ትይዩ ከወዳጅነት ፓርክ እንዲሁም አብርሆት ቤተ መፅሀፍት በቅርብ ርቀት ላይ 🌟ለ15 ቤቶች ብቻ በማስታወቅያ ዋጋ ቅንጡ አፓርትመንቶች ቀረበልዎት 🏡ከባለ አንድ እስከ ባለ ሶስት መኝታ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን ዘና ብለው የሚከፍሉት 💎 ባለ 1 መኝታ በ 441,000 ብር 💎ባለ 2 መኝታ በ 855,000 ሺ ብር 💎ባለ 3 መኝታ በ 1,170,000 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ለ 15 ቤቶች ብቻ❗️ - ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 30% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው ይደውሉልን የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ! ☎️0900025097 #telegram (@SamuelMERITRealtor) #whatsapp
Mostrar todo...
24👍 1
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ‼️ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል። የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
135👍 16😱 6😁 4🙏 1
በጎፋ ዞን ተከስቶ በነበረው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎጂ ዜጎች የተሰበሰበ ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ለመዝረፍ የሞከሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ‼️ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሰለባ ለሆኑ ዜጎች የተሰበሰበ ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ለመዝረፍ የሞከሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የዞኑ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ የጎፋ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ላይ ባወጣው መግለጫ ሐምሌ 15/2016 ዓ/ም በተከሰተው እጅግ አስከፊ በሆነው መሬት መንሸራተት አደጋ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወገኖች ህይወታቸው ማለፉን አስታውሷል። አደጋውን ተከትሎም ከሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ያሉ ወገኖቻችን፣ እንደሁም የተለያዩ አካላትና መንግስታት በዓይነትና በገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የጉዳቱ ሰለባ ለሆኑ ወገኖቻችን በአግባቡ እንዲደርሳቸው የዞኑ መንግስት ተፈፃሚነቱን በቅረበት እየተከታተለ መቆየቱ የሚታወቅ ነው ብሏል መግለጫው፡፡ ሆኖም "የአገር ወስጥና የአለም አቀፍ ማህበረሰብ ለተጎጅ ሕብረተሰብ ክፈሎች የለገሱትን ድጋፍ ወደ ኪሳችን ገብቶ ካልበለፀግን በሚል አሰተሳሰብ የተጠመዱ አካላት ይህንን አስነዋሪና ስብዕና የጎደለውን ተግባር ለመፈፀም የወጠኑት ውጥን አልተሳካም" ብሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
78👍 12😡 8😁 7
Photo unavailableShow in Telegram
🔥በመሀል ፒያሳ ከአራዳ ፓርክ ትይዩ ከወዳጅነት ፓርክ እንዲሁም አብርሆት ቤተ መፅሀፍት በቅርብ ርቀት ላይ 🌟ለ15 ቤቶች ብቻ በማስታወቅያ ዋጋ ቅንጡ አፓርትመንቶች ቀረበልዎት 🏡ከባለ አንድ እስከ ባለ ሶስት መኝታ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን ዘና ብለው የሚከፍሉት 💎 ባለ 1 መኝታ በ 441,000 ብር 💎ባለ 2 መኝታ በ 855,000 ሺ ብር 💎ባለ 3 መኝታ በ 1,170,000 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ለ 15 ቤቶች ብቻ❗️ - ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 30% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው ይደውሉልን የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ! ☎️0900025097 #telegram (@SamuelMERITRealtor) #whatsapp
Mostrar todo...
17👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
መኪናዎን #በአስቸኳይ መሸጥ ከፈለጉ ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች 👇👇ሞልተው     ☎️🦈🏌🏽‍♀  0911407105  🔫 ላይ ደውለዉ ያሳውቁን። ስለመረጡን እናመሰግናለን👏 ➕የመኪናው ዓይነት___ 🔤የመኪናው ሞዴል___ ➕ትራንስሚሽን___ 🔤የዞረ/ያልዞረ___ 🧮የተነዳው ኪ.ሜ___ 🧮ስለመኪናው አቋም አጭር ማብራሪያ___ 🔤በተለያየ አቅጣጫ የተነሳ ፎቶ___ 🔤የመሸጫ ዋጋ___ 🔤የባለቤት ስልክ___ 🎱 0911407105   🔫  ይደውሉልን ➧ቻናላችንን በመቀላቀል የተለያዩ አዳድስና ያገለገሉ መኪኖችን ማግኘት 🫴 Link ይችላሉ !!!   https://t.me/Poppycarmarket
Mostrar todo...
20
ተጠያቂነት የሰፈነባት እና የበለጸገች ሀገር እንገነባለን‼️ 🗣ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 7ኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና ሥነ-ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልእክት፤ የ7ኛው የታማኝ ግብር ከፋይ እውቅና ሥነሥርዓት ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል። ባለፈው ዓመት የምታዋጡት ግብር ለጋራ እድገትና ለሕዝባዊ ጠቀሜታ በሚውሉ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ላይ እንደሚውል ቃል ገብተን ነበር ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ዛሬ በከተማችን ኮሪደሮች የሚታየው ለውጥ ለዚያ ቃላችን ሕያው ምስክር ሆኖ ይታያል ሲሉ ገልፀዋል። የዛሬ ጥረታችሁ የነገን ትውልድ የተሻለ መፃኢ እድል እየቀረፀ ነው ሲሉም አመልክተዋል። ሙስናን እና ሌብነትን ለማስወገድ በሚደረገው ጥረት ሥርዓቶችን የማጠናከር ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ጠቅሰዋል። ግብር ከፋዮችም በመሰል ጎጂ ተግባር የተሠማሩ ሰዎችን ባለመተባበር እንዲያግዙ ያሳሰቡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በጋራ ግልጽ፣ ተጠያቂነት የሰፈነባት እና የበለጸገች ሀገር እንገነባለን ብለዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
161😁 74👍 17😡 8👏 2
ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የቀን ውሎ አበል አከፋፈል አሳወቀ‼️ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
156👍 27😱 8🔥 4