es
Feedback
ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

Ir al canal en Telegram

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
221 263
Suscriptores
-14824 horas
-6057 días
-2 63230 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
መኪናዎን #በአስቸኳይ መሸጥ ከፈለጉ ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች 👇👇ሞልተው     ☎️🦈🏌🏽‍♀  0911407105  🔫 ላይ ደውለዉ ያሳውቁን። ስለመረጡን እናመሰግናለን👏 ➕የመኪናው ዓይነት___ 🔤የመኪናው ሞዴል___ ➕ትራንስሚሽን___ 🔤የዞረ/ያልዞረ___ 🧮የተነዳው ኪ.ሜ___ 🧮ስለመኪናው አቋም አጭር ማብራሪያ___ 🔤በተለያየ አቅጣጫ የተነሳ ፎቶ___ 🔤የመሸጫ ዋጋ___ 🔤የባለቤት ስልክ___ 🎱 0911407105   🔫  ይደውሉልን ➧ቻናላችንን በመቀላቀል የተለያዩ አዳድስና ያገለገሉ መኪኖችን ማግኘት 🫴 Link ይችላሉ !!!   https://t.me/Poppycarmarket
Mostrar todo...
26👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
100% የተጠናቀቁ አፖርትመንት ቤቶችን በ 25% ቅድመ ክፍያ በመሀል CMC🎯 Mulu kokeb real estate በ1 ወር ሚረከቧቸው በ Full Finished እና በ semi-finished የተጠናቀቁ ዲጂታል የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ቤቶች ከ ዝቅተኛ ፍሎር ጀምሮ በሽያጫ ላይ ነን.          🔸️2 ሊፍት       🔸️የከርሰ ምድር ውሃ       🔸️backup ጀነኔተር       🔸️የ ልጆች መጫወቻ እና አረንጓዴ ስፍራ የተሟላለት 3000 ካሬ ላይ ያረፈ ቅንጡ ኮምፓውንድ አፓርትመንት በኢትዮጵያ ብር ለሽያጭ አቅረበናል። 25% ቅድመ ክፍያ 60%ባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ባለ 1,2,3  መኝታ ክፍል ባለ 1 መኝታ 82 ካሬ ባለ 2 መኝታ 96,99, እና 105ካሬ ባለ 3 መኝታ 120,124 እና 127 ካሬ ባለ 4 መኝታ 181 ካሬ ይህ እድል እንዳያመልጣቹህ🔔 📣በ መሀል CMC መኖሪያ ቤቶን ይግዙ። ለበለጠ መረጃ 📲0948180754 ይደውሉልን።
Mostrar todo...
25
የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከብሮ ተጠናቅቋል‼️ 🗣 አባገዳ ጎበና ሆላ የ2018 የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከብሮ ተጠናቅቋል አሉ የቱለማ አባገዳ ጎበና ሆላ፡፡ አባ ገዳ ጎበና በሰጡት መግለጫ የ2018 የሆረ ፊንፊኔ እና ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
120😁 55👏 16😡 12👍 10😱 6🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
100% የተጠናቀቁ አፖርትመንት ቤቶችን በ 25% ቅድመ ክፍያ በመሀል CMC🎯 Mulu kokeb real estate በ1 ወር ሚረከቧቸው በ Full Finished እና በ semi-finished የተጠናቀቁ ዲጂታል የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ቤቶች ከ ዝቅተኛ ፍሎር ጀምሮ በሽያጫ ላይ ነን.          🔸️2 ሊፍት       🔸️የከርሰ ምድር ውሃ       🔸️backup ጀነኔተር       🔸️የ ልጆች መጫወቻ እና አረንጓዴ ስፍራ የተሟላለት 3000 ካሬ ላይ ያረፈ ቅንጡ ኮምፓውንድ አፓርትመንት በኢትዮጵያ ብር ለሽያጭ አቅረበናል። 25% ቅድመ ክፍያ 60%ባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ባለ 1,2,3  መኝታ ክፍል ባለ 1 መኝታ 82 ካሬ ባለ 2 መኝታ 96,99, እና 105ካሬ ባለ 3 መኝታ 120,124 እና 127 ካሬ ባለ 4 መኝታ 181 ካሬ ይህ እድል እንዳያመልጣቹህ🔔 📣በ መሀል CMC መኖሪያ ቤቶን ይግዙ። ለበለጠ መረጃ 📲0948180754 ይደውሉልን።
Mostrar todo...
9😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
መኪናዎን #በአስቸኳይ መሸጥ ከፈለጉ ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች 👇👇ሞልተው     ☎️🦈🏌🏽‍♀  0911407105  🔫 ላይ ደውለዉ ያሳውቁን። ስለመረጡን እናመሰግናለን👏 ➕የመኪናው ዓይነት___ 🔤የመኪናው ሞዴል___ ➕ትራንስሚሽን___ 🔤የዞረ/ያልዞረ___ 🧮የተነዳው ኪ.ሜ___ 🧮ስለመኪናው አቋም አጭር ማብራሪያ___ 🔤በተለያየ አቅጣጫ የተነሳ ፎቶ___ 🔤የመሸጫ ዋጋ___ 🔤የባለቤት ስልክ___ 🎱 0911407105   🔫  ይደውሉልን ➧ቻናላችንን በመቀላቀል የተለያዩ አዳድስና ያገለገሉ መኪኖችን ማግኘት 🫴 Link ይችላሉ !!!   https://t.me/Poppycarmarket
Mostrar todo...
16
የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ በስኬት መጠናቀቁን  ፌደራል ፖሊስ ገለፀ‼️ ‎የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ በስኬት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታና ደኅንነት ተቋማት ጋር በመቀናጀት በቴክኖሎጂ የታገዘ 24/7 የተጠናከረ ጥበቃ ማድረጉን በመግለፅ፤ የሆረ ፊንፊኔ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ በስኬት እንዲጠናቀቅ ኃላፊነቱን መወጣቱን አስታውቋል፡፡ ለፀጥታ መዋቅሩ አስፈላጊውን ትብብር ላደረጉት የበዓሉ ታዳሚዎችም ፌደራል ፖሊስ ምስጋና አቅርቧልአቅርቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
158😁 93🙏 21👌 6😡 6😱 5👏 2
የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ - ኢሬፈና (ምስጋና የማቅረብ) ሥነሥርዓት እየተካሄደ ነው‼️ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
😁 93 86😭 23😡 16🔥 7💔 7👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
መኪናዎን #በአስቸኳይ መሸጥ ከፈለጉ ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች 👇👇ሞልተው     ☎️🦈🏌🏽‍♀  0911407105  🔫 ላይ ደውለዉ ያሳውቁን። ስለመረጡን እናመሰግናለን👏 ➕የመኪናው ዓይነት___ 🔤የመኪናው ሞዴል___ ➕ትራንስሚሽን___ 🔤የዞረ/ያልዞረ___ 🧮የተነዳው ኪ.ሜ___ 🧮ስለመኪናው አቋም አጭር ማብራሪያ___ 🔤በተለያየ አቅጣጫ የተነሳ ፎቶ___ 🔤የመሸጫ ዋጋ___ 🔤የባለቤት ስልክ___ 🎱 0911407105   🔫  ይደውሉልን ➧ቻናላችንን በመቀላቀል የተለያዩ አዳድስና ያገለገሉ መኪኖችን ማግኘት 🫴 Link ይችላሉ !!!   https://t.me/Poppycarmarket
Mostrar todo...
19
Photo unavailableShow in Telegram
100% የተጠናቀቁ አፖርትመንት ቤቶችን በ 25% ቅድመ ክፍያ በመሀል CMC🎯 Mulu kokeb real estate 25% ከፍለው ወዲያው ሚረከቧቸው በ Full Finished እና በ semi-finished የተጠናቀቁ ዲጂታል የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ቤቶች ከ ዝቅተኛ ፍሎር ጀምሮ በሽያጫ ላይ ነን.          🔸️2 ሊፍት       🔸️የከርሰ ምድር ውሃ       🔸️backup ጀነኔተር       🔸️የ ልጆች መጫወቻ እና አረንጓዴ ስፍራ የተሟላለት 3000 ካሬ ላይ ያረፈ ቅንጡ ኮምፓውንድ አፓርትመንት በኢትዮጵያ ብር ለሽያጭ አቅረበናል። 25% ቅድመ ክፍያ 60%ባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ባለ 1,2,3  መኝታ ክፍል ባለ 1 መኝታ 82 ካሬ ባለ 2 መኝታ 96,99, እና 105ካሬ ባለ 3 መኝታ 120,124 እና 127 ካሬ ባለ 4 መኝታ 181 ካሬ ይህ እድል እንዳያመልጣቹህ🔔 📣በ መሀል CMC መኖሪያ ቤቶን ይግዙ። ለበለጠ መረጃ 📲0948180754 ይደውሉልን።
Mostrar todo...
28
ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ትልልቅ መኪኖች (ትራክ) ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት የተከለከለ ነው‼️ 🗣ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶማሌ ክልል ካሉብ በአመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምርቃቱ ወቅት ባሰሙት ዘለግ ያለ ንግግር ፕሮጀክቱ ለሃይል ማመንጫ እና ለክሪፕቶ ማይኒንግ ሥራዎች አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን ጭምር የሚያቀርብ መሆኑን ጠቁመዋል። “ ቢበዛ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ 2 ሺ የሚጠጉ የአዲስ አበባ ከተማ እና ወደ ክልል የሚሄዱ ባሶች አሁን ከሚጠቀሙት ነዳጅ ወደ ጋዝ እንቀይራለን “ ሲሉ የተደመጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህም የትራንስፖርት ወጪ በ 50 በመቶ የሚቀንስ መሆኑን አስረድተዋል። ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምርቃቱ ወቅት ባሰሙት ንግግር ምን አሉ? “ በእዚህ አመት ቢበዛ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ 2 ሺህ የሚጠጉ የአዲስ አበባ ከተማ እና ወደ ክልል የሚሄዱ ባሶች አሁን ከሚጠቀሙት ነዳጅ ወደ ጋዝ እንቀይራለን። እነዚህ 2 ሺህ መኪኖች ሲቀየሩ የትራንስፖርት ዋጋ ቢበዛ ወይም ቢያንስ አሁን ካለው በ 50 በመቶ በሚቀጥለው አመት እንቀንሳለን። በከተሞቻችን ያለው ዋናው ችግር የ ሊቪንግ ኮስት ችግር ነው የሊቪንግ ኮስት አንደኛው ምክንያት ቤት ነው። ከ1.5 ሚሊየን በላይ ቤቶችን እንገነባለን ያልነው የዜጎቻችን የሊቪንግ ኮስት ጫና የሚያስከትለውን አንዱን ችግር እንቀርፋለን ለማለት ነው። ሁለተኛው ትራንስፖርት ነው በከተማ ትራንስፖርት 50 በመቶ አሁን ያለውን ኮስት ቀነስን ማለት በአነስተኛ ገቢ ወጥተው የሚገቡ ሰርተው የሚውሉ ዜጎች በእጅጉ ኑሯቸውን ለማገዝ የሚጠቅም ነው። ሦስተኛ ኢነርጂ ስናመርት ለክሪፕቶ ብቻ ሳይሆን ለብርሃንም ጭምር ስለሆነ ጋዝ ምግባችን፣ ጋዝ ትራንስፖርታችን፣ ጋዝ ለኢነርጂ ማምረቻ የሚውል ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው ነው። ትላልቅ መኪና ወይም ትራክ ወደ ኢትዮጵያ ስታስገቡ የነበራቹ ዜጎች ከዛሬ ጀምሮ ልክ ለትናንሽ መኪኖች ከኤሌክትሪክ መኪና ውጪ ማስገበት ታግዶ እንደቆየው ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ትራክ ወደ ኢትዮጵያ መስገባት የተከለከለ ነው። በአንጻሩ ማንኛውም የግል ባለሃብት ጋዝ የሚጠቀሙ ትራኮች የሚያስገባ ከሆነ ከቀረጥ ነጻን(Duty free) ጨምሮ አስተማማኝ ድጋፍ የሚደረግላቹ ሲሆን እንደሃገር እያወጣን ያለነውን ከፍተኛ ወጪ ለመቀነስ ፣ የሎጅስቲክስ ኮስት ለመቀነስ፣ ትራንስፖርት ለማሳለጥ የግሉ ሴክተር ከእዚህ ቀን በኋላ በጋዝ የሚጠቀሙ ትራኮች በማስገባት የሃገሩን የኢኮኖሚ እድገት እንዲያፋጥን ከአደራ ጭምር ላሳስብ እወዳለሁ “ ብለዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
303👍 42😁 30🔥 17👏 11😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
100% የተጠናቀቁ አፖርትመንት ቤቶችን በ 25% ቅድመ ክፍያ በመሀል CMC🎯 Mulu kokeb real estate 25% ከፍለው ወዲያው ሚረከቧቸው በ Full Finished እና በ semi-finished የተጠናቀቁ ዲጂታል የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ቤቶች ከ ዝቅተኛ ፍሎር ጀምሮ በሽያጫ ላይ ነን.          🔸️2 ሊፍት       🔸️የከርሰ ምድር ውሃ       🔸️backup ጀነኔተር       🔸️የ ልጆች መጫወቻ እና አረንጓዴ ስፍራ የተሟላለት 3000 ካሬ ላይ ያረፈ ቅንጡ ኮምፓውንድ አፓርትመንት በኢትዮጵያ ብር ለሽያጭ አቅረበናል። 25% ቅድመ ክፍያ 60%ባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ባለ 1,2,3  መኝታ ክፍል ባለ 1 መኝታ 82 ካሬ ባለ 2 መኝታ 96,99, እና 105ካሬ ባለ 3 መኝታ 120,124 እና 127 ካሬ ባለ 4 መኝታ 181 ካሬ ይህ እድል እንዳያመልጣቹህ🔔 📣በ መሀል CMC መኖሪያ ቤቶን ይግዙ። ለበለጠ መረጃ 📲0948180754 ይደውሉልን።
Mostrar todo...
22
Photo unavailableShow in Telegram
መኪናዎን #በአስቸኳይ መሸጥ ከፈለጉ ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች 👇👇ሞልተው     ☎️🦈🏌🏽‍♀  0911407105  🔫 ላይ ደውለዉ ያሳውቁን። ስለመረጡን እናመሰግናለን👏 ➕የመኪናው ዓይነት___ 🔤የመኪናው ሞዴል___ ➕ትራንስሚሽን___ 🔤የዞረ/ያልዞረ___ 🧮የተነዳው ኪ.ሜ___ 🧮ስለመኪናው አቋም አጭር ማብራሪያ___ 🔤በተለያየ አቅጣጫ የተነሳ ፎቶ___ 🔤የመሸጫ ዋጋ___ 🔤የባለቤት ስልክ___ 🎱 0911407105   🔫  ይደውሉልን ➧ቻናላችንን በመቀላቀል የተለያዩ አዳድስና ያገለገሉ መኪኖችን ማግኘት 🫴 Link ይችላሉ !!!   https://t.me/Poppycarmarket
Mostrar todo...
14
ከኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ የኃዘን መግለጫ‼️ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የጳጳሳት ጉባኤ መስከረም 21 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በምንጃር ሸንኮራ አረርቲ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ለግንባታ የተሠራ የእንጨት ርብራብ በመደርመሱ ምክንያት የበርካታ ሰዎች ሕይወት ማለፉን እና በርካቶችም የአካል ጉዳት እንዳጋጠማቸው የሰማነው በታላቅ ኃዘን ነው፡፡ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የጳጳሳት ጉባኤ በዚህ ድንገተኛ አደጋ የተሰማንን ኃዘን እየገለጽን፤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በተለይም ለአረርቲ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አገልጋዮች፣ በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡና ለተጎዱ ቤተሰቦች ፈጣሪ መጽናናቱን እንዲሰጥልን ከልብ እንመኛለን፡፡ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የጳጳሳት ጉባኤ ፕሬዚዳንት @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
371🙏 137😭 53👍 34😁 24👏 3
አዲሱ የመንግሥት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል ይፋ ሆነ‼️ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከመስከረም 2018 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆነውን አዲሱን የመንግሥት ሰራተኞች የደሞዝ ስኬል ይፋ አድርጓል። በዚህ ማሻሻያ፦ 1. ዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 4760 ወደ ብር 6,ዐዐዐ እንዲያድግ እንደሚደረግ፤ 2. ከፍተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 21,492 ወደ ብር 39,000 እንዲያድግ እንደሚደረግ፤ 3. የዲግሪ ተመራቂ መነሻ ደመወዝ ከብር 6,940 ወደ ብር 11, 500 እንደሚሻሻል፤ 4. ከሲቪል ሰርቪስ ውጭ በተለያዩ ዘርፎች የተሠማሩ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝም ማሻሻያ እንደሚደረግበት አሳውቋል። ይህ የደመወዝ ማስተካከያ ከ160 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት እንደጠየቀ ገልጿል። ለደመወዝ የሚወጣው ጠቅላላ ዓመታዊ የመንግሥት ወጪ 56ዐ ቢሊዮን ብር እንደሚደርስ አመልክቷል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
327👍 62😭 29👏 18😁 8😱 3👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
እስራኤል የጋዛን ከበባ ለመስበር ሲጓዙ የነበሩ የግሎባል ሱሙድ መርከቦችን ጉዞ ማደናቀፏን ተጓዦቹ አስታወቁ‼️ እስራኤል ግሎባል ሱሙድ በመባል የሚጠራውን የጋዛን ከበባ ለመስበር ሲጓዝ የነበሩ የመርከበኞች ቡድን ጉዞ ማደናቀፏን አልጀዚራ ዘግቧል። በዘገባው መሠረት፣ መርከቦቹ በእስራኤል ከበባ ውስጥ በምትገኘው ጋዛ 278 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ አደገኛ የሚባለው ዞን ውስጥ ገብተዋል። ተጓዥ ቡድኑ የእስራኤል የማደናቀፍ ድርጊት የተፈፀመው በሦስት መርከቦች ላይ መሆኑን ገልጿል። ባወጣው መግለጫ የቀጥታ ሥርጭትን ጨምሮ መገናኛ ዘዴዎች መቋረጣቸውን የገለፀው ቡድኑ፣ የተሳፋሪዎቹ እና የቡድኑ ሁኔታም አልታወቀም ብሏል። ድርጊቱንም ባልታጠቁ የሰብአዊ ርዳታ ሰጪዎች ላይ የተፈጸመ ሕገ ወጥ ጥቃት ነው ብሎታል። የእስራኤል ማደናቀፍ ከተሰማ በኋላ ከተጓዦች መሃል ስዊድናዊቷ አክቲቪስት ግሬታ ተንበርግ በእስራኤል ወታደሮች ቁጥጥር ስር መውደቋ ተነግሯል። በተጨማሪም 25 የስፔን፣ 9 የቱርክ፣ 7 ብራዚላውያን፣ 4 የፈረንሣይ፣ 3 የጀርመን፣ 5 የዩናይትድ ኪንግደም ዜጎች በወታደሮቹ እጅ መውደቃቸውን ሚድል ኢስት ዐይ ዘግቧል። የመርከቦቹ ጉዞ በእስራኤል ጦር መደናቀፉን ተከትሎ በበርካታ የጣሊያን ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ተጠርተዋል። በደቡባዊው የኔፕልስ ከተማ ሰልፈኞች ወደ ዋናው የባቡር ጣቢያ በመግባት የባቡር ትራፊክን አስቁመዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የጣሊያን የሠራተኛ ማኅበራት በመርከቦቹ ላይ የተፈፀመውን የማደናቀፍ ድርጊት በመቃወም የሥራ ማቆም አድማ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
221💔 39😁 16😡 15😭 10👍 5🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
መኪናዎን #በአስቸኳይ መሸጥ ከፈለጉ ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች 👇👇ሞልተው     ☎️🦈🏌🏽‍♀  0911407105  🔫 ላይ ደውለዉ ያሳውቁን። ስለመረጡን እናመሰግናለን👏 ➕የመኪናው ዓይነት___ 🔤የመኪናው ሞዴል___ ➕ትራንስሚሽን___ 🔤የዞረ/ያልዞረ___ 🧮የተነዳው ኪ.ሜ___ 🧮ስለመኪናው አቋም አጭር ማብራሪያ___ 🔤በተለያየ አቅጣጫ የተነሳ ፎቶ___ 🔤የመሸጫ ዋጋ___ 🔤የባለቤት ስልክ___ 🎱 0911407105   🔫  ይደውሉልን ➧ቻናላችንን በመቀላቀል የተለያዩ አዳድስና ያገለገሉ መኪኖችን ማግኘት 🫴 Link ይችላሉ !!!   https://t.me/Poppycarmarket
Mostrar todo...
26😱 2
ከዛሬ መስከረም 21 ቀን 2018 ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ ‼️ - የቤንዚን - የነጭ ናፍጣ - የኬሮሲን - የቀላል ጥቁር ናፍጣ - የከባድ ጥቁር ናፍጣ መሸጫ ዋጋ በመስከረም ወር ሲሸጥበት በነበረው እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል። የአውሮፕላን ነዳጅ የችርቻሮ መሽጫ ዋጋ በአዲስ አበባ ከተማ በሊትር 120 ብር ከ10 ሳንቲም እንዲሆን በመንግሥት መወሰኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
129👍 42😁 12👏 7🙏 4🕊 1
በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ መሸጋገሪያ እንጨት ተደርምሶ የበርካታ ሰዎች ህይወት አለፈ‼️ አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ማርያም ለግንባታ መሸጋገሪያ የተሰራ እንጨት ተደርምሶ የበርካታ ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር አህመድ ገበየሁ እንደገለጹት፥ የመደርመስ አደጋው የደረሰው ምዕመናን በወረዳው እየተሰራ ያለውን ቤተክርስቲያን ግንባታ በመጎብኘት ላይ በነበሩበት ወቅት ነው፡፡ በአደጋው እስካሁን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች ህይወት ማለፉንም ፖሊስ ገልጿል፡፡ ኢንስፔክተር አህመድ ከ200 በላይ ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ገልጸው፥ በአረርቲ ሆስፒታል ህክምና እያገኙ ነው ብለዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
126😭 99💔 35😁 20👍 16👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
መርካቶ ቲቪ ጀመረ!! ቤትዎ ሆነው መገበያየት፣ በቅናሽ ዋጋ ፣ እቤትዎ ደረስ በፓርኪንግ ሂሳብ እንኳን ደስ አሎት የምንለው አሁን ነው ቲቪ በማየት ብቻ ቤትዎ ሆነው በርካሽ ዋጋ ይገበያዩ Frequency: 11545 Symbol rate : 45000 Polarization : Horizontal Join Us on Ethiosat የመርካቶ ቤተሰብን ይቀላቀሉ https://t.me/MerkatoTv1 መርካቶ ቲቪ የእናንተ!! እትዮጵያ ታምረት አፍሪካ ትሸምት!!
Mostrar todo...
15

19🎉 2👍 1