es
Feedback
ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

Ir al canal en Telegram

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Mostrar mĂĄs
2025 aĂąo en nĂşmerossnowflakes fon
card fon
221 168
Suscriptores
-9624 horas
-6127 dĂ­as
-2 66330 dĂ­as
Archivo de publicaciones
በዳሎል ወረዳ የተከሰተውን እሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ተችሏል ‼️ በአፋር ክልል ዳሎል ወረዳ በዳ-አድሙሩግ ቀበሌ የተከሰተው እሳት አደጋ፤ በህብረተሰቡ እና በመንግስት ትብብር ሙሉ በሙሉ መቆጣጣር መቻሉ ተገለፀ። በዳሎል ወረዳ የተከሰተው ከፍተኛ እሳት አደጋ፤ በርካታ ሱቆች፣ መኖሪያ ቤቶች፣ እና ምግብ ቤቶችን ማውደሙን የዳሎል ወረዳ አስተዳደር ኢስማኢል አሊ ለኢቲቪ ተናግረዋል። በአደጋው የቤት እንስሳቶችም ስለ መሞታቸው የወረዳው አስተዳደር አንስተዋል። ቤት ንብረታቻውን ለወደመባቸው ነዋሪዎች አስቸኳይ ድጋፍ ከጎረቤት ወረዳዎች እና ከክልሉ አደጋ ስጋት እና ሥራ አመራር ኮሚሽን እየቀረበ እንደሚገኝ ኢስማኢል አሊ ገልፀዋል። በትላንትናው ዕለት የተከሰተው ከፍተኛ እሳት አደጋ ከአንድ ምግብ ቤት የተነሳ መሆኑም ነው የተነገረው። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 155😭 14🙏 10😱 6😁 5🔥 4👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
የደሞዝ ገቢ ግብር ከ2 ሺህ ብር ጀምሮ ሆኖ መፅደቁ ህግ አፅዳቂው አካልም ሆነ መንግስት ምን ያህል ከህዝቡ ኑሮ በእጅጉ ርቀው እንዳሉ አንድ አመላካች ነው‼️ ባለፉት ሁለት አመታት ብቻ ምግብ ነክ ምርቶች እስከ 200 ፐርሰንት በጨመሩበት ወቅት እንዲሁም መንግስት የራሱን በጀት ሲያደላድል የኤሌክትሪክ፣ የውሀ፣ የቴሌ፣ የንግድ ግብር፣ የኪራይ ግብር፣ የጣርያ/ግድግዳ፣ የዳኝነት ክፍያ፣ የነዳጅ ድጎማ ማስቀረት... ወዘተ እያለ ባለበት ግዜ የሁለት ሺህ ብር ደሞዝ ገንዘብ ሆኖ ታክስ ሲጥል ማየት በእጅጉ ያሳዝናል። አንዱ ሀላፊማ ይህ የደሞዝ ታክስ ከ600 ብር ወደ 2 ሺህ ብር ማደጉን ለማስረዳት '12 መንገድ ይገነባ ነበር' ብሎ ሲሳለቅ ነበር... ይህንንም እኛ ስለሆንን ነው አይነት አመክንዮ። ©Elias Meseret @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 351😭 124👍 88💔 34🔥 14👌 8😡 5
Photo unavailableShow in Telegram
💥💥እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይደውሉልን 👉8% ቅድመ ክፍያ 👉እስከ 10% ልዩ ቅናሽ 👉ስቱዲዮ 57 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 1 መኝታ ከ 69 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 2 መኝታ ከ 125.7 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 3 መኝታ ከ 145 ካሬ ጀምሮ በተለያዮ የካሬ አማራጭ አሉን። 👉5 ሊፍት፤5 መዋኛ ገንዳ ያለው የከርሰ ምድር ውሀ,የልጆች መጫወቻ, ላይብረሪ,ጂምና ስፓ,የነዳጅ ዲፖ,ያካተተ ዘመናዊ መንደር በአልሙኒየም ፎርምወርክ የሚገነባ ፡ መሀል አዲስ አበባ 👉ከሜክሲኮ 5ኪ.ሜ ፡ ከቦሌ 7ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት ዘመናዊ መንደር። ለበለጠ መረጃ 0908886615 @dmcrealetateplc
Mostrar todo...
❤ 35👏 3😱 1
" መኖር ከማይችል ሰው ግብር አትሰበስብም ፤ በልቶ ከማያድር ሰው ግብር አትሰበስብም‼️ 🗣 አቶ ካሳሁን ፎሎ ➡️ " እንደ ሀገር ግብር መሰብሰብ አለበት ልማትም መቀጠል አለበት ፤ የሰው ህይወትም መቀጠል አለበት ፤ ሰው እየተራበ መስራት አይችልም ምርታማ መሆን አይችልም ! " የኢትዮጵያ የሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን ዋና ፕሬዘዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ ስለ ገቢ ግብር አዋጁ ምን አሉ ? " የደመወዝ ገቢ ግብር ከዚህ በፊት መነሻው 600 ብር ነው፤ አሁን በረቂቁ የቀረበው 2,000 ሆኖ ነው። በመሰረቱ 600 በሆነበት ሰዓት አንደኛ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ ትልቅ በመሆኑ ፣ 1 ዶላርም 20 ብር ነበር ያኔ የዛሬ 10 ዓመት አካባቢ ነው ይሄ ነገር የተሻሻለው ፤ ሁለተኛ የመንግሥት ሰራተኞች መነሻ ደመወዝ 600 ነበር ያኔ 600 ለአንድ ሰው ለአንድ ወር ቢያንስ ምግብ መብላት ብቻ ይበቃዋል በሚል ታሳቢ አማካይ ተወስዶ ነው 600 የተባለው። አሁን ግን 300% ፣ 200% ጨመርን (ማለትም 2000 ብር አደረግን) እሱ አይደለም ዋናው መነሻው ስንት ነው አሁን ? በአጭሩ ፤ እንኳን የኑሮ ውድነቱን ታሳቢ ያደረገ መንግሥት እራሱ ሰራተኛው በ600 ብር ሊያኖረው አይችልም ፤ የኑሮ ውድነቱ ከሚታሰበው በላይ በተለይም በሪፎርሙ መንግሥት በይፋ ያረጋገጠው ታችኛው የሰራተኛ ክፍል ጎድቶታል፤ ' ሊቋቋመው አይችልም ' በሚል መነሻ ደመወዙን ከፍ አድርጓል ፤ መነሻ ደመወዝን ከፍ ሲያደርግ ይሄን ታሳቢ አድርጓል። አሁንም ቢሆን እነዚህ ሰዎች መኖር ከማይችል ሰው ግብር አትሰበስብም ፤ በልቶ ከማያድር ሰው ግብር አትሰበስብም። በቀን 2.15 ዶላር የሚያገኝ ሰው ድሃ ነው ከዚያ በታች የሚያገኝ በሙሉ ድሃ ነው ፤ እኛ ደግሞ እዛ ሁሉ አልደረስንም። እኛ እያቀረብን ያለነው ሃሳብ 8,324 መነሻ ይሁን ነው። እንኳን የኛ ሀሳብ የመንግሥት እራሱ ያስቀመጠው መነሻ ላይ እንኳን አልደረሰም። ሌላው በፊት የግብር ምጣኔው ከ0 ጀምሮ 10% ፣ 15% ፣ 20% ፣ 25% ፣ 30% ፣ 35% ይቀጥል ነበር አሁን 10%ን ከመሃል አወጡና ከ0 ጀምረው ቀጥታ 15% ነው የገቡት። አሁን ቀጥታ ከ15 ከከፍተኛው ነው ሲጀምር የጀመሩት። ይሄ ትክክል አይደለም። 35% ከየት ጀመረ 14,100 በላይ የሚያገኝ ሰው 35% ግብር ይከፍላል ፤ 35% ከሰራተኛ በአሁኑ የኑሮ ውድነት 15% በእያንዳንዱ በምግብ ዋጋም፣ በሚገዛው እቃም 15% ይጨምራል ይሄ ሲደመር 50% ይመጣል፤ 7% የጡረታ አለ ጡረታ የሚያገኘው ከ60 ዓመት በኃላ አሁን ግን 57% ከደመወዙ ላይ ይሄዳል በቀረችው 43% ፦ - ልጆች ያስተምራል - ምግብ ይበላል - ልብስ ይገዛል - ቤት ይከራያል ምንድነው የሚያደርገው ? ይሄና ይሄ ብቻ ስላልሆነ ነው ዝም ያልን እንጂ ይሄም ከፍ ብሎ እኮ ይበቃል ማለት አይደለም። ግን እንደ ሀገር ግብር መሰብሰብ አለበት ልማትም መቀጠል አለበት ፤ የሰው ህይወትም መቀጠል አለበት ፤ ሰው እየተራበ መስራት አይችልም ምርታማ መሆን አይችልም። ©TikvahEthiopia @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 821👍 293👏 58😭 40😡 21🔥 15🤝 13
❤ 25👍 10
በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የሚመራ ልዑክ ከትግራይ ክልል መሪዎች ጋር ለመወያየት ወደ መቀለ አመሩ‼️ የሃይማኖት አባቶቹ በአሁኑ ሰዓት ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ከፌደራል እና ከትግራይ ክልል ከተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች ተወካዮች ጋር እየመከሩ ይገኛሉ። ልዑኩ ወደ ትግራይ ያመራው ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ “ትግራይ ወደ ግጭት፤ ወደ ጦርነት እንዳይገባ በሀገሪቱ የሚገኙ የሐይማኖት አባቶች በአቸኳይ ስራችሁን አሁን ጀምሩ፤ ከተጀመረ በኋላ ብትናገሩ ዋጋ የለውም” ሱሊ ካስጠነቀቁ ከሁለት ሳምንት በኋላ ነው። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 178👍 30😁 19😱 8👏 6😡 6🕊 4
Photo unavailableShow in Telegram
💥💥እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይደውሉልን 👉8% ቅድመ ክፍያ 👉እስከ 10% ልዩ ቅናሽ 👉ስቱዲዮ 57 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 1 መኝታ ከ 69 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 2 መኝታ ከ 125.7 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 3 መኝታ ከ 145 ካሬ ጀምሮ በተለያዮ የካሬ አማራጭ አሉን። 👉5 ሊፍት፤5 መዋኛ ገንዳ ያለው የከርሰ ምድር ውሀ,የልጆች መጫወቻ, ላይብረሪ,ጂምና ስፓ,የነዳጅ ዲፖ,ያካተተ ዘመናዊ መንደር በአልሙኒየም ፎርምወርክ የሚገነባ ፡ መሀል አዲስ አበባ 👉ከሜክሲኮ 5ኪ.ሜ ፡ ከቦሌ 7ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት ዘመናዊ መንደር። ለበለጠ መረጃ 0908886615 @dmcrealetateplc
Mostrar todo...
❤ 27😁 1😱 1😡 1
ኬንያ ለአፍሪካ እና ለካረቢያን አገራት ከቪዛ ነፃ ጉዞ ፈቀደች‼️ የኬንያ መንግስት ከሶማሊያ እና ከሊቢያ በስተቀር ሁሉም የአፍሪካ ሀገራት እና የተወሰኑ የካረቢያን አገራት ዜጎች ከኤሌክትሮኒክ የጉዞ ፍቃድ ነፃ እንዲሆኑ ፈቅዷል። ይህ ማለት ኢትዮጵያን ጨምሮ ፈቃድ ካገኙ አገራት ወደ ኬንያ የሚጓዙ ዜጎች የኤሌክትሮኒክ የጉዞ ፍቃድ የማይጠየቁ ሲሆን በተጨማሪም ምንም አይነት የቪዛ ክፍያ የመክፈል ግዴታ የለባቸውም። በዚህ መሰረት ኢትዮጵያውያን በኬንያ ያለ የኤሌክትሮኒክ የጉዞ ፍቃድ ከ90 ቀናት ላልበለጠ ጊዜ መቆየት ይችላሉ። የኬንያ ካቢኔ ይህ ውሳኔ መወሰኑ ቱሪዝሙን ለማሳደግ እንደሚረዳ መግለጹን አፍሪካ ኒውስ ዘግቧል። ሶማሊያ እና ሊቢያ የነጻ ጉዞ ፈቃዱን ያላገኙት ከፀጥታ ስጋት ጋር በተያያዘ መሆኑን ኬንያ አስታውቃለች። በተጨማሪም ኬንያ ቱሪስቶች ለ12 ሰዓታት ያህል አገሪቱን እንዲጎበኙ የሚያስችል የኤሌክትሮኒክ የጉዞ ፍቃድ መጀመሯን ይፋ አድርጋለች። ኬንያ፣ ከጋና፣ ከሩዋንዳ፣ ከሲሼልስ፣ ከጋምቢያ እና ከቤኒን በመከተል የአፍሪካ አገራትን ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች ከቪዛ ነፃ የጉዞ ፈቃድ የሰጠች አገር ሆናለች። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 285👍 46👏 36😁 13😱 5💔 5🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
💥💥እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይደውሉልን 👉8% ቅድመ ክፍያ 👉እስከ 10% ልዩ ቅናሽ 👉ስቱዲዮ 57 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 1 መኝታ ከ 69 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 2 መኝታ ከ 125.7 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 3 መኝታ ከ 145 ካሬ ጀምሮ በተለያዮ የካሬ አማራጭ አሉን። 👉5 ሊፍት፤5 መዋኛ ገንዳ ያለው የከርሰ ምድር ውሀ,የልጆች መጫወቻ, ላይብረሪ,ጂምና ስፓ,የነዳጅ ዲፖ,ያካተተ ዘመናዊ መንደር በአልሙኒየም ፎርምወርክ የሚገነባ ፡ መሀል አዲስ አበባ 👉ከሜክሲኮ 5ኪ.ሜ ፡ ከቦሌ 7ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት ዘመናዊ መንደር። ለበለጠ መረጃ 0908886615 @dmcrealetateplc
Mostrar todo...
❤ 22
‎የአውሮፓ ህብረት አሜሪካ ለጣለችው የ30 በመቶ ቀረጥ አፀፋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ‼️ አሜሪካ በአውሮፓ ህብረት ላይ የ30 በመቶ ቀረጥ የምትጥል ከሆነ ህብረቱ ከነሐሴ 1 ጀምሮ ምላሽ ይሰጣል ሲሉ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ላየን ተናግረዋል። ፕሬዚዳንቷ የአውሮፓ ህብረት ከነሐሴ 1 በፊት ከአሜሪካ ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ዝግጁ መሆኑን አያይዘው ገልፀዋል። ነገር ግን አስፈላጊ ከሆነ ህብረቱ ጥቅሞቹን ለማስጠበቅ የመከላከያ እርምጃዎችን ጨምሮ አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ ተናግረዋል። ፕሬዚዳንት ትራምፕ በአውሮፓ ሕብረት እና በሜክሲኮ ላይ ጭማሪ ቀረጥ ለመጣል እቅድ መያዛቸው ይታወቃል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 196😁 27👍 19👏 16🔥 5😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
💥💥እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይደውሉልን 👉8% ቅድመ ክፍያ 👉እስከ 10% ልዩ ቅናሽ 👉ስቱዲዮ 57 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 1 መኝታ ከ 69 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 2 መኝታ ከ 125.7 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 3 መኝታ ከ 145 ካሬ ጀምሮ በተለያዮ የካሬ አማራጭ አሉን። 👉5 ሊፍት፤5 መዋኛ ገንዳ ያለው የከርሰ ምድር ውሀ,የልጆች መጫወቻ, ላይብረሪ,ጂምና ስፓ,የነዳጅ ዲፖ,ያካተተ ዘመናዊ መንደር በአልሙኒየም ፎርምወርክ የሚገነባ ፡ መሀል አዲስ አበባ 👉ከሜክሲኮ 5ኪ.ሜ ፡ ከቦሌ 7ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት ዘመናዊ መንደር። ለበለጠ መረጃ 0908886615 @dmcrealetateplc
Mostrar todo...
❤ 22🔥 2
የሁቲ አማፂያን በቀይ ባህር በንፁሀን ላይ የፈፀሙትን ጥቃት ተመድ አወገዘ‼️ የሁቲ አማፂያን በቀይ ባህር በንፁሀን ላይ ትላንት የፈፀሙትን ጥቃት የተመድ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በፅኑ አውግዘዋል። ለ4 ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነውን አማፂያኑ ጥቃት ዳግም መከሰት ተቀባይነት የለውም ነው ያሉት ዋና ፀሀፊው። ተመድ ልክ እንደወትሮው በየመን ግጭቶችን ከማባባስ በሰላማዊ ድርድር እንዲፈቱ ቁርጠኛ ስለመሆኑም ዋና ፀሃፊው አረጋግጠዋል። መቀመጫውን የመን ያደረገው የሁቲ አማፅያን ቡድን በየመን በቀይ ባህር ላይ በንግድ መርከብ ላይ በነበሩ ንፁሃን ላይ በፈፀመው ጥቃት የ4 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 11 ሰዎች እስካሁን የደረሱበት አለመታወቁን ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። አማፂ ቡድኑ በዚህ ሳምንት ሁለት የንግድ መርከቦች እንዲሰጥሙ ማድረጉንም ሮይተርስ ዘግቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 191👍 56😁 32😭 14😡 11👏 9🕊 2
Photo unavailableShow in Telegram
አሜሪካ ድጋፍ በማቆረጧ የተነሳ በ2029 ከ4 ሚሊየን ሰዎች በላይ ከኤችአይቪ ኤድስ ጋር በተያያዘ ሊሞቱ እንደሚችሉ ተመድ አስታወቀ‼️ በአሜሪካ ድጋፍ መቀነስ ምክንያት የተፈጠረውን ክፍተት በጊዜ ካልተሞላ በኤችአይቪ ላይ የተመዘገበውን ለውጥ በአስርት አመታት ወደኋላ እንደሚመልሰውም ነው የገለጸው። ተመድ፥ አሜሪካ ድጋፍ በማቋረጧ በ2029 ተጨማሪ 6 ሚሊየን ሰዎች በበሽታው ሊያዙ እንደሚችሉም አስጠንቅቋል። በኤድስ የሚያዙ ሰዎች እና በበሽታው የሚሞቱ ሰዎች ከ30 አመት በኋላ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ደርሷል ያለ ሲሆን የአሜሪካ ድጋፍ ማቋረጥ የተሰራውን ስራ ወደኋላ ይመልሰዋል ሲል ነው ስጋቱን የገለጸው። ተመድ በድጋፍ መቋረጡ የተነሳ ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ሃገራት እንደሚጎዱ፤ ሁነቱ ከግጭት፣ ከአየር ንብረት ለውጥ እና ከኢኮኖሚያዊ ኢፍትሃዊነት ጋር ሲዳመር ችግሩን ውስብስብ ያደርገዋል ብሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 97😭 16😁 6🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
💥💥እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይደውሉልን 👉8% ቅድመ ክፍያ 👉እስከ 10% ልዩ ቅናሽ 👉ስቱዲዮ 57 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 1 መኝታ ከ 69 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 2 መኝታ ከ 125.7 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 3 መኝታ ከ 145 ካሬ ጀምሮ በተለያዮ የካሬ አማራጭ አሉን። 👉5 ሊፍት፤5 መዋኛ ገንዳ ያለው የከርሰ ምድር ውሀ,የልጆች መጫወቻ, ላይብረሪ,ጂምና ስፓ,የነዳጅ ዲፖ,ያካተተ ዘመናዊ መንደር በአልሙኒየም ፎርምወርክ የሚገነባ ፡ መሀል አዲስ አበባ 👉ከሜክሲኮ 5ኪ.ሜ ፡ ከቦሌ 7ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት ዘመናዊ መንደር። ለበለጠ መረጃ 0908886615 @dmcrealetateplc
Mostrar todo...
❤ 21
የኢትዮጵያ ብር በሩሲያ የባንክ ምንዛሬ ውስጥ ተካተተ‼️ የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ሌሊት ላይ ይፋ ባደረገው መረጃ የኢትዮጵያን ብር በምንዛሬ ዝርዝር ውስጥ አካቷል። ይህም ማለት ብርን ወደ ሩብል እንዲሁም ሩብልን ደግሞ ወደ ብር መመንዘር የሚያስችል ዕድልን ይሰጣል። በዚህም መሰረት ባንኩ ለ100 የኢትዮጵያ ብር 57.5872 ሩብል ወይም ለ1 ብር 0.575872 ሩብል የምንዛሬ ተመን አስቀምጧል። ባንኩ ለኢትዮጵያ ብር ምንዛሬ ተመን የኮድ ቁጥር 230 የሰጠ ሲሆን በየዕለቱም የምንዛሬ ተመኑን የሚያሳውቅ ይሆናል። የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያን ብር ጨምሮ የ12 ሀገራት ገንዘቦች ከሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ጋር ያላቸውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ለማስቀመጥ ውሳኔ ላይ መድረሱን ከቀናት በፊት ማስታወቁ ይታወሳል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 366👍 85😁 37👏 24👌 11😱 8🕊 7
Photo unavailableShow in Telegram
💥💥እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይደውሉልን 👉8% ቅድመ ክፍያ 👉እስከ 10% ልዩ ቅናሽ 👉ስቱዲዮ 57 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 1 መኝታ ከ 69 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 2 መኝታ ከ 125.7 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 3 መኝታ ከ 145 ካሬ ጀምሮ በተለያዮ የካሬ አማራጭ አሉን። 👉5 ሊፍት፤5 መዋኛ ገንዳ ያለው የከርሰ ምድር ውሀ,የልጆች መጫወቻ, ላይብረሪ,ጂምና ስፓ,የነዳጅ ዲፖ,ያካተተ ዘመናዊ መንደር በአልሙኒየም ፎርምወርክ የሚገነባ ፡ መሀል አዲስ አበባ 👉ከሜክሲኮ 5ኪ.ሜ ፡ ከቦሌ 7ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት ዘመናዊ መንደር። ለበለጠ መረጃ 0908886615 @dmcrealetateplc
Mostrar todo...
❤ 24👍 1
ፊት ለፊት የተገናኙት የሁለቱ ኃያላን አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች‼️ የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ዛሬ በማሌዥያ ኳላ ላምፑር ፊት ለፊት ተገናኝተዋል። በውይይታቸው አገራቱ በተለያዩ መስኮች ያላቸውን ትብብር ወደነበረበት ለመመለስ የሚረዳ ምክክር ማድረጋቸውን የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በውይይቱ በሩስያ ዩክሬን ጦርነት የመፍትሔ ጉዳይ፣ በኢራንና ሶሪያ ዙሪያ ባለው ሁኔታ እና በሌሎች በርካታ ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ትርጉም ያለውና ግልጽ የሐሳብ ልውውጥ መደረጉ ተገልጿል። ላቭሮቭ እና ሩቢዮ "ለግጭቶች ሰላማዊ መፍትሔዎችን ለመፈለግ፣ የሩስያ-አሜሪካ የኢኮኖሚና ሰብዓዊ ትብብርን ወደነበረበት ለመመለስ እና በሁለቱ ሀገራት ህዝቦች መካከል ያልተገደበ ግንኙነትን ለማስፈን ያላቸውን የጋራ ቁርጠኝነት በድጋሚ አረጋግጠዋል ሲል መግለጫው አክሏል። በተለይም የቀጥታ የአየር በረራ አገልግሎት እንደገና መጀመሩ ለዚህ አስተዋጽኦ ሊያደርግ ይችላል" ብሏል የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ። የሩስያና የአሜሪካ የውጭ ፖሊሲ መስሪያ ቤቶች እየሰፉ በሚሄዱ የጋራ ጥቅም ጉዳዮች ላይ ገንቢና በእርስ በርስ በመከባበር ላይ የተመሠረተ ውይይታቸውን እንደሚቀጥሉም ሩስያ አስታውቃለች። ላቭሮቭ እና ሩቢዮ የተገናኙት በኳላላምፑር ከተካሄደው የደቡብ ምስራቅ እስያ አገራት ማህበር (ASEAN) የሚኒስትሮች ስብሰባ መድረክ ጎን ለጎን ነው። ይሁንና ለ50 ደቂቃ የዘለቀውን ውይይቱን "ግልጽ ውይይት ነበር” ሲሉ ገልጸውታል። ሁለቱ ባለስልጣናት ከዚህ ቀደም በሳውዲ አረቢያ ተገናኝተው መወያየታቸው ይታወሳል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 237👍 35🔥 9👏 3🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
የገዛ የ12 ዓመት እህቱን የደፈረው ተከሳሽ በ15 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ‼️ በጋሞ ዞን ቁጫ ወረዳ የ12 ዓመት ታናሽ እህቱን የደፈረው ተከሳሽ በዛሬው ዕለት በችሎት ቀርቦ ጥፋተኛ ተብሏል። ተከሳሹ ድርጊቱን ግንቦት 23 ቀን 2017 ዓ.ም እህቱን በማታለል ወደ ጫካ ከወሰደ በኋላ መፈጸሙን የክስ መዝገቡ ያስረዳል። ተከሳሹ በዐቃቤ ህግ ድርጊቱን ስለመፈጸሙ የቀረበበትን ክስ ሙሉ በሙሉ መፈጸሙን በሰጠው የእምነት ክህደት ቃል በዝርዝር አምኗል። ጉዳዩን ሲከታተል የቆየው የቁጫ ወረዳ ፍ/ቤት በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት ተከሳሽ በ 15 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኗል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
😭 297❤ 180😡 61👍 49💔 23🔥 10😱 9
Photo unavailableShow in Telegram
💥💥እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይደውሉልን 👉8% ቅድመ ክፍያ 👉እስከ 10% ልዩ ቅናሽ 👉ስቱዲዮ 57 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 1 መኝታ ከ 69 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 2 መኝታ ከ 125.7 ካሬ ጀምሮ 👉ባለ 3 መኝታ ከ 145 ካሬ ጀምሮ በተለያዮ የካሬ አማራጭ አሉን። 👉5 ሊፍት፤5 መዋኛ ገንዳ ያለው የከርሰ ምድር ውሀ,የልጆች መጫወቻ, ላይብረሪ,ጂምና ስፓ,የነዳጅ ዲፖ,ያካተተ ዘመናዊ መንደር በአልሙኒየም ፎርምወርክ የሚገነባ ፡ መሀል አዲስ አበባ 👉ከሜክሲኮ 5ኪ.ሜ ፡ ከቦሌ 7ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት ዘመናዊ መንደር። ለበለጠ መረጃ 0908886615 @dmcrealetateplc
Mostrar todo...
❤ 24😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምትሰጠው እርዳታ በአዲስ መዋቅር ስር ሆኖ እንደሚቀጥል አስታወቀች‼️ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ (USAID) ቢዘጋም ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የተፈጸሙ “የሁለትዮሽ የእርዳታ ስምምነቶች” በሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ስር በተዘረጋው አዲስ መዋር እንደሚቀጥሉ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ዋነኛ ናቸው ያላቸው የሰብአዊ እርዳታ፣ ዓለም አቀፍ ጤና እና የምግብ ዋስትና መርሃ ግብሮች በአዲሱ መዋቅር እንደሚቀጥሉ ዛሬው ባወጣው መግለጫ አረጋግጧል። አሜሪካ በእነዚህ ዘርፎች ለኢትዮጵያ የምትሰጠው እርዳታ እንደሚቀጥል ኤምባሲው ማረጋገጫ የሰጠው፤ የሀገሪቱ ተራድኦ ደርጅት የሆነው USAID ባለፈው ምንት በይፋ መዘጋቱን ተከትሎ ነው። ላለፉት 64 ዓመታት በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሰብአዊ እና የልማት እርዳታ ሲያቀርብ የቆየው ይህ ተቋም የተዘጋው፤ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ድርጅቱን ቀስ በቀስ ሲያዳክመው ከቆየ በኋላ ነው። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት፤ ድርጅቱ የነበሩትን ኃላፊነቶች ካለፈው ሰኞ ሰኔ 24፤ 2017 ጀምሮ በይፋ ተረክቧል። ሽግግሩ “ድግግሞሽን ለመቀነስ”፣ “ተጠያቂነትን ለማጠናከር” እና የእርዳታ መርሃ ግብሮችን ከዩናይትድ ስቴትስ “የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እና የብሔራዊ ደህንነት ዓላማዎች ጋር ለማጣጣም የሚያስችል” ሆኖ እንደተቀረጸ የአሜሪካ ኤምባሲ በዛሬው መግለጫ ጠቁሟል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 243👍 48😁 23😡 11👏 7😱 5