es
Feedback
ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

Ir al canal en Telegram

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Mostrar mĂĄs
2025 aĂąo en nĂşmerossnowflakes fon
card fon
221 243
Suscriptores
-14824 horas
-6057 dĂ­as
-2 63230 dĂ­as
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እስራኤል በጋዛ ላይ ያተካሄደችው ጦርነት “የዘር ማጥፋት ተግባር” መሆኑን ገለፀ‼️ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባካሄደው ምርመራ እስራኤል በጋዛ ላይ ያካሄደችው ጦርነት “የዘር ማጥፋት ተግባር” መሆኑን ማረጋገጡን ገለጸ። በተያዘው የፍልስጤም ግዛት የተመድ ገለልተኛ ዓለም አቀፍ የምርመራ ኮሚሽን ሊቀመንበር የሆኑት ናቪ ፒላይ የተመድ የምርመራ ውጤትን ማክሰኞ ዕለት ለአልጀዚራ አስታውቀዋል። ከዜና አውታሩ ጋር ባደረጉት ቆይታ ፒላይ፤ “ ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት በሰጡት መግለጫዎቻቸው እና ትዕዛዞች ላይ ተመስርተን ለይተናል” ብለዋል። አክለውም፣ “እነዚህ ሶስት ግለሰቦች የመንግስት ተወካዮች በመሆናቸው፣ በህጉ መሰረት መንግስት ተጠያቂ ይሆናል። ስለዚህ የዘር ማጥፋት ወንጀሉን የፈጸመው የእስራኤል መንግስት ነው እንላለን” ብለዋል። በሪፖርቱ መሠረት ኮሚሽኑ የእስራኤል ባለሥልጣናት ከሰጡት መግለጫ በተጨማሪ የዘር ማጥፋት ዓላማ እንዳላቸው ለመደምደሚያ ያደረሰ "ማስረጃዎች" መኖራቸውን ገልጿል ሲል አልጀዚራ ዘግቧል። "ኮሚሽኑ የእስራኤል ባለሥልጣናት እና የእስራኤል የፀጥታ ኃይሎች በጋዛ ሰርጥ ውስጥ ያሉትን ፍልስጤማውያንን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ለማጥፋት የዘር ማጥፋት ዓላማ አላቸው" ሲል ሪፖርቱ አመልክቷል። ይሁን እንጂ የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምርመራውን ውጤት "ሀሰት" ሲሉ በኤክስ ገጹ ላይ በመግለጸ፤ የሪፖርቱ ጸሃፊዎች "ለሃማስ የሚወግኑ" እንደሆኑ ገልጿል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 207👍 28👏 14😁 11💔 10🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
👉 አስደሳች ዜና!! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት-ካዛንቺስ መንደር ሽያጭ ጀመረ :: 👉እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት እንደፍላጎትዎ .... ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ  (45-160ካሬ) 👉ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ከ 477,500  ብር ጀምሮ መያዝ ይችላሉ :: 👉 አስበልጦ ለሚከፍሉ 25% ቅናሽ ተዘጋጅቷል :: 👉በግቢው ውስጥ     ➤  ት/ቤት እና የጤና ማዕከል     ➤  እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ     ➤  መዋኛ ገንዳ     ➤  የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች     ➤ ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር     ➤  የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች 👉ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል! ✅ እንዲሁም ግንባታቸው ከ90% በላይ የተጠናቀቁ ቤቶች  በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ። ✅በተጨማሪ አክሲዎን ከ50% በላይ ትርፍ ያለውን ሸር ከ112,500  ብር ጀምሮ ያገኛሉ። ✅የንግድ ሱቆችም በተለያዩ የካሬ አማራጮች ከ20-500ካሬ ያገኛሉ። 📞 ለበለጠ መረጃ 7/24       በ0928579029        ይደውሉልን !!!
Mostrar todo...
❤ 25
Photo unavailableShow in Telegram
‎በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 946 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን መንግስት ገለፀ‼️ ‌‎ትላንት እና ዛሬ በተደረገ 4 ዙር በረራ የተመለሱት 569 ወንዶች፣ 377 ሴቶች ሲሆን ከተመላሾች መካከል 45 እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል። ‎ ‎ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ የማድረግ እና ከቤተሰብ ጋር የማቀላቀል ስራም እየተሰራ እንደሚገኝ ሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር ገልፇል። ‎ ‎መስከረም 5/ 2018 በተጀመረው ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ስራ እስካሁን 1 ሺህ 46 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር መመለስ ተችሏል ሲል ሚኒስቴሩ ገልፇል። ‎ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 184👍 39🙏 13👌 13😁 9😡 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
👉 አስደሳች ዜና!! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት-ካዛንቺስ መንደር ሽያጭ ጀመረ :: 👉እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት እንደፍላጎትዎ .... ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ  (45-160ካሬ) 👉ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ከ 477,500  ብር ጀምሮ መያዝ ይችላሉ :: 👉 አስበልጦ ለሚከፍሉ 25% ቅናሽ ተዘጋጅቷል :: 👉በግቢው ውስጥ     ➤  ት/ቤት እና የጤና ማዕከል     ➤  እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ     ➤  መዋኛ ገንዳ     ➤  የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች     ➤ ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር     ➤  የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች 👉ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል! ✅ እንዲሁም ግንባታቸው ከ90% በላይ የተጠናቀቁ ቤቶች  በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ። ✅በተጨማሪ አክሲዎን ከ50% በላይ ትርፍ ያለውን ሸር ከ112,500  ብር ጀምሮ ያገኛሉ። ✅የንግድ ሱቆችም በተለያዩ የካሬ አማራጮች ከ20-500ካሬ ያገኛሉ። 📞 ለበለጠ መረጃ 7/24       በ0928579029        ይደውሉልን !!!
Mostrar todo...
❤ 29🔥 1
በአዲስ አበባ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ‼️ የመንገድ ትራፊክ አደጋው የደረሠው መስከረም 7 ቀን 2018 ዓ/ም ከንጋቱ 12:10 ሠዓት በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው አፍንጮ በር አካባቢ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታዉቋል፡፡ የጉዞ አቅጣጫውን ከሽሮ ሜዳ ወደ አፍንጮ በር ያደረገው የሠሌዳ ቁጥር ኮድ 1-12770 አ/አ ሚኒባስ ታክሲ አፍንጮ በር አካባቢ እየተሠራ ከሚገኘው በግምት 30 ሜትር ከሚሆን የወንዝ ዳር ልማት ፕሮጀክት ውስጥ በመግባት ለጊዜው ዕድሜዋ 22 ዓመት አካባቢ የምትሆን ወጣት ህይወት ያለፈ ሲሆን ሌሎች ተጎጂዎች ለህክምና ርዳታ ወደ የካቲት አስራ ሁለትና አቤት ሆስፒታል ተወስደዋል፡፡ የአደጋው መንስኤ እየተጣራ እንደሚገኝ እና ዝርዝር መረጃዎችን በቀጣይ የሚሠጥ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በላከዉ መረጃ አስታዉቋል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 160💔 77😭 66👍 21😱 14
Photo unavailableShow in Telegram
👉 አስደሳች ዜና!! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት-ካዛንቺስ መንደር ሽያጭ ጀመረ :: 👉እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት እንደፍላጎትዎ .... ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ  (45-160ካሬ) 👉ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ከ 477,500  ብር ጀምሮ መያዝ ይችላሉ :: 👉 አስበልጦ ለሚከፍሉ 25% ቅናሽ ተዘጋጅቷል :: 👉በግቢው ውስጥ     ➤  ት/ቤት እና የጤና ማዕከል     ➤  እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ     ➤  መዋኛ ገንዳ     ➤  የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች     ➤ ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር     ➤  የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች 👉ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል! ✅ እንዲሁም ግንባታቸው ከ90% በላይ የተጠናቀቁ ቤቶች  በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ። ✅በተጨማሪ አክሲዎን ከ50% በላይ ትርፍ ያለውን ሸር ከ112,500  ብር ጀምሮ ያገኛሉ። ✅የንግድ ሱቆችም በተለያዩ የካሬ አማራጮች ከ20-500ካሬ ያገኛሉ። 📞 ለበለጠ መረጃ 7/24       በ0928579029        ይደውሉልን !!!
Mostrar todo...
❤ 43
Photo unavailableShow in Telegram
የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሁኗል‼️ የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆኑ የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡ ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡ አድራሻዎቹ፡ 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot 3.  አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡  6284 @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 266👏 27👍 23🙏 20😁 17😱 13🔥 9
Photo unavailableShow in Telegram
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ 53 ሰዎችን ስትገድል በረሃብ ምክንያት የሚደርሰው ጉዳት እየጨመረ መሆኑ ተነገረ‼️ የእስራኤል ጦር ወታደሮች ሰሜናዊውን የከተማ መሃል ክፍል ለመያዝ እና ነዋሪዎችን ለማፈናቀል ባደረጉት ጥቃት 53 ፍልስጤማውያንን በጋዛ ሰርጥ ሲገደሉ 16 ህንጻዎችን በጋዛ ከተማ ወድመዋል። በእሁድ እለት ጥቃት ከተጎጂዎች መካከል ቢያንስ 35ቱ በጋዛ ከተማ ተገድለዋል ሲሉ የህክምና ባለሙያዎች ተናግረዋል። ሁለት ተጨማሪ ፍልስጤማውያን እንዲሁ በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ምክንያት መሞታቸውን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር የገለፀ ሲሆን የእስራኤል ጦርነት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በረሃብ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 422 ደርሷል። በጋዛ ከተማ የእስራኤል ወታደሮች የሚሳኤል ጥቃት ከማድረጋቸው በፊት በደቡባዊ ሬማል ሰፈር የሚገኘውን የአል-ካውታር ግንብ ኢላማ አድርገውታል፣ ከሁለት ሰአት በኋላ ህንፃውን አውድመዋል። ተከታታይነት ያለው የቦምብ ድብደባ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች እንዲሰደዱ አድርጓል። ወዴት እንደምንሄድ አናውቅም ሲል ከመኖሪያው የተፈናቀለው ፍልስጤማዊው ማርዋን አል-ሳፊ ተናግሯል። ለዚህ ሁኔታ መፍትሄ እንፈልጋለን እዚህ እየሞትን ነው ሲል አክሏል። በጋዛ የሚገኘው የመንግስት ሚዲያ ጽህፈት ቤት እስራኤል በሲቪል ሕንፃዎች ላይ ያደረሰችውን "ስልታዊ የቦምብ ጥቃት" አውግዟል። የጥቃቱ ዓላማ "ማጥፋት እና የግዳጅ መፈናቀልን" ማስከተል ነው ብሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 88😭 84👍 10😡 10😁 5
Photo unavailableShow in Telegram
👉 አስደሳች ዜና!! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት-ካዛንቺስ መንደር ሽያጭ ጀመረ :: 👉እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት እንደፍላጎትዎ .... ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ  (45-160ካሬ) 👉ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ከ 477,500  ብር ጀምሮ መያዝ ይችላሉ :: 👉 አስበልጦ ለሚከፍሉ 25% ቅናሽ ተዘጋጅቷል :: 👉በግቢው ውስጥ     ➤  ት/ቤት እና የጤና ማዕከል     ➤  እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ     ➤  መዋኛ ገንዳ     ➤  የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች     ➤ ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር     ➤  የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች 👉ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል! ✅ እንዲሁም ግንባታቸው ከ90% በላይ የተጠናቀቁ ቤቶች  በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ። ✅በተጨማሪ አክሲዎን ከ50% በላይ ትርፍ ያለውን ሸር ከ112,500  ብር ጀምሮ ያገኛሉ። ✅የንግድ ሱቆችም በተለያዩ የካሬ አማራጮች ከ20-500ካሬ ያገኛሉ። 📞 ለበለጠ መረጃ 7/24       በ0928579029        ይደውሉልን !!!
Mostrar todo...
❤ 37👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት ውጤት ይለቀቃል‼️ " ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና áŠĽáˆ­áŒáŒ áŠ› ለመሆን ስለፈለግን የተወሰኑ ልጆች አሉ የተዛባ እሱን አስተካክለን እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል። " - የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 111👍 21😁 20😡 17👏 9😱 7🔥 6
በነገው እለት በአዲስ አበባ መንገዶች ዝግ ይሆናሉ‼️ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቆ መመረቁን አስመልክቶ ነገ በመስቀል አደባባይ ለሚደረገው የድጋፍ ሰልፍ የተወሰኑ መንገዶች ዝግ እንደሚደረጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል። የድጋፍ ሰልፍ መርሀ ግብሩን ምክንያት በማድረግ የትራፊክ  መጨናነቅ እንዳይከሰት በከተማው የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደሚደረጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ገልጿል። በዚህም መሠረት ከመስከረም 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ የድጋፍ ሰልፉ እስከሚያልቅ ድረስ የሚከተሉት መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ማቆም እንዲሁም ዝግ ይደረጋሉ ተብሏል። - ከልደታ ፍርድ ቤት ወደ መስቀል አደባባይ ሜክሲኮ አደባባይ ላይ - ከአትላስ ወደ ቅዱስ ዑራኤል ፒኮክ መብራት ላይ - ከቡልጋሪያ ወደ ሜክሲኮ ጠማማ ፎቅ ላይ - ከቅዱስ ዑራኤል አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ (ባምቢስ መቅረዝ ሆስፒታል መስቀለኛ ላይ) -ከኦሎምፒያ አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ (ኦሎምፒያ አደባባይ ላይ) - ከብሔራዊ ቤተመንግሥት ወደ መስቀል አደባባይ (ብሔራዊ ቤተመንግሥት ላይ) - ከሜትሮሎጂ ወደ ብሔራዊ ቲያትር ጎማ ቁጠባ መብራት ላይ - ከተክለ ኃይማኖት አደባባይ በኢምግሬሽን ጥቁር አንበሳ ላይ - ከንግድ ማተሚያ ወደ ፍልውሃ ንግድ ማተሚያ መስቀለኛ ላይ - ከቸርችል ወደ ጥቁር አንበሳ መብራት ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ - ከአራት ኪሎ ወደ መስቀል አደባባይ ፓርላማ መብራት - ከሀራምቤ መብራት ወደ ሳንጆሴፍ መብራት ሀራምቤ መብራት ላይ - ከብሔራዊ ቲያትር ወደ ለገሀር መብራት - ከሰንጋ ተራ 40/60 ወደ ለገሃር ሠንጋ ተራ 40/60 መታጠፊያ ላይ - ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሠንጋ ተራ መብራት ሜክሲኮ አደባባይ ላይ - ከአረቄ ፋብሪካ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ አረቄ ፋብሪካ መስቀለኛ ላይ - ከልደታ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ ባልቻ ሆስፒታል መታጠፊያ ላይ - ከቫቲካን ኤምባሲ ወደ ሳር ቤት አደባባይ ሳር ቤት አደባባይ ላይ - ከቅዱስ ዮሴፍ  ወደ መስቀል አደባባይ አጎና ሲኒማ መስቀለኛ ላይ - ከቅዱስ ቂርቆስ ታቦት ማደሪያ ወደ ለገሃር ቅዱስ ቂርቆስ ታቦት ማደሪያ መብራት ላይ መንገዶቹ የሚዘጉ መሆኑ ታውቋል። በተጠቀሱት መስመሮች ላይ ከዛሬ መስከረም 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽት 12፡00 ሠዓት ጀምሮ ተሽከርካሪን አቁሞ መሄድ ፈጽሞ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አሳስቧል፡፡         @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 257😁 49👍 23🔥 8😱 7👏 2🕊 2
Photo unavailableShow in Telegram
❤ 8
Photo unavailableShow in Telegram
የ 12ኛ ክፍል ውጤት በነገው እለት እንደሚለቀቅ የትምህርት ሚኒስትር ይፋ አደረገ‼️ የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነገ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል። ስለሆነም በቻናላችን ለምትገኙ ለመላው የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም እድል ስንል በቻናላችን ስም መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
👍 139❤ 83😭 25🙏 24💔 15😁 10🔥 8
Photo unavailableShow in Telegram
የቻርሊ ኪርክ ግድያ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ‼️ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቻርሊ ኪርክን ግድያ የፈጸመው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታወቁ። ትራምፕ እንዳሉት ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር ሊውል የቻለው አንድ የሚያውቀው ሰው ለፖሊስ ጥቆማ በመስጠቱ ነው። ትራምፕ የተጠርጣሪውን ማንነት በግልጽ ባይናገሩም፣ እድሜው ከ28 እስከ 29 ዓመት አካባቢ ሲሆን፣ የተያዘውም በአባቱ እገዛ እንደሆነ ገልጸዋል። የግድያው ተጠርጣሪ "የትልቅ አውታረ መረብ" አካል ስለመሆኑ ግን እንደማያውቁ ተናግረዋል። ይህ አሳዛኝ ክስተት ብዙዎችን ያስደነገጠ ሲሆን፣ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር መዋሉ ለቤተሰቦቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ የተስፋ ጭላንጭል ሊሆን ይችላል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 219👍 57😭 24😁 21👏 5😡 5🎉 3
Photo unavailableShow in Telegram
🌼እነሆ የአዲስ ዓመት ስጦታ ከአያት ሪል እስቴት 👉እስከ 25% በሚደርስ የበዓል ቅናሽ 👉በካሳንቺስ ፣ ሲ ኤም ሲ ፣ መሪ እና  አያት አካባቢ በሚገኙ አፓርታማዎች እና ሱቆች  ላይ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ወርቃማ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ። ለበለጠ መረጃ: ☎️ 09 35 32 90 52 Wattsup https://wa.me/message/2H6HVIFP7BIQI1 አያት ዞሮ መግቢያዬ!
Mostrar todo...
❤ 19👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ከተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ሰዎች ጋር ክርክር በማድረግ የሚታወቀዉ ቻርሊ ኪርክ ተገደለ‼️ በአሜሪካ የወግ አጥባቂ ወጣቶች ማህበር መስራች እና በየኮሌጆች እየዞረ ከተማሪዎች ጋር በተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት ዙሪያ ከሞራል እና ሀይማኖት አንጻር ስህተት መሆኑን በክርክር ሲያስመሰክር የነበረዉ ቻርሊ ኪርክ በኡታህ ግዛት መገደሉን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አረጋግጠዋል። ወጣቱ ቻርሊ በተለይ የአሜሪካ ወጣቶች ከጾታ ጋር በተያያዘ እያጋጠማቸው ያለዉን ብዥታ በማጥራት እና ከተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት ጋር በተቃራኒው በመቆም እና ስህተት መሆኑን በመከራከር ይታወቃል። ቻርሊ ንግግር እያደረገ በነበረበት ወቅት ነበር በጥይት ተመትቶ ህይወቱን ያጣዉ ሲል አሶሴትድ ፕረስ ዘግቧል። ኤፍቢአይም ጉዳዩን እየተከታተለዉ ነዉ ተብሏል። ግድያዉን የፈጸመዉ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዉሏል። የዶናልድ ትራምፕ የቅርብ ሰዉ የነበረዉ ቻርሊ የተመሳሳይ ጾታ ደጋፊዎችን በሀሳብ በመሞገት እና መንገዳቸው ስህተት መሆኑን በማሳየት ወደር አይገኝለትም ነበር። የ 31 አመቱ ወጣት ባለትዳር እና የልጅ አባትም ነበር። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተጽዕኖ ፈጣሪዉ ቻርሊ ኪርክን ህይወት ማለፍ ተከትሎ በአሜሪካ ግዛቶች በሙሉ ለሶስት ቀናት የሀገሪቱ ባንዲራ ዝቅ ብሎ እንዲዉለበለብ አዘዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
😭 440❤ 270👍 84😁 56💔 37🔥 7😱 4
Photo unavailableShow in Telegram
🌻🌻🌻 በታሪካዊቷ ካዛንቺስ 25% ቅናሽ የተደረገበት የአፓርትመንት ሽያጭ🌻🌻🌻‼️ የሚመኙት ያማረ ነገዎ እውን ይሆን ዘንድ ቢኖሩበት ቢያከራዩት እጅግ አትራፊ የሚሆኑበት ‼️ እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ 👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ 👉ባለ ሁለት መኝታ 80, ,ካ.ሜ 👉ባለ ሶስት መኝታ 95, 105,115 ካ.ሜ 👉ባለ አራት መኝታ 140 ካ ሜ ,160 ካ.ሜ ✍ቅድመ ክፍያ 10% በግቢው ውስጥ ➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል ➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ ➾መዋኛ ገንዳ ➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች ➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር ➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች በግቢው ዙሪያ ➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት ➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል ➾የእምነት ተቋማት የቤቶቹ ዕይታ ➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል ➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት ➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል ለምዝገባ 📲 09 35 32 90 52 አሁኑ ይደውሉ Wattsup https://wa.me/message/2H6HVIFP7BIQI1
Mostrar todo...
❤ 28😁 1
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምን አለ ? " ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ወንድም የተፋሰሱ ሀገራት ህዝቦች ሳይጎዱ ሀብታችንን በአግባቡ መጠቀም የመፈላጋችን ውጥን እንጅ ሌላ አይደለም። ማንም ማንንም ሳይጎዳ የውሃ ሃብታችንን በጋራ መጠቀም እንችላለን፣ ህዳሴም ይህንኑ አሳይቷል። በብርሃን እጦት ሲሰቃይ ለኖርነው እኛ ትርጉሙ ከፍ ያለ ነው። ይህ ደማቅ ታሪክ እንዲፃፍ የላብ ፣ የደም ፣ የህይወት ዋጋ የከፈሉ ሁሉ ክብር ይገባቸዋል። በዲፕሎማሲው አውድ ኢትዮጵያ መቼም የውሃ ሃብቷን መጠቀም የማያስችላትን አሳሪ ስምምነት እንድትፈርም፣ ህዳሴም ተጠናቆ ለዛሬ ድል እንዳይበቃ ሲተጉ የነበሩ አካላትን በቋንቋቸው ጭምር ፊት ለፊት እየተጋፈጡ፣ እውነቱን ላስረዱም ሁሉ ትልቅ ምስጋና እና ክብር አለን። " (የጠቅላይ ምክር ቤቱ ሙሉ መልዕክት ከላይ ተያይዟል) @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 290👍 47😡 16👏 2😁 2😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌼እንኳን ለ አዲስ ዓመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ🌼 👉ድርጅታችን አያት ሪልእስቴት አዲስ ዓመትን áˆáŠ­áŠ•á‹Ťá‰ľ በማድረግ በአይነቱ áˆá‹Š á‹¨áˆ†áА ቅናሽ áŠ á‹˜áŒ‹áŒ…á‰ľáŠ•áŠ áˆá˘ 🏗 በግንባታ ላይ የሚገኘው በመሀል ከተማ በካዛንቺስ ከቤተ መንግስት አጠገብ ከ10% ቅደመ ክፍያ ማለትም ከ 450,000ሺ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ።   🌼እስከ 25% ድረስ ቅናሽ    🌼 10% ቅድመ ክፍያ ሲከፍሉ 5% ቅናሽ   🌼 በ5%  ክፍያ መመዝገብ ይችላሉ። 👉ያስተውሉ ቅናሹ ለተወስኑ ቀናቶች ብቻ ነው። 👉🏢 ከባለ አንድ መኝታ እስከ አራት መኝታ። 🤷‍♂ ኢንቨስት የማረጊያዋ ምቹ ጊዜ አሁን ነው!! 💁 እንዲሁም  á‰ áˆ˛áŠ¤áˆšáˆ˛ ሚካኤል እና በአያት  ግንባታቸው 90% የደረሱ አፓርትመንቶች አሉን ። 🤷‍♂ቢያሻዎ ከአፍሪካ ትልቅ የሆነ ንግድ ማዕከል ከ24ካሬ ጀምሮ አሉን። ❇️  ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። 🤝 በኢትዮጵያ ብር ብቻ ይዋዋሉ። ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለማየት ይደውሉልን። 📲 09 35 32 90 52          ወይም Whatsapp := https://wa.me/message/2H6HVIFP7BIQI1 🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼
Mostrar todo...
❤ 27🔥 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
እስራኤል በኳታር ዋና ከተማ ዶሃ ጥቃት ፈፅማለች ተባለ‼️ እስራኤል የሃማስ አመራርን ለማጥቃት በዶሃ ጥቃት መፈፀሟ ሲነገር በዶሃ ከተማም ጭስ ታይቷል። የኳታር የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጥቃቱን እስራኤል የሃማስ አመራሮችን ለመግደል መፈፀሟን ገልፆ ተግባሩን የአለም አቀፍ ህግን የጣሰ ብሎታል። የእስራኤል ጦር የሃማስን አመራሮች ኢላማ ያደረገ ጥቃት መፈፀሙን ገልፆ ጥቃቱ የት እንደተፈፀመ ከመናገር ተቆጥቧል። በመግለጫው ጦሩ ከእስራኤል የደህንነት ኤጀንሲ ጋር በመሆን የተሳካ ጥቃት መፈፀሙን አንስቶ ጦሩ እና ኤጀንሲው የጥቅምት ሰባቱን ግድያ የፈፀመውን የሃማስ ቡድን ለማሸነፍ በጋራ መስራት እንቀጥላለን ብሏል። በጥቃቱ ስለደረሰ ጉዳት የተባለ ነገር የሌለ እስካሁን የለም። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 177😭 38😡 21😁 19👏 7🔥 1