es
Feedback
ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

Ir al canal en Telegram

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Mostrar mĂĄs
2025 aĂąo en nĂşmerossnowflakes fon
card fon
221 160
Suscriptores
-9624 horas
-6127 dĂ­as
-2 66330 dĂ­as
Archivo de publicaciones
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው  90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate 👉 ከ 553,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👆  የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።   👆 በኢትዬጵያ አዲስ ዓመት መስከረም 1, 2018 የሚረከባቸው ቤቶችን ,ከዳኮርድ! 👉  ባለ1 መኝታ  71,80 ካሬ 👉  ባለ2 መኝት  110 ,118,128, ካሬ 👉  ባለ 3  መኝታ 135,148 ካሬ  👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ። ቤቶቹን  ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ☎️ በ 0984323293 ወይም ☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ። ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
Mostrar todo...
19.76 MB
❤ 26🎉 4🔥 2😁 1
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ጀመረ‼️ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት በሁሉም የመፈተኛ ማዕከላት መሰጠት መጀመሩን፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ ማጠናቀቂያ ፈተናው በኦንላይን እና በወረቅት በመሰጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ የመጀመሪያ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና በዛሬው ዕለት በሁሉም የመፈተኛ ጣቢያዎች መሰጠት ጀምሯል። በዚህም መሠረት ዘንድሮው በተፈጥሮ ሳይንስና በማህበራዊ ሳይንስ በአጠቃላይ 608 ሺሕ 588 ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ የተገለጸ ሲሆን፤ 140 ሺሕ የሚጠጉ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን እንሚወሰዱ ተመላክቷል፡፡ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማጠናቀቂያ ፈተና በአራት ዙሮች የሚሰጥ ሲሆን፤ ከሰኔ 23 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል፡፡ በዚህ መሠረት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 23 እስከ 30 ድረስ እንዲሁም፤ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ደግሞ ከሐምሌ 1 እስከ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ፈተናውን እንደሚወስዱ ተገልጿል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 191👍 49😭 10👏 9😁 5🔥 4🕊 4
ኢራን የወታደራዊ አዛዦቿን እና የኒውክሌር ሳይንቲስቶቿን የቀብር ስነ-ስርዓት ፈጸመች‼️ ኢራን በእስራኤል ጥቃት የተገደሉባትን የጦር አዛዦች እና የኒውክሌር ሳይንቲስቶች የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ፈፅማለች። በቴህራን አደባባይ የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናትና በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢራናዉያን በተገኙበትም ህይወታቸው ላለፉት የጦር አዛዦች እና የኒውክሌር ሳይንቲስቶች የሽኝት ስነ ስርዓት መከናወኑ ተገልጿል፡፡ ከወታደራዊ አዛዦች እና የኒውክሌር ሳይንቲስቶች በተጨማሪም 60 ለሚሆኑ ሰዎች መንግስታዊ የቀብር ስነ ስርዓት መፈፀሙን ቢቢሲ ዘግቧል። በስነ ስርዓቱ ላይ ጥቁር ልብስ የለበሱ በርካታ ሰዎች መፈክሮችን በማሰማት የኢራንን ባንዲራ በማውለብለብ እና የተገደሉትን ሰዎች ምስል በማሳየት ሀዘናቸውን ሲገልፁ እንደነበርም ነው የተዘገበው። ለ12 ቀናት ከዘለቀው የኢራን እና እስራኤል ጦርነት በኋላ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተከናነው የተኩስ አቁም ስምምነት አራተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 300😭 132👍 43😁 30🙏 18💔 8🔥 7
Photo unavailableShow in Telegram
ማምሻውን በሚሊኒየም አዳራሽ ውስጥ የእሳት አደጋ መከሰቱ ታወቀ‼️ የእሳት አደጋው ከምሽቱ 4:30 ጀምሮ እንደተከሰተ የታወቀ ሲሆን በንብረትም ይሁን በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት እንዳለ እስካሁን በእሳት አደጋ አልተገለፀም። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 122😱 41🔥 18🙏 8💔 7😁 5👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቅርቡ በአሜሪካ እና በእስራኤል የቦምብ ጥቃት የአገሪቱ የኒውክሌር ተቋማት "ከመጠን በላይ እና ከባድ" ጉዳት እንደደረሰባቸው አመኑ‼️ አባስ አራግቺ ሐሙስ ምሽት ለመንግሥት መገናኛ ብዙኃን የጉዳቱ መጠን በኢራን የአቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት መገምገሙን ተናግረዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
👍 121❤ 94😁 31😡 28😭 17👏 7
እስራኤል ዛሬ በደቡባዊው ሊባኖስ ድንገተኛ የቦንብ ጥቃት መሠንዘሯ ተዘገበ‼️ እስራኤል ጥቃቱን የፈፀመችው ከሊባኖስ ጋር የተገባውን የተኩስ አቁም ስምምነት በመጣስ ነው።በዚህም ከዚህ በፊት የፈፀሙት ተኩስ አቁም ፈርሰል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
1.48 MB
😡 1
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው  90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate 👉 ከ 553,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👆  የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።   👆 በኢትዬጵያ አዲስ ዓመት መስከረም 1, 2018 የሚረከባቸው ቤቶችን ,ከዳኮርድ! 👉  ባለ1 መኝታ  71,80 ካሬ 👉  ባለ2 መኝት  110 ,118,128, ካሬ 👉  ባለ 3  መኝታ 135,148 ካሬ  👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ። ቤቶቹን  ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ☎️ በ 0984323293 ወይም ☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ። ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
Mostrar todo...
19.76 MB
❤ 40
በቻይና በተከሰተ ጎርፍ ስድስት ሰዎች ሞቱ‼️ በደቡብ ምዕራብ ቻይና ጓንዙ ግዛት በተከሰተ ጎርፍ ስድስት ሰዎች ሲሞቱ፣ ከ80 ሺህ በላይ ሰዎች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል። በቻይና ጉዋንግሲ የሚገኝ ትልቁ ወንዝ ከፍታውን ጨምሮ ተራራማ ወደ ሆኑት ከተሞችና መንደሮች በመፍሰሱ ነው ከወንዙ በላይ ያሉት አካባቢዎች የጎርፍ መጥለቅለቅ ያጋጠማቸው። በጊዙ ግዛት ሮንግጂያንግ እና በኮንግጂያንግ አካባቢዎች ላይ የደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅ ከጊዙ የሚመነጨውን ጉዋንግሲ ወንዝን የሚያዋስኑ ገጠራማ መንደሮችን ጨምሮ ወደ ሌሎች የደቡብ ምዕራብ ቻይና ክፍሎች ተዛምቷል። ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በነበረው ዝናብ በተከሰተ ጎርፍ በአሥር ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በሁናን ግዛት ነዋሪ የሆኑ ሰዎች ወደ አዋሳኝ አካባቢዎች መሄዳቸውን የቻይና መንግሥት መገናኛ ብዙኃንን ጠቅሶ አልጀዚራ ዘግቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 215👍 31😭 23😱 17🕊 16😁 6🔥 4
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው  90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate 👉 ከ 553,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👆  የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።   👆 በኢትዬጵያ አዲስ ዓመት መስከረም 1, 2018 የሚረከባቸው ቤቶችን ,ከዳኮርድ! 👉  ባለ1 መኝታ  71,80 ካሬ 👉  ባለ2 መኝት  110 ,118,128, ካሬ 👉  ባለ 3  መኝታ 135,148 ካሬ  👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ። ቤቶቹን  ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ☎️ በ 0984323293 ወይም ☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ። ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
Mostrar todo...
19.76 MB
❤ 31

አሜሪካ በኢራን ላይ የፈጸመችው ጥቃት የኒውክሌር ማብላያ ይዞታዎችን እንዳላወደመ የአሜሪካ መከላከያ ማዕከል (ፔንታጎን) የደህንነት ግምገማ አሳየ‼️ ቅድመ ግምገማው ጥቃቱ የኢራንን የኒውክሌር መርሃ ግብር ምናልባትም በወራት ወደኋላ ሊመልሰው እንደሚችል ነው ያሳየው። ኢራን ያበለጸገችው የዩራኒየም ክምችት አሜሪካ ቅዳሜ፣ ሰኔ 14/ 2017 ዓ፣ም በፈጸመችው ጥቃት አለመውደሙን የአገሪቱ የመከላከያ ደህንነት ኤጀንሲ ግምገማን የሚያውቁ ምንጮች ለቢቢሲ የአሜሪካ አጋር ሲቢኤስ ተናግረዋል። ዋይት ሃውስ በበኩሉ "ይህ ፍጹም የተሳሳተ" ግምገማ" በማይረባ የደህንንት ማህበረሰብ ሾልኮ የወጣ ነው" ሲል ውድቅ አድርጎታል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በበኩላቸው የኢራን የኒውክሌር ይዞታዎች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል በማለት በድጋሚ አጽንኦት ሰጥተው፤ "በታሪክ ውስጥ ስኬታማ ከሆኑ ወታደራዊ ጥቃቶች መካከል አንዱ የሆነውን ለማዋረድ" በሚዲያዎች የሚደረግ ሙከራ ሲሉ ከሰዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 291😁 93👍 32🔥 19😱 14🕊 11🎉 7
00:54
Video unavailableShow in Telegram
👉 ግንባታቸው  90 በመቶ የተጠናቀቁ ቤቶችን ከ Dacord Real Estate 👉 ከ 553,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👆  የከርሰ ምድር ውሃ,ሰፊ ቴራዛ ,የልጆች መጫወቻ,እንዲሁም በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት ከዳኮርድ ሪል እስቴት።   👆 በኢትዬጵያ አዲስ ዓመት መስከረም 1, 2018 የሚረከባቸው ቤቶችን ,ከዳኮርድ! 👉  ባለ1 መኝታ  71,80 ካሬ 👉  ባለ2 መኝት  110 ,118,128, ካሬ 👉  ባለ 3  መኝታ 135,148 ካሬ  👆ልብ ይበሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ይምጡ ማየት ማመን ነውና ቤትወን ገዝተው ይመለሳሉ። ቤቶቹን  ለመጎብኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ☎️ በ 0984323293 ወይም ☎️ በ 0919261500 ይደውሉ ። ዳኮርድ በልዩነት የተገነባ !!!!!!!!!
Mostrar todo...
19.76 MB
❤ 59
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ላይ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡ ተገለጸ‼️ በዋናው የኤሌክትሪክ መስመር (ግሪድ) ላይ ባጋጠመ ቴክኒካል ብልሽት ምክንያት፤ አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የተቋረጠውን የኃይል አቅርቦት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመመለስ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፤ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠብቁም ተቋሙ ጠይቋል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 14😁 3🔥 2
እስራኤል 6 የኢራን አየር ማረፊያዎችን ማጥቃቷን ገለጸች‼️ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር የኢራንን 6 አየር ማረፊያዎች እንዲሁም 15 የጦር አውሮፕላኖች፣ ጀቶች እና ሄሌኮፕተር ማውደሟን አስታውቋል። የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በበኩሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መረጃ፤ ጥቃት የተደረገባቸው አየር ማረፊያዎች በኢራን ምዕራብ፣ ምስራቅ እና ማዕከላዊ አካባቢዎች የሚገኙ ናቸው። በተሰነዘረው የድሮን ጥቃት ኤፍ15 እና ኤፍ5 የጦር ጀቶች፣ የአየር ላይ ነዳጅ መሙያ አውሮፕላን እንዲሁም ኤኤች-1 የተባለ የውጊያ ሄሌኮፕተር ማውደም መቻሉም ነው የተገለጸው። እንደ ቢቢሲ ዘገባ እስራኤል በሰነዘረችው ጥቃት የኢራን ጦር ጀቶች መነሻ እና ማረፊያዎችን በዋናነት ዒላማ አድርጋለች። ጥቃቶቹ መች እንደተሰነዘሩ በግልጽ ያልተጠቆመ ሲሆን፤ ኢራን እስካሁን ስለ ጥቃቱ ምንም አላለችም። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 389👍 75😭 59💔 51😡 22😁 17🙏 12
ኢራን የሆርሙዝ የባህር ሰርጥን እንዳትዘጋ ቻይና እንድታግባባ አሜሪካ ጠየቀች‼️ ኢራን የሆርሙዝ የባህር ሰርጥን እንዳትዘጋ ቻይና የማግባባት ስራ እንድትሰራ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጠየቁ፡፡ ማርኮ ሩቢዮ በዚህ የባህር ሰርጥ ነዳጅ ጭነው ከሚያልፉት መርከቦች መሀል የቻይና መርከቦች ስለሚገኙበት የባህር ሰርጡ ቢዘጋ ቻይናም ተጎጂ በመሆኗ ይህ እንዳይሆን ማገዝ አለባት ብለዋል። ኢራን ይህንን የባህር ሰርጥ ብትዘጋው አሜሪካን ጨምሮ ብዙ ሀገራት ኢኮኖሚ እንደሚጎዳ የገለፁት ማርኮ ሩቢዮ፤ ይህ ሳይሆን ቀርቶ ኢራን ይህን ውሳኔ ከወሰነች አሜሪካና ሌሎች ሀገራት ምላሽ ሊሰጡ ይችላሉ ሲሉ ማስጠንቀቃቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ የኢራን ፓርላማ የአለማችን 20 በመቶ የሚሆነው ድፍድፍ ነዳጅ የሚተላለፍበት የባህር ሰርጥን ለመዝጋት የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ ማፅደቁ የተገለፀ ሲሆን፤ ውሳኔ ተፈጻሚ የሚሆነው የኢራኑ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሚኒ በሚያሳልፉት የመጨረሻ ትእዛዝ መሆኑ ተነግሯል፡፡ 40 ኪሎ ሜትር ብቻ ስፋት ያለው የሆርሙዝ የባህር ሰርጥ የመዘጋት አደጋ ካጋጠመው በአለም የነዳጅ ዋጋ ላይ ትልቅ ተፅእኖ ሊፈጥር እንደሚችልም ተገልጿል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 182😁 119👍 7😱 3
Photo unavailableShow in Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ ለቡ ማብራት-ሀይል ⚡️ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! ➤ ስቱዲዮ (56,57 ካሬ) ➤ ባለ አንድ መኝታ (69,77,85,90 ካሬ) ➤ ባለ ሁለት መኝታ (99,104,133,145,150.. ካሬ) ➤ ባለ ሦስት መኝታ(118,139,144,150,155 ካሬ) ➤ ባለ አራት መኝታ (175,177,185,193 ካሬ) የንግድ ሱቆች - 28.3 - 900 ካሬ 💸8% / 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ 👉 በተጨማሪም ከ 8% - 30%  እንደ አከፋፈሎ ቅናሽ ይደረግሎታል 🏢 ሁሉም ቤቶች  ከስቱዲዮ እና ከ ባለ አንድ መኝታ ውጭ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። የጋራ መገልገያዎች 🔘 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 🔘 አምስት የዋና ገንዳዋች 🔘 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 🔘 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 🔘 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 🔘 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 🔘 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች ለበለጠ መረጃ 📞  0903723507
Mostrar todo...
❤ 26
ኢራን የአሜሪካን ድብደባ ተከትሎ እስራኤል ላይ ጥቃት ፈፅማለች‼️ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር "አሜሪካ በኢራን ሰላማዊ የኒውክሊየር ተቋማት ላይ የፈጸመችው አስነዋሪ ጥቃት የማያባራ መዘዝ ያስከትላል" ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ይህን ተከትሎም ኢራን እስራኤል ላይ በባለስቲክ ሚሳኤል የታገዘ ጥቃት መፈጸሟን ቢቢሲ ዘግቧል። የኢራን ወታደራዊ ኃይልን ምንጭ ያደረገው ፋርስ ኒውስ፥ ኢራን ቤን ጉሪዮን አየር ማረፊያንና የባዮሎጂካል ጥናት ማዕከልን የጥቃቱ ዒላማ ማድረጓን ዘግቧል። በእስራኤል በኩል ስለጥቃቱ እስከአሁን የሰጠችው ማረጋገጫ የለም። በጥቃቱ ምክንያት በአሁኑ ወቅት በእስራኤል ሃይፋ እና ቴል አቪቭ ከተሞች ውጥረት መንገሱን የቢቢሲ ዘገባ አመላክቷል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 275👍 181💔 34👏 22🕊 19😁 15😱 12
አሜሪካ በፈፀመችው ጥቃት የኒውክሌር ብክለት አልተከሰተም‼️ 🗣ኢራን አሜሪካ ኢስፋሃን፣ ፎርዶ እና ናታንዝ በተባሉ የኢራን የኒውክሌር ማብላያ ጣቢያዎች ላይ የፈፀመችው ጥቃት የኒውክሌር ብክለት አለመከሰቱን ኢራን ገለጸች። የኢራን ብሔራዊ ሚዲያ የሀገሪቱን ብሔራዊ የኒውክሌር ደኅንነት ሥርዓት ማዕከልን ጠቅሶ እንደዘገበው፣ የጨረራ ቁጥጥር መሣሪዎች ጥቃቱ በደረሰባቸው አካባቢዎች ምንም ዓይነት የራዲዮአክቲቭ ልቀትን አልመዘገቡም። በጣቢያዎቹ የሚገኙ የዩራንየም ንጥረ ነገሮች ከጥቃቱ ቀደም ብሎ ወደ ሌላ ቦታ በመወሰዳቸው በአካባቢው ምንም የሚፈጠር የራዲዮአክቲቭ ልቀት እንደማይኖር እየተነገረ ይገኛል። በመሆኑም ጥቃቱ እንደተፈፀመባቸው በተጠቀሱት አካባቢዎች በሚኖሩ ሰዎች ላይ የሚደርስ አደጋ እንደማይኖር ማዕከሉ ባወጣው መግለጫ መግለጹን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል። ቀደም ብሎም እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ማብላያ ጣብያዎች ላይ ያደረሰችው የአየር ድብደባ በተመሳሳይ መልኩ በተቋማቱ ዙሪያ ምንም ዓይነት ራዲዮአክቲቭ ንጥረ ነገር እንዲለቀቅ አለማድረጉን ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ አስታውቆ ነበር። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 212👍 22🕊 11😡 7😁 6👏 5😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
አሜሪካ በ3 የኢራን የኒውክሌር ተቋማት ላይ ጥቃት ሰነዘረች‼️ አሜሪካ ፎርዶውን ጨምሮ ኢራን ውስጥ በሚገኙ 3 የኒውክሌር ተቋማት ላይ ጥቃት ማድረሷን ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ የአሜሪካ ወታደራዊ ኃይሎች በፎርዶ፣ ናታንዝ እና ኢስፋሃን በሚገኙ የኢራን የኒውክሌር ጣቢያዎች ላይ “በጣም የተሳኩ” ጥቃቶችን ማድረጋቸውን እና አሁን ሁሉም የአሜሪካ አውሮፕላኖች ከኢራን የአየር ክልል ውጭ ናቸው ሲሉ ተናግረዋል። በጥቃቱ የዩኤስ ቢ-2 ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች ተሳትፈዋል ተብሏል፡፡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በትሩዝ የማህበራዊ ትስሰር ገፃቸው ባስተለለፉት መልዕከት “የቴህራን የኒውክሌር መርሃግብር ዘውድ” የሆነው ፎርዶው ጠፍቷል ሲሉ ገልፀዋል። ሮይተርስ እንደዘገበው ኢራን በፎርዶው የኒውክሌር ጣቢያ ጥቃት መድረሱን አረጋግጣለች። ኢራን በእስራኤል ጥቃት ከተከፈተባት ወዲህ 400 ሰዎች መገደላቸውን እንዲሁም በትንሹ 3ሺ 56 ዜጎቿ ደግሞ መቁሰላቸውን ገልፃለች፡፡ በኢራን ጥቃት የሞቱት እስራኤላውያን 24 ናቸው፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...
❤ 142😡 31😁 8🕊 8💔 7🙏 5😱 1

❤ 27👍 3