es
Feedback
Natnael Mekonnen

Natnael Mekonnen

Ir al canal en Telegram

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
180 743
Suscriptores
-11424 horas
-7467 días
-1 42630 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
የገና በአልን አስመልክተን 20% ታላቅ የሽያጭ መርሀ ግብር ከአጓጊ ቅናሽ ጋር !  **** ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል። 💥5%ቅድመ ክፍያ  ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። 👉 21% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 5% ጀምሮ 👉 45% የባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸዉ 👉 ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር የሚዋዋሉበት ፨  ሳይቶቻችን የሚገኙት በመሀል ከተማ:- ፨  ለገሀር ፨  ቦሌ አትላስ ፨  ተ/ሀይማኖት ፨  22 ጎላጉል አደባባይ ፨  ሲኤምሲ አደባባይ ፨  አያት አደባባይ... 🏗75% የግንባታ ደረጃ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት እና ሱቅ በፈለጉት የካሬ አማራጭ አቅርበናል... 🏗100% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት, ሱቅ እና ቪላ..... በውስጡ 🏫 የልጆች ትምህርት ቤት 🏥 ሆስፒታል 🏟 እግር ኳስ ሜዳ 🏨 ሆቴል 💧 የከርሰ ምድር ውሃ 🛗 የዕቃ መጫኛ ሊፍቶች : 🚘 ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ 🏖 መናፈሻ የያዘ ነው ይፍጠኑ!!! Gift Real Estate                    ማህበረሰብን እንገነባለን ለተሻለ መረጃ 👇    ☎️ 0963999333
Mostrar todo...
Repost from TgId: 1841583906
01:49
Video unavailableShow in Telegram
በሳይበር ደህንነት ላይ ባተኮሩ የአጭር ቪዲዮ ውድድር አሸናፊዎች ተሸለሙ "የሳይበር ደህንነት የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት" በሚል መሪ ቃል ለአንድ ወር ያህል በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር የቆየው 6ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር፣ ልዩ ልዩ የፈጠራ ውድድር አሸናፊዎችን በመሸለም በደመቀ ሁኔታ ተጠናቋል። በመዝጊያ መርሃ-ግብሩ ላይ በመገኘት ሽልማቱን ያበረከቱት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ ሲሆኑ፤ በአጭር ፊልም ውድድር ዘርፍ ብቁ አሸናፊ ለሆኑት የገንዘብ እና የምስክር ወረቀት ሽልማቶችን አበርክተዋል። በአጭር ቪዲዮ (ፊልም) ውድድሩ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት የተሸለሙት አሸናፊዎች፦ 1ኛ ደረጃ፦ "የእውነት ሚዛን" — በኤልያስ በሪሁን (የ300,000.00 ብር ተሸላሚ) 2ኛ ደረጃ፦ "The Click" — በመድሀኒት ዋቀዮ (የ200,000.00 ብር ተሸላሚ) 3ኛ ደረጃ፦ "Echoes of a Lie" — በብስራት ተስፉ (የ100,000.00 ብር ተሸላሚ) ይህ ውድድር በሀገራችን የሳይበር ደህንነት ንቃተ-ህሊናን በስነ-ጥበብ አማካኝነት ተደራሽ ለማድረግ እና በዘርፉ ያሉ ወጣቶች የፈጠራ ስራዎቻቸውን እንዲያሳዩ ትልቅ ዕድል መፍጠር ችሏል። ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡- • ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et • ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/INSA.ETHIOPIA • ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@insa_et?_t=8qBKkyp092r&_r=1 • ሊንክድኢን:- https://www.linkedin.com/.../information-network.../ • የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት፡- ነጻ የስልክ መስመር 933
Mostrar todo...
6th cyber month video competition winners.mp4128.18 MB
04:54
Video unavailableShow in Telegram
ህወሓት ዛሬም በተፈናቃዮች መቆመሩን ቀጥሏል! በትግራይ በተለያዩ ካምፖች የሚገኙ ተፈናቃዮች ስላሉበት ሁኔታ ለመጎበኘት ወደክልሉ የገቡ አምባሳደሮች እና የተለያዩ የአለም አቀፍ ድርጅቶች እዉነተኛዉን የተፈናቃይ ካምፕ እንዳይጎበኙ የህወሓት ባለስልጣናት የIDP አስተባባሪዎች ላይ ጫና እያደረጉ ነው፡፡ እኛ ከምንፈልገው ውጭ ያለ ካምፕ ላይ የመስክ መልከታ ማድረግ በፍፁም አይቻልምም በማለት በተፈናቃዮች ረሃብ እና መከራ ለመነገድ እየተፍጨረጨሩ ነው፡፡ ይህ ነው የህወሓት ማንነት! በትግራይ ህዝብ ደም እና ስቃይ መሸቀጥ
Mostrar todo...
IMG_3334.MP4106.08 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#mon real estate#ሞን ሪል እስቴት #ሪል እስቴት #real estate 100% የተጠናቀቁ የንግድ ሱቆች ከ20ካሬ ጀምሮ ዛሬውኑ ተረክበው ንግድወን የሚያቀላጥፉበት የማጠቃለያ ሽያጭ ላይ ነን #mon real estate# ጎልደን ቪሌጅ ሳይት 👉 8,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር። 50% ከወለድ ነጻ ባንክ እስከ 10 አመት 8% ቅድመ ክፍያ ከ473ሺ ብር ጀምሮ በካሬ 73,900 ብር ብቻ 100% ሲከፍሉ በካሬ51,730ብር 👌 አራት ደረጃቸውን የጠበቁ ህንፃዎች። 👌 ባለ አንድ, ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶች። ከ80 ካሬ አስከ 194 👉 በቂ አረንጓዴ መናፈሻ /Green Area/ 👉የእስፓርት ማዘወተሪያ ስፍራ። 👉የከርሰምድር ውሃ። 👉 ሁሉም ቤቶች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት። 👉 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች። 👉 ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)። 👉 ስታንድ ባይ ጀነሬተር። 👉ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር። ለበለጠ መረጃ +251988887676 /+251988887999 ሀሎ ይበሉ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከህብረተሰቡ ባህል፣ ሞራልና እሴት ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን በማህበራዊ ሚዲያ ሲያሰራጭ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ከህብረተሰቡ ባህል፣ ሞራልና እሴት ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን በማህበራዊ ሚዲያ ሲያሰራጩ ከነበሩ ግለሰቦች አንዱ የሆነው ነዋሪነቱ በን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የሚገኝ ናትናኤል ባደግ ገብሬ የተባለን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገልጿል። ግለሰቡ የማህበራዊ ሚዲያን (YouTube  እና TikTok) ን በመጠቀም በንግግር ልቅ ፆታዊ ግንኙነትን የሚያበረታታና የሚያስፋፋ አፀያፊ መልዕክቶችን ሲያሰራጭ በመቆየቱ በቁጥጥር ስር እንዳዋለው አስረድቷል። ተጠርጣሪው በተለምዶአዊው ንግግር ሊገለፁ የማይችሉ አስፀያፊ ቃላትን በመጠቀም በትውልዱ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሲያሳድር እንደነበር እና መሰል ይዘቶችን በተደጋጋሚ ጊዜ በመስራት በማህበራዊ ሚዲያ (YouTube እና TikTok) በመጠቀም ሲያሰራጭ እንደነበር ፖሊስ አብራርቷል፡፡ ፖሊስ በቁጥጥር ስር በዋለው ናትናኤል ባደግ ወይም “ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂ ወይም ይዘት ፈጣሪ ነኝ “ በሚለው ግለሰብ ላይ ምርመራ ጀምሯል። በአንዳንድ ኃላፊነት በማይሰማቸው ግለሰቦች በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ከህብረተሰቡ ሞራል ባህልና እሴት ባፈነገጠ ሁኔታ አሉታዊ መረጃዎች እየተሰራጩ መሆኑን ያስታወቀው ፖሊስ በማህበረሰቡ በተለይም ታዳጊ በሆኑ ህፃናት ሥነ-ልቦናና ሞራል ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ መሆኑን ገልጿል። በቀጣይም ተመሳሳይ ድርጊት ውስጥ በሚገቡ ግለሰቦች ላይ ተገቢውን ህጋዊ ርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አሳስቧል። ከዚህ ቀደም ፖሊስ በቲክቶክና ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች ከህብረተሰቡ ባህል፣ ሞራልና እሴት ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን አሰራጭተዋል ፣ በአለባበስም አሳይተዋል ያላቸውን ወጣቶች በቁጥጥር ስር ውሎ ለቋቸዋል። ‎
Mostrar todo...
01:12
Video unavailableShow in Telegram
ለነፍሳሳቸው ሳይሳሱ ህውሀትን በመታገል እስከ ቀራኒዮ ለመሄድ የቆረጡ የትግራይ ልጆች ተወልደዋል። አዲሱን የትግራይ ወጣት እንደድሮ የሰማእታት ፎቶ አሸክመህ ደቀመዝሙርህ አታደርገውም። አዲሱን ትውልድ ቀይና ቢጫ ባንዲራ አልብሰህ ግንቦት 20 ከበሮ ሲደልቅልህ እንዲውል ማድረግ አትችልም። አዲሱ የትግራይ ወጣት ለውጥ ይፈልጋል። ይጠይቃል። ይመርምራል። አዲሱ ትውልድ ለሃምሳ አመት የቆየውን የህውሀት ሸረኛ ጉዞ ተፀይፎ እንደዚህ ልጅ ያለአንዳች ፍርሃት ወጥቶ መናገር ጀምሯል። አዲሱ ትውልድ ህውሀት የተባለ ጋንግሪን የትግራይን ህዝብ ጦርነት ውስጥ ቀብሮ በረሃብና በቸነፈር እንዲማቅቅ ከማድረግ ያለፈ አንዳች ዘመኑን የሚመጥን አእምሮ እንደሌለው ተረድቷል። ከዚህ በኋላ ህውሀት በትግራይ ወጣት ልብ ውስጥ ከስማለች። የኖረችውም በትግራይ ህዝብ ውስጥ ተሸሽጋ ነበር። የሚቀብራትም ራሱ የትግራይ ህዝብ ይሆናል።
Mostrar todo...
IMG_3296.MP46.35 MB
በጋምቤላ ክልል “የጸጥታ ችግር ይስተዋልባቸዋል” በተባሉ አካባቢዎች ከዛሬ ጀምሮ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ በጋምቤላ ክልል “የጸጥታ ችግር ይስተዋልባቸዋል” በተባሉ አካባቢዎች ከዛሬ ጀምሮ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 ሰዓት ድረስ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። በእነዚህ አካባቢዎች ከተፈቀደላቸው የጸጥታ አካላት ውጪ፤ “በየትኛውም ቦታ” የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ እንደማይቻልም ክልሉ አስጠንቅቋል። ከዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 15፤ 2018 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን የተነገረው የሰዓት እላፊ ገደብ፤ የክልሉ መንግስት መቀመጫ የሆነችው የጋምቤላ ከተማን እንደሚያካትት የክልሉ መንግስት አመልክቷል። በጋምቤላ ከተማ ከሁለት ሳምንት በፊት የተከሰተውን የጸጥታ አለመረጋጋት ተከትሎ ከህዳር 30 ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጥሎ እንደነበር ይታወሳል። ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ በሚደረግ የተሽከርካሪ እና የሰው እንቅስቃሴ ላይ ተጥሎ የነበረው ይኸው ክልከላ፤ የጸጥታ አካላትን እንደማይጨምር በወቅቱ ተገልጾ ነበር። ገደቡ የጸጥታ ችግር በሚስተዋልባቸዉ የክልሉ አካባቢዎች በሙሉ እንደሚተገበር የክልሉ መንግስት ቢገልጽም፤ ከጋምቤላ ከተማ ውጪ ያሉትን ስፍራዎች የትኞቹ እንደሆኑ መግለጫው በዝርዝር ሳያመለክት ቀርቷል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው እሁድ ባወጣው መግለጫ፤ በጋምቤላ ክልል “ግጭት” እና “የጸጥታ መደፍረስ” የተከሰተባቸው ጋምቤላ ከተማ፣ ጋምቤላ ወረዳ (አቦል) እና ኢታንግ ልዩ ወረዳ መሆናቸውን ገልጾ ነበር። በሰሞኑ የክልሉ ግጭት “የሰዎች ህይወት መጥፋቱን” እና “የአካል ጉዳት” መድረሱንም ኮሚሽኑ በዚሁ መግለጫው አስታውቋል።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የገና በአልን አስመልክተን 20% ታላቅ የሽያጭ መርሀ ግብር ከአጓጊ ቅናሽ ጋር !  **** ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል። 💥5%ቅድመ ክፍያ  ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። 👉 21% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 5% ጀምሮ 👉 45% የባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸዉ 👉 ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር የሚዋዋሉበት ፨  ሳይቶቻችን የሚገኙት በመሀል ከተማ:- ፨  ለገሀር ፨  ቦሌ አትላስ ፨  ተ/ሀይማኖት ፨  22 ጎላጉል አደባባይ ፨  ሲኤምሲ አደባባይ ፨  አያት አደባባይ... 🏗75% የግንባታ ደረጃ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት እና ሱቅ በፈለጉት የካሬ አማራጭ አቅርበናል... 🏗100% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት, ሱቅ እና ቪላ..... በውስጡ 🏫 የልጆች ትምህርት ቤት 🏥 ሆስፒታል 🏟 እግር ኳስ ሜዳ 🏨 ሆቴል 💧 የከርሰ ምድር ውሃ 🛗 የዕቃ መጫኛ ሊፍቶች : 🚘 ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ 🏖 መናፈሻ የያዘ ነው ይፍጠኑ!!! Gift Real Estate                    ማህበረሰብን እንገነባለን ለተሻለ መረጃ 👇    ☎️ 0963999333
Mostrar todo...
01:14
Video unavailableShow in Telegram
IMG_3287.MP414.65 MB
01:01
Video unavailableShow in Telegram
IMG_3286.MP411.97 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251964439488 +251907232222 Telegram: https://t.me/OusmanTemer WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
*TPLF የዘረፈው ተጋለጠ* 121,000 ኩንታል እህል እና 55.5 ሚሊዮን ብር ለህፃፅና አከባቢው በአራት ወር ውስጥ ተልኳል መስከረም (September): 2.8 ሚሊዮን ኪ.ግ / 12 ሚሊዮን ብር ጥቅምት (October): 3.1 ሚሊዮን ኪ.ግ / 14.5 ሚሊዮን ብር ኅዳር (November): 2.95 ሚሊዮን ኪ.ግ / 13.2 ሚሊዮን ብር ታኅሣሥ (December): 3.25 ሚሊዮን ኪ.ግ / 15.8 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ድምር፦ 12.1 ሚሊዮን ኪሎ ግራም (121,000 ኩንታል) እህል እና 55.5 ሚሊዮን ብር ለህፃፅና አከባቢው ደርሷል። ይህ ድጋፍ ሳይዘረፍ በትክክል ደርሶ ቢሆን ህዝቡ ይራብ ነበር?
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
"በጋምቤላ ክልል ያሉ ስደተኞችን በተመለከተ የሚሰራጨው ሐሰተኛ መረጃ አሳስቦኛል" የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በጋምቤላ ክልል የሚገኙ ስደተኞችን ኢላማ ያደረጉ የተሳሳቱ መረጃዎች መሰራጨታቸው እንዳሳሰበው ገልጿል። ኤጀንሲው ስደተኞቹ በሃገራቸው ካጋጠማቸው ግጭት የተነሳ ደኅንነትና ጥበቃ ፈልገው መጥተዋል ያለ ሲሆን ሁሉም ሰው ስደተኞች እና ስደተኞቹን የተቀበሉ ማኅበረሰቦች ላይ የጥላቻ ንግግርን እንዳይደረግ ጠይቋል። የተመድ ኤጀንሲ በክልሉ የተከሰተው ሁኔታ የምግብ እና ውሃ ሥርጭትን ጨምሮ አንዳንድ አገልግሎቶች በጊዜያዊነት እንዲቆሙ ማስገደዱን አንስቶ ሁኔታውን እየተከታተለ ስለመሆኑና ከአስተዳደር አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን ገልጿል። እንደ የስደተኞች ኤጀንሲው ዘገባ ከ482 ሺህ በላይ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች በኢትዮጵያ የሚገኙ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ከ447 ሺህ በላዩ የሚገኙት በጋምቤላ ክልል ነው። ከባለፈው መጋቢት ወር ጀምሮ ደግሞ ከ50,000 በላይ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ወደ ጋምቤላ ክልል መግባታቸውም ተገልጿል። 😀   |
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251964439488 +251907232222 Telegram: https://t.me/OusmanTemer WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Mostrar todo...
በአዲስ አበባ ሰሚት ጠፍቶ ሲፈለግ የነበረው የ7 አመቱ ህፃን ተገድሎ የካ ጫካ ውስጥ ተገኘ ቀብሩ ዛሬ ተፈፅሟል። ቤተሰቦቹ የ7 ዓመቱ ህፃን ሀበን ካሱ ከአዲስ አበባ፣ ሰሚት እሁድ ታህሳስ 5/2018 ዓም ከቤት እንደወጣ አለመመለሱን በመግለፅ በእግር በፈረስ፣በፖሊስ በማህበራዊ ሚዲያም በመንገር ትንሹን ልጅ አስፈለጉ። ይገኛል የሚለው ተስፋ ይዘው ፣በሌላ በኩልም ተገድሎ ይሆን ፣አውሬ በልቶት ይሆን ፣ ሰው ሰውሮት ይሆን? ሌላም ሌላም በውስጣቸው እየዞረ ከሳምንት ጭንቀት በኋላ የትንሹ ልጅ ሬሳ በሰው ተገድሎ ክብር እንዴለለው ፍጡር ጫካ ውስጥ ተጥሎ ተገኘ። ፖሊስ የህጻኑን መገደል ዛሬ ጠዋት ለቤተሰቦቹ ያረዳ ሲሆን ቤተሰቦቹም ለአስክሬን ምርመራ በሆስፒታል ይገኝ የነበረውን አስክሬን በመረከብ ስርአተ ቀብሩን ፈጽመዋል። ስርአተ ቀብሩ በዛሬው ዕለት 8:30 ሰሚት በሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል። ተጠርጣሪው ህጻኑን ቀደም ብሎ ገድሎት ለቤተሰቦቹ በመደወል በገንዘብ ሲደራደር ነበር ተብሏል። ይህ ተጠርጣሪ በፖሊስ ተይዞ ምርመራ እየተደረገበት ነው።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የገና በአልን አስመልክተን 20% ታላቅ የሽያጭ መርሀ ግብር ከአጓጊ ቅናሽ ጋር !  **** ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል። 💥5%ቅድመ ክፍያ  ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። 👉 21% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 5% ጀምሮ 👉 45% የባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸዉ 👉 ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር የሚዋዋሉበት ፨  ሳይቶቻችን የሚገኙት በመሀል ከተማ:- ፨  ለገሀር ፨  ቦሌ አትላስ ፨  ተ/ሀይማኖት ፨  22 ጎላጉል አደባባይ ፨  ሲኤምሲ አደባባይ ፨  አያት አደባባይ... 🏗75% የግንባታ ደረጃ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት እና ሱቅ በፈለጉት የካሬ አማራጭ አቅርበናል... 🏗100% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት, ሱቅ እና ቪላ..... በውስጡ 🏫 የልጆች ትምህርት ቤት 🏥 ሆስፒታል 🏟 እግር ኳስ ሜዳ 🏨 ሆቴል 💧 የከርሰ ምድር ውሃ 🛗 የዕቃ መጫኛ ሊፍቶች : 🚘 ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ 🏖 መናፈሻ የያዘ ነው ይፍጠኑ!!! Gift Real Estate                    ማህበረሰብን እንገነባለን ለተሻለ መረጃ 👇    ☎️ 0963999333
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ህውሀት ተፈናቃዮች ወደነበሩበት ይመለሱ ሲባል እኔም አብሬ ካልተመለስኩ አይቻልም ብሎ ይከለክላል። በጀቱን ሁሉ ወታደር እያሰለጠነና የኮንትሮባንድ መሳሪያ እየሸመተ እንዲሁም እየዘረፈ ይጨርሳል። ይህን ሁሉ ከፈፀመ በኋላ ደግሞ ተፈናቃዮች ለከፋ ችግር ተዳረጉ ሲባል እራሱ ተበዳይ ሆኖ ይመጣል። ተፈናቃይ እንዳይመለስ አድርገህ። ለሰብአዊ እርዳታ የተላከልህን እህል ሸጠህ፣ የተሰጠህን በጀት ወታደር እያሰለጠንክ ለዳግም እልቂት እየተዘጋጀህ፣ ዋናው የረሃቡ enabler አንተ ሆነህ ስታበቃ ማንን ነው የምትከሰው? የ2015 ክረምት ከመድረሱ በፊት ተፈናቃይ ለመመለስ ሚያዚያ ላይ ፌደራል መንግስት ዝግጅት አድርጎ የአማራ ክልል እና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በተሳተፉበት ስምምነት ከተደረሰ በኋላ አክራሪው ቡድን ከነሰራዊታችንና ከግጭት በፊት ከነበረው አስተዳደር ጋር ካልሆነ በቀር ተፈናቃይ አይመለስም ብሎ አፈረሰ። ከዓመት ተኩል በኋላ በመከራ የፅንፈኛ ቡድኑን ሸፍጥ በመቋቋምና በፌደራሉ ጥረት ራያና ፀለምት ጠብቆ ቢሰለቸው በተናጠል ሲመለስ ከርሞ የቀረውን መመለስ ተቻለ። በሁለት ወር ውስጥ የወልቃይትን ለመመለስ የነበረውን ጥረት ግን ዳግም አሰናከለ። በአደጋ ስጋት አመራር በኩል ለተፈናቃይ የተላከን ድጋፍ የጌታቸው ረዳ አስተዳደር ተቀባይነት ሊያገኝበት ይችላል ብሉ አስተጓጎለ። በተከታታይና በአደባባይ የህወሓት ሰርተፊኬት ካልተመለሰ ተፈናቃይ መመለስ አይችልም በማለት ተፈናቃይ አግቶ የፏለለው ይኸው ፀረህዝብ ቡድን ነው። ይባስ ብሎ ከተፈናቃይ እያስገደደ ለፓርቲ ማጠናከሪያ ቀለብ የሚነጥቀውም ይኸው ቡድን ነው። አሁን ደግሞ አግቶና ቀለቡን ቀምቶ ባስራበው ተፈናቃይ ስም የአዞ እምባ እያነባ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እርቃኑን አደባባይ ሲወጣ የክፋቱ ጥግ አቻ እንደሌለው ግልፅ ነው። መቀሌ የመሸገ ሰሞን ለሰላም የሚሰራ መስሎ ነዳጅና ገንዘብ ከተላከለት በኋላ ግጭት እንደለኮሰው ሁሉ ሰሞኑን የፈደራል አመራርና ቢሮዎችን ሲዞር ከርሞ እንደተመለሰ አታሞ መደለቅ ይዟል። ይህ የክፋት ፣ የጥፋት ቡድን እንጥፍጣፊ የሰው ዘር ባህሪይ ካለው እጁን ከተፈናቃዩ ያንሳና ወደቀየው እንዲመለስ ያድርግ።
Mostrar todo...
በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ 179 አመራሮችና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 5 ወራት ውስጥ ስራቸውን በአግባቡ ባልተወጡና በስነ-ምግባር ጉድለት በተገኙ 179 ሰራተኞች ላይ የዲስፕሊን እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል። ዋና ዋና ነጥቦች፦ • የእርምጃው ምክንያት፦ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር፣ ከሌብነትና ብልሹ አሰራር ጋር የተያያዙ ጥፋቶች እንዲሁም የስነ-ምግባር ግድፈቶች። • የተቀጡ አካላት፦ 20 አመራሮች እና 159 ፈፃሚ ባለሙያዎች። • የክትትል ዘዴዎች፦ በሰርቪላንስ ካሜራ፣ በምስለ ተገልጋይ እና በዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ የተገኙ ግድፈቶች ናቸው። • የቀጣይ ትኩረት፦ በኢ-ፋይሊንግ፣ በኢ-ፔመንት እና በቲን ቁጥር አሰጣጥ ዙሪያ አገልግሎቱን በማዘመን የግብር ከፋዩን እንግልት መቀነስ። ቢሮው በቀጣይም ጥብቅ ክትትል በማድረግ ገቢን በፍትሃዊነት የመሰብሰብ ስራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251964439488 +251907232222 Telegram: https://t.me/OusmanTemer WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Mostrar todo...
" ከጥር 23 ጀምሮ ስስ የፕላስቲክ ከረጢቶችን (ስስ ፌስታል) መጠቀም፣ ማምረትና ወደሀገር ውስጥ ማስገባት አይቻልም ! " - የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከጥር 23 ጀምሮ ስስ የፕላስቲክ ከረጢቶችን (ስስ ፌስታል) መጠቀም፣ ማምረትና ወደሀገር ውስጥ ማስገባት ያስቀጣል ተብሏል። የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ፤ ከጥር 23/2018 ጀምሮ ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ብቻ የሚውሉ ስስ የፕላስቲክ ከረጢቶችን የሚጠቀሙ፣ የሚያመርቱና ወደሀገር ውስጥ የሚያስገቡ አካላትን መቅጣት ሊጀመር መሆኑን አሳውቋል። ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ብቻ የሚውሉ የፕላስቲክ ምርቶችን ማምረት፣ ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባትና ይዞ መገኘት የሚከለክለው አዋጅ ከሐምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የጸደቀ ቢሆንም፣ ባለስልጣኑ የስድስት ወራት የሽግግር ጊዜ ሰጥቶ መቆየቱን ገልጿል። " አዋጁ እንደወጣ የወረቀትና ሌሎች አማራጭ ከረጢቶች ወደ ገበያ በመምጣታቸው የፕላስቲክ ስርጭት ቀንሶ የነበረ " ያለው ባለስልጣን መ/ቤቱ " አሁን ላይ ግን በድጋሚ በገበያው ውስጥ እየታዩ ይገኛሉ " ብሏል። በሽግግሩ ወቅት አዋጁን ሙሉ በሙሉ ለመተግበር የሚያስችሉ የዝግጅት ሥራዎች ሲከናወኑ እንደቆዩ፤ በዚህም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የፕላስቲክ አምራቾች፣ ተጠቃሚዎች እና አማራጭ የወረቀት ከረጢት አምራቾች ጋር ውይይት መደረጉን አመልክቷል። የወረቀትና ሌሎች የከረጢት ዓይነቶችን ማምረት የሚፈልጉ አካላትን ወደ ገበያ ለማስገባት ማሽኖችን ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገቡና የብድር አቅርቦት እንዲያገኙ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሠራ መሆኑንም አሳውቋል። " የሽግግር ጊዜው ጥር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ያበቃል " ያለ ሲሆን " ከዚህ ዕለት በኋላ ሕገወጥ እንቅስቃሴ ላይ የሚገኙ አካላት ተጠያቂ ስለሚሆኑ ሁሉም አስፈላጊውን ዝግጅት ያድርግ " ሲል አሳስቧል።
Mostrar todo...