es
Feedback
Natnael Mekonnen

Natnael Mekonnen

Ir al canal en Telegram

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
180 716
Suscriptores
-11424 horas
-7467 días
-1 42630 días
Archivo de publicaciones
00:45
Video unavailableShow in Telegram
☎️ +251986687513 ☎️ +251929261190 አባይ ሆምስ ሪልእስቴት ➣ 12,000 ካሬ ላይ ያረፈ ጌትድ ኮምፓውንድ 📍ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ ➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በ መሀል ከተማ  Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ  10% ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ። ➣ ባለ 1 መኝታ 78.36 ካሬ ➣ ባለ 2 መኝታ 125.52 ካሬ ➣ ባለ 3 መኝታ 158.88 ካሬ ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ WhatsApp:- +251986687513 Telegram :- @realesrateconsultant Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
Mostrar todo...
IMG_3074.MP416.01 MB
03:23
Video unavailableShow in Telegram
ለሻቢያ ህልውና የአማራ ነፍስ የሚገብረው ፋኖ የአፋህድ ከፍተኛ አመራር የነበረው ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ይናገራል። ሻቢያ በፋኖ ውስጥ እጁን ከማስገባት አልፎ በአካል በመገኘት አመራር እስከመስጠት ድረስ ሚናው ሰፊ እንደሆነ ይናገራል። ካፒቴን ማስረሻ ፋኖ ከመንግስት ጋር ተደራድሮ ክልሉ ሰላም እንዳይሆን ሻቢያ ከፍተኛውን ሚና ከመጫወት ባለፈ “ከመንግስት ጋር የምትደራደሩ ከሆነ ማንኛውንም ድጋፍ እናቆማለን” እያለ እንደሚዝት ነግሮናል። የሻቢያው መንግስት ፋኖ የሚባለውን ተላላኪ ዲሽቃና ገንዘብ እየመፀወተ ሐገሩን እንዲወጋና በውክልና ጦርነት ክልሉን እንዲያወድም እንዳደረገ ቀድሞም እናውቅ ነበር። አሁን ፋኖ ነኝ የሚለው ስብስብ በአማራ ደም የወያኔና ሻቢያን ውጊያ እንሚወጋ ሳይታለም የተፈታ ጥሬ ሃቅ ነው። ይህንን የምናውቀውን እውነት ነው ካፒቴን ማስረሻ በግልፅ ያረጋገጠልን። እንግዲህ ከነተረቱ “የማን ቤት ፈርሶ የማን ሊበጅ፣ ያውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጂ” ነውና። ሻቢያ በየዘመኑ ኢትዮጵያን በተላላኪ እየወጋችና ህዝባችንን ማህበራዊ እረፍት እየነሳች አልፎም ሉአላዊነታችንን ጥሳ ክልላችንን እያወደመች የምትቀጥልበት ዘመን አብቅቷል። የሰው ድንበር ተሻግረህ የገባህ ቀን የራስህን ሉአላዊነት ጥያቄ ምልክት ውስጥ ታስገባለህ። ኢትዮጵያ ለአስርት አመታት የሻቢያን ትንኮሳና ሴራ ችላ ኖራለች። ከዚህ በኋላ በህልውናችን ለመጣ አካል የምናከብረው ሉአላዊነት መኖር አለበት ብዬ አላምንም። ሻቢያም ኢትዮጵያ ውስጥ እንደአይጥ እየተሽሎከለከች በውክልና ጦርነት ስታካሂድ በትእግስት መመልከት አለብን ብዬም አላምንም። ስጋቴ ምንድነው? ኢትዮጵያ ሙሉ የአፀፋ መልስ መስጠት የጀመረች ቀን ኤርትራ የምትባል ሉአላዊት ሐገር ትኖራለች ወይ? የሚለው ብቻ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ከኤርትራ ህዝብ ጋር ችግር የለበትም እውነት ለመናገር የኢትዮጵያና ኤርትራ እርቅ የጠቀመው የኤርትራን ህዝብ ነው ማንኛውም የጎረቤት ሃገር ኤርትራ ወገኖቻችን በኢትዮጵያ ውስጥ በመምጣት ይነግዳሉ ይኖራሉ ሃገራቸው ላይ የሌላቸውን ነጻነት የንግድ ስርዓት በጎረቤት ሃገራቸው ኢትዮጵያ ላይ እንደ ዜጋ ሁሉን ያደርጋሉ በዚህ ደስተኞች ነን! ችግራችን የኢትዮጵያን ሰላም ከማይፈልገው የበሰብሰው የሻቢያ ስርዓት ጋር እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል! ኢትዮጵያ እኮ የኤርትራን ፖስፖርት ማግኘት ላልቻሉና ብርቅ ለሆነባቸው ጎረቤት ሃገር ኤርትራ ዜጎች ፖስፓርትና መታወቂያ የምትሰጥ ድንቅና ብርቅዬ ሃገር ነች በዚህ የኢትዮጵያ ድርጊት ሰላም ፈላጊው የኤርትራ ህዝብ ሊኮራ ይገባል!
Mostrar todo...
IMG_3036.MP470.34 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251964439488 +251907232222 Telegram: https://t.me/OusmanTemer WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ድንገት ፌስቡኬን ቼክ ሳደርግ በ3 ወር ውስጥ 87 ሚሊየን እይታ አግኝተሃል ይለኛል ፔጄ!! ተመልካች አያሳጣችሁ! 😉 ለማንኛውም ቲክቶኬን ፎሎ እያደረጋችሁ 👉 https://www.tiktok.com/@natnaelmekonnen2?_r=1&_t=ZN-92KvIb4YwZa
Mostrar todo...
03:23
Video unavailableShow in Telegram
ለሻቢያ ህልውና የአማራ ነፍስ የሚገብረው ፋኖ የአፋህድ ከፍተኛ አመራር የነበረው ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ይናገራል። ሻቢያ በፋኖ ውስጥ እጁን ከማስገባት አልፎ በአካል በመገኘት አመራር እስከመስጠት ድረስ ሚናው ሰፊ እንደሆነ ይናገራል። ካፒቴን ማስረሻ ፋኖ ከመንግስት ጋር ተደራድሮ ክልሉ ሰላም እንዳይሆን ሻቢያ ከፍተኛውን ሚና ከመጫወት ባለፈ “ከመንግስት ጋር የምትደራደሩ ከሆነ ማንኛውንም ድጋፍ እናቆማለን” እያለ እንደሚዝት ነግሮናል። የሻቢያው መንግስት ፋኖ የሚባለውን ተላላኪ ዲሽቃና ገንዘብ እየመፀወተ ሐገሩን እንዲወጋና በውክልና ጦርነት ክልሉን እንዲያወድም እንዳደረገ ቀድሞም እናውቅ ነበር። አሁን ፋኖ ነኝ የሚለው ስብስብ በአማራ ደም የወያኔና ሻቢያን ውጊያ እንሚወጋ ሳይታለም የተፈታ ጥሬ ሃቅ ነው። ይህንን የምናውቀውን እውነት ነው ካፒቴን ማስረሻ በግልፅ ያረጋገጠልን። እንግዲህ ከነተረቱ “የማን ቤት ፈርሶ የማን ሊበጅ፣ ያውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጂ” ነውና። ሻቢያ በየዘመኑ ኢትዮጵያን በተላላኪ እየወጋችና ህዝባችንን ማህበራዊ እረፍት እየነሳች አልፎም ሉአላዊነታችንን ጥሳ ክልላችንን እያወደመች የምትቀጥልበት ዘመን አብቅቷል። የሰው ድንበር ተሻግረህ የገባህ ቀን የራስህን ሉአላዊነት ጥያቄ ምልክት ውስጥ ታስገባለህ። ኢትዮጵያ ለአስርት አመታት የሻቢያን ትንኮሳና ሴራ ችላ ኖራለች። ከዚህ በኋላ በህልውናችን ለመጣ አካል የምናከብረው ሉአላዊነት መኖር አለበት ብዬ አላምንም። ሻቢያም ኢትዮጵያ ውስጥ እንደአይጥ እየተሽሎከለከች በውክልና ጦርነት ስታካሂድ በትእግስት መመልከት አለብን ብዬም አላምንም። ስጋቴ ምንድነው? ኢትዮጵያ ሙሉ የአፀፋ መልስ መስጠት የጀመረች ቀን ኤርትራ የምትባል ሉአላዊት ሐገር ትኖራለች ወይ? የሚለው ብቻ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ከኤርትራ ህዝብ ጋር ችግር የለበትም እውነት ለመናገር የኢትዮጵያና ኤርትራ እርቅ የጠቀመው የኤርትራን ህዝብ ነው ማንኛውም የጎረቤት ሃገር ኤርትራ ወገኖቻችን በኢትዮጵያ ውስጥ በመምጣት ይነግዳሉ ይኖራሉ ሃገራቸው ላይ የሌላቸውን ነጻነት የንግድ ስርዓት በጎረቤት ሃገራቸው ኢትዮጵያ ላይ እንደ ዜጋ ሁሉን ያደርጋሉ በዚህ ደስተኞች ነን! ችግራችን የኢትዮጵያን ሰላም ከማይፈልገው የበሰብሰው የሻቢያ ስርዓት ጋር እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል! ኢትዮጵያ እኮ የኤርትራን ፖስፖርት ማግኘት ላልቻሉና ብርቅ ለሆነባቸው ጎረቤት ሃገር ኤርትራ ዜጎች ፖስፓርትና መታወቂያ የምትሰጥ ድንቅና ብርቅዬ ሃገር ነች በዚህ የኢትዮጵያ ድርጊት ሰላም ፈላጊው የኤርትራ ህዝብ ሊኮራ ይገባል!
Mostrar todo...
IMG_3036.MP470.36 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን) 👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251964439488 +251907232222 Telegram: https://t.me/OusmanTemer WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በገንዘብ ዘርፍ እየታየ ያለውን ዓለም አቀፍ ለውጥ ተከትሎ "የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ገንዘቦችን" በተመለከተ ጥናት በማድረግ ላይ መሆኑን አስታወቀ። የብሔራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ዲጂታል ግብይቶች በእጅጉ እያደጉ ቢሄዱም፣ ጥሬ ገንዘብ አጠቃቀም ሙሉ በሙሉ አይጠፋም የሚል እምነት እንዳላቸው ገልጸዋል። "ምናልባትም ዲጂታል ግብይቶች በጥልቀት የሚሰፉበት እና በከፍተኛ ደረጃ የሚያድጉበት፣ ነገር ግን ለጥሬ ገንዘብ ግብይቶችም ምቹ ሁኔታ የሚኖርበት ባለ ሁለት ገፅታ መዋቅር ሊኖር ይችላል ብለን እንጠብቃለን" ያሉት ገዢዉ፣ "በእኛ ሀገር ከፍተኛ መጠን ያለው መደበኛ ያልሆነ ኢኮኖሚ፣ የገጠሩ ዘርፍ እና ሌሎችም አሉን። ስለዚህ የገንዘብ ግብይቶች ይቀጥላሉ ብዬ እጠብቃለሁ" ብለዋል። እዮብ ተካልኝ ፤ በተለይም ወደ አዲሱ የፋይናንስ ዓለም በሚደረገው ሽግግር፣ ማዕከላዊ ባንኮች በዲጂታል ዘመን ለገጠማቸው ከባድ ፈተናዎች እውቅና ሰጥተዋል። "ማዕከላዊ ባንኮች አሁን የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ገንዘቦች ምን እንደሆኑ መረዳት አለባቸው.. ያ ገንዘብ የተለየ መልክ ሊይዝ ይችላል፣ ግን አሁንም ያ ገንዘብ ይኖራል" ብለዋል። በጉዳዩ ላይ ብሔራዊ ባንክ ጥናት እያካሄደ መሆኑን አረጋግጠው።  
Mostrar todo...
00:45
Video unavailableShow in Telegram
☎️ +251986687513 ☎️ +251929261190 አባይ ሆምስ ሪልእስቴት ➣ 12,000 ካሬ ላይ ያረፈ ጌትድ ኮምፓውንድ 📍ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ ➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በ መሀል ከተማ  Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ  10% ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ። ➣ ባለ 1 መኝታ 78.36 ካሬ ➣ ባለ 2 መኝታ 125.52 ካሬ ➣ ባለ 3 መኝታ 158.88 ካሬ ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ WhatsApp:- +251986687513 Telegram :- @realesrateconsultant Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
Mostrar todo...
IMG_3030.MP416.06 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ናዝራዊት አበራ አንዳንድ በማህበራዊ ሚዲያ የሚዘዋወሩ ያልተረጋገጡ መረጃዎች በቤተሰቧ ላይ ከፍተኛ ድንጋጤ እየፈጠሩ ይገኛሉ። ቀናቶች ቀሯት የሞት ፍርድ የሚባል ነገር የለም ቤተሰቦቿ በቻይና በእስር ላይ ስለምትገኘው ኢትዮጵያዊት ናዝራዊት አበራ ወቅታዊ ሁኔታ ከቅርብ ቤተሰቦቿ የተገኘ አዲስ መረጃ ደርሶናል። ናዝራዊት ካለችበት አስቸጋሪ ሁኔታ አንፃር አሁንም ብርቱ ሆና እንደሚገኝ ተገልጿል። ቀደም ሲል ተከስሶባት የነበረው የሞት ቅጣት በይግባኝ ወደ እድሜ ልክ እስራት መቀየሩ የሚታወስ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ደግሞ ቅጣቱን ይበልጥ ለማቃለል ሌላ የይግባኝ ጥያቄ ቀርቦ በሂደት ላይ ይገኛል። ይህም ለቤተሰቦቿ ትልቅ ተስፋ ሆኗል። ናዝራዊት በእስር ላይ ቢሆንም ጊዜዋን በከንቱ እያሳለፈች አይደለም፦ * ባላት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ለሌሎች እስረኞች ትምህርት እየሰጠች ትገኛለች (በእስረኞች ዘንድም እጅግ ተወዳጅ ናት)። * በቻይንኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዲግሪዋን የያዘች ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በርካታ የቻይንኛ መጻሕፍትን በማንበብ እውቀቷን እያዳበረች ትገኛለች። ከዚህ ቀደም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጉዳዩን በቅርበት ሲከታተሉት የቆዩ ሲሆን፣ ከቻይና ባለስልጣናት ጋርም በተደጋጋሚ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለቤተሰቦቿ ስልክ በመደወል ድጋፋቸውን መግለጻቸውም ተጠቁሟል። በቅርቡም እህቶቿ እና ፓይለት የሆነው ወንድሟ ወደ ቻይና በመጓዝ በአካል አይተዋት ተመልሰዋል።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አሁንም እድሉ እንዳያመልጦ 🎯 📍 በለቡ መብራት #በ30 % ቅናሽ! (100% ለሚከፍሉ) እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ #በ10% ቅድመ ክፍያ 🎯60% የባንክ አማራጭ ጋር ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ቤቶን የራሶ ያድርጉ 📞 እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ 🔥 👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት ቅድመ ክፍያ 10%= 520,000 ብር 👉 75 ካሬ ባለ አንድ መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 661,000 ብር 👉 111ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 979,530 ብር 👉155 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%=1.3 ሚሊ 👉176 ካሬ ባለ አራት መኝታ ቅድመ ክፍያ=1.5 ሚሊ ⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። #አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል ⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251980801624 WhatsApp: https://wa.me/251980801624
Mostrar todo...
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በተለያየ ጊዜ በድንገተኛ ፍተሻ የተያዙ 13 ሺህ የሺሻ መጠቀሚያ እቃዎችና ከ50ኪሎ ግራም በላይ አደንዛዥ ዕፅ ማስወገዱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የወንጀል መንስኤዎችን በጥናት በመለየት በተደጋጋሚ ጊዜ ተገቢውን ህጋዊ ርምጃ እየወሰደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የዚሁ አካል የሆነው የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በተለያዩ ጊዜያት በአንዳንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤቶች፣ ፔንሲዎኖች እና ሆቴሎች ላይ ድንገተኛ ፍተሻዎችን በማድረግ የተሰበሰቡ አደንዛዥ ዕጾች፣ የሺሻ መጠቀሚያ ዕቃዎች፣ ሀሰተኛ የብር ኖቶች፣ በክፍለ ከተማው ወረዳ 6 ጃርሶ አካባቢ፤ የክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ያሲን ሁሴን፣ የክ/ከተማው ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አየለ ተስፋዬ እንዲሁም የኃይማኖት አባቶችና የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ተወግዷል። የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ያሲን ሁሴን ባደረጉት ንግግር የዜጎችን ሠላምና ፀጥታን ከሚያውኩ የወንጀል መንስኤዎች መካከል አደንዛዥ ዕፅና ሺሻ ዋነኞቹ በመሆናቸው ፖሊስ ሁልጊዜ እየሰበሰበ ማቃጠሉና ማስወገዱ የሚቀጥል ተግባር ሲሆን የኃይማኖት አባቶችና ህብረተሰቡ በቅርበት ተጠቃሚውንም አስጠቃሚውንም በመምከርና በመገሰፅ አልፎ ሲገኝ ጥቆማ ለፖሊስ በመስጠት የዜግነት ግዴታቸውን ሊወጡ እንደሚገባና እየተጎዳ ያለው አምራች ኃይል የሆነው ወጣቱ በመሆኑ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል ብለዋል። የክፍለ ከተማው ሠላምና ፀጥታ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አየለ ተስፋዬ ፖሊስ ጥናትን መሰረት ባደረገ መልኩ እየሰራ ያለው ስራ በቀጣይም በተቀናጀ መልኩ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን በመግለፅ የዜጎችን ሠላምና ፀጥታን የሚያውኩ ተግባራት በንግድ ቤቶችና ፔንሲዮኖች ውስጥ በህጋዊ የንግድ ፈቃድ ፍቃድ ሽፋን ህገ-ወጥ ተግባር የሚፈፅሙ ግለሰቦች ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል። ፖሊስ ከሀምሌ 01 ቀን 2017 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 06 2018 ዓ/ም ድረስ በወንጀል መንስኤዎች ላይ ባደረገው ጥናት እና የኦፕሬሽን ተግባርም በአጠቃላይ 13ሺህ 4መቶ20 የሺሻ መጠቀሚያ ዕቃ፣ 50ኪሎ ግራም አደንዛዥ ዕፅ 3መቶ ፍሬ ትራማዶል መዳኒት፣ ሲጋራ 25ካርቶን እንዲሁም በብር መጠን የተቆረጠ በኬሚካል የተነከረ ሀሰተኛ ገንዘብ ተወግዷል። ያነጋገርናቸው የኃይማኖት አባቶች ህብረተሰቡ የሚጠቅመውንና የሚጎዳውን በመለየት መሰል ድርጊቶችን በቤቱ፣ በጎረቤቱ የሚጠቀሙት በመምከር መረጃውን ለፖሊስ በመሰጠት እየተጎዳና እየጠፋ ያለውን ትውልድ መታደግ ይገባል በማለት አደንዛዥ እፅ እንደ ቃሉም የሚያደነዝዝ በመሆኑ የደነዘዘ ሰው ወንጀል ለመፈፀም የሚበረታታ ስለሆነ ወንጀልን ለመከላከል ከፖሊስ ጋር በቅንጅት መስራት ይገባል ብለው የአዲስ አበባ ፖሊስ በየቦታው እያከናወነ ያለውን ተግባር አጠናክሮ ይቀጥል ሲሉ ሀሳባቸውን አጋርተዋል። አደንዛዥ ዕፅና ሺሻ መጠቀም የትውልድን ጤና ከመጉዳቱ ባሻገር ለወንጀል ድርጊት መፈፀም ዋነኛ መንስኤ በመሆኑ ህብረተሰቡና ባለድርሻ አካላት ከፀጥታ አካል ጋር በመቀናጀት ሊሰሩ እንደሚገባም የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ መልዕክቱን ያስተላልፋል፡፡
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የገና በአልን አስመልክተን 20% ታላቅ የሽያጭ መርሀ ግብር ከአጓጊ ቅናሽ ጋር !  **** ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል። 💥5%ቅድመ ክፍያ  ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። 👉 21% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 5% ጀምሮ 👉 45% የባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸዉ 👉 ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር የሚዋዋሉበት ፨  ሳይቶቻችን የሚገኙት በመሀል ከተማ:- ፨  ለገሀር ፨  ቦሌ አትላስ ፨  ተ/ሀይማኖት ፨  22 ጎላጉል አደባባይ ፨  ሲኤምሲ አደባባይ ፨  አያት አደባባይ... 🏗75% የግንባታ ደረጃ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት እና ሱቅ በፈለጉት የካሬ አማራጭ አቅርበናል... 🏗100% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት, ሱቅ እና ቪላ..... በውስጡ 🏫 የልጆች ትምህርት ቤት 🏥 ሆስፒታል 🏟 እግር ኳስ ሜዳ 🏨 ሆቴል 💧 የከርሰ ምድር ውሃ 🛗 የዕቃ መጫኛ ሊፍቶች : 🚘 ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ 🏖 መናፈሻ የያዘ ነው ይፍጠኑ!!! Gift Real Estate                    ማህበረሰብን እንገነባለን ለተሻለ መረጃ 👇    ☎️ 0963999333
Mostrar todo...
01:22
Video unavailableShow in Telegram
Addis Ababa has undergone a remarkable transformation in the past three years.
Mostrar todo...
IMG_2994.MOV7.31 MB
ቲክቶከሮቹ ታስረዋል! የማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ሙያዊ ክብርን ያዋረዱ፣ ከህብረተሰቡ ባህልና ሞራል ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን ሲያሰራጩ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የማህበራዊ ሚዲያን በኃላፊነት በመጠቀም ትውልድን ማነፅ እንደሚገባ የበርካቶች ሀሳብና አስተያየት ከመሆኑም አልፎ ዜጎች ያልተገራ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እንዲገታ በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች ሀሳቦቻቸውን እየሰጡም ይገኛሉ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያም የማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ሙያዊ ክብርን የሚያዋርዱ፣ ከህብረተሰቡ ባህል፣ እምነትና ሞራል ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን ሲያስተላልፉ የነበሩ “ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂ ወይም ይዘት ፈጣሪዎች ነን “ (Social Media Influencers and Content Creators) የሚሉ አራት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ ይገኛል፡፡ የመጀመሪያዎቹ ተጠርጣሪዎች ዛሀራ መሀመድና ፈቲያ ኤልያስ የተባሉ ነዋሪነታቸው በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ቦታው ቦሌ ቡልቡላ ሲሆን የቲክቶክ ፕላትፎርምን በመጠቀም የሀገሪቱን ባህል፣ ወግ፣ እምነትና ሞራል በማይመጥን መልኩ “Illuminant” ወይም “ የሠይጣን ማህበርተኞች አባላት ነን እኛን ምሰሉ፤ በርካታ ገንዘብ ታገኛላችሁ” የሚሉ መልዕክቶችን ሲያስተላልፉ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ሦስተኛው ተጠርጣሪ ደግሞ ለታ ደረጄ ተረፋ የተባለ ነዋሪነቱ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ልዩ ቦታው ጀሞ ሦስት የሆነ “ የተከበረውን የመምህርነት ሙያና የመምህራንን ክብር በሚያንቋሽሽ መልኩ” ተንቀሳቃሽ ምስሎችን እየሰራ በቲክቶክ ፕላትፎርም ሲያሰራጭ በቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል፤ ተጠርጣሪው በሚለቃቸው ተንቀሳቃሽ ምስሎች የተማሪ የደንብ ልብስ ለብሶ የመማሪያ ወንበሮች ላይ ቆሞ መጨፈር፣ በመምህራን ላይ የማሾፍ፣ ከተማሪ ኪስ ገንዘብ የመስረቅና የመሳሰሉ ይዘቶችንም ይሰራ እንደነበር ፖሊስ አረጋግጧል፡፡ አራተኛው ተጠርጣሪ ኤዶም ሚሊዮን ሲሆን ነዋሪነቱ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታው ካምቦሎጆ እንዲሁም የሽመልስ ሀብቴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ሲሆን እርሱም የቲክቶክ ፕላትፎርምን በመጠቀም ከወገቡ በላይ ልብሱን በማውለቅና ራቁቱን በመሆን “ሰግጥ ፈምስ” በማለት በየመንገዱ ህብረተሰቡን የማስደንገጥ፣ ራቁቱን ምግብ በትሪ በመያዝ ህብረተሰቡን ካላጎረስኳችሁ የማለትና የማስደንገጥ ይዘቶችን ሲሰራ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ ፖሊስ በቁጥጥር ስር በዋሉ ግለሰቦች ወይም “የማህበራዊ ሚዲያ አንቂ ወይም ይዘት ፈጣሪዎች ነን” (Social Media Influencers and Content Creators) በሚሉ ግለሰቦች ላይ ተገቢውን የወንጀል ምርመራ ስራ የጀመረ ሲሆን በቀጣይም ተመሳሳይ ድርጊት ውስጥ የሚገቡ የማህበራዊ ሚዲያ “አንቂ ነን” ባዮችን እንደማይታገስም የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ያሳስባል
Mostrar todo...
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ከ300 መቶ በላይ የሺሻ ማስጠቀሚያ እቃዎችና በርካታ አደንዛዥ ዕፆች መወገዳቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። ከጉዳዩ ጋር በተያያዘም 171 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው በህግ እየታየ መሆኑን ተገልጿል። የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከክፍለ ከተማው አስተዳደር ሠላምና ፀጥታ ጽ/ቤት፤ ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ቤት እና የኃይማኖት አባቶች እንዲሁም ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት በክፍለ ከተማው ስር በሚገኙ 11 ወረዳዎች በተከናወነ የኦፕሬሽን ስራ የተሰበሰቡ 3 መቶ 76 የሺሻ ማስጠቀሚያ እቃዎች፣ ከ11 ኪሎ ግራም በላይ ካናቢስ የተባለ አደንዛዥ ዕፅና የምግብ እጥረት ላለባቸው ህፃናት የሚሰጥ በኮንትሮባንድ ባንድ መልኩ የገባ 175 እሽግ ፕላም ፕሌት እንዲሁም የሺሻ መጠቀሚያ እቃዎች ላይ የሚገጠም 107 እሽግ ፒፓ መወገዱን የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ዲቪዚዮን ኃላፊ ኢንስፔክተር ተዘራ ከፍያለው ተናግረዋል። ጊዜው የትምህርት ወቅት በመሆኑ ፖሊስ በትምህርት ቤቶች አካባቢ ለወንጀል መከላከልና ለመማር ማስተማሩ ሂደት እንቅፋት የሚሆኑ አዋኪ ድርጊቶችን ለማስወገድ በትኩረት እየሰራ መሆኑንም ኢንስፔክተር ተዘራ ጠቅሰዋል። ሺሻ መጠቀምም ሆነ ማስጠቀም የነገ ሀገር ተረካቢ ዜጋ እንዳይኖር፤ ወጣቱ አልባሌ ቦታ እንዲውል የሚያደርግ ጎጂ ተግባር በመሆኑ በተለይ ቤት የሚያከራዩ ግለሰቦች ለማንና ለምን ተግባር ማከናወኛ እንደሚውል መቆጣጠር አለባቸው ሲሉ ኃላፊው አሳስበዋል። የክፍለ ከተማው አስተዳደር ሠላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሁሴን ቢሉ በበኩላቸው እነዚህ የሺሻ ማስጠቀሚያ እቃዎችና አደንዛዥ ዕፆች የክፍለ ከተማውን ሠላምና ደህንነት በማወክ ወጣቱ በሱስ እንዲጠመድና በተለያየ የወንጀል ተግባር ላይ እንዲሳተፍ የሚገፋፋ ጎጂ ተግባር በመሆኑ በፖሊስና በሚመለከታቸው አካላት እንዲሁም በህብረተሰቡ ትብብር ተሰብስበው መወገዳቸውን ተናግረዋል። ኃላፊው አክለውም የወጣቱን የስራ አጥ ቁጥር በመቀነስ ለወጣቶች የስራ እድል በመፍጠሩ በኩል የክፍለ ከተማ አስተዳደሩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገልፀው በቀጣይም የወንጀል መንስኤ በሚሆኑ ነገሮች ላይ ህጋዊ እርምጃ የመውሰዱ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል። በአዲስ አበባ ከተማ ምግብና መድሃኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112/2011 አንቀፅ 49 ንዑስ ቁጥር 5 እና አንቀፅ 67 ንዑስ ቁጥር 23 ላይ ማንኛውም ሰው የሺሻ ምርትንም ሆነ ሌሎች የተከለከሉ ምርቶችን ያመረተ፤ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገባ፣ ያከፋፈለ፣ያከማቸና በችርቻሮ የሸጠ ወይም ያስጠቀመ እንደሆነ ከ3 ወር እስከ 3 አመት በሚደርስ እስራትና ከብር 1ሺህ እስከ 2 መቶ ሺህ ብር እንደሚቀጣ ይደነግጋል። ከዚህ ጋር በተያያዘም ሺሻ ሲያስጠቅሙና ሲጠቀሙ እንዲሁም አደንዛዥ ዕፅ ይዘው የተገኙ 171 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው በህግ እየታየ መሆኑም ተገልጿል። ያነጋገርናቸው የአካባቢው ነዋሪዎች በሰጡት አስተያየት የተወገደው የሺሻ ማስጠቀሚያ እቃና አደንዛዥ ዕፅ ብዙ ወጣቶችን ከጉዳት የታደገና ለከተማዋ ሠላም መረጋገጥ ማሳያ በመሆኑ ይህንን ተግባር በመደገፍና ወጣቱን በማስተማር ከፀጥታ ኃይሉ ጎን እንደሚሰለፉ ተናግረዋል።
Mostrar todo...
ዛሬ ከሰዓት በኋላ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ህብረት አፍሪካን በሚገባ የሚወክል ኮፕ 32 ለማዘጋጀት እንዴት ተቀራርበው መስራት እንደሚችሉ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እና ከቡድናቸው ጋር ተወያይቻለሁ። በክቡር ማህሙድ አሊ የሱፍ መሪነት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን COP32ን የተሳካ ለማድረግ የኢትዮጵያ ቁልፍ አጋር ለመሆን ቁርጠኛ መሆናቸውን ተገንዝብያለው። This afternoon, I held discussions with the AUC Chairperson and his team on how Ethiopia and the AU can work in close collaboration to deliver a truly African COP. I am pleased to note that, under the leadership of H.E. Mahmoud Ali Youssouf, the AUC is committed to being a key partner of Ethiopia in making COP32 a great success.
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የገና በአልን አስመልክተን 20% ታላቅ የሽያጭ መርሀ ግብር ከአጓጊ ቅናሽ ጋር !  **** ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል። 💥5%ቅድመ ክፍያ  ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። 👉 21% ቅናሽ ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 5% ጀምሮ 👉 45% የባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸዉ 👉 ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር የሚዋዋሉበት ፨  ሳይቶቻችን የሚገኙት በመሀል ከተማ:- ፨  ለገሀር ፨  ቦሌ አትላስ ፨  ተ/ሀይማኖት ፨  22 ጎላጉል አደባባይ ፨  ሲኤምሲ አደባባይ ፨  አያት አደባባይ... 🏗75% የግንባታ ደረጃ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት እና ሱቅ በፈለጉት የካሬ አማራጭ አቅርበናል... 🏗100% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰ 🛌 ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3 እና ባለ 4 አፓርትመንት, ሱቅ እና ቪላ..... በውስጡ 🏫 የልጆች ትምህርት ቤት 🏥 ሆስፒታል 🏟 እግር ኳስ ሜዳ 🏨 ሆቴል 💧 የከርሰ ምድር ውሃ 🛗 የዕቃ መጫኛ ሊፍቶች : 🚘 ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ 🏖 መናፈሻ የያዘ ነው ይፍጠኑ!!! Gift Real Estate                    ማህበረሰብን እንገነባለን ለተሻለ መረጃ 👇    ☎️ 0963999333
Mostrar todo...
የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን እና የሩሲያ ፌዴሬሽን የሮሳቶም ኢነርጂ ፕሮጀክቶች የኒውክሌር ኃይል ሚስጢራዊ መረጃዎችን የመጠበቅ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳንዶካን ደበበ እና የሩሲያ ፌዴሬሽን የሮሳቶም ኢነርጂ ፕሮጀክቶች ዋና ዳይሬክተር አንድሬ ሮዝድስትቪን ናቸው። በአቶ ሳንዶካን ደበበ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በሩሲያ ሞስኮ ከታኅሣሥ 6 እስከ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሁለቱ ወገኖች የመጀመሪያ ስብሰባ እየተሳተፈ ይገኛል። በስብሰባው ምስጢራዊ መረጃዎችን የመጠበቅ ስምምነት እና የፍኖተ ካርታ ሰነዶች ለውይይት ቀርበው ምክክር ተደርጎባቸዋል። የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ካለው ዓለም አቀፋዊ ውድድር አንጻር ምስጢራዊ መረጃዎች መጠበቅ እንዳለባቸው ተገልጿል። ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የኢትዮጵያን የመጀመሪያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ እና ልማት ለማፋጠን ቀደም ብለው የተገቧቸውን ስምምነቶች ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆናቸው ተነግሯል። የኒውክሌር ጣቢያ ግንባታ ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ መሆኑ ተመላክቷል። መድረኩ ባለፈው መስከረም በሞስኮ ከተካሄደው የዓለም አቶሚክ ሳምንት ጎን ለጎን በተፈረመው አጠቃላይ የተግባር ዕቅድ ላይ ይመክራል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሩሲያ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ አገልግሎትና ለኢትዮጵያ አስተማማኝ የኃይል ምንጭ እንዲሆን መጠቀም ላይ መወያየታቸውን የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን አስታውሷል።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አሁንም እድሉ እንዳያመልጦ 🎯 📍 በለቡ መብራት #በ30 % ቅናሽ! (100% ለሚከፍሉ) እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ #በ10% ቅድመ ክፍያ 🎯60% የባንክ አማራጭ ጋር ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ቤቶን የራሶ ያድርጉ 📞 እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ 🔥 👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት ቅድመ ክፍያ 10%= 520,000 ብር 👉 75 ካሬ ባለ አንድ መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 661,000 ብር 👉 111ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 979,530 ብር 👉155 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%=1.3 ሚሊ 👉176 ካሬ ባለ አራት መኝታ ቅድመ ክፍያ=1.5 ሚሊ ⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። #አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል ⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251980801624 WhatsApp: https://wa.me/251980801624
Mostrar todo...
እያመመው መጣ! I heard good news.
Mostrar todo...