Natnael Mekonnen
Ir al canal en Telegram
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Mostrar más2025 año en números

180 679
Suscriptores
-12224 horas
-7527 días
-2 16730 días
Archivo de publicaciones
01:15
Video unavailableShow in Telegram
የማስረሻን መንገድ መከተል አለብን!
ተሾመ አበባው፦ የጎንደር ፋኖ ጠቅላይ ግዛት እዝ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ እና ሀብታሙ ሙላው፦ የጎንደር ፋኖ ጠቅላይ ግዛት እዝ ፅ/ቤት ኃላፊ “
IMG_2240.MP426.88 MB
የነዳጅ ዋጋ ይጨምራል በሚል ምክንያት ከሲዳማ ክልል ሃገረ ሰላም እስከ ዝዋይ ባቱ ድረስ ባለው መንገድ በርከት ያሉ ማደያዎች ቢኖሩም አንዳቸውም ናፍጣ የላቸውም።
በሲዳማ ክልል ሀገረ ሰላም እስከ ሀዋሳ ከተማ መግቢያ ድረስ፣ ከሃዋሳ እስከ ዝዋይ ባቱ ባሉ ማደያዎች የመኪና ናፍጣ ማግኘት አስቸጋሪ መሆኑን ከቦታው ተመልክተናል።
በእዚህ አካባቢ ስንዘዋወር እንደተመለከትነው ማደያዎች ውስጥ ነዳጅ የለም ቢባልም ማደያው አካባቢና ማደያዎች ውስጥ ያሉ አንዳንድ ግለሰቦች በጀሪካን ነዳጅ እንደሚሸጥ ሲናገሩና ሂሳብ ለማስማማት ሲሞክሩም አይተናል።
በሲዳማ ክልል ሀገረ ሰላም ላይ ህዳር 27 ቀን 2018 በነበርንበት ወቅት ማደያዎች ውስጥ ናፍጣ የለም የሚል ተደጋጋሚ ምላሾች ቢሰጡንም እዚያው አካባቢ ያሉ ግለሰቦች ግን ናፍጣ በጀሪካን እነሱ ጋር መኖሩን ሲናገሩ ሰምተናል።
በዚህ መንገድም አዲስ አባበ 121 ብር አካባቢ የሚሸጠው አንድ ሊትር ናፍጣ165 ብር ሂሳብ ሲሸጥ ተመልክተናል።
ዝዋይ ባቱ የሚገኝ አንድ ማደያ ስንጠይቅ ናፍጣ የለም የሚል ምላሽ ከማደያው የተሰጠ ሲሆን ማደያው አጠገብ ያሉ ሱቆች ውስጥ ግን በጀሪካን እንደሚሸጡ ተመልክተናል።
በዚሁ ዕለት ዝዋይ ባቱ አንድ ሊትር ናፍጣ በህገወጥ መንገድ በጀሪካን ከ180 ብር እስከ 200 ብር ድረስ እየተሸጠ መሆኑን አይተናል።
ይህም እየሆነ ያለው ሰሞኑን የነዳጅ ዋጋ ይጨምራል በሚል ግምት መሆኑን ሰምተናል።
Photo unavailableShow in Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
01:35
Video unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ ከተመፅዋችነት ተላቃ የአፍሪካ የስንዴ ምርት ቁንጮ ሆናለች ሲል አልሹሩቅ አል አረቢያ ዘግቧል:: የረሃብና የተመፅዋችነት ዘመን መሻገሯን የገለፀው ሚዲያው ኢትዮጵያ ባለፈው አመት ለመጀመሪያ ጊዜ በታሪኳ በስንዴ ምርት እራሷን መቻሏን ገልጿል::
ኢትዮጵያ ለዘመናት ስሟ በረሃብ ሲጠራ ቢቆይ አሁን ይህ ታሪክ መቀየሩን አልሹሩቅ በሪፖርታዥ አቅርቧል::
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቁጥር አንድ የስንዴ አምራች በመሆን ታሪክ መስራቷን ገልጿል::
የኢትዮጵያ መንግስት በተከተለው የግብርና ፖሊሲ ምክንያት የስንዴ ምርትን በእጥፍ በማሳደግ ሀገሪቱን ከተረጂነት ማላቀቁን ሚዲያው ዘግቧል::
የኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ማደግ ሥስት ምክንያቶችን ገልጿል::
1-ከፍተኛ የመስኖ እርሻ መስፋት
2-ምርጥ ዘር እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ መጠቀም
3- አዲስ የግብርና ፖሊሲ መከተል መሆኑን ገልጿል::
ኢትዮጵያ 112 ሚሊየን ሄክታር መሬት ያላት መሆኑን: ከዚህ ውስጥ 38 ሚሊየን ሄክታር ለግብርና ምቹ መሆኑን ገልጿል:: ይህም በአመት በአንድ የግብርና ወቅት ብቻ 100 ሚሊየን ኩንታን ስንዴ ለማምረት እንደሚያስችል ገልጿል:: በ2023 የስንዴ ምርት ከ15 ሚሊየን ቶን ወደ 23 ሚሊየን ቶን በ2024 ማደጉን ገልጿል:: ኢትዮጵያ የአመት የስንዴ ፍጆታ 8 ሚሊየን ቶን ብቻ መሆኑን አልሹሩቅ ቢዝነስ በ4/12/2024 በአረብኛ ባወጣው ዘገባ ገልጿል::
IMG_2217.MP48.32 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
0945570269
0951656916
Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
ባለፉት አምስት ዓመታት ለ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ወጣቶች የስራ ዕድል የመፍጠርና የማስቀጠል ተግባራት አከናውነናል ሲል ማስተርካርድ ፋውንዴሽን ገለጸ
ማስተርካርድ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ ለአስር ሚሊዮን ወጣቶች የስራ ዕድል ለመፍጠር ያንግ አፍሪካ ዎርክስ ስትራቴጂ የሚል ዕቅድ በመንደፍ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ ገልጾ፣ ባለፉት አምስት ዓመታት ለ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ወጣቶች የስራ ዕድል ፈጥረናል በማለት አስታውቋል፡፡
እንደ ጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር እስከ 2030 ድረስ 10 ሚሊዮን ወጣቶችን የስራ እድል ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ያስታወቀው ፋውንዴሽኑ የ2025 ዓመታዊ የመማማሪያ ጉባኤውን ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም በአፍሪካ ኢኮኖሚክ አዳራሽ አካሂዷል፡፡
በዚህ ወቅት ፋውንዴሽኑ የስራ ዕድል ለመፍጠር በስትራቴጂ ከያዛቸው አስር ሚሊዮን ወጣቶች መካከል ከ63 እስከ 70 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች መሆናቸውን፣ እንዲሁም፣ 10 በመቶዎቹ በተለያዩ ምክንያቶች ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የታሰበ እንደሆነ የማስተርካርድ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ ዳይሬክተር መፍትሔ ታደሰ ተናግረዋል፡፡
5 ነጥብ 1 ሚሊዮኑ ወጣቶች በስትራቴጂ ትግበራው የስራ ዕድል የተፈጠረላቸው፣ እንደኮቪድ ባሉ ወረርሽኞች ምክንያት የተቋረጡ ስራዎችን እንዲቀጥሉ የተደረጉና ገቢያቸው የተሻሻለላቸው መሆናቸውን ዳይሬክተሯ ተናግረዋል፡፡
የማስተርካርድ ፋውንዴሽን ስትራቴጂ የኢትዮጵያ መንግስት ከነደፈው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ጋር የተጣጣመ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ በዋናነት በግብርና፣ በአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ በማኑፋክቸሪንግ እና በዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ ተገልጿል።
Photo unavailableShow in Telegram
አሁንም እድሉ እንዳያመልጦ 🎯
📍 በለቡ መብራት
#በ30 % ቅናሽ! (100% ለሚከፍሉ)
እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ
#በ10% ቅድመ ክፍያ
🎯60% የባንክ አማራጭ ጋር
ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ቤቶን የራሶ ያድርጉ 📞
እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ 🔥
👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት
ቅድመ ክፍያ 10%= 520,000 ብር
👉 75 ካሬ ባለ አንድ መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%= 661,000 ብር
👉 111ካሬ ባለ ሁለት መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%= 979,530 ብር
👉155 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%=1.3 ሚሊ
👉176 ካሬ ባለ አራት መኝታ
ቅድመ ክፍያ=1.5 ሚሊ
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
#አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል
⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251980801624
WhatsApp: https://wa.me/251980801624
01:21
Video unavailableShow in Telegram
የሁለት ተላላኪዎች ወግ
ወገን! በመጨረሻው ዘመን ተላላኪ በተላላኪ ላይ ይነሳል የሚለው ንግርት ሐገረ አሜሪካ ውስጥ እየተፈፀመ ነው። መንግስትን እንጥላለን ያሉ ተላላኪዎች ሁሉ ቋንቋቸው እንደባቢሎን የተደበላለቀበት አመት ነው። የ Ethio 360ው አስቂኝ ድራማ የቅርብ ግዜ ትዝታ ነው። ዛሬ 360 ዎች ሃሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩበት ስቱዲዮ ውስጥ የነበረው እቃ ተጠራርጎ መጋዘን ገብቶ እየሩስ ዱካ ላይ ተቀምጣ ነው ትግሉን የምታሳልጠው 😁
ሀብታሙ አያሌውና ሽመልስ አበራ ደግሞ በሪፈረንደም ከነ እየሩስ ተገንጥለው እንደ KG ተማሪ አንድ አይነት በአንዳይነት ለብሰው መከረኛውን ፋኖ በዚህ ውጣ በዚህ ግባ ይሉታል 😁 ትግሉ መራራ ነው ቻሉት ወንድሞቼ።
እኛን የምትልከን እናት ሐገራችን ኢትዮጵያ ትባላለች። የሷ ምርኮኛ ነን። ብንላላክም ለሐገራችን ነው። ብንጮህ ብናብድ ብንከንፍ ለኢትዮጵያ ነው። እንደህዳር አህያ መንገደኛው ሁሉ አይጭነንም። ኢትዮጵያ ብትሳሳት አንኳ ልክ ናት! ለጠላት አሳልፈን አንሰጣትም። ከፍ ስትል ከፍ እንላለን ዝቅ ስትል ከሷ በታች እንነጠፋለን። ኢትዮጵያ የምትባል ከሶስት ሺ አመት በላይ ታፍራ የኖረች ስንዱ እመቤት ነች አለቃችን። ለሷ ስንል እንሰደባለን። ለሷ ስንል የማንሆነው የለም። በኢትዮጵያ ፍቅር ያበድን ነን። አዎ የሐገራችን ተላላኪ ነን።
የጠላት ተላላኪዎች ግን አደብ ግዙ። ካሁን አሁን መንግስትን ጣላችሁ ስንል እንደዶሮ በየሄዳችሁበት እየተፈነገላችሁ እናንተን ማንሳቱ ታከተን። አቶ ገዱ ይልቃልን ደበደቡ። ይልቃልና ልደቱ እሳትና ጭድ ሆኑ። አሉላና ስታሊን በነፍስ ይፈላለጋሉ አሉ። ኢትዮ 360 ዎች ብትንትናቸው ወጣ።
የወሎ ሰው ሲተርት “አላህ ሲጣላ በትር አይቆርጥም ያደርጋል እንጂ ነገር እንዳይጥም” ይላል። ድሮ ፖለቲከኛ ይመስሉን የነበሩ ሰዎች ዛሬ ወደአስለቃሽነት ወርደው ሲያላዝኑ ይውላሉ። ህዝቡን አቅለሸለሹት። በተለይ ኢትዮጵያ የሚኖር ሰው ድምፃቸውን ገና ሲሰማ ወደላይ ይለው ጀምሯል። በኢትዮጵያ ላይ በክፉ ያሴሩ ሁሉ እንደሰነፍ ሴት ቡና አተላ በዝቶባቸው አባከና የሚላቸው አጥተዋል።
እኛ ግን ኢትዮጵያ ወይም ሞት ብለን ፀንተናል። እንደኛ በሚመችም ሆነ በማይመች ሁኔታ ፀጥ ለጥ ብላችሁ ከሐገራችሁ ጎን ለቆማችሁ ለምናውቃችሁም ሆነ ለማናውቃችሁ ታማኝ የኢትዮጵያ ልጆች ባርኔጣችንን አንስተን በክብር እጅ እንነሳለን! 🫡
#EthiopiaPrevails💚💛❤️
IMG_2200.MP46.77 MB
#Update
በለም ሆቴል አካባቢ የኬብል ብልሽት ያጋጠመው ቀላል ባቡር አገልግሎት መፍትሄ ተሰጠው።
በለም ሆቴል አካባቢ በተደራራቢ አውቶቡስ ሳቢያ ተቆርጦ የነበረው የቀላል ባቡር የኤሌክትሪክ ገመድ ተጠግኖ፣ የአያት - ጦር ሃይሎች መስመር ወደ ሙሉ አገልግሎቱ መመለሱን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት ድርጅት አስታውቋል።
የከተማዋ የሕዝብ ትራንስፖርት ዋና አካል የሆነው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ከሃያት ወደ ጦር ኃይሎች የሚወስደው መስመር፣ ለም ሆቴል መሻገሪያ በደረሰ ያልተጠበቀ ብልሽት ምክንያት ለጊዜው አገልግሎት ማቋረጡ ተገልጾ ነበር።
ብልሽቱ የተከሰተው ለም ሆቴል አቅራቢያ በቅርቡ ለተሽከርካሪዎች መተላለፊያነት በተሰራ መንገድ ላይ ሲሆን፣ ዋናው መንስኤ ተደራራቢ የአንበሳ አውቶቡስ መንገዱን ሲያቋርጥ የቀላል ባቡሩን የኃይል ማስተላለፊያ የኤሌክትሪክ ገመድ በመበጠሱ ነው።
Via Capital
Photo unavailableShow in Telegram
አሁንም እድሉ እንዳያመልጦ 🎯
📍 በለቡ መብራት
#በ30 % ቅናሽ! (100% ለሚከፍሉ)
እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ
#በ10% ቅድመ ክፍያ
🎯60% የባንክ አማራጭ ጋር
ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ቤቶን የራሶ ያድርጉ 📞
እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ 🔥
👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት
ቅድመ ክፍያ 10%= 520,000 ብር
👉 75 ካሬ ባለ አንድ መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%= 661,000 ብር
👉 111ካሬ ባለ ሁለት መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%= 979,530 ብር
👉155 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%=1.3 ሚሊ
👉176 ካሬ ባለ አራት መኝታ
ቅድመ ክፍያ=1.5 ሚሊ
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
#አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል
⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251980801624
WhatsApp: https://wa.me/251980801624
መንግሥታችን ሕዝብን ያዳምጣል፣ ከሕዝብ ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ ይሰጣል።
ዛሬ ከማለዳ አንስቶ ከነዋሪዎቻችን ጋር ሰፊ ውይይቶችን አካሂደናል።
ውይይቶቹ በመዲናችን አዲስ አበባ በሚገኙ በሁሉም ክፍለ-ከተሞች በስፋት ተካሂደዋል።
የሃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶችና ሴቶች፣ የንግዱ ማህበረሰብ፣ ባለሀብቶችና ምሁራንን ጨምሮ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮች ተሳታፊ ሆነዋል።
ከዚህ ቀደም በተለያዩ የሕዝብ መድረኮች ላይ ከነዋሪዎቻችን ለተነሱ ጥያቄዎች፣ ቅሬታዎች እና አስተያየቶች በተግባር የተሰጡ ምላሾች፣ እንዲሁም ቀሪ ሥራዎችን አስመልክቶ በዝርዝር ቀርበው ውይይት ተካሂዶባቸዋል።
የከተማ አስተዳደራችን ከፍተኛ አመራሮችና ሚኒስትሮች መድረኮቹን በመምራት ከህዝብ የተነሱ ጥያቄዎች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል፤ የቤት ስራም ወስደዋል።
ባለፉት የለውጥ ዓመታት በከተማችን በተለያዩ የልማት ሥራዎች አስደናቂ ስኬቶች የተመዘገቡት መንግሥትና ሕዝብ አንድ ሆነው በመቀናጀትና በመናበብ ሊፈጽሟቸው በመቻላቸው ነው።
ዛሬም በመንግሥትና በሕዝብ ትብብር የተሰሩ በርካታ ሥራዎችን እና የተመዘገቡ ውጤቶችን ይበልጥ ለማጠናከር፣ እንዲሁም የሕዝብን ተሳትፎ ይበልጥ በሚያረጋግጡ ቀጣይ የጋራ ዕቅዶች ላይ እንደ ወትሮው ከነዋሪዎቻችን ጠቃሚ ግብዓት ያገኘንበት ፍሬያማ የውይይት መድረክ ነበር።
ውድ ነዋሪዎቻችን፣ ለሰጣችሁን ገንቢ አስተያየት፣ ለነበራችሁ ከፍተኛ ተሳትፎ፣ ለሰጣችሁን ውድ ጊዜ በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ከልብ አመሰግናለሁ።
በቀጣይም ይበልጥ ተቀራርበን መሥራታችንን እንቀጥላለን።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
0945570269
0951656916
Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
ኢትዮ-ኤርትራ‼️
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ዳግም ወደ እርስ በርስ መወነጃጀል እና የጦርነት ቅስቀሳ ክስ ውስጥ መግባታቸውን ተከትሎ፣ የኤርትራ ነዋሪዎች ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መውደቃቸውን ኤኤፍፒ (AFP) ዘገበ።
በአስመራ ነዋሪ የሆነውና ከዚህ ቀደም በነበሩት የድንበር ግጭቶች እንዲሁም በትግራይ ጦርነት የተሳተፈው "ተወልደ" (ለደህንነቱ ሲባል ስሙ የተቀየረ)፣ ሌላ ጦርነት እንዳይነሳ እየጸለየ መሆኑን ተናግሯል። "ጦርነት ከተጀመረ ብዙ ልጆች አባት አልባ ይሆናሉ፤ እናቶች ባሎቻቸውን፣ ወላጆችም ልጆቻቸውን ያጣሉ" ሲል ስጋቱን ገልጿል።
የጋለ ውጥረትና የጦርነት ዝግጅት ክስ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ባለፉት ዓመታት በትግራይ ኃይሎች ላይ በጋራ ሲዋጉ የቆዩ ቢሆንም፣ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ግንኙነታቸው መሻከሩ ይታወሳል። ኤርትራ፣ "ኢትዮጵያ የአሰብን ወደብ ለመውሰድ እያቀደች ነው" የሚል ክስ ስታቀርብ፤ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ቲሞቲዎስ በበኩላቸው "የኤርትራ ትንኮሳ እና ጠብ አጫሪነት የኢትዮጵያን ትዕግስት እየፈተነ ነው" ሲሉ በቅርቡ መናገራቸው ይታወሳል። ኢትዮጵያ ኤርትራን "ለግጭት በንቃት እየተዘጋጀች ነው" ስትልም ከሳለች።
የወጣቶች ሽሽትና የግዳጅ ክትባት በትግራይ ጦርነት ተሳትፎ የነበረውና "መሀሪ" የተባለ ኤርትራዊ የቀድሞ ወታደር፣ "ወጣቶች ሊመጣ ያለውን ጦርነት በመፍራት ወደ ኢትዮጵያ እና ሱዳን በብዛት እየሸሹ ነው" ብሏል።
በስደት የምትኖረው "ሉዋን" የተባለች ኤርትራዊትም ቤተሰቦቿ በፍርሃት ውስጥ መሆናቸውን ጠቁማለች። እንደ እሷ ገለጻ፣ እናቶች ለስብሰባ እየተጠሩ "ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በእናንተ ላይ ጦርነት ሊከፍት ስለሆነ ልጆቻችሁን አዘጋጁ" እየተባሉ ነው። አንዳንዶቹ እናቶች በትግራይ ጦርነት የጠፉ ልጆቻቸው የት እንደገቡ እንኳን ሳያውቁ፣ ቀሪ ልጆቻቸውን ለጦርነት እንዲልኩ እየተጠየቁ መሆኑን ተናግራለች።
የኤርትራ መንግስት ቃል አቀባይ የማነ ገብረመስቀል ለጉዳዩ ምላሽ እንዲሰጡ ቢጠየቁም ፈቃደኛ አልሆኑም። ነዋሪዎች ግን አሁን ያለውን ሁኔታ "ተአምር ብቻ ነው የሚያቆመው" ሲሉ ተስፋ መቁረጣቸውን ዘገባው አመልክቷል።
Photo unavailableShow in Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ አለም አቀፍ የነጭ ሪቫን ቀን እና የህጻናት ቀንን አከበረ፡፡
የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ አለም አቀፍ የነጭ ሪቫን ቀንን እንዲሁም የአለም የህፃናት ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል።
የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ ሀብት አስተዳደር ዘርፍ ብርጋዲየር ጀነራል ዮሐንስ ትኬሳ ህፃናት የነገ ሀገር ተረካቢ እና የትውልድ ቅብብሎሽ እንዲኖር የሚያደርጉ ናቸው ብለዋል፡፡
በመቀጠልም ነገ ሃገር ተረካቢ ዜጋ ለማፍራት መማርና እውቀት ማግኘት ስላለባቸው ደህንነታቸውን በማረጋገጥ አምራች ዜጋና ሀገር ወዳድ እንዲሆኑ የወላጅ ብሎም የሀገር ሃለፊነት አለብን ሲሉ አሥገንዝበዋል፡፡
በግሩፑ ውስጥ ሴት ሰራተኞች የተሳካ ስራ እንዲሰሩ እና ከወንዶች እኩል ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በርካታ ህጻናትን ከማቆያ ጀምሮ እስከ 6ኛ ክፍል ማሥተማር እየተቻለ ሥለመሆኑም አንስተዋል፡፡
በህጸናትና በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች አካላዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳቱ ከፍተኛ ነው በማለት የገለፁት ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚው ይህንን ማስቆም የሚቻለው በማስተማርና የግንዛቤ ማስጨበጫ በመስጠት ነው ብለዋል፡፡ የዘገበችው ያቡኔ ዘለቀ ናት
Photo unavailableShow in Telegram
☎️☎️📞 0923427106
ሜሪት ፕሮፐርቲስ በውቢቱ መሃል ፒያሳ አራዳ ፖርክ ፊትለፊት ከ ባለ 1መኝታ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል
ለተወሰኑ ቤቶች በወጣ የማስታወቂያ ቅናሽ
65% ለሚከፍል 35% ቅናሽ አለ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ባለ አንድ መኝታ 49 ካሬ 500ሺ ብር
ባለ ሁለት መኝታ 95 ካሬ ከ 990 ሺብር
ባለ ሶስት መኝታ 130 ካሬ ከ 1.3ሚሊየን ብር ጃምሮ
ተመራጭ የሚያደርገን
ለከፍተኛ የመንግስት ና የ ግል ተቋማት እንዲሁም የተለያዩ ትልልቅ ሆቴሎች ሽራተን ሆቴል፣ኤሊያና ሆቴል በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ
ከፍተኛ ና መካከለኛ ትምህርት ቤቶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ፤ እንድ ሊሴ ገብረማሪያም፣ካቴድራል የመሳሰሉ ትምህርት ቤቶች እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠቃሽ ነው።
ንባብ ለሚያዘወትሩ አብርሆት ቤተመጽሃፍት እንዲሁ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል።
በ 4ቱም አቅጥቅጫ እጅግ የተዋበ እይታ ያላቸው መኖሪያ ቤቶች ልዮ ከሆነ ዲዛይን እና የቦታ አጠቃቀም ጋር።
☎️☎️ 0923427106
ልብ ይበሉ ይኸ ቅናሽ የሚቆየው ለ10ቀናት ብቻ ነው ለበለጠ መረጃ ሰክሪኑ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
Photo unavailableShow in Telegram
*ኦቪድ በኦሜጋ ኤክስፖ ነገ እና እሁድ ተጨማሪ የ1% ቅናሽ ያደርጋል*
ኦቪድ ሪል እስቴት ባለፈው ሰኞ በይፋ ባስጀመረውና በአዲስ አበባ ከተማ 5 የተለያዩ ቦታዎች በድምቀት በመካሄድ ላይ በሚገኘው ኦሜጋ (OMEGA) የታላቅ ቅናሽ ሽያጭ ኤክስፖ ነገ እና ከነገ በስቲያ ቤት ለሚገዙ ደንበኞች ተጨማሪ የ1% ቅናሽ እንደሚያደርግ አስታውቋል።
የኦቪድ ሪል እስቴት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉቀን ምትኩ በተለይ ለአዲስ አድማስ እንደገለጹት፤ በኤክስፖው የመኖሪያ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን ከ5% እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ እየሸጠ የሚገኘው ኩባንያው ለቅዳሜና እሁድ ብቻ የሚቆይ ተጨማሪ የ1% ቅናሽ ያደርጋል።
አቪድ ሪል እስቴት በአሁኑ ወቅት 60 ሺህ ቤቶችን በመገንባት ከተማን እየመሰረተ ከሚገኝበት ኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ ፕሮጀክት በተጨማሪ፤ በጉለሌ፣ ቦሌ ጃፓን፣ ቦሌ መድሃኒያለም፣ ጥይት ቤት 2፣ ጫካ እና ጅማ ከሚያከናውናቸው ሰፋፊ ፕሮጀክቶች የመኖሪያ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን በኤክስፖው በቅናሽ ዋጋና በአመቺ የአከፋፈል ስርዓት ለሽያጭ ማብቃቱንም አስታውሰዋል።
ኦሜጋ (OMEGA) የታላቅ ቅናሽ ሽያጭ ኤክስፖ በገርጂ የፌዴራል ቤቶች ቅጽር ግቢ፣ በኦቪድ ገላን
ጉራ ከተማ የሽያጭ ማዕከል፣ በአራት ኪሎ ጥይት ቤት ሳይት፣ በኢትዮ ኩባ ወዳጅነት ፓርክና በጎልፍ ክለብ ግቢ እየተከናወነ እንደሚገኝ የጠቆሙት አቶ ሙሉቀን፣ ደንበኞች በሁለቱ ቀናት ወደ አመቻቸው አካባቢ ጎራ በማለት የተጨማሪ ቅናሽ ዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑም ጥሪ አቅርበዋል።
ባለፈው ሰኞ ረፋድ ላይ በኢትዮ ኩባ ወዳጅነት ፓርክ በተከናወነ ስነስርዓት በተጀመረውና እስከ መጪው ታህሳስ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በሚቆየው OMEGA የሽያጭ ኤክስፖ፣ ከኦቪድ ሪል እስቴት በተጨማሪ የእህት ኩባንያው ካቮድ ኮመርሻል የንግድ ሱቆችም በቅናሽ ዋጋ እየተሸጡ እንደሚገኙ ይታወቃል።
ኦቪድ ሪል እስቴት ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በከፍተኛ ጥራትና በፍጥነት የሚገነባቸውን ቤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ በርካታ ዜጎችን የቤት ባለቤት ከማድረግ ባለፈ፣ በከፍተኛ ሁኔታ በመናር ላይ የነበረውን የአገሪቱ የመኖሪያ ቤት ገበያ ዋጋ በማረጋጋት ረገድ ከፍተኛ ሚና መጫወቱንም በኤክስፖው መክፈቻ ስነስርዓት ላይ ተገልጿል።
ኦቪድ ሆልዲንግ ኦቪድ ሪል እስቴትን ጨምሮ በስሩ በሚገኙት በርካታ ኩባንያዎች በድምሩ ከ10 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የስራ ዕድል የፈጠረ ግዙፍ ኩባንያ ሲሆን፤ በታማኝ ግብር ከፋይነት ለአገራዊ ልማት የበኩሉን አስተዋጽኦ በማድረግ በተደጋጋሚ ለሽልማት የበቃው ተቋሙ፤ በ2017 ዓ.ም በድምሩ 1.4 ቢሊዮን ብር ግብር በመክፈሉ ተሸላሚ መሆኑንም ይታወሳል።
