Natnael Mekonnen
Ir al canal en Telegram
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Mostrar más2025 año en números

180 578
Suscriptores
-10924 horas
-7587 días
-2 28030 días
Archivo de publicaciones
00:24
Video unavailableShow in Telegram
ከኖሩ አይቀር እዚ ነው
➣ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ
➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ
በ መሀል ከተማ Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ 10 % ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ።
☎️+251986687513
☎️+251929261190
🏠 ቀድመው በመምጣት ሚሊዬኖችን ያትርፉ
አባይ ሆምስ | Abay Homes
➣ የ ከተማችን እጅግ ዘመናዊና ቅንጡ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በማይታመን ዋጋ በመሀል አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ለኑሮ ቢሉ ለንግድ ተመራጭ ቦታ ላይ በተመጣጠነ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል
➣ ከ ባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ማግኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ ይደውል
👇
☎️+251986687513
☎️+251929261190
ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ
WhatsApp:- +251986687513
Telegram :- @realesrateconsultant
Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
IMG_1023.MP48.78 MB
07:38
Video unavailableShow in Telegram
ህወሓት በተለያዩ ሲኒማ ቤቶችና የመንስት ዜና አውታሮች እንዳይታይ እንዳይተዋወቅ የከለከለው የጥላሁን ጉግሳ የባህር በር ጥያቄ ፊልም! ወደፊት ስለሚኖረን የባህር በር ጽዋችንን እናንሳ አርስቲትስ ጥላሁን ጉግሳ
ስለ ባህር በር ፊልም በመስራቴ እስከ ግድያ ዛቻ ደርሶብኝ ነበር ይለናል “
ሁሉ ዝም ጭጭ በነበረበት ሁኔታ በባህር በር ጉዳይ ከፍተኛ ወጪ ዋጋ ከፍለው ከታገሉ ዋነኛው አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ይናገራል ።
IMG_1021.MP4166.83 MB
01:58
Video unavailableShow in Telegram
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የከሚሴ የኮሪደር ልማት ሥራ ጉብኝት
IMG_1019.MP443.04 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
በዩናይትድ ኪንግደም (UK) የጥገኝነት ጥያቄያቸው ተቀባይነት ያገኘ ስደተኞች በአገሪቱ በቋሚነት እንዳይቆዩ እንደሚደረግ ተገለጸ።
ይህ ጉልህ የፖሊሲ ለውጥ የፊታችን ሰኞ በአገር ውስጥ ሚኒስቴሯ ሻባና መሕሙድ በኩል በምክር ቤት ይፋ እንደሚደረግ ቢቢሲ ዘግቧል።
በፖሊሲው መሠረት፤ ጥገኝነት ያገኙ ስደተኞች በዩኬ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆዩ ይሆናል።
ዩኬ ጥገኝነት ጠያቂዎችን በዘላቂነት የምታኖርበት አሠራር ሊለወጥ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን፤ የፖሊሲ ለውጥ የተደረገው በጀልባ የሚገቡ ስደተኞችን ቁጥር ለመቀነስ ነው ተብሏል።
የጥገኝነት ጥያቄያቸው ተቀባይነት ያገኘ ሰዎች " አገራቸው መመለስ አስጊ አይደለም " ተብሎ በሚታመንበት ወቅት ላይ ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ ይደረጋል።
አሁን ላይ ዩኬ ለጥገኝነት ጠያቂዎች የአምስት ዓመት የቆይታ ጊዜ ትፈቅዳለች። ከዚያም ስደተኞች በዩኬ በዘላቂነት ለመቀጠል ማመልከት ይችላሉ።
ፖሊሲው የተወሰደው ከዴንማርክ እንደሆነ ተነግሯል።
የዴንማርክ ግራ ዘመም ሶሻል ዴሞክራት መንግሥት በአውሮፓ ጠንካራውን የስደተኞች ፖሊሲ በመተግበር ይታወቃል።
ጥገኝነት ጠያቂዎች የሁለት ዓመት የመኖሪያ ፈቃድ ከተሰጣቸው በኋላ በድጋሚ ማመልከት አለባቸው። ዜግነት ለማግኘት ያለው ሒደት ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ ፈታኝ እየሆነ መጥቷል።
የዴንማርክን አሠራር ያደነቁት የዩኬ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር፤ " በምርጫ ወቅት የተሻለ የሕዝብ ድምጽ ያስገኘ አካሄድ ነው " ሲሉ አሞካሽተውታል።
የዩኬ ሌበር ፓርቲ ጠንካራ እርምጃ ካልወሰደ " የጨለማ ኃይሎች ይወርሱናል " ሲሉ አስጠንቅቀዋል።
ዴንማርክ ስደተኞች ቤተሰቦቻቸውን የሚወስዱበትን ሒደት በማራዘም የምትታወቅ ሲሆን፤ ይህ አሠራርም በአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሯ ተወድሷል።
ዩኬ ለስደተኞች ያላት መልካም አቀባበል በጀልባ ወደ አገሪቱ የሚገቡ ጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር እንዲጨምር ማድረጉን ገልጸዋል።
ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የቢቢሲ ነው።
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
ምርጫ ቦርድ ለ“ውድብ ወለዶ ትግራይ (ወለዶ)" ፓርቲ እውቅና ሰጠ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ“ውድብ ወለዶ ትግራይ (ወለዶ)" ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት መስጠቱን አስታወቀ።
ቦርዱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለ“ውድብ ወለዶ ትግራይ (ወለዶ)" ኅዳር 05 ቀን 2018 ዓ.ም ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት መስጠቱን አስታውቋል።
ፓርቲው ለትግራይ አማራጭ የፖለቲካ ሐሳብ ያስፈልጋል በሚል ወጣቶች የመሠረቱት ሲሆን፣ ምርጫ ቦርድም ሕጋዊ እውቅና ሰጥቶታል።
00:25
Video unavailableShow in Telegram
ከኖሩ አይቀር እዚ ነው
➣ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ
➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ
በ መሀል ከተማ Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ 10 % ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ።
☎️+251986687513
☎️+251929261190
🏠 ቀድመው በመምጣት ሚሊዬኖችን ያትርፉ
አባይ ሆምስ | Abay Homes
➣ የ ከተማችን እጅግ ዘመናዊና ቅንጡ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በማይታመን ዋጋ በመሀል አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ለኑሮ ቢሉ ለንግድ ተመራጭ ቦታ ላይ በተመጣጠነ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል
➣ ከ ባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ማግኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ ይደውል
👇
☎️+251986687513
☎️+251929261190
ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ
WhatsApp:- +251986687513
Telegram :- @realesrateconsultant
Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
IMG_0984.MP48.81 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ከአመታት በፊት ቦሌ አካባቢ ጥይት በመተኮስ በአቶ አባተ አበበ ግድያ ተጠርጥሮ ታስሮ የፍርድ ሂደቱን ሲከታተል የነበረው አቶ ተስፋዬ ሆርዶፋ ዛሬ ጠዋት በዋለው ችሎት አቶ አባተን በሽጉጥ ተኩሶ መግደሉ በማስረጃና ምስክር በመረጋገጡ አቶ ተስፋዬ ሆርዶፋ ጥፋተኛ ተብሎ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበታል::
አባተ አበበ ታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ/ም ምሽት አዲስ አበባ ቦሌ ኤድና ሞል ወረድ ብሎ በሚገኝ አንድ የመዝናኛ ስፍራ አካባቢቢ በጥይት ተመቶ መገዱ ይታወሳል።
የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው የሞባይል ስልክ ስርቆት ፈፅመው ለማምለጥ ሲሞከሩ በተያዙ 7 ተጠርጣሪዎች ላይ የምርመራ ስራው መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡
የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው በተለምዶ "ሿሿ” የተባለውን ወንጀል በመፈፀም ሞባይል ስልክ ሰርቀው ለማምለጥ ሲሞከሩ በተያዙ 7 ተጠርጣሪዎች ላይ የምርመራ ስራው መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ ናትናኤል አለሙ ፣ አቤል ኮርሳ ፣ ዕድላዊት መላከ፣ መቅደስ አቡሽ፣ ኢዛና ባህሩ፣ ፀጋ ታደሰ እና መቅደስ አምዴሳ የተባሉ ሲሆኑ ሽፈራው ገበየሁ በተባለ ግለሰብ ላይ ወንጀሉን የፈፀሙት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ኮዬ ቂሊንጦ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡
ከክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ተጠርጣሪዎቹ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3- 89261 ኦ.ሮ በሆነ ሚኒባስ ተሽከርካሪ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው የግል ተበዳይን ጭነው እየተጓዙ ሞባይል ስልኩን ከኪሱ ከሰረቁ በኋላ "ትራፊክ ይቀጣናል ጋቢና ግባ ብለው" እንዳስወረዱት እና ከወረደ በኋላ ጥለውት እንዳመለጡ ተገልጿል፡፡
በግል ተበዳይ ላይ ወንጀል እንደተፈፀመ የተመለከቱ የህብረተሰብ ክፍሎች እና ፖሊስ በጋራ ባደረጉት ክትትል ወንጀሉን ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ 5 ሴቶች እና 2 ወንዶች ሳሪስ አቦ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሲደርሱ ከተሽከርካሪው ወርደው ሊሰወሩ ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
በወቅቱ በተሽከርካሪው ላይ በተደረገ ፍተሻ ከተለያዩ ግለሰቦች ላይ በተመሳሳይ መልኩ የተሰረቁ ዘጠኝ ሞባይል ስልኮች የተያዙ ሲሆን የክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ በተጠርጣሪዎቹ ላይ የጀመረውን የምርመራ ስራ አጠናክሮ መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡ በተጠቀሰው ተሽከርካሪ እና በተያዙት ተጠርጣሪዎች ተመሳሳይ ወንጀል ተፈፅሞብኛል የሚል ግለሰብ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በመቅረብ ከተያዙት ስልኮች መካከል የእሱ ንብረት ስለመኖሩ በማረጋገጥ እንዲወስድ እና ለፖሊስ ተጨማሪ መረጃ እንዲሰጥ ጥሪ ቀርቧል፡፡
መሰል የወንጀል አፈፃፀሞችን ለመከላከል በየጊዜው የሚገለፁ የጥንቃቄ መልዕክቶችን ተግባራዊ በማድረግ በከተማችን ሊፈፀሙ የሚችሉ ወንጀሎችን አስቀድሞ መከላከል እና መቆጣጠር እንደሚቻል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውሶ አጠራጣሪ ነገር ሲያጋጥም ህብረተሰቡ ለፖሊስ መረጃ በመስጠት ተባባሪነቱን ማጠናከር እንደሚጠበቅበት ፖሊስ መልዕክቱን አስተላልፏል።
00:25
Video unavailableShow in Telegram
ከኖሩ አይቀር እዚ ነው
➣ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ
➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ
በ መሀል ከተማ Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ 10 % ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ።
☎️+251986687513
☎️+251929261190
🏠 ቀድመው በመምጣት ሚሊዬኖችን ያትርፉ
አባይ ሆምስ | Abay Homes
➣ የ ከተማችን እጅግ ዘመናዊና ቅንጡ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በማይታመን ዋጋ በመሀል አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ለኑሮ ቢሉ ለንግድ ተመራጭ ቦታ ላይ በተመጣጠነ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል
➣ ከ ባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ማግኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ ይደውል
👇
☎️+251986687513
☎️+251929261190
ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ
WhatsApp:- +251986687513
Telegram :- @realesrateconsultant
Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
IMG_0948.MP48.85 MB
በጂንካ ከተማ በሄሞሬጅክ ፊቨር በሽታ እስካሁን የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል
በጂንካ ከተማ በሄሞሬጅክ ፊቨር በሽታ በግምት ከ20 ቀናት በፊት በጠና ታሞ የሞተን አንድ ግለሰብን ጨምሮ 6 ወንዶች ህይወታቸዉ ማለፉን የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ቢንያም አስራት ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል ።
ህይወታቸዉ ካለፈ ሰዎች መካከል ከ20 ቀናት በፊት በጠና ታሞ የነበረዉን ግለሰብ ሲያስታምሙ የነበሩ ዶክተር እና ነርስ እንደሚገኙበት ዶክተር ቢንያም አክለዋል ።
ከግለሰቡ ጋር ግንኙነት የነበራቸዉ አራት ሰዎች በሳምንት ጊዜ ዉስጥ ራስ ምታት ፣ትኩሳት ፣ማስመለስ ፣ድካም እና የማስቀመጥ ምልክት አሳይተዉ በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ክትትል ሲደረገላቸዉ የቆየ ሲሆን የተደረገላቸዉ የኩላሊት ምርመራ ዉጤት ከፍ ያለ ነበር ያሉት ዳይሬክተሩ በአንድና ሁለት ቀን ልዩነት የጤና ሁኔታቸዉ ተባብሶ ህይወታቸዉ ማለፉን ገልፀዋል ።
ከአራቱ አንዱ ወደ ሀዋሳ ሪፈር ተደርጎ ክትትል እየተደረገለት ሲሆን በአሁኑ ወቅት የተሻለ ሁኔታ ላይ መሆኑ ተገልጿል ። እስካሁን ባለዉ ስምንት ሰዎች በበሽታዉ ተጠርጥረዋል ።
ምልክት ከታየበት ማንኛውም ሰው ጋር ንክኪ በሚኖርበት ጊዜ ራስን የመከላከያ ዘዴዎችን መጠቀም ፣ሁልጊዜ እጅን በሳኒታይዘር ወይም በውሃና በሳሙና በመታጠብ ማጽዳት ያስፈልጋል ተብሏል።
የጤና ሚኒሰቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተመዘገበውን ይህንን የበሽታ መንስኤ ለማወቅ እና ተጨማሪ ስርጭትን ለመግታት እንዲሁም ለመቆጣጠር ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን ወደቦታው መላኩን ተገልጿል፡፡
Photo unavailableShow in Telegram
የአርሲ ነጌሌ ፖሊስ የዚህን ልጅ እህት ማሰሩን ሰማሁ:: እህቱ ምን አደረገች ያጠፋው ከተማ የበጠበጠውን ይዞ ለሌላው መማሪያ እንዲሆን እና እንዳይደገም ተገቢውን ቅጣት መቅጣት ሲቻል እሱን አላገኘንም በማለት እህቱን ማሰር ተገቢ አይደለም::
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Photo unavailableShow in Telegram
በተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ግድያ የተጠረጠረው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ
በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ ተወላጅ የሆነችውና ለ3 ዓመት በደሴ ከተማ ድሪም ኮሌጅ ተማሪ የነበረችው ተማሪ ሊዛ ደሳለኝ መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ/ም የእህቷን የተበላሸ ሞባይል ለማሰራት ወጥታ ነበር። አምሽታ ወደ ጓደኛዋ ቤት ሰመሀል ዝናቡ ቤት ለማደር ስትሄድ ጭንቅላቷ፣ አንገቷን ከኋላና ከፊት ድብደባ ተፈፅሞባት ወደ ሆስፒታል ያመራች ቢሆንም ህይወቷ መትረፍ አለመቻሉ ይታወሳል።
በመሆኑም በተማሪ ሊዛ ላይ መስከረም 28 በተፈፀመው ወንጀል የደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የምርመራ ቡድን በማቋቋም ቀን ከሌት በተደረገ የማጣራትና የክትትል ስራዎች ህዳር 2 ቀን 2018 ዓ/ም ዋና ወንጀል ፈፃሚውን በቁጥጥር ስር መዋሉን የምርመራ ቡድኑ መሪ እና የደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ምክትል የወንጀል ምርመራ አዛዥ ኮማንደር ተሾመ ገልፀዋል።
ሟች ወንጀል የተፈፀመባት ቦታ የመንገድ መብራት የሌለው እና የሰው እንቅስቃሴ የሌለበት በመሆኑ ማስረጃዎችን የማጣራት የክትትል ስራውን አደጋች አድርጎት እንደነበር ገልፀው በውጤቱ በቂ መረጃ መገኘቱን ተናግረዋል።
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
በተካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን 96 ጽንፈኞችን ከጥቅም ውጪ ማድረግ መቻሉን ዕዙ አስታወቀ
የምስራቅ ዕዝ ኮማንድ ባቀደው የጋራ ኦፕሬሽን፣ ከምስራቅ ዕዝ አሀዶች ፣ ከኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ እንዲሁም ከአማራ ክልል ፀጥታ ሃይል ተውጣጥተው በጋራ ባደረጉት ኦፕሬሽን 96 ጽንፈኞችን ከጥቅም ውጪ አድርገዋል፡፡
ጽንፈኞች ንጹሀን ዜጎችን በማገትና ገንዘብ በመቀበል፣ የመኪና አስቁሞ ዘረፋ በማድረግ፣ ቀረጥ በማስከፈል ፣ህዝቡ ከወንጀል ስጋት ነጻ ሆኖ መንቀሳቀስና ተግባሩን መፈፀም እንዳይችል እያደረጉ በመሆኑ ምስራቅ ዕዝ ከአማራ ክልል ፖሊስ እና ከአየር ወለድ ክፍለጦር ንስር ሻለቃ ጋር በጥምር የጋራ እቅድ አውጥተው አካባቢውን የማጽዳት ግዳጅ ተወጥተዋል፡፡
ይህ ከጥቅምት 27 እስከ ህዳር 02 ቀን 2018 ዓ.ም ለስድስት ተከታታይ ቀናት የፀረ-ሽምቅ ስምሪት የተደረገው በባህርዳር እና አካባቢው ፣ በሰሜን ጎጃም እና በምዕራብ ጎጃም ዞኖች በሚገኙ የተለያዩ ወረዳ እና ቀበሌዎች ውስጥ ነው፡፡
ስምሪቱን ከመሩት ውስጥ የኮር አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል አዲሱ መሐመድ ፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር አበበ ውቤ እና የአየር ወለድ ክፍለጦር ፣ ንስር ሻለቃ አዛዥ ሻለቃ አስናቀ መርዕድ በሰጡት ማብራሪያ በጥምረት በተደረገው ኦፕሬሽን 27 ጽንፈኛ ተደምስሷል ፣ ስምንት ቆስሏል ፣ 61 ተማርኳል፡፡ አመራሮችን ጨምሮ ስምንት እጅ ሰጥተዋል፡፡
ጽንፈኛው ሲጠቀምበት የነበረ 58 ኤ ኬ ኤም ክላሽ ፣ 90 የቃታ መሳሪያ ፣ 11 ሽጉጥ ፣ 05 ቦምብ ፣ 1 ሺ 281 ልዩ ልዩ የጥይት ዓይነት እንዲሁም ስደስት በሞባይል ሲስተም የሚፈነዳ ፈንጂ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
በአጠቃላይ ይህ አፕሬሽን በጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ የስነ-ልቦና ጫና ውስጥ ገብቶ እንዲኮላሽ እና ተረጋግቶ እንዳይንቀሳቀስ ያደረገ ሲሆን ፣ ጥምር ጦሩ እግር-በእግር እየተከተለ ፣ እየማረከ ጠላት ይዞት የነበረውን አካባቢ የማፅዳት ስራ መሰራቱን ተናግረዋል፡፡
ጥምር ጦሩ ጠላት በገባበት ቦታ ሁሉ በመከተል የጸረ-ሽምቅ ግዳጁን አጠናክሮ በሚቀጥልበት ሰዓት ጠላት ጭንቅ ሲይዘው የያዘውን ትጥቅና መሳሪያ በየበቆሎው እና በየጫካው እየወረወረ ቢሮጥም ጥምር ጦሩ በገባበት እየገባ የጣላትን መሳርያ መማረክ እና ሲጠቀምባችው የነበሩ ቁሳቁሶችን ማውደም ችሏል፡፡
እንደ አዛዦቹ ገለጻ ፣ ይህ ውጤት የተገኘው አስቀድሞ ሁሉም የጸጥታ አመራሩ በእቅዱ ላይ በመወያየትና ቀጣናዎችን በጋራ ለይቶ ክፍፍል በማድረግ ወደ ስራ በመገባቱ ፣ ተናቦና ተግባብቶ በቅንጅት ግዳጁን በመፈጸሙ እና ህብረተሰባችን ባደረገው ያልተቆጠበ ድጋፍ ነው፡፡ ዘገባው የምስራቅ ዕዝ ሚዲያ ነው፡፡
00:25
Video unavailableShow in Telegram
ከኖሩ አይቀር እዚ ነው
➣ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ
➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ
በ መሀል ከተማ Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ 10 % ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ።
☎️+251986687513
☎️+251929261190
🏠 ቀድመው በመምጣት ሚሊዬኖችን ያትርፉ
አባይ ሆምስ | Abay Homes
➣ የ ከተማችን እጅግ ዘመናዊና ቅንጡ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በማይታመን ዋጋ በመሀል አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ለኑሮ ቢሉ ለንግድ ተመራጭ ቦታ ላይ በተመጣጠነ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል
➣ ከ ባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ማግኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ ይደውል
👇
☎️+251986687513
☎️+251929261190
ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ
WhatsApp:- +251986687513
Telegram :- @realesrateconsultant
Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
IMG_0890.MP48.91 MB
00:30
Video unavailableShow in Telegram
ሀብት ከድንቁርና ጋር ሁለት ከባድ ገዳይ ነገሮች
ይሄ አርሲ ኔጌሌ ከተማ ውስጥ ነው አሉ። (ሌላ ቦታም ከሆነ ጠቁሙን) አርሲ ነጌሌም ከሆነም የኔጌሌ ከተማ አስተዳደር እና ፖሊስ የለም አልያም በቁሙ ሞቷል ወይንም በይፋ እንዲህ እንዲሆኑ ፈቅዷል ማለት ነው:: ከተማ አስተዳደሩ ይህን ድርጊት በዝምታ ካልፈው ነገ መትረየስ ይዘውለት ይመጣሉ!!
አርሲ ነጌሌ ነው የተባለው የሰርገኞቹ ሚዜዎች ጦርሜዳ እንደሚሄድ ሰው ህዝብ መሀል ሰላም ከተማ ውስጥ ሽጉጥ እየተኮሱ ያልፋሉ። እንዲህ አይነት ተራና ህገወጥ ተግባራት ሰላማዊውን ነዋሪ የሚያሸብሩ ብቻ ሳይሆኑ እልም ያሉ የማንአለብኝነትና የብልግና ተግባራት ስለሆኑ ህግ አስከባሪ አካላት እነዚህን ዱርዬዎች በቁጥጥር ስር አውላችሁ ህግና ስርአትን ልታስከብሩ የሚገባ ይመስለኛል።
ከቅርብ ግዜ ወዲህ እየተለመዱ የመጡ መስመር የለቀቁ የሰርግ ስነስርአቶች እየታዘብን ነው። ሃብታሞች በ V8 ደሃ ህዝብ ላይ መጨማለቅ አንዳች የሚጨምርላችሁ ክብር የለም። መጨማለቁ አልበቃ ብሏችሁ ደግሞ ሰው ሰላም ወጥቶ እንዳይገባ መሃል ከተማ ላይ የጥይት እሩምታ ታሰማላችሁ። ለሚያያችሁ ሰው ለዚህ እኩይ ድርጊታችሁ መንግስታዊ ፍቃድ ያላችሁ ነው የሚመስለው። በምስኪን ህዝብ መሃል ተከባችሁ እየኖራችሁ በዚህ ልክ መቅበጥ ነውረኝነት እንደሆነ አውቃችሁ ጥጋባችሁን በልክ እንድታደርጉት እንጠይቃለን።
IMG_0874.MP45.79 MB
Photo unavailableShow in Telegram
በጅንካ ከተማ ምንነቱ በመረጋገጥ ያለ ሄሞራጂክ ፊቨር በሽታ ተከሰተ
በደቡበ ኢትዮጵያ ክልል በጅንካ ከተማ ምንነቱ በመረጋገጥ ላይ ያለ የሄሞራጂክ ፊቨር (Hemorrhagic Fever) በሽታ መከሰቱን የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቁ።
የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ ባወጡት መግለጫ፣ እስካሁን ድረስ ስምንት ሰዎች በበሽታው እንደተጠረጠሩ ገልፀዋል።
መግለጫው፣ ከከልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተመዘገበውን ይህንን የበሽታ መንስኤ ለማወቅ እና ተጨማሪ ስርጭትን ለመግታት እንዲሁም ለመቆጣጠር ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን ወደቦታው በመላክ የመስክ ግምገማዎች እና የላብራቶሪ ምርመራዎችን እያከናወነ መሆኑን ገልጿል።
በተጨማሪም የማህበረሰብ ቅኝት፣ የንከኪ ልየታ፣የቤት ለቤት ልየታ እንዲሁም የህክምና አገልግሎት አሰጣጥን እያጠናከረ ይገኛል ብሏል።
በመሆኑም መላዉ ሕብረተሰባችንና የሚመለከታቸዉ የባለድርሻ አካላት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሌላ ተጨማሪ መግለጫ እስከሚሰጥ ድረስ፤ ለመከላከል የሚከተሉትን ምከረ-ሃሳቦች እና ጥንቃቄዎች ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስቧል።
በአፍ፣ አፍንጫ እና ሌሎች የሰውነት ከፍሎች የመድማት፣ትኩሳት፣ማስቀመጥ እና ማስመለስ ምልክት ሲኖር ወደ ህክምና ተቋማት መሄድና በወቅቱ የላቦራቶሪ ምርመራ ማድረግ እንደሚገባም አስገንዝቧል።
በተጨማሪም፣ ምልክት ከታየበት ማንኛዉም ሰዉ ጋር ንክኪ በሚኖርበት ጊዜ ራስን የመከላከያ ዘዴዎችን መጠቀም፣ ሁልጊዜ እጅን በሳኒታይዘር ወይም በውሃና በሳሙና በመታጠብ ማጽዳት አስፈላጊ ነው ተብሏል።
