es
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

Ir al canal en Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
30 545
Suscriptores
+1924 horas
+737 días
+21930 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
"The Psychology of Selling" by Brian Tracy is a powerful guide focused on helping salespeople understand the mental and emotional factors that influence a customer’s decision to buy. The book emphasizes the importance of building confidence, developing a positive attitude, and mastering persuasion techniques. Tracy offers practical strategies to improve sales performance, including how to handle objections, close more deals, and motivate yourself for consistent success. It’s especially useful for anyone looking to boost their selling skills by understanding what truly drives people to make purchasing decisions.
Mostrar todo...
👍 2
New books !
Mostrar todo...
👍 14 3
Photo unavailableShow in Telegram
  " ... አመንኩት ። ወይም ካለማመን ውጪ ምርጫ አልሰጠኝም ነበር እናም ዛሬን አብሬው ኖርኩ ፡፡ የዛሬ ደስታዬን ሸመትኩ ፡፡ በደስታዬ ውስጥ ምሉዕነቱ የእርሱ ፍቅር ነበረ ፤  በሳቄ ውስጥ እርሱ ነበረ ፤ የሕይወቴ ፀሓይ  ሆኖ ያደመቀኝም ያሞቀኝም እርሱ ሆነ ።  ልዩነታችን ለእኔ በእርሱ  ውስጥ ዛሬ ነበረ ፤ ነገም በእርሱ ውስጥ ይኖራል ፡፡ በትናንተናዬ ውስጥ ብዙዎች ኖረዋል ፡፡ የቱም ቀኔ በሱ ውስጥ ኖሮ አያውቅም ፡፡ ቀኖች እንጂ በእርሱ ውስጥ ያሉት እርሱ አልነበረም በቀኖቼ ውስጥ ያለው ።  ዘግይቶ ሲገባኝ ለእርሱ እንደዛ አልነበረም ፡፡ በዛሬው ውስጥ እኔ አለሁ ። በነገው ውስጥ የትኛዋም ሴት ልትሆን እንደምትችል ፡፡ በትናንትናው  ውስጥ አንዷ እንደኖረችው ፡፡ እኔ የቀኖቹ  ክስተት ብቻ ነበርኩ !! ያን ያወቅኩት በብዙ ዛሬዎች ከጠፋሁ በኋላ ማርገዜን የነገርኩት ቀን ነበር ። ልጅህን በሆዴ ተሸክሜያለሁ ያልኩት ሳይሆን የሚሳሳለትን የቤተሰቡን አካል ገደልኩኝ ያልኩት ነበር የሚመስለው ። የማላውቀው አብሬው የከረምኩት ያልሆነ ሌላ ሰው ሆነ። ጠበኛ እውነቶች በሜሪ ፈለቀ አምስተኛ ዕትም በሁሉም የመጽሐፍ መደብሮቻችን ይገኛል !
Mostrar todo...
32👍 5💯 2🕊 1
#ሐጅ አላህ ይቀበለን ! ኢድ መባረክ !
Mostrar todo...
84👍 19🥰 3
56👍 13😍 2
Mostrar todo...
ኢድ ሙባረክ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#አስታወሱ በ ብዙ ጉዳዮች ምክንያት ወደ መደብራችን መምጣት ለማትችሉ ዉድ ደንበኞቻችን በሙሉ የዴሊቨሪ አማራጭ አገልግሎት  መጠቀም እንደሚችሉ ያዉቃሉ?ይደዉሉ ባሉበት ቦታ  በፍጥነት እናደርሳለን። ጃዕፈር መሐፍት TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite 📞+251911932088 || +251911125324
Mostrar todo...
🥰 5 3
Photo unavailableShow in Telegram
" ያለፈው በሚመጣው ላይ ምንም ጥቀርሻ መተው የለበትም ብዬ ያለፈውን ከኔ አርቄ የጣልኩ ይመስለኝ ነበር። ምናልባት አይቻል ይሆናል። ዛሬ ከተከሰተው ክስተት ምኑ ከኔጋ እንደሚያያዝ አላውቅም። የሰው ልጅ ሁሉ ከትላንቱ ተጋብቶ ሳይሆን አይቀርም የሚኖረው። ዛሬው የትላንት ጭማቂ ነዋ!! የዛሬ ግቡ የትናንት ምክኒያቱ ነበራ! ከዓመታት በፊት እናቴ ወይ አባቴ ያነቡት እንባ ምክንያቱን እንኳን ሳይቀይር በልጃቸው  ጉንጭ ላይ ሊወርድ ይችላል። አባቶች በበሉት መራር ፍሬ የልጆች ጥርስ በለዘ አይነት ሆኖብኝ ትላንት ትዝታ ብቻ አለመሆኑ የገባኝ ዛሬ ነው፡፡ ትናንት ትውልድን እንኳን ጥሶ እንደሚያልፍ አስቤ አላውቅም ነበር፡፡ ሀበሻ ሙዚቃው ውስጥ እንኳን ትዝታ ስልት መኖሩ ከትናንት መፋታት አለመፈለጉ ወይ አለመቻሉ ይሆናል። " ጠበኛ እውነቶች በሜሪ ፈለቀ አምስተኛ ዕትም
Mostrar todo...
9
Photo unavailableShow in Telegram
የፌይዶር ዶስቶቭስኪ ተወዳጇ '' Notes From Underground " መጽሐፍ በሀገር ውስጥ በጥራት ታትሞ ለንባብ በቅቷል :: መጽሐፉን በመደብሮቻችን ያገኙታል ::
Mostrar todo...
5
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: በፍቃዱ አንዳርጌ መኮንን የተዘጋጀው " ዲጂታል ገበያ የኤሌክትሮኒክስ ሕግ በኢትዮጵያ " መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል :: መጽሐፉ በመደብሮቻችን ይገኛል ::
Mostrar todo...
3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ርዕስ_አውጡልኝ! ‘ሰው አብዝቶ ‘ሚያስበውን ይሆናል ሲባል እንዲሁ በደመ-ነፍስ የተፈጠረ አባባል ብቻ አይደለም። ይልቁንም የዓላማ ፅናት እና የህልም ማሣ ውስጥ ለዕልፍ አዕላፍ ጊዜያት ሲታረስ፣ ሲዘራ፣ ሲኮተኮት፣ ሲታረም፣ ሲታጨድ፣ ሲወቃ፣ ሲመረት እንዲም ሲብላላ የሰነበተ የህይወት አዝመራ ነው።’ በነሃሴ 6/2015 ዓ/ም በታላቁና አንጋፋው ሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት በተመረቀው ሀሳብን ፍለጋ ላይ በዚሁ መግቢያ በተሰኘው ገጽ ውስጥ የህይወት ግቦቼን በቅደም ተከተል የዘረዘርኳቸውና በአላህ ፍቃድ እንደተሳካልኝና እየተሳካልኝም መሆኑን ኢምንት በማትሞላ ሀሳቤ ለማስፈር የጣርኩት። እናም ይህም ‘ርዕስ አውጡልኝ!’ ስል የሰየምኩት ሁለተኛው መፅሐፌ የህልሜ እውን ሆኖ የመቀጠሉ ኅያው ምስክር ይሆን ዘንድ ይሄው ወደናንተው በድጋሚ ዘልቄያለሁና አልሃምዱሊላህ። ይህ መፅሐፍ ከ2000 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 2016 ዓ/ም ድረስ ከማስታወሻዬ መራርጬ ከሰነድኳቸው ሀሳብና ተሞክሮዎቼ ጥቂቶቹ ሲሆኑ ቀሪዎቹ ደግሞ እንዲሁ በጌታዬ ፍቃድ ጊዜያቸውን ጠብቀው ወደ ተደራሲያን ይደርሳሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ኢንሻላህ። ግጥም ለ’ኔ ቋንቋዬ፣ ጓደኛዬ፣ አማካሪዬ እና ተስፋዬም ጭምር ናትና ‘ሚታየውንም ‘ማይታየውንም ዓለም መግለጫዬና አማካሪዬም ጭምር ናትና እወዳታለሁ ትወደድልኝ። በመጨረሻም ይህ ሁለተኛው መጽሐፍ በውስጡ ስለሰውነት፣ አካል ጉዳተኝነት፣ ኢትዮጵዊነት እንዲሁም ገጠመኞችን፣ የህይወት ተሞክሮዎችና ፍልስፍናዎቼን በውስጡ ይዟል። #መጪው_ጊዜ_መልካም_ነው! 🇪🇹❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊😍🇪🇹 #Peace_to_humanity_ Peace_to_the_world_Peace_to_Africa_Peace_to_Ethiopia!! 🇪🇹❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊😍🇪🇹 #Long_live_for_Ethiopia!! 💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️ 🇪🇹❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊😍🇪🇹
Mostrar todo...
20🥰 3👎 1🔥 1😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
" ያለፈው በሚመጣው ላይ ምንም ጥቀርሻ መተው የለበትም ብዬ ያለፈውን ከኔ አርቄ የጣልኩ ይመስለኝ ነበር። ምናልባት አይቻል ይሆናል። ዛሬ ከተከሰተው ክስተት ምኑ ከኔጋ እንደሚያያዝ አላውቅም። የሰው ልጅ ሁሉ ከትላንቱ ተጋብቶ ሳይሆን አይቀርም የሚኖረው። ዛሬው የትላንት ጭማቂ ነዋ!! የዛሬ ግቡ የትናንት ምክኒያቱ ነበራ! ከዓመታት በፊት እናቴ ወይ አባቴ ያነቡት እንባ ምክንያቱን እንኳን ሳይቀይር በልጃቸው  ጉንጭ ላይ ሊወርድ ይችላል። አባቶች በበሉት መራር ፍሬ የልጆች ጥርስ በለዘ አይነት ሆኖብኝ ትላንት ትዝታ ብቻ አለመሆኑ የገባኝ ዛሬ ነው፡፡ ትናንት ትውልድን እንኳን ጥሶ እንደሚያልፍ አስቤ አላውቅም ነበር፡፡ ሀበሻ ሙዚቃው ውስጥ እንኳን ትዝታ ስልት መኖሩ ከትናንት መፋታት አለመፈለጉ ወይ አለመቻሉ ይሆናል። " ጠበኛ እውነቶች በሜሪ ፈለቀ አምስተኛ ዕትም
Mostrar todo...
👍 13 7
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ መፅሐፍ "ልባም ሴት" የዘላለም የሳጥን ወርቅ "26" ኛ መፅሀፍ  "ጥበብ ለሁልጊዜ ታላቅ ናት ግን ከልባም ሴት አትለካካም" በሚል የራስ ምልከታ የሚጀምረው መፅሀፉ በርካታ ጉዳዮችን ይዳስሳል:: ከዘፍጥረት እስካሁኗ ብናኝ እስትንፋስ ድረስ ስላለው የኑባሬ ኑረት አግድም መስመርን ያሰምራል:: በተሰመረ አግድም መስመሩ ላይ ያልተዛነፉ ሴታም ነፍሶችን ያዘባንናል... ያቀናጣል:: ........ ለክፉ ቀን ያስቀመጥኳቸው ሶስት ጠጠሮች ወንጭፌ ላይ አሉ...ከእልፍ ኮte መሀል ድንኳን ሰባሪዎችን አልመው ለመምታት ሰው የሚመርጡ:: በእምነት ተሞርደው ሰልተው የተቀመጡ ክፉ ቀንን አሻጋሪ ወንጭፎች ለዳዊት እንd መርቻ ለጎልያድ እንደመረቻ ናቸው:: ለማንም ያልገለጥናቸው የክፉ ቀን ነፃ አውጭ የድል አዋጆች ሰገባው ውስጥ እንደተደበቀ አፎት ናቸው:: ....... ደመና ሳላይ በወዛ የሳቅ ወላፍ ጠርዝ ላይ በምኞት ግርግም ስር እውላለው:: ምሽቴን በንጋት ቀይራ ለብቻየ እስኪጨልምብኝ ታጣፍጠኛለች:: ከፀጉሯ ጉንጉን የልቤን እንዥርግ የናፍቆት ሹሩባ እየጎነጎንኩ በአፍለኛ ወጉዋ ታዛ ስር እጠለላለሁ:: የነበረውን ዘንግቼ በእብደቷ እርክት ብዬ በዋልኩበት የሆነ ከሰአት ላይ..... መፅሀፉ በእንዲህ ያበቃል... "ልባም ሴት በአራት ነጥብ የተዘጋች ደማቅ አረፍተ ነገር.. ውብ የህይወት ታሪክ" በሚል:: መፅሀፉ በመደብራችን በመሽጥ ላይ ይገኛል::
Mostrar todo...
👍 8🥰 6 3
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርብ ቀን ::
Mostrar todo...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
የፌይዶር ዶስቶቭስኪ ተወዳጇ '' Notes From Underground " መጽሐፍ በሀገር ውስጥ በጥራት ታትሞ ለንባብ በቅቷል :: መጽሐፉን በመደብሮቻችን ያገኙታል ::
Mostrar todo...
👍 19🥰 6👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: በፍቃዱ አንዳርጌ መኮንን የተዘጋጀው " ዲጂታል ገበያ የኤሌክትሮኒክስ ሕግ በኢትዮጵያ " መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል :: መጽሐፉ በመደብሮቻችን ይገኛል ::
Mostrar todo...
👍 8 1
Photo unavailableShow in Telegram
— «ይናፍቀኛል» — የሄኖክ በቀለ የሥነ ግጥም ስብስብ መጽሐፍ — ጥቂት ቅጂዎች በመደብራችን ይገኛሉ። ያሉን ውስን ኮፒዎች ናቸውና መጥተው ይሸምቱ!
Mostrar todo...
🥰 8👍 6 3🔥 1