Jafer Books 📚
Ir al canal en Telegram
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
Mostrar más2025 año en números

30 531
Suscriptores
-124 horas
+607 días
+21530 días
Archivo de publicaciones
ታዳጊ ልጆቻችንን አብዝተን መጻሕፍትና ምርምር ወደሚደረግበት ቦታ እንውሰዳቸው :: ታዳጊ ልጆች ላይ የማየው ጽኑ የማንበብ ፍላጎትና ለመጻሕፍት ያላቸው ፍቅር ለሀገራቸው ያላቸው ውዴታ የማይናወጥና ጥልቅ ነው :: አሁን በንባብና በዕውቀት መሰረት ካስያዝናቸው ከጥቂት ዓመታት በኋላ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር እንደሚሆኑ በእርግጠኝነት እናገራለሁ ::
👍 20❤ 12
Photo unavailableShow in Telegram
...የአሥራ አንድ ዓመት ልጅ ነበርኩ?... ትንሽ ባንስ እንጂ አልበልጥም ነበር። ከመንደሬ ልጆች ጋር እጫወት በማሰብ ወደ ውጪ ወጣሁ።
ከቡድናቸው እመረጥ የመጨረሻውን ኮታ መጠበቅ እንደሚጠበቅብኝ ሳልዘነጋ በዚያ ተገኘሁ።
ወደ እኔ እየጠቆመ ነበር።
ጥቁምታውን የተመለከቱ ሌሎች የመንደሬ ልጆች በተመላከቱበት አቅጣጫ እየተመለከቱ ነበር።
በሁኔታው ግር የተሰኘሁ እኔ ምክንያቱ ይገለጥልኝ ጥቂት መጠበቅ ይጠበቅብኝ ነበር።
ወደ ግንባሬ እየጠቆሙ ነበር።
ጥዝጣዜው በመጠኑም ቢሆን ታግሶልኝ ወደነበረው ግንባሬ እጄን ሰደድኩ። ሳቃቸው ጆሮዬ ላይ አቃጨለ።
ከመንደሯ ጅረት ወርጄ ገጼን ተመለከትኩ። የተሸነተረ ግንባሬ ደም እንዳዠ… ያጎነቆለ አካሌ በጥቁምታ ሊፈርጥ እየጣረ ነበር።
“ምን ሆነህ ነው?” ብሎ ይጠይቀኝ የሚሆንን ናፈቅኩ።
ከናፍቆት ዓለሜ ሊመልሰኝ የሚጥር ማንም አልነበረም። ዳግም ወደ ጅረቱ ዓይኔን መለስኩ።
ኀዘን የተጣባው፣ ትካዜ የተከዘበት፣ ሕመም የሠፈረበት አሳዛኝ የሕፃን ታዲጊ ገጽ እየተመለከተኝ ነበር። “ግንባርህን ምን ሆነህ ነው?” ከእኔ በወጣ ድምጽ… የውኃው ነፀብራቅ ውስጥ የነበረው አሳዛኝ ሰብ ጠየቀኝ።...
እውነት / አዛምድ
ከውስጥ ገፆች
❤ 23🔥 1
ገጣሚና ደራሲ ዮሐንስ ሐብተማርያም " ድርሳነ ጥላ " የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ለንባብ አብቅቷል :: መጽሐፉን በሁሉም መደብሮቻችን ያገኙታል ::
🔥 9❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
የሸገሩ ወሳኝ ሰው ጋዜጠኛ ግርማ ፍስሐ በአዲሱ መደብራችን ተገኝቷል :: እናመሰግናለን !
ኑ ጎብኙን !
ሸምቱን !
አዲሱ መደብራችን ለገሃር ካለው ከቀድሞው ሱቅ አጠገብ ነው ::
❤ 20👍 15🔥 1😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለዚህ ታራካዊ ቀን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ስኬቱ የሁላችንም ነዉ።
ሁሌም ወደፊት!!
❤ 72🔥 13🥰 7
ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባብያን
እንኳን ለ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ያሳለፍነውን ዓመት አብራችሁን ስለቆያችሁ እናመሰግናለን። የሚመጣው ዓመት የልባችሁ የሚሳካበት ዐዳዲስ ከፍታ የምታዩበት እንዲሆን ምኞታችን ነው። መጽሔታችንም በዚህም ወር ዐዲሱን ዓመት የምንቀበልበትን ገጸ በረከት ይዛ ቀርባለች። ከወትሮው የተጓደለ የለም። አንብባችሁ አስተያየቶቻችሁን በማኅበራዊ ሚድያ አድራሻዎቻችን ብትልኩልን ይደርሰናል። ጽሑፎችም ካላችሁ በኢ ሜይል አድራሻችን ይላኩልን።
መልካም ንባብ!
https://t.me/Medinamagazine
medinadigitalmagazine@gmail.com
ወይም @medinamagazinebot
ከዚህ በፊት የወጡትን ቅጾች Medina DM Bot👆 በተሻለ ጥራት ያገኟቸዋል።
በተጨማሪም በፌስቡክ፣ በዋትሳፕ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን!
https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL
https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj
https://chat.whatsapp.com/GTCtybsFRDGKTtzu8c1Sgc?mode=ac_t
መዲና ቅጽ 2 ቁጥር 3.pdf18.30 MB
❤ 10👍 3🔥 3
ከዕትመት ከራቀች ከረጅም ጊዜ በኋላ ባለቀለም መጽሔቷ " ወይ አዲስ አበባ " በአዲስ ዓመት ተከስታለች :: መጽሔቷንም በመደብሮቻችን ያገኟታል ::
ማስታወሻ :-
አዲሱ ቅርንጫፋችን ቀድሞ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር ከነበረው መደብራችን አጠገብ ነው :: ሶስት እርምጃ ቢርቅ ነው ::
❤ 20🕊 3
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ስማቸውን በጉልህ ከፃፉ ተጫዋቾች መካከል የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ኤልያስ ማሞ ለገሃር የከፈትነውን አዲሱ ቅርንጫፋችን ከወዳጆቹ ጋር በመሆን ጎብኝቶልናል :: እናመሰግናለን !
❤ 17👍 14🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ስለጎበኛችሁን እናመሰግናለን ::
ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር አዲስ ሰፊ የሆነና በዘመናዊ መልኩ የተደራጀ ቅርንጫፍ ከፍተናል ::
በተጨማሪም :-
አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ፊት ለፊት ድንቅ ስራ ሕንጻ ስር
አብርሆት ቤተመጻሕፍት ጊቢ ውስጥ
ዋቢ ሸበሌ ሆቴል መግቢያ በሩ አጠገብ
ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ ስር
መሪ
ሳሪስ
ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት
ታገኙናላችሁ ::
❤ 36🔥 6💯 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ሥር አዲስ የከፈትነውን የመጻሕፍት መደብር ለመጎብኘት ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ስለተገኙልን ደስ ብሎናል ::
እናመሰግናለን !
👍 62❤ 27👎 14🔥 1
ለክረምት ንባብዎ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆኑ በእንግሊዝኛ የተጻፉ አዳዲስ መጻሕፍት አስገብተናል ::
👍 12
