️ ንስር አማራ🦅
Ir al canal en Telegram
የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2 @NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra
Mostrar más2025 año en números

63 236
Suscriptores
-8324 horas
-2547 días
-70430 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
diciembre '25
diciembre '25
+721
en 0 canales
noviembre '25
+1 148
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+5 373
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+2 836
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+1 660
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+2 190
en 1 canales
Get PRO
junio '25
+1 477
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+1 516
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+1 933
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+2 709
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+636
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+1 542
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+4 305
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+3 004
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+4 558
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+2 218
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+5 042
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+3 437
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+1 064
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+1 412
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+1 450
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+2 424
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+2 614
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+1 345
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+1 142
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+1 055
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+643
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+6 298
en 0 canales
Get PRO
agosto '230
en 1 canales
Get PRO
julio '230
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+31
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+2 348
en 1 canales
Get PRO
abril '23
+2 666
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+273
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+345
en 0 canales
Get PRO
enero '230
en 0 canales
Get PRO
diciembre '220
en 0 canales
Get PRO
noviembre '220
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+112
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+526
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+583
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+403
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+487
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+894
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+530
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+470
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+9 883
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 26 diciembre | +12 | |||
| 25 diciembre | +6 | |||
| 24 diciembre | +30 | |||
| 23 diciembre | +46 | |||
| 22 diciembre | +23 | |||
| 21 diciembre | +10 | |||
| 20 diciembre | +17 | |||
| 19 diciembre | +17 | |||
| 18 diciembre | +3 | |||
| 17 diciembre | +11 | |||
| 16 diciembre | +31 | |||
| 15 diciembre | +3 | |||
| 14 diciembre | +22 | |||
| 13 diciembre | +33 | |||
| 12 diciembre | +13 | |||
| 11 diciembre | +29 | |||
| 10 diciembre | +19 | |||
| 09 diciembre | +23 | |||
| 08 diciembre | +38 | |||
| 07 diciembre | +45 | |||
| 06 diciembre | +40 | |||
| 05 diciembre | +36 | |||
| 04 diciembre | +96 | |||
| 03 diciembre | +33 | |||
| 02 diciembre | +35 | |||
| 01 diciembre | +50 |
Publicaciones del Canal
🔥ምኒልክ ዕዝ በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ እና ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለጦር ቃኝ አጅባር ከተማን ተቆጣጥረው የተሳካ ቀዶ ጥገና በመስራት ድል ተጎናፀፉ‼️
ምኒልክ ዕዝ የበላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ አንድ ሻምበል እና የልጅ ርያሱ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር ቃኝ በጥምረት ዛሬ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ አጅባር ከተማን በመቆጣጠር እና የተሳካ ቀዶ ጥገና በማድረግ ከ15-20 ሆድ አደር ሚሊሻ በመደምሰስ ብሎም አምስት ክላሽ በመማረክ ድል ተጎናፅፈዋል::
በተጋድሎው ፋኖዎቹ መለድ ብለው ወደ አጅባር ከተማ በውጊያ ጥሰው የገቡ ሲሆን በርካታ ሚሊሻ አልጋ ይዞ እና መንደር ገብቶ በተኛበት ተደምስሷል:: በዚህም ከ15-20 የሚሆን ሆድ አደር ሚሊሻ የተደመሰሰ ሲሆን ቁጥሩ ያልታወቀም ቁስለኛ ሆኗል:: ቀሪውም ወደ ጊምባና ተንታ ሸሽቷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም
3 39212
| 2 | 🔥#የአደረጃጀት_ዜና‼️
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሀውጃኖ ክፍለ ጦር የአመራር ሪፎርም አደረገ::
ቀናትን የፈጀ ውይይት እና ግምገማ ከተደረገ በኋላ አዳዲስ አመራሮች የተሰየሙ ሲሆን ከነባሮች የኃላፊነት ርክክብ አድርገዋል::
የምስራቅ አማራ ኮር 1 ሰብሳቢ አርበኛ ሞገስ አማራ በተገኘበት የተካሄደው የውውይት እና ግምገማ መድረክ በስኬት መጠናቀቁ የተገለፀ ሲሆን ጉባኤተኞች ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩትን አርበኞች የክፍለ ጦሩ አመራሮች አድርገው መርጠዋል :: በዚህም፦
1ኛ. አርበኛ ካሳ አበበ- የክፍለ ጦሩ አዛዥ
2ኛ. አርበኛ ደሳለ መራጊያው - የክፍለ ጦሩ ምክትል አዛዥ
3ኛ. አርበኛ ኩርፋ መንገሻ - ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ
4ኛ. አርበኛ ተመስጌን ሞገስ_ምክትል ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ
5ኛ. አርበኛ መረሳ አድሱ __ አስተዳደር
6ኛ. አርበኛ በርሄ ቸኮለ - የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
7ኛ. አርበኛ አሰፋ መለሰ- የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ
8ኛ. አርበኛ ቢኒያም ዝናቡ - ስልጠና መምሪያ ኃላፊ
9ኛ. አርበኛ ፈረጃ ሞላ _የፋይናንስ ሀላፊ
10ኛ. አርበኛ ጋሻው ንጉስ _ሎጀስቲክ ሀላፊ
11ኛ. አርበኛ ክብሮም ከበደ _ የሰው ሀይል አስተዳደር
12ኛ. አርበኛ አበራ ፀጋይ___ኦርድናንስ ሀላፊ
13ኛ. አርበኛ ***መረጃና ደህንነት
14ኛ. አርበኛ ስዩም ካሳው ____ ህግ አገልግሎት
16ኛ. አርበኛ አረቂ መረሴ _ ሀብት አፈላላጊ ክፍል
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 4 841 |
| 3 | 🔥ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት መድፍ እና አራት ተኳሾቹን ጨምሮ በሞርተር በማውደም ታላቅ ድል ተጎናፀፉ‼️
በርካታ የፋሽስቱ ብልፅግና አራዊት ሰራዊት ከውጫሌ ከጎልቦና ጭሳ በመነሳት ትናትና ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ዛሬ ታህሳስ 17 ሙሉ ቀንም ጨምሮ ወደ አምባሰል ዙሪያ አበት ማጥቃት ያደረገ ሲሆን ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር ባግባቡ በመመከትና በርካታ ሃይሉን ሙትና ቁስለኛ በማድረግና ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር በተጋድሎው መካናይዝዳቸውን በመጠቀምና ሞርተር በማስወንጨፍ ውጫሌ ልዩ ስሙ ደንካ የተባለ ቦታ ላይ የነበረ የጠላት መድፍ ኢላማውን ጠብቀው በማውደምና አራት ተኳሾችን ጭምር በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
በዚህም ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት የፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት በተከታታይ ሁለት ቀን በተደረገው ተጋድሎ የጄትና ድሮን ቅኝት እያደረገ የተዋጋ ሲሆን ንስሮቹ 24ኛ ክፍለ ጦርም ምንም ነገር ሳይበግራቸው ጠላትን አይወጡ ቅጣት ቀጥተው ወደመጣበት በመመለስ እንዲሁም ቀጠናቸውን ጭምር በማስከበር ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበት ሽንፈት የተከናነበው ፋሽስቱ አገዛዝም እንደተለመደው የበቀል አፈሙዙን ወደ ንፁሃን ያልታጠቁ አማራዎች በማዞር ከባድ መሳሪያ ሲያስወነጭፍ ውሎ በሰው ህይወት እና እንስሳቶች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ቤትና ንብረትም አውድሟል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 5 327 |
| 4 | 🔥#ከአርበኛ_ዘመነ_ካሴ_የተላለፈ_መልዕክት‼️
ታህሳስ 17/ 2018 ዓ.ም
አንዳንድ ነገሮች‼️
✅ተፈጥሯዊ እውነታ!
የጋራ ጠላት ያላቸው ኃይሎች ቢተባበሩ ተፈጥሯዊ ነው። የዘር ፍጅት የገጠመው ህዝብ አላማውን ሳያመቻምች፥ ጥቅሙን አሳልፎ ሳይሰጥ ከሌሎች የሩቅና የቅርብ ኃይሎች ጋር ቢተባበርም ተፈጥሯዊ ነው።የእሳት ባህር ውስጥ የተጣለ ህዝብ ነዶ ከማለቅ እስካዳነው ድረስ የትኛውንም አይነት እርምጃ ቢወስድም ሁሌም ልክ ነው።ዘራችን ከስብእና ካርታ ላይ ሊሰርዝ በምድርና በሰማይ የዘመተ ጠላታችን ከማን መቆም እንዳለብንና እንደሌለበን፥ ወዳጅና ጠላት ሊመርጥልን አይችልም።
✅መብት!
እንደ ህዝብ ከማን ጋር መስራት እንዳለብን በጥንቃቄ አስልቶ የመወሰን፥ አቅሙም መብቱም አለን።
ማንም ርእዮተዓለም ጽፎ ሰጦን፥ የፖለቲካ ፕሮግራም አስጠንቶን ወደ ትግል አልገባንም። ዘመኑን ዋጅተን የነቃንም፥ ያነቃንም፥ የተደራጀንም፥ ያደራጀንም፥ የታጠቅንም ያስታጠቅንም እኛው ራሳችን ነን። የጠላትን አከርካሪ የሰበርነው አንድ ዲሽቃ አምስት ሚሊዬን ፥ አንድ የዲሽቃ ጥይት አምስት መቶ ብር ገዝተን ነው።
✅ግዴታ!
ያም ሆኖ ወደ ዋናው ጠላታችን ጠጠር ከሚወረውር ጋር ሁሉ ተባብሮና አስተባብሮ የማዝመትና የመዝመት ፥ ግብን የመምታት ታሪካዊ ኃላፊነትና ግዴታም አለብን።
በጠላቶቻቸው እጅ ወድቀው ወደ ኦሽዊትዝ የመታረጃ ጉረኖ የሚነዱ አይሁዳውያን ድንገት ቅጽበታዊ እድል አግኝተው መሳሪያ አንስተው ቢፋለሙ ነውር ነበርን? አይደለም። ከኦሽዊትዝ በተአምር የተረፈ ይሁዲ ጠብመንጃ አንስቶ ጠላቶቹ ላይ ቢተኩስ ነውር ነበርን? አይደለም!
በኦሽዊትዝ ካምፕ ውስጥ አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ(1100000) ገደማ ንፁሐን በናዚዎች እጅ አልቀዋል።
ከእነዚህ ውስጥ፦
➡️አይሁዶች=አንድ ሚሊዮን(1000000) ገደማ
➡️ሮማዎችና ሲንቲዎች=21000 ገደማ
➡️አይሁድ ያልሆኑ ፖሊሾች=75000 ገደማ
➡️የሶቭየት የጦር እስረኞች=15000 ገደማ
➡️ፈረንሳዮች፥ ቸኮች፥ ኦስትሪያዎች፥ ቤላሩሳውያንና ሌሎች=12000 ገደማ
እና እነዚህ ሁሉ ወገኖች ተባብረው ናዚን ቢያስወግዱ ነውር ይሆን ነበርን? ኃያላን ተባብረው ሂትለርን ማስወገዳቸውስ ነውር ሆነ? በፍፁም አይደለም፥ አልሆነም።
የኛዎቹ አብይ መራሽ ጥቁር ናዚዎች በዓለም ፊት የአማራ ህዝብ ላይ የዘር ፍጅት እየፈፀሙ ባሉበት፥ኢትዮጵያን ህምጥ ይሁን ስምጥ ሊከቷት እየተንደረደሩ በሚገኙበት በዚህ ወቅት ምን ያስጮሃቸዋል ከተባለ መልሱ ፍርሐት ነው። ጭንቀት ነው። ግራ መጋባት ነው።ምሕረት አልባው የታሪክ ማዕበል በራቸው ላይ መድረሱን ሲረዱ የሚያሳዩት መወራጨት ነው።
በዚህ ሁሉ መካከል ታዲያ ወገን መወናበድ የለበትም።
ባንዳ ለአረብ ኢሚሬት በወርቅ ቆፋሪ ሎሌነት ተቀጥሮ፥ አካፋና ዶማ ተሸክሞ ከሱዳን እስከ ኢትዮጲያ ሸለቆዎች እያላበው ሲዞር የሚውለው አብይ እንጅ ሌላ ማንም ግለሰብ አይደለም።
ባእዳ የራሱን ህዝብ በጅምላ የሚፈጀው፥ የራሱ ክልል ላይ የእጅ አዙር ጦርነት የከፈተው አብይ አህመድ እንጅ ሌላ አካል አይደለም። ባዳ እንጀራውንም የእንጀራ እናቱንም ከዱባይ ያገኘው ኮሎኔል አብይ አህመድ እንጅ ከቶ ሌላ ሰው አይደለም።
ባንዳና ባዳ ሃገሩን ምርት ገበያ ድርጅት አውጥቶ በጥቂት ፈረሱላ ቡና ዋጋ የሸጠው አብይ አህመድ ነው።
ባንዳና ባዳ የበቀለበት አፈር፥ ያደገበት መንደር፥ ያሳደገው ህዝብ ላይ በአንዳች የአስተዳደግ ስብራት ምክንያት አንዳች አይነት ጥላቻ ያዳበረና የበቀል እብደት ውስጥ ያለው፥የራሱን ስጋ ቀቅሎ የሚበላው አብይ አህመድ ነው።
እንኳን የዳንኤል ክብረት የቃል መቁንን የቱርክ ድሮን ከውድቀት አያድንም። ሂትለር በጆሴ ጎብልስ ፕሮፓጋንዳ እንዳልዳነው ሁሉ አብይም በዳንኤል ክብረት ቅጥፈት አይድንም።
በመጨረሻም ማዕበሉ ወደ ጓዳ ሲገባ የናዚ ፓርቲ መሪ ሂትለር ራሱን ገደለ፥ የናዚው የፕሮፓጋንዳ አለቃ ፓውል ጆሴፍ ጎብልስ ስድስት ልጆቹን ገድሎ ሲያበቃ ከነ ሚስቱና ቅጥፈቱ ራሱን አጠፋ። አብይና ዳንኤልስ?
እድሜ ይስጠን!!
ቅንነት የአዲሰ ትውልድ የአመራርም የመኖርም ፍልስፍና ነው!
አንድ አማራ እስከ ምፅዓተ አማራ!
ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም!
©አርበኛ ዘመነ ካሴ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 7 792 |
| 5 | 🔥ካላኮርማ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ሮቢት ከተማ ዙሪያ ከ40 በላይ የፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግና 12 ክላሽ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ‼️
ምስራቅ አማራ ኮር 2 ካላኮርማ ክፍለ ጦር ትናትና ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም ረፋድ ጀምሮ እስከ ምሽት ድረስ ራያ ቆቦ ሮቢት ከተማ ዙሪያ በተደረገ ተጋድሎ ከ40 በላይ የፋሽስቱን ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ እና 12 ክላሽ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
በተጨማሪም በተጋድሎው ካላኮርማ ክፍለ ጦር የአገዛዙን የውሸት ፕሮፓጋንዳ ለማስተጋባት ህዝብን በአዳራሽ ሊሰበስብ ያደረገውን ጥረት በውጊያ ያስቀሩት ሲሆን ውጊያውም ከጧት እስከ ምሸት ቀጥሎ ዙ23 ማራኪዎቹ ካላኮርማ ክፍለ ጦር 12 ክላሽ 1500 የብሬን እና 500 የክላሽ ተተኳሽ እንዲሁም አስር የወገብ ትጥቅን ጨምሮ ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁስና ሶስት የጠላት ሰራዊት ማርከዋል::
በዚህ የተበሳጨው አገዛዙ ከትናትና ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የተለያየ ከባድ መሳሪያ እያስወነጨፈ ንፁሃኖች መንደር ላይ እያሳረፈ በሰው ህይወት በእንስሳት ላይ ጉዳት እያደረሰ እንዲሁም ቤትና ንብረት እያወደመ ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 8 919 |
| 6 | 🔥የአንሻ ክፍለ ጦር አብሪ ፋኖዎች የጥላት ሰራዊትን እንቅስቃሴ በመከታተል በፈፀሙበት የደፈጣ ጥቃት እርስ በርሱ ጭምር ተታኩሶ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ ደረሰበት‼️
ከፍላቂት ተንቀሳቅሶ ጥቃት ፈፅሞ ሊመለስ አስቦ በነበረው የጥላት ሰራዊት ላይ ባላሰቡት ሁኔታ የአንሻ ክፍለ ጦር ቃኞች በመከሰት የፋሽስቱን ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል። በዚሁም ጥቃት አንድ ጓድ ጠላት የብርሃኑ ጁላ ወታደሮች ሙትና ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል::
የፋሽስቱ ሰራዊት ወደ ምሽጉ ከተመለሰም በኋላ በተሰነዘረባቸው ቅስፈታዊ ጥቃት የተነሳና መረጃ አላደረሳችሁንም በሚል ምክንያት አለመተማመን በመፈጠሩ የአረጋ ከበደ ወታደሮች ከሽመልስ ከብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ጋር እርስ በርስ እስከ መታኮስ ደርሰው ሰብዓዊ ጉዳት መድረሱን ለማረጋገጥ ችለናል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር
ህ/ግንኙነት መምሪያ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 9 060 |
| 7 | 🔥#ብልፅግና_የሚፈፅመው_የሽብር_ተግባር‼
ዛሬ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 12:00 #ከቲሊሊ ከተማ አቅራቢያ አዲስ አለም ቀበሌ ላይ አበባው አንዷለም የተባለ ባለ ባጃጅ በጠዋቱ ተነስቶ ተራ ለመያዝ ደፋ ቀና እያለ ባለበት ንጋት አሸባሪው ቡድን ባጃጁን በማስቆም ልጁን ረሽነዉ ባጃጁንም አቃጥለዉበታል።
ምንታገለው ላለመጥፋትነው።ሰርተን እንዳኖር፣ወጠን እንዳንገባ ስለተከለከልነ ነው።
ሊነጋ ሲል ይጨልማል እንበርታ የብልፅግናን ስርዓተ ቀብር በቅርቡ እንፈፅማለን💪
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 11 735 |
| 8 | 🔥#ጥብቅ_ጥንቃቄ‼️
ዛሬ በሽዋ ቀጠና #ደብር_ብርሃንና በሁሉም የሽዋ ወርዳዎች ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እንዲሁም #ኤፍራታ ግድም ወረዳ በሁሉም የገጠር ቀበሌዎች ከሌሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ #የድሮን_ቅኝት ተካሂዷል። ለፋኖ አመራር፣ አባላት እንዲሁም ለህዝባችን መረጃውን ሸር በማድረግ ራሳቸውን ከድሮን ይጠብቁ ዘንድ የበኩላችንን አስተዋጽኦ እናድርግ‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 11 147 |
| 9 | 🔥#ከአርበኛ_ምሬ_ወዳጆ_የተሰጠ_መግለጫ‼️
ከአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና የምኒልክ ዕዝ ሰብሳቢ አርበኛ ምሬ ወዳጆ (ዋርካው) በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠ መግለጫ‼️
👇👇👇👇👇👇👇👉
https://youtu.be/kFpn5ZrMK4U?si=nYQ-YvtdCg2-wThd | 12 579 |
| 10 | 🔥#እጅ_አንሰጥም‼️
እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን እጅ እናሰጣለን እንጂ እጅ አንሰጥም💪
አርበኛ ያለው አዱኛ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ዘመቻ መምሪያ አዛዥ በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፈው መልዕክት‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 12 129 |
| 11 | 🔥#አብዮቱ አማራን ከፀረ አማራ ሀይሎች ጥቃት ይጠብቃል‼️
ታህሳስ 13/2018 ዓ/ም አዲስ ቅዳም ከተማ ላይ ጠርቶት በነበረዉ ፀረ አማራነት ስብሰባ በታላቁ ነፃነት ወዳድ ህዝባችን እንቢተኝነት እና የአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር በሰራችዉ ልዩ ኦፕሬሽን ጉዳትን በማስተናገድ ከፍ ያለ ዉርደትን ተከናንቦ ወደ መጣበት የፈረጠጠዉ ፀረ አማራዉ የብልፅግና ስብስብ አዲስ ቅዳም ከተማ በሚገኘዉ ህዝባችን ላይ የበቀል ተግባር መፈፀም ጀምሯል።
በዚህም መሰረት ከሁለት ቀን በፊት ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ ተጠራርቶ በነጭ ልብስ እየተጀቦነ የተሰባሰበዉን ደም መጣጭ የካድሬ ጥርቅም በአለም አደባባይ አዋርዶ የሸኘዉን ነፃነት ወዳድ የአዲስ ቅዳም ከተማ ሕዝብ ከፋኖ ትግል ጋር የሚያገናኝ የተለያዩ ታፔላዎችን እየለጠፈ መደብደብ ፣ ማንገላታት ፣ማዋከብ መጀመሩን እና ዛሬ ታህሳስ 16/2018 ዓ/ም ብቻ ከ80 በላይ የሚሆኑ ወገኖቻችንን ወደ ማጎሪያ ቦታ መዉሰዱን ማረጋገጥ ችለናል።
አብዬቱ አማራን ከፀረ አማራ ሀይሎች ጥቃት ይጠብቃል!!!
አንድ አማራ!
ዝንተዓለም አማራ!
አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ🙏
ታህሳስ 16/2018 ዓ/ም
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 12 004 |
| 12 | 🔥የልጅ እያሱ ኮር አሃዶች በጥምረት አምባሰል ላይ በበርካታ ግንባሮች ባደረጉት ተጋድሎ ታላቅ ድል አስመዘገቡ‼️
ልጅ እያሱ ኮር በሁሉም የአምባሰል አካባቢዎች በበርካታ ግንባር የብልፅግናዉ አራዊት ሰራዊት የፋኖን ይዞታዎች እቆጣጠራለሁ በሚል ቅዥት የማጥቃት እንቅስቃሴ እያደረገ ያለ ሲሆን በልጅ እያሱ ኮር ስር የሚገኙት ክፍለ ጦሮች ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ አድርገው በመመከትና መልሶ ማጥቃት በማድረግ ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ወደመጣበት መልሰው ድል አስመዝግበዋል::
ምኒሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክ/ጦር ከጊሸን ወደ ደልባ እና ጅጎዶ ለመቀሳቀስና ለመቆጣጠር አስቦ የማጥቃት ውጊያ ቢከፍትም በመከላከል ብሎም መልሶ ማጥቃት በማድረግ ድባቅ መተዉ ወደ መጣበት እንድመለስ አድርገዉታል።
በሌላኛው ግንባር መነሻዉን ከውጫሌ ከተማና ከማርየ ያደረገ ጠላት ያለ ያለለ ሃይሉን ተጠቅሞ ወደ ድብል በምድር በመካናይዝድ ታንክና መድፍ ታግዞ በሰማይ በአየር ሃይል ድሮን ታግዞ ማጥቃት ቢያደርግም በ24ኛ ክፍለ ጦር ድብል ላይ እየተመታ ይገኛል::
እንድሁም በትናትናዉ ዕለት ማለትም ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም የልጅ እያሱ ኮር የኮር ቃኝ በወርጊሳ ከተማ ደፈጣ በመጣል ከመርሳ ወደ ዉጫሌ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱን እያጓጓዘ ባለበት በደፈጣ ዉጊያ የአገዛዙን ሃይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል አስመዝግበዋል::
መዳረሻዉ ድልና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ትግል ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበር ክንዳችን!
©አፋብኃ ምኒሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 12 496 |
| 13 | 🔥አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
፩ኛ ኮር ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር‼️
ታሕሣሥ 16/2018ዓ.ም
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር እና የጉና ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚዎች በጋራ መቀመጫውን ግንዳ ጠመም ከተማ አድርጎ የነበረው የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት መነሻውን ግንዳ ጠመም በማድረግ ወደ ማሕደረ ማርያም ከተማ እየተንቀሳቀሰ ባለበት ሠዓት የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር መተሬ ወንዝ በወሰደው የደፈጣ መብረቃዊ ምት ጠላት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል። ከቀኑ 9:00 በደፈጣ የጀመረው ውጊያ አድማሱን አሥፍቶ ወደ መደበኛ ውጊያ ተቀይሯል። በዚህ ውጊያ የጉና ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚዎች የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦርን አግዘዋል። በዚህ ውጊያ ጠላት ከፍተኛ የሆነ ቁሳዊ፣ አካላዊና ሞራላዊ ኪሳራ ደርሶበታል።
ውጊያ የተደረገባቸው ቦታዎችም፦ ጨባ መንደር፣ ናዳ፣ ዕማ ወተት ጊዎርጊሥ፣ ዳዋ መድኃኒዓለም፣ ክሬቸር፣ ማሕደረ ማርያም፣ መተሬና ሌሎች ቦታዎች ናቸው። በዚህ ውጊያ የአራዊት ሠራዊቱ ዕቅድ ከሽፎበታል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን👊
©ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ፋኖ አረጋ አንሙት
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 12 108 |
| 14 | 🔥#የድል_ዜና‼️
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር በዛሬው ዕለትም በጠላት ላይ ታላቅ ድልን ተጎናጽፏል።
ታኅሳስ 16/2018 ዓ.ም
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር በዛሬው ዕለትም በጠላት ላይ ታላቅ ድልን ተጎናጽፏል።ዘራፊና ጨፍጫፊ የሆነው የብልጽግና ወራሪ ሠራዊት ከሞት የተረፈ ግብስብስ ሠራዊቱን በመያዝ ወደ ማርዘነብ ታዳጊ ከተማ ባቀናበት ጀግኖቹ የ14ኛ ክፍለ ጦር የሠራዊት አባላት ማለትም የአንበሳ ደቦሎቹ የቀስተ ደመና ሻለቃ ፋኖዎች፣ ነበልባሎቹ የክፍለ ጦሩ ኮማንዶዎችና የክፍለ ጦሩ ጥምር ጦር አባላት በሌሊት በመግባት ጠላትን በእሳት ሰይፋቸው ሲቀስፉት አርፍደዋል።
በጠላት ዙ-23 የታገዘው ውጊያ በጀግኖቹ የፋኖ ሠራዊት አባላት የጨበጣ ተኩስ የበላይነት የታየበት ሲሆን በጠላት ላይ በርካታ ኪሳራን አድርሷል።
እንደ አበደ ውሻ እዚህም እዚያም እየተክለፈለፈ፤ ያገኘው ሁሉ የሚገርፈው የታሪካውያን ጠላቶቻችን ቀኝ እጅ የሆነው የብልጽግና ወራሪ ሠራዊት የጀግኖቹን ምድር እንደዋዛ የሚረግጣት አልሆነም፤ ስም አጠራሩ የጠላትን ልቡና በሚያርበደብደውና ብልት ለይቶ በሚመታው ጀግና ሠራዊታችን የእሳት በትር እየተገረፈ ምድሪቷ ገሃነም ሆናበት እንደ እሳት እራት እርር ኩምትር እያለ ቀረ እንጅ።
በሌሊት በተጀመረው ውጊያ በርካታ ቁጥር ያለው የጠላት ኃይል የተቀጠቀጠ ሲሆን ጠላት አስከሬኑንና ቁስለኛውን ሲጎትት ውሏል።
በውጊያውም
👉 አንድ አይሱዙ አስከሬን ተነስቷል፣
👉 03 አምቡላንስና 03 ፓትሮል ቁስለኛ የተነሳ ሲሆን ከዚህም መካከል 03 አምቡላንስ ቁስለኛ ሆስፒታል ገብቷል፤ ሶስት ፓትሮል ቁስለኛ ደግሞ በራሱ (በጠላት) ካምፕ ለመታከም ገብቷል።
ድል ለአማራ ፋኖ!
ክብር ለሰማዕታቱ!
©ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
የ14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት!
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 12 362 |
| 15 | 🔥ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ‼️
ቀን፡15/4/2018 ዓ.ም
ካለፉት አምሳ ዓመታት ጀምሮ እየተፈራረቁ ኢትዮጵያን እየመራን ነው ብለው ከዙፋኑ ላይ የቆዩት እና አሁንም እየመራ ያለው ስርዓት መነሻቸው እና የስልጣን እርካታቸውን የሚገልፁት በአማራ ጠልነት ነው።የጥፋታቸው መጠን በቀጥታና በተዘዋዋሪ ቢሆንም ሕግን ከለላ በማድረግ በአማራ ሕዝብ ላይ በመንግስታዊ መዋቅር አቅማቸው የፈቀደውን ያክል በደል ያልፈፀመ የለም። በደርግ ዘመነ መንግስት ነጭ ሽብርና ቀይ ሽብር እያለ የአማራን ምሁራን ና ወጣቶች በጅምላ እረሽኗል ጨፍጭፏል።በኢህአዴግ ዘመነ መንግስት ደግሞ ያለ ስሙ ስም እየሰጠ አማራ ጨቋኝ ነው አማራ ነፍጠኛ ነው እያለ በውስጥ ለውስጥ የአማራን ምሁራንና ቀድመው የነቁትን በስውርም በቀጥታም ሲገድልና ሲጨፈጭፍ እንድሁም የሐሰትና የትርክት ሐውልቶችን በማቆም የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘንድ የተጠላና በተገኘበት ሁሉ የሚገደልበትን ሴራ ሲጠነስስለት ኖረ የማደጎ ሌጁ ለሆነው ለብልፅግና በአማራ ምስለኔዎች አማካኝነት ለኦህዴዱ ብልፅግና ተላልፎ ከተሰጠ እነሆ ስምንተኛ ዓመቱን ይዟል፡፡
የኦህዴዱ ብልፅግና ከሌሎች ስርዓቶች ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር ከሱ በፊት የነበሩት በስውር፣በተዘዋዋሪና ለሀገር የሰሩ በማስመሰል አማራውን በማዋከብ የሚያደርጉትን ጭፍጨፋ የብልፅግናው ስርዓት ደግሞ በማን አለብኝነት በግልፅ በአማራ ሕዝብ ላይ አይደለም ከዝህ በፊት ሊፈፀም ቀርቶ ወደፊት እንኳን በአለም ላይ ይፈፀማል ተብሎ የማይታሰብ በአማራ ሕዝብ ላይ የግፍ ግፍ ፈፅሟል እየፈፀመም ይገኛል።በተለይ ደግሞ ባለፉት ሰባት ዓመታት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ በሚንቀሳቀስበት የቢዛሞ ቀጠና እና በመላው ኦሮሚያ ክልል አማራን ከክልሉ ለማጥፋት ያልተጠቀመው ኃይል የለም፡፡ ኦግ ሼኔ አልችልለት ሲል የኦሮሚያ ልዩ ኃይል እሱም አልችል ሲል እራሱን የሀገር መከላከያ ሰራዊት እያለ የሚጠራው የአብይ አህመድ የግል ወንበር ጠባቂ እናት እና እህቱን ደፋሪው እንድሁም የእናቱንና የእህቱን ጡት ቆራጩን ሰራዊት ቢያሰልፍም የአማራ ፋኖን ምት መቋቋም አልቻለም።
ከሰምኑ አገዛዙ የአብይ አህመድ የግል ሰራዊትን እና የሽመልስ አብዲሳ ልዩ ኃይል፣ገዳ ኮማንዶን እንድሁም ሪጴ ሎላእ ና ሚሊሻን ቢያሰልፍም ጠብ የሚል ውጤት ባለማምጣቱ፤ አሁን እንደ አዲስ የጀመረው ዘመቻ ደግም የፋኖን በትር መቋቋም ሲያቅተው ሕፃናትን፣ሴቶችን፣ነፍሰጡር እናቶችን ፣አረጋዊያን እና አቅመ ደካማዎችን ስብሰባ በማለት ልጆቻችሁ(ፋኖ) ተነኩን እናንተን ነው የምንጨፈጭፋቹህ በማለት ወደ ማጎሪያ ቤት በማስገባት በሕዝባችን ላይ የማያባራ ግፍ እየተፈፀመበት ይገኛል።
ሌላው እነ ሽመልስ አብዲሳ የአማራን በጋራ እናጥፋ ባስተላለፉት ጥሪ መሰረት ከበፊትም በነሱ ትዕዛዝ በጫካ ይንቀሳቀሱ የነበሩ እና ኦግ ሸኔ የሚባል የዳቦ ስም ተሰጥቷቸው የነበሩት ከሰሞኑ በበርካታ ሁኔታ ወደ ጉድጓዳቸው ወይም ወደ እናት ድርጅታቸው የኦህዴድ ብልፅግና እየተቀላቀሉ ይገኛሉ፡፡ ይህም በተናጠል ሁነው ማሳካት ያልቻሉት በጋራ ጥምረት ፈጥረው
በሕዝባችን ላይ እልቂት ለመፈፀም የጋራ ስምምነት ፈፅመዋል።ይህን ስምምነት የፈፀሙትም ከሰሞኑ ከታህሳስ 05/2018-ታህሳስ 10/2018 ዓ/ም ከጨፌ ኦሮሚያ ከአዳማ ፣ከምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምት፣ከምዕራብ ዕዝ የብልፅግና መከላከያ ጀነራሎች በተገኙበት በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉቶ ጊዳ ወረዳ መቀመጫ በሆነችው እና የብልፅግና መከላከያ ምዕራብ ዕዝ መቀመጫ ኡኬ ከተማ ላይ ባካሄዱት ስብሰባ ነው።በስብሰባውም የምስራቅ ወለጋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ብልፅግና ከሚያሰማራው ኃይል ውጭ የታጠቀ ኃይል በዞናችን መኖር የለበትም ሲል፤ ከጨፌ ኦሮሚያ ወይም ከአዳማ የመጣው ደግሞ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ አማርኛ ተናጋሪ መኖር የለበትም መጨፍጨፍ እና ማጥፋት አለብን በሚል ተስማምተዋል።ይህ ውሳኔ ከትናት የቀጠለው ነገም ፀንቶ የሚቀጥለው የሞት አዋጅ ነው፡፡ለዚህም በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ላይ ፋኖ በወሰደው እርምጃ የተደናገጠው ጨፍጫፊው ሰራዉት በቀበሌው ውስጥ የሚኖረውን የአማራ ማህበረሰብ ሴት ወንድ፣ ህፃን አዛዉንት ሳይል በአሰቃቂ ሁኔታ እየረሸነ ይገኛል፡፡ቤት እና አዘምራውንም በእሳት ተቃጥሏል፡፡
ከዝህ በመቀጠል እንደ አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛም ዕዝ የሚከተሉትን መልዕክቶች ማስተላለፍ እንፈልጋለን
1,ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚኖር አማራ በተለይ ቢዛሞ ቀጠና በሙሉ እኔ ከፖለቲካ ነፃ ነኝ እና ፋኖም አይደለሁም በማለት እራስን ከማታለል ወጥቶ ከፈፅሞ መጥፋት እራስን ለማዳንና ለመከላከል ከምንጊየውም በላይ እራሱን እንዲያዘጋጅ እና በአካባቢው ባለው የፋኖ መዋቅር ውስጥ በመግባት እንዲታገል ጥሪ እናቀርባለን።ጊዜው አማራነት ወንጀል ወንጀል የሆነበት ነውን፡፡
2፣የተከበርከው የኦሮሞ ማህበረሰብ እኛ የአማራ ፋኖዎች ግፍን ተፀይፈን እንጅ ግፍ ለመፈፀም አለመውጣታችንን አለም ያወቀው ነው፡፡ ስለዝህ አሁን በስልጣን ላይ ያለው ስርዓት ስሙ ከኦሮሞ አብራክ የወጣ ይሁን እንጅ አይደለም ለኢትዮጵያ ብሔር ብሔረቦች ቀርቶ ለኦሮሞው ማህበረሰብ አንዳችም የጠቀመው የለም።ባለፉት ስምንት ዓመታት ልክ እንደሌሎች ማህበረሰብ ለኦሮሞውም ሕዝብ መታገት፣መገደል፣መፈናቀል እና የንብረት ውድመት ነው የደረሰበት፡፡ ይባስ ብሎ ከሌሎች ኢትዮጵያ ሕዝቦች ጋር በኢትዮጵያዊነቱ አንገቱን ቀና አድርጎ እንዳይሄድ ይህ ስርዓት የኦሮሞ ነው እያለ በአለም ላይ አይደለም ታይቶ ለሰሚው የሚሰቀጥጥ ግፎችን የፈፀመው ስርዓት የእሮሞ ሕዝብ እንደፈፀመው በማድረግ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር የማያስቀጥል የጥላቻ ግንብ እየገነባልህ መሆኑን በመረዳት በጥቅምም በስልጣንም እያታለለ ሌጆችህን ግፍ እንድፈፅሙ የሚገፋፋውን ስርዓት አምርረህ እንድትታገል እና የተቃውሞ ድምፅህን እንድታሰማ ጥር እናቀርባለን።
3,በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ያላቹህ የአማራ ሚዲያ ባለሙያዎች ጋዜጤኞች፣የማህበረሰብ አንቂዎች፣ፖለቲከኞች እና ምሁራኖች ቢዛሞ(ወለጋ) ውስጥ በሚኖረው አማራ አየተፈፀመ ያለውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በማድረስ አማራዊ ግዴታቸሁን እንድተወጡ ጥሪ እናስተላልፋለን።
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 13 452 |
| 16 | 🔥#ከአርበኛ_ምሬ_ወዳጆ_የተሰጠ_መግለጫ‼️
ከአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና የምኒልክ ዕዝ ሰብሳቢ አርበኛ ምሬ ወዳጆ (ዋርካው) በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠ መግለጫ‼️
👇👇👇👇👇👇👇👉
https://youtu.be/kFpn5ZrMK4U?si=nYQ-YvtdCg2-wThd | 12 490 |
| 17 | 🔥በዳባት ዙሪያ ውጊያ ጠላት ኪሳራ ደረሰበት‼️
ዘራይ ክ/ጦርና ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦሮች የተወጣጡ ሸጋው ውበትና ይታየው ብርጌዶች በዳባት ከተማ ዙሪያ ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም የአርሶ አደር የጦር መሳሪያ ለመዝረፍ ተሰማርቶ የነበረን የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት በመፋለም ባደረሱበት ብርቱ ክንድ ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል።
👉ሙት 31
👉 የቆሰለ 55
👉የተማረከ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ 16
ከ4ኛ ደጃዝማች ኮር ዘራይ ሸጋው ብርጌድ ከ5ኛ ዳ/ቴዎድሮስ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ይታየው ብርጌድ በዳባት ዙሪያ በተለይም ቀረሃ በተባለ ቦታ የዓብይ ፋሽስታዊ ሰራዊትን በመምታት ቀሪው ነብሱን ለማትረፍ ወደ ዳባት ሸሽቶ መግባቱ ይታወቃል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
© አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ
ህ/ግንኙነት መምሪያ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 12 555 |
| 18 | 🔥#የአገዛዙ_የውሸት_ገመና_ሲጋለጥ‼️
ይህ ከታች በአገዛዙ የሚዲያ ሰራዊት የሚራወጥ ፎቶ የፋኖ የህክምና ቦታ እና ቃታ መሳሪያዎች ብርሸለቆ ማሰልጠኛ የሚገኝ ቦታ ሲሆን የፋኖ የህክምና ቦታ የተባለው ግራውንድ ግንባታ ብርሸለቆ ማሰልጠኛ #ዋጠው በመባል የሚታወቅ እስር ቤት አባል ሲያጠፋ የሚቀጣበት ቦታ ነው መሳሪያዎቹ ምልምል ሰልጣኞች የሚሰልጥኑበት ሰባራ መሳሪያዎች ናቸው ::
አገዛዙ በተደጋጋሚ መኪና ሲጋጭም በጋንቤላም የጎሳ ግጭትም ሲነሳ ፅንፈኛው በፈጠረው ግርግር የሚል የውሸት መረጃወች እንዲሰራጩ እና በሌሎች ክልሎች የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች በሌሎች ብሔሮች እንዲሳደዱ ለማድረግ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል:: በመሆኑም መላው የአለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የትግሉ ደጋፊወች ነገሮችን በትኩረት እንድትፈትሹ እያልን ... የብልፅግና መሬት ላይ የሌለን የውሸት የሚዲያ ስርጭት በማጋለጥ እንድታግዙን ማለት እንወዳለን ::
#ማሳሰቢያ ፦ ማነኛውም ከአገዛዙ የሚዲያ ሰራዊት የውሸት ፕሮፖጋንዳ አገዛዙ በሚያደርገው የአማራ ሕዝብ የዘር ማጥፋት ወንጀል በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ተሳታፊ ላለመሆን ራሳችሁን ጠብቁ‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 13 102 |
| 19 | 🔥#የአገዛዙ_የውሸት_ገመና_ሲጋለጥ‼️
ይህ ከታች በአገዛዙ የሚዲያ ሰራዊት የሚራወጥ ፎቶ የፋኖ የህክምና ቦታ እና ቃታ መሳሪያዎች ብርሸለቆ ማሰልጠኛ የሚገኝ ቦታ ሲሆን የፋኖ የህክምና ቦታ የተባለው ግራውንድ ግንባታ ብርሸለቆ ማሰልጠኛ #ዋጠው በመባል የሚታወቅ እስር ቤት አባል ሲያጠፋ የሚቀጣበት ቦታ ነው መሳሪያዎቹ ምልምል ሰልጣኞች የሚሰልጥኑበት ሰባራ መሳሪያዎች ናቸው ::
አገዛዙ በተደጋጋሚ መኪና ሲጋጭም በጋንቤላም የጎሳ ግጭትም ሲነሳ ፅንፈኛው በፈጠረው ግርግር የሚል የውሸት መረጃወች እንዲሰራጩ እና በሌሎች ክልሎች የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች በሌሎች ብሔሮች እንዲሳደዱ ለማድረግ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል:: በመሆኑም መላው የአለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የትግሉ ደጋፊወች ነገሮችን በትኩረት እንድትፈትሹ እያልን ... የብልፅግና መሬት ላይ የሌለን የውሸት የሚዲያ ስርጭት በማጋለጥ እንድታግዙን ማለት እንወዳለን ::
#ማሳሰቢያ ፦ ማነኛውም ከአገዛዙ የሚዲያ ሰራዊት የውሸት ፕሮፖጋንዳ አገዛዙ በሚያደርገው የአማራ ሕዝብ የዘር ማጥፋት ወንጀል በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ተሳታፊ ላለመሆን ራሳችሁን ጠብቁ‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 211 |
| 20 | 🔥#ደረቋ_ጥንቃቄ_አይለየን‼️
ከአጉት የተነሳ ጠላት አግኒ ፈረዳ ደርሷል፣
ከቡሬ የተነሳ ኃይል ፣በዋን ገዳም በደረቋ መገንጠያ አድርጎ አብራማ ተራራ ላይ አድፍጧል።
በአስተርዮ የገባው በእድሞ አድርጎ በአርቢሲ በኩል ወደ ደረቋ እየተጓዘ ነው ።
ከማንኩሳ የተነሳው በፈልቃ አድርጎ ወደ ደረቋ እየተጓዘ ነው።
በአሁኑ ሰዓት ደረቋ በ 5 አቅጣጫ በጠላት ተከባለች ።
ምናልባት አጎራባች የወገን ጦር ደረቋን የከበበውን ጠላት በከበባ ለመምታት እንድትተባበሩ ጥሪ እናስተላልፋለን‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra | 12 205 |
