es
Feedback
ETHIO-MEREJA®

ETHIO-MEREJA®

Ir al canal en Telegram

News & Media Company® USA : Washington Addisababa, Ethiopia🇪🇹 . Buy ads: https://telega.io/c/ethio_mereja . ለጥቆማ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!! 👉 @ethio_merejabot

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
110 282
Suscriptores
-4624 horas
-2877 días
-1 28930 días
Archivo de publicaciones
የፊፋ የዓመቱ ምርጥ እጩዎች ይፋ ሆኑ የፊፋ የ2025 የዓመቱ ምርጥ እጩዎች በተለያዩ ዘርፎች ይፋ ተደርገዋል። በአሰልጣኞች ዘርፍ ሉዊስ ኤኒሪኬ፣ አርኔ ስሎት፣ ሚካኤል አርቴታ፣ ኢንዞ ማሬስካ፣ ሀንሲ ፍሊክ እና ሮቤርቶ ማርቲኔዝ በዕጩነት ቀርበዋል። በተጫዋቾች ዘርፍ ደግሞ የባሎንዶር አሸናፊው ኦስማን ዴምቤሌ፣ አሽራፍ ሀኪሚ፣ ሀሪ ኬን፣ ኪሊያን ምባፔ፣ ኑኖ ሜንዴዝ፣ ኮል ፓልመር፣ ፔድሪ፣ ራፊንሀ፣ ሞሀመድ ሳላህ፣ ቪቲንሀ እና ላሚን ያማል ታጭተዋል። አሊሰን ቤከር፣ ቲቦ ኩርቱዋ፣ ዶናሩማ፣ ማኑኤል ኑዌር፣ ዴቪድ ራያ፣ ኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ፣ ሶመር እና ሼዝኒ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ እጩዎች ሆነው መቅረባቸው ተገልጿል።
Mostrar todo...
44😱 3😢 2👏 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
MAKE MONEY ONLINE! Go to www.smspay.me/et/ to find out how! Earn up to 3400 Birr per month using your SIM card – You just install the app on your mobile phone and let it do all the work – No extra effort needed! Got 2 SIMs? Double your earnings!
Mostrar todo...
🤔 15 10👎 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት 📍 ሳር ቤት #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን 👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 152ካሬ = 11.3ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን) 👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን) 📍 አዋሬ #በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ) 👉 ባለ 1 መኝታ = 80ካሬ = 5.7ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 107ካሬ = 7.6ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 146ካሬ = 10.4ሚሊዮን #በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ) 👉 80ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.8ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን) 👉146 ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 16ሚሊዮን                  ቅድመ ክፍያ = 20% (3.2ሚሊዮን) ⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251964439488 +251907232222 Telegram: https://t.me/OusmanTemer WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Mostrar todo...
18👍 2😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌼የበአል ቅናሽ!🌼 ከዋስትና ጋር🤗! ⭐️ProGemei የፀጉር ማለስለሺያና ማበጠሪያ 👉ለሀበሻ ፀጉር የሚሆን እና በደንብ የሚሰራ! 👉Power ያለው እና በትክክልም የሚሰራ ነው 👉ማበጠሪያ እና መተኮሻ በአንድ ላይ 👉በደቂቃ የሚሞቅና የሚያለሰልስ! 👉Quality የፀጉር መስሪያና ምንም ፀጉር አይጎዳም።     ዋጋ:- 2600 ብቻ!!✅ የቀሩት ጥቂት ናቸው፣ ፈጥነው ይውሰዱ!     📲 0901882392 Telegram     📲 0931448106 Telegram
Mostrar todo...
25
መገናኛ : አዲስ አበባ📍 ቴክኒካል የቤት (የኪችን) እቃዎችን ዋጋ ሳይጨምርቦት በቅናሽ ዋጋ መግዛት ይፈልጋሉ? ልዩ ልዩ የኦንላይንና የቲክቶክ እቃዎች ቤትዎን የሚያዘምኑ ዘመናዊ የቤት እቃዎች ቴክኒካል የኪችን: የቶይሌት እቃዎች ----------------------- --------------------- ከታች👇 ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ 👉 https://t.me/AddisEka1 (Join) 👉 https://t.me/AddisEka1 🇦🇪 👉 https://t.me/AddisEka1 (Join) በቴሌግራምJoin ሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ!
Mostrar todo...
10🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ ⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል። 📍 ሊሴ ገ/ማርያም 👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000                  ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000) 👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000                  ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500) 👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000                    ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000) 👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000                    ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000) 📍ሐይሌ ጋርመንት ባለ 3 መኝታ 👉 139ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,590,000                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,000) 📍 አያት (ፈረስ ቤት) 👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000                  ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000) 👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000                    ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000) 👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000                    ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000) ⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251964439488 +251907232222 Telegram: https://t.me/OusmanTemer WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Mostrar todo...
18🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ዕዳ መጠን በመስከረም 2025 መጨረሻ ላይ 2 ነጥብ 56 ትሪሊዮን ብር መድረሱ ተገለጸ። ይህ ጭማሪ የመጣው መንግሥት የግምጃ ቤት ሠነዶች (ቲ-ቢል) ገበያን ተጠቅሞ በስኬት ገንዘብ ቢያሰባስብም፣ ባለሀብቶች ግን ለአጭር ጊዜ በሚከፈሉ ዋስትናዎች ላይ ብቻ ፍላጎታቸውን በማሳየት ለረጅም ጊዜ ዕዳ ጥንቃቄ ማድረጋቸውን ተጠቁሟል። የገንዘብ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ፣ እኤአ እስከ መስከረም 2025 ላይ ብቻ መንግሥት በሁለት ጨረታዎች 53.35 ቢሊዮን ብር መሰብሰብ ችሏል። ሆኖም ይህ ስኬት በተለይ በ28 ቀናት እና በ91 ቀናት ሠነዶች ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ የአንድ ዓመት (364 ቀናት) ሠነዶች ግን ፍላጎት ያላገኙና የተገደቡ ሆነው ቀርተዋል። እንደ መረጃዉ ከሆነ በሐምሌና በመስከረም አጋማሽ መካከል የአጭር ጊዜ ሠነዶች የትርፍ መጠን እየቀነሰ ቢሄድም የ364 ቀናት ሠነድ የትርፍ መጠን ግን ከ15% ወደ 20% በድንገት ከፍ ብሏል። ተንታኞች እንደሚሉት፣ ይህ ከፍተኛ ጭማሪ በወደፊት የዋጋ ግሽበትና በማክሮ ኢኮኖሚ አለመረጋጋት ምክንያት ባለሀብቶች ረጅም ጊዜ ዕዳን በመፍራት ጥንቃቄያቸውን ማሳየታቸውን ያረጋግጣል። ከአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ዕዳ ክምችት ውስጥ ትልቁን ድርሻ የያዙት ተቋማት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (43%)፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ (26.3%) እና የጡረታ ፈንድ (19.3%) ናቸው። የገንዘብ ሚኒስቴር በቀጣዩ ሩብ ዓመት 243.05 ቢሊዮን ብር የግምጃ ቤት ሠነድ ለማውጣት ዕቅድ ማውጣቱን ገልጿል።(ካፒታል)
Mostrar todo...
67😁 28👎 6😢 5👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ህወሓት “የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ አደጋ ውስጥ ነው” ሲል አስጠነቀቀ ህወሓት “መንግሥት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት እየጣሰና እያኮሰሰ ነው” ሲል በመክሰስ “ስምምነቱ ከመቼውም ጊዜ በላይ በከፍተኛ አደጋ ውስጥ ወድቋል” ሲል አስጠነቀቀ። ህወሓት ትናንት ሐሙስ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ “የፌደራል መንግሥት በትግራይ የተደረገውን ጦርነት ለማስቆም የተፈረመውን የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ቁልፍ ድንጋጌዎች ለመተግበር አልቻለም” ሲል ገልጿል። ቡድኑ በመግለጫው “የኢትዮጵያ መንግሥት የትግራይን አካባቢዎች ተቆጣጥረው የሚገኙ ኃይሎችን በመደገፍና በማስታጠቅ እንዲሁም የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው እንዳይመለሱ በማደናቀፍ ስምምነቱን ትርጉም አልባ ለማድረግ እየሰራ ነው” ሲል ከሷል። መግለጫው አክሎም፥ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ዓላማው ዘላቂ የጦርነት ማቆም እንዲመጣ፣ የተፈናቀሉ ሰዎች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ እንዲሁም ለፍትሕ፣ ለመልሶ ግንባታና ለፖለቲካ ውይይት መሠረት ለመጣል ነው ብሏል። በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ህወሓትን የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን ባለማክበር እንዲሁም ከፌዴራል የሚላክ በጀትን ለልማት ሥራዎች ከማዋል ይልቅ ለወታደራዊ እንቅስቃሴዎች በማዋል መወንጀላቸው ይታወሳል።
Mostrar todo...
81👎 9🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮጵያ በጽንስ እያለ 10 ግዜ ደም የተለገሰለት ሕጻን በሀገሪቱ የመጀመሪያ በሆነ ቀዶ ሕክምና ተወለደ የ28 ዓመቷ ወይዘሮ ሰናይት ታምራት ቀደም ሲል በነበረው እርግዝናዋ በተፈጠረባት የሾተላይ ችግር ምክንያት በሁለተኛው እርግዝና 'ዳግም ልጄን አጣው ይሆን' የሚል ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ በመግባቷ፤ ከ21ኛ ሳምንቷ ጀምሮ የሕክምና ክትትሏ ከፍ እንዲል ተደርጎ ነበር፡፡ የ21 ሳምንት ብቻ ዕድሜ የነበረው ፅንሱ በማህፀን ውስጥ እንዳለ የደም ማነስ ችግር ስላጋጠመው፤ ሕክምናው እጅግ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ተከናውኗል፡፡ እናት የመጀመሪያዎቹን ወራቶች በሳምት ሁለት ቀን ለክትትል ወደ ሕክምና ተቋም በማምራት አስፈላጊውን ክትትል በማድረጓ ፅንሱ መፋፋት እና እድገት ማሳየት መቻሉም ተጠቁሟል፡፡ ለእናት እና ለልጅ ጥብቅ የሆነ ክትትል በማድረግ ደም የመለገስ ሂደቱ 10 ጊዜ ቀጥሎ፤ ፅንሱ የመወለጃው ጊዜ ሲደርስ በቀዶ ሕክምና 3.5 ኪ.ግ የሚመዝን ሕጻን በሰላም ተገላግላ እናት ልጇን ማቀፍ መቻሏ ተነግሯል ፡፡ በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ አበበች ጎበና እናቶች እና ህፃናት ሕክምና ማዕከል በትናንትናው እለት የተፈጠረው ይህ ክስተት፤ ከብራዚል በመቀጠል በዓለም ሁለተኛው በአፍሪካ ደግሞ የመጀመሪያው መሆን እንደቻለ ተዘግቧል፡፡
Mostrar todo...
137👍 27👏 10😱 6😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ ⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል። 📍 ሊሴ ገ/ማርያም 👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000                  ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000) 👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000                  ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500) 👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000                    ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000) 👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000                    ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000) 📍ሐይሌ ጋርመንት ባለ 3 መኝታ 👉 139ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,590,000                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,000) 📍 አያት (ፈረስ ቤት) 👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000                  ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000) 👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000                    ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000) 👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000                    ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000) ⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251964439488 +251907232222 Telegram: https://t.me/OusmanTemer WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Mostrar todo...
25🤔 5
Photo unavailableShow in Telegram
ንብ ባንክ 2.9 ቢሊዮን ብር ከፍተኛ ኪሳራ ገጠመው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከግብር በፊት የ2.9 ቢሊዮን ብር ከፍተኛ ኪሳራ ማስተናገዱን በይፋ አስታወቀ፡፡ ባንኩ ይህ ኪሳራ የደረሰው የባንኩ መደበኛ ሥራ በመበላሸቱ ሳይሆን፣ መንግሥት የውጭ ምንዛሪ ገበያዎችን በማዋሐድ ባደረገው የፖሊሲ ለውጥ ምክንያት በሂሳብ አያያዝ ላይ በተከሰተ ትልቅ የ4.4 ቢሊዮን ብር የውጭ ምንዛሪ (FX Revaluation) ኪሳራ ምክንያት መሆኑን ገልጿል። ይህ የፋይናንስ ውጤት የባንኩን ጠቅላላ ሃብት በ28 በመቶ የቀነሰ ሲሆን፣ ለባለአክሲዮኖቹ የትርፍ ክፍፍል (ዲቪደንድ) እንደማይከፈል በይፋ ተረጋግጧል። የባንኩ ዓመታዊ ሪፖርት እንደሚያመለክተዉ ፤ ኪሳራው ሙሉ በሙሉ የተከሰተው በቀድሞው የባንኩ አስተዳደር በጣም ዝቅተኛ በሆነ የምንዛሬ ዋጋ ተገብተው ለረጅም ጊዜ በውጭ ምንዛሪ ተመዝግበው የቆዩትን ዕዳዎችና ግዴታዎች ለመክፈል መገደዱ ነው። የወቅቱ የገንዘብ ፖሊሲ ለውጥ የውጭ ምንዛሪ ዋጋ ከመጀመሪያው ውል ከእጥፍ በላይ እንዲጨምር በማድረጉ፣ ባንኩ እዳዎቹን በአዲሱ ከፍተኛ የምንዛሬ መጠን እንዲከፍል መገደዱን አስታውቋል። ባንኩ ከብሔራዊ ባንክ ወስዶት የነበረውን 5.85 ቢሊየን ብር ብድር ከወለዱ ከ658.4 ሚሊየን ብር ጋር በሙሉ መክፈል መቻሉን ከሪፖርቱ ለመረዳት ተችሏል። በሌላ በኩል ንብ ባንክ እንዳስታወቀዉ ገቢው በ4.6 በመቶ ጨምሮ 11.3 ቢሊየን ብር የደረሰ ሲሆን፣ ተቀማጭ ገንዘብ በ14 በመቶ አድጎ 51.3 ቢሊየን ብር መድረሱን አመልክቷል።(ካፒታል)
Mostrar todo...
78😭 34🤔 2👍 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ከፍተኛ ዕዳ ያለባቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝር በጥቅምት 2025 መረጃ መሠረት ይፋ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በ1.59 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ ሰባተኛ ደረጃን ይዛለች። ዝርዝሩ በ6.89 ቢሊዮን ዶላር በሚጠጋ ዕዳ በአንደኛ ደረጃ በምትገኘው ግብጽ የሚመራ ሲሆን፣ ኮትዲቯር እና ኬንያ እያንዳንዳቸው በሦስት ቢሊዮን ዶላር ገደማ ዕዳ በመያዝ በሁለተኛና ሦስተኛ ደረጃዎች ላይ ተቀምጠዋል። ከእነዚህ ሀገራት በተጨማሪ አንጎላ፣ ጋና፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ታንዛኒያ፣ ካሜሩን እና ዛምቢያ በቀሪዎቹ ከፍተኛ የዕዳ ተቀባይ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ይገኛሉ። የአይኤምኤፍ ብድር በአጠቃላይ ለፋይናንስ መዳረሻነት የሚወሰድ ቢሆንም፣ እነዚህ ሀገራት ባለው ከፍተኛ ዕዳ ምክንያት የረጅም ጊዜ ዕድገታቸው ላይ ጥያቄ የሚያጭር ሲሆን በተመሳሳይ መልኩ ኢኮኖሚያዊ ችግራቸው እየተባባሰ መምጣቱን ተመላክቷል። በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት የ አይኤምኤፍ ፕሮግራሞች መንግሥታት ድጎማዎችን እንዲቀንሱ፣ ግብሮችን እንዲጨምሩ እና የመንግሥት ሴክተር በጀት እንዲቀንሱ አስገድደዋል፤ ይህም ከባድ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መዘዞችን አስከትሏል። የዋጋ ግሽበት እየጨመረ እና የአገር ውስጥ ገንዘቦች ዋጋ እየወደቀ ሲመጣ፣ የ አይኤምኤፍ ዕዳዎችን መክፈል ከጊዜ ወደ ጊዜ አስቸጋሪ እየሆነ እንደሚገኝ ተጠቁሟል። በዚህም ምክንያት ብዙ የአፍሪካ ሀገራት በጤና፣ በትምህርት እና በመሠረተ ልማት ላይ መዋዕለ ንዋይ ከማፍሰስ ይልቅ ለዕዳ ክፍያ ከፍተኛ የሆነ ብሔራዊ ገቢን እንዲመድቡ እየተገደዱ መሆኑ ለመረዳት ተችሏል።    T.me/ethio_mereja         Ethio-info‌‌
Mostrar todo...
85👏 12🤔 9😁 7👍 5😱 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ በሬክተር ስኬል 4.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ *** በኢትዮጵያ አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ በሬክተር ስኬል 4.8 ማግኒቲዩድ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሶሲሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊ አታላይ አየለ (ፕ/ር)፤ በአዋሽ ፋንታሌ አካባቢ በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 8 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ለኢቢሲ ዶትስትሪም ገልፀዋል። ዛሬ ጠዋት 2:24 አካባቢ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ አዲስአበባ፣ ደብረ ሲና እና ደብረ ብርሀን አካባቢዎች ላይ መሰማቱም ተገልጿል።    T.me/ethio_mereja         Ethio-info‌‌
Mostrar todo...
40
Photo unavailableShow in Telegram
በፀጥታ ችግር እና ውስን ተደራሽነት ምክንያት በአማራ ክልል የሰብዓዊ ዕርዳታ ሥራዎች እየተስተጓጎሉ ነው_ የዓለም ምግብ ፕሮግራም የዓለም ምግብ ፕሮግራም፣ በአማራ ክልል የሰብዓዊ ዕርዳታ ሥራዎች በቀጠለው የፀጥታ ችግርና የተደራሽነት ውስንነት ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የሎጂስቲክስ ፈተናዎች እየገጠሙት መሆኑን አስታወቀ። ድርጅቱ አማራ ክልልን በተመለከተ ባወጣው የሥራ ሁኔታ ግምገማ ሪፖርት፣ በተለይም በ #መተማ እና በ #ምሥራቅ_አማራ አካባቢዎች ያለው የጸጥታ ችግር የዕርዳታ አቅርቦቶችን ትራንስፖርት በእጅጉ እያዘገየ መሆኑን ጠቁሟል። ሪፖርቱ፣ በተለያዩ አካባቢዎች የንግድ ትራንስፖርት አገልግሎት እጥረት መኖሩን በመጥቀስ፣ ለተቸገሩ ማኅበረሰቦች ዕርዳታ በወቅቱ እንዳይደርስ እንቅፋት እየፈጠረ መሆኑን አስረድቷል። የዓለም ምግብ ፕሮግራም፣ ምንም እንኳ እነዚህ ገደቦች ቢኖሩም፣ የሎጂስቲክስ ክላስተር በግጭት ባለበት ክልል ውስጥ የሰብዓዊ አጋሮች ሥራቸውን መቀጠል እንዲችሉ ትራንስፖርትን፣ ማከማቻን እና ቅንጅትን ጨምሮ የጋራ አገልግሎቶችን ማቅረቡን መቀጠሉን ገልጿል።    T.me/ethio_mereja         Ethio-info‌‌
Mostrar todo...
34👍 3😱 3👏 2🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ ⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል። 📍 ሊሴ ገ/ማርያም 👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000                  ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000) 👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000                  ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500) 👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000                    ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000) 👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000                    ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000) 📍ሐይሌ ጋርመንት ባለ 3 መኝታ 👉 139ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,590,000                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,000) 📍 አያት (ፈረስ ቤት) 👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000                  ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000) 👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000                    ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000) 👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000                    ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000) ⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251964439488 +251907232222 Telegram: https://t.me/OusmanTemer WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Mostrar todo...
18
Photo unavailableShow in Telegram
አቶ ጌታቸው ረዳ የስምረት ፓርቲ ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ስምረት (ስምረት) ፓርቲ አቶ ጌታቸው ረዳን ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ። ፓርቲው መስራች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ሲያካሂድ የፓርቲውን ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት፣ ሰባት  ጉዳይ ፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም 31 የምክር ቤት አባላትን መርጧል፡፡ በዚህም መሰረት አቶ ጌታቸው ረዳ ፕሬዚዳንት ሆነው ሲመረጡ፣ ነጋ አሰፋ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት፣ ሃፍቱ ኪሮስ ምክትል ፕሬዚዳንት እንዲሁም ሰብለ አሰፋ የፓርቲው ፅህፈት ቤት ኃላፊ ሆነው ተመርጠዋል። በተመሳሳይ የቁጥጥር ኮሚሽን እና ኢንስፔክሽን ሊቀመንበር አቶ ገብረሕይወት ገብረስላሴ እንዲሁም አብረሃለይ አበራ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡    T.me/ethio_mereja         ኢትዮ-መረጃ
Mostrar todo...
37😁 26👍 11👎 8🤯 3👏 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከግልና ከ3ኛ ወገኖች የባንክ አካውንት አጠቃቀም ጋር በተያያዘ በብሔራዊ ባንክ የተሰጠ መግለጫ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ (NBE)፣ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችና ነጋዴዎች የንግድ እንቅስቃሴያቸውን በተመዘገበው የድርጅት የባንክ ሂሳብ ፋንታ በግል ወይም በሶስተኛ ወገን የባንክ ሂሳብ የሚጠቀሙ ከሆነ፣ ዝርዝር መረጃቸውን እንዲያቀርቡለት ለሁሉም የንግድ ባንኮች ጥብቅ ትዕዛዝ አስተላለፈ። ሐሙስ, ኦክቶበር 23 ቀን 2025 በወጣው መግለጫ መሰረት፣ ይህ እርምጃ የተወሰደው ግብር ስወራን እና ሌሎች ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውሮችን ለመቆጣጠር በሚደረገው ጥረት አካል ነው። ብሔራዊ ባንኩ ባደረገው ግምገማ፣ "በርካታ የባንክ ደንበኞች፣ በተለይም የንግድ ድርጅቶችና የግል ነጋዴዎች፣" ይፋዊ የንግድ ልውውጦቻቸውን በግል የባንክ ሂሳቦች ሲያካሂዱ መቆየታቸውን እንዳረጋገጠ በመግለጫው አስታውቋል። ይህ ድርጊት "ከግብር ባለሥልጣናት ቁጥጥር ለማምለጥ" ታስቦ የሚፈጸም ከመሆኑም በላይ፣ "ከወንጀል ወይም ከህገ-ወጥ ድርጊቶች የተገኘ ገንዘብ" ሊሆን እንደሚችል ባንኩ ስጋቱን ገልጿል። በመሆኑም፣ "የፋይናንስ ሥርዓቱን ጤናማነትና ምሉዕነት ለመጠበቅ" ሲባል ሁሉም ባንኮች የእነዚህን አካውንቶች ዝርዝር መረጃ ሰብስበው እንዲያቀርቡ መታዘዛቸውን ብሔራዊ ባንኩ አስታውቋል። ይህ እርምጃ፣ ገንዘብን ሕገ-ወጥ ከማድረግ፣ ግብር ስወራን እና መደበኛ ያልሆኑ የፋይናንስ አሰራሮችን ለመግታት በሚደረገው ሰፊ ጥረት አካል የሆነውንና የብሔራዊ ባንክን የቁጥጥር ሥልጣን የሚያጠናክረውን አዲሱን አዋጅ ቁጥር 1359/2025 ተከትሎ የመጣ መሆኑ ተገልጿል።    T.me/ethio_mereja         ኢትዮ-መረጃ
Mostrar todo...
30👎 5👍 4😱 2👏 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት #ከአሰብ ወደብ 40 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ የምትገኝ ከተማን መጎብኘታቸው ተገለጸ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሀላፊ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ጨምሮ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና አመራሮችን የያዘ ቡድን ከአሰብ ወደብ በ80ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኘው የአፋር ክልል ቡሬ ከተማን ረቡዕ ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም መጎብኘታቸው ታውቋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ጌታቸው ረዳ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች እና የአፋር ክልል ባለስልጣናት በጉብኝቱ መሣተፋቸውን ከጀርመንድ ድምጽ ያገኘነው መረጃ ያሳያል። የቡሬ ከተማ #ኢትዮጲያ #ኤርትራና #ጅቡቲ አዋሳኝ ድንበሮች ላይ በቅርብ ርቀት የምትገኝ በአፋር ክልል ውስጥ ያለች ከተማ ነች። ባለስልጣናቱ የቡሬ ከተማ ጉብኝታቸውን አጠናቀው በትላንትናው እለት ሀሙስ ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም #ከአሰብ 40 ኪሎሜትር እርቀት ላይ በምትገኘው ቢዱ ወረዳ ጊረፎ በምትባል ቦታ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ ሲል መረጃው አክሏል። በጉብኝቱ ወቅት ለአካባቢው ማህበረሰብና በድንበር ለሚገኘው ኃይል ስለ ቀጣናዊ አጠቃላይ ሁኔታው ግንዛቤና አቅጣጫ መሠጠቱንም ጠቁሟል። ይህ ጉብኝት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ እርስ በእርስ በሚወቃቀሱበት ጊዜ የተደረገ መሆኑን የጠቆመው መረጃው ስለጉብኝቱ አላማ እስከአሁን በይፋ የተሰጠ መግለጫ አለመኖሩን አመላክቷል።
Mostrar todo...
56😁 9👎 6👏 5😱 1
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሠዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ፣ 7ቱ የህክምና ባለሙያዎች ናቸው በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ #ሸዋ ዞን ቦሠት ወረዳ ትላንት ምሽት በደረሠ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሠዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የቦሰት ወረዳ የትራፊክ ደህንነት ቁጥጥር ሀላፊ ኢንስፔክተር ስለሺ በላይ አደጋው የተከሠተው መነሻውን ከአዳማ ያደረገ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ከአንድ የጭነት ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ መሆኑን ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግረዋል። በአደጋው ከሞቱት ሠዎች ውስጥ 7ቱ የ ህክምና ባለሙያዎች መሆናቸውንም የክልሉ ጤና ቢሮ በፌስቡክ ገፁ ባወጣው ፅሁፍ አስታውቋል። ቢሮው በተጨማሪም ባለሙያዎቹ በአርሲ ዞን በአገልግሎት ላይ የነበሩ እና ለሞያ አቅም ማሻሻያ እና ፈተና ወደ ሀሮማያ ዩንቨርስቲ ሲጓዙ አደጋዎ መድረሱን ገልጿል። በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸው ሠዎች በቦሰት ሆስፒታል የህክምና ድጋፍ እያገኙ መሆኑን የተነገረ ሲሆን የአደጋው መንስኤም በፍጥነት ማሽከርከር መሆኑ ተጠቁሟል። የወረዳው የትራፊክ ደህንነት ቁጥጥር ሀላፊው አክለውም አካባቢው በተለይም የወለንጪቲ ከተማ የከባድ ተሽከርካሪዎች የሚንቀሳቀሱበት በመሆኑ አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስበዋል።
Mostrar todo...
55😢 26👍 5👎 1

18👍 1🤯 1