es
Feedback
መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿

መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿

Ir al canal en Telegram

☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ። ☑ አድራሻ ቁጥር 1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ቁጥር 2 አ/አ አየር ጤና እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን 📞#0918834904 📞#0915310455 መልዕክት ካለዎት @merigetaamedeberhan

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
118 402
Suscriptores
-16024 horas
-1 0107 días
-4 57830 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
#ለሀብት_እና_ለሹመት_ለጠላት_መከላከያ ዞሪት ወይም ሶሮ ሪት የምትባል ወፍ አለች ማለትም ማታ ማታ የት ውዬ የት ልደር ብላ የምትጮህ የሷን እራስ ቆርጠህ የወርቅ በሜዳ ሥር በአፉ ከወርቅ እና ከብር ጋር ከተህ አጉርሰህ ደግመህ በአለላ ሙዳይ ከሳጥን አስቀምጥ ምስጢሩን በግብር ታገኘዋለህ ይህን ስታደረግ የፃድቁን እዮብ ዝክሩን ፀበለ ፀዲቁን በአመት አመት ሳታስታጉል ነው ንብረትህ ቤትህ ያማረ የሰመረ ይሆናል ። እንዲሁም ለሌባ ማታ ማታ ጊቢህን እየዞርክ ደግመህ ተኛ ጠላት ወይም ሌባ ቢመጣ ሌባው ፀሀይ እስኪወጣ ፈዞ ይቆማል። ጥበብን ምን ጊዜም ለበጎ እንጠቀም በሰፈሩት ቁና መሰፈሩ አይቀርምና በሰው ክፋትን ከማድረግ እንቆጠብ!!! ሼር በማድረግም የሀገራችንን ጥበብ ለማያቁት እናድርስ መልካም ምሽት !!! 👇  ከላይ የተጠቀሱ እፅዋቶችን በምስል ለመመልከት http://t.me/merigeta_amedeberha
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
❤ለትምህርት የማያስረሳ❤ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፀሎት በእንተ ዘኢያገድፍ ቃለ እግዚአብሔር ቆፎሮስ ፯ ጊዜ ኪፋሮስ ብርስባሔል ፯ጊዜ አቅርኬል ኩዳታኤል ፯ጊዜ ብርሐናኤል በእሎን አስማቲከ ወበእሎን ቃላቲከ አብርህ ልቡናዬ ወአህድር ውስተ ልብየ ከመ ኢይርሳዕ ወኢይዘንግዕ ቃለከ ዘሰማዕኩ ወዘሰአልኩ እመምህራን ቃለ እግዚአብሔር አቡከ ኦ ወልድ ዘለዕዝራ ፈልፈለ እሳት ወፅዋዕ ልቡና አስተይኮ በእደ ዑራኤል መልአክ አስዮስ ሜልዮስ ሚስዮስ ምያል ዘምርያል አናንያስ ከመ አስተይኮሙ ለሐዋርያቲከ መንፈሰ ኃይል ጰራቅሊጦስ ዘይሄሉ ምስሌከ ዘኢይንእስ ወዘኢይትፈለጥ እምአቡከ ዘወረደ እምሰማያት በፅርሐ ፅዮን ቅድስት ዘአስተይዎ አርዳኢከ ዘኀደረ በልቡናሆመ፣ሙ ፈልሙንጢ ፈልሙንጢ አለብዘኒ ከመ ኢይርሣዕ ቃለከ ወኢይገድፍ አነ ገብርከ ዕገሌ። ረኽ ፯ጊዜ ሩኸ ፯ጊዜ ሩኽ ፯ጊዜ ቃጥምጥ ሲጥአምሲን አፅምዓኒ ወአለብወኒ ለገብርከ ዕገሌ ። 🌿🌿🌿 ገቢር በማር ዕፀ ዮዲት የጥጃ ጨንገር የቀጋ አበባ የጠንበለል የቀጠጥና የችፍርግ እነዚህን አበባቸውን የጊዜዋ ሥር ጨምረህ በነዚህ ፀሎቱን ፵፱ ጊዜ ደግመህ ብላ። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👇  ከላይ የተጠቀሱ እፅዋቶችን በምስል ለመመልከት http://t.me/merigeta_amedeberha
Mostrar todo...
👍 5
🙏🏾ሰይፈ መለኮት🙏🏾 👉🏾ይህ ጸሎት ትልቅ እና የቅዱስ እግዚአብሔር መለኮታዊ ጸሎት ነው:: 🙏🏾የመለኮት ሰይፍ የክፉ አጋንንት ሴራ ይቆርጣል:: 🙏🏾የክፉ የመተት አጋንንት ስራ ያፈርሳል:: 🙏🏾የዓይነ ጥላ መናፍስት እና የዛር ነገዶችን ፍፁም ከህይወታችን ያርቃል:: የሰይፈ መለኮት ጸሎት አጠቃቀም! 👉🏾ጧት ጧት ተነስተው በባዶ ሆድ በንፁህ ውኃ ሰባት ሰባት እየጸለዩ መጠጣት:: 👉🏾ጽፈው ብይዙትም ከብዙ የአጋንንት ፈተና ይከላከልሎታል:: ይህ ጸሎት ስያደርሱ ንፁህ መሆኖትን አይዘንጉ:: 🙏🏾ከሃገር ውጭ ሁናችሁ እዚሁ መጥታችሁ መፍትሔ መጠቀም ያልቻላችሁም ይህንኑ ሰይፈ መለኮት ጸሎት ትጠቀሙ ዘንድ ምኞቴ ነው:: የአበው ስራ ውጤቱ ምስክር ነው:: አምደ ብርሃን ! ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ☎️#0918834904 ☎️#0915310455    ✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት           @merigetaamedeberhan     ✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት            @merigeta_amedebrhan ✅ፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/profile.php?id=100076378898155 ✅የቴሌ ግራም ቻናላችን https://t.me/mergeta_amdebrhan ✅የቴሌ ግራም ቻናላችን t.me/mergeta_amdebrhane ✳️የቲክቶክ ቻናላችን http://tiktok.com/@mergetaamdebrhan ✅YouTube ገፃችን https://www.youtube.com/@merigetaa 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራና ጥቅማቸው  በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ‼#የሰው ፅሁፍ ኮፒ እያደረጉ ከሚያጭበረብሩ ሌቦች እራሳቹህን ጠብቁ ሰው እየዘረፉ ነው‼
Mostrar todo...
👍 5
#####ከሰው_የማያግባባ_ዓይነ_ጥላ#### /ሰው አልባ፣ሕይወት አልባ የሚያደርግ/ የእጮኛሞች፣የባለ ትዳሮች፣የጓደኛሞች ፈተና ሰውን ከሰው ስለማያግባባው፣ሰውን ከሰው ስለሚያጣላው፣በመጨረሻም ሕይወት አልባ ስለሚያደርገው ዓይነ ጥላ እንመለከታለን፡፡ የአባቶቻችን አምላክ ምስጢሩን ይግለጥልን፡፡ ብዙዎች ‹‹ይህን ያህል በአጋንንት ለምን እፈተናለሁ፣አጋንንትማ በእኔ ላይ ስልጣን የለውም›› ይላሉ፡፡ አጋንንት በንስሐ ተወስኖ የማይኖር ሰው ላይ፣በጸሎት ተግቶ የማይኖር ሰው ላይ፣በቅዱስ ቁርባን መለኮታዊ ጸጋ የማይኖር ሰው ላይ በጾም በስግደት ያልበረታ ሰው ላይ ሁሌም አጋንንታዊ የበላይነት አለው፡፡ አጋንንት አይዘናጋም፣የተንኮል ሥራውን በአግባቡ ያውቃል፡፡ እኛ አንድ ሳምንት ብንጸልይ ለአንድ ወር ጸሎት እንተዋለን፡፡ ጸሎታችንም በሥጋዊ ሥራ ምክንያት ‹‹እግዚአብሔር የማያውቀው የለም›› እያልን ጸሎት የማንጸልይ ሰነፎች ነን፡፡ እግዚአብሔር የሚያውቀን ስንጸልይ ነው፡፡ እግዚአብሔር መከታ ከለላ የሚሆነን በጸሎት ወደ እርሱ ስንጮህ ነው፡፡ ይህንን ባላደረግንበት አግባብ፣አጋንንት የሕይወት ግብግብ ቢገጥመን አይደንቅም፡፡ አጋንንት እኛን በተለያየ ነገር በመዋጋት የእግዚአብሔር ሰው እንዳንሆን፣መንፈሳዊ ጸጋዎችን እንዳናገኝ፣በተሰጠን እንዳንጠቀም የማበላሸት እና የማኮላሸት ሥራ ይሠራል፡፡ ምክንያቱም አጋንታዊ ጥንታዊ ሥራው ነውና፡፡ ወዳጆቼ አጋንንት እኛን ማሰቃየት፣ሕይወታችንን ማበላሸት በእኛ አልጀመረም፣መተናኮልን በእኛ እየተለማመደ አልኖረም፡፡ ይልቁንም በሰማይ ቤት የአዳምና የሔዋንን የሰማይ ሕይወት የማጨለም ልምዱን ይዞ ነው ወደ ምደር መጥቶ በእኛ በአዳምና በሔዋን ልጆች አጋንንታዊ የበቀል መከራውን የሚያሸክመን፡፡ ከዚህ ጥንታዊ ክፉ ጠላታችን ጋር ለመዋጋት የፈተና ስልቱንና ተንኮሉን ማወቅ ለእኛ የማንቅያ ደውል ስለሆነ የክፋት ጠባዩን ስናውቅ ነው ለመዋጋት የምንችለው፡፡ ተንኮሉን ስናውቅ ነው የሕይወታችንን መሠረታዊ ችግር የምናውቀው፡፡ ተንኮሉን ስናውቅ ነው አጋንንትን ከስም በላይ በሆነ የተንኮል ተግባሩን የምናውቀው፡፡ ስለ አጋንንት ውግያ ስጽፍላችሁ ገድሉን ሳይሆን ተንኮሉን እንድታውቅ መሆኑን እወቁ፡፡ እንግዲህ ይህንን ክፉ የሕይወት ጠላት ይዘን ነው ተዘናግተን የምንኖረው፡፡ ተወዳጆች ሆይ ከዓይነ ጥላ አስከፊ እና መጥፎ ጠባይ አንዱ ሰዎችን ከሰዎች ጋር ያለማግባባት ተንኮሉ ነው፡፡ በተለይ ከቤተሰቦቻችን ጋር፣ከትዳር አጋራችን ጋር፣ከሥራ ባልደረባችን ጋር፣ከእጮኛችን ጋር፣ከጓደኛችን ጋር በምክንያት እና ያለ ምክንያት እንዳንግባባ ያደርገናል፡፡ ካልተግባባን ደግሞ መስማማት አንችልም፡፡ ካልተስማማን ደግሞ አብረን መቀጠል አንችልም፡፡ ስለዚህ መራራቅን መለያየትን እንደ መፍትሔ እንወስዳለን፡፡ ይህ በውስጣችን አሸምቆ የኖረው ዓይነ ጥላ አንዳንዱን እንኳን ከሰው ከራሱም አያግባባውም፡፡ ወዳጆቼ ስንት ሰዎች አለን የራሳችንን ባሕይር የማናውቅ፡፡ ስንት አለን ወጥ የሆነ ባሕርይ ሳይሆን እንደ በጋና እንደ ክረምት ለሰው የሚሞቅ እና የሚቀዘቅዝ ያልታወቀ ባሕርይ ያለን፡፡ ዓይነ ጥላው በሰዎች ውስጥ ያለመግባባትን ሴራ የሚሠራው በሁለት መንገድ ነው፡፡ አንድኛው ከማኅፀን ወይም ከልጅነታችን በመዋረስ ጠባያችንን በማቃወስ የሚጠቀምብን ሲሆን፡፡ ሁለተኛውና የብዙዎቻችን ችግር የሆነው ከጊዜ በኃላ የመጣብን አላስፈላጊ የባሕርይ መገለጫችንን በመጠቀም ነው፡፡ ❇ #የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦ ✳➡️የሚመጣ እድል መመለስ ✳➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ✳➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ✳➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ✳➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ✳➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ✳➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ 🈳↔ከትዳር መገርገ 🈳↔ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ 🈳↔ስራ ለመቀጠር መገርገር 🈳↔ከውድድር ውጤት ማሳጣት 🈳↔ትምህርት መገርገር ማስጠላት 🈳↔ተምሮ ከንቱ ማድረግ 🈳↔ከሰው ማጋጨት ማጣላት ➡❇️የበታችነት ስሜት መሰማት ➡❇️በራስ አለመተማመን ➡❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ ➡❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር ➡❇️የአፍ ጠረን መቀየር ➡❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ ➡❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ ➡❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ ➡❇️ተስፋ መቁረጥ 👉🧿ሀገር አስለቅቆ መስደድ 👉🧿ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ 👉🧿እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት 👉🧿ሽባ ማድረግ 👉🧿እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል 👉🧿የአልጋ ቁራኛ ማድረግ 👉🧿ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት 👉🧿መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ መንደፍ ☑🧿ጥቁር ሰው፣በሬ፣ውሻ፣እባብ እየመሰለ ማሰቃየት ☑🧿ሆድን ቀትቶ መንፋት ☑🧿ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ☑🧿ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ☑🧿ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ☑🧿ጭንቅላትን (እውቀትን)ባዶ ማድረግ ☑🧿ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ☑🧿ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ☑🧿ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ☑🧿ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ☑🧿ሰውነትን መሸምቀቅ ✅🧿እራብ እራብ ማለት ✅🧿እህል መከልከል ✅🧿ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅🧿በጣም መክሳት ✅🧿እንቅልፍ መከልከ ✅🧿እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት ✅🧿ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅🧿ገንዘብ መበተን ♐🧿ስራ ጀምሮ አለመሳካት ♐🧿የውጭ እድል መዘጋጋት ♐🧿እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ♐🧿ባልና ሚስት ማለያዩት ♐🧿መካንነት ♐🧿አግኝቶ ማጣት ♐🧿የገብያ መዘጋጋት. ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ወዘተ.... ወዳጆቼ በየትኛውም ሕይወታችን ከተፈጥሮ ባሕርያችን ያፈነገጠ ድንገተኛ የባሕርይ ለውጥ በራሳችን ላይ ስናይ ቆም ብለን እናስብ፡፡ ዓይነ ጥላው ከሰዎች ጋር እንዳንግባባ በማድረግ ከሰው ተገልለን፣ተለይተን ‹‹እኔ ከሰው ጋር መኖር አልችልም›› ወደሚል እሳቤ ውስጥ ይከተንና ሰው በሚኖርበት ዓለም እየኖርን ሰው አልባ ያደርገናል፡፡ #መፍትሔው መንፈሳዊ ሰው መሆን መቻል ነው መንፈሳዊ ሰው መሆን አንዱና ትልቁ ጥቅም መለኮታዊ ዋስትና ጥበቃ ማግኘት ነውና በመንፈሳዊ ሕይወታችሁ ከበረታች ሠልፉ የእኛ ነው ድሉ የእግዚአብሔር ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ከእናተ ሀቅም በላይ ከሆነ በአካባቢያችሁ ያሉ መንፈሳዊ አባቶችን ማማከሩ ጥሩ ነው ። በዚህ ችግር ውስጥ ላሉ የእኔን እርዳታ ለምትሹ 👉 መገኛዬ (አድራሻ) አዲስ አበባ አየር ጤና ወደ ዓለም ባንክ መሄጃ በ ቤተል መገንጣያ በኩል ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ትራንስፖርት ማሰልጠኛው አጠገብ እንገኛለን 👉 ዋና መገኛ ቦታዬ ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከመናኸሪያው ወደ ሽዲ መሄጃ መስመር ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ አገኛለሁ። የስራ ስአት ከሰኞ _ቅዳሜ ከጠዋቱ 2: 30-11 :00 ☎️#0918834904 ☎️#0915310455 ይደውሉልን !!!!
Mostrar todo...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
1. መናፍስት በሌሊት ለምን ይታያሉ? መናፍስት በሌሊት የበለጠ ንቁ እንደሆኑ ይነገራል ምክንያቱም በዚህ ሰዓት የኤሌክትሮኒክስ መዘበራረቅ አነስተኛ ነው ፡፡ 2. በእንስሳት እና በልጆች የመታየት ከፍተኛ ዕድል በዚህ መስክ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ባለሙያዎች እንደሚናገሩት ልጆች እና እንስሳት በታላቅ ጉልበታቸው ምክንያት የነፍስ መኖር በጥሩ ሁኔታ ሊሰማቸው አልፎ ተርፎም እነሱን ይመለከታሉ ፡፡ የእነሱ ኃይለኛ ውስጣዊ ኃይሎች መናፍስትን ይስባሉ። 3. መናፍስት በአስቸጋሪ እና አደገኛ ሁኔታዎች ውስጥ ይኖራሉ አንዳንድ መናፍስት በሞታቸው ማመን አይችሉም ፡፡ ስለሆነም ሁል ጊዜ አስፈሪ በሆነ ቅmareት እና በማይፈታ ሁኔታ እንደተጠመዱ እና ማምለጫ እንደሌላቸው ሁኔታ ውስጥ ይኖራሉ ፡፡ 4. የወደፊቱን በመናፍስት መተንበይ መናፍስት የማሰብ ኃይል አላቸው እናም የወደፊት ሕይወትዎን ሊተነብዩ ይችላሉ ፡፡ ስለሆነም በሚቀጥለው ጊዜ ስለ የወደፊት ሕይወትዎ ሕልም ሲኖርዎት ከማይታየው ዓለም የመጣ መንፈስ ስለእርስዎ እንዳሳወቀዎት ይወቁ። 5. በጭራሽ አይተኙም መናፍስት በጭራሽ አይተኙም እናም ብዙውን ጊዜ እየተንከራተቱ ነው ፡፡ 6. መናፍስት የመግደል ችሎታ የላቸውም መንፈሶቹ እራሳቸው እርስዎን የመግደል ችሎታ የላቸውም ፣ ነገር ግን በቅጽበት እብድ በመፍጠር እና በራስ ተነሳሽነት የግለሰቡን ሞት በራሱ ሊያስከትሉ ይችላሉ ፡፡
Mostrar todo...
በባሕል ሐኪም ተጭበርብረው ያውቃሉ❓❓❓ 👉እውነተኛ ዶክተር እና በስም ዶክተር እንዳለ ሁሉ እውነተኛ የባሕል ሐኪም እና ሃሰተኛ የባሕል ሐኪም የለም ማለት አንችልምና እንመርምር! ውድ የሆነ እውቀት ውድ እውቀትን በሚጠሉ ሰዎች አያሌ ሊቃውንት ጥበበኞች ለምን ይሸማቀቁ❓ 🙏ሰላም ሰላም  የዚህ ቻናል ውድ ቤተሰቦች እና የጥበብ ባለቤቶች! ጠበብን እና እጽዋትን በሰፊው መልኩ በሶሻል ሚድያ የማስተዋወቅ ስራ ፈር ቀዳጅ በሚባል መልኩ ሰፋ አድርገን የጀምረነው ቢሆንም ቅሉ ! ከ 2 ዓመት ወዲህ ግን በሶሻል ሚድያ እንደጠበቅነው መራመድ አልቻልንም:: ለ 6 እና 7 ዓመታት ያህል ለተለያዩ መንፈሳዊ እና የስጋ ደዌ ህመሞች እንዲሁም ለሌሎች ህመሞች የሚረዱ  መንፈሳዊ እና ጥበባዊ መፍትሔዎችን ስንማማር እንዲሁም ሕክምና ስንሰጥ ቆይተናል:: #እንዲሁም ከዚህ በፊት የተማማርናቸው ድንቅ የፈጣሪ ጥበብ በራሳቸው መጠቀም ላልቻሉ በአድራሻችን መሰረት በመምጣት ለቁጥር በሚያዳግት መልኩ እጅግ ብዙ ቤተሰቦች በፈጣሪ ኃይል ፈውስ አግኝተዋል ብዙዎቹ ምስክር ናቸውና! #ከዚህም አልፈው በውጭም በሃገር ውስጥም እንደየችግራቸው በቤታቸው በመጠቀም ብዙ ተስፋ እና ሰላም አግኝተዋል::አሁንም የተጠቀሙ ቤተሰቦች ምስክር ናቸውና! #እንደጠበቅነው አለመራመዳችን ደግሞ 👇 ‼️ብዙዎች ለሕሊናቸው ያልተገዙ ሰዎች Coppy በማድረግ ብዙ የማጭበርበር ስራ በመስራት እዲሁም ያልተገባ ስራ ሲስሩ ሰዎችን ስያሳዝኑ በመመልከቴ : ‼️ጊዜው በፈጠረው ዘመናዊ ቴክነሎጂ በመታገዝ ሰዎችን በማሳመን ያለእውቀት እና በድፍረት ከፈውስ ይልቅ በሽታን የሚፈጥሩ አካላት በመብዛታቸው: ‼️የኛ ሎጎ እና ተመሳሳይ ስያሜ በመያዝ ጭራሽ እኛን የማይመለከቱ አጋንንታዊ ይዘት ያላቸው አስተምህሮዎች  እና ክፉ ድርጊቶች ስያስተላልፉ በመረዳቴ: ከድህረገጹ በስሱ በመራቅ በቅርበት መጥተው መፍትሔ ለሚወስዱ እንዲሁም እውቀት ለሚገበዩ በቅርበት ስናስተናግድ ቆይተናል:: ይህ ጥበባዊ ትምህርት በሌላ የተሻለ መንገድ እንመጣ ዘንድም የተቻለንን ነገር እይሞከርን እንገኛለን:: ምክር! ⁉️የትም የባሕል ሐኪም መሄድን ቢሹ!⁉️ #ትክክለኛ የመገኛ አድራሻ መኖሩን ያረጋግጡ:: #ትክክለኛ ሕጋዊ ፈቃድ መያዙን ያረጋግጡ:: #ሰው በሰው አልያም በትክክል የዳነ ሰው መኖሩን ያረጋግጡ! #ረዥም የስራ ልምድ  እና መልካም የሆነ ግንዛቤ ቢኖረው ደግ ነው:: #በስልክ ብቻ አውርተው መገኛችን ሩቅ ነው ብር አስገቡ ክሚሏችሁ ተጠንቀቁ:: #በተቻለ መጠን ልጥፋቸው Coppy አለመሆኑን ያረጋግጡ::     👉📍አድራሻችን አዲስ አበባ አየር ጤና ወደ ዓለም ባንክ መሄጃ በ ቤተል መገንጣያ በኩል ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ትራንስፖርት ማሰልጠኛው አጠገብ እንገኛለን 👉 ዋና መገኛ ቦታዬ ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከመናኸሪያው ወደ ሽዲ መሄጃ መስመር ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ አገኛለሁ። የስራ ስአት ከሰኞ _ቅዳሜ ከጠዋቱ 2: 30-11 :00 ☎️#0918834904 ☎️#0915310455    ✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት           @merigetaamedeberhan     ✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት            @merigeta_amedebrhan ✅ፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/profile.php?id=100076378898155 ✅የቴሌ ግራም ቻናላችን https://t.me/mergeta_amdebrhan ✅የቴሌ ግራም ቻናላችን t.me/mergeta_amdebrhane ✳️የቲክቶክ ቻናላችን http://tiktok.com/@mergetaamdebrhan ✅YouTube ገፃችን https://www.youtube.com/@merigetaa 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራና ጥቅማቸው  በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ‼#የሰው ፅሁፍ ኮፒ እያደረጉ ከሚያጭበረብሩ ሌቦች እራሳቹህን ጠብቁ ሰው እየዘረፉ ነው‼
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
‘’ሰላም ለከ በኩሉ ምድር’’❤️መስተፋቅር❤️ በሱዳን ሽቶ እና በተለያዩ ቀለበቶች በክታብ እንሰራለን !!! 📞 0918834904 telegram መልክት ለማስቀመጥ 👇🏾👇🏾👇🏾@meriegetaamedeberhan
Mostrar todo...
👍 2
ኢትዮጵያ ምን ዓይነት ሀገር ናት? የቀዳማዊ የሰው ልጅ (የአዳም) መገኛ የጥንታዊ ታሪክ ባለቤት (ከዞንዶ ንጉሥ እስከ ነብር ሪፐብሊክ) ለዓለም ሁሉ የጥንታዊ ሥልጣኔ ምንጭ (…ለግብፅ፣ ለሜሶጶጣሚያ፣ ለቻይና፣ ለህንድ፣ ለማያ ለኢንካ፣….) የጥንታዊ ሃይማኖት መገኛ (ሐገ-ልቦና፣ የኦሪት ሕግጋት መሠረት፣… ) በዓለም ለዘማናት ያልተቋረጠ በትረ-መንግሥት የነበራት (ከኖህ እስከ ቀ/ኃይለ ሥላሴ ድረስ) ባንድርዋ ንግርት የቃልኪዳን በሰማያት የተገኘ– የቃልኪዳን ንግርት ያለው እነ ሆሜር ‹የቆንጃጅት ሀገር› ብለው በጥንት ታሪክ ያወደሷትና የመሰከሩላት በ2800 ቅ.ክ. የሞት ቅጣት ያስቀረውን ጨምሮ 18 ፈርኦኖችን ለምድረ ግብፅ ያበረከተች ሀገር በዓባይ ሥልጣኔ ምንጭነት ምድረ-ግብፅ ድረስ ወርዳ ታሪካዊዎቹን ፒራምዶች እነ ሶፊንክስን በታሪክ ዓምድነት የተከለች ሀገር በታሪክ መጀመሪያ የተመዘገበች ንግሥት የተገኘችባት (ገና ጥንት በሴት ንግሥታት የተመራች) ሀገር በዓለም የመጀመሪያው የሥነ-ጽሑፍ ቋንቋ (ግእዝ) የተገኘባትና ይዛ የምትገኝ ሀገር፡- ሳይንሳዊነቱ ተወዳዳሪያ የሌለው የምድሪቱ ቀዳማይ ፊደል ያላት በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ወጥ ድንጋይ ተፈልፍሎ የተሠራ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ያላት (ምሳሌ የቅ.ላሊበላ ውቅር አቤያተ ክርስቲያናት) ሀገር፣ በዓለም ላይ የሚገኘው የአየር ጠባይ (ከውርጭ እስከ ከፍተኛ ሞቃታማ ሥፍራ) በሙሉ ተካቶ የሚገኝባት ብቸኛ ሀገር፤ የመሬት የመልክዓ ምድር ዓይነቶችም ተካተው የሚገኙባት ሀገር፤ የዓለም ሕዝብ ዘር (ጥቁር፣ ቀይና ነጭ) በማዕከላዊነት ተዋህዶ የሚገኝባት ሀገር ለሌላው ዓለም ያበረከተቻቸው እፅዋትና ተክሎች (ዝግባ፣ዋንዛ…)፣ እንስሳትና አራዊት (ዋልያ፣የሜዳ አህያ፣…)፣ እንደ ጤፍና ቡና ያሉ የተለዩ የተፈጥሮ ሀብቶች ያሉባትና ያስገኘት የዴሞክራሲ ሥርዓትን ለግሪኮች ያስተማረች (በአንድ በኩል ቤተ-ሕዝብ፣ ቤተ-ምልክና እና ቤተ-ክህነት ሦስቱ የሥልጣን ክፍፍል፤ በሌላ በኩል ደግሞ የገዳ ሥርዓት) የተፈጥሮ  ፀረ-ቫይረስ የሆኑትን እነ በርበሬን፣ ሚጥምጣን፣ ከአፅራረ ትላትል (ኮሶ፣ መተሬ፣ እንቆቆ፣..) በምድሯ አፍርታ የምትገኝ ሀገር ለዘመናዊ መድኃኒት ቅመማ ምንጭ የሆኙ የመድኃኒት እፅዋት ዝርዝርና አጠቃቀማቸው ተጽፎ የተገኘባት ሀገር (ለምሳሌ የጀርመን ሳይንቲስቶች የቀመሟቸው መድኃኒቶች ከኢትዮጵያ የተቀዱ ናቸው) የዋሕድ አምላክን ፅንሠ-ሐሣብ ለዓለም ያስተዋወቀች ሀገር (ለምሳሌ አብረሃምን የባረከው መልከ-ጸደቅ ኢትዮጵያዊ መሆን፣ ሙሴን ያስተማረው …) የአምላክን ግማደ-መስቀል፣ ተከርኦተ-ርዕስ በቅርስነት የያዘች፤ ታቦተ ፅዮንን ይዛ በመጠበቅ የኖረች ሀገር የቅዱሳን አስደናቂ ቃልኪዳን ያላት (ለምሳሌ በአቡነ አሮን ቃልኪዳን ከአናቱ ባዶ ሆኖ ዝናብ የማያፈሰው ቤተ-ክርስቲያንና የዝንጆሮዎች አዝመራ አለመብላት… ) በቅኝ ገዥዎች ያልተንበረከከች ሀገር፣ ነጮች በዘርኝነት ተለክፈው ሊገዟት ሲመጡ በማሸነፍ የጥቁርን አሸናፊነት ያሣየችና ነጮችን ያሳፈረች ሀገር፣ የነፃነት ተምሳሌት የሆነች ሀገር የተባበሩት መንግሥታትን ለመመሥረት ከአፍሪካ ሀገሮች አንዷና ብቸኛዋ የመጀመሪያ ሀገር፤ የአፍሪካ አንድነት ዋና መሥራችና መቀመጫ ሀገር በልዩ ልዩ አስደናቂ ጥበባት የሠለጠኑ ልጆች ያሏት ለምሳሌ ሌባ ሻይ፣ መፍትሔ-ሥራይ፣ ምህላ፣…ታምር የሚሠሩት እነ መተት፣…. እንግዶችን በክብር በመቀበል ፍትሕን፣ እንግዳ ተቀባይነትን፣ ሃይማኖትኝነትን፣…መመሪያዋ መሆኑን ያስመሰከረች ሀገር፣ በእስልምና ሃይማኖት ትልቅ ሥፍራ ያላት (ፍትሐዊነቷ በነብዩ ሙሃመድ የተመሰከረላት፣ የመጀመሪያውን አዛን የተነገረው ቢላል፣… በጀሃድ ያለመወረር ቃልኪዳን….) በሌሎች የዓለም አቤያተ ክርስቲያናት ያልተገኙ እንደ ኩፋሌ፣ ሄኖክ፣ ዮሴፍ ወልደኮሪዮስ፣… የብሉያት ኦርጅናል መጻሕፍት የሚገኙባት ሀገር   ዘመናዊ ህክምና ያልደረሰባቸውን በሽታዎች የሚ ፈውስ የፀበል ፀጋን የታደለች ሀገር የመንፈስ አዛጦን የታደለች፡- የሥነ-ነፍስን፣ የሀብተ-መንፈስን፣ የሥነ-ምግባር ሰናያት (ትዕግሥት፣ ትህትና፣ አፍቅሮተ-ሰብዕ፣ ንፅሐ-ኅሊና…)፣ የምድሪቱ መልካም ባህላዊ እሴቶች (ጉድፈቻ፣ ማደጎልጅ፣ የነፍስ ልጅ…)፣ የብዙ ዘመናት ድልብ ባለ መልካም ቅርስ (ይሉኝታ፣ ፈሪሃ-እግዚአብሔር፣ ይቅርባይነት፣ አትህቶ-ርዕስ…)….. መመሪዋ ያደረገች ሀገር የቅዱሳት መጻሕፍት የሃይማኖት መርሆዎች በሕዝቦቿ አእምሮ ተፅፈው በተግባር የሚፈጸሙባት ሀገር፣ የዓለም ታላላቅ ሃይማኖቶች ተከባብረውና ተስማምተው በፍቅር የሚኖሩባሩት (ለምሳሌ እስላምና ክርስቲያኑ በፍቅርና በመተባበር በአንድ ቤት ውስጥ የሚኖሩባት፤ ተባብረው ቤተ-አምልኳቸውን የሚሠሩባት፤ አንዱ የሌላውን በዓል አብሮ የሚያከብሩባት) ሃገር ናት፤ በአጠቃላይ ከላይ የተጠቀሱትንና ሌሎችንም ውስጣዊና ውጪያው ፀጋዎች፣ ረድኤቶችና ተዎህቦዎች ያሏት ሀገር፤ …….ኢትዮጵያ!!! ስለዚህ ዕወቃት፣ ጠብቃት፣ ኩራባት… አምደ ብርሃን !
Mostrar todo...
👍 9
👉አድራሻችን አዲስ አበባ አየር ጤና ወደ ዓለም ባንክ መሄጃ በ ቤተል መገንጣያ በኩል ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ትራንስፖርት ማሰልጠኛው አጠገብ እንገኛለን 👉 ዋና መገኛ ቦታዬ ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከመናኸሪያው ወደ ሽዲ መሄጃ መስመር ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ አገኛለሁ። ☎️#0918834904 ☎️#0915310455    ✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት           @merigetaamedeberhan     ✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት            @merigeta_amedebrhan ✅ፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/profile.php?id=100076378898155 ✅የቴሌ ግራም ቻናላችን https://t.me/mergeta_amdebrhan ✅የቴሌ ግራም ቻናላችን t.me/mergeta_amdebrhane ✳️የቲክቶክ ቻናላችን http://tiktok.com/@mergetaamdebrhan 🌿የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
Mostrar todo...
2
🌿🌿🌿🌿🌿   ፈላጹት  🌿🌿🌿🌿🌿 ፈላጹት የሚባሉት ፦ ፩ አንድዋ ፈረፈር ቦታ የምትበቅል #ነጭ_ደም ከሥርዋ ያላት ፪ ሁለተኛይቱ ነጣ ብላ ቆም የምትል #ለምሕሳበ_ንዋይ የምትሆን ናት ፫ ሦስተኛይቱ አረግ ሁና ወደ ላይ የምትወጣ #ለመስተፋቅር የምትሆን ናት ከሶስቱ ሁሉንም ውሂደት አድርጎ በገቢር መስራት ነው ፩ ለ#ሐብት ለበረከት በገቢርዋ ቆርጦ በሽኮኮ ራስ ውስጥ አድርጎ አድርጎ ከቤት ውስጥ መቅበር ወይም ማስቀመጥ ነው ። ፪ ለ#ምቀኛ የከብት አር ጋር ለሰላቢ ከጅብ ኩስ ጋር ከቤት ውስጥ መቅበር ነው ። ፫ ወረርሽኝ ተስቦ በሽታ ወይም ሥራይ ደንቃራ ለሆነበት ሦሩን ከግሜ ሐረግ ከዋጊኖስ ከነጭ ሽንኩርት ጋር ዘፍዝፎ ማጥመቅ ቤቱንም መርጨት ነው ማጤስም ነው ። ፬ ምጥ ለተያዘች በስምዋ ቆርጦ በወገብዋ ማሰር ነው ወይም ከአኸያ ፋንድያ ጋር በጥብጦ ማጥመቅ ነው ። ፭ #ቡዳ ለያዘው ጋኔን ለለከፈው ከግመሮና ከጂባራ ከግሜሐረግ ጋር ደቁሶ በአፍንጫው ማድረግ ነው ። ከአልቴት ጋር በአንገት ማሰር ነው ። ፮ ለተመኙት ነገር ለዚህ ነገር ሁነኝ ብሎ በስሙ ቆርጦ ከሞይደር ከእጣን ጋር ማጤስ በደም አንግሶ ማስቀመጥ ነው ። ፯ ለ#መቅትል ለመስተሐምም የጠላትን ስም ረግሞ መቁረጥና ከወዙ ጋር ከጓጉንቸር ጋር በቶፋ ውስጥ ከቶ መቅበር ነው ። ፰ ለ#ነቀርሳ #ለኪንታሮት ለትርፍ ምላስ ለሥጋ ደዌ ለቁስል ሁሉ ሥሩን ቅጠሉን በአንድ ላይ ወቅጦ ደምድሞ ማሰር ነው ። ፱ #ለጡት እበጥ ለቡግንጅ ለሌላም ሥሩን ቅጠሉን ወቅጦ በምጣድ ላይ ቅቤ አድርጎ እያሞቁ እበጡን መተኮስ ነው ። ፲ #ለወፍ_በሽታ ለስርቅታ ለውጋት ለቁርጥማት ለመጋኛ ለሆድ ቁርጠት ለሾተላይ ለሌላም ደዌ በጥቁር ገብስ ጠላ ማጠጣት ነው ። ፲፩ ለመስሪያ ቤት ለደጅ ጥናት ለማስታረቅ ‛‛ያወርብ ብሔር ’’ ፳፪ (22) ጊዜ ደግሞ ሥሩን ነቅሎ እያላመጡ መሄድ ነው ። ፲፪ #ለመስተሐምም ‛‛ ፍትር ’’ 100 ጊዜ   ‛‛ ጉዋትር ’’ መቶ ጊዜ የእገሊትን ልጅ እገሌን አኮማትር አታውል አታሣድር ብሎ ሮብ ቀን ሥሩን መጠምዘዝና እንዳይፈታ ድንጋይ ጭኖ አፈር አልብሶ ዙሮ ሣያዩ መሄድና ከቤት መተኛት ነው ። ፲፫ የተመኙትን ለማግኘት ሙሉ ጨረቃ ሌሊት ራቁትን ሁኖ መቆፈርና ‛‛ የደጋ ሙርጃን የቆላ ሙርጃን እሄን ነገር አምጣልኝ ’’ አሳቤን ምኞቴን ፈጽምልኝ አክብረኝ አስከብረኝ ’’ ብሎ መንቀልና ሥሩን ማላመጥ ለገበያ ለመስተፋቅር ይሆናል፡ ፲፬ ደም ለሚበዛበት ቅጠሉን ከቱልት ቅጠል ጋር ወቅጠህ ከኑግ ጋር ማብላት ወይም ማጠጣት ፲፭ #ለገበያ ከደንደሮ ስር ጋር ወቅጦ ማጤስ ነው ከእጣንም መጨመር ነው፡ ፲፮ #ለመስተሐምም ‛‛ ወረያሙን ’’ 99 ደግሞ ስሙን ጠርቶ ማጠምዘዝና ጥቁር ድንጋይ መጫን ነው፡ ፲፯ #ለመፍትሔ_ሀብት ‛‛ ሹቲ አላሹቲ ቁሹቲ ቤሮዓ መቲከ ያመቲከ ኡኑሩኤል አፋፋሩኤል ’’ ብሎ ፵፱ መድገምና ሥሩዋን መቁረጥና በትንሽ ጣት ልክ ከሶስት ቆርጦ ሁለቱን ማላመጥና አንዱን በትንሽ ጣት ደም አስነክቶ በክንድ ማሰር ሌላውን ከተቆፈረበት ቀብሮ መሄድ ነው፡ ፲፰ ሃሃያኤል ሆሆያኤል እያሉ ፵፱ መድገም ሲደግሙ እፁዋን እየዞሩ ነው በአዲስ ካራ ለዚህ ነገር ሁነኝ ብሎ መቁረጥ ፲፱ ‛‛ ኪራያቁ ያኪራም ፍሎሪያም ’’ ከመንቀል በፊት ፵፱ ደግሞ የጠላቴን ነገር አርክስ የእኔን ነገር አንግሥ ብሎ ነቅሎ ስሩን ይዞ ቀሪውን መቅበርና መሄድ ነው፡ ፳ #ለግርማ_ሞገስ እስስት ድንቢጥ ወፍ የጥቁር ዶሮ ቆለጥ የውሻ ምላስ ስር ከሥርዋ ጋር ሰፍቶ መያዝ ነው፡ ፳፩ #ለመንስኤ_እስኪት የውሻ ምላስ ስር ሥርዋን በቀይ ዶሮ ስጋ ጋር አሰርቶ መብላት ነው፡ ፳፪ ‛‛ አካእ ክስብኤል ቤቃ ሴቃ ቀንተው ሰንተው ቀርነለው በእሉ አስማቲከ ተማህፀንኩ ፈጽም ፈቃደ ልብየ ለገ/እ/ ብሎ ለሐብት ማር ወተት ቂጣ ቆሎ ንፍሮ ከሥርዋ አድርጎ እሄው ምስሽ ማለት ነው ለመስተሐምም ለሌላ መጥፎ ነገር የውሻ የድመት የጅብ የዶሮ ኩስ አመድ ከሰል የመቃብር አፈር ከስርዋ ነስንሶ ነው ! የሚደገምና የሚቆረጥ እሄ መለማመጃ መወሐጃ ነው ጠልሰሙ በእጅ መዳፍ ተጽፈፎ እጹዋን ሳይቆርጡ አስቀድሞ ፵፱ መድገምና አሳብን መናገር ነው፡ ፳፫ #ለመስተፋቅር ኮይ ከለላይ ዘያፈልሆ ለማይ ወዘያርህዎ ለሰማይ ኮይ ከለላይ ዘያረውጾ ለፀሐይ ኮይ ከለላይ ዘያፈልሆ ለማይ ከማሁ አፍልህ ወአቅልጽ ልቡናሃ ለዓመትከ እ/በፍቅረ ገብርከ እ/ብሎ ደግሞ መፋቂያ አድርጎ እጁን መጨበጥ ነው ፳፬ #ለመፍዝዝ ከፈረስ አጽም ጋር ወቅጦ መያዝ ፳፭ #ለመስተፋቅር   ‛‛ ጨልታ  መአዛ  ለመአዛ  በቃለ  መአዛ ያጂጂ መጀጂ  ልበ ደስታ ገጸ ብሩህ  እምረሁቀ  እስከ  ቅሩብ  ትቅነጥ  ትቅነጥነጥ  ለፍቅር  እገሊት ለእ/ ብሎ  ፵፪  ደግሞ መቁረጥና  አላምጦ በእጅ እትፍ ብሎ ሰላምታ ማለት መንካት ነው ፳፮ የፈላጹት ስር የአሩጥ የጥፍርንዶ ቀንበጥ ከሰባት ቦታ ላይ ቆርጦ የኤሊ ጉድን አጥንት ጋር ወቅጦ ውኃ ባልነካው ቅቤ ለውሶ ‛‛ ሹድ  ማሹድ ’’ ፶፩ ጊዜ ደግሞ እጅን ቀብቶ መንካት ነው ።
Mostrar todo...
👍 4
👆👆ከላይ ለሚጠቀሱ እፅዋቶች እንዲሁም የተለያዩ ሀገር በቀል የሆኑ እፅዋቶችን በምስል ያገኛሉ !!!      👇👇👇👇👇👇👇👇 ይጫኑ        t.me/merigeta_amedeberha
Mostrar todo...