es
Feedback
መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿

መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿

Ir al canal en Telegram

☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ። ☑ አድራሻ ቁጥር 1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ቁጥር 2 አ/አ አየር ጤና እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን 📞#0918834904 📞#0915310455 መልዕክት ካለዎት @merigetaamedeberhan

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
118 315
Suscriptores
-13124 horas
-9867 días
-4 53730 días
Archivo de publicaciones
♥አሰርኩሽ❤️ ♥ሰላም ለሃገሪትነ ኢትዮጵያ! ♥ፍቅር ለሕዝበ ኢትዮጵያ! ♥ጥዒና ለሕዝበ ለሕዝበ ኢትዮጵያ ! #ዛሬ ስለ አንዲት መልካም ዕጽ ዘርፈ ብዙ ጥቅም የማጋራችሁ ይሆናል።                             🌿አሰርኩሽ/ተበተብኩሽ🌿 #ለሰላቢ መከላከያ #ለእብድ ውሻ ንክሻ #ለእባብ ንክሻ #ለመንስኤ እስኪት(ድክመተ ወሲብ) #ለጨብጥ #ለከብት እርባታ #ለሁሉም ቁስል #ለግርማ ሞገስ #ለደም ፍታት #ለሰው መውድድ እና የመሳሰሉት በርካታ ጥቅሞች የምትውል ድንቅ ዕጽ ናት። 🌿አሰርኩሽ በምስሉ ላይ እንደምትታየው ሐረግ መሳይ አንድ ዘለላ ቅርንጫፍ ላይ 5 ቅጠል ያላት ሴቴ እና ወንዴ በመባል የምትጠራው ከዛፍ ላይ እየተንጠለጠለች ዕጽ ናት። አሰርኩሽ ቆላማ እና ወይና ደጋማ አከባቢ በብዛት ከቁጥቋጦ የማትጠፋ ዕጽ ናት። ~እጽዋትነትዋ ትንሽ ሥሯ የመርዛማነት ባህሪ ያላት ሲሆን በማር ስትወሰድ እጅግ በጣም በትንሹ እንዲሆን ይመከራል። ♦ዕጽ የሐዩ ወዕጽ ይቀትል!🔸 ዕጽ ያድናል ይገድላልም!እኛ ደግሞ ዕጽ ለተለያየ በሽታ ለማዳኛነት እንድንጠቀምበት በተሰጠን መሰረት የዕጽዋት ባህሪ፣ ዓይነት፣መልክ፣መጠን፣በመለየት የተለያዩ ፈውሶችን እንዲሰጡ ይሆናሉ። ♦እንዲሁም የዕጽዋት ኃይል ፈጣሪ በሰጣቸው የማዳን ፀጋ ከተለያዩ የአጋንንት ሴራ እንደመፍትሔ ሁነው ያገለግላሉ። ይህንን ስላችሁ አዳኙ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚል ሰው አይጠፋም። እውነት ነው።ገናናው ልዑል እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው። ♦ግን ደግሞ አንድ ሰው ታሞ ወደ ዘመናዊ ሕክምና ሲሄድ ከተለያዩ ንጥረ ነገሮች፣ ከተለያዩ እጽዋቶች ፣ከተለያዩ የእንስሳት ቅሪቶች፣ ከተለያዩ መአድኖች፣የተዘጋጀው ክኒን፣በመርፌ የሚሰጡ መድኃኒቶች፣የሚቀቡ መድኃኒቶች፣ወዘተ አንጠቀምም ይህ የኢየሱስ አይደለም አንጠቀምም እንደማትሉ ሁሉ። ♦ይህንንም ድንቅ የአባቶቻችን ተፈጥሮን ያመረተችው ተፈጥሮአዊ ከሆኑት ዕጽዎቶች የሚዘጋጅ የመድኃኒቶች ሁሉ መጀመርያ ዘመናዊ መድኃኒቶችን ጠፍጥፎ ወደ ከፍታ ያደረሰ የአባቶች እውቀት ነውና! ልብ ብለን እናጢነው!!! ♥ወደ ጉዳዬ ስገባ የአሰርኩሽ ገቢር እንደሚከተለው አጠር አድርጌ አቀርብላችሁ ዘንድ ሻትኩኝ!!! #🌿የአሰርኩሽ /ተበተብኩሽ አቆራረጥ እና ገቢሮችዋ!🌿 ~በቅድምያ ዕጽዋን ከመቁረጥዎት በፊት ንፁህ ለመሆን ይሞክሩ ከዛ በመቀጠል ጧት ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ዕጽዋ ወዳለችበት ቦታ በመሄድ የዕጽዋት ማንገሻ ጸሎት ሰባት ጊዜ በላይዋ ላይ በመጸለይ በወይራ አንካሴ ቆፍረው በቀንድ ካራ ለመቁረጥ ሲዘጋጁ ዓለምን በፈጠረ አምላካችንን ስም እየገዘቱ የተባለችውን ዓይነት ፈውስ ትሰጥ ዘንድ በቢላዋ በመቁረጥ ለተባለው ዓይነት ሙያ ማዋል ነው። .       #ዕፀ አንግስ አልያም የእጽዋት ማንገሻ ከዚህ በፊት ስለላኩላችሁ ወርዳችሁ ፈልጉት። ♥የአሰርኩሽ/ተበተብኩሽ ገቢሮች!♥️ 🔸ለሰላቢ መመለሻ፦ #ሰላቢ ማለት የተለያዩ ክፉ መናፍስቶች በሰው የተላኩ በዓይነ ጥላ፣በዛር መልኩም ቤታችን የገቡ አጋንንቶች የሚሰሩት ክፉ ስራ ነው። ስራቸውም፦ወጥ ማበላሸት፣ለእንጀራ የተቦካ ሊጥ ማበላሸት፣እንጀራ መሻገት፣የእህል በረከት ማጣት፣የብራችን በረከት ማጣት፣እንስሳቶች ምርታቸው መቀነስ፣እንደ ወተት...ወዘተ ናቸው። #የአሰርኩሽ ስር ከሚበላሽ እቃ፣ ከሚጠፋው እቃ ፣ከቡኃ እቃ፣ከብር ማስቀማጫ ሳጥን።ወዘተ...በቀይ ሀር አስረው ያስቀምጡ አልያም ይሰሩበት።አያስነካም የተበላሸውም ይስተካከላል። 🔸ለዕብድ ውሻ ንክሻ ማዳኛ፦ #ያበደ ውሻ የነከሰህ እንደሆነ የአሰርኩሽ ተበተብኩሽ ስር በተባለው መሰረት በመቆፈር በ ትንሿ ጣት ለክተህ አድቅቀህ ፈጭተህ በማንኛውም ሰዓት በግማሽ ሌትር የላም ወተት ጋር በማቀላቀል ይጠጡ። 🔸ለእባብ ንክሻ፦ #ለማንኛውም እባብ ንክሻ መከላከያ ገና ዕጿ ስትቆርጥ ዕጽ አንግስን ጸልየህ ከጨረስክ በኃላ ዕቀብኒ እም ሕምዘ ከይሲ (ለእከሌ) በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አወገዝኩኪ ብለህ ቁረጥ።በጣትህ ዓጽቅ ከትበህ በአንገትህ እሰር እንዘ ትሐውር ኃበ ሐቅል! 🔸ለድከመተ ወሲብ(ለመንስኤ እስኪት)፦ #የብልቱ ሴሎች በመድኃኒት፣ በስኳር፣ በግፊት፣በመዳከም ብልት አለመነሳት ችግር ለፈጠረበት ሰው የሚሆን። ~የአሰርኩሽ ሥር፤የወንዴ ቃጫ ሥር፣ ሁለቱም ከሰባት ከሰባት ቦታ በወይራ ዛብያ ቆፍረህ ሥሩን በንጽህና ቀጥቅጠህ ሁለቱም አንድ ላይ ቀላቅለህ በ አንድ ማሰሮ ውስጥ ከ ግማሽ ኪሎ ጥሬ ምሥር ጋር በደንብ ቀቅለህ መረቁን ጧት ጧት ለ 3 ቀን ያክል መጠጣት ነው። የእጽዋቱ መጠን ከሁለቱም 6 የሾርባ ማንኪያ ይጠቀሙ። 🔸ለግርማ ሞገስ፤ለሰው ፍቅር፦ #የአሰርኩሽ ሥር ከዚህ በፊት በላኩላችሁ የደላሹት ገቢር አቆራረጥ መሰረት በመቁረጥ ለሚሹት ሁሉ መፍትሔ ትሆን ዘንድ በፈጣሪ ስም አወግዘህ ነቀህ በጣትህ ዓጽቅ ለክተህ በዓረብ ቆዳ በመከተብ ከኪስ ወይም ከአንገትህ ሥር አንጠልጥል። ይህንኑ ገቢር ለንግድም ይሆናል። ጠጅ ለሚነግድ ሰው ከመሸታው እቃ ስር በሰምዕ ጠቅልለህ ቅበር።አልሸጥ ብሎ የገረገረው እንዲሸጥ ይሆናል። #የደላሹት ገቢር ከዚህ ቀደም ስለላኩላችሁ ወደታች ወረድ ብለው ለማየት ሞክሩ። 🔸ላም እና ጥጃዋ አልዋደድ ቢሉ፦ #ላሚቱ ጥጃዋን ብትጠላ የአሰርኩሽ ሥር በአምሳያ ላም ቅቤ ለውሰህ ጥጃዋን እና ላሟን ቀባ እጅጉን ይዋደዳሉ። 🔸የጨብጥ መፍትሔ፦ #የአሠርኩሽ ሥር፤የመቅመቆ ሥር፤የዘረጭ ፍሬ እነዚህ በትንሿ የሻይ ማንኪያ አንድ አንድ ከሶስቱም በመለካት በንፁህ ማር በመለወስ ጧት በባዶ ሆድ ለሶስት ቀን መዋጥ ነው። መሻርያው፦የገብስ ጠላ ጠጣ ወይም የደሮ ወጥ ብላ ትድናለህ። 🔸ለደም ፍታት(የወር አበባ ለሚበዛባቸው) #የአሰርኩሽ ሥር ለ 3 ቀናት ያክል በመቀነት አድርጋ ወገቧን አስራ ትሰንብት ድጋሚ አይመለስባትም። ትድኅን! 🔸ለከብት እርባታ፦ #የአሠርኩሽ ሥር ምሰህ አምጥተህ በትክል ድንጋይ ቀጥቅጠህ በዕለት ውኃ በጥብጠህ የከብቶቹ በረት በማለዳ ለ 3 ቀን እርጭ ከብቶቹንም በአሞሌ ጨው ቀላቅለህ በትንሹ አስልሳቸው። 🔸ለማንኛውም አሰፈሪ ቁስል፦ #የአሰርኩሽ ሥር ቆፍረህ አድርቀህ ደቁሰህ ከቁስሉ ላይ እስኪድን ድረስ መነስነስ ነው። ፍቱን ነው። 🔸ለዓይነጥላ ለፍርሃት፤በፈተና ጊዜ ለሚጃጁ፦ #የአሠርኩሽ ሥር፤የሐረግ ሬሳ ሥር፤የቀበርቾ ሥር ለየብቻ አድርቀው እኩል በማቀላቀል ማታ ማታ ሊተኙ ሲሉ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ተሸፋፍነው ለ 7 ቀን ይታጠኑ። 📌ይህ ድንቅ የአሰርኩሽ ጥበብ ከድንቅ አባቶቻችን ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲዋረድ ቆይቶ እኛ ዘንድ ደረሰ እኔ ደግሞ ወደ ብዙኃን ሕዝብ ይደርስ ዘንድ በእንዲህ መልኩ ከተብኩት። ድንቅ ነው። 📌ይህንን ዓይነት እውቀት ለማግኘት ሊቃውንቶች ያውቁታል ምን ያህል ደጅ እንደሚጸናበት፤ ምን ያህል ውጣ ውረድ እንዳለው፤ምን ያህል ዋጋ እንደሚከፈልበት። የአሁኑ ዘመን ትውልድ ግን ዕድለኛ ነው ባይ ነኝ። ምክንያቱም በየቤቱ ሁኖ ብዙ ጥበብ ይቀስም ዘንድ ምቹ ነውና።
Mostrar todo...
👍 3
"ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ 'ለምን ታመመ ልጅሽ" Ashwagandha (ጊዜዋ) #ለዓይነ ጥላ #ጭንቀት ለማስወገድ! #የወንድ ድክመተ ወሲብን ያክማል! #እንቅልፍ ለሚከለክላቸው  ፍቱን ነው። #ለነርቭ ሕመምተኞች! #ለፀጉር መቁሰል/ለፎሮፎር/ለፈንገስ #የጤና ሻይ ለማዘጋጀት #ጊዜዋ በኢትዮጵያውያን የባህል ሕክምና አዋቂዎች ዘንዳ ለብዙ በሽታ ማከምያ እንደሚውል እርግጥ ነው። #እንዲሁም ዓለማትም በዘመናዊ መልኩ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው ሕክምና ሲያዘጋጁበት ይስተዋላል። በህንድ ÷በቻይና÷ ጀርመን:ፍራንስ ÷አሜሪካ እንዲሁም በተለያዩ ዓለማት ዕፀ-ግእዝ/ጊዜዋ/ግዛዋ/ዋሃሌ/አሽዋጋንዳ ዕፅ ሰውን ከበሽታ ሲፈውሱቡት√ #እኛ ኢትዮጵያውያን ደግሞ የጊዜዋ ሥር እና ቅጠል ዘሩ እስኪጠፋ ከስሩ በመንቀል ለጭሣ ጭሥ ብቻ መጠቀማችን ሊታሰብበት ይገባል።^ #የጊዜዋ ፍቱን እና ተአማኒ መፍትሔዎች! #፩'ለዓይነ ጥላ ለዛር መናፍስት¶ የጊዜዌ ሥርና ቅጠል በብዛት አሰባስበው ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ማታ ማታ ተሸፋፍነው በትንሽ በትንሹ እየለኩ በከሰል እሳት እየጨመራችሁ መታጠን። ለ 7ቀናት ያክል ይጠቀሙ። #፪'ለጭንቀት¶ ትል ያልበላው የጊዜዋ ቅጠል በንጽህና በማዘጋጀት የደረቀውን ጧት እና ማታ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ትንሽ ማር ጨምረው እንደሻይ እያፈሉ ለ 5 ቀን በሻይ ብርጭቆ መጠጣት ፍቱን ነው። #፫'ለድክመተ ወሲብ¶ የጊዜዋ ሥሩን በንጽህና አዘጋጅተው ፈጭተው ማታ ማታ በሾርባ ማንኪያ በመለካት በግማሽ ሊትር ወተት እያፈሉ ቢጠጡ የዘር ፍሬ ያበዛል እንዲሁም ፍትወትን ያስተካክላል። #፬'ለነርቭ ህመም¶ የጊዜዋ ሥር እና ቅጠል በንጽህና አንድ ኪሎ ያክል አዘጋጅተው ፈጭተው ከግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ ጋር ቀላቅለው በ 5 ሊትር ውኃ በማፍላት 3 ሊትር ገደማ ከቀረ በኃላ አጥለው አቀዝቅዘው በማስቀመጥ ጧት ጧት በባዶ ሆድ አንድ አንድ የሻይ ብርጭቆ መጠጣት ፍቱን ነው። ለ አንድ ወር ገደማ ይጠቀሙ። #፭'እንቅልፍ ለሚከለክላቸው¶ የጊዜዋ ፍሬ በብዛት ለቅመው ፈጭተው ማታ ማታ በስሱ በአፍንጫዎ በማሽተት እንቅልፍ ማጣትን ይሰናበቱት። #፮'ለፀጉር መቁሰል/ለፎሮፎር/ለፈነው። የጊዜዋ ቅጠል በእርጥቡ ጨቅጭቀው  ከንፁህ የፀጉር ቅቤ ጋር በማቀላቀል አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት መላ ራስዎትን በመቀባት ለ 4ሰዓታት ያክል አቆይተው ይታጠቡ።ፍቱን ነው። ፯'የጤና ሻይ ለማዘጋጀት¶ ጊዜዋ በተለያዩ የእጽዋት ተማራማሪዎች በተደረገ ጥናት ከ 12 በላይ በሽታን እንደሚያክም ተረድተዋል። #በሊቃውንት አባቶቻችን ዘንዳም ከክፉ አጋንንት እስከ ስጋ ደዌ በሽታ ሲያክሙበት ይስተዋላል። #ከዚህም የተነሳ ማንኛውም የጤና ቀውስ ቢደርስብን የጤና ሻይ አዘጋጅተን ብንጠቀም ድንቅ ፈውስ እናገኝበታለን። ¶አዘገጃጀት፣3 የሾርባ ማንኪያ የጊዜዋ ሥር በ አንድ ሊትር ለ 20 ደቂቃ ያህል በማፍላት ከ 5-7 የሻይ ብርጭቆ ይወጠዋል። ትንሽ ማር ወይም ስኳር ይጨምሩበት። ማስጠንቀቅያ:-እርጉዝ ሴቶች እንዲጠቀሙበት አይመከርም። ¶ሰፊውን የአበው እውቀት ሼር ቢያደርጉት ጊዜዋ በደጁ እያለ ምስኪኑ ያገሬ ሰው አይሞትም¶ #የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ። #0918487073 #0920253444 መልእክት የምቀበልበት ስልክ ✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam     //አንግርዳዱን ከስንዴው ለይታችሁ እወቁ //
Mostrar todo...
በባሕል ሐኪም ተጭበርብረው ያውቃሉ❓❓❓ 👉እውነተኛ ዶክተር እና በስም ዶክተር እንዳለ ሁሉ እውነተኛ የባሕል ሐኪም እና ሃሰተኛ የባሕል ሐኪም የለም ማለት አንችልምና እንመርምር! ውድ የሆነ እውቀት ውድ እውቀትን በሚጠሉ ሰዎች አያሌ ሊቃውንት ጥበበኞች ለምን ይሸማቀቁ❓ 🙏ሰላም ሰላም  የዚህ ቻናል ውድ ቤተሰቦች እና የጥበብ ባለቤቶች! ጠበብን እና እጽዋትን በሰፊው መልኩ በሶሻል ሚድያ የማስተዋወቅ ስራ ፈር ቀዳጅ በሚባል መልኩ ሰፋ አድርገን የጀምረነው ቢሆንም ቅሉ ! ከ 2 ዓመት ወዲህ ግን በሶሻል ሚድያ እንደጠበቅነው መራመድ አልቻልንም:: ለ 6 እና 7 ዓመታት ያህል ለተለያዩ መንፈሳዊ እና የስጋ ደዌ ህመሞች እንዲሁም ለሌሎች ህመሞች የሚረዱ  መንፈሳዊ እና ጥበባዊ መፍትሔዎችን ስንማማር እንዲሁም ሕክምና ስንሰጥ ቆይተናል:: #እንዲሁም ከዚህ በፊት የተማማርናቸው ድንቅ የፈጣሪ ጥበብ በራሳቸው መጠቀም ላልቻሉ በአድራሻችን መሰረት በመምጣት ለቁጥር በሚያዳግት መልኩ እጅግ ብዙ ቤተሰቦች በፈጣሪ ኃይል ፈውስ አግኝተዋል ብዙዎቹ ምስክር ናቸውና! #ከዚህም አልፈው በውጭም በሃገር ውስጥም እንደየችግራቸው በቤታቸው በመጠቀም ብዙ ተስፋ እና ሰላም አግኝተዋል::አሁንም የተጠቀሙ ቤተሰቦች ምስክር ናቸውና! #እንደጠበቅነው አለመራመዳችን ደግሞ 👇 ‼️ብዙዎች ለሕሊናቸው ያልተገዙ ሰዎች Coppy በማድረግ ብዙ የማጭበርበር ስራ በመስራት እዲሁም ያልተገባ ስራ ሲስሩ ሰዎችን ስያሳዝኑ በመመልከቴ : ‼️ጊዜው በፈጠረው ዘመናዊ ቴክነሎጂ በመታገዝ ሰዎችን በማሳመን ያለእውቀት እና በድፍረት ከፈውስ ይልቅ በሽታን የሚፈጥሩ አካላት በመብዛታቸው: ‼️የኛ ሎጎ እና ተመሳሳይ ስያሜ በመያዝ ጭራሽ እኛን የማይመለከቱ አጋንንታዊ ይዘት ያላቸው አስተምህሮዎች  እና ክፉ ድርጊቶች ስያስተላልፉ በመረዳቴ: ከድህረገጹ በስሱ በመራቅ በቅርበት መጥተው መፍትሔ ለሚወስዱ እንዲሁም እውቀት ለሚገበዩ በቅርበት ስናስተናግድ ቆይተናል:: ይህ ጥበባዊ ትምህርት በሌላ የተሻለ መንገድ እንመጣ ዘንድም የተቻለንን ነገር እይሞከርን እንገኛለን:: ምክር! ⁉️የትም የባሕል ሐኪም መሄድን ቢሹ!⁉️ #ትክክለኛ የመገኛ አድራሻ መኖሩን ያረጋግጡ:: #ትክክለኛ ሕጋዊ ፈቃድ መያዙን ያረጋግጡ:: #ሰው በሰው አልያም በትክክል የዳነ ሰው መኖሩን ያረጋግጡ! #ረዥም የስራ ልምድ  እና መልካም የሆነ ግንዛቤ ቢኖረው ደግ ነው:: #በስልክ ብቻ አውርተው መገኛችን ሩቅ ነው ብር አስገቡ ክሚሏችሁ ተጠንቀቁ:: #በተቻለ መጠን ልጥፋቸው Coppy አለመሆኑን ያረጋግጡ:: አድራሻችን ለምትሹ👇 ቁጥር/1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከተማ ከአደባባይ ወደ ሽዲ በሚሰደው መንገድ ያገኙናል ቁጥር/2 አ/አ አየር ጤና ወደ ወደ አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ ቤተል መገንጠያ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ያገኙናል #ለበለጠ መረጃ #0918487073 #0920253444 የቴሌግራም ቻናላችን ለመቀላቀል https://t.me/mergeta_amdebrhan መልእክት ለማስቀመጥ ✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam
Mostrar todo...
👍 1
🌿🌿እፅ ብሩክ ይእቲ እፀ ህይወት ዘውስተ ገነት ወዕፀ መድኃኒት በዲበ ምድር🌿🌿 በግእዝና በአማረኛ የእፅዋት ስም ዝርዝር ገቢር በግእዝ                 በአማረኛ                ገቢር ሀ-ሁ-ኀ  ፩-፫-፳ እፀ ሃሌሉያ        መንቶች                    ለፍቅር እፀ ሀሎ       ከድንጋይ ላይ የሚበቅል   ለመአቅብ እፀ ሀመር        ሶስት ማእዘን ያለው እፀ ሀዋርያ              ቆንጥር               ለፍጥነት እፀ ሃሊላ , ሄላ              ሚዳቁያ እፀ ሀረገ ህይወት   የበርሃው አሰርኩሽ     ለፍቅር እፀ ሀዊ ማህያ           ሹንሹና ሀያ እፀ ህልው            ማቱሳላ/እንደማቱሳላ  ለእድሜ እፀ ህሊና እጺ ሂሶጵ   ጎፍጨጭ /የሳሙና እንጨት እፀ ህርማኤል/ከርሜላ     ችፍርግ         ለፍቅር እፀ ህይወት                  ጂልዋት          ለተሀድሶ እፀ ህሪና                      አርና       ሆደን ለማጽዳት እፀ ሆል                ሁለገብ      ለድንገተኛ ህመም እፀ ሆህት   በዋሻ ውስጥ የሚገኝ ሀረግ   ለሀብት እፀ ሆሳእና  የዘንባባ ዘር/ ሰሌን  ለመጽንኤ እስኪት እፀ ሆርሳ        ድርሺት/ታርይገማ    ለብዙ ነገር እፀ ሆማ           ጥቁር ዛፍ               ለጽናት ሆምሄም፡ ሀምሀም              ቅል ለ ፪ እፀ ልባዊ/ገፀ ሰብእ የሰው አካል ምስል ሴቴና ወንዴ ያለው    ለፍቃድ እፀ ለባዊት    በሽናሻ እምነት ደንገቦ  ለብዙ ነገር እፀ/ፀሀይ/ለት             ልት           ለማለስለስ እፀ ልባዌ/ነጭ ብሎ ወርቅና ብር  የመሰለ     ለመቀያየር እፀ ልብ  የልብ ቅርፅ ያለባት /የሴት ልብ  ለመስተፍቅር እፀ ልቡና           ተልባ የመሰለች    መፍትሔ እፀ ልባ   ቅጠልዋና አበባዋ የልብ በቅርፅም ያላት      ለፍቅር እፀ ልቡ     የወይን ቅጠል የመሰለ የአለው   ልቡን የሚነሳ እፀ ልበሰብኦ    እንደ እንሰት ደም የሚፈሳት እፀ ልቦት               ትንሽዋ ሟጠሽ           ለገበያ እፀ ልጎት              አዝዋሪት           ለብዙ   ነገር እፀ ልህም/እፀ ላህም   የጥጃ ጨንገር   ለመፍትሄ እፀ ሎልያ      ቅጠሉ ብርና ወርቅ የመሰለ  ለሀብት እፀ ሎል                  ሎል               ለስራይ እፀ ሎልና                ላሎ ዛፍ         ለሆድ ደዌ እፀ ሎምዝ                 ሙዝ          ለደረት ለችፌ እፀ ሎዛን                የሽቶ ተክል መ ፬ እፀ መሰውር     ከፊላ ጋር የሚገኝ ድቃቅ እፀ    ለመሰወር እፀ መስቀል      ከአበባዋ ቅጠልዋ መስቀለኛ   ለአእምሮ እፀ መሶብ    አበባዋ መሶበወርቅ  የመሰለ   ለሀብት እፀ መሀሪ /መረሪ         ሬት        ለሁሉም   ለቆዳ እፀ መቀር         መቀር የጣን ዛፍ       ለእጣን እፀ መና           እንጎችት የመሰለ       ለተሀድሶ እፀ መናሂ            መናሂ           ለተለያየ መፍትሔ እፀ ሙሴ            በትር ሙሴ           ለሀብት እፀ መዶኬ           አመድማዶ እፀ ማሪያም      ማርየ ፍሬው ጣፋጭ    ለቀለም እፀ መንድግ        ሟጠሺ                    ለገበያ እፀ መክሱት         ጢብጢቦ             ለመክስት እፀ መንድንግፅ     የሰው ገፅ ስሩ የመሰለ እፀ ማእዛ            አበባው ባለ መአዛ       ለመአዛ እፀ መአዝ            ስሩ ክብ                 ለትምህርት እፀ መንስኤ         ሙት  አንሳ              ለተሃድሶ እፀ መፍርህ       ፍየል ፈጂ      ለመፍትሄ አቃቤ እፀ ማእዜ          ማቱሳላ          ለእድሜ እፀ ምስያጥ        ቀበርቾ         ለማህጠንት እፀ ምናሂት           ሂና                 ለቀለም ሰ ፭ እፀ ሰለሞን/ሰጢን     ጠነጎገ የግራር አይነት   ለሜሮን አፀ ስሀብ          የላም ጡት      ለጉልበት መጽንኤ እፀ ሰብፅሰ  ሰኪኪኖን ለወንዴው የወንድ ለሴቴው የሴት ብልት ያለው/ለፈለጉት ነገር መሆን የሚችል/ እፀ ሰላቢላ    የጅንጀሮ እመጫት  ለወገብ መጽንኤ እፀ ሰረገላ   ከዛፍ ወደ ዛፍ የሚሸጋገር ሃረግ /ለመጽንኤ ለሁሉም/ እፀ ሰገም                   ገብስ እፀ ሰብአብ   ክምችች ያለ የችፍርግ አይነት /ለሰብስብ/ እፀ ሰማይ/ሰንተው  እንደዋርካ ዘከዛፍ ላይ የሚበቅል /ለራእይ  ለመአዛ / እፀ ሰቅል      የተመሳቀለ  ስርና ድንች    ለዝናብ እፀ ሰናይ/ሰንበልት     ጥሩ መአዛ ያለው ዛፍ /ለተለያየ መፍትሔ / እፀ ሲኦል     በረግረግ ቦታ የምትበቅል   ለቁስል እፀ ሲና  ዛና ዋሽንት ዋሽንት ለውኃ ጥም ለመንድግ እፀ ሲባርዮስ       ቀዩ አብሽ    ለመክስት ለማስከር እፀ ሰንድሮስ       የእጣን ዛፍ        ለመአዛ እፀ ሲናር             እንክርዳድ        ለስካር/ለቁስል እፀ ሲናሬ ስናር      እንግዶ እህል          ለምግብ እፀ ሲላን                 እንስላል እፀ ሳቤቅ             የአረግ ሬሳ      ለምች መፍትሔ እፀ ሳዶቅ       ባንባ  ወይም ባቡሌላ  ለወይን ጠጅ እፀ ሲሮብ          እንቧጮ                ለገበያ እፀ ስጋ    የድንች ስር መስሎ የቀላ  ለደም ጥራት እፀ ስግው    ፍሬው ሰውነትን የሚያድስ  ለተሀድሶ እፀ ስርው     የአደንድን ዘር ሙታአንሳ  ለመጽንኤ እፀ ስብሀት   ዳቦ የመሰለ ክብ ስር ያለው  ለሀብት እፀ ሶላ        የሾላ ዛፍ አይነት         ለወይን እፀ ሶባ           ችብሃ ጥሉሳ          ለተሀድሶ እፀ ሶማ          ሱማያ ሱፋ ሰሃ ረ ፮ እፀ ረሃ       እሴቴው ሬት        ለልብ ለቆዳ እፀ ረሌ    ከስሩ ወፍ እንቁላል  የምትጥል ለመካን እፀ ረሞይ      ቀንጣፋ የመሰለ       ለአእምሮ እፀ ረዶስ/ናርዶስ     ቀረፋ     ለመፍትሔ/ለቅመም እፀ ሩፋኤል    ቅጠሉ ሲነኩት የሚገላበጥ / ለብዙ ነገር/ እፀ ሩት                አርቴ                ለመአዛ እፀሪታ                እሴቴ ሬት        ለብዙ ነገር አፀ ሪሃ                ሰርቲ               ለመቀመም እፀ ራግሄ                ግራምጣ     ለመንጠቅ እፀ ራምኖን           ዶግ           ለተለያየ መፍትሔ እፀ ራጎን        የባብገላ የመሰለ  ለተለያየ መፍትሔ እፀ ራሄል       ሺልም ልም ዛፍ     ለእንስሳ ርቢ እፀ ርትሀት     ሙታንሳን የመሰለ      ለመንስኤ እፀ ርግብ/እስካሮን  አረግ የሆነ       የሽቶ ዛፍ እፀ ሮማን            ሮማን          ለቁስል ለፍቅር እፀ ሮሜል          አዝዋሪት አረግ       ለመፍዘዝ እፀ  ሮያል          አሩጥ መስላ አረግ     ለምርዋፅ እፀ ሮዝ              ሮዝመሪ                  ለቅመም እፀ ሮዘይ           እንዘረዘይ          ለቁስል ደዌ ይቀጥላል ........................................
Mostrar todo...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
የሺኮኮ ጎመን (ሀበዛንጣ)
Mostrar todo...
👍 1
#ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሀብት ቡሩክ ሹር በስመአብ ስመ ወልድ ስመ መንፈስ ቅዱስ ሰውታን ቀንታን ቀስታን ይታን ዋይታን ረዋይታን ሮደታን ደሚሎ ዢዲ ዳታን ንታአ ረፈዒ ሀዓ ሰዓ ነዓ አርአየኒ ንዋይ አምጽእ ንዋየ አስተጋብእ ንዋየ ሰጣቄንዋይ በርዳጊ ንዋይ ቀሳጢንዋይ ዘተመነይኩ ንዋየ ኢይትርፍ መንዲገከ አውሪደከ ከመ እሳት አንዲደከ ልበሰብአዓለም አጥፊአከ ወአእዛኒሆሙ አድሚመከ ወአእይቲሆሙ አጽሊመከ አምጽእ ንዋየ ወርቀ ወብሩረ ሊተ ......... ሻውዳ ሹዋዳ ሮሀውዳ ሜልካሆ ሲልካሆ በስልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ዠር አላዠር ፯ ዠሮ ፯ ተክለስም ተክለረድአል ሰሀቦሙ ወኧቅረቦሙ ሰብአዓለም ለውሂበ ንዋይ አቅዤር አድቀዤር ስሀብ ወስብስብ ንጠቅ ወመንድግ ንዋያተ ወጥሪታተ ሊተ እመላ እወላ እቀላ ኢአኡን መጁን ወጂም ጂም አብርር ወስብስብ አክንፍ አክነፍንፍ አምጽእ ኀቤየ መስልብ ልቦናቲሆሙ ለስብኣዓለም ከመየኀቡኒ ንዋየ ወጥሪተ ሊተ ........... አግርርናኤል ቸቺኢኤል ወርደማኤል መርደመላ ጢእ አቅስዮን በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ መንድግ መንዲገከ ንዋየ ኀበኒ ንዋየ ሊተ ...... ቸሪና ኩቁና ፍርቃ በኃየለ ዝንቱ አስማተ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ወበስሙ ለእግዚእነ እየሱስ ክርስቶስ መንድግ መንዲገከ ኀበኒ ንዋየ ሊተ ሜጠላሸ ፯ አሸራሆይ አሸራዳይ በከመ አትለውከ ለናጌብ ከማሁ አትሉ ንዋየ ሊተ ......... ላህ ወያላህ አትልል ፯ ልቦሙ ለኩሎሙ ሰብአዓለም ሊተ .......... አላሁማን አጀሚህ አሸር አሸማሁማን በዝንቱ አስማቲከ ፍታህ እደዊሆሙ ለሰብአ ዛቲ ዓለም የኀቡኒ ንዋየ ሊተ ........ በስሙ ሙራኤል ኤርዮን ሰዋል ህልቅ መልቅ መሊሃ እምሩከ ግዘተቦሙ ሀሻልቀት ወአቅረብታ ወይመስንቅ ወያዮብእ ወሸሩን ኃይልክን ወረሀምት ስመዋት ሸቶሬ ሩሪህ በኃይሉ እሉ አስማቲከ ፍታህ ማእሰረ እዳዊሆሙ ለሰብአ ዓለም ከመየኀቡኒ ንዋየ ሊተ...... ምን ያውሎን ልቡይ ህጀር ላሙንሊስ የህን ኩን ሊየ አኽያ ሸራህያ አልሻዳይ ኤልሻዳይ ፀባኦት አዶናይ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ ሀበኒ ዘተመነይኩ ወዘሀስኩ ንዋየ ወፈጽም ፈቃደ ልብየ በኩሉ ጊዜ ወበኩሉ መዋእለ ህይወትየ ሊተ ......... ገቢር ከሺኮኮ ጎመን ስር አዲስ መስታዊት ዘርግቶ ነጭ ዶሮ አርዶ ስሩን መቁረጥና የስረብዙ ፣ የቀረጥ ፣ የፍየለፈጂ ፣ ፍሬና ስር የቺፍርግ አበባ አንድ በቀል ፍየለ ፈጂ ፣ አሩጥ የዝግባ የደቅማ የዋርካ ተቀጽላ ግማሹን በሜሮን ለውሶ ፵፱ ጊዜ መድገምና መቀባት ግማሹን ከሰባት ቀለማት ጋር ቀላቅሎ መጻፍና በቤት ውስጥ ማስቀመጥ ወይም መያዝ ።
Mostrar todo...
👍 1