es
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

Ir al canal en Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
182 929
Suscriptores
+9824 horas
+9867 días
+4 67730 días
Archivo de publicaciones
ባንካችን አቢሲንያ በ7ኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ላይ የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ · ባንካችን የዓመቱ የልዩ ሽልማት ተሸላሚም ሆኗል ባንካችን አቢሲንያለ7ተኛ ጊዜ በተዘጋጀው የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ላይ የፕላቲኒየም ደረጃ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል በተካሄደው ፕሮግራም ላይ በታክስ ህግ ተገዢነታቸውና በበጀት ዓመቱ ባበረከቱት የገቢ አስተዋጽኦ የላቀ አፈጻጸም ያስመዘገቡ 700 ተቋማት ሽልማታቸውንተቀብለዋል፡፡ በ2017 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገባቸው በሃገር አቀፍ ደረጃ ዕውቅናና ሽልማት ከተሰጣቸው ከእነዚህ 700 ታማኝ ግብር ከፋዮች መካከል 105 በፕላቲኒየም ደረጃ ፣ 245 በወርቅ ደረጃ እና 350 ደግሞ በብር ደረጃ የተሸለሙ ናቸው፡፡ በተጨማሪም በተከታታይ ለ4 ዓመታት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ በመሆን ደረጃቸውን ጠብቀው በመገኘታቸው 30 ግብር ከፋዮች የዓመቱ የልዩ ሽልማት ተሸላሚ የሆኑ ሲሆኑ ባንካችን አቢሲንያም ከእነዚህ ተቋማት መካከል አንዱ በመሆን የልዩ ሽልማት ተሸላሚ ሆኗል፡፡ የአቢሲንያ ባንክ ዋና የፋይናንስ ኦፊሰር አቶ አብርሃም ገበየሁ የባንኩን የፕላቲኒየም ደረጃ እውቅናና ሽልማቱን ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ተቀብለዋል፡፡ በቀጣይም ባንካችን በዘመናዊ የባንክ ቴክኖሎጂ የታገዘ ቀልጣፋ አገልግሎት ለደንበኞቹ በማቅረብና ግብሩን በታማኝነት በመክፈል ለኢኮኖሚው እድገት የበኩሉን አስተዋጾ ማበርከቱን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
Mostrar todo...
63👍 14👏 4🔥 2🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
Bank of Abyssinia seeks to hire applicants for the position of 1. Bahir Dar District. Legal Officer Place of Work: Bahir Dar We would like to inform you that you can get detailed information about the requirements and apply for the positions by logging in to the bank’s career site https://vacancy.bankofabyssinia.com.
Mostrar todo...
1
Photo unavailableShow in Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Mostrar todo...
18👍 2😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጊዜ የሚያተርፉበት ሌላ አዲስ አገልግሎት በቅርቡ... #BankofAbyssinia #Banking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Mostrar todo...
👍 46 33👏 4👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Mostrar todo...
29👌 4👏 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
መረጃን ከአቢሲንያ የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገጻችንን ይከተሉ ! #BankofAbyssinia #Banking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Mostrar todo...
👍 39 10👌 4🤩 3🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Mostrar todo...
27👍 6🔥 4

44👏 5👍 4😱 4🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፈጣንና አስተማማኝ በሆነው የቪዛ ዳይሬክት አገልግሎት የቪዛ ካርድ ቁጥርዎን ብቻ በመላክ ከውጪ ሃገር የተላከልዎትን ገንዘብ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ይቀበሉ። #BankofAbyssinia #Banking #VisaCard #Visa #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #የሁሉም_ምርጫ
Mostrar todo...
26👍 9👌 4
Photo unavailableShow in Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Mostrar todo...
30👍 3🔥 3👏 2
00:15
Video unavailableShow in Telegram
መክፈል በአቢሲንያ ያሸልማል ደስታ! #DigitalPayments #CashlessTransactions #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Mostrar todo...
BOA Merchant Dig POS.mp459.34 MB
26👍 4🔥 4
00:10
Video unavailableShow in Telegram
በቀን 500 ብር አንዲህ ደስ ያሰኛል!! #DigitalPayments #CashlessTransactions #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Mostrar todo...
BOA_Digital Cashier_Square .mp417.76 MB
23👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Mostrar todo...
37👍 4👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
Bank of Abyssinia seeks to hire applicants for the following positions; Job Title: Legal Officer Place of Work: Hawassa Job Title: 1. Legal Officer 2. Office Equipment Technician Place of Work: Mekelle We would like to inform you that you can get detailed information about the requirement and apply for the positions by logging in to the bank’s career site https://vacancy.bankofabyssinia.com.
Mostrar todo...
36👍 9👏 8
Photo unavailableShow in Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Mostrar todo...
33👍 2🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
Baga Ayyaana Irreechaa Geessan! እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሰዎ! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Mostrar todo...
67👍 33🤩 10😱 6🤔 5
Photo unavailableShow in Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Mostrar todo...
31👍 8
ባንካችን አቢሲንያ ከድሮጋ የጤና እና የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ አቢሲንያ ባንክ ዛሬ መስከረም 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከድሮጋ የጤና እና የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት እንዲሁም ለማህበሩ አባላት ከማህበሩ ጋር በመተባበር የሚያስፈልገቸውን ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት በባንኩ ዋና መ/ቤት ተፈራርሟል፡፡ ባንካችንን በመወከል የደንበኞች ግንኙነት እና ምልመላ ምክትል ዋና አፊሰር አቶ ወሰንየለህ አበራ እና በድሮጋ የጤና እና የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር በኩል ደግሞ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዘላለም ይልማ የመግባቢያ ስምምነቱን ፈርመዋል፡፡
Mostrar todo...
19👍 9👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡ አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Mostrar todo...
25👍 6👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
እዛው ላይ አለ! ከባንካችን ጋር አጋር በሆኑ ካፌ እና ሬስቶራንቶች ሲገለገሉ ደረሰኙ ላይ ባለው ኪው አር በአፖሎ ወይም በአቢሲንያ የሞባይል ባንኪንግ ስካን በማድረግ መክፈል ይችላሉ። #DigitalPayments #CashlessTransactions #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Mostrar todo...
29👍 14🤩 6