es
Feedback
Best አማርኛ ጥቅሶች

Best አማርኛ ጥቅሶች

Canal cerrado
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
181 967
Suscriptores
-14724 horas
+1927 días
-1 03530 días
Archivo de publicaciones
​​💖የፍቅር ማዕበል💞 🪨ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💝           ክፍል 2⃣4⃣ እውነት ለመናገር ምንም የማለት ድፍረቱን አላገኘሁም :: ዝም ብዬ ተነስቼ ወጣሁ አልተከተሉኝም ነበር። ወደናቴ ቤት ሄድኩኝና ክፍሌ ገብቼ ጥቅልል ብዬ ተኛሁ ጭንቀት: ድብርት: ሀሳብ የሰፈነበት መኝታ ነበር ። እናቴ የሰሞኑ ሁኔታሽ ምንም ደስ አላለኝም ያስጨነቀሽ ነገር አለ እንዴ አለችኝ ። እኔ ምንም የለም ብዬ ሽምጥጥ አደረኳት። ልዑሌ ደውሎ ቤት ልምጣ እንዴ ቢሮ ስራ የለኝም አለ ?? አይ እኔ እናቴጋ ሄጃለሁ ቤት አደለሁም አልኩት ?? በዛውም ማዘርን  አያቸዋለሁ በቃ መጣሁ አለኝና ቤት መጣ ፈጣሪ ይወቀው ለምን እንደሆነ ግን አንዳንዴ ሳየው ልዑል ያናድደኝ ጀምሯል ። ስለማክቤል ከሰማሁ ቡሀላ ትክክለኛ ስሜቴ ምን እንደሆነ ለማወቅም እየተቸገርኩ ነው ። ልዑል ቤት ሲመጣ ድምፁን ስሰማ እንቅልፍ እንደወሰደው ሰው አይኔን ጨፈንኩ በቃ ይለፍላት ትተኛ ብሎ በሩን ዘግቶ ከክፍሌ ወጣ። ሁኔታዬ ለራሴም አስጠላኝ ግራ አጋባኝ ቆይ ልዑል ምን አደረገ ብዬ እራሴን ጠይቃለሁ?? መልሱ ምንም አላደረገም ከውርደት ነው ያዳነሽ የቤቱንም የልቡንም በር ነው የከፈተልሽ የሚል ሆኖ አገኘዋለሁ ። ልዑሌ እና እናቴ የሞቀ ጨዋታ ይዘው እየተጫወቱ ሳቃቸው  ይሰማል ። እኔም ልቀላቀላቸው ብዬ ተነስቼ ወጣሁ እየተጫወትን እህቴም መጣች ቤተሰቡ ሰብሰብ ብሎ ሲጫወት እናቴ በጣም ደስ አላት ። ሲመሽ እኔና ልዑሌ ወደቤት ለመሄድ ወጣን ። እህቴን ለብቻዋ ጠራኋትና አዲሱን ቁጥሬን ለማክቤል እንድትሰጠው ነገርኳት ግን ለማንም እንዳትናገር አስማልኳት ። ወደ ቤት እዬሄድን አስር ጊዜ አረ መሲ ብቻዋን እቤት ይደብራታል እለዋለሁ። ቆይ ምንድነው ከዚች ልጅጋ እንደዚህ የተቀራረብሽው አለኝ ልዑሌ ። አረ ብታይ ታሪኳንኮ ብታውቅ እንደዚህ አትልም ነበር እንዴት እንደምታሳዝን ። ንገሪኛ ምንድነው አለኝ ??? እየውልህ መሲ ሀገሬው ላይ ከበርቴ ከሚባሉ የሀብታም ቤተሰቦች ነው የተገኘችው ። በነሱ ሀገር ባህል መሰረት ደግሞ የሀብታም ቤተሰብ ከሆንክ የምታገባው ሰውም ሀብታም መሆን አለበት። መሲ ደሞ አንድ ቀን ታቦት ለማንገስ በሄደችበት አንድ ወጣት አይታ በፍቅሩ ወደቀች ። ከቤተሰቦቿ እየተደበቀች ውሀ መቅጃ  ምን ምን እያለች ምክንያት እያበዛች በድብቅ እሱን ማግኘት ጀመረች ተዋደዱ ማለት ነው እንግዲ። በዛ መሀል እሷ ቤተሰቦችጋ ሌላ ሰው ሽማግሌ ላከ ያው ሽማግሌ የላከው ልጅ የሀብታም ልጅ ስለሆነ እሺ አሉ ቤተሰቦቿ መሲ ግን እኔ እሱን አላገባም እራሴ ለምፈልገው ሰው ዳሩኝ ብላ የምትወደውን ልጅ አስተዋወቀቻቸው ። ቤተሰቦቿ ግን አንቀበልም አሉ .... እንዴ ለምን እንቢ እሷ ከወደደችው አለኝ?? ልዑሌ መሲ ምትወደው ልጅ አባት የለውም እናቱ ብቻዋን ነው ያሳደገችው ብዙ መሬትና ሀብት ስለሌላቸው የመሲ ቤተሰቦች አይፈልጉትም ። መሲ ደሞ ከሱ ውጪ ማሰብም ማግባትም ስለማትፈልግ ከልጁጋ ተነጋግራ በድብቅ ወደ አዲሳባ ጠፍታ መጣችና ትንሽ ቤት ተከራይተው አብረው መኖር ጀመሩ ። ከዛ የመሲ አባት ደግሞ ሄደና የልጁን እናት ገደላት ። በተከበርኩበት አገር ልጅሽ ልጄን ይዞ ጠፋ ብሎ ገደላት(በዚህ ሰአት ልዑሌ ደንግጦ መኪናውን አቆመው) እሺ ቀጥይ አለኝ ለመስማት ጓጉቶ አይን አይኔን እያየኝ ። ከዛ ቡሀላ ልጁ ይሄንን ሲሰማ ከናቴ ገዳይ ልጅጋ አልኖርም አልፈልግሽም ብሎ መሲን አባረራት ። ብትለምነውም እንቢ አለ ከጠላቴጋ አልዛመድም አለ። ከዛ የመሲን አባት እገላለሁ ደሜን እበቀላለሁ ብሎ ጫካ ገባ ። የመሲ አባት ይሄንን ሲሰማ ልጁን በሽፍታዎች አስገደለው ። ከዛ በቃ መሲም ተመልሳ ወደናትና አባቷ መሄድ ስለማትችል እዚህ ሰው ቤት እየሰራች ትገኛለች። ውስጧ በጣም የተጎዳ የተሰበረ ልጅ ናት ለዛ ነው ዝም ምትለው አልኩት። ልዑሌ ልቡ ተንሰፈሰፈ እንባ ተናነቀው ቆይ ይሄ ምን አይነት ህግ ነው እንዴት እናትና ልጅን የገደለ ሰው በሰላም ይኖራል የመሲ አባትኮ የሞት ፍርድ እራሱ ይገባው ነበር ። እንዴት በ21 ክፍለ ዘመን ልጄ ለምን የመረጠችውን አገባች ተብሎ የሰው ነፍስ ያጠፋል አለኝ። ልክ ነህ ልዑሌ በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው ያላት ሁሌ ሳያት ውስጤን ትበላኛለች የተሻለ ቦታ ልናደርሳት ይገባል አልኩት። ክፍል ሀያ አምስት ከ3⃣0⃣0⃣👍like በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 እና ሼር ማድረግ አይርሱ።
Mostrar todo...
👍 346 52🥰 5💯 3🙏 2🔥 1💩 1👌 1
Photo unavailable
ስለ ኮከቦ ያውቃሉ?🤔 በአሁን ጊዜ የሰው ባህሪ መተየቅ ቀርቷል ከታች ኮከቡን ነክተው ባህሪውን ይወቁ👇👇
Mostrar todo...
♈️ኤሪስ
♌️ ሊዮ
♐️ ሳጁታሪየስ
♉️ታውረስ
♍️ ቪርጎ
♑️ ካፕሪኮርን
♊️ጄሚኒ
♎️ ሊብራ
♒️ አኳርየስ
♋️ካንሰር
♏️ ስኮርፒዮ
♓️ ፓይሰስ
♨️ኮከቡን ለማወቅ💫
"ትንሳኤ" በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
Mostrar todo...
Easter
Baptism
Resurrection
Saviour
Repost from N/a
Photo unavailable
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🗣 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ ⭐️ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ። ✈️ የቻናሉ Link👇 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/3778
Mostrar todo...
1
በነፃ ይማሩ 📖
😂 እስቲ አሁን ደሞ በአስቂኝ ፕሮፋይል ፒክቸር ፈታ በሉልን ይመቻቹ👍 😂ዝም ብለሽ #join . . . . . #join 🤣😏😜😎😬🤗😍🤔👿
Mostrar todo...
1
😂JOIN😂
😅አስቂኝ ቀልዶች😅
🤣የ ብሬ ቂሎ ቀልዶች🤣
Photo unavailable
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 😂የሳቅ ፕላኔት🌍 እንባላለን😎 ና ግባ 🤣😁👇👇
Mostrar todo...
🤣የተማሪ ትረባ🤣
😂አዝናኝ ቀልዶች😁
😂ለመሳቅ ብቻ😂
😢አቤ እና ከቤ😁
😂አለመሳቅ ፖሌንጅ😆
😎ሁሉንም በ አንድ ላይ😁
በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ ተጠቀሙ 👇 betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ 👇
Mostrar todo...
JOIN
00:30
Video unavailable
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
Mostrar todo...
5_6084448106865229902(1).mp42.19 KB
100 ✳️
0 ✳️
10 ✳️
20 ✳️
1GB ስንት MB ነው?
Mostrar todo...
1000
1024
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Mostrar todo...
JOIN
Photo unavailable
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Mostrar todo...
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬
5+5×5-5 = ?
Mostrar todo...
0
25
45
135
Repost from N/a
Photo unavailable
🔴 ከ17 ⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓
Mostrar todo...
ሀ, 1983
ለ, 1987
ሐ, 1977
መ, 1999
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Mostrar todo...
1
📚 ትምህርት ሚኒስትር 📚
⚽️ ስፖርት ⚽️
🎧 ሙዚቃ 🎧
🌎 ፖለቲካ 🌎
🎬 ፊልም 🎬
🗿 ቴክኖሎጂ🗿
📖 መፅሐፍ 📖
🌇 ጥቅሶች 🌇
😂 ቀልዶች 😂
👨‍💻ትኩስ ዜና 👩‍💻
⛪️ የሃይማኖት ቻናል 🕍
ተማሪ ነህ 🤗
Mostrar todo...
አዎ
አይ
Photo unavailable
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Mostrar todo...
❇️ መስከረም ❇️
❇️ ጥቅምት ❇️
❇️ ህዳር ❇️
❇️ ታህሳስ ❇️
❇️ ጥር ❇️
❇️ የካቲት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ ሚያዝያ ❇️
❇️ ግንቦት ❇️
❇️ ሰኔ ❇️
❇️ ሀምሌ ❇️
❇️ ነሃሴ ❇️
❇️ ጷጉሜ ❇️
1GB ስንት MB ነው?
Mostrar todo...
1000
1024
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Mostrar todo...
2
ሀ. 1950
ለ. 1960
ሐ.1977
መ.1970
Photo unavailable
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Mostrar todo...
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬